🛑 የሄለን በድሉ ያልተጠበቀ የ 13 አመት ፍርድ || ብሩክታዊት ሽመልስ እያበዛችው ነው ጡትዋን ቲክቶክ ላይ በቀጥታ የገለጠችው ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 146

  • @benjatube2
    @benjatube2  Месяц назад +7

    የቴሌግራም ቻናሌ ሊንክ ይህ ነው
    t.me/Benjatube1

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 Месяц назад +31

    ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን አማሮች!

  • @saronkebede5848
    @saronkebede5848 Месяц назад +2

    እርጋታህ እና ጨዋነትህ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌም video ዎችህን አያለሁ ግን አንድ ቅሬታ አለኝ ትንሽ ሴቶች ላይ ጨከን ትላለህ እስኪ መለስ ብለህ videoዎችህን መለስ ብለህ እያቸዉ ነገሩ የወንድ እና ሴት ነገር ከሆነ ትንሽ ወደ ወንዶች ታደላለህ። ለምሳሌ በዛሬው video ዋዜ በራሷ መንገድ የራሷን መልስ በሰጠችበት ላይ ከርእሱ ዉጭ ነዉ አልክ እንዴት ከበታችነት ጋር እንዳያያዝከዉም አልገባኝም ።

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Месяц назад +3

    ቤንጃችን የኔ #1።።።ወንድ ስኬት ላይ ሲደርስ ትዳር ቤተሰብ መመስረት ያስባል ሴት ስትሆን ብቻዋን መሆን ትመርጣለች የሚለው ተመችቶኛል ግን ደሞ ሴት በገንዘብ ስትበልጥ ወንዱም ይፈራል ።ማግባት ብትፈልግም ወንዱ ይሸሻል ስለዚ ሚዲያ ላይ ብቻዋን መሆን እንደምትፈልግ ታወራለች ብቻዋን ስትሆን ነው የምታለቅሰው

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Месяц назад +17

    ስወድህ እኮ አስተያየት ለመስጠት ስለማይመቼኝ ነው እንጂ ሁሌም አስተያየት ብሰጥህ ደስ ይለኛል ሀቀኛ ሰው ነን የአንተን ያብዛልን

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад +1

      አመሰግናለው

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 Месяц назад +1

      በቃ እሮብ እሮብ ፃፍለት😁

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 Месяц назад

      ቤንጃ በጣም ስርዐት ያለው ልጅ ነው እኛም እንወደዋለን።

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo Месяц назад +7

    🎉🎉🎉የልጄ ልደት ነው ዛሬ መልካም ልደት የእኔ ጣፋጭ ቤንጃ ቲዩብ ትልቁ ልዩነትህ ነው መልካም ልደት ሁሌም ስለምትል እናመሰግናለን ።

    • @benjatube2
      @benjatube2  Месяц назад +1

      መልካም ልደት

    • @hn-vn5yo
      @hn-vn5yo Месяц назад

      አመሰግናለሁ በነገራችን ላይ ስርአትህ እና ምታቀርባውን መምረጥህ እና የግላዊ ሀሳቦችህ ይመቹኛል ​@@benjatube2

  • @Kak262
    @Kak262 Месяц назад +9

    እርቃን የሚያስኬድ አጋንንትም ሀገራችንን ተቆጣጥሯታል እባካቹ ወንዶች እርቃን ይሚዞሩ ሴቶችን በማሸማቀቅ የዜግነት ሀላፊነታቹን ተወጡ

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 Месяц назад +6

    እሄ ልጅ በጣም ሚስኺን ነው 100k በዚ ኣመት 🎉🎉🎉

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed Месяц назад +7

    ፍቅር ሲዝም የአእምሮ ችግር የለበትም የእሱ አላማ ትውልዱን እምነት የለሽ ማድረግ ነው ለዚህም ይረዳው ዘንድ የሁሉንም እምነት የደገፈ መስሎ መሸርሸር ነው ልንነቃበት ይገባል።

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Месяц назад

      Sijemer yetignaw sew new haymanotegna ? Bezer be haymanot bemegdel bemasgedel lemiyamin hizb tadenkaleh? Fikersizim RUclips lisera bir liyagegn enji sew ayneka ayserk aywash aylemin minachun neka? Minew tinanish lijoch ena setoch yemidefrut beyebotaw lemichegeru wetat wendoch lemin atitenekekum lemin feteh ateyikum? esu zim bilo yemikebater gileseb new:: sew aygodam ::

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Месяц назад +2

    ሰላም ስላም እውነት በጣም ያስቃል እየደጋገምኩ ነብር ያየሁት ደስ ይላል እናምስግናለን ❤❤❤ ግን አንድ የመርኳቶን ቃጠሎን አላሳየከንም

  • @Zinu-T
    @Zinu-T Месяц назад +4

    የተማረች ሴት የምትፈልገውን በግልጽ ትናገራለች ተመመሳሳይ ነገር ካላገኘች ጊዜ ማጥፋት አትፈልግም ለዛ ነዉ በቻዋን ምትኖረዉ።

  • @Seble7
    @Seble7 Месяц назад +1

    ወንዶቹም ሴቶቹም ራሳቸውን ይጠብቁ ይጽዱ ይታጠኑ እዛው እቤታቸው ሚድያ ላይ ምናባታቸው ያንኳትታቸዋል

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y Месяц назад +4

    በጣም ይቅር እኔ ሴትና ወድ አንድ ነው በሚለው የማልስማማ ሰው ነኝ ደሞ ትዳት ወንድ ሆነ ሴት በመግባት ግዴታ አለባችሁ ካልሆነ መመነን ነው ቆይ እና በዝሙት በሀፂያት እየተጨማለቅን መኖር አለቀ አረ ወገን ተረጋጉ ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም

    • @SolFenta
      @SolFenta Месяц назад +1

      በጣም ጥሩ አስተያየት

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Месяц назад

    ስለዋዚ የሰጠኸው አስተያየት ያሳዝናል ።የበታችነት ስሜትም አይደለም ።ስለሴቶች ያለህ አስተያየት ብዙ ጊዜ ይደብራል ።ሰክሰስ ፉል ስትሆን ሴት ከወንዶች አትርቅም።ታገባለችም። ምናልባት ትዳሩ ካልሆነ ግን እንደድሮው እናቶች ዋጋ አትከፍልም ለልጆቼ ምን ላብላ ብላ ባርያ አትሆንም ።ስላላት ልጆቿን ታሳድጋለች ብቻውንም የመሆን አቅም አላት።

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት Месяц назад +2

    ሙግታችሁ በጣም ያዝናናኛል በርቱ 1ኛ❤❤❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Месяц назад +4

    ቤንጃ ምርጥ ሰው

  • @MemeBaba-o1f
    @MemeBaba-o1f Месяц назад +1

    ዉይለአሌክስ የሰጠሲዉ መልስ ተመቸሺኝ ትክክልናት ባል ገንዘብ ከያዘ ይቆሺሻል

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb Месяц назад +1

    Selam benjo ebakh ebakh ye fekrsizem video hulyem amta betam yemchgnal

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Месяц назад +2

    ኡኡኡ እግዚኦ የተከበረ የሴት ልጅ ገላ ለሳንቲም መሰብሰብ ተብሎ ክብርን መጣል ለምን አስፈለገ ሴት ልጅ ሀገር ናት እናት ናት አክስት እህት ናት ለምን ይሄንን ያክል ክብርን በማይመጥን ስራ መስራት ውርደት ነው ነገ ልጆ የምታየው ነገር ነው ይሄ ስራ ሁሉንም ሴት የሚያዋርድ ስራ ነው😢😢😢😢😢

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd Месяц назад +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉በጣም በጣም ከእነቤተሰብችህ እወድሃለሁ ጤና እድሜ ሠላም እግዚአብሔር ያብዛልህ በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Месяц назад +1

    እነብሩክታዊት ጌታን ሲቀበሉ አበዱ

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፕሮግራምህ❤❤❤ ከነጓደኞችህ ልዩ ናችሁ🎉🎉❤❤😂

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Месяц назад +2

    ምን ታላምጣለች ጆሮአችን ላይ ልጋጋም በላት ብር ፍቅር ሂወት አይሆንም ገልቱ ናት😅😅😅

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Месяц назад +2

    አንዳንድ ሴቶች ተብሎ ይነገር ሁሉን ሴት አይመለከትም እነዚህ የዘቀጡ የዞረባቸው የሰው ገንዘብ ምን አስመኘሽ ??? በአንቺ አመለካከት ሌባ ቀማኛ ገንዘብ ይዞ ቢመጣ ይስማማሻል ማለት ነው ? ፍቅር ካለ ለምን አብረው ሰርተው አያድጉም ? "የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል " 😳🤔🤫🤯🤭

  • @batebety4455
    @batebety4455 Месяц назад

    ተመስገን ገና ብዙ እናያለን ሙሽሮቺ በደዚህ መልኩ መተዋል የኮንስትራክሽን ሰራተኛ መሆን አለበት ያገባው ቤንጃ እርጋታክን በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @BirhaneRegassa
    @BirhaneRegassa Месяц назад

    አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን ጋብዘኸናል እናመሠግናለን

  • @HaymanotMoges-kc6cu
    @HaymanotMoges-kc6cu Месяц назад +1

    ብርክታዊት አይ እምነትሽን ቀየርሽ ወይ ጉድ ዘንድሮ እማናዬው እማንሰማው ነገር የለም ከኦርቶዶክስ ወደ ምንፍቅና አረ ተይ ባክሽ ለጠላት ደስታ አትሁኝ "ባሏን ጎዳሁ ብላ እንትኗን በጋሬጣ አሉ" አረ... እግዚአብሔር ይማርሽ ሰው ዘንድሮ ቅጡ ጠፍቶታል።

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ። ወንድሜ።

  • @kinfemihrte1626
    @kinfemihrte1626 Месяц назад

    ጨዋነትክ ይለያል በርታ ብሮ

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl Месяц назад +1

    ግን ኮንታ እኮ ክልል ብቻ አይደለምebc ምን አስበው እንዳሉ ባላቅም። ነርሶች ኮንታ አንኮታ ይሉ ነበር ማለትም ኮንታሚኔትድ በአጭሩ ማለት ነው በሱ አስበው ከሆነስ። እኔ ከጓደኞቼጋር እንባባል ነበር ድሮ ለፈን አሁን ነው ክልል መሆኑን የሰማሁት።

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 Месяц назад

    ውይ መቅደስ ባታወሪ ደስ ይለኛል በጣም ነው ምትጨንቂኝ በቃ እኔ ብቻ አቃለሁ ቃላት ማራቀቅ ውውውይይይ እኔንጃ ምንም ልለምድሽ አልቻልኩም!!!

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t Месяц назад +2

    ወንዶች ብብታቸውን ካፀዱ ካልሲያቸውን ካፀድ በቂ ነው።

  • @tigist23445
    @tigist23445 Месяц назад +2

    ትክክል ብለሻል

    • @almeko2121
      @almeko2121 Месяц назад

      ዉሀ ዉሀን ሲል የመጀምሪያየ ነው።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад +2

    ሱሪ ፓንት ነው የሚባለው በእንግሊዘኛ እኛ ጋር ደግሞ ፓንት የውስጥ ሱሪ ነው 😄😄😄😄😄

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Месяц назад

    የመርካቶዉን ተመስገን ፈጣሪ ሁሌም ተመስገን ለፈጣሪ ይገባል ይሄ ልጅ ግን ሚለን በመንግስት ተቃዉሞ እንዳይመጣ ተመስገን እያላቹህ ኦሮሙማ ይጨርሳቹህ እያለ ነዉ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Месяц назад +2

    አረ ቤንችን በአዲስ አቀራረብ በሩን ቆልፈው 😂😂😂😂😂😂 እሺ 😂😂

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Месяц назад +1

    ደሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ መች እከኩን ያክ ነበር ነው ተረቱ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ አሪፉ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤❤🎉🎉

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye Месяц назад +2

    ዘንድሮ ጡት ካላሳዩ ቪዲዮ ያልተፈቀደ ነው እሚመስለው!!! ሁሉንም አይወክልም እራሳችንን ብናስከብር ሤትነት ውበት ነው እንደባህላችን ሰተር ብንል...

  • @GirmaMeron
    @GirmaMeron Месяц назад +1

    ወይኔ ፍቅሪዝም😂😂😂ግን ከየት ነው ያመለጥከው

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад +1

    ለህግ አቅርቡልን አላለም አሳዘነኝ አዲስ አበባ ምን እንደታቀደለት አላወቀ ሁሉም በሐይማኖቱ ፀሎት ያርግ እቅዳቸው ያስፈራል መከራው እንዲቀልልላቹ ♨♨♨

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Месяц назад

    ቤጃ ጥቅምት 17 የልጄ ልደት ነው ሰኞ እጠብቅሀለው ካልመጣህ ተጋደልን 😅😅😅

  • @coceil
    @coceil Месяц назад +2

    60k congra 🎉 -->100k

  • @KMB4208
    @KMB4208 Месяц назад +1

    ብብት ስር የደረሰችው እኮ እሱ ደረጃ ላይ ቆሞ ነው ቤንጃ አላየኸውም ልበል ። ቁመት ለማስተካከል እሱ ደረጃ እርሷ ታች ቆመው ነው ፥፤

  • @Mozahamdan1988
    @Mozahamdan1988 Месяц назад

    Benja yene derbaba ❤❤❤❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 Месяц назад

    from south africa one love

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs Месяц назад

    አለም እና የጴንጤ ቤት ምን ለያቸው

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 Месяц назад

    ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለአለም ሁሉ ይሁን ከዚህም በላይ ብዙ እንድሰራ እኔ ያለኝ አቅም ተሰጦዬ ነውና
    በበጎነት በቀናነት ቤተሰብ ይሁኑ

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 Месяц назад

    አረ ደኒ ሮስትን በደንብ አለየሀዉ ከተች ምን ለይ እንደቆማ😂😂😂😂

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 Месяц назад

    😂😂😂😂 አረ ቢኒ አገባብህ መችት ነዉ ያለኝ
    ስለ ሁሉም አልሃምዱሊላህ ነዉ አላህ በተሻለዉ ይተካላቸዉ በጣም ያሳዝናል ግን ዋናዉ የሰዉ ነፍስ አለመጥፋቱ ነዉ

  • @zainabyaseen9941
    @zainabyaseen9941 Месяц назад

    አይ ወድሜ ሴትም ሲኖራት ማግባትነዉ ምትፈልገዉ ነገር ግን የሆነ ነገር በተናገረች ቁጥር ክብሩን ዝቅ ያደረገቹ ይመሥል ይበሳጫል የበታችነት ይሰማዋል ለምን ቢባል ገዘቡ የስዋ ነዉ ብሎ ስለ ሚያስብ ነዉ

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w Месяц назад

    ከ 18 አመት በላይ የሆነች ሴት እንደፈለገች መልበስ መብቷ ሲሆን፣ ወንዶች ደግሞ እንስሳ ስላልሆናችሁ ስሜታችሁን መግራት ግዴታችሁ ነው።

  • @Callmemarialayla
    @Callmemarialayla Месяц назад +2

    ኢቢኤስ እማ ደንበኛ የመንግስት አፈ ቀላጤ ነው ዲሽታጊና ላይ ያደረጉት መቸም አልረሳውም በተለይ ሴትዋ ጦርነት ይቁም ስላለ ቁምስቅሉ ሲያተራምሱት ነበር

    • @adeb5615
      @adeb5615 Месяц назад

      እንደዛ አይደለም ወያኔ ሲጨፈጭፍ ኖሮ መገረፍ ሲጀምር ጦርነት ይቁም ማለት ተልእኮ ያለው ሰው መሆኖ ለኔም አልተደበቀ
      ደግሞም መንግስት ሰላምን እንደለመነ ሃየሌ ገብረ ሰላሴ ምስክር ነው ።

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p Месяц назад

      @@adeb5615ጅል

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e Месяц назад

    በይ ሊያ ሾው በሄለን እርምጃ ልትማሪ ይገባል 😊 ሃሜትሽን ስም ማጥፋትሽን አቁሚ🙄

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 Месяц назад

    ሰላም ቤንጃ
    የልጅቷን ቪዲዮ ከቴሌግራም ብታነሳው ብዬ አስተያየት ለመስጠት ነው።
    ልጅ ነች ነገ ይፀፅታታል እና ስህተቷን ባናባዛው ባይ ነኝ። አመሰግናለው

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf Месяц назад

    እርጋታክን ስወደው❤❤❤

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Месяц назад

    ቤንጁ❤❤🎉🎉

  • @ሀኑን
    @ሀኑን Месяц назад

    ""አላህ ""ሱወ ለዚህ ነው ሴት ልጅ ትሸፋፈን ከባሏ ውጪ ለሆነ ሰው አትገላለጥ ያለው አላሀምዱሊላህ

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx Месяц назад

    Benjaye yabede zemen west nw yalenew leza nw

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Месяц назад +1

    ብርክታዊትን የሚመክረው ልጅ እራሱ እኮ ኦርቶዶክስን የሚሳደብ ነው ክርስትና ተሳደቡ ይላል?

    • @SolFenta
      @SolFenta Месяц назад

      መካሪዉ እኮ የእሷ እምነት ተከታይ ነዉ ኦርቶዶክ እና ክርስትና የተለያየ ነዉ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад

    እረ አቀባቡ እኔ ሴትየዋ እንካን አላውቀዉም ወንዱ እንዴት አወቀው 🤔😊

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Месяц назад

    ሁሉም ሚስት አንድ አይደለም

  • @babynany100
    @babynany100 Месяц назад +1

    Reasonኑን ነገረችህ እኮ

  • @Elias-cb9bi
    @Elias-cb9bi Месяц назад

    Ere alametesh beye anche hodam

  • @sslem-ts4jt
    @sslem-ts4jt Месяц назад +1

    wellcom❤❤

  • @MekedesWelde
    @MekedesWelde Месяц назад

    ሳር የሚወደው…………………

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Месяц назад

    ሰው ነው እንስሳ ነው እያወራ ያለው?? መሬት እኮ ትፈርሳለች እንድያዉም አሁን ለመጠቅለል እንደ ጨርቅ ጥድፍያ ላይ ናት 🤔እና የስንት ነፍስ የምያኖር ስራ እና ቤት ንብረት እንዴት በአንድ ሌሊት በእሳት እናጠፋለን ትላላችሁ ???.. መንግስት ከሆነ ግዜ እና ተለዋጭ ቦታ ይስጥ ግለሰብ ከሆናችሁ ልቦና ይስጣችሁ አይ ይህ ግዜም ታሪክ ይሆን ይሆናል ::

  • @AfworkiAsfaw
    @AfworkiAsfaw Месяц назад +1

    Black pant 😂😂😂😂😂😂 weyna betam new yasakegn 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Месяц назад

    እነሊያ መማር አለባቸው

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Месяц назад

    ውነትም የሰንበት እበት ምን ይመስላል የድድ እከክ ይሄ ቀሚስ ለባሽ ፍቅር ሲዝም ጋር እንላከው አብርው ይበድ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Месяц назад

    Endich aynetuan balege asro megref yssfelgal teweleden eyabelashu new

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Месяц назад

    ውሃ አሪፉ ነገር አይደል እንዴ? ውሃ ውሃ ይላል ማለት ምንድነው?

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Месяц назад

    ይሄ በጣም ይመቻል ከጤና ጣቢያ ነዉ የመጣሁ ይሄ አባ መላ ደፋር ነዉ ሁለተኛ እንዳትደገዉ ጤና ጣቢያ የሚሠራ አጠገብህ ሊኖር ስለሚችል

  • @ibsabekele8205
    @ibsabekele8205 Месяц назад

    yechi demo asiba asera hule yikirta mejemeriya eyasebachihu siru

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Месяц назад

    እኔ ምለው የድሬዳዋ የሀረር የጂጂጋ ገበያዎች ውውውውውውውድድድድም ሲያረገው መንግስት ተውውውውውውውውውውውውው ተዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ስላላልን ተባብረን ያው ዛሬ ደግሞ ሸማ ተራ ቀጠለ.....በሬውን አብረን መፈለጉ ከመንግስት ጋር አይከብድም😢😢😢

  • @KoniAli-xq2sb
    @KoniAli-xq2sb Месяц назад

    Zare new ledete🎉

  • @fisehaabid
    @fisehaabid Месяц назад

    Gerum Earmias ye Geta Eyesus lej new

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix Месяц назад

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Месяц назад

    ተሙ ይመቸኛል

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Месяц назад +1

    ጊዜውን ጠብቆ ለሚወድቅ ጡት መከራ መብላት

  • @henokberhanu5687
    @henokberhanu5687 Месяц назад

    tekebabu hooo aheya yemeselew esu ena egna bemora samuna sew meslen lemn anehid tadya

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂 እሄን በር ቆልፉት እረ

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics 25 дней назад

    @waziworld min timesyalesh afer sijemer gibresedom silehonsh nw bakish koshita alebish fet yanchi hiywot meren ena gatewot silehone yelelochum endeza endihon nw yihe yeneman hasab endehone enawkewalen

  • @solomonkassa5691
    @solomonkassa5691 Месяц назад +1

    የፓንቱ ጉዳይ ቀልድ አይደለም ምክንያቱ ይለይ እንጅ በእኔም ደርሶብኛል የመጀመሪያ አሜሪካ እንደገባን እስፖንሰር ያደረገን ድርጅት የልብስ ሱቅ ወስደውን ጃኬት ጫማ ቲሽርት ከዛም ፓንት ግን 3 ነው የተፈቀደ ስንባል እኛም ያነሳነው ባገራችን ፓንት ማለት ግልገል ሱሪ ስለሆነ ብዙ ተደናቁረናል አያድርስ ነው ቤንጃ

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 Месяц назад

    650 ብር ኮንታል ጤፍ ይገዛ ነበር ከዛሬ 5 አመት በፊት

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx Месяц назад

    Yebdoch magegemia yemeselal temechtognal ageleleth yasekal

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Месяц назад

    Aman betam akabaje sew new😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsedeniaSolomon-kv9me
    @TsedeniaSolomon-kv9me Месяц назад +1

    It's my birthday .

  • @meronzerihun7505
    @meronzerihun7505 Месяц назад

    🥰🥰🥰

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs Месяц назад

    ስሩ ስሩ እና ተራችሁ ሲያልቅ ተረኛ ይገባበታል

  • @Tmsgen
    @Tmsgen Месяц назад

    አዎ በሩን ይቆልፈው😂😂😂❤❤

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e Месяц назад +3

    ቬሮኒካ የምትባል ወረር የመሰለች አታሳዩን፣ምኗም አይመቺም

  • @bgebre
    @bgebre Месяц назад

    Yebetachenet semet alalem asmerekubet

  • @neba1034
    @neba1034 Месяц назад

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 часа назад

    ሽልጥልጥ

  • @elsazeray6854
    @elsazeray6854 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂 ich kann nicht mehr wow 🫶

  • @Aloztube2
    @Aloztube2 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Месяц назад

    ወንድ አርቆ አሳቢ ነው። 😮

  • @helentesfay4158
    @helentesfay4158 Месяц назад

    Yelije lidet new nelkam lidet