Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ሁሌም እውነት ነው !!" ይልቅ በህብረት እና በፍቅር ሀገራችንን ብናሳድግ ይሻላል ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
ተፌ የኔ ነች -የኔ ነች ለሚሏት የአዲሳባ ባለቤቶች ጥሩ መልእክት አለው።
ምርጥ በጥናት ተቀናብሮ የቀረበ እዉነት ።
ይህንን ታሪክ ስለእውነት ብላችሁ ስላወጠችሁት እናመሰግናለን።
እሄ ድምፅ ❤❤❤
ተፈሪ በድምፅህና ባቀራረብህ ገና ልጅ ሆኚ ነው የምመሰጥብህእውነተኛ ታሪክ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ሀቁም እሄው ነውያሁኖቹን ልቦና ይስጣቸው እና...ቢሆንልሽም ባይሆንልሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም አዲስ አበባ እንጂ።
እውነት ነው
የሸገር ነገር ኢሀው ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ፍላጎታችን ሰላም ፍቅር ነው ያልተማረውን ለማስተማር ያልሰለጠነውን ማስልጠን የሚረዳውን መርዳት ባህሪያችን ነው የትም ሀገር ሂድ በዘርህ አይደለም ኢትዮያዊ ከሆንክ የሱ ወንድም ነህ
ምስጋናዬ ይድረስኽ ውድ ተፈሪ አለሙ !አዲስ አበባ/ በራራ የአምሓራው ብትሆንም አንድም ቀን ግን የኔ ብቻ ነች ብሎ አያውቅም !
gazetegna teferi alemu adnakih negn❤❤❤
❤️❤️❤️👍
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ትዝታ ዘ አራዳ በተፈሪ ዓለሙ የዛሬው ፕሮግራም አዲስ አበባና አዲስ አቤቤዎች(አዳነች አቤቤን አይደለም) ወቅታዊ፣ታሪካዊና ህገ መንግስታዊ መሆኑን ፍንትው ያደረገ ዝግጅት ነበር፡፡አዲስ አበባ የሁሉም ነች፡፡
በርታ ፋኖ ፋኖ በአዱስ አበባ
በውሽት ታሪክ ሀገር ይፈርሳል እንጂ ሀገር አይገነባም ሥር ትርጉም ውሽት !!!!!!
የእውነት ቀን ፍርድሽ ደርሶል እና ደስታሽን በአደባባይ ታከብሪለሽ!!
አይ ብያለው መልስ የለም 😂😂😂
Addis Ababa (Berera) was founded by the Amhara people. Addis Ababa belongs to its creator, which is the Amhara people. This is an undeniable FACT whether you like it or not. Thank You👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አዲስ አበባን ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ያቀኗት ሀገር ናት ነገር ግን ከሀዲው አብይ እና ግብር አበሮቹ ለአንድ ብሔር ለመስጠት ቀን ከሌት እየሰሩ ነው 😢
Finfine lemalete newu
ዳዋ ማለት ምን ማለት ነው ጌታዬ እባኮውን
አረም ማለት መሰለኝ
ይቺን ውብ ከተማችንን በክፉ የሚመለከታትን የኬኛ ፖለቲካ አመድ እንደምናረጋቸው ጥርጥር የለኝም ተራኪውን አመሰግናለው።
ጡሩንባ
እናመሰግናለን❤
እሮሚያ እንብርት እንዴት እንደመጣች ብታብራራልን ያቀረብከዉ ታሪክ የተᎂሏ ይሄናል።
ከዛ በኋላ ኦሮሞውያን መጡ አለን እኮ🙄
ኦሮሚያ ነች ወደ አዲስአበባ የመጣችው!
😂😂😂የምንኦሮሚያእንብርትነውባሌነውኦሮሞ
There is no sache as finffne
የተረት ተረት ኮተት ልብወለድ የማይሰለቸው ማህበረሰብ ግን ይገርማል 🙄
ከዚህ ሰው አፍ መቼ ይሆን እውነትን የምንሰማው ? ይኸ ረድዮ ጣቢያስ እስከመቼ ውሸትን ይተርካል ? ነብስህ ወደስኦል ይብረር ::
ዋጡት የህልም ፒንፒኔ አትታወቅም!
አለማወቅ ክፉ በሽታ ደሞኮ ደፋር ያረጋል
እውነት ሁሌም እውነት ነው !!"
ይልቅ በህብረት እና በፍቅር ሀገራችንን ብናሳድግ ይሻላል !
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
ተፌ የኔ ነች -የኔ ነች ለሚሏት የአዲሳባ ባለቤቶች ጥሩ መልእክት አለው።
ምርጥ በጥናት ተቀናብሮ የቀረበ እዉነት ።
ይህንን ታሪክ ስለእውነት ብላችሁ ስላወጠችሁት እናመሰግናለን።
እሄ ድምፅ ❤❤❤
ተፈሪ በድምፅህና ባቀራረብህ ገና ልጅ ሆኚ ነው የምመሰጥብህ
እውነተኛ ታሪክ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ሀቁም እሄው ነው
ያሁኖቹን ልቦና ይስጣቸው እና...
ቢሆንልሽም ባይሆንልሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም አዲስ አበባ እንጂ።
እውነት ነው
የሸገር ነገር ኢሀው ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ፍላጎታችን ሰላም ፍቅር ነው
ያልተማረውን ለማስተማር ያልሰለጠነውን ማስልጠን የሚረዳውን መርዳት ባህሪያችን ነው የትም ሀገር ሂድ በዘርህ አይደለም ኢትዮያዊ ከሆንክ የሱ ወንድም ነህ
ምስጋናዬ ይድረስኽ ውድ ተፈሪ አለሙ !
አዲስ አበባ/ በራራ የአምሓራው ብትሆንም አንድም ቀን ግን የኔ ብቻ ነች ብሎ አያውቅም !
gazetegna teferi alemu adnakih negn❤❤❤
❤️❤️❤️👍
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ትዝታ ዘ አራዳ በተፈሪ ዓለሙ የዛሬው ፕሮግራም አዲስ አበባና አዲስ አቤቤዎች(አዳነች አቤቤን አይደለም) ወቅታዊ፣ታሪካዊና ህገ መንግስታዊ መሆኑን ፍንትው ያደረገ ዝግጅት ነበር፡፡አዲስ አበባ የሁሉም ነች፡፡
በርታ ፋኖ ፋኖ በአዱስ አበባ
በውሽት ታሪክ ሀገር ይፈርሳል እንጂ ሀገር አይገነባም ሥር ትርጉም ውሽት !!!!!!
የእውነት ቀን ፍርድሽ ደርሶል እና ደስታሽን በአደባባይ ታከብሪለሽ!!
አይ ብያለው መልስ የለም 😂😂😂
Addis Ababa (Berera) was founded by the Amhara people. Addis Ababa belongs to its creator, which is the Amhara people. This is an undeniable FACT whether you like it or not. Thank You👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አዲስ አበባን ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ያቀኗት ሀገር ናት ነገር ግን ከሀዲው አብይ እና ግብር አበሮቹ ለአንድ ብሔር ለመስጠት ቀን ከሌት እየሰሩ ነው 😢
Finfine lemalete newu
ዳዋ ማለት ምን ማለት ነው ጌታዬ እባኮውን
አረም ማለት መሰለኝ
ይቺን ውብ ከተማችንን በክፉ የሚመለከታትን የኬኛ ፖለቲካ አመድ እንደምናረጋቸው ጥርጥር የለኝም ተራኪውን አመሰግናለው።
ጡሩንባ
ጡሩንባ
እናመሰግናለን❤
እሮሚያ እንብርት እንዴት እንደመጣች ብታብራራልን ያቀረብከዉ ታሪክ የተᎂሏ ይሄናል።
ከዛ በኋላ ኦሮሞውያን መጡ አለን እኮ🙄
ኦሮሚያ ነች ወደ አዲስአበባ የመጣችው!
😂😂😂የምንኦሮሚያእንብርትነው
ባሌ
ነውኦሮሞ
There is no sache as finffne
የተረት ተረት ኮተት ልብወለድ የማይሰለቸው ማህበረሰብ ግን ይገርማል 🙄
ከዚህ ሰው አፍ መቼ ይሆን እውነትን የምንሰማው ? ይኸ ረድዮ ጣቢያስ እስከመቼ ውሸትን ይተርካል ? ነብስህ ወደስኦል ይብረር ::
ዋጡት የህልም ፒንፒኔ አትታወቅም!
አለማወቅ ክፉ በሽታ ደሞኮ ደፋር ያረጋል