🛑 በኔ ምክንያት እሼን አትውቀሱት የመንሱድ አሳዛኝ ንግግር ሰላም ተስፋዬ አላሳይም አለች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии •

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 дня назад +22

    “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
    - ዮሐንስ 6፥35

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 дня назад +20

    የሰባሰባት በድርቅ ምክነያት የተለቀቀው ሙዚቃ ወቅቱን የዋጀ ነው አሁን ቢለቀቅ አሪፍ ነው

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 дня назад +12

    እደ አሁኑ ኢትዮጵያውያን ዘመን እ ርሀብ ሞት ጭቆና 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ደሀው ህዝብ አሰብ 🙏🏾🤲🏼

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 3 дня назад +12

    ሰላመ ክርስቶስ ከእኔም ከእናንተም ጋር ይሁን እንዴት ዋላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን።❤

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 2 дня назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 2 дня назад +9

    እረ አሁንም ድርቅ ነዉ ለዛዉም የጦርነት ድርቅ ይልቁንም እርዳታ ካለ ይርዱን እርዱን ቸግሮናል አሜሪካኖች😢 ከልቤ ነዉ እደ

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 3 дня назад +6

    😢አሁንስ ምን ልዮነት አላት አለው እኳንም ለቀቁት የራሀቡን ሙዚቃ የሀገራችን መከራ አለም ይረቀ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 3 дня назад +15

    ቤንጃዬ አሁን ያለንበት ሁኔታ ከ77 አይብስም እንዴ ?ቆይ ዘፈን የሚያስጨንቀን እና በጠቅላይ ሚኒስቴር ደረጃ የሚታሠብ ጉዳይ ነወ?አያቁንም እኮ ።።።ብዙ የምለው ነበረኝ ግን የት ልኖር 😂😂

    • @Ruhma-e2d
      @Ruhma-e2d 2 дня назад

      😢 ጌታን ይብሳል ከ77 አብዛሀኛው ህዝብ እርሀብ ላይ ነው አብይ እደሱ ሆድ መሙላት መስሎት ነው ይሄ -----😢

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 3 дня назад +11

    አሁን ነው እንደውም ሙዚቃው የሚያስፈልገን

  • @dejenegebretsadik1494
    @dejenegebretsadik1494 3 дня назад +4

    Thanks Benja Ur Wish for my Dauter

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 дня назад +3

    እናደውም የድሮው ረሀብ ይሻላል የተወሰነ የኢትዮጵያ ክልል ብቻ ነበር ረሀብ የነበረው አሁን ግን ግን ድፍን ኢትዮጵያዊ እየተራበ እየተሰደደ እየተፈናቀለ ነው ያለው ይህ ደግሞ ሚሊዮንዎች ምስክር ናቸው ።ዛፍ የተንቆጠቆጠ መብራት ፏፏቴ ረሀብን ስዴት ጦርነት መፈናቀልን ከድሮው በበለጠ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ደግ አደረጉ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 дня назад +5

    ምንድነው ቤንጃ የልጆች ጊዜ አደረግከው ፕሮግራሙን

  • @BlenYene-l8b
    @BlenYene-l8b 2 дня назад +2

    የዮናስ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ አሁን ዮኒን ደግሞ እንዲረጋጋ ቶሎ ዳሩት

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 2 дня назад +1

    ሰላም ቤንጃ ይመችህ ምርጥ ነውዛሬ እንጀቴን ያራሰው ቪዲዮ ደግሞ follow challenge iyalu send send በጣም ሰለቸኝ

  • @munixhusan
    @munixhusan 2 дня назад +2

    ጠቅላዩ ትክክል ናቸው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 дня назад +5

    😁😁😁😁ዛሬ ላይክ ሳላረግ እያየሁ ጎበዝ እናንተስ ላይክ እያረጋችሁ ነው ስትል ነው ደንግጨ 😂😂😂 ያደረኩት👍👍👍👍

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 дня назад +1

    አርቲስት አለብን ኮሜድያን እስመላሽ ነብስ ይማር አለን በመኪና አደጋ ሞተ ብሎ ያላመነ አለ ወይ ?

  • @munitmekuria785
    @munitmekuria785 2 дня назад

    ለአብሳላት አብርሃም እንኳን ለ 9ኛው ዓመት የልደት በዓልሽ ፣ ለአሜን ሳሙኤል ለ 5ኛ ዓመት የልደት በአልህ አደረሳችሁ በልልኝ

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 2 дня назад +1

    እንደው ሳስበው መሪያችን እኛ ስለማናቃት ኢትዮጵያ እያወሩ መሆን አለበት እንደው ማን ይሙት ያለንበት ረሀብና ድርቅ ጦርነት ና ሰላም ማጣት ካልታያቸው ትልቅ ቅዠት ላይ ናቸው ወይም ????

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 2 дня назад +1

    በጠሚው ሀሳብ እስማማለሁ አገራቸው እንኳን እየኖርን ሊያስታውሱን ይታገላሉ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 дня назад +1

    ቀልደህ ሞትሀል አገርህን በማሳነስህ ክብር ሰጡህ ቢቀርብህ

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 3 дня назад +3

    Benja😂👌ayi etyophia🥺aznkugni lerase ene kseu hager mchenu weda hagre migebu elalu byknu ynuro widinetun sesemgin min yize nu megbu elalu mikiniyatum yasfraliko 🥹🥹🥹🥹

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 дня назад +1

    የእርስብእርስ ጦርነት ይሆናል ለጃፓን የምታካፍለው

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 2 дня назад +1

    በየቀኑ በ ኢቲቪ ይለቀቅ ዘፈኑ

  • @shillingenteř
    @shillingenteř 3 дня назад +1

    Benja, እኔ አድርጌ አላቅም ነገር ግን ካልተሳሳትኩ: ከዚ በፊት የደስታ ቀኑን አስመልክቶ prof' አስደሳች ነገር የነበረዉ ሰዉ: አሁን የገጠመዉ ነገር ተቃራኒ ነገር ቢያደርግ ክፋት አለዉ? ጥቁር ነገር ሀዘንን ይገልፃል: እና በግል ሠዉ ማድረጉ: ክፋት የለዉም: ኃላቀር ያስብላል ብዬ አላስብም:: በይሉኝታ የሚቀይሩትን አይጨምርም! Thank u

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 2 дня назад

    ሰሜ ስወድህ ስትመቸኝ 👍👍👍👍

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 дня назад +1

    ኮመዲው ግን የህዝቡን የልብ ተናገርክ
    አምላክ ይጠብቅህ 😂😂😂

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 дня назад

    ቤንጃዬ ዛሬ አምሮብሀል

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ 2 дня назад +5

    በጣም ጊዜዉን የጠበቀ ያገናዘበ ነዉ ትግራይ ክልል አማራ ክልል ኦሮሚያ ክልል መንግስት ረሐብ ፈብርኮ ህዝቡን እያስራበዉ ነዉ እና ጠቅላዩ የፈለገዉ ይን ብልጭልጭ መብራት እንዲያደንቁለት ነበር የፈለገዉ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 дня назад +1

    አይ ውሽንፍር ለስሙ የስጋ ዘመዳሞች ነን ግን እንዴት ኢሄን ጉድህን ሳንሰማ ቆይ ለእማዬ ነው የማሳያት 😂

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 День назад

    Benja eyetebelasheh nw contentu
    Bizum ayazinanam

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 2 дня назад

    hello everyone from SA

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 дня назад

    Happy birthday 🎁🎉🎂🎊🎈

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 20 часов назад

    የኮላው በጣም ያስቃል ምስኪን!😂😂😂😂😂

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr 2 дня назад +1

    እሸቱ እውነተኛ ቢሆን በልጁ የተገኘውን ገንዘብ ሰጥቶአቸው ኑሮዋቸውን እጅግ በቀየሩ ቤታቸውን በማፍረስ አዲስ በሰራ ነበር ግን ሰው ሲባል ገንዘብ ያታልለዋል ተሳ ሳተ ይቅር ይበለው

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 3 дня назад

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @SamrawitHaileselasie
    @SamrawitHaileselasie 2 дня назад

    Beze seat nuro tewdedd enji drekus ftari yemsegn yelebnm

  • @grumebalaye1680
    @grumebalaye1680 2 дня назад

    Semre baryaw❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 дня назад

    ማህሙድ አህመድን ዘለልከው ወይስ ረሳከው

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 2 дня назад

    ምነው አሁንም ከ77 የሚያስንቅ እርሀብ ላይ አይደለንምዴ ነው እኛን ስላልራበን ነውዴ

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 дня назад

    Ere ye 77 zefen digami remix argew yisirut ena yirdun

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 дня назад

    ወንዶች እንደ ተለያዩ ምንም አይነት ነገር አለማለታቸው ከአግራሞት የተነሳ ነው። የእናንተን እብደት እየተመለከትን "ገና ከመለያየታችን ቶሎ ፈጥነሽ ቀሚስሽን ገልበሽ እንደ ጠበል ጸዲቅ ላአላፊ ላአግዳሚ ዳቦሽን ስታስቀመሺ ስመለከት እንዴት ዝም እልል

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 3 дня назад +1

    Bejaye and your followers, if you not yet hear about those two couples DNA results it came out sad Yonas is not the twins father 😢

  • @tayahhayuni1454
    @tayahhayuni1454 3 дня назад +1

    Benjaye yemetakerebachew contents ejeg meret nachew beteley yederowochun sewedachew keleb yazenanugal enam ketelebet!!!

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 дня назад +3

    የትኛው እድገት አንተ የተራበውን አንተ ባታያቸው አለም አይቷቿዋል መግስት አንተና አጃገሬህ ሆዳችሁ ስለሞላ ሌላውም የጠገበ ይመስልሀል መግስት ወደራስህ ተመለስ ሠላም አምጣ ሠው እንደልቡ ተዘዋውሮ ይስራ ከዛ ራብ ይጠፋል ምን ያርጉ ኢትዮጵያን አዋረድካት

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 дня назад +2

    የመጀመሪያ ኮማች😉

    • @torpa..
      @torpa.. 3 дня назад

      እንኳን ደስ አለህ አስቤዛ ግዛበት

  • @yohanesshewangizaw2422
    @yohanesshewangizaw2422 3 дня назад +1

    first coment

  • @shillingenteř
    @shillingenteř 2 дня назад

    የነ ihon Daniel, ጉዳይ: ከህጋዊ ሂደቱ ዉጭ: አጀንዳ እየሆነ ነገሮችን(ችግሮችን) ማስቀየሻ እየሆነ በየጊዜዉ ሚመጣ አይመስልህም?

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed 2 дня назад

    Mahayem malet be arabica kabt malet new

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 2 дня назад +1

    @benjatube I'm going to ask you back this question, are you still thinking Ethiopia is in poverty like 77? I'm always watching your channel and you are always interested when someone talks about negative things about Ethiopia.

    • @mebratmichael-bw9qq
      @mebratmichael-bw9qq 2 дня назад

      so what? Tell us one positive thing about Ethiopia .

    • @HT_Peace7
      @HT_Peace7 2 дня назад

      @@mebratmichael-bw9qq
      You are saying one thing, but if you don’t see it, you are already blind. How am I supposed to tell you?

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 2 дня назад

    ወዴት ነው የምታድገው ከ 0 ወደታች -1 -2 -3........-20🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meraBelachew-bg3vi
    @meraBelachew-bg3vi 2 дня назад

    Traffic police endentela honenal

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 2 дня назад

    Yeah,they know it's Christmas and raise their glass to cheer with civilian's blood. But we.

  • @merwa-mush
    @merwa-mush 3 дня назад

    andegna

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw 3 дня назад +1

    ያረጀ ቆስጣ አይተከልም አይበቅልም ሰሜ የልቤ!!!😂😂😂😂

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Час назад

    አሁን እርሀብ የለም ነው የሚለው ጠቅላያችን
    ቤት ይቁጠረው ምን ችግር እዳለ በኢትዮጵያ ምድር ዶሮን ሲያታልሉአት ቡበጫኛ አውጥተው ጣሉዋት አሉ

  • @meraBelachew-bg3vi
    @meraBelachew-bg3vi 2 дня назад

    Trafficunem lebsunem entelawalen

  • @BekiBeka-l7o
    @BekiBeka-l7o День назад

    Ahunm terbenal enkuan be 1977 kereto😂😂

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 2 дня назад

    😂😂😂yebahele zefagu 😂😂😂weye gesate 😂😂😂

  • @buzegetaneh9275
    @buzegetaneh9275 2 дня назад

    Wey semeye ante atenager

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 дня назад

    ሂፕ ሆፕ ዘፈን ነው😂😂😂😂

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 3 дня назад

    የጉዋሮ አትክልት መትከያ ቦታ ግን አለ 😅
    በሉ ልክ እንደ ትራፊኮቹ የተሳሳተ ቦታ ነው የተከላችሁት ብለው ቅጣት እንዳትጀምሩባችሁ 😂😂😂

  • @SaifMuhammad-o3b
    @SaifMuhammad-o3b 2 дня назад

    ስሙን መስኡድ ብለህ አስተካክለዉ

  • @dawittsegaye1919
    @dawittsegaye1919 2 дня назад

    ይሄ ከላይ የመጣ ያልታሰበ መልእክት ነው እንደራበን አሱ የላኛው ጌታ ተመለከተ እናም የመጀመሪያውን ዉርደት አያቹ ይቀጥላል የልጠበቃችሁት።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дня назад

    ቬሮኒካ ዘፈን ሆንዋል ካካ!

  • @tewodrosgirma5821
    @tewodrosgirma5821 2 дня назад

    I think the birthday wish is not for poor people. I sent you my boy's name and photo by telegram but ........................

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 дня назад

    ቤንጃዬ የጠወለገ ቆስጣ አለ ግን መትከያ አጣዉ 😂 ኮሜዳኑ ግን ማን አይዞህ ብሉት ነዉ😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 дня назад +2

    ወይ አቶ አብይ እሳቸው ጠግበው ስላደሩ መች አይተውታል እንኳን የገጠሩ የከተማው ተርቧል 😢😢😢

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 дня назад

      ጡሩንባ በፊት እየሸ ---ነበር የምትኖሪ ነበርሽ አሁን ግን ሰርተሽ ብይ አንቺ አሀን ሰው ስትተቺ አዋቂ ትመስሊያለሽ

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 3 дня назад +1

    No gin be profyilulayi eqawemalu lmin kalachu ykirb zemd kona ymoteu pp likyir echilalu mikiniyatum lkso medres mayichilu sewhochi besilkinu endaznu lingerun miseji voic milkut siketil ke hagr wchi yonin sewhochi betm beazn selmineskayi aznachinin minglstum lmersatim andandi negerochin lalmaseb ሰንል dilkachilayinu🥺gize minasalifu🥹selazi simeselegni enin fashin yjemernu ke hagr wchi yonin sewochinen🥹

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 3 дня назад +1

    I am gonego see that movie

  • @user-enu
    @user-enu 3 дня назад

    Bena DNA Tarik tekeyere

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 2 дня назад

    ግን ሰሜ እኛ ከውጭ መተን አጥር ስር አትክልት ስንተክል ምናለበት ሰራተኛ ቢቀጥሩ ቋጣሪ ሲሉን መንገዱ ዳር የተንዘረፈፈውን ስንከረክምአስተያዬት ሲሰጡን ጠዋት ተነስተን ስንሰራ ምነው በጧቱ ትንሽ ቢረፍድላቹ ደሞ ከምሳ በኋላ ስንኮተኩት ፀሀይ ሆነባቹ በጠዋት ይሻላል መሸት ሲል ስንቆፍር መሸባችሁ እኮ በብርሃን አይሻላችሁም እና ሰምዬ እንዳልከው ለመታዬት እንጅ የአትክልት ፍቅቅር እውቀቱም የላቸውም እና እንደገና መወለድ አለባቸው ሰሜ ሁሌ እይታህ ውስጥ የምታቀርባቸው ነገሮ ልቤ ውስጥ ያሉትን ነው ኑርልን 👍👍👍

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 2 дня назад +1

    ምን😅ኧረምን አለ አብይ?በአርባ አመታችን ታሪካችንን ስለደገምን ተቆጣ😅የት ነው ያለነው ?እኛ መች ተቆጣን😅እናመሰግናለን እረሀብ ህዝባችንን እየቆላው አብይ ቢቆጣ እሱ አልተራበ😢ከ77"አይበልጥም እንዴ አሁን😢ኧረ እንደውም አብረናቸው ብናከብር ጥሩ ነበረ።ከ40አመት በኹዋላ ዳግም እንዲከበርልን😢

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 2 дня назад +1

    በየቀኑ በ ኢቲቪ ይለቀቅ ዘፈኑ