🛑 የተደበቀው የነሳያት ደምሴ ሰርግ || ልጅ ሚካኤልን ሊያስገድለው ነው? || የ እንዳልክ ንቀት ዋጋ ሊያስከፍለው ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 269

  • @benjatube2
    @benjatube2  Месяц назад +26

    ያለመንጃ ፈቃድ መንዳት ተቻለ
    ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ በዛው ቤተሰብ ይሁኑ
    ruclips.net/video/_76v85D0rNQ/видео.htmlsi=tXBJ4zdjaOEn2BN5

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery Месяц назад

      ሰላም ቤንጃ የት ጠፋሽ ኣትልም😂 የት ሀገር ነው ያለመንጃ ፈቃድ መንዳት የተጀመረው

    • @Toselamdeseta
      @Toselamdeseta 19 дней назад

      Ene yemelewe lemekiname hone lefelekewe tseleye esu emenetehe nwe media laye melekeke mene ametawe? Benanete ye teleku geta seme menekefu betame yasazenale. westachihu mene yahele bado endehone yasayale ye egezabere kale binorachihu tasetemeru nebere selelelachihu be media yemeigegnwene santime lemelekeme wetachihu

  • @SebawitGebremariyam
    @SebawitGebremariyam Месяц назад +8

    የለቅሶቤቱ ጉዳይ ምግብ መከለከሉ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም የተከለከለው ልጅቷ ባየችበት እይታ ሳይሆን የቀብር ቀን ለቀስተኛ ከቀብር ሲመለስ ምግብና የሃይላንድ ውሃ ማቅረብ ክልክል ነው ነው የተባለው ምክንያቱም እንደሚታወቀው የቀብር ቀን እጅግ በጣም ብዙ ሰው ነው የሚመጣው ያንን ሁሉ ማብላት በጣም ትልቅ ወጪ ስለሚጠይቅ ሀብታም ማብላት ሲችል ደሃው እንዴት ይችላል ስለዚህ ወደ መበደር መሄዱ ነው እና ይህ ህግ በመውጣቱ ምክኒያት ደሃውም ሀብታሙም እኩል ሆነ ማለት ነው ደሃው አይሳቀቅም ከእድር ሚሰጠው ገንዘብ እንደሆነ ለቀብርና ለሳጥንም አይበቃም ሌላው ደሞ ከሩቅ የመጡ ይበላሉ ያለችው ከክፍለ ሀገር የመጡ ዘመዶች ወደ እቤት ገብተው ይበላሉ በርሃብ አይሞቱ ሲቀጥል ከቀብር በኃላ ግን ማታ ማብላት የቻለ ማብላት ይችላል አይከለከልም ምክኒያቱም ሰው ስለሚቀንስ ወጪውም ይቀንሳልና

  • @munixhusan
    @munixhusan Месяц назад +11

    እድሮች ትክክል ናቸው ሰው ከሀዘኑ በላይ ሰዎችን ምን አበላለሁ በሚል በጣም ጭንቀት ላይ ነው ስለዚህ ቀለል አድርጎ ለቅሶን ማሳለፍ መለመድ አለበት

  • @solyanadeaalegn38
    @solyanadeaalegn38 Месяц назад +26

    የለቅሶ እድር አዋጅ አይደለም ዝም ብለሽ አትቀደጂ: የእድሮች ህግ ነው: ሰዉ ኑሮ ለከበደው አንዳንድ እድሮች ይሄን ህግ አውጥተዋል እኔ ስምቻለው:: ያም የሆነበት ምክንያት የሟች ቤተሰቦችን በሃዘን ሰዓት ተጨማሪ ወጪ ልላለማስወጣት ነው::

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 Месяц назад +3

    እኔ የማመልከው የጌቶችን ጌታ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሁነውን ሁሉን የሜታገስ ቸርነቶ የማያልቀውን እስከ ሞት የወደደኝን በደሙ ያዳነኝን አምላክ ነው እንዳልክ አምላኬን አቃለአል እና ብገድልህ እንደኔ ደስ ባለኝ ግን ያአምላኬን ቃል ጠበኩ አትግደል ይላል እና እግዜያብሔር ማስተዋልን ይስጥህ አርዮስ በምን እንደሞተ ግን አስታውስሃለሁ ጆሮህ ከሠማ

  • @HewanCarem
    @HewanCarem Месяц назад +1

    ልክ ነሽ እኔ ራሴ ትናንት እኔም ገጥሞኛል እንድርተኞች መብላት አይችሉም ከሩቅ የመጡ ይመገባሉ ግን ደስ አይልም መለየት ይመስለኛል ደሞ ቁልጭ ቁልጭ ሲሉ በጣም ያሳዝናሉ ::

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e Месяц назад +1

    እመቤቴ ማርያም እርዳታሽ አይለያቸው ሐነጆንዳኒ አደራሽን ስንት ሰው የረዱናቸው🙏🙏🙏🙏

  • @alemDemisse-k4c
    @alemDemisse-k4c 17 дней назад

    ይሄ ልጅ ልቻናልህ ድምቀት ነው እየቀለደ አሪፍ ትምህርት እየስጥ ነው ያኑርህ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa Месяц назад +11

    እነዚህ ነብይ ነን እያሉ በእግዚአብሔር ስም የሙነግዱትን አስመስይ እራስ ወዳዶች ሁሉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @Pawnstars234
    @Pawnstars234 Месяц назад +19

    እድሮች አሁን አዲስ ህግ እያወጡ ነው የእኛም እድር እንደዛ ሊያደርግ ነው ምክንያቱ ደግሞ ባለው የኑሮ ውድነት ምክንያት ሰው ሰው አጥቶ ተጎድቶ እያለ እንደገና ሰው ለመመገብ መቸገር የለበትም በሚል ነው።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад +7

    እረ መኪናዋ መንግስተ ሰማይ አትጋበም ለእኔ ፀልዩልኝ እባካችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @romansied7274
    @romansied7274 Месяц назад +1

    ቤንጃዬ pin አርገዉ እኛ ሰፈር ጭራሽ እድርተኛ ገብቶ ሰርቶም አይበላም ቅጣት አለዉ ሀዘንተኞቹ ካበሉ የሚቆጣጠራቸዉ ተረኛ እድርተኞቹ ናቸዉ ይቀጣሉ ከሩቅ ለመጣ እንግዳ ብቻ ይቻላል

  • @almazzerihun6576
    @almazzerihun6576 Месяц назад +7

    እውነት ነው ምግብ ካቀረብክ 15ሺ ትቅጣለህ ንፍሮ እና ውሀ በኩባያእንጂ የሀይላንድ ውሀ አታቀርብም ሕጉ ያወጣው እድሩ ነው በኔም ስለደረሰነው እና እውነት ነው

  • @Lore9072
    @Lore9072 Месяц назад +17

    ጥናቱ ትክክል አይደለም። ከ100 ሁለት ይላል እንዴ? ከመቶ 98ቱ ማለቱ ከሆነ ትክክል ነው።

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Месяц назад +7

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ❤

  • @affordableground-transport7169
    @affordableground-transport7169 Месяц назад +2

    28:05 - … አማርኛውን ስላሽመደመደችው የተራቀቀች (hip የሆነች አድርጋ ራሷን ያቀረበች) ከመሰላት ተሳስታለች። ያ ሊገለጽበት የሚችለው "ተለፋደደች" በሚለው ቃል ነው። ጤናማ የሆነ ሰው መቼስ በዚህ ለዛ-ቢስነቷ ይደነቃል (impressed ይሆናል) ብዬ አላስብም።
    Who is “mama”? And, how is she ‘mom’ to Sayat?
    ድብቋን ሳያት ስላየኋት ደስ ብሎኛል። ሳያት ቀልቤን የምትስበው rarely (አልፎ-አልፎ ወይም በቁጥብ) ለቃለ-መጠይቅ ስትቀርብ በምትሰጣቸው philosophical መልሶቿ ወይም እሳቤዎቿ ነው።

  • @getyetube6249
    @getyetube6249 Месяц назад +23

    ወንድሜ በመጀመሪያ በጣም አከብረዋለሁ እኔ ለማንም ኮሜንት አድርጌ አላቅም ግን አንተን ለማድረግ ተገድጃለሁ በጣም ጨዋ ትሁት ሀሳብ ስትሰጥ ቁጥብ ሠው አክባሪ ነህና የብዙወቻችን ከአንተ ብንማር እላለሁ ከፍ በል!!!!!!!!

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад

      አመሰግናለው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ትክክል እኔም አከብረዋለሁ❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад

      @@meseretdibabe8020 አመሰግናለው

    • @jelo3241
      @jelo3241 Месяц назад

      ጨዋ እና ቁጥብ ነው ብዬ ስለማስብ እኔም አክብረው ነበር ግን አሁን አሁን የራሱን ሃይማኖት እያከበረ ስለ ሌላው ሃይማኖት ጥላቻን እና ማሳቁ እየመስለው አላስፈላጊ ነገር ብቻ ስለሆነ የሚፓስተው እፀልይለታለው ዳግመኛ ግን አላየውም

    • @jelo3241
      @jelo3241 Месяц назад

      @@Kokebahmed ይህውልሽ ኢትዮጵያ ብቻ ነው የስው ሃይማኖት የማይከበርበት የራሳቸውን ካልሆነ የሌላውን ጉድለት ሲለጥፋ የሚገኙት የሚገርመው ነገር የማንም ስው ሃይማኖት የሚከበርበት አገር ቁጭ ብሎ ብዙ ነገሮችን እያየ ግን የስው ሃይማኖት ማክበር አይችሉም እስቲ ስለእርሱ አይማኔት በየቤተክርስቲያኑ የሚስራ አንድ ነገር ያቅርብ ሳይኖር ቀርቶ ነው አይደለም ግን የሚደርስበትን ስድብ ያውቀዋል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይቅር ይበለው።

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Месяц назад

    እግዚአብሔር ።እጅን እስከሚያነሳነው።ጥንቆላ ያጠፋል ያውም በአሁን ጊዜ።ያለቀበት ጊዜ ነዉ ።

  • @emiliamekasha890
    @emiliamekasha890 Месяц назад

    ትክክል ነው ያረጉት ምክንያቱም ስው ግን ቴሎፎን ላይ መጣድ ነው ጭራሽ እጁን ሁሉም ሰቅሎ ይቀዳልካሜራ የሚቀርፁት እስኪቸገሩ ድረስ

  • @IskyasAbebe
    @IskyasAbebe Месяц назад +4

    ተከልክሏል ሰዉም ሰለሚፈራ ትቶታል እቺ ናት ሀገሬ

  • @WillowSilver
    @WillowSilver Месяц назад +9

    ቤንጃዬ ምን መሰለህ በእርግጥ ተከልክሏል አሉ ግን እድርተኛ ሆኖ የበላ ይቀጣል የሚል የለም ለሀዘንተኞች ግን ምሳ ይሰራላቸዋል ማለት ለቤተሰብ ለቀስተኛውን ካሰናበቱ በኃላ ወደ ቤት እንዲገቡ ይደረግና ማለት ነው ይኼን ያወኩት እኔም ሁለት ቀኔ ነው የምወዳት አክስቴን በሞት አጥቼ ፈጣሪ ነብሷን ይማር

    • @bgebre
      @bgebre Месяц назад +1

      ነፍስ ይማር

    • @WillowSilver
      @WillowSilver Месяц назад

      @@bgebre አሜን

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад +1

      ነብሳቸውን ይማርልን

    • @WillowSilver
      @WillowSilver Месяц назад

      @@benjatube2 አሜን ወዳጄ🙏🏽

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Месяц назад +2

    እንዳልክ ልክ አይደለም ኦርቶዶክስ አይደለሁም ኦርቶዶክስ ግን ስላሴን እንደምታምን አውቃለው! ሲቀጥልም በክርስቶስ ኢየሱስ በወንጌል ምታምንን ቤተክርስትያንን ፍጡር ማለቱ ያሳዝናል እኛ የድሮ ጴንጤዎች ኦርቶዶክስ ላይ አፋችንን አንከፍትም አዲስ ዲያቆን ከጳጳስ ይበልጥ ይሰብካል" ሆኖ ነው ፍሬሽ ጴንጤ ሆኖ ነው ወንጌልን ብቻውን መስበክ እንጂ የሰውን ሃይማኖት መንካት ልክ አይደለም በህግም በሰማዩም ህግ ነውር ነው! ፀያፍ ነው እኛ ወላጆቻችን ጴንጣ ሳሉ ኦርቶዶክስ ሲፆም አናሸትትም ብለው አብረው እያፆሙን ነው ያደግነው ጎረቤት ህዝብን አክብረው ነው የኖሩት አይ የድሮ ጴንጤ ድሮ ቀረ ልበል ለነገሩ ትክክለኛ መንፈሳዊ ሰው ከኦርቶዶክስም ይሁን ከጴንጤ ሚዲያ ላይ እዩኝ አይልም ተደብቆ ያነባል ይፀልያል እንጂ ለህዝባችን ፀሎት እንጂ ሌላ ምን ሊጠቅም ለማንኛውም ገና በሳል አይደለም ከሀገር ጋር እንደመጣላት ነው ለኔ ማየው ትክክል አልሰራም ሚመክረው የለም?

  • @abebat2466
    @abebat2466 Месяц назад +7

    የጠንቋይ ስራቸው በየሱስ ሰም ከምድሪቱ ላይ ይፍረስ

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Месяц назад

    እንደ ጴንጤ በኢየሱስ ስም ኢየሱስ የሚዘብትበት የለም እግዚአብሔር በማስተዋል ይምራን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን❤🙏🏿👏🏿

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b Месяц назад +8

    ድል ለፋኖ

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Месяц назад

    እውነት ነው ቤጃዬ ለቅሶቤት ምግብ መብላት ተከለክላል ሲቀጥል በዓል ሲመጣ እርድም ተከለክሏል ትንቅሽ ቆይቶ ዶሮም እቤት እዳታርዱ ይሉን ይሆናል

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Месяц назад +3

    እንኳን እግዚያአብሔር ማአረክ ውንድሜ ❤❤❤

  • @ElizabythAsgedom
    @ElizabythAsgedom Месяц назад

    የልጄ ዮሴፍ ዳዊት ይባላል ጥቅምት 17 ነው ደስ አሰኘው ግን ጉረኛነው ላሳፍረው እንዳትረሳው

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y Месяц назад +8

    ሀይ ቤንጃዬ ያንተ አሰተያየት ያስቀኛል እርጋታህ ደግሞ ያስቀናኛል እርጋታ ግን በልምድ ነዉ በተፈጥሮ የሚገኘዉ ?እረ መላ በሉኝ😊😊

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      እርጋታ ተፈጥሮ ነው

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y Месяц назад

      @@meseretdibabe8020 አይ በልምድ ከሆነ ብየ ብሞክር አላስችል ያለኝ ለዛ ነዉ ?

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y Месяц назад +1

      አይ በልምድ መስሎኝ ብሞክር አላስችል ያለኝ ለዛ ነዉ ?

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj Месяц назад +2

    23:40 እይ ሜንጤ ቁስ ብቻ የሰማዩን የዘላለም ቤቴን አሳምርልኝ የለም እዚሁ ብቻ

  • @Serkalem-f4w
    @Serkalem-f4w Месяц назад

    ሁሌም አንደኛ ነህ ቤንጃ በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Месяц назад +4

    30 ሚሊዮን ኦሮሞ ባደባባይ አጋንትን እያመለከ አይደል

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 Месяц назад

    ስለመኪናም ስለምንም ሰው በየዋህነት ቢፀልይ ችግር የለውም ፀሎት ማለት ከምትወደው አባትህ ጋር ነው እግዚአብሔር ማስተዋልም መኪናውን እንዲያሰሩ ጥበብም ይሰጣል ታምራትም ይሆናል ሚያሰሩበት አተው ቢሆን እግዚአብሔር ይረዳል ፀሎት ማለት በአባትና ልጅ መካከል ያለ ንግግር ነው ኃላፊነታቸውን መወጣት ማሰራት አለባቸው በቅንነት ቢፀልዩ እግዚአብሔር ንቃት ም ይሰጣል ለማንኛው በቪዲዬ ፀሎት ባይቀረፅ ጥሩ ነው! Balance ማረጉን አተውት ላይሆን ይችላል የገንዘብ እጥረት ይመስለኛል ብቻ ፀሎት ክፋት የለውም እምነት ነው

  • @ማሂ
    @ማሂ Месяц назад +42

    ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ😮😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 Месяц назад +7

      በከንቱ ነገር የእግዚአብሔርን ስም አትጥሪ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад +3

      🎉አንደምርም ። በዚህም ደሞ ልመና ።የልመና ሱስ

    • @ማሂ
      @ማሂ Месяц назад

      @@AlemTeka-ej3yq ተይው ማን ይፍልግሻል ክፉ

    • @agsgaxyaydaudb5880
      @agsgaxyaydaudb5880 Месяц назад

      አልገባኝም ምንድነው

    • @jhonidee2065
      @jhonidee2065 Месяц назад

      አንቺ ልጅ የመደመር ሽወዳን ከአብይ በኋላ ተምረንበታል ብዬሽም አልነበር?

  • @MT-jl3cn
    @MT-jl3cn Месяц назад

    Happy birthday to my beautiful sister Hanny, wonderful brother Danniyea, and my best friend Shewiteyea

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 Месяц назад +1

    Terakiw your voice is beautiful looks like fekadu teklemariam voice.

  • @AlmazAlemina
    @AlmazAlemina Месяц назад +3

    የእድሩ ነገር እውነት ነው ለምን መሰላችሁ የሰው አኗኗር የተለያየ ስለሆነ የሌለው ሰው ከአለው እኩል ለመሆን ብሎ ነው። ከሞት ጉዳቱ በተጨማሪ ወጪው ስለሚጎዳ ነው። የሚቀጣው የእድሩ ኮሚቲ ነው ገቢውም ለእድሩ ነው ይህ ህግ መውጣቱ ብዝዎችን አስደስቷ አንዳንድ የሞተ የሚያስነሳ ይመስል የሚደገሰውን ድግስ እያያችሁ ነው እነሱ ግን እድር የሌላቸው ናቸው

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🎉ቤንጄዬ ሠላም ለአንተ እንዴት ነህ ቤተሰብ ሠላም እኔና ቤተሰብቼ በናፈቁት ነው የምጠብቅህ እንወድሃለን እርጋታህ ከጅጅጋ እንወድሃለን 🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад

      ሰላምታዬ ለሁላችሁም ይድረስ አመሰግናለው

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq Месяц назад

    Yo! 😮Kewendeme gare betam temesaselalachu 😊 😊

  • @TsehayBEYENE-t3y
    @TsehayBEYENE-t3y Месяц назад +2

    ጥቅምት 21 ፍትህ ለሔቨን 😢😢😢😢😢

  • @Tsedalekabede
    @Tsedalekabede Месяц назад +6

    እኔ ዛሬመሰማቴነው ቆይ እማዬን ጠይቃለሁ

    • @nuale23
      @nuale23 Месяц назад

      እማዬን እጠይቃለሁ ደስ ይላል❤😂❤

  • @meskermrisome3906
    @meskermrisome3906 Месяц назад

    የኛ ልጆች የውነት ፅይሞች አሻንጉሊት ነው የሚወዱት

  • @Ishownosniper
    @Ishownosniper Месяц назад

    መኪናዋ ላይ የፀለዩት ሰዎች ልቤን ነክተውታል❤

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Месяц назад +6

    ቤንጃዬ ለቀብር ቀን ነው ማብላት የተከለከለው የሚቆጣጠረውም የእድሩ ሀላፊ ነው።ማታ ወይም በሌላው ቀን ግን ማንም አይከለክልም። እድር የሌለው ሠው ግን በትእዛዝ ምግብ ያስመጣል ማንም ከሷቸው አላየንም ጭራሽ በኬተሪንግ ፉክክር ሆኖአል

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад

      አመሰግናለው

    • @Selameta912
      @Selameta912 Месяц назад

      ማነው ከልካዩ? እና ማህበረሰቡ ይኼንንም አሜን ብሎ ነው የሚቀበለው?! ወይ ዘንድሮ እለ ኤፍሬ ዘፈኑ ለዛን ግዜ ነው ለአሁን ነው የተዘፈነው?!!

    • @betehlehemnigusse8317
      @betehlehemnigusse8317 Месяц назад

      @@Selameta912 በእድሮች ህግ ወቶ ነው እኮ ቅጣት አለው።ህዝቡም ተቀብሎታል ምን ያድርግ መሄጃ ያጣን ህዝቦች ።ወይ ዘንድሮ ዘፈኑ ተመችቶኛል 😂አኔ ፖለቲካ አልወድም

    • @Selameta912
      @Selameta912 Месяц назад

      @@betehlehemnigusse8317 😄😄ኧረ እኔም አልወድም😄😄😄😄

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Месяц назад +1

    የለቅሶ ቤቱ ማህበራዊ ኑሮን በደንብ ለመስበር ቤት እያፈረሱ ያራራቁት ህዝብ ጊዜ ወስዶ እንዳይገናኝ ያደረጉት ነው።ድሮ ነጮች የሚፈሩትን የሚታገላቸውን ጥቁር ወይ ህንድ ነገሮች እንደዚህ ያራሩቁ ነበር። ከዛ የተኮረጀ ነው።

  • @mekidlawittedla
    @mekidlawittedla Месяц назад

    ስለማታውቂዉ ነገር አታውሪ መግስት ሳይሆን የድር አባላቶች ናቸው የሚከለክሉት ለምን ሀዘተኛውን ለከፍ ወጭ የደረጋቸው ስለሆነ!!!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +1

    ስርጋቸው እንዳይቀረፅ ማድርጋቸውን እደግፋለሁዩቲዩበሮች ጨማምረው ያወሩባቸው ነብር በተለይ ለሙሽሪትና ለሙሽራው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Месяц назад

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Месяц назад +7

    የወርቅ ቲሸርት ቀርቶ የወርቅ ሃብል በኖረኝ 😂😂😂❤❤❤
    ጠንቋይ ቤት የሚሄዱት ስማቸውም ይፋ ቢደረግልን😢

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i Месяц назад +1

      Those who go wizard are: pm Aby Ahmed &his miniters.🎉🎉🎉

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 Месяц назад +1

      ayzosh yenorshal

    • @tinsaezedagim4808
      @tinsaezedagim4808 Месяц назад

      ​@@FekaduGirma-r3i
      "ሰማይ አይታረስ ..." 😢

  • @antenehgetachew9950
    @antenehgetachew9950 Месяц назад +2

    የኔ ልጅ 3 barber dolls ውስጥ አንዷ ጥቁር ናት እና ጥቁር ሰለሆነችባት አትወዳትም ነበር። በስንት ጥረት ነው ያስተካከልኩት

    • @Emuti83
      @Emuti83 Месяц назад +2

      እኔም በልጄ ገጥሞኛል በዚህ ጉዳይ ላይ እናቶች በጣም መስራት አለብን

  • @mercy9481
    @mercy9481 Месяц назад

    ፀሎቱ ምንችግር አለዉ? ሌላ ይቀይረት ነዉ ያለዉ። ስትሰማ እያጣራ ስማ

  • @yitaylignkassa8299
    @yitaylignkassa8299 Месяц назад

    የለቅሶውን ጉዳይ እውነት ነው ብዬ ፈጬ ኮንዶሚንየም ውስጥ እንዲህ አይነት እድር አለ

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Месяц назад

    አንዳንድ ግዜ EBS የሚያደርጉት ቀልድም መልክትም ትንሽ ደስ አይልም። እንደ አገራችን ኑሮና ሁኔታ ቢሆን ጥሩ ነዉ

  • @tsehayhaylemaryam1967
    @tsehayhaylemaryam1967 Месяц назад

    Z ይኸውልክ እኛጋርም አለ ይሄ ሀህግ ማለትነው እንዴት መሰለክ አኛጋር አንዱ ዕድርተኛ ሲበላ ወይም ስትበላ ከተገኝች ማንም ጠባቂ ሳይኖር እርስ በርስ የጠባበቃሉ ማለትነው ያው የኛ የአበሻ ባህሪ ታውቃለህ ያጋፍጥሀል ወንድሜ

  • @FerawyneGeday
    @FerawyneGeday Месяц назад +1

    ትክክል ናት ዘመድ አዝማድ ተደብቆ ነው የሚበላው ገራሚ ነው

  • @dagitube6565
    @dagitube6565 Месяц назад

    ድንኳን አልተከለከለም ምግብ ግን የለም ንፍሮ ነው ሁሉም እኩል እንዲሆን

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu Месяц назад

    እንዳልክ ብዬ ስምክን ባልጠራ ደስ ባለኝ ግን እግዚአብሔር ይማርክ ነው እምልክ ምነው መረን ለቀክ የክርስትና እምነትን መሳደብ አትችልም

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Месяц назад +1

    hello from south africa one love

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp Месяц назад

    ስለልጆች አሻንጉሊት የተወራው ላይ ሌላ ነግር ደግሞ ሁሌ የማስተማሪያ ቪዲዎች እንደዛ ነበሩ አሁን ግን
    Gracie’s Corner ብላችሁ ዩቱዩብ ላይ ግቡ ለዚህ መፍትሄ ነው

  • @emiliamekasha890
    @emiliamekasha890 Месяц назад

    ኑሮ ስለተወደደ እድሩ ያወጣው ህግ መሆን አለበት

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Месяц назад +6

    ቢኒያችን ❤ የሄቬን ጉዳይስ እንዴት ሆነ ጥቅምት 4 ተብሎ አልነበር

    • @EphremObsa-p1h
      @EphremObsa-p1h Месяц назад +3

      Tikmet 21

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад +2

      ባልና ሚስት እርግጠኛ አደሉም እንደገና ወንጀሉ ይመረመራል ባሌ ይከታተለኛል ሠዉ ልኮ ብላለች ሠዉየዉ ደግሞ መቃብር ቦታና ፍርድቤት አልቀረበም እናም ጉዳዩ እንደገና ይታያል ተብሏል በሚዲያ ይፋ አላደረጉትም ከቤተሠብ ናጉዳዩ የያዘ ነዉ የነገረኝ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Месяц назад +1

      መሰለኝ ጥቅምት 24

    • @tofcikshikuri9405
      @tofcikshikuri9405 Месяц назад +2

      tikimit 21

    • @Alem-l1j
      @Alem-l1j Месяц назад

      ትክክል ነው ሞት የሚከሰተው ቀጠሮ አስይዞ አይደለም ድንገተኛ ነው የጉዳዩ ባለቤት ምግብ ለማዘጋጀት ብድር ውስጥ እንዳይገባ ለመከላከል እንዲሁም ሀብታምና ደሃ እየተለያየ ደሃውም ከማን አንሼ በማለት የማይወጣው ብድር ገብቶ ቤተሰቦቹን ይበተናል ይህን ለመከላከል ተፈልጎ ነው በዚህ ምክንያት ምግብ ያዘጋጀው 2000 ብር ይቀጣል የተመገበ 1000 ብር ይቀጣል እድርተኛው በተመለከተ ነው ነገር ግን ከእድርተኛው ውጭ ከሩቅ የመጣ ቤተ ዘመድ እቤት ውስጥ አስገብቶ ሊመግብ ይችላል የሚቆጠሩ የዕድሩ ኮሚቴዎች ናቸው በገንዘባቸው ተመክተው እነዳያዘጋጁ ለመከላከል የዕድሩ አባላቶችን እንዲቀጡ ሲደረግ የሚበላ ስለማይኖር ምግብ ለማዘጋጀት አይችልም ለበለጠ መረጃ 0923276542ይደውሉ እናመሰግናለን

  • @lucytheisafox3740
    @lucytheisafox3740 Месяц назад +2

    I love benja

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Месяц назад +12

    እድር ላይ ከቅፕብር ለሚመለስ ሰው ምግብ ማብላት የተከለከለው በኑሮው ውድነት ነው ። እውነት ነው ከድር የሚመጣው ብር ከሬሳ ሳጥን አንስቶ የሚወጣው ውጪ ከአቅም በላይ ነው በተለይ በቂ ገቢ ለሌለው ሰው ከባድ ነው እድሩ ይሄን ውሳኔ የወሰነው ለሃዘንተኛው በማዘን እንጂ ሌላ የተራበ እያለ ለምን ታበላላችሁ ብሎ አይደለም እውነት ነው ኑሮ በጣም ከብዷል ምንም ያልከበደው እንደልቡ ማብላት የሚፈልግ ቢኖርም ለዝቅተኛ ኑዋሪ ግን ጥሩ ሃሳብ ነው ።

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Месяц назад +2

    እንካን ደህና መጣህ ቤንጃ 🎉🎉🎉🎉

    • @ማሂ
      @ማሂ Месяц назад

      የኔ ውድ ስብስክራይብ አድርጊኝ

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs Месяц назад +1

    እውነት ነው አዎ ትከልክሏል ቆይትል

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Месяц назад +2

    እረ አንድ ነገር ልንገርህ ኢትዮጵያ ውስጥ እረፉ የሚላቸው ህግ የለም ወይ ይቱብ የሚሰሩ ወንድ ልጅ እርጉዝ ተደብቆ ነው የሚኖረው ሁለተኛ ከዝንጅሮ የተወለደ ብለው ፊቱ አያሳዩትም እንደዝንጀሮ የሚኖረው ይሄ ሁሉ ፣አጥያት መሰለኝ የመሬት መንቀጥቀኝ የወንድ እርጉዝ ወሜሪካ ቦታውን ቀይሮ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ግራ ገባኝ እንዲት ሆኖ፣????

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም እንኳንም በሰላም መጣክ እጠብቅህ

  • @yodischool527
    @yodischool527 Месяц назад +1

    Wesagnochu yeediruabalat nachew egna sefer aletekebelutim .Misam ale nifirom huletunim yitekemalu

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад

    ቤ❤❤likeአርጌአለሁ።

  • @ChristinaBekele-kq5xz
    @ChristinaBekele-kq5xz Месяц назад

    እኛማ በዘር እየተባላን ነው መቼ እዛ ደርሰን ገና የኛ ና ኬኛ ላይ ነን ! ልጅቷ ልክ ነበረች መች ሀገር ሰላም ስትሆንስ አይደል በጥላቻ አይኑ የጠፋ ከቀበሌ እስከ .--- እያለ 🤔

  • @californa6827
    @californa6827 Месяц назад

    እውነት ነው ሪያል 500 መቶ ብር ማለቱ ነው ወንድሜ ወደጎን እየሰፍህ ነው

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Месяц назад

    እንደልክ ንድ ነዉ እነዚህን እናታቸወን ሀይማኖታቸወን ሲሰደቡ በተደጋጋሚ ዝም የሚሉትን በላቸዉ ፈሪ አይከበርም

  • @NARDOSGEBREHIWOT-d8w
    @NARDOSGEBREHIWOT-d8w Месяц назад +6

    ይሄ ተቀቅሎ የተበላሸ ድንች የመሰለ ሰው እሱም ሰው ሆኖ ያሳደገውን ሐይማኖት ይሰድባል ይቅር ይበለው

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph Месяц назад

    አንዳን እድሮች እውነት ነው እንጀራና የታሸገ ውሀ ያቀረበ እስከ 10ሺ ብር እየቀጡ ነዉ እኛ ቤትም ገጥሞናል

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 Месяц назад +2

    የዘምባባ አንጀራ ይሆናል

  • @FayslEsa
    @FayslEsa Месяц назад

    ሰላም ለሀገራችን

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 Месяц назад

    ምግብ የተከለከለው ፋክክር አደረጉት እድርተኞች ተብለው ነው እንዴት መሰለክ ሃብታሙ በሬ ያርዳል ደሃው ሽሮ እና ደግሞ እድሩ የሚሰጣቸው ብር ለሶስት ቀን አይመግብም ኑሮ ስለተወደደ የሚሰጣቸው ብር የመግዛት አቅሙ ስለቀነሰ ነው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡

  • @tiruaynetalemu6493
    @tiruaynetalemu6493 Месяц назад +1

    እኛ ሰፈር 10000ነዉ ቅጣቱ

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 Месяц назад +3

    Unfortunately the creator of sinziro has passed away may be that’s why we don’t see sinziro toys.

  • @meletefera8323
    @meletefera8323 Месяц назад +1

    benja endezi hule keche bele yemechek

  • @MeseretSerte
    @MeseretSerte Месяц назад

    መልካም ልደት

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b Месяц назад

    Wow bravo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Месяц назад +2

    Hay bro thanks for sharing alawas today my birthday ok

    • @Mntwab
      @Mntwab Месяц назад

      እንኳን ተወለድሽ ሪቻችን🎉

    • @BettyHussen
      @BettyHussen Месяц назад

      Happy birthday may God bless you with healthy & wealthy years 🎉🎉🎉🎉

    • @Buzekudosgabrhelabt19
      @Buzekudosgabrhelabt19 Месяц назад

      Happy birthday

  • @BeatyTefera
    @BeatyTefera Месяц назад

    ሃብታም እና ደሃ እየተለየ ሰለሆነ አንደ ለማረግ ነው ግን ክፊያው እንደሰፈሩነው ተቆጣጣሪው ደግሞ የእደር ዳኘው ነው

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Месяц назад +1

    Senzeron yserawe Ethiopiawi likema zmdu le Birr belo Gdlew Alsemahem Benja??

  • @AlmazTekalegn
    @AlmazTekalegn Месяц назад

    አዎን ተከልክሏል እውነቷን ነው

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Месяц назад

    ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 Месяц назад

    እሔ እንዳልካቸው የሚባል እንስሳ ተው በሉት እሔን ባለ ሁለት እግር አሳማ ።

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 Месяц назад +1

    Endalek pastor yonata ketun bedtot new

  • @manuel2445
    @manuel2445 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад

    ወይ ሀገሬ እድር እንዲህ ሆነ እንዴ እንጀራ መብላት ክልክል ነው

  • @SamsungClass-w6y
    @SamsungClass-w6y Месяц назад +1

    ሲጀመር ኢትዮ አደለም ዱባይ ነው አትቸኩል ሠው ለመተቸት

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Месяц назад +1

    Sup Benjaized

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад +1

    ቻይና 🤔የሀይማኖት ምስሎች ሳይቀር ነው የምትሰራው 😄😄😄

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 Месяц назад

    ውነትነው ለቅሶቤት ተከልክሎል እኔምእድር አልገባምብዬለሁ😂

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 Месяц назад +1

    fetarihn amesgn mejemeria

  • @bettybetty1621
    @bettybetty1621 Месяц назад

    October 8 ledete new 🎉 Happy birthday for me

  • @MekidesGulilat-s1s
    @MekidesGulilat-s1s Месяц назад +1

    እምነት የግል ነው ተሳስተሀል98ማለቱ ነው

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei Месяц назад

    Bezeh zemen ewnet menagerie yamal

  • @getnettaha7029
    @getnettaha7029 Месяц назад

    Koshasha abiy waaaa tew tew tibelaleh ante irash ...koshasha