መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2022
  • መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
  • КиноКино

Комментарии • 135

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d 2 года назад +10

    ወይኔ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እምር ያለ ምርጥ የፍቅር ፊልም💞🍁💫

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Год назад +22

    አዚዛን ማነው እዴኔ እሚወዳት🥰🥰🥰🥰

  • @user-et4ym4sc6u
    @user-et4ym4sc6u Год назад +5

    ምርጥዬ ፊልም ነው መጨረሻው ግን ፈታ ነው ያረገኝ 😄betty አላለም 😄

  • @GyyTg-u5m
    @GyyTg-u5m 11 дней назад +1

    በጣምየሚስቅ ፍሊምነው እናመሰግናለን

  • @tasa8948
    @tasa8948 2 года назад +15

    ባየው ባየው የማይሰለች ፊልም 10ኛዬ ሳየው

  • @getachewsemagn3661
    @getachewsemagn3661 2 года назад +7

    😳😳😳😳😳😳❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ገራሚ ፊልም ዋውውው።
    የመቻቹ ሲያስቅ።
    View ግን ያንሰዋል

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +17

    አዚዝዬ ምርጥ ባህሏን አክባሪ ኢትዮጵያዊ ነሽ ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ ሁላችሁም ምርጦችዬ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 19 дней назад

    አባባን ሥወዳቸዉ ንግግራቸዉ በጣም ደሥ ይሉኛል ደግሞ በጣም አሥተማሪነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @hewansolomon1558
    @hewansolomon1558 2 года назад +1

    እግዚያብሄር እዃ ሳታውቀው ነው ሰው የሚሰጥህ ፈጣሪ ይርዳን

  • @Lay-67-t5x
    @Lay-67-t5x Месяц назад

    እጅግ ሲበዛ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ❤

  • @hager_media
    @hager_media 5 месяцев назад

    ከEBS የፊልም ዓለም ፕሮግራም ላይ ሲያስተዋውቁት አይቼ ነው። በጣም ምርጥ ፊልም ነው።

  • @user-kq2bq8mu1h
    @user-kq2bq8mu1h 2 месяца назад

    በርግጥ ፊልም ብሆንም እኛ በራሳችን ካምንሆነውነ ይሆነል ብላን ካምነስባው ይልቅ እግዚአብሔር ለእኛ ምያስብልን ይባልጣል የግል ዕይተዬ ነው በስራው የተሰተፋትን ሁሉ thanks ልል እፈልጋለሁ

  • @user-qx9fj6gf2t
    @user-qx9fj6gf2t 2 года назад +2

    ዋው ተመስጨጨረስኩት እግዚአብሔር ሆይ አገሬ ሠላምአርጋት 🙏

  • @dawitg25
    @dawitg25 Год назад +2

    ብሩክን ሆኖ የሚጫወተው በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @selihom6023
    @selihom6023 Год назад +1

    ማህደረ ታሪኩን ከብዙ ጊዜ በኋላ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ደሞ ጎበዝ ተዋኝ ሆነሀል😎

  • @biniammeshesha3272
    @biniammeshesha3272 6 месяцев назад

    በጣም ቆንጆ እና ምርጥ ፊልም ነው አዚዛ አህመድ እና ሚካኤል ሚሊዮን በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @rechoayele3925
    @rechoayele3925 2 года назад +8

    በጣም አሪፍ ነው የተናፈቁ አርቲስቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +6

    ምርጥ ፊልም🙏 አቦ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል👐

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 2 года назад +4

    Betam astemari ena gerami film

  • @bortokal2977
    @bortokal2977 Год назад +3

    አለመሳቅአይቻልም መጨረሻላይ በሳቅሞቻለሁ

  • @godislove6010
    @godislove6010 Год назад

    Thank you I was looking this movie for a long time 💕

  • @attahiraattahira1422
    @attahiraattahira1422 2 года назад +2

    ምርጥ ፊልም ያምራል

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Месяц назад

    ቤቲ ( ኚ ኚ ) ደሞ ምን አባ ቀረህ 😂😂😂 ልል ሳስብ ቀደመቺኝ 😆😆❤

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh 9 месяцев назад +1

    በጣም ነው ደሥ ዠሚለውውውው❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +1

    በጣም ያምራል በረቱልን እናመሰግናለን

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 2 года назад +1

    ዋውውውው በጣም ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aderajewwbante973
    @aderajewwbante973 Год назад +1

    ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 2 года назад +5

    አዳምና ሔዋንን ፥ ካላሣትኳችሁ እያለ የሚያስቸግራቸውንም ክፉ በተግባር አየን። ኢሔ ፊልም በእውነተኛ የእግዚአብሔር ልጆች ገነት ዉስጥ የተሠራ የጥበብ ማዓድ ነዉ። አሁንም የእግዚአብሔር እጅ በእናንተ ላይ ትሁን …!

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Год назад +1

    መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 года назад

    Best and butiful ethiopian ever movie avery thing very nice best actor all tank you again 💜 🙏 🙌 😀 👏

  • @user-vp4pz4ex6g
    @user-vp4pz4ex6g Месяц назад

    ኡፉፉ መጨረሻው😂😂😂ቤቲ

  • @hager_media
    @hager_media 5 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 14 дней назад

    ዋውውውውውው

  • @alainaoun8103
    @alainaoun8103 2 года назад +2

    ክክክክክ የመጨራሻው ፓርት😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dj7jv6ny8w
    @user-dj7jv6ny8w 2 года назад +1

    ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 2 года назад

    የከተማው ግርግሩ+ፊሊሞቻችን ይህ ፊልም ግን ደስ የሚል ረጋ ያለ የገጠሩን ዉብ ባህልና ተፈጥሮዊ ዉብት የሚገልፅ ስለሆነ እንዲሁም ቁምነገር አዘል በምርጥ ተዋናዮች የታጀበ!!

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +2

    " Peace Love And Work "

  • @user-tk9cj9sl7t
    @user-tk9cj9sl7t 9 месяцев назад +1

    ቤቲ ክክክክክክ መጨረሻው በሳቅ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 года назад +3

    ዋውውውው ደስ የሚል ፊልም ነው ምናለ ሂወትም እደዚህ ብትሆን

  • @kidistaba
    @kidistaba Год назад +1

    Waw♥️በጣም አሪፍ ነው ግን ቤቴ የሜለወ ስወየ 😆😆😆

  • @asteraster3816
    @asteraster3816 2 года назад

    Wow betami des yemel filme ❤👌

  • @diribaafeta1559
    @diribaafeta1559 Год назад +1

    ሚሊዮን የወንድ አልጫ ነህ ።ለዚህ ነዉ
    ከአልጋ መሬት የምትመርጠዉ ።

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 2 года назад +1

    waw batam desi yal ❤❤👌👌👌

  • @bezunagash7239
    @bezunagash7239 2 года назад +1

    Wow amazing 👌

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад +1

    ዋው ነው

  • @user-iv5su6pm3n
    @user-iv5su6pm3n 5 месяцев назад

    አዚዛ ምርጥ ሰዉ።

  • @godislove6010
    @godislove6010 Год назад

    Simply the best ❤🇪🇷

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад +1

    Marriage Is Best !

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e 2 месяца назад

    ዋውውውውውው❤❤❤❤

  • @fjdjdfdfgg9668
    @fjdjdfdfgg9668 4 месяца назад

    ሀሪፍ ፊልም

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 8 месяцев назад

    ስወዳቸዉ የጠፊቺሁ❤❤❤❤

  • @ferhankedir5809
    @ferhankedir5809 Год назад

    Allha wedetekeklgna menged yemelseshe aziza dewa aregelshalew

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n 2 года назад +2

    መጨረሻ ላይ😂😂😂😂😂😂

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምርጥ የሆነ ፊልም ደስ የሚል

  • @mekonnendeballa5069
    @mekonnendeballa5069 11 месяцев назад

    I like it...
    The story is great, the acting... michael and aziza betam new abrew mihedut... I really wish they were true couples.
    The production though good could've been better in many instances.
    Plus ye Game of thrones song of ice and fire metekemachu🤔 it honestly didn't go with the flow.
    apart from that top notch! Liked it every minute

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 10 месяцев назад

    ❤❤wow dse ymile movies

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 2 года назад +2

    ዋው በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው ደግሞም ጎበዝና ተወዳጀ ተዋንያኖች የተሳተፉበት በመሆኑ ከልቤ ነው ተመስጨ ያየሁት ፊልም ካሉ ...እንዲህ ነው በርቱልን

  • @teshale1
    @teshale1 2 года назад +1

    Wow how's nice

  • @michiale3716
    @michiale3716 Год назад

    ኣረ ይመቻቹ ዘና ፈታ የሚያሰኝ ፊልም ነው

  • @user-db8jg6dn5p
    @user-db8jg6dn5p 6 дней назад

    Why the intro and the sound while riding horse is the game of thrones sound track

  • @user-cp6fz5lz1z
    @user-cp6fz5lz1z 3 месяца назад

    መጨረሻ ላይ እቢ አላለም እንዴት እንዳሳቀኝ

  • @etaferahushemelis4913
    @etaferahushemelis4913 2 года назад

    Wooow beti 👊👊👌

  • @susumuhamed5547
    @susumuhamed5547 Год назад +1

    degagme bayew yemalselechew mirtna astemari film

  • @hadyafentaw8355
    @hadyafentaw8355 Год назад +1

    ቤቲ እሚለው በሳቅ

  • @tahanassir1786
    @tahanassir1786 2 года назад +1

    🌹🌷

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 2 года назад +2

    እውነትም ምናባ ቀረ እስከድምፁ ሲዘጋ

  • @eyuelmekonnen9917
    @eyuelmekonnen9917 3 месяца назад

    At the end they make shrek 1 lol

  • @solomondagnaw8776
    @solomondagnaw8776 2 года назад

    good

  • @user-zr2wp6om7x
    @user-zr2wp6om7x 11 месяцев назад +1

    ስደት ዪባቃ

  • @tahanassir1786
    @tahanassir1786 2 года назад +1

    Ok

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 5 месяцев назад

    መጨረሻው እንደኔ የተመቸው አለ መላጣው አለቅልቆ ቀረ😂😂😂

  • @dasitadabebee4216
    @dasitadabebee4216 2 года назад

    Macarashawuu🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @fjfuf5189
    @fjfuf5189 12 дней назад

    ቤቲይይይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @binthabib2131
    @binthabib2131 Год назад

    Wowowow betei good

  • @s.as.a.a5797
    @s.as.a.a5797 2 года назад +1

    ሀሀሀሀሀ ቱ ቤቲ ቤቲ ብሎ እንደ ሴት ይጮሀል እንዴ

  • @kingraya2010
    @kingraya2010 2 года назад +1

    ይመቻችሁ

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 9 месяцев назад +1

    አዚዛ ስታለቅስ እኔም አብሬ ማለቅሰው ነገር ነሱዋን ጭንቀት አብሬ ስጨነቅ

  • @mabay1427
    @mabay1427 8 месяцев назад

    Background music from GOT really 😮

  • @yohaniskidan6106
    @yohaniskidan6106 Год назад

    Wow 1gn

  • @jemilatube2643
    @jemilatube2643 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 года назад +2

    ግን ወንድየው እዴት እዳሳቀኝ🤣🤣🤣የተገደደው ሙሽራ

  • @blackink9
    @blackink9 4 месяца назад

    ለምንድነው ደግሜ እያየሁት ያለሁት?

  • @loveisthepartoflifegodislo9216
    @loveisthepartoflifegodislo9216 2 года назад +2

    Ye mechrsha part seyaseki bettttyyy 😃😃

  • @hayatibrahim4881
    @hayatibrahim4881 Год назад

    ሸረ

  • @crosspowertransportationin2288
    @crosspowertransportationin2288 2 года назад

    Gobezoch,ethiopia tibarkachihu

  • @madinaa1452
    @madinaa1452 Год назад

    Achii beti huli gizee balishi yee xafal enda???🙄😍😍

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    Equal Confedence

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Год назад

    The title should be entrapment.

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    Watch Red !

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h 2 года назад +4

    ፊልም አለቀባቹ መሰል የድሮ ፊልም እንደ አዲስ ማምጣት ጀመራቹ

    • @kiyakiya4017
      @kiyakiya4017 2 года назад +1

      እኮ በጣም ይገርማሉ ማንን ለመሸወድ ነው😄🤪

  • @mitsuwagirma6685
    @mitsuwagirma6685 2 года назад +1

    ምነው እንደ አዲስ ለቀቃቹት

  • @user-zw3jo4gl9g
    @user-zw3jo4gl9g 7 месяцев назад

    ቤቲ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamawitmaru8506
    @selamawitmaru8506 2 года назад +1

    የኖረ ፊልም እንደ አዲስ

    • @stopamharagenocide7654
      @stopamharagenocide7654 2 года назад +1

      ቢሆንም ካሁን ወይ መልካቸው ወይ ትወናቸው ግራ ከገባው እነዚህን እየደጋገሙ ማየት በስንት ጣዕሙ

  • @lidacall256
    @lidacall256 4 месяца назад

    ❤❤❤😅

  • @tahanassir1786
    @tahanassir1786 2 года назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x 2 года назад

    Sela

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +1

    የውሸቱ ባል ግን ብዙ ተፈራገጠ:

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад

    አይ ድራማ

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    Give Me One Wife !

  • @Manuel.19.21
    @Manuel.19.21 2 года назад

    Ooooow 😇😂😀 #1