ነፃነት ወርቅነህ እና የቤሰተብ ጨዋታ አዝናኝ አስቂኝ ገጠመኞችና ትዕይንቶች/Funny moments Yebetsebe Chewata

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2018
  • ነፃነት ወርቅነህ እና የቤተብ ጨዋታ አዝናኝ አስቂኝ ገጠመኞች
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 195

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g 5 лет назад +14

    ወይ ነፂ በጠዋቱ በሳቅ ጨረስከኝ አቦ ተባረክ

  • @mogesbirara3528
    @mogesbirara3528 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላለህ 👌

  • @user-dy9tm2mz7g
    @user-dy9tm2mz7g 5 лет назад +135

    አሰላሙአለይኩም ውድ የኢቲዮ ልጆች በያላቹሁበት የአላህ ሰላም ና እዝነት አይለያቹ
    ለሀብት ለዝና ብላችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አደራ ተውሂድን እዳትረሱ ሌላው ትርፍ ቀሪ ነው ለአሄራቹ ዝናና ሀብት ታገሉ ሰላታችሁን በሳአቱ ኢሻአላህ በተናገርኩት ነገር ካስቀየምኳቹ አውፍ በሉኝ

    • @zenized1071
      @zenized1071 5 лет назад +2

      ኢንሻአላ ሁቢ

    • @zuzumuhe
      @zuzumuhe 5 лет назад +1

      😍😘

    • @user-up3nw2by4i
      @user-up3nw2by4i 5 лет назад +1

      ላንባሮት ፍራኮት አው ለንበሮት ፍረኮት እሽ እንሸ አለህ

    • @user-uy7kk1bk4z
      @user-uy7kk1bk4z 5 лет назад

      ሳህ ትክክል ወዲ የእስላም ልጆች ለአላህበዪ ውድድድድድድድዶ ከኔ በላይ አላህ ይዉደዳችሁ ።☝☝☝☝☝☝☝

    • @sultsgrhshd372
      @sultsgrhshd372 5 лет назад

      አሜን እህቴ አላህ፡ይጣብቀን
      እውነት ነወ እቺ ድኒያ ጠፋናት

  • @amiti5809
    @amiti5809 5 лет назад +37

    ሂጃባቹ ሲያምርባቹ

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c 5 лет назад +1

    ነፂ በጣም ተጫዋች ነህ አላህ ይጠብቅህ ሂጄባቹ ስያምርባቹሁ ማሻአላህ

  • @amanawol4398
    @amanawol4398 5 лет назад +8

    ነፃነታችን እንዴት እንደምታዝነናኝ ኡኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AlmasAlmas-ys6ff
    @AlmasAlmas-ys6ff Месяц назад

    ነፂ ዛሬ በሳቅ ገደለን😅😅😅😅😅😅😅

  • @m.km.k9859
    @m.km.k9859 5 лет назад +6

    አይ ነፂ በሳቅ ገደልከኝ።

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 5 лет назад +4

    ፈስ ክክክክ ማፈደድ ክክክክክክ እደው የጥያቄው አይነት ሳስቅቅቅ አንድ ግዜ ቅማል ክክክክ ምክትል ሳጅን በእግሊዘኛ ኔክስት ሳጅን

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 5 лет назад +2

    ስወድህ እኮ ነፂ ፍልቅልቅ

  • @ousmanchekole7790
    @ousmanchekole7790 Год назад +1

    ነፂ ምርጥ ሰው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +5

    This show is entertaining. I like it!

  • @ematube
    @ematube 5 лет назад +1

    ሳቅ እድሜ ይጨምራል ና ነፃነት በምታስቀን ቁጥር እድሜአንች እየጨመረልን ነው

  • @mezemurlegeta7967
    @mezemurlegeta7967 5 лет назад +1

    Netsi, you are gifted. My number one comedy

  • @wudwud4813
    @wudwud4813 5 лет назад +1

    Kkkkk ere wuiii next sajen

  • @user-dy2bo5ji1k
    @user-dy2bo5ji1k 5 лет назад +80

    ጥሎብኝ ሂጃብ ለባሽ ሴት ስወድ።

    • @eyuryu2475
      @eyuryu2475 5 лет назад +6

      ወያላው ወያላው መወደድም አለብን የምወደድ ናቸዉ ሁሉም ህጃብ ብያደርግ ሀገራችን እንዴት ታምር ነበር

    • @user-dy2bo5ji1k
      @user-dy2bo5ji1k 5 лет назад +1

      @@eyuryu2475 betam

    • @misslabli5032
      @misslabli5032 5 лет назад

      Tanekio.ok.👍👍👍☝☝👄

    • @user-rs7iw6ou1f
      @user-rs7iw6ou1f 5 лет назад

      አረ በሰቅ ፍርስ ናው የልኩት ፐሮግረሙ ይመቸል። በርቱ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      የሴቶች ጭቆና መገለጫ የሆነውን ሂጃብ ማየት ምን ያስደስታል ፧ ቁርኣኑ ስለ ሴቶች ምን እንደሚል በጥቂቱ እነሆ ፥
      - ወንዶች፡ ሴቶቻቹን ተቆጧቸው፡ አልጋቹን ለይታቹ ምቷቸው (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፴፬ )።
      - አንድ የወንድ ምስክር እንደ ሁለት የሴቶች ምስክሮች ይቆጠራል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ፪፻፹፪ )።
      - ወንዶች፡ ሴቶቻቹ እንደ እራሻዎቻቹ ናቸው፡ በፈለጋቹት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ልታርሷቸው (ወሲብ) ተፈቅዶላቿል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፪ [አል-በቀራህ]፡ ቁጥር; ፪፻፳፫ )።

  • @konjo658
    @konjo658 5 лет назад

    ያያል እንደ ይሄ ሰውየ ክክክክክ ሲለምን አይቸው

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 5 лет назад

    Kkkkkkk bask dasiyilal bexam 😂😂😍😍👍👍

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 5 лет назад +1

    ነጻነት የወሬ ባንክ ከከከከከከ

  • @goodnessisforsalf.6259
    @goodnessisforsalf.6259 5 лет назад +3

    ነች ወድያው ነው ምትሰጪው ክክክ

  • @tizufikertizufiker3502
    @tizufikertizufiker3502 5 лет назад +33

    ዛሬ በጠዋቱ ከማዳም ጋር ተጣልቼ በጣም ከፍቶኛል በስደት ያላችሁ እህቶቼ ድንግል ሰላማችሁን ታብዛላቹ

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад +2

      አይዞሽ አሜን

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ትዙ

    • @abiyottadese4768
      @abiyottadese4768 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህቴ መዳምሽንም እመብርሀን ታረጋጋልሽ

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      @@abiyottadese4768 ሰብስክራይብ አድርጊኝ አብዬት

    • @tizufikertizufiker3502
      @tizufikertizufiker3502 5 лет назад +1

      @@abiyottadese4768 አሜን

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 лет назад +1

    _ወይ ነፃነት ወርቅነህ ቀልድ አያልቅብህ_

  • @jujubinthassenhuu4314
    @jujubinthassenhuu4314 5 лет назад +1

    ነፂ አድናቂህ ነኝ ባርቺ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 лет назад

    Kkkkkkkk yehe sawuye Baxam naw masiqany walahiii 😅😅

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 лет назад

    Wow naseya ❤❤ aznge nawe 😍😍

  • @user-zy4xt8ki9v
    @user-zy4xt8ki9v 4 года назад

    ማነዉ እንደኔ የሣቀዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jr4oy7uq9w
    @user-jr4oy7uq9w 5 лет назад +17

    *ሁላችሁም ትመረቃላችሁ ዝነኛ ታዋቂ ስራ አጥ ትሆናላችሁ::ድግሪዉን ይዞ የሚመጣ የፈለገበት ዉሎ የፈለገበት አምሽቶ ጠጥቶ ወደ ቤቱ መግባት ይችላል ምክንያቱም ስራ የለዉማ!*

  • @gunargabriel5275
    @gunargabriel5275 5 лет назад +1

    Thanks Neshanet😀

  • @yatelhunnabesmhltera6212
    @yatelhunnabesmhltera6212 5 лет назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад

    ክክክክክክክክክክክክክ ሆዴ ቆሰለ ኧረ ኡኡኡ_____

  • @efremabay736
    @efremabay736 3 года назад

    Ay netsiye 😀😁😁😁😄😄😃

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад +1

    ውይ ነጺ እንኳን ደህና መጣህ

  • @jemalkemal2014
    @jemalkemal2014 5 лет назад

    ዋው ፈታ አረጋቹህን

  • @africanetworktv4633
    @africanetworktv4633 5 лет назад +1

    Netanet ante tshalaleha lalaw show amara kalhonk or weym haymanot maglel new srachew .Ethiopia ye hulum tax kefay ager nat hulum serto tax ykeflal show lay miznanaw gin be group new .ante ketlrbet big respect le netanet from California 👍

  • @tamerattafes5395
    @tamerattafes5395 5 лет назад +1

    nice

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 5 лет назад

    እረ ዛሬ መጥቶብሃል ገደልከኝ እኮ የደሃይቱ ልጅ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 5 лет назад

    ነፂ ፈገግታህንም ይበቃልክክክ

  • @weloyewafromweolday5024
    @weloyewafromweolday5024 5 лет назад

    Nesiy Jano libs abat siyamrbk benath atawlkew😍😍

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 лет назад

      ሰንብስክራይብ አድርጊኝ የወሎዎ

  • @zaynab669
    @zaynab669 5 лет назад +1

    አረነፂ ወይኔነፂ የኔፍልቅልቅ

  • @fhhfggghffg9296
    @fhhfggghffg9296 5 лет назад

    Kkkkkkk nasaya mare

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v 5 лет назад

    😂😂😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂ነፂ

  • @hxjxhndhxhjc5752
    @hxjxhndhxhjc5752 5 лет назад

    ማሻአላህ ሂጃብ ለባሹቹ ስታምሮ

  • @user-yc4lg5fi8v
    @user-yc4lg5fi8v 5 лет назад

    tnx netsanet feta biyalew

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n 5 лет назад +11

    ምን ነው አንቺ አገር በሆሽ አልካት ክክክክ ልክ እንደ እኔ ዝምተኛ ናት

    • @misslabli5032
      @misslabli5032 5 лет назад

      Hi.emiuane.nafeki.sllme.no.make.uemasillil.👧👧👧👋👋👋

  • @semiraendris1516
    @semiraendris1516 5 лет назад +1

    ነፃነት. ስወድህ. እኮ

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h 5 лет назад

    ዋውውው

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 лет назад +1

    ወይ ነፂ ቀኔን አሳመርከው

  • @user-yd7br5ju2d
    @user-yd7br5ju2d 3 года назад +1

    ላለማሳቅ ብትሞክር እራሱ ታስቃለ ነፂሽ

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 5 лет назад +1

    Kkkkkkkkkk👍👍👍😍😍😍❤💚💖💞

  • @neoyemamilij9440
    @neoyemamilij9440 5 лет назад +1

    kkk😂😂😂

  • @semirahabibsemirahabib6690
    @semirahabibsemirahabib6690 5 лет назад +2

    😍😍😘😘🤓🤓🤓👏

  • @seidm4608
    @seidm4608 5 лет назад

    ነፅዬ የሳቅ ምንጭ እርሜህ ይርዘም

  • @habeshatechno2195
    @habeshatechno2195 5 лет назад +1

    ነፂ ገዳይ

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl 5 лет назад

    Ena j zh chlma hewt or kesdt wetchi ekrablhu ke 10 wer bewalh insha allaj

  • @wudwud4813
    @wudwud4813 5 лет назад +1

    Kkkkkkkkk mafended

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 5 лет назад

    😃😃😃😃😃

  • @jo4801
    @jo4801 5 лет назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 5 лет назад +1

    😀😀😂😂😀😀😉😂😂

  • @sakina8820
    @sakina8820 5 лет назад +2

    Kkkkkkkk

  • @tube3041
    @tube3041 5 лет назад

    Kkkkkkkkkkki

  • @fediajemal8546
    @fediajemal8546 5 лет назад

    Netsi yene sekuwar offff asedesetekegn eko bemessk

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 5 лет назад

    ነፂ አቦይመችክ

  • @sintayhunigusse6515
    @sintayhunigusse6515 4 года назад

    "ለ እዝን ለስላሳ" የልደታቸው ቀን ነው እንዴ የሞቱት

  • @user-em4bo4jj5p
    @user-em4bo4jj5p 5 лет назад

    😍😍😍😍😍😃

  • @taibat7203
    @taibat7203 4 года назад

    ወለላ ሂበሳቅልሞትነው

  • @aishabayehu3374
    @aishabayehu3374 5 лет назад

    😍😍😍😍😍😍

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 5 лет назад +1

    ኧረ ነጺ በሣቅቅቅ

  • @user-yd9tj3jl2y
    @user-yd9tj3jl2y 5 лет назад

    ዋው

  • @Zainab-rq9ul
    @Zainab-rq9ul 5 лет назад

    Nesy Edemahn yarzmw

  • @user-oc9wt6le8d
    @user-oc9wt6le8d 5 лет назад

    ዋው ደስ ይላል

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 5 лет назад

    Woyiiii bask dasiyilal

  • @keandallahbestekerlalaamel5732
    @keandallahbestekerlalaamel5732 5 лет назад

    😁😁😁😁😁😁😁🔨

  • @iloveyouethiopia7163
    @iloveyouethiopia7163 5 лет назад

    Ww nessnet ene lema sak beyee nuw enee yemi metaw kkk

  • @HahaHaha-pe7rv
    @HahaHaha-pe7rv 5 лет назад

    😆😆😆😆😆😆

  • @selamtesfayeselamtesfaye3755
    @selamtesfayeselamtesfaye3755 5 лет назад

    Kkkkk

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 5 лет назад

    kkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-bt7jz5vd8d
    @user-bt7jz5vd8d 5 лет назад

    እረ በሳቅ ሄዴን አመመኝ

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 5 лет назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @radiyajemaw5027
    @radiyajemaw5027 5 лет назад

    Ena Zena Lemalet sefeleg anten nw emay enam mesake balefelegm Esekalehu

  • @hasenhasen4829
    @hasenhasen4829 4 года назад

    ነፂ ጥቁር ሡፍአትልበሥ ቢጫ ወይም። ቀይልበሥ

  • @Vip-hs4le
    @Vip-hs4le 5 лет назад +1

    አልገባኝም የትበዘሪረቅ ነወ

    • @user-qq5io8dh7k
      @user-qq5io8dh7k 5 лет назад

      Md Vip1122
      አዝነኝ ክፍሎችን ማርጦ ነው የቃራቡት

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 5 лет назад

    her genlugie

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 лет назад +1

    Nice

  • @adonay83
    @adonay83 2 года назад

    07:14

  • @user-pm5xc2nd1p
    @user-pm5xc2nd1p 5 лет назад +19

    ነፂዬን የምትወዱ subscrib አርጉኝ☺

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 5 лет назад +2

    መሳቅ ስፈልግ የማየው ሾው

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 5 лет назад

    Il gioco della famiglia (የቤተሰብ ጨዋታ )

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 5 лет назад +1

    ዛሬ ባለግህ : ሆርሞንህ ተቀያይሮ ነው?

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 лет назад +2

    29ነኛ

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 5 лет назад

    ብትተክሊው የማይበቅል ነገር ሰው አለች ልጅቶ እረ በሳው እንቅልፍ ያለው ሸር አድርጉልኝ።

  • @dawitdafs
    @dawitdafs Год назад

    የምን ልክ ልክ መንግስትን ?

  • @user-sn3ku2lx5t
    @user-sn3ku2lx5t 5 лет назад +3

    ማነዉ ሀገሩ ሊሄድ 2 ወር ብቻ የቀረዉ ጓደኝ እሚሆነኝ

    • @kedihissenhussen4331
      @kedihissenhussen4331 5 лет назад +1

      Yet hager nesh

    • @user-sn3ku2lx5t
      @user-sn3ku2lx5t 5 лет назад +1

      እምስራዉ ሪያድ

    • @siltewtube572
      @siltewtube572 5 лет назад +1

      እኔ ሊሁንሽ

    • @user-vh2fu7oh6l
      @user-vh2fu7oh6l 5 лет назад

      ነገ ላሽ ልል ነው መልክት አለሽ ክክክክ

    • @user-sn3ku2lx5t
      @user-sn3ku2lx5t 5 лет назад +1

      @@user-vh2fu7oh6l መልክቴ ቡዙ ነዉ ከምትይዢዉ ጓዝ ይበልጣል ክክክክክ
      ግን በሰላም ግቢ

  • @bakrquran9361
    @bakrquran9361 5 лет назад

    ye habesha wesib felagiyoch sebiscribe arguny

    • @kedihissenhussen4331
      @kedihissenhussen4331 5 лет назад

      Qefafi

    • @kedihissenhussen4331
      @kedihissenhussen4331 5 лет назад

      Balega

    • @user-ry2cm1ez8d
      @user-ry2cm1ez8d 5 лет назад

      ልብ ይፍጠርልሽ የፈጠረልሽን ሽጠሽ በልተሽዋል

    • @bakrquran9361
      @bakrquran9361 5 лет назад

      argut mindinew mebadat behalchin aydel inde

    • @fekirselam3635
      @fekirselam3635 5 лет назад

      አምስ እና ቁሌ ፈላግዮች achi Qfafi bahlachin new yemeteyew betesebochish inde buna ina wate asetemerewesh new ???

  • @ayyushayyush4411
    @ayyushayyush4411 5 лет назад +1

    😃😃😃

  • @temefox
    @temefox 5 лет назад

    GINBOT 20 Wuste NEW

  • @ethiopiantube5890
    @ethiopiantube5890 5 лет назад +2

    ዋው ነፂ ደስ ይላል ጥርስ በጥርስ ሳቅ በሳቅ
    ሰብስክራይብ ያላደረጋቹ ሰብስክራይብ አድርጉን እናመሰግናለን።
    ruclips.net/video/-FG9Rzyvlqo/видео.html

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад +1

    ውዶቸ ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @alemitumatiyos7548
    @alemitumatiyos7548 5 лет назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @neimaredi8505
    @neimaredi8505 5 лет назад +1

    😂😂😂😂

  • @radiyajemaw5027
    @radiyajemaw5027 5 лет назад

    Ena Zena Lemalet sefeleg anten nw emay enam mesake balefelegm Esekalehu