የቤተሰብ ጨዋታ የምዕራፍ 16 አዝናኝ እና አስቂኝ ትዕይንቶች/Yebetesebe Chewata Season 16 Funny Moments

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Yebeteseb_Chewata

Комментарии • 39

  • @fase-man6355
    @fase-man6355 2 года назад +5

    ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማዕቱ መርቆሪዎስ ምልጃ እኔን ሀጥያተኛውን ይቅር ይበለኝ፥ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን። እንኳን ለሰማዕቱ መርቆሪዎስ አመታዊ በዓል አደረሳችው።
    ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም የተመሰገነ እና የተባረከ ይሁን ይሁን።

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ
    በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን
    የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መሞት ነው ።
    ruclips.net/video/WaedBnBMVe4/видео.html

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад +10

    አይ ነፃነት እስኪ እንሳቀው በግድ ምን የሚያስቅ ነገር አለ ያረብ ሀገራችን ትሳቅና እኛም እንሳቅ😆😆😥😥😂😂😂

    • @zk3815
      @zk3815 2 года назад

      ዘንድሮ እያለቃስንም እንሰቅ እንጂ 😌

    • @zebura8062
      @zebura8062 2 года назад

      እንሻአሏህ በቅርብ ሰላም ትሆናለች

    • @solomonelias1732
      @solomonelias1732 2 года назад

      Kmmonpf

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ

    ፈንዲሻየ ነጸ የኔ ፍልቅልቅ😍😍😍

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 2 года назад +4

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ያለ ወንጀል የሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን

  • @fozitube1946
    @fozitube1946 2 года назад +8

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች እባካችሁ ድምፅ ሁኑ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 года назад +1

    ያረብ ሠላም ያምጣልን ለሀገራችን

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 2 года назад +1

    ይሄ ፓስተር የሰው ማረግ ለመዘርዘር ይህን ያህል ዙረት ወይ ጌታ 🤦‍♀️🤣🤣🤣

  • @ዘይነብየሀምዛእናት
    @ዘይነብየሀምዛእናት 2 года назад +5

    ዛሬ ሀለተኛ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 2 года назад +1

    Enkan selam metah

  • @አይቾሌሜቻ
    @አይቾሌሜቻ 2 года назад

    የጨርቆስ ክፍለከተማ ሹመቱ ተመችቶኛል😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ

    በገሬ ልገባነው በሠላምግቢ በሉኝ እስኪ

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @netsanetsebsibe
    @netsanetsebsibe Год назад +1

  • @solomongebresellasie9199
    @solomongebresellasie9199 2 года назад +1

    ነጻነት ይሚያወራቸው ነገሮች ይገርሙኛል

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад

    so good, funny

  • @የረሱልወዳጂየረሱልወዳጂ

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንዲሞቻችን እራብ አለቁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦረ የመግስት ያለህ

  • @tesnimmuhammad5700
    @tesnimmuhammad5700 2 года назад

    Netsiye 😁😘😘

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 2 года назад

    ክክክክክ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 2 года назад

    ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @Im-in9tt
    @Im-in9tt 2 года назад

    Ayy netsi feta yalk neh

  • @nafistube8624
    @nafistube8624 2 года назад

    Welcame

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 года назад

    💪💪💪💪💪

  • @tegafawhailemichael2296
    @tegafawhailemichael2296 2 года назад

    50 ሰዎች አሉ ምባለው ፌክ ነው ሚመስለው።

  • @azebazeb1136
    @azebazeb1136 2 года назад

    nety ysak ngos

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 года назад

    ኤጭ ያለፈ ፕሮግራም መድገም አይደብርም ኤጭ

    • @tobiatube9483
      @tobiatube9483 2 года назад +1

      'የምዕራፍ 16 አዝናኝ እና አስቂኝ ትዕይንቶች' ምን ማለት ነው?

  • @Abina-ug6mk
    @Abina-ug6mk 2 года назад

    Am the 1st commenter 😜

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 2 года назад

    በቅነት እንደማመር

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад

    አዲስ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 года назад

    ነፂ የስቅ ንጉስ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 года назад

    አትልከሰከሱ በየመንገዱ ጴንጢ 666

  • @janboramet5862
    @janboramet5862 2 года назад

    Nn

  • @binyamatsbeha9465
    @binyamatsbeha9465 2 года назад

    Dance sa.te..chil edatemot bicha....