አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Bewketu Seyoum - New 2024 - Idil New
    በእውቀቱ ስዩም - አዲስ 2016 - እድል ነው
    Ethiopian Comedy on Stage, Ethiopian Poetry on Stage
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #bewketu_seyoum #ethiopian_comedy #bewketu_seyoum_2024 #standupcomedy #poetry #bewketu_seyoum_poems #bewketu #bewketu_seyoum_interview
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 302

  • @emerald21576
    @emerald21576 8 месяцев назад +17

    በውቄ ነገረ ስራው የስብሐት ገ/እግዚአብሔር አድናቂ ይመስለኛል👏👏👏አንዳንድ ስራዎቹ "ሰባተኛው መላዕክ" የሚለው የስብሐትን ድረስት ይመስላል...አቦ ይመቸው ጎበዝ ጠሐፊ ነው👏👏👏👏

  • @leya8572
    @leya8572 8 месяцев назад +46

    "…ይልቁኑ በቶሎ ንስሐ ግቡ…“አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።” ዘዳ 13፥4። ወደ ልባችሁ ተመለሱ። ንስሐም ግቡ።

    • @yohan7782
      @yohan7782 8 месяцев назад +2

      እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ታድያ? ሂጂ ግቢ

    • @የክርስቶስ-ሠ2ኀ
      @የክርስቶስ-ሠ2ኀ 8 месяцев назад +2

      Fetari yibarkish

    • @Ethiopian-society-union
      @Ethiopian-society-union 5 месяцев назад

      ለራስው ንስሀ መግባታቸውን የግድ ላንች ማሳወቅ አለባቸው እንዴ

    • @tsigeredaeshetu98
      @tsigeredaeshetu98 4 месяца назад

      አንተ ግን ሆዴን አሳመምከኝ

  • @learniverse1994
    @learniverse1994 8 месяцев назад +17

    Thank you, Arts TV, for listening to your audience and removing the background music! The comedy is now much clearer and more enjoyable. We really appreciate your responsiveness and dedication to improving our viewing experience. Keep up the great work!

  • @ራስተፈሪ
    @ራስተፈሪ 8 месяцев назад +120

    ከስህተቱ የሚማር የ ፈንጅ አብካኝ አዛዥ እና አርትስ ቲቪ ነው 😂🎈 ተባረኩ ! ስላከበራችሁን!!!!!

    • @teferigirma8135
      @teferigirma8135 8 месяцев назад +10

      😊😊😊😊

    • @chilotawbekalu
      @chilotawbekalu 8 месяцев назад +11

      ፈንጅ አምካኝ በሚል ይስተካከል 😁

    • @ራስተፈሪ
      @ራስተፈሪ 8 месяцев назад

      ፈንጂ አምካኝ እማ ከስህተቱ የማይማር ነው @@chilotawbekalu

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 8 месяцев назад +3

      አርትስ ቲቪ ምን አጠፋ?

    • @firewarega-y8z
      @firewarega-y8z 8 месяцев назад +2

      😁😁😁😁😁

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 8 месяцев назад +58

    አስተያየታችንን ተቀብላችሁ ስላስተካክላችሁ አመሰግናለሁ። ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን።

    • @teddy6326
      @teddy6326 8 месяцев назад +4

      Ena negeryachew new

  • @kedirali8052
    @kedirali8052 8 месяцев назад +5

    በእውቄ ሽሙጦችህ ደስ ይላሉ። በቅርብ ግን የብልግና ወሬዎችን እያዬን ነው ። ፅሁፎችህ በሁሉም እድሜ ያሉ ናቸውና የሚከታተሉህ ትንሽ ይዘቱን ብታስተካክለው።

  • @blackink9
    @blackink9 8 месяцев назад +16

    arts tv እናመሰግናለን ሀሳባችንን ሰምታችሁ በድጋሚ ስለለጠፋችሁት

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Месяц назад

    እውነትም በእውቀቱ ዛሬ ገና እድሉን አግኝቼ ነው ያዳመጥኩህ እናም በጣም ነው የማደንቅህ🎉

  • @mekileet
    @mekileet 8 месяцев назад +10

    Arts Tv World:ድምጹን በፍጥነት ስላስተካከላችሁልን እናመሰግናለን፤በዚህ ፍጥነት ለበጎ ነገር ከኢትዮጵያውያን መልስ አይገኝም ነበር፤ስላከበራችሁን እግዜር ያክብርልን፤በውቄ ደግሞ እንደ ሁሌው በጣም ተመችተህኛል፤በርታ፡፡

  • @natnaelmulugeta93
    @natnaelmulugeta93 8 месяцев назад +5

    bravo arts tv 👏👏 ቶሎ ነገሮችን ማስተካከል ሁሉም ሊያረገው ይገባል

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 2 месяца назад

    በውቄ ፥ እንኳንም የኔው ሆንክ ፣ የኔ አንበሣ ! ጆሮ ያለው ቢሰማህ ፦ ዕድሜ ይቀጥል ነበር ! ለማንኛውም አንተን አለማድነቅ ትልቅ ቅናት ነው ! ከፍ በልልኝ ወንድሜ !
    "አክባሪህና አድናቂህ ነኝ"

  • @biniyam_t8817
    @biniyam_t8817 8 месяцев назад +6

    People hating on this guy he is legend

  • @yaredteshome3078
    @yaredteshome3078 8 месяцев назад +61

    ጎበዝ የስነጽሑፍ ሰዉ እንደሆነ አውቃለሁ። ነገር ግን ለማሳቅ የሚሄድበት ርቀት ግን ተገቢ አይደለም። ስነ ፅሁፍ ብቻ ሳይሆን ስነ ምግባር ንም ማወቅ ተገቢ ነው።

    • @yohan7782
      @yohan7782 8 месяцев назад +5

      ሃፒ ኢንዲንግ አልሞከርክም?

    • @elaaes
      @elaaes 8 месяцев назад +4

      @@yohan7782yetebareke yihun 😂

    • @elaaes
      @elaaes 8 месяцев назад

      በ ባጃጅ ነው?

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 8 месяцев назад +1

      ይሄን አስተያየት ለሱ ንገረው

    • @yohan7782
      @yohan7782 8 месяцев назад

      @@elaaes ልባጃጅ ወይራ ዘይት ይበቃል

  • @sev7634
    @sev7634 7 месяцев назад +1

    Bewke! He’s such an amazing person, full of talent!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 месяцев назад +3

    አንተ ሰሞህ በእቀቱ ተበልህ ሰራህ እወቀት የንሰህ በጣም ታሰፈራል አንተ ሰዉ አሰቀህ ምታ ተለቀሰል ሰዉ ጋራ ገበቱት እንጀ የእዉንት አደልም ሞሰቀው። የቀልደክው። በራሰህ ነዉ ዉጋ ተክፈላልህ። የእርግምህ። ዘር አሉ አባታችን። አገራች ታላልች። ፀሎት ፆም የል። እግዝአብሔር ፀጋ የሰጣችው አባቱች ላይ ተቀለደላቾ❤❤❤

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 8 месяцев назад +3

    አስለቀስከኝ የተባረከ ይሁን ቀልድህ Thank you Bewka

  • @dktube21
    @dktube21 3 месяца назад +1

    በውቄ፣ ችሎታህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ታላቅ ችሎታ አለህ። ሆኖም እኛ ኢትዮጵያውያን ያለንን ወግና ባህል በትክክል ስለምታውቀው የተወሰኑ የቃላት አጠቃቀሞችን ብታሻሻል ማለቴም ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል በሁሉም የእድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ያለ መሸማቀቅ ሊያዩትና ሊሰሙት የሚችሉ ቢሆን ወግህን የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል።
    በተረፈ እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።

  • @getuberta7342
    @getuberta7342 8 месяцев назад +2

    ሃጢአተኞች ጨወታን ነገሩኝ አቤቱ እንደ ህግህ ግን አይደለም ወዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 119:ከቁጥር 85 ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥ አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም።በውቄ ጨዋታህ ቢያስቅም ያሳቅቃል ከኢትዮጵያዊ ጨዋነት ደረጃ በታች ናቸው :: ቃላቶችህ ነውር አለባቸው አንተም የሚስቁትም ቅዱስ ቃሉን ትንሽ ትንሽ ብታነቡ ለዘላለም የእዉነተኛ ደስታ ሳቅ ይሆንላችኋል :: ግን ከምር ወድሃለሁ ኑርልኝ፡እውነትንም ግዛት!

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 8 месяцев назад +107

    በዕውቀቱ በቅርቡ ብልግና ቃላቶችን እያበዛህ ነው አስተካክል ቀልዶችህ በሁሉም የዕድሜ ክልል ላሉ ሰዎች ያለመሳቀቅ ሊያዩት ይገባል

    • @melkieg3753
      @melkieg3753 8 месяцев назад +13

      አዎ ጥሩ አስተውለሃል ወንድሜ። የበፊት ስራዎቹን እወዳቸው አበር። አሁን አሁን ግን በጣም ተጨማልቋል ባልጓል። ጭራሽ ማሳጅ ቤት ገብቶ በመዳፍ ስለሚደረገው ሴክስ ይነግረናል፣ በጣም ነው የተሸማቀቅኩት እንደዛ ሲያወራ። ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ የፓርኖግራፊ ፊልም የሚመስል ወሬ ሲያወራ ነበር። ብቻ እያስጠላኝ ነው የምወደውን ያህል።

    • @temamali7936
      @temamali7936 8 месяцев назад +5

      Bewke astekakil kelijochachin gar mayet anchilim

    • @woldebazizew9385
      @woldebazizew9385 8 месяцев назад +1

      የብልግና ቃላቶች ካልበዙ ያዝናናሉ

    • @tsega2841
      @tsega2841 7 месяцев назад +2

      Ere kerasachin ga enkuan ke ahun ahun min yil yhon eyaln tesaqen new yemnayew

    • @AddisGebre-b8e
      @AddisGebre-b8e 6 месяцев назад

      Teneshi akabedachu be ETV eko adelem emetelalefew be RUclips new man kelijochahu gar eu alachu masak berasu betam kebad neger new sewn batasakiku .

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Месяц назад

    በጣም አሰተማሪ መልእክት አለዉ አናም በጣም ያስቃል😂😂😂😂

  • @natnaelkebede6156
    @natnaelkebede6156 8 месяцев назад +12

    እናመሰግናለን አርትስ ቲቪ ለድምፁ ስላስተካከላችሁት

  • @AmanuelTesfaye-tw6ev
    @AmanuelTesfaye-tw6ev 7 месяцев назад +4

    በዉቄ ትለያለ ብርቅዬ የጥበብ ልጅ ሺ ዐመት ኑርልን እነወድሃለን !

  • @yotor6221
    @yotor6221 8 месяцев назад +2

    Ahun betam arife nawe እናመሰግናለን Arts tv

  • @addiswordofa3765
    @addiswordofa3765 8 месяцев назад +5

    አሪፍ የሥነ ጽሁፍ ሰው ነህ ። ግን ተልካሻ ብልግናዎች አይነት አሉበት እኒህን ተዋቸው ። አይመጥኑህም ያንተ ወዳጅ ኦዲየነሥ ከሁሉም ወገን ነው ። በነገራችን ላይ አንተን የሚያህል በትረካ በረጅም ባጭር በግጥም በድራማ ጭውውት ማንም የለም 🙏🙏🙏

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 8 месяцев назад +2

    This is hilarious 😂. I love Bewketu.

  • @biruk_1245
    @biruk_1245 2 месяца назад +1

    Friends, family, and community,
    I'm reaching out to ask for your prayers. Brooke's father is facing a serious health challenge, and he needs our collective support. For the next five minutes, let us pause and lift him up in prayer.
    Let us ask for God's healing hand to touch him, restoring his health and strength. Let us pray for comfort and peace for Brooke and her family during this difficult time. Let us ask for strength for the medical professionals caring for him.
    Let's envision Brooke's father surrounded by God's love, feeling the presence of divine grace, and experiencing a profound healing. Let’s pray that he will be brought home safely, surrounded by the ones he loves.
    Take a moment now to offer your own silent prayer. Think of Brooke's father, and visualize healing and peace flowing into his life.
    (Pause for 5 minutes)
    Thank you for joining in this prayer. May God's blessings be with Brooke, her father, and her family. Let us continue to hold them in our thoughts and prayers in the days to come. Peace be with you all.

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 8 месяцев назад +3

    ቲሽ ፃድቃን comment ላይ ትበዛላቹ በህይወታቹ እንደምትመክሩት ብትሆኑ ሀገራችን ገነት ትሆን ነበር

  • @nipi3235
    @nipi3235 8 месяцев назад +9

    ባእዉቀቱ ስወድህ

  • @endalkachewtesfaye1522
    @endalkachewtesfaye1522 8 месяцев назад +5

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እውነት ለመናገር ከአርት ቲቪ እና ከበእውቀቱ እንዲህ አይነት ስነስርዓት፣ ምግባር እና ኢትዮጵያዊነት ክብር የጎደለው ቃላቶችን በመጠቀም ወደ ቁልቁል ማደግ ምን ይባላል!እረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው ግን ልክ አይደለም ነውር ነው ለወጣቶች ምን እያስተማርን ነው እንዲህ አይባልም አይደረግም የሚል ትልቅ ሰው ይጥፋ???ዳሩ የዩትዩብ ብር ለመሰብሰብ እንጂ መቼ የሥነ ፅሁፍ ቋንቋ እና ለኢትዮጵዊ ማንነት ደንታ ቢስ አዘጋጆች ሜዳውን ከሞሉት ቆዩ።
    በፍጥነት አንሱት ይህ ከእናንተ አይጠበቅም!!!!

    • @mekileet
      @mekileet 8 месяцев назад

      በእውቀቱ በጹፉ ያቀረበው በሙሉ ትክክል ወይም የተፈጸመ እና እየሆነ ያለ ድርጊት ነው፤መስተካከል ካለብን እኛ ‘’ጨዋ እና ፈርያ እግዚሐብሔር’’ ነን የምንል ኢትዮጵያውያን ነን መስተካከል ያለብን፤ከዚህ ውጪ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ እዳይሆንብህ ወዳጄ፡፡

    • @biniyamitsmydambefkadu292
      @biniyamitsmydambefkadu292 8 месяцев назад +2

      ወሬ ሂድ ባክህ

    • @fasilteshager405
      @fasilteshager405 8 месяцев назад +1

      ወረኛ

    • @biniyamitsmydambefkadu292
      @biniyamitsmydambefkadu292 8 месяцев назад

      @@fasilteshager405 ክፍት አፍህን አትክፈት

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 8 месяцев назад +4

    ጥሩ ስትሰሩ እናመሰግናለን። ስላስተካከላችሁት እና በድጋሜ በደንብ አዳምጠን እንድንዝናና ስላደረጋቹን እናመሰግናለን።

  • @bekelutesfaye7264
    @bekelutesfaye7264 8 месяцев назад +1

    በእውቄ እናመሰግናለን በግዜ መግባት ተመችቶኛል

  • @henirock1221
    @henirock1221 8 месяцев назад +9

    እረ በውቄ ተው ባልጋሀል 😂😂😂

  • @solomontsegayemekuria5247
    @solomontsegayemekuria5247 8 месяцев назад +3

    በዉቄ ብልግናን አልደግፍም እንደሀገራችን እንሁን።

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 8 месяцев назад +1

    በውቄ በቃ ትችላላህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️🌺🌺🌺

  • @Josi560
    @Josi560 8 месяцев назад +21

    በዕውቄን እንዲ ኩልል ባለ ድምፅ ስትሰማው የልብ ያደርሳል እንወድሀለን በቄ ከ ትግራይ። መዑዝ ወንድማችንን ሰላም በለው😅

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 8 месяцев назад

      😂😂😂ቆለቫጢ ጀዝቤ ኢኸ😂😂😂

  • @sadm678
    @sadm678 8 месяцев назад +2

    ይህ ሰዉየ ልቅ ነዉ። የሆነ ስድ ነገር ነዉ ዘግናኝ

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 8 месяцев назад +6

    ..የተባረከ ይሁን.. 😂😂😂በውቄ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 8 месяцев назад

      መትሰሙትን አተወቁ ታጨበጨበላች ሰቆ የወቨት ነው በኑራቺ ገራ የገባቸ ሰተመርቆ። ለሰደበ እሱን በመሰደበ ሳይጥን የጠቀመበታሌ ላሉቾቾ መራቂ። በሰደበ ምርቅ ነው ሰታሰዘኑ እግዝአብሔር የማረቾ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 8 месяцев назад +2

    ዋዉ 1ኛ አጨብጭበናል👏👏👏👏

  • @d4donkeytube
    @d4donkeytube 8 месяцев назад +2

    ባእዉቀቱ ፈታ አረከን አርትሥ ቲቪ እናመሣገናለን

  • @nesredinmuhammed6000
    @nesredinmuhammed6000 8 месяцев назад +3

    እውነቱ ያ ኗሪ አልባ ጎጆወች የሳት ዳር ሀሳቦች ጉባኤው ራት እና መብራት የፃፈው በእውቀቱ የት ገባ ?

  • @cheguveraab
    @cheguveraab 8 месяцев назад +13

    በእውቄ የዘመናችን ስታንድ ኣፕ ኮሜዲያን አታምር አታፍር 😂😂😂

    • @Wise-me1
      @Wise-me1 8 месяцев назад +1

      ይህ የሀበሻ የወረደ አስተሳሰብ ። በማን መለኪያ ነው የማያምረው??????? ደግሞ ለምን ያፍራል??????

  • @nah24
    @nah24 8 месяцев назад +4

    በውቄ my best😂😂

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 8 месяцев назад +2

    I just wanna say thanks fkr respecting us🙏

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 8 месяцев назад +5

    ችግሩ ከልጆች ጋር ማየት አይቻልም:: ብልግና አለዋ

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @letaygzegabhire
    @letaygzegabhire 3 месяца назад

    ምርጥ ነው ።

  • @bereketgebeyehu-n5c
    @bereketgebeyehu-n5c 6 месяцев назад

    እንዴት እንደምወድህ ብታውቅ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 28 дней назад

    በእውቀቱ እውነትም👍

  • @ASKALESMELALEM-hl4tk
    @ASKALESMELALEM-hl4tk 8 месяцев назад +1

    ሀሀሀሀሀ የእውነት ትችላለህ

  • @TamratTama-x9s
    @TamratTama-x9s 8 месяцев назад

    Bewketu I said you legend I like it😂

  • @HenokAsfaw-f5d
    @HenokAsfaw-f5d 4 месяца назад

    በውቀቱ አንደኛ ነህ ትለያለህ

  • @robeltilahun-kv7tm
    @robeltilahun-kv7tm 8 месяцев назад +5

    በውቄ ምርጥ ሰው ፈታ አረከን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 8 месяцев назад +3

    አርትሥ ቲቪ እናመሣገናለን

  • @adugenet-m2r
    @adugenet-m2r 8 месяцев назад +1

    arts tv world Enamesgenalen 🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 месяцев назад

    በእንደዛ ነዉ ሰራተህ መትታደደረው። በጣም ያሔ ሰበቩ ነዉ ወላጄቾህ በህዉት ሰሉ

  • @yordanosgirma5022
    @yordanosgirma5022 8 месяцев назад +3

    በጣም ነዉ የምታዝናን😅

  • @abeltewodros276
    @abeltewodros276 8 месяцев назад +2

    Thanks for re-editing the sound…

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 5 месяцев назад +1

    በውቄ 🥰🥰🥰

  • @NemeMerera-jd6km
    @NemeMerera-jd6km 8 месяцев назад +1

    ለነገሩ ግለሰብ ባለሥልጣን ወይም ፖለቲካ ላይ ካልተሠራ ቅፈላዉ እንደት ይቻላል?

  • @temesgenpaulos9794
    @temesgenpaulos9794 6 месяцев назад

    በዕውቀቱ ተግማምቶ ቆየ እኮ
    አሁን አሁንማ የነውረኛ ቃላት መዝገበ ቃል ሆኗል ወጎቹም ከበፊቱ ላልተው የአሁን አሁን ብቻ መደበሪያ ሆነዋል።

  • @tombeatz8027
    @tombeatz8027 8 месяцев назад +2

    Thank you for The re Edit

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 8 месяцев назад +4

    በውቄ ይመቸኛል😂

  • @betselotbefkadu3048
    @betselotbefkadu3048 8 месяцев назад

    I ❤ his jokes 😂😂😂😂

  • @elaaes
    @elaaes 8 месяцев назад +3

    ሰዎች ይሄ ልብ-ወለድ እንጅ የሂወት ታሪኩ አይደልም። you chose to listen to it, you're not forced.

  • @yosiyo3837
    @yosiyo3837 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን Art tv

  • @honey48757
    @honey48757 8 месяцев назад +2

    Yetebareke Yihu 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zolamanrediet9953
    @zolamanrediet9953 8 месяцев назад +3

    እንዳከበራችሁንና ስለሰማችሁን አስተያየት ተቀብላችሁ ስላስተካከላችሁ እናመሰግናለን!

  • @samsokadessa4822
    @samsokadessa4822 8 месяцев назад +1

    ትችላለክ አባቴ

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 3 месяца назад

    በውቄ በናትህ ብዙ የድሮ አንተ እማታውቀው ስድብ አለኝ አስደሳች ስድብ ግዛኝ😅

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 8 месяцев назад +2

    ኧረ ስነስርዓት😮

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 8 месяцев назад +3

    thanks for sound

  • @JJ107TV
    @JJ107TV 8 месяцев назад

    በዕውቄ 💚

  • @HirutTesfaye-oz1nq
    @HirutTesfaye-oz1nq 8 месяцев назад +1

    ሲያዩህ ትልቅ ትመሰላለህ ግን ቁጥር ብቻ

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 7 месяцев назад

    Yetebareke yihun bilenal

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 8 месяцев назад +1

    በዚህ ስአት እደት ቀልድ ያሥቃል እኳን የማያሥቅ ቀልድ ቀልደህ የሚያሥቅ አያሥቅም😢

    • @TAlex-dj6ft
      @TAlex-dj6ft 8 месяцев назад +1

      Ena lenm tayaleh

  • @tenagnefekade4276
    @tenagnefekade4276 8 месяцев назад

    በእውቄ የእውነት ሰው ሲሞት በሰላም ነው የሞቱት መባል ተጀምሯል እኮ .... በጦርነት መሞት በዛአ

  • @solomontsegayemekuria5247
    @solomontsegayemekuria5247 8 месяцев назад +2

    በውቄ ቃላት ምረጥ ባክህ።ልጆቻችንን ትውልድን እናስብ።

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 8 месяцев назад +1

    አርትስ ቲቪ ስታስተላልፉ ቃሉ ስርሀት ያልጠበቀ ሲሆን ልጆች እንዳይረቡሽ አንዳንድ ቃል በ''ቤፕ'' ሳውንድ ለመሸፈን ሞክሩ። ላይቭ ላይ እንዳሉት ሁሉን መስማት አይጠበቅብንም።

  • @mekiyanegash3260
    @mekiyanegash3260 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂.እንባዬ አልቆም አለኝ

  • @Susitamiru
    @Susitamiru 8 месяцев назад

    ሀሀሀሀሀሀ ና ብላ
    አሁን በላሁ 😂😂😂

    • @messtube8316
      @messtube8316 8 месяцев назад

      አሁን መታው ነው 😆

  • @AshenafiMichael-mg9xr
    @AshenafiMichael-mg9xr 8 месяцев назад +6

    ፍራሽ አዳሽ የት ጠፋ

  • @Lolotesfay
    @Lolotesfay 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wooow i love bawkaaaaaa

  • @eyobworkie3040
    @eyobworkie3040 8 месяцев назад

    Thanks for your active action

  • @bayemimi809
    @bayemimi809 8 месяцев назад +1

    thanks for the correction

  • @tadinegash8959
    @tadinegash8959 8 месяцев назад

    Happy ending😂😂

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 8 месяцев назад +6

    Bewketu, please behave and stay responsible for your audience. If you prefer to apply dirty jokes then this is not the stage. You're so much respected and honored 🎖 by the socity so stay there. Thanks

    • @biniyam_t8817
      @biniyam_t8817 8 месяцев назад

      You don't even know him he been dirty his whole work

  • @Wgena2024
    @Wgena2024 2 месяца назад

    Good

  • @777MK37
    @777MK37 8 месяцев назад +1

    Part 2 please ምናሴ

  • @kahsayhailu2634
    @kahsayhailu2634 4 месяца назад

    ብልግና ተው!

  • @hiwotsefiw7815
    @hiwotsefiw7815 21 день назад

    🥰

  • @MeronAmare-zj6le
    @MeronAmare-zj6le 8 месяцев назад +1

    ለማሳቅ ብለ አትዝቀጥ ወሬ ብቻ😢

  • @etayen-
    @etayen- 8 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን አርትስ ቲቪ ለድምፁ ስላስተካከላችሁት ;;አኛም ወደ አንድ ሺ ገብቶ ትኩረታችንን አንድንሰበስብsubscribtion አያሰባሰብን ነው

  • @getwo324
    @getwo324 Месяц назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ
    ከማዕከላዊ መንግሥት እስከ ሰፈር ድረስ ጀምረው ስለማይጨርሱት እንግሊዝኛ አንድ በለን እንጂ።

  • @ermiyasteshome1004
    @ermiyasteshome1004 8 месяцев назад

    አስተያየቶችን አይታችሁ ስላስተካከላችሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ሌሎችም ሚዲያዎች ከ እናንተ ሊማሩ ይገባል

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 8 месяцев назад +1

    ወያነ ያሰለጠነው ደራሲ

  • @birodbitod8364
    @birodbitod8364 8 месяцев назад

    አረ ተስፋሁንን አምጡልነ❤❤

  • @AddisT.
    @AddisT. 8 месяцев назад +1

    That's nice

  • @ewketabyu2569
    @ewketabyu2569 23 дня назад

    በውቄ ይህን ህዝብ በአደባባይ ነውርን እንደ ትምህርት እያስተማርክ ነው አይመጥንም ለአማኞች!!

  • @betesamuel6853
    @betesamuel6853 8 месяцев назад +1

    ገገማ የሆነ ገጣሚ ሃይማኖትና አገር መሪዎችን የሚሰደብ በፊት በአቡነ ተክለሀይማኖት ቀልዶ ተሳድቧል እንዲሁም በአጼ ቴዎድሮስ ላይ ቀልዷ ዛሬ ደግሞ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ርዓተ ጥምቀት ላይ እየተዘባበተ ነው ይህንን ስድ ባለጌ የሚቀጣው ሰው ሁኔታ ስርዓት እንዴት የለም ተ ተከታዮቹ አብሮ የሚሶቁት እሱን የሚመስሉ ደደቦች ናቸው ሀገራቸውን ክብርም አያቁ ክልል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 месяцев назад

      አህዛብ ነው ወይስ መናፍቅ ቢሆን ነው እግዚአብሔር ይስራውን ይስጠው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 8 месяцев назад +2

    በአፋጣኝ አንድ አማራ እባካችሁ ❤❤
    እባካችሁ መከታው እና አሰገድ ምን ትጠብቃላችሁ ??
    የአውሬውን እድሜ እናሣጥር ❤