FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 май 2015
  • FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema - የFBI ቁጥር ሁለት የነፃነት ወርቅነህ ፊልም ከዲቦራ ሪከርድስና ከድሬቲዩብ DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @user-ww2qm2fi8u
    @user-ww2qm2fi8u 4 месяца назад +63

    2024 lay yaye like

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye1323 Год назад +146

    እንደእኔ 2023 እያየ ያለ

  • @ethiopiatnur433
    @ethiopiatnur433 8 лет назад +49

    ነፃነት እና ግርማ ያሉበት ፊልም ምንም ይሁን ያዝናናኛል ያስተምረኛል

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 лет назад +104

    ነፃየ ስወድህ 😍😘😘
    ኧረ በሳቅ ሞትኩ 🙆‍♀️🙆‍♀️
    ብዙ ጌዜ አየሁት አይሰለችም ስንትጌዜ እንክዋን እዳየሁት አላስታዉስም ስወዳችዉ

  • @mesfinnahom2201
    @mesfinnahom2201 8 месяцев назад +8

    ግርማ እና ነጻነት ጥምረታችሁ ያምራል የሳቅ ንጉሶች።

  • @mustefaseid8948
    @mustefaseid8948 5 лет назад +31

    ነፃነት በሄርክበት ነፃነት አትጣ በሄርክበት በነፃ ተጠቀም ነፃ ውጣ

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад +140

    2021 /2013 ላይ ያየ እጅ ወደላይ

  • @tewodrosalemayehu6561
    @tewodrosalemayehu6561 8 лет назад +395

    የማየው ባጣ ለ 3ኛ ግዜ አየሁት አይሰለችም ሁሌም አዲስ ነው

    • @user-xl4tr6ey5g
      @user-xl4tr6ey5g 8 лет назад +9

      ልክ እንደኔ ሚገርመው አሁንም ላየው ነው

    • @fetilove7315
      @fetilove7315 8 лет назад

      +ህሊና አዘዘ haha bena merecham degami eyelegn 5 hone malet new so demoz yebechekulesh

    • @Ortho_1_Christ
      @Ortho_1_Christ 7 лет назад +1

      Already watched it 4 times so far.

    • @selinasweet8010
      @selinasweet8010 7 лет назад

      lke end ena lsent giza endhon balakm sidbrgi eyayhut new

    • @ahmadalasmari6308
      @ahmadalasmari6308 7 лет назад +1

      Tewodros Alemayeh

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +15

    ይህንን ፊልም ማነው እንዴኔ እየደጋገመ የሚያየው ዛሬም 2022/ 2015 ነፂዬ ማሒ ስወዳችው ነፂ በሳቅ😀😀😀

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 3 года назад +15

    👍👍😍😍😍❤️ ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም

  • @mulukalayu3
    @mulukalayu3 5 лет назад +42

    ወይኔ በጣም ነው ደስስስስ ይላለ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @ajmanuaeuae2970
      @ajmanuaeuae2970 Год назад

      በጣም ደሰሰሰህለል ቀጢልበት

  • @triplejcell1286
    @triplejcell1286 7 лет назад +37

    ያምራል ነፄ ያለበትቦታ ድካክ የያዘውም የለቀዋል ስወድህ የኔ ባርያ ሜስትህ ልጆችክ ታድለው ነፄ እግ/ሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 года назад +26

    ለብዙን ጊዜ አየሁት ለኔ ግን ሁሌ አድስ ነው ይህ ፊልም አይ #ነፂዬ😂😂😂😂 ስወድክኮ መድ የኔ ቅመም

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 4 года назад +10

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ ከየት አምጥቼ ልይሽ አሁን ላይ ከፊልም ጠፍሽ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ ለማንኛውም

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад +15

    ኮመንት ማንበብ ውስጤ ነው ነፂዬ ስወድክ መድ ውድድ የኔ ቆንጆ

  • @user-qk6ow1he5m
    @user-qk6ow1he5m 6 лет назад +23

    ዋው ነፂና ማሂ ደስ ስትሉ

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Wd and neger tebaberign

  • @hayatmoll4396
    @hayatmoll4396 7 лет назад +76

    ነፂ ስወድህ ፊልምህን ሁሉ ያምራል አላህ ይጠብቅህ

    • @user-ls1yt9vq5s
      @user-ls1yt9vq5s 4 года назад

      😂😂😂😂

    • @user-ls1yt9vq5s
      @user-ls1yt9vq5s 4 года назад +2

      አላህ

    • @hayathhayath7632
      @hayathhayath7632 4 года назад +2

      Hayat Moll ምን ጥሩ ነገር እደሰራ አላህ ይጠብቅህ ይባላል

    • @hayatm898
      @hayatm898 4 года назад +2

      @@hayathhayath7632 ጥሪ ትምህርት ለህዝብ ሰላስተማር

    • @maremawit7265
      @maremawit7265 4 года назад +1

      Amen(3

  • @hasnaabdi6215
    @hasnaabdi6215 9 лет назад +19

    waw በጣም አሪፍ ነው tnx

  • @ethiolifetips2367
    @ethiolifetips2367 25 дней назад +1

    Am here in 2024 and am fascinated by this movie. Why are we not making such movies nowadays?
    Great work.

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 4 года назад +3

    ግርማየ
    ማሂየ
    ኣሌክስየ
    ነፂየ በሳቅ ፍርስ ነዉ ምታረጉኝ ስወዳቹ እኮ
    ፊልሙ ዶሞ በጣም ተመችቶኛል ያዝናናል

  • @user-kf9ex6oo8d
    @user-kf9ex6oo8d 8 лет назад +7

    በጣም አሪፍ ድራማነዉ፡፡
    እያዝናና የሚያሥደሥት የሚያሥተምር ነዉ ፡፡ ቀጥሉበት

  • @user-qm3ju5ks7q
    @user-qm3ju5ks7q 7 лет назад +31

    ይሄንን ፊልም በቃ እኔጃ ቀን በቀን ነው የማየው ብል ማጋነን አይሆንብኝም ነፄ ስወድህ

  • @aderawbekiru6716
    @aderawbekiru6716 8 лет назад +4

    wow I had agreat time with this movie , tnx guys it's great, good job

  • @mahan8892
    @mahan8892 8 лет назад +4

    ጥሩ ነው መህደርና ጥቁሩ ልጅ ስሙን አላውቀውም ።ደስ ትላላችሁ በተረፈ በርቱ

  • @user-qi9ew3zg1g
    @user-qi9ew3zg1g 8 лет назад +14

    ወይኔ ጠበቃይቱ በጣምነው የኮራሁብሽቃላቶች ያጥሩኛል ሁላችሁንም በጣም ነው እማደንቃችሁ በርቱማህደርየ በጣም ነው እማደንቅሽ ኮመንት እምትሰጡ ሰዎች አንሶላ ምናምንእምትሉት እርግጠኛ ባልሆናችሁበት ነገር ባዶ ቦታ ላይ አትከኩ 1000 ፈሳም አንድ ጎማ አይነፍም ! ማህደርየ እንወድሻለን

    • @hgy2029
      @hgy2029 6 лет назад

      kkklkk

    • @user-ik8ok7wz5x
      @user-ik8ok7wz5x 4 года назад

      ኤፍሬሜ

    • @user-ik8ok7wz5x
      @user-ik8ok7wz5x 4 года назад

      ሀሪቲሶ በጣም ደስትላለቺ አዲናቂዋነኚ እወዳቻሆለሁ

  • @teklayification
    @teklayification 4 года назад +6

    መረጃ ለማግኘት ብሎ እንዲህ የሚሆን ጠበቃ አይተንም አናቅም፡፡
    በተረፈ ነፃነት ምርጥ ነው፡፡

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 лет назад +2

    ውይይይ ነፂየ እዲያው ነፍስ ነገር ነህኮ ስወድህ ክክክክክክክክ ሁሉ ነገርህ ያዝናናኛል

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 7 лет назад +5

    ዋዉ ነፂ &መድ ስወዳችሁ ዋዉ ሁላችሁንም አናመሰግናለን፡፡

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 лет назад +6

    እሱ ስላለ እራሱ አየዋለው 👏👏❤👍👍👍😍😍😍❤❤❤❤

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +5

    ኧረ ነፂ ምኑን ሰጠሁ ውይ በጣም ደስ ይላል FBl ሶስቱንም አየሁት ሁሉም ደስ ይላል

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 года назад +2

    ዋው ኤፍሩ ደስእምትለኝ ሁልጊዜ አሸናፊስለሆንክ

  • @GOODApple-lu6yp
    @GOODApple-lu6yp 8 лет назад +2

    በጣም.ያምራል.እናመሰግናለን.በርቱሁ

  • @bremantube1689
    @bremantube1689 4 года назад +5

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹሁ

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 лет назад +14

    ሃሃሃሃሃ ውይ ነፅየ ፍቅር ምን ላርግህ የባሰ ያሳቀኝ ያ ጅም የማይበላው ስድብ ሚሳደበው ነው ብቻ ዋው ፊልም ነው

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 6 лет назад +1

    በጣም ደስትለኝለህ ነፃነት የመልክህመካሻ ፀባይህተወዳጂነው።

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +2

    በጣም። አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @ephraimteketel3425
    @ephraimteketel3425 4 года назад +4

    ይሄ ፊልም ብዙ ግዜ አይቼዋለሁ ግን እንዴ አድስ ፊልም ነው ደስ የምላኝ ነፅ👌

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 8 месяцев назад +8

    I can’t stop laughing 😂 watching this movie! Natsinet you are amazing comedian!!!

  • @sirajethio8711
    @sirajethio8711 9 лет назад +20

    ቢደጋገም ማይሰለች ፊልም. waw

  • @ethiopiatnur433
    @ethiopiatnur433 8 лет назад +38

    ነፃነት እና ግርማ አድናቂዎቹ ነኝ

  • @ellahamawol6375
    @ellahamawol6375 7 лет назад +7

    ዋውውው ዛሬ ሳቅ በሳቅ ሆንኩ ይመቻችሁ በጣም ያምራል

    • @asdfasdfg8394
      @asdfasdfg8394 7 лет назад

      Ellaham Awol bhd

    • @saharss4727
      @saharss4727 7 лет назад

      ውይኔ ልቤፍርስ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @saharss4727
      @saharss4727 7 лет назад

      ስንት የሚቆም ነገር አለ ውይኔ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እፍ

  • @martayemariyamiliji5035
    @martayemariyamiliji5035 8 лет назад +5

    ማሂ ደሥ ይላል ቀጥሉበት

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Год назад

    when you born and raised in Addis you the stuff we love you man long life

  • @hewletyesuf6345
    @hewletyesuf6345 8 лет назад +9

    ዋው በጣም ደሥይላል

  • @makdasshamie570
    @makdasshamie570 5 лет назад +7

    ያምራል👌👌👌❤

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 9 месяцев назад +3

    ደጋግሜም ባየው ለኔ አዲስ ነው ❤❤❤❤

  • @tigistteckle6638
    @tigistteckle6638 4 года назад +1

    Maheder,netsanet kori ,dani,and bale menetseru you are all great Thanks for making us wach something different and funny film we were sick and tayred of the same Indian style craiying and romance movies as if all the Ethiopian film writers are one person only

  • @user-wn8up5no9l
    @user-wn8up5no9l 8 лет назад

    ዋው ምርጥ ነው ነፂና ማህደር ቆንጆ ደስ ይላል ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርላቹ ።እኔምለው ኮመንት ስጪዎች ቅናት አስመስላችሁት ብትችይ እንደዛ አርገሽ መኪናውን በወስድሽ

  • @tirubrtube4395
    @tirubrtube4395 6 лет назад +3

    ክክክ ዋው ደስ ሲሉ ወይ ነጻነት

  • @user-hh8tj1ug2q
    @user-hh8tj1ug2q 6 лет назад +12

    አይቸ የማልጠግበው ፊልም ነፂ ና ማህደርየ ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @egjugjohikema3136
    @egjugjohikema3136 8 лет назад +2

    እናመሰግናለን በጣምጥሩነው

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Год назад

    እኔ ይሄው ስመላለስ አይ 2015 አያለሁ ደህና ፊልም ጠፋ♥♥♥

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k 5 лет назад +3

    ዋው ያምራል በጣም በርቱልን

  • @salimahs3293
    @salimahs3293 4 года назад +5

    እር ስቄልሙት እያዝናና የሚያስተምር ፊልም

  • @noret0250
    @noret0250 3 года назад +1

    ሲያዝናና ዋውውው ነው እናመሠግናለን

  • @farooqshaikh8566
    @farooqshaikh8566 8 лет назад

    wow,wow this is Nice Movies Thanks So Much!!! Mimi From saudi Arabia

  • @bakarbakar8967
    @bakarbakar8967 7 лет назад +4

    ይሄንን ፊልም ብዙ ግዜ አይቼዋለው ግን ምንም አይሰለቸኝም

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 7 лет назад +4

    ዋው በጣም ደስይላል እናመሠግናለን

  • @hanabogale2997
    @hanabogale2997 8 лет назад

    Wow I like Naseant very good film thanks

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 7 лет назад +2

    ሂዊየ ነብስሽ በገነት ያኑራት የኔ ቆንጆ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 8 лет назад +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ተመችቶኛል

    • @ffkjg1188
      @ffkjg1188 7 лет назад

      Meobi % sara muhamed Netetiopiamusik6ዋውውው

  • @azebazeb3242
    @azebazeb3242 8 лет назад +11

    Netsanete & Mahedere betami yamirebachehali wow nwe

  • @abdiMustefa-ti8vs
    @abdiMustefa-ti8vs 2 месяца назад +2

    እየው እኔ አለዋ 2024 የማየው

  • @fekirfekirfekirfekir8366
    @fekirfekirfekirfekir8366 8 лет назад

    woow betam des yilal amogn nebere besak himemun irasuu resawut betam thank u be ewnet tebareku

  • @hshssgt3881
    @hshssgt3881 4 года назад +3

    ማህደርየ በጣም ነው እምወድሽ

  • @user-qf4jp1op6z
    @user-qf4jp1op6z 6 лет назад +6

    በጣም. ቆጆጆጆጆጆጅጆ..ፊልም..ነው..ዋው.ደጋግሜኮየው

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 лет назад +1

    ዋውውውውውውው
    ውድድድድድድድድ
    kkkkkkkkkkkkkk
    በጣም.ዘና.ታርጋላችሁ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад

    So sad my people they suffered a lot with this kind off selfish robbers. Good thing because off Dr abey gives us freedom we can wretched this kind off movies. Thanks all Maria from 🇺🇸.

  • @user-gk7cm9ux3b
    @user-gk7cm9ux3b 8 лет назад +15

    አሪፍ ነው በርቱ

    • @noluthandomveni9868
      @noluthandomveni9868 5 лет назад

      ያዩማ እወድሻለው አላህ እድሚሽን ያርዝምልኝ
      Ethiopian mv

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w 5 лет назад +5

    ዋው አሜዚግ የሆነ ፍልም ነው
    ቀጥሉበት ደስ ይላል

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 Год назад

      ዋው አሜዚንግ ወረኛ ምነው የፈረንጅ ቡዳ በላኝ አልክ

  • @user-kq2fz4vs3g
    @user-kq2fz4vs3g 2 месяца назад +2

    ማሀደርዬ ስወድሽ ማነውእደኔ 2016እያያለው

  • @lubabagetachew6858
    @lubabagetachew6858 8 лет назад +1

    ዋውውውውው በጣም ፕሪፍ ነው ያምራል

  • @HanaHana-kd3xh
    @HanaHana-kd3xh 8 лет назад +7

    wow Betam aerif

  • @abdllemajede7725
    @abdllemajede7725 6 лет назад +9

    እፍሬም እና ማሀዳር በጠም ታማቻቹኛ ግን ማሀደሪ ዬት ጣፋች አድስ ፍልም ከለት ልቃቁልን ማሀዳር ነፋቃችን

  • @emuehiwot9292
    @emuehiwot9292 5 лет назад

    WOW betam yemiamre film nw endezi aynte film belmde enkone yemislche aydelme

  • @startech-qe5jz
    @startech-qe5jz 7 лет назад +2

    Wow dase yemele flim 😃😚😘😘😘😘

  • @user-sh1xr6sj8x
    @user-sh1xr6sj8x 7 лет назад +9

    ውይነፃነት ስወድህ እኮማር

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Hey and neger laschegrsh please

  • @tringom9287
    @tringom9287 8 лет назад +10

    በጣም ነው የተመቸኝ በርቱ

  • @fekerteterefe8960
    @fekerteterefe8960 9 лет назад

    Be hiyeweta eneda zarewa ken seke alwekim thanks so much Netsa

  • @user-zr5ln8st5p
    @user-zr5ln8st5p 6 лет назад

    ነፃነት በጣም ነው የምታስቀኝ በጣም ደስየሚል ነው

  • @hayattsedi1167
    @hayattsedi1167 8 лет назад +6

    wow mahder&netsanet yeni maroch

  • @mariammohammed7780
    @mariammohammed7780 8 лет назад +3

    ዋው በጣም ያምራል

  • @makilema2279
    @makilema2279 9 лет назад +1

    Netse betam tasekale.. arif sira new bezew ketelu

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh 9 месяцев назад +2

    የማይጠገብ ፊልም❤❤

  • @user-ow3pf5uc5e
    @user-ow3pf5uc5e 8 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል

    • @mekashdinku
      @mekashdinku Год назад

      ፊልሙ እኮ የእኔ ነበር የክስ ቻርጅ አስገብቻለሁ

  • @user-qy2fs9zy3w
    @user-qy2fs9zy3w 4 года назад +4

    ነፂ ያለበት ፊልም ሁሉ ሣቅ ነው

  • @nahwomjver3048
    @nahwomjver3048 7 лет назад +2

    3ተኛውን ሢሮበት ያምራል ክሣውዴ
    ደግሜይ ሠየው ሌላ ፓርት እደሚሠሮበት
    አመንክ በጣም አሪፈነው 2pak

  • @ferdewsal6055
    @ferdewsal6055 7 лет назад +1

    ዋው ማሂ የኔማር እና ኤፍሪም በጣም ደስስትሉ ቀጥሉበት 1 ኛው ፓርትስ የት አለ

  • @saratube9788
    @saratube9788 2 года назад +3

    part 2 ከምራቹህ ነው ወይስ፣
    ስወደው ፊልሙን❤😂

  • @sadasaid8976
    @sadasaid8976 8 лет назад +7

    ዋው በጣም ያምራል በርቱ

  • @esraelsmartsen1627
    @esraelsmartsen1627 8 лет назад +1

    Ohhhhhh Endet Des Yelale Delllletttt New Yalegn

  • @wondiyeta956
    @wondiyeta956 2 года назад

    እንኳንም ድገም መስራት እምብ አለች መሲ ሁሌ መይሰለች ስራ ሰርታ አስቃመጣች

  • @solotube5780
    @solotube5780 3 года назад +4

    Best movie ever.

  • @user-zu3mr9xv8g
    @user-zu3mr9xv8g 5 лет назад +4

    ጌታ ሆይ ደና ደራ ከከከከከ ዳብሮኝ ነበረ

  • @edanloveedanlove7519
    @edanloveedanlove7519 7 лет назад

    Wow nitsu betam new minodik mahider yene konjo siwedish iko min biye lingerish

  • @user-tu4jc4xj3w
    @user-tu4jc4xj3w 7 лет назад +1

    ዋውውውበጣም በጣም ያምራል

  • @MK-oq7gl
    @MK-oq7gl 8 лет назад +4

    ያምራል በርቱ ጠንክሩ

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      And eger laschegrsh please

  • @asiyobelema9427
    @asiyobelema9427 2 года назад +3

    Super funny oh my God 🤣🤣🤣 can't stop laughing.... Spikey's menu geez 😁😁😁

  • @yonatangebre5002
    @yonatangebre5002 3 года назад +1

    Yehe film endezih azenagn endehone alakm nbr betam betam mert film!!!

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o 4 года назад +7

    ወይኔ ያስተምራልም በሳቅ ነው የጨረስኩት