አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2017
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • КиноКино

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @marrrgdgh5397
    @marrrgdgh5397 6 лет назад +270

    ዛሬ ሳለቅስ ነው የዋልኩት ይባስ እናንተ ተጨምራቹ የድንግል ማርያም ልጂ ፍቅርን ይስጠን በሰላም ለእናት አገራችን ያብቃን አሜን በሉ አይከፈልበት

    • @masreshaenyew8183
      @masreshaenyew8183 6 лет назад +5

      marrr Gdgh አሜን አሜን አሜን

    • @user-rt9zb1pl2l
      @user-rt9zb1pl2l 6 лет назад +2

      አሜን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ

    • @addisdesta8188
      @addisdesta8188 6 лет назад +1

      amne

    • @mayafkr8321
      @mayafkr8321 6 лет назад

      Amen ayzon mare

    • @user-uj1ng5li5b
      @user-uj1ng5li5b 6 лет назад

      marrr Gdgh
      አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 6 лет назад +37

    ሙላለም ይህን ፊልም ተሰርቀህ በመክሰርህ በጣም አዝኛለሁ ። የልፋትህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሌቦቹም አንተን አክሰረው የተደሰቱት ደስታ ወደ ሃዘን ይቀየር በዚህ ፊልም የሚያገኙት ገንዘብ የማይድን በሽታ ይሁንባቸው። ሙሌ ስራህ በጣም ምርጥ ነው በዚህ ምርጥ ስራ ዛሬ ብትከስርም ነገ በሌላ ስራ ትነሳለህ የችሎታ ሃብታም ነህ አይዞህ ወንድሜ ።

    • @user-fn9xl1di9l
      @user-fn9xl1di9l 6 лет назад +1

      seblewongel Zeleke ሙሉ አለም ማ ለት ይሄ ፀጉሩን የተሰራው ነው የኔ አባት ፈጣሪ ይተካው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 6 лет назад

      Dhhdh toybaaa፦ አዎ ቪዲዮ ቀራጩ ወሬኛ ሆኖ የሰራው

    • @dasashtube6968
      @dasashtube6968 Год назад

      Pleas subscribers

  • @habahaba654
    @habahaba654 6 лет назад +358

    እንኳን ደህና መጣቹ እዚች ፊልም ለማየት በጣም ጓጉቸ ነበር የኤሪትረያ ልጅ ነኝ ኢትዮጲያ ልጆች የ ኦችቶዶክስ ህዝብ በጣም ነኝ ምወዳቹ
    እባካቹ like ግጩኛ

  • @seadiseadi3637
    @seadiseadi3637 2 года назад +10

    ከረቡኒ ቀጥየ የወደድኩት ምርጥ ፊልም ዋውውው ምርጥ ደራሲ እና ዳይሬክተር ይመችህ🇪🇹💪

  • @adwaye
    @adwaye 6 лет назад +3

    Best Ethiopian movie ever. Top quality. Arif naw, yaselatena.

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 лет назад +9

    ይህን ያክል ምን ያክል ገንዘብና ግዜ ፈጅቶባቸው ይሆን የሰረቃችሁ አይለፍላችሁ አሜን

  • @Glow472
    @Glow472 6 лет назад +18

    አዎ እንደዚህ የበሰለ ፊልም አሹፉን ።tnx ሙሌ ይበላል

  • @millantadess8465
    @millantadess8465 6 лет назад

    taru astmrey new lamgamrey ya Ethiopia film sadenk bertu👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +26

    2020 የሚያይ እንደኔ 👉👍 😍 ማንዴላ ሰወድህ😂

  • @dawitzerihun9673
    @dawitzerihun9673 3 года назад +3

    What a good story, salute you

  • @likkeeabbiyyu3244
    @likkeeabbiyyu3244 6 лет назад +1

    Thank you so much ❤💛💚

  • @maheltamen988
    @maheltamen988 6 лет назад +1

    ዋውው እጅግ በጣም ደስ እሚል እሚያስተምር ፊልም ነው ከምር ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት ይወደዳል

  • @yess745
    @yess745 6 лет назад +6

    Enamesegenalen

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 лет назад +87

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንጂ ይህ ህዝብ እንደ ሆና መቼም አይረዳችሁም

    • @abmantruth4426
      @abmantruth4426 6 лет назад

      Beti Ye Nati hhhhh

    • @user-gf9xo2dm5d
      @user-gf9xo2dm5d 6 лет назад

      Betame Konjo

    • @HabeshaTop10
      @HabeshaTop10 6 лет назад +1

      TemariTube
      (ruclips.net/user/temaritube) ተከታታይ የ ኮምፒዩተር እና የ ሞባይል ቲቶርያሎችን በአማርኛ ቋንቋ ያቀርባል ፥ Subscribe (ሰብስክራይብ) በማድረግ የቻላናችን ኣባል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል እናመሰግናለን

    • @workalemahudegene7806
      @workalemahudegene7806 6 лет назад

      Beti Ye Nati enessu rassachew lebboch adelum endde ,,,hahaha ,,eyandadachew artist tebiyyewoch keteleyayu yagerwusixi ena yewucci ager filmoch characters yiseriqalu, modify yaderugalu , direct yasgebballu , alteration yuxeqqallu ,,,,bottoloy bottoloy netsanet werqineh shormuxxa new

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi7711 6 лет назад +1

    Thanks

  • @abelfikru5145
    @abelfikru5145 Год назад +3

    Wow this is amazing movie the kid is amezing👏🏿👨‍👨‍👦

  • @samidesu8263
    @samidesu8263 6 лет назад +20

    Nic pic film i am from eritrean I like Ethiopian film nic piccccccccccccccccc

  • @user-bi9vv9jg6c
    @user-bi9vv9jg6c 6 лет назад +8

    2010 አዳዲስ ፊልሞችም የሚሰረቅበትም ያርግልን
    ለኛ ለስደተኞች😃😛

  • @user-hy3yw5tu3x
    @user-hy3yw5tu3x 6 лет назад +15

    እደዉ ፍቅርታ እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @halimaabdullah4263
    @halimaabdullah4263 6 лет назад +7

    ዋው ዋው ዋው ብዙ ፊልሞች አይቻለሁ ለመጀመርያ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ ላይክ ይገባኛል አይደል???

  • @user-kx6sk3bg5w
    @user-kx6sk3bg5w 6 лет назад +4

    ዋውው የኔምርጦች የናፈቀኝን ሰፈሬን አስጎበኛችሁኝ መርኬ ውስጤነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @tuluaberu4362
    @tuluaberu4362 6 лет назад

    woww des lel yasezinalim thank you

  • @jlove5465
    @jlove5465 6 лет назад

    amazing movies from Eri
    keep it up good job I love you

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 6 лет назад +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ...ልብ ይነካል ተባረኩልኝ

  • @samiramossa6280
    @samiramossa6280 6 лет назад +11

    ዋው በጠም አርፍ ነው ኢዮበ በሰቅ ገደልገኝ ሁለችንም ውድድድ

  • @redseatube4757
    @redseatube4757 6 лет назад +1

    Who is reading comments and watching the movie at the same time? I love Ethiopian movies. Wedi Eri

  • @melkammersha1443
    @melkammersha1443 6 лет назад

    I loved it the best movie ever 💕💕💕 selamye enquan teshelemsh💋💘💐my super

  • @leyan872
    @leyan872 6 лет назад +3

    ይመቻችሁ ውዶቸ እያዝናና የሚያስተምር ደስስስስስ የሚል!!

  • @nebiyou7
    @nebiyou7 6 лет назад +18

    አሁን ገና ለየት ያለ film 👌🏿 ሁሌ ሴትና ወንድ ሲዋደዱ ነው filmachin

  • @mahdersifraye8657
    @mahdersifraye8657 6 лет назад +1

    ዋዉ! በጣም የሚያስደስት ፊልም! እርስዎ የአማርኛ ፊልም - 2017 የቅርብ ጊዜ የኢትዮጲያኛ ፊልም ፊልሞች መመልከት አለባቸው.

  • @user-rh4hb8eb6d
    @user-rh4hb8eb6d 6 лет назад

    በጣም ያምራል ሰላምዬእዮብዬ የኔ አንደኛ ባጠቃላይ ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @tigisttekile4412
    @tigisttekile4412 6 лет назад +55

    ይገርማል የዚ ፊልም መሰረቅ እናተም መስረቃችሁን አተዉ እኛም ማየታችንን አተው ሙሌ እግዲ በወጣ ይተካ ብለናል ምን ማረግ ይቻላል ያገራችን ኪነጥበብ አደኩ አደኩ ሲሉ አናት አናቱን እያሉ መኮርኮም ሆናል ስራቸው አይ ለሌቦቹም ልብ ይስጥልን እኛንም የሌባ ተቀባይ አታርጉን አኳኩታቹ እየመጣቹ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 6 лет назад +21

    ዋው በጉጉት ስጠብቀው የየነበረው
    ፊልም ዋው

  • @emawodeshalew1916
    @emawodeshalew1916 6 лет назад

    wow thank you

  • @egziyabiheryimesgenyanchiy1272
    @egziyabiheryimesgenyanchiy1272 6 лет назад

    Betam arif new gin mecereshaq yasazibal uuuufffff

  • @kadijanaser5121
    @kadijanaser5121 2 года назад +22

    ዋው አንደኛ ደስ የሚል ፊልም ነው ከደራሲው እስከ ተዋናዮቹ ጭምር ወድጄዋለሁ

  • @hayumark5241
    @hayumark5241 6 лет назад +9

    belew semonun temechegni betam eski lmeset

  • @betikonjo543
    @betikonjo543 6 лет назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ሁላችሁንም ውድድድ

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 6 лет назад

    wowww arif new

  • @tizuyewendimak7163
    @tizuyewendimak7163 6 лет назад +3

    Wow Selamye angagersh mirt new

  • @ahme4126
    @ahme4126 6 лет назад +14

    ለጉአደኞቻቹ ሰይጠፋ ጋቡዙቸው

  • @mili1656
    @mili1656 5 лет назад +1

    Waw wonderful job

  • @user-dh4ce5xs7g
    @user-dh4ce5xs7g 6 лет назад

    Betam arifi filim new

  • @hanasweet7582
    @hanasweet7582 6 лет назад +7

    ወይኔ ሙሌ አሳዘንከኝ እግዝአብሔር ያፅናህ

    • @gdgshdhdh8887
      @gdgshdhdh8887 6 лет назад

      Hana Sweet besatem

    • @mulumaru6918
      @mulumaru6918 6 лет назад

      በጣም ልብ የሚስብር ድራማ ነው ከይቅርታ በላይ ምናለ ግን በይቅርታ እዳለው ቢሆን ደሞ ስው ደክሞ ለፍቶ በመስረቁ ያሳዝናል

  • @emutube5285
    @emutube5285 6 лет назад +3

    እርግጠኛ ነኝ ተሰርቆ መሆን አለበት የወጣዉ፡ ኧረ ተዉ ግን ተዉ ሌቦች ለድካማቸው አስቡ፡ ምንድነው ብር ብቻ ማሳደድ፡ #ሙሌ የኔ ጀግና አንተ ገና ብዙ ትሰራለክ በርታልን

    • @user-ee6hs9vx3p
      @user-ee6hs9vx3p 6 лет назад

      Birtukan Abebe ዋው እዮብ ውስጤ ነው

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z 6 лет назад

    ምርጥ ነው ሙሌ በመሠረቁ በጣም አዝኛለሁ በወጣ ይተካ በርታልን

  • @workiyeayalew4399
    @workiyeayalew4399 6 лет назад

    woow betam arif ena asitemari new ebamesginelan

  • @user-qq6es1ry8k
    @user-qq6es1ry8k 6 лет назад +10

    እኔ ምለው
    ይህን ፊልም አይቸው አለሁ፡ባልሳሳት ተሰረቀ ምናምንእያሉ..

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 6 лет назад +28

    አይዞን ሙልዪ 😥 ይህ ላንተ ምንም ማለት ነው😰 ደሞ የህዝቡ ፍቅር ይበቃናል ትሉ የለ? ፍራንኩ በዚህ ዙር ይዝለልህ ያው እንግዲህ ፍቅራችንን እንካ ብለናል🌹❤️🌹❤️😍😍🌹😍😍🌹🌹

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 6 лет назад +1

      Marakiye Tube
      የህዝብ ፍቅርማ ሀብት የሆነበት ዘመን ድሮ ክትፎ በስሙኒ$0•25 በነበረበት ዘመን አሁ ፍቅር የለም የምን ብናፈቅራቸውማ ስራቸውን እናከብር ነበር
      ለማይረባ ጥቅም ገፍትረን ድጋሚ እንዳይነሱ እያረግን እየጣልናቸው ነው ምን ዋጋ አለው

    • @toybamohemmediloveyouallah1929
      @toybamohemmediloveyouallah1929 6 лет назад

      Marakiye Tube kkk

  • @user-qf1lw2nj9l
    @user-qf1lw2nj9l 5 месяцев назад

    እደዚህ እረዥም የሚያጓጓ አስተማሪ በትክክለኛዉ አገላለፅ መርኬን የሚወክል ፊልም ነዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-lp4ob1ic6o
    @user-lp4ob1ic6o 6 лет назад

    Betam arif film yamidenek

  • @user-yk6xh9hq9j
    @user-yk6xh9hq9j 6 лет назад +14

    ጎበዝ ደራሲ ♥♥♥ምርጥ ተዋናዮች♥♥♥

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o 6 лет назад +5

    ትዛዝ ነው ዝፈኝ
    እዳይገለኝ እዳይገለኝ
    እረ ያቺን ዘመን ነው ይችማ የኛ ዘመን ዘሪቱ ናት እረ በሳቅ

  • @user-in7zv7rc7l
    @user-in7zv7rc7l 6 лет назад

    በጣም ደሲላል አስተማሪ ነው ባለፈው ሀጥያታችን የማይወቅሰን ፈጵሞ የሚምረን እግዚ አብሄር ብቻ ነው እናመሰግናለን በጣም

  • @dannybkl7
    @dannybkl7 6 лет назад +2

    Best movie love Ethiopia 🇪🇹

  • @wonderjoyce4186
    @wonderjoyce4186 6 лет назад +3

    Wow

  • @youtubecopyright5627
    @youtubecopyright5627 3 года назад +3

    ማን ነው ይህንን ፊልም 2013 ላይ የሚያይ like now

  • @sunhailu6094
    @sunhailu6094 5 лет назад

    Very good movie. Good job!

  • @kebebewyadetesa9356
    @kebebewyadetesa9356 6 лет назад +2

    Atse mandela,arif film new waw,l'm realy😃😃😃

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 лет назад +24

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከፊልሙ የተማርኩት ነገር #እኔ_እሞታለው የሚለውን ሁላችንም ስልካችን እስክሪን እናድርግና መልካም ሰው እንሁን

    • @user-mi9dp4tn1d
      @user-mi9dp4tn1d 11 месяцев назад

      good goodddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddd

  • @rotanaabe2846
    @rotanaabe2846 6 лет назад +4

    ውይ ገና እዲስ ፊልም እኮ ነው ሙሌ ለፍቶ ለፍቶ በጣም ያሳዝናል ደሞ በጣም ምርጥ(2) አርቲስቶሽ ናቸው የተሳተፉበት ፊልሙም በጣም ምርጥ የሚያዝናና ትልቅ ቁም ነገር ያለው ፊልም ነው
    ሙሌ እንግዴ ምንም ማረግ አይቻልም እኔ ግን ስደት ላይ ስለሆንኩ አላስቻለኝም አየሁት ሀገር ብሆን ሲኒማ ገብቼ አየው ነበር ስለዚ በስደት ላይ ባሉ እይፈረድም
    ለማንኛውም ትዛዝ ከሆነ የዘሪቱን እ ን ደ ይ ገ ለ ኝ ጋብዝኳቹ ክክክክክ

  • @mesiyedgilliji856
    @mesiyedgilliji856 6 лет назад

    wow betam asitemar filim naw kelib enamesgenalen

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 лет назад +1

    Betam astemari new selamey berchi ye Ethiopia berkey lige 💚💛❤

  • @user-iv9ck9jc6z
    @user-iv9ck9jc6z 6 лет назад +8

    አፄ የ ምስራቄ ፎንቃሼ ሃሃሃ ተመቼኝ
    ሰፈሬ ጎላ ሚካኤል

  • @maheribrhane6394
    @maheribrhane6394 6 лет назад +10

    i am from Eritrea i like Ethiopia film

    • @menkemmerchi8625
      @menkemmerchi8625 10 месяцев назад +1

      Me too

    • @Sara-pe2xp
      @Sara-pe2xp 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤ድል. ለፋኖ​@@menkemmerchi8625

    • @feruzgebremeskel9410
      @feruzgebremeskel9410 6 месяцев назад

      Me too but i like too eritrea film❤❤❤

  • @brtukangubsa3655
    @brtukangubsa3655 6 лет назад

    Wow betam arif film new

  • @opfernliebe2562
    @opfernliebe2562 6 лет назад

    betam ejig aregi new mamsgenew cuz huluwnachen ena nurachen yasayenal enam arife yehon Sera new yesrachut 👏👏👏selamye degmo mekresh hulu wededkulesh👂👂👂

  • @mekdes3048
    @mekdes3048 6 лет назад +16

    እኔ ያሳቀኝ 42አመቴ ቀረጠፉኩት ያለ ግዜ ነዉ ክክክክክክክክክ ውይ እዮብ ስወድህ

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg 6 лет назад +55

    ሞት ሰውን አይረሳም ሰው ግን ሞትን ይረሳል

  • @wendugetahun2308
    @wendugetahun2308 6 лет назад +1

    wow yamirali

  • @elsabethlelisa599
    @elsabethlelisa599 4 года назад

    Amazing movie inspiriring

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 лет назад +11

    ሰላም እና ጤና ለእናንተ ወገኖቼ..........አዋጅ አዋጅ በሉ እስኪ ያልሰማ ይስማ.. ኮፒ ራይት ከሆነም ......የለሁበትም kkkkkk OMG አስለቀሳችሁን ሁሌም መተሳሰብ ይኑረን እናመሰግናል

  • @hayatnani3452
    @hayatnani3452 6 лет назад +37

    waw ጥሩ ነው ሠላምዬ የኔ ደርባባ ሠላምሽ ይብዛ

  • @user-gx9it6nk4o
    @user-gx9it6nk4o 6 лет назад

    Wow Nicc

  • @user-pq4js2sq5k
    @user-pq4js2sq5k 6 лет назад

    በጣም የምጥብቆ ፊልም ነበር አረፍ ነው አመሰግናለሁ

  • @eritreamassawa5604
    @eritreamassawa5604 Год назад +3

    ነፃነት ደባሪ ድራማ እንካንም ቢሰራ ያምርበታል ምርጥ ደራማ ነው ደጋግሜ ባየው አልሰለች አልኝ የ 2022 ድንቅ ደራማ ብየልሃለው ይመችህ

  • @samiaddisababa7645
    @samiaddisababa7645 6 лет назад +14

    I just watched this movie tonight and l cried 😭😭😭it's really touched my Heart .my dad is one of the victims of this fake Cooking oil .l lost my dad when l was 16 years old.no one can bring him home .l will always miss Dad😭😭😭

  • @ichliebedichmama5656
    @ichliebedichmama5656 6 лет назад

    I can from Eritrea but i love Ethiopian movies i like selam is the best 😍😍

  • @saralove8630
    @saralove8630 6 лет назад

    ያስተምራል እናመሰግናለን

  • @user-xf3is7gc7r
    @user-xf3is7gc7r 6 лет назад +7

    በእውነት አስተማረ ነው መገን እዬቤ 12 ወዴ42 ተሽጋገርክ እስከመላጣህ ወይኔ ስወድህ እናመስግናለን

  • @meazaayelemoges5043
    @meazaayelemoges5043 6 лет назад +12

    ገራሚ ፊልም ሙሊ ይቅር በለኝ

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 6 лет назад +2

    ጠዴ ፊልም ነው ስላምየ ስላምሽ ይብዛ ሙሌ በሳቅ ፍርፍር አልኩኝ እዮብየ ካካካ

  • @melatabdo7829
    @melatabdo7829 6 лет назад

    ምርጥ ነው በእውነት የህብረተሰቡን ጉዳት በደንብ ነው ያያችሁት ፈሞ እዮብዬ የልጅ አዋቂ ያምርብካል ክክክክክ ተባረኩ

  • @abrehamtsegaw791
    @abrehamtsegaw791 6 лет назад +4

    ሰረቁትም አልሰረቁትም እኔን ተመችቶኛል፡፡

  • @samgebrat1937
    @samgebrat1937 6 лет назад +5

    Amazing Film but I feel so sad for Selamye 😢😢😢

  • @znashberanu8658
    @znashberanu8658 6 лет назад

    wow betam arif new

  • @user-cd1qd3kr3p
    @user-cd1qd3kr3p 4 месяца назад +1

    I saw this around 2019 or 2020 and Now am here again😂

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 6 лет назад +136

    እኔ ግን የልጅ እዩብ ዳዊትን እድሜ አጣሩልኝ አጭር እና ቀጭን አንቱ ሳይባል ያረጃሉ

  • @hanagatchow3855
    @hanagatchow3855 6 лет назад +16

    ወይኔ ሙሌ የአርባ ቀን እድልህ ነው አሁንም ተሰረቀ ያሳዝናል

    • @user-fj6so5mc7j
      @user-fj6so5mc7j 6 лет назад +1

      hana gatchow ሀረር በጣም ያሳዝናል

    • @hiruyiethiolove9147
      @hiruyiethiolove9147 6 лет назад +1

      hana gatchow ሀረር የእኔ መልካም ተባረኪልኝ ዛሬን እስኪ አብረን እንይ

    • @ethiopianlove1186
      @ethiopianlove1186 6 лет назад

      እንኳን ደህና መጡ

    • @saratesfaye3054
      @saratesfaye3054 6 лет назад

      ሙሌ ማነው

    • @hanagatchow3855
      @hanagatchow3855 6 лет назад

      Sara Tesfaye የፊልው ዳልክተር

  • @bereketbezabih8009
    @bereketbezabih8009 3 года назад

    ምርጥ ፍልም ነው i like it really

  • @user-tv3hp2dl7p
    @user-tv3hp2dl7p 6 лет назад +1

    Wawwww selamye የፍቅር መምህር እንዴት ደስ ይላል በዛላይ ስለ ክርስቶስ ስትጋልጪው ኑሩልን ኣስተዋይ

  • @user-on9yl9ir8x
    @user-on9yl9ir8x 6 лет назад +34

    ውይ ሞሌ እውነት ሃይልኛ ምቅኛ ተንስቶብሃል ።ምናለ ስው የልፋቱን ዋጋ ቢያግኝ ይምር አዝንኩ ለተዋናዮቹ

  • @user-ez1yy8cv7f
    @user-ez1yy8cv7f 6 лет назад +121

    ዋው ምርጥ ነው
    ግን ግን ሠርቃችሁ ከሆነ ክርስቶስ ይቅር አይበላችሁ ረግሜያችኃለሁ ከልቤ

    • @sarashibiru6795
      @sarashibiru6795 6 лет назад +1

      ሀረግ አለሙ kkkk awo teserqo new

    • @ethiopiansweet5811
      @ethiopiansweet5811 6 лет назад

      ሀረግ አለሙ በውነት አሁን ፊልምይሰርቃል
      ግን አን ዳንዴአይፈርድባችውም እንለቃለን እያሉ አንዳመት ይቆያሉ ለነሱ ትምህርት ይሆነል እንለቃለን ከሉ ቶሎ ይለቃሉ ምከንያቱም ሰለሚፈሩ ሰለዜከ መሰርቁ ጥሩ ነው

    • @wonderjoyce4186
      @wonderjoyce4186 6 лет назад

      ሀረግ አለሙsilayeshiw yergimanu tekafay nesh

    • @user-or1rb4ld4b
      @user-or1rb4ld4b 6 лет назад

      ሀረግ አለሙ። ክክክክክክክ

    • @merilove6446
      @merilove6446 6 лет назад

      kkkkkkkkkkkk

  • @melesesalilih1244
    @melesesalilih1244 2 года назад

    Wow! A nice movie

  • @abenezersolomon8792
    @abenezersolomon8792 6 лет назад

    Betam yameral ketelemedew wechi maletem kelekeso ena kemaymeslu filmoch denke new i like it keep it up mandala yenege tesfa bast acteres

  • @ahme4126
    @ahme4126 6 лет назад +5

    እናምስግናልን

  • @user-iu3gi9kh4d
    @user-iu3gi9kh4d 6 лет назад +17

    እረ አይበላም ምንሼ ነው
    መሞት አልነበረባትም
    ውይም በቁጥር ሁለት ከሞት ተነሳች ብላቹ ከቻሳ በሉልን

    • @HabeshaTop10
      @HabeshaTop10 6 лет назад

      **** በ አዲሱ ዓመት የኮምፒዩተር ዕውቀትዎን ያዳብሩ ****
      ruclips.net/user/TemariTube የተለያዩ የ ኮምፒዩተር እና ሞባይል ቲቶርያል ቪድዮዎችን በ አማርኛ ቋንቋ ያቀርባል። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቪድዮዎችን ይከታተሉ ፡ እንዲሁም ለ ጓዶኞቻቹ ኢንቫይት በማድረግ ይንገሩ፡፡
      ይህንን መልዕክት ለ 10 ሰው በመላክ እውቀትን እና ጠቃሚ መረጃን ያስተላልፉ::
      Like www.fb.com/TemariTube.Net
      websit www.TemariTube.Net
      Subscribe ruclips.net/user/TemariTube
      ሰብስክራይብ ያድርጉ ruclips.net/user/TemariTube
      ****** እናመሰግናለን Temari Tube *******

    • @yamikiros1980
      @yamikiros1980 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yoftahehaile1313
    @yoftahehaile1313 3 года назад

    Betam arif film

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 лет назад

    FABULOUS

  • @user-py6sz2bi5w
    @user-py6sz2bi5w 6 лет назад +40

    ተሰርቆ ከሆነ በጣም የሳዝናል ይሄ ፊልም ለመስራት ሰንት ብር ተከፋፍሎበት ነው የሰው ድካም ይግባቹ