ቃልኪዳን ጥበቡ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2018
  • КиноКино

Комментарии • 797

  • @tsion3975
    @tsion3975 Год назад +274

    ማነው እንደኔ የዘንድሮ ፊልም ያስጠላው የድሮ ደጋግሞ የሚያይ

  • @aliganeshiyegorawo1074
    @aliganeshiyegorawo1074 4 года назад +30

    የሚገርምና አስተማሪ ፊልም ነው እዩት ያላያቹ አለምሰገድ ስወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @azebendmissa666
    @azebendmissa666 5 лет назад +58

    የእውነት ጥግ ጌታ የሆነው ክርስቶስ እየሱስ ነው ። ሁሉም ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎአቸዋል !!!!!!!!!!!! It is so amazing !!!!!!!!!!!!!!! thanx !!!!!!!!

    • @eyesusyadenal4624
      @eyesusyadenal4624 4 года назад +5

      "እዉነትን ታዉቃላችሁ እዉነትም አርነት ያወጣችኋል"ይላል ቃሉ ኢየሱስ "እኔ እዉነት ህይወት መንገድ ነኝ ከኔ በቀር ወደ አብ የሚደርስ የለም"የ እዉነት መንገድ የሆነዉና የሰላም አለቃ እርሱን በማመን በኩል ሰላም,እረፋት ይገኛል

    • @user-ry1qt7cj3x
      @user-ry1qt7cj3x 5 месяцев назад

      የፈጠረን አዲ አላህ ብቻ ና ብቻ ነዉ

    • @amaalmaxamed521
      @amaalmaxamed521 5 месяцев назад

      alah bcha new fatari

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 5 лет назад +57

    ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁት ነው ደራሲውም ተዋንያኖቹም አንበሳ ናችሁ በእውነት ቃል ያጥረኛል
    ጋሽ ተዘራ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ጥሩ አባት ሆነህ ስትሰራ ታስደስተኛለህ ረጅም እድሜ

  • @sameram6099
    @sameram6099 5 лет назад +198

    በእውነት ይሄንን ፊልም ሳይ ከዚህ በኃላ የእውነት መኖር የምጀምር መስሎኝ ነበር ግን ምን ይደረግ ፊልሙን አይቸ ስጨርስ ለካ ህልም ውስጥ ነኝ ተመልሸ ከዚች አስመሳይ አለም ውስጥ እንዳለሁ ሳውቅ ግን ተናደድኩ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @user-ku7bx3xs9p
      @user-ku7bx3xs9p 4 года назад

      ትክክል ማሚ

    • @jesuswonderful529
      @jesuswonderful529 4 года назад +1

      Hahhahhahahaha

    • @samira6797
      @samira6797 3 года назад

      ትክክክልውደ እውነት ምግብ ነው እውነት ሰላምነው ውሸት ካሰርነው

    • @ohgod1331
      @ohgod1331 2 года назад +1

      ሁላችንንም በጥራቃ......ነን
      ብቻ ሁሌም ፈጣሪን አስቀድሚ፡ ፈጣሪን ውደጂው ያኔ........

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад

      በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ውሸት አስጠሊታ ሰላም ይነሳል በርቱ

  • @hamzainza
    @hamzainza Год назад +13

    እንደዚህ አይነት ፊልም በጣም ትምርት አላቸው የአሁኑ ፊልም ደግሞ ፍቅር ምናምን እያሉ ይጃጃላሉ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ተምሰናል ከዚህ ፊልም 😍😍😍😍😘😘😘🥰🥰🥰🥰

  • @demsfanta8927
    @demsfanta8927 4 года назад +50

    እኔ የቃል ኪዳን ጥበቡ አድናቂ ነኝ

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 лет назад +27

    አለምሰገዲዬ እንዴት እንደምወደው በጣም ያስቃል በጥራቃ ሁላ ይመቻችሁ ምርጥ ነው ሁላችሁንም አደንቃቹሃለሁ ለእውነት ሞሞት ግን ደስ ይላል

  • @fafiseyad5944
    @fafiseyad5944 3 года назад +90

    ቃል ኪዳን ጥበብ የምወድት ላይክ ጋጩ 👍👍👍👍

  • @user-qv5iu5vp4y
    @user-qv5iu5vp4y 3 года назад +20

    ይሄንን ፊልም አይቶ ሁሉንም ነገር አስታውሶ የእውነት ከንግዲህ ሚኖር የመሰለው ማነው ግን አንችልም አቤቱ ጌታሆይ የእውነት አኑረን

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 лет назад +151

    ክብር ለአናቶቻችን!!!
    ኢትዮጵያ አገራችን ለዘለዓለም ትኑር!!!

  • @fhhfghvgff2593
    @fhhfghvgff2593 5 лет назад +16

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እዉነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q 5 лет назад +12

    በጣም አስተማሪ ነዉ አለም ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ በጥራቃ ነኝ ግን ከአሁን በኃላ አልሆንም እዴሜ አለም አሰገድ እመብረሀን ትጠብቅአችሁ

  • @tsehaynegikalhubt6378
    @tsehaynegikalhubt6378 5 лет назад +254

    የአለምሰገድ ተስፋዬ አድናቂ ነኝ♥

    • @damakoharjak6510
      @damakoharjak6510 5 лет назад +3

      Tsehay negi kalhubt ክክክክክክክክክክክክበጣም አሪፍነው

    • @hwjf324
      @hwjf324 5 лет назад +1

      TsTssefehay negi kalhubt

    • @user-bv9fj5dy8h
      @user-bv9fj5dy8h 5 лет назад +1

      እኔም ነኝ በጣም ምርጥ ተዋናይ ነው

    • @yanethagos2787
      @yanethagos2787 4 года назад

      Enem swedow

    • @ikram5205
      @ikram5205 4 года назад +1

      Misyou

  • @etanutube
    @etanutube 4 года назад +18

    ውይ!! በጣም ደስ የሚል ፊልም በእውነት እያዝናና ትምህርት የሚሰጥ በጣም ነው ምናመሰግነው የሔ ነው እንጂ በልቡ ፊልም

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 4 года назад +22

    በጣም ምርጥ ፊልም!
    የሚገርም ሀሳብ ነው

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 2 года назад +5

    ዋዉ በጣም ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነዉ እዉነት እንዴት ሰላም እንዳለዉ ብናዉቅ እንዲ ህዝባችን ባላለቀ ኑሮ

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 2 года назад +5

    አለምሰገድ አተ ያለህበት ሁሉ ደስብሎኝ ነው የማየው ዘና ታደርጋለህ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 6 месяцев назад +7

    ፊልም በናተ ጊዜ ቀረ😢😢😂😂😂የኔ ማበጠሪያ ጥርስ ስወድህኮ

    • @NS_Q
      @NS_Q 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @mynam8080
    @mynam8080 3 года назад +10

    ቃልዬ አድናቅ ላይክ ግጭ

  • @Moahs
    @Moahs 4 года назад +27

    ዋውውውውውውው የምር በጣም ምርጥነው ልባችን በእውነት ይሞላ

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y 4 года назад +10

    ገና ዛሬ አየሁት በጣም ደስ ይላል ፡፡

  • @AhmedMohammed-zz7qj
    @AhmedMohammed-zz7qj 3 года назад +5

    በጣም ከሚወድው ፊልም ኣንደኛ ነች የሄ ፊልም እንደ ሃቅነት ሰላም ያለው ነገር የለም

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 4 года назад +8

    እናመሰግናለን. በጣም. ጥሩ. ትምህርት ነው. እደዝህ. ትውልድን. የሚያስተምር. ድራማ. ስሩ. ተግድያ. ተበሽታ. ተዝሙት. ነፃ. የሁነ. በጣም. ደስ. የሚል. ካራክተሩ. ከስተዛሬ. ለየት. ያለነው

  • @habshayoutubehabshayoutube8945
    @habshayoutubehabshayoutube8945 5 лет назад +19

    አለምሰገድ አድናቂክ ነኝ ቀጥልበት

  • @NahomKuwaja-uc2lb
    @NahomKuwaja-uc2lb Год назад +3

    ውይ የ አውነት አውነት ፊልም ተባረክ ኣለምየ በሳቅ ገደልክኚ አነም ለሸኖው አንጂ

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 5 лет назад +16

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እስኪ ሁሌም ቢሆን እውነትን ብቻ ያዘለና አስተማሪ የሆነ ፊልም ሥሩልን ፊልም ስሪዎች እባካቹ በዛውም ብዙ ስው ልትለውጡ ትችላላቹ ለማንኛውም እናመስግናለን

  • @zys1314
    @zys1314 5 лет назад +7

    ድንቅ ትወና በድንቅ ተዋንያን ሲቀርብ መልዕክቱ ጥርት ብሎ ይታያል። ሁላችሁም ለወከላችሁት ገፀ ባህርይ ባለቤቶች ናችሁ። ምስጋና ይገባችሁዋል። ትክክለኛ ባህርይ በትክክለኛ ከዋኒ ሲቀርብ ምን እንደሚመስል ከዚህ የበለጠ ማስረጃ አይገኝም። ዘነበ በቀለ የረቂቅ ሙዚቃ ደራሲ!

  • @israelalge
    @israelalge 2 месяца назад +1

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @sherronegnggne3216
    @sherronegnggne3216 4 года назад +49

    እናት ሁሌም ትኑር❤

  • @user-ye3ec5wz7t
    @user-ye3ec5wz7t 3 года назад +2

    የኔ ታሪክ እስከሚመስለኝ ዲረስ ተመስጨ አየሁት እውነት በመናገሬ ብዙ ሰወች እርቀውኛል ወይም አጥቻቸዋለሁ ።

  • @meseretmeseret6387
    @meseretmeseret6387 5 лет назад +15

    በጣም አስተማሪ ነው እውነትን ግዛት እንጅ አትሽጣት ይላል የእግዚአብሔር ቃል በእውነት የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው

  • @birukgissila6934
    @birukgissila6934 4 года назад +40

    there is no one like "አለምሰገድ ተስፋዬ" excellent boy and men

  • @zedo782
    @zedo782 5 лет назад +32

    ህክምናው ለኔም ያስፈልገኛል ሙልጭ ያልኩ ውሸታም ነኝ በጣም ምርጥ ፊልም

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +11

    ዓለም ሰገድ ውስጤ እኮ ነህ 😘😘😘

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 2 года назад +4

    ዋው አንድኛ ነዉ እያዝናና የሚያስተምር 🙏🙏🙏💞💞

  • @nooraldeen5093
    @nooraldeen5093 5 лет назад +9

    ኡኡኡ ዘ ምርጥ ፊልም ያላያቹት በኔ ይሁንባቹ እዩት

  • @abditube5522
    @abditube5522 3 года назад +3

    ምርጥ ፍልም ነው እኔ ያሶስታቻውም አድነቂ ነኝ ደጋግሜ ብያያውም አይሳላቻኝም

  • @user-si6wi7nr2v
    @user-si6wi7nr2v 5 лет назад +90

    ኣይ እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ያንቺ ኩፉ እንዳይስማ ለዘላለም እማፀናለው ማማየ።

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 2 года назад +2

    የእውነት በጣም በጣም እጹም ድንቅ ነው ምናለ የእውነት ብንኖር

  • @sileshinehgelaneh8406
    @sileshinehgelaneh8406 5 лет назад +5

    ፡- በመደጋገም፡ያየሁት፡አስተማሪ፡ትወና፡ስለሆነ፡ቃልኪዳን፡ጥበቡና፡ዓለምሰገድ፡ተስፋዬን፡እግዚአብሔር፡ይባርካቸው።

  • @zenabali8262
    @zenabali8262 4 года назад +13

    አለም ሰገድ ያለበት ፊልም በሙሉ ደስ ይላልም ያስቃልም ያሳዝናልም

    • @bxbdbd8882
      @bxbdbd8882 4 года назад

      አለምሰገድኑርልኝ አማችሆነክእዳረሣትእረተመቸህኝ

  • @aishaaishha2348
    @aishaaishha2348 5 лет назад +10

    በጣም ደሥ ይላል ሀቅ ሠላም ይሠጣል
    በዚሁ ቀጥሉበት ጠክሩ

    • @kirubel_y
      @kirubel_y 4 года назад

      Aisha Aishha ጨ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 года назад +3

    እናንተ በፊልም የሰራችሁትን የእኔ አባት በሕይወት ኖሮ አሳይቶናል:: ሁሉም የሉም እርሱ ግን በእግዚአብሔር እርዳታ ዛሬም በሕይወት አለ:: ሁሌም እናቴን እንቅልፌን የምተኛው የንጹሕ ህሊና ባለቤት ስለሆንኩ ነው ይላት ነበር እናቴን:: እውነት ነው እውነት አርነት ታወጣለች!

  • @AsAs-wz8vo
    @AsAs-wz8vo Год назад +5

    ወላሂ ይሄን ፊልም 10አይቸዋለሁ በጣም አስተማሪነው

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 2 года назад +6

    ወንድነት ላይ ሴት ከሌለች ባዶ እና ትርጉም የለሽ ይሆናል ሴት ሁለመናችን ናት ያለ እሷ ምንም ነን እኔም የተረዳሁት እጅግ ዘግይቼ ነው፣ ይሄ ፊልም ብዙ አስተምሮኛል በተለይ ወደ ኋላዩ ሳስብ እንባ እንባ ይለኛል ልክ ፊልሙ ላይ እንደሚታየው አይነት አጓጉል እና ልክ ባልሆኑ አስተሳሰቦች የተነሳ ከሴት በጣም ርቄ የኖርኩበት ጊዜ አስታውሶኛል ህይወትን እንደገና መመለስ ቢቻል እንዴት አሪፍ ነበረ የአሁኑን ባዶነቴን እሞላው ነበረ ።

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 18 дней назад

      አብሽርያለፈውአልፎል ወደፊት ተምሩ መተግበር ነው

  • @samrawittubes3810
    @samrawittubes3810 5 лет назад +10

    አለም ሰገድ ውስጤ ነህ i miss you 💓

  • @habeba1421
    @habeba1421 2 года назад +4

    ማሻ አላህ የተባረከ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው አሰተማሪ ነው 🥺👍👍

  • @hananGalam-Makeup
    @hananGalam-Makeup 5 лет назад +261

    እውነት ተናግረን እንሙት ምትሉ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 3 года назад +2

      በጣም እውነትን ተናግሮ ከመሸበትማድርይባላን

    • @horyathehoor9402
      @horyathehoor9402 3 года назад +1

      እኔ

    • @user-rh3ru2rs9r
      @user-rh3ru2rs9r 3 года назад +1

      😍😍😍😍😍😍🌹💓

    • @saadh4495
      @saadh4495 3 года назад

      @@user-rh3ru2rs9r አሪፍ

    • @saadh4495
      @saadh4495 3 года назад +1

      @@user-rh3ru2rs9r ህህህህህህህህ

  • @bekeleyitayew9340
    @bekeleyitayew9340 4 года назад +4

    The best movie ever
    ፊልም አልወድም ግን
    ይኸ ግን በጣም ምርጥ እውነት ነው

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 5 лет назад +13

    እውነትን የሚነገር የሚወድ የለም ይገርማል

  • @user-xe8pm7ys5o
    @user-xe8pm7ys5o 2 года назад +2

    አለምሰገድ ተስፋየ ምርጥ የምወድህ አርቲስት ቃልም አድናቂሽ ነኝ😘😘

  • @user-tu7nd1og4m
    @user-tu7nd1og4m 4 года назад +6

    ዋዉ እንደት ያምርል

  • @zaebra1603
    @zaebra1603 3 года назад +3

    የሁሉምአድናቂነኝዋዉዉ💙💞💙💙💙👍👍👍

  • @bellab7021
    @bellab7021 5 лет назад +3

    በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ እኔም እግዛቢሄር ፈቅዶች ቤተሰብ ስመሰርት ጷግሜ 5 ቀን ይህን ነገር እንደማደርግ ቃል ገብቻለው ቃለ ህይወት ያሰማልን በሉ ክክክክክ

  • @user-pf9gu1vi9h
    @user-pf9gu1vi9h 4 года назад +15

    ዋው አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን እውንት ምንግዜም እውነት ነች

  • @user-zq3vj6ct6x
    @user-zq3vj6ct6x 4 года назад +9

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @melatroba5875
    @melatroba5875 2 года назад +2

    እውነት ማለት የሰውን ልጅ ሁሉ ከእግዚኣብሔር ጋር የሚያገናኝ ሰንሰለት ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +12

    ፈጣሪ ሆይ እውነት ተናጋሪ አድርገኝ ወይኔ ሁሌም መዳምን እዎሻታለሁ እረ ፈጣሪ ከዚህ ውሸቴ መቸነው የምታወጣኝ

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed 5 лет назад +280

    ሁሌም ኣንደኛ ነኝ በኮመንት ግን ለምንድነው ላይክ የማትገጩኝ😴😴

    • @jemilayeallahbariyahclasic9056
      @jemilayeallahbariyahclasic9056 5 лет назад +2

      Fahad Ahmad F12 eyawu gechayushi 😃😄😄😅

    • @hayathsufiyanpm1068
      @hayathsufiyanpm1068 5 лет назад +1

      Like tkm alew ende gin

    • @AdemAAhmed
      @AdemAAhmed 5 лет назад +1

      jemila ye allah bariyah Clasic muslim subscribe beyign❤️🙈

    • @AdemAAhmed
      @AdemAAhmed 5 лет назад +2

      Hayath Sufiyanpm minew deberesh enda ?

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 лет назад +2

      ገጨሁሽ ውዶች ቻናሌን subscribe አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ስወዳችሁ አመሰግናለሁ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +6

    Wuy Alemseged Weste
    New Eskahun Lemen Endaltesheleme Algebanyem
    አለምሰገድ ያለበት ፍምል ሁሉ ደስ ይላል

  • @saedasaeda4548
    @saedasaeda4548 4 года назад +8

    እስከዛሪ ካየሁት ፍልም በጣም ደስይላል

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Год назад +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል እና አስተማረ ነው አመሰግናለው !!

  • @mekyayasin394
    @mekyayasin394 2 года назад +3

    እደዚህ ፊልም የምወደው የለም ውሥጤ ነው እውነት

  • @user-lr7dd2et1d
    @user-lr7dd2et1d 5 лет назад +12

    ምረጥ ፊልም ነዉ

  • @user-ou6ts5cs7n
    @user-ou6ts5cs7n 5 лет назад +178

    አለምሰገድ አድናቂክ ነኝ በጥራቃ ነኝ እኔም

    • @lubeyemam9078
      @lubeyemam9078 5 лет назад

      🤔😁😜

    • @hhd6791
      @hhd6791 5 лет назад +2

      መፈሳዉዌድራም

    • @abba3344
      @abba3344 5 лет назад

      enem betraka negn alemye...gn akmehegnal

    • @abelkidane556
      @abelkidane556 5 лет назад

      ወለተ ኢየሱስ እኔም አዲንሀቃ ንኝ

    • @user-fd2jf3sg6e
      @user-fd2jf3sg6e 5 лет назад

      ሁላችንም ነን

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 лет назад +61

    አውነት እላችሆለሁ ይሄ የኔ ታሪክ ነው ከፍቅረኛዬ ጋር ከተለያየን 7አመታችን ነው ዝም ስለሚል ልጁ የሚያፈቅረኝ ስለማይመስለኝ ሌላ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ የሚለኝን ልጅ አፈቀሩኩ ግን ለመጀመሪያው ፍቅረኛዬ እውነቱን ነገርኩት እሽ ብሎ ተቀበለኝለሚጠይቀኝ ነገር ሁሉ አልዋሸውም ከሱ በሆላ ካንድም ሁለት ፍቅረኛ ያዝኩ ግን እደሱ የሚሆንልኝ አላገኘሁም የሚገርመው አሁን ተመልሰን እሱም በዝምታዬ ተፀፅቻለሁ ብሎኝ እኔም ይቅርታ ጠይቄው በመሀላችን ስተት ቢኖርም ግን ትልቅ እውነት ስለነበረ አሁን አብረን ነን እግዚያብሄር ይመስገን አሜን(3)

    • @seidserar8502
      @seidserar8502 4 года назад +2

      ደሥ። ይላል

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 года назад +1

      ደስይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ያርግላችሁ

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Год назад

      ዋውውውውውውው በጣምደስይላል

    • @somali3266
      @somali3266 Год назад

      እኔም እደዝህነው ያጋጠመኝ ምኝ ይሻለኛል ይሄው አስር አመትሆነኝ

    • @user-re6fb4kz6g
      @user-re6fb4kz6g Год назад

      ካባድ ነገር ነው

  • @user-ro1he7uj2l
    @user-ro1he7uj2l 2 года назад +3

    ሀሪፍ ነዉ በጣም አስተማሪ.
    እዉነት እረፍት ነዉ

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 2 года назад +3

    ደሰ የሚል ፊልም ነው ጋሸ ተዘራ😢 ኣለም ሰገድ ሙሉኣለም ቃል ኪዳን ሰወዳቹ😍😍😍😍🙏

  • @tigieysuo8863
    @tigieysuo8863 5 лет назад +5

    ,በጣም አስተማሪ ነው ግን የለማ ለእውነት የሚኖር አለምሰገድ በጣም በጣም አድናቂክ ነኝ ሐገሯን ናፋቂ ነኝ ኢትዮጰያን ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥🌻🌻🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    🏃🚄💨💨💨 መጣሁ!

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል😍😍

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +4

    ቆንጆ ፊልምነው

  • @nardiitheloveofchrist2949
    @nardiitheloveofchrist2949 5 лет назад +9

    Wowwww 💕💕💘💘💘👌

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 Год назад +1

    wow amazing በጣም ያምራል እዉነት እዉነት ነዉ አለምየ በርታ 😘😘😘

  • @user-iu1zs7fj7q
    @user-iu1zs7fj7q 10 месяцев назад +1

    ደስ ምል ትምሕርት አለዉ እኛ ሰዎች ለምን ይሁን እዉነትን ማዉራት ምያቅተን😭😭😭😭

  • @dhdjndjs4158
    @dhdjndjs4158 4 года назад +3

    ሙሉአለም የምር አሳዘንከኝ አይዞህ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

    • @Mamiye_alemey_21
      @Mamiye_alemey_21 4 года назад

      ምንኑ ምያሳዝን እቤቱ ኮ አስቀምጠዋል የይ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +1

    ዎውውውውውውውውው ነው አለም ሠገድ ና ቃልየ እና ተዘራ ለማ አድናቂያችሁ ነኝ እውነት ምንግዜም እውነት ነች

  • @user-vm4xr7mp5f
    @user-vm4xr7mp5f 4 года назад +6

    አለምሰገድዬ የኔ ልዩ

  • @daamphone1911
    @daamphone1911 5 лет назад +12

    እውነት የመጨረሻው እውነት ነው

  • @nazirhusen4764
    @nazirhusen4764 3 года назад +3

    ምርጥ ፍልም ነው ይጨመር

  • @hal9748
    @hal9748 3 года назад +8

    በዚህ ፊልም እራሴን ሳይው አንድ እውነት የለለኝ ሰው መሆኔ ገባኝ

  • @user-rh6li1br3k
    @user-rh6li1br3k 5 лет назад +9

    አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ሁሉ ዴስ ይላል

  • @khalidjimmaa8337
    @khalidjimmaa8337 4 года назад +4

    እዉነት ነፃነት ነዉ ለጊዜዉ ቢጎዳም

  • @yaredfantahun1711
    @yaredfantahun1711 4 года назад +9

    WAWAWA HIGHLY APPRECIATED . MEANING FULL MOVIE

  • @safimussa1336
    @safimussa1336 5 лет назад +141

    እስት ባጥረቀ ነኝ ምትሉ ብቸ ለይክ ግጩ

    • @Fnotefiker
      @Fnotefiker 5 лет назад +1

      Antes an his mn den nachu bezch mder lay fetari becha new ewnetegha hulum new weshetam

    • @betelgirma2222
      @betelgirma2222 3 года назад +1

      betraca negh

  • @gfhigryuui2117
    @gfhigryuui2117 5 лет назад +1

    Betam desi yilal ewunet ine betam tamirebatalehu.kezare jamire ewunetin inageralew.geta igzhabher yibarkachu!

  • @fikadeabebe8136
    @fikadeabebe8136 3 года назад +2

    i like this film.beloved Kalkidan Tsibebu

  • @etfkr9557
    @etfkr9557 Год назад +2

    ዋው ድንቅ ትምርት ነው በውነት

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 10 месяцев назад +1

    ያውኑ ፊልሞች ስለማይረቡ እየገረብን እንይ እንጂ የበፊቱን

  • @yonihabesha5054
    @yonihabesha5054 5 лет назад +19

    ቃልኪዳን ጥበቡን በጣምነው በፍቅር የምወዳት

  • @yenehabesha9585
    @yenehabesha9585 5 лет назад +8

    It’s really nice movie,appreciate !

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +3

    ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 года назад +4

    ቆንጆ ነው

  • @user-dt1ip3he5u
    @user-dt1ip3he5u 4 года назад +7

    አይእናትለዘላለምትኑር

  • @user-ul2gv4hl6w
    @user-ul2gv4hl6w 4 года назад +6

    እውነትን ሸሽቶ ወይ አላጣሁት ወይ አላገኘሁት የእረመጥ የሆነብኝ ፍቅሬን ማን ያስረዳልኝ ሥማኝውዴ እኔ አንድውነትልገር ዘመኔን ሙሉ አፈቅርሀለሁ እስከለተ ሞቴ እወድሀለሁ ባላገኝህም ባተደሥታውስጥ እኔ እንደሣት እየተቃጠልኩ እናኖራለሁ አተግን አድቀን እውነትን ሥታቅ ይቆጭሀል።😭😭😭😭😭
    💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘

  • @user-kb1cl8bx4j
    @user-kb1cl8bx4j 10 месяцев назад +1

    Still I'm watching ❤❤

  • @selamatalelegn2154
    @selamatalelegn2154 Год назад +2

    በጣም ያምራል እውነት ደስ ያሰኛል

  • @fggddgg9808
    @fggddgg9808 2 года назад +2

    አለምሠገድ ቃልየ ሙሉአለም በጣም እምወዳችሁ

  • @khalij5882
    @khalij5882 5 лет назад +6

    አለም ሰገድ ወይኔ በሳቅ ፈረስኩኝ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 8 месяцев назад

    ፊልም ድሮ ቀረ ጌታን የዛሬው እዩኝ እዩኝ አይልም ያስደብራል ሁሉ
    ቃልዬን ደግሞ በጣም ወዳታለሁ የኔ ቅመም❤