አዚዛ አህመድ፣ ቴዎድሮስ ለገሠ Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 585

  • @gabayenshmoga7487
    @gabayenshmoga7487 4 года назад +9

    ድራማዉ አሪፍ ነዉ ግን ያለነዉ መጨረሻ ዘመን እንደ ሆነ እንቃ አለም በኮረና ቨይረስ ታዉካለች ንሰሐ እንግባ እየሱስ ልመጣነዉ ፦

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 6 лет назад +9

    አዚዛየ ስወድሽ ልጅሽ ስታምር ጥሩ ፊልም አስተማሪ ነው ዋው ይመቻችሁ አዚዛየ በጣም እወድሻለው የፍቅር ሰው እመቤቴ ትጠብቅሽ ልዩ

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 лет назад +103

    አዚዛ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ቆንጅዬ ውስጤነሽ በእናታችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 6 лет назад +10

    ናፈቀኝ ያባቴ ምክር♥♥♥ ሲጣፍጥ አንደበቱ ያባት

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    ዋውበጣምደስየሚልፋልምነው
    _ገነት(አዚዛ)በጣምትምህርትሰጪናእንዲሁምየሰውልጅእንዴትወንድልጅንመያዝእደሚቻልአስተማሪነሽበዚውቀጥይበት
    _ልኡል'በጣምአልቃሻናእራስክንለማጥፋትየምትቸኩልሰውነክ
    _የሰውልጅሁሉንምየሚያደርግፈጣሪነውስለዚህትግስትይኑርክ፡

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 6 лет назад +17

    ሙስሊሞች እኔ ማውቃቸው በዚህ መልኩ አልነበረም እዚህ ላይ ግን ታዘብኳቹ የተሳደባቹ እንዳለ ልቦና ይስጣቹ እውነት አብዛኛው ስደት ላይ ያላቹ ናቹ ምትሳደቡት ለዛውም በመዳም ዋይፋይ ተቀምጣቹ ሰው የፈለገውን መብት አለው ለምን ፆታዋን አትቀይርም ምን አገባች ያልበላቹን አትከኩ ነገ ምን እንደሚገጥማቹ ሳታውቅ ይድፋሽ ያፍርጥሽ እያላቹ ትሳደባላቹ እረ አፈርኩባቹ ከእውቀት ነፃ ለመሆን አትሩጡ

    • @emra.aswabemranaswab9368
      @emra.aswabemranaswab9368 5 лет назад

      ሳያውቁ ቀርተው ነዉ እንጅ መሳደብን ፈጣሪም አይወደው ግን ሳያውቁ ቀርተው ነዉ እኔ ደግሞ ሙስሊም ነኝ ማንኛውም ሀይማኖት ተሳደቡ አይልም

    • @aninyimam6545
      @aninyimam6545 5 лет назад

      አረተመቸሺኝ

    • @ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ
      @ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ 5 лет назад

      ሳቁት ነው ኩራቱ መሳደብ ግን ሀራም ነው በየትኛውም. ሀይማኖት. እኔ ግን ሙስሊም ነኝ. የረሱል ወዳጅ. የራህማን. ባሪያ.

    • @najuteshife3549
      @najuteshife3549 4 года назад

      @@ዙዙነኝየሀውተናሽያብዱተላ ☝️☝️☝️☝️☝️

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 5 лет назад +8

    በጣም ይገርማል ትልቅትምህርት ነውእናመሰግናለን

  • @JiriGhjjfry
    @JiriGhjjfry 3 месяца назад +1

    Woww ❤❤❤❤❤

  • @bediryaseid4093
    @bediryaseid4093 4 года назад +4

    ሁሉም ሰው የፈለገውን እምነት መከተል ይቺላል

  • @aminatyousef3517
    @aminatyousef3517 6 лет назад +10

    ኢናኢላሂ ወኢነኢላሂ ራጆኦን አዚዝ ያአላህ እህቴ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሺ

    • @zed5038
      @zed5038 5 лет назад

      ጎበዝ ልጅ 👍👍👍👍

    • @jej4008
      @jej4008 5 лет назад

      Krstiyan hunalechi

  • @ኑራማሓመድ
    @ኑራማሓመድ 6 лет назад +124

    ስለ ፊልሙ ብቻ ብታወሩ ኣይሻልም ሙስሊም ከርስታን ምናምን ከምትሉ ሃይማኖት የግል ነዉ ማንም ኣያገባዉም ስለ ሌላ ከማዉራታችን በፊት ስለ ራስችን እናስብ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 года назад +2

    ዚዙዬ በጣም ነው እምወዲሽ💘💘

  • @ዜድየደሴዋቀበጥ-ኘ9ጠ
    @ዜድየደሴዋቀበጥ-ኘ9ጠ 5 лет назад +15

    እኔ ግን እወዳት አለሁ አዚዛን ሙሥሊም ነበርች ከዛም ክሪያሥታን ሆነች ሥለዚህ የራሷ ምርጫ ነው ፊልማ ደሥ ይለኝል

    • @zarfizizi2260
      @zarfizizi2260 Год назад

      ስሲጀመር እናታ ኦሮቶ ዶክስ ነች

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 6 лет назад +11

    ልቦና ይስጠን በየሄድንበት መናናቅ መዘላለፍ ምንድነው አያምርብንም አበሻ ፍቅር ብቻ ነው የሚያምርብን

  • @belayzegeye1912
    @belayzegeye1912 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 года назад +1

    ወይ አዚዛየ ስወድሽ ውስጤ ነሽ

  • @zebnatesfaw4414
    @zebnatesfaw4414 2 года назад +1

    ዋዉ ቆንጆነዉ😍😍😍

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 4 года назад +3

    አህዛብ ከመሆን ያወጣሸ ጌታ ይመስገን የሰላሙ ንጉስ ጌታ ይመስገን

    • @seadoumfuad
      @seadoumfuad 2 года назад

      ክክክክክክክክክ ወደ አዝሀብ ሆደች እንጅ ጣውት ልታመልክ

    • @zeinabhassan5726
      @zeinabhassan5726 Год назад

      ጉድ እኮነው አህዛብ ማን እንደሆነ ብታውቂ እንደዝህ ባልልሺ ነበር

  • @የቢላልዘርነኝየሙአዚ
    @የቢላልዘርነኝየሙአዚ 5 лет назад +22

    ሱረቱል በቀራ ምእራፍ 2 አንቀፀ 256 በሀይማኖት ማስገደድ የለም ቅኑ መንገድ ከጠማመው እርግጥ ተገለጠ።

    • @samerasamer9335
      @samerasamer9335 3 года назад

      እኔ ምለው አዚዛ ክፍራ ነው

  • @አላሁአክበር-ጐ1ወ
    @አላሁአክበር-ጐ1ወ 6 лет назад +11

    አንድ ነገር ለመናገር የምፈልገው ነገር ቢኖር በእሥልምና የሠውን እምነት አታንቋሽሹ ፣አትስደብ፣አትዘልፋ ነው የሚለው እምነት የግልነውና ጥሩም ሰራን መጥፎ ለራሥነው።ምነው በየሚዲያው ሙሥሊም ክርስቲያኑ መሠዳደብ ሆነሣ? ግን ለምን ፍቅር ጠፋ። ኢትዮጵያዊ በሠሆናችን ብቻ መዋደድ ሢኖርብን በዘር በሀይማኖት መነቋቆር ምን አጣው? አረወገኔ ፍቅር ይኑረን ሁሉም የሥራውን እንጂ በሰው ስራ አንጠየቅምና ሥለሀይማኖት ለግላችንና በሀይማኖት አባቶች የፈለግነውን ብንማር የተሻለነው።በማያገባን በማይሠለከተን አንጨቃጨቅ። ፍቅር ይኑረን።

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад

      ትክክል የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በማያገባቸው መግባት ዋናው ፍቅር ይኑርን ሙስሊም ክርስቲያን ሁላችንም ኢትዮ ነን በስ

    • @abdurhman2767
      @abdurhman2767 5 лет назад

      በጡምልቡይንካልወላሃ

  • @s..s..742
    @s..s..742 6 лет назад +6

    ጥሎብኝ አዚዛን ስወዳት መልከ መልካም አስተዋይ በርችልን

    • @haletahaleta9797
      @haletahaleta9797 4 года назад

      Wuyi.habesha.lewere.eko.new.yetefetrew.weregna.bicha!!!

  • @mazeadimesu6878
    @mazeadimesu6878 6 лет назад +7

    ዋውውው ተለቀቀ እደ
    እዚዝ የኔ ምርጥ

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 лет назад +3

    ሹፌሩ በሳቅቅቅ ግን ያሳዝናል መጨረሻው ያምራል ትእግስት ይስጠን ለሁሉም ነገር አስፈላጊ ኖ የኔም ፊልም ሳይ ማልቀሴን እድተው ያርገኝ አሚን

  • @burhanabraham2610
    @burhanabraham2610 6 лет назад +24

    የ ቴድሮስ ኣድናቂ ነኝ

  • @gelilaalebel4402
    @gelilaalebel4402 6 лет назад +4

    አዚዛ ምርጥ ልጂ ውድድ ረጂም ዕድሜና ጤና ተመኘውልሽ

  • @shuhadafamily8714
    @shuhadafamily8714 5 лет назад +4

    በጣም አሪፊ ነው

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 5 лет назад +1

    ሹፌሩ በጣም ተመቸኝ ሳልፍ ለማልፍው ቀን ህህህህይይይይ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 5 лет назад +2

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኧረ ፊልሙን እንዴት ልየው ኮመታተሮች በሳቅ ገደላችሁኝ አቤት ክርክር አዱ ይድፋሽ አንዱ ይማርሽ አንዱ ጠበቃ ተከራካሪ አንዱ ስወድሽ ውይ እና ምን ይደረግ

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 года назад +2

    በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት ግን በጣም እጅግ አስለቀስኝ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 лет назад +6

    እዚጋ እምነትን ምን አመጣው ኮማቾች ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው ሰው ደሞ የፈለገውን ማመን ይችላው አምላክ እሳትና ውሀ አቅርቦልናል መምረጥ የኛ ድርሻ ነው መቼም እደዚ እምትነታረኩት በአዚዛ ነው አደል እሷ ለምትጠየቅበት እናተ ምን ቤት ናቹ
    ፊልሙ ምርጥ አስተማሪ ነው ስለፊልሙ አውሩ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +3

    አዚዛዬ ማር ነገ ስወድሽ የኔ ማርርርርር

  • @hadiamenallah3006
    @hadiamenallah3006 4 года назад +3

    ዋው እውነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 6 лет назад +3

    ዋው አሪፍ ነው ሁለቱም እወዳቸዋለሁ

  • @فايزهفايزه-ظ9ن
    @فايزهفايزه-ظ9ن 6 лет назад +2

    ምንነቶንም፣ሠለቅ፣አትመችኝም፣ግን፣ምትሠደቡት፣ልጆች፣አለሀን፣ፍሩ፣ምክንየቱም፣መጨራሸወን፣ምታውቁት፣ነጋር፣ዬለም፣እንኮን፣የሶን፣መጨራሸ፣የራሠቹንም፣መጨራሽ፣አታውቁም፣በመጨራሸው፣ቀን፣የመነ፣መልከም ይነጋር፣ወይም፣ዝም፣ይበል፣አትሠደቡ

  • @afonsolomon9215
    @afonsolomon9215 5 лет назад +12

    ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል

  • @knda069
    @knda069 2 года назад +1

    Hule bitay des yemil film

  • @ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ

    ኧር ሹፌሩ ልጂ አሳቀኝ ኡፍፍፍፍፍ

  • @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ

    ለማንኛውምአትጣሉበሀይማኖት፣የራሥዋጉድአይ፣ሢጀመርእናተንሥ፣ፊልምእዮብሎመቸተፈቀደልን፣ሁላችንንምፊልምተማይትይጠብቀን፣

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 лет назад +5

    ሠላምብያለሁ አንድ ነገር ያልገባኝ ነገር ቢኑር እዚህ ፊልምላይ ስለአዚዛ እምነት እምትከራከሩት ምንድነው አንድ ሰው የፈለገውን እምነት መከተል መብቱነው እናተ ሙሴሊሞች አፋችሁን ዝጉ እሺ የክርስትነእምነት መገላለጥ ይፈልጋልየምትሉት እናተ ሰለእራሳችሁ እወቁ እሺ ማንም የማንንም እምነት መሳደብ አይችልም ስነስራአት ትይዛላችሁ ምድረ ደደቦች አዚዛ ስወድሽ እኮ ውስጤነሽ የኔ ማር ወለላ

  • @الحمدللهعلىنعمةالاسلام-ف9ب

    ከኢትዮጵያ ፊልም ጠንከር ያለ ፊልም የመጀመሪያ ሳይ ከአኑ የቱርክ ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 6 лет назад +1

    Wow lezih film kalat yatregnal.yalayachuh eyut betam astemari film new.😲😲😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍

  • @muluhulu4961
    @muluhulu4961 4 года назад +1

    ዎይ በጣም ነው ያስለቀሰይ

  • @fxhfdr3750
    @fxhfdr3750 6 лет назад +8

    የቆጆ ማር እኩነሽ ሙስሊመች ዝም በሉ ምክንያቱም ትክክለኛ እምነት ነው የመረጠች ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር የምትሳደቡ ስድቡ ለራሳችሁነው ok ከሷ ከምኗም አይደርስ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 лет назад +1

      እባክሽን. ትክክለኛውን. እወቂ ። ትክክለኛውን. ነው. የተከተለችው ምናምን. ዚፍጥ

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 лет назад

      @@እየሱስየአላህባሪያነውእየ አንቺ ሰገጤ ምን አገባሽ ቅናታም

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 лет назад

      @@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ ደነዝ ምን ያሳድብሻል. ለምን. . የሰውን ልጅ እየሱስን. አይደለም. ድንጋይ አታመልክም. ድንጋይ እራስ

    • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
      @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 лет назад

      @@እየሱስየአላህባሪያነውእየ አንቺ ገገማ የተሳደብሽው እኮ አንቺጨነሽጰድንጋይማ የናተ አምላክ ነው እንኳንም ከድንጋይ አመለጠች

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 лет назад

      @@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ የውሻ ልጅ እራስሽ አምልኪ እኛ ድንጋይ ሳይሆን. አንችንም. እኔንም የፈጠረውን. አላህን ነው እሽ. የተላመጠ. ማስቲካ ይመስል. ከያሽ አትለቂም. ተፋችኝ. ወሰክ

  • @kdyja1017
    @kdyja1017 2 года назад

    በጠም ምርጥ ፊልም ነው

  • @lay625
    @lay625 2 года назад

    Very best movie 🎬

  • @emunatan9256
    @emunatan9256 4 года назад

    እናመሰግናለን !

  • @selinajj5858
    @selinajj5858 6 лет назад +13

    My name is helina I live in sawediy arebya I went go adis abeba. I miss my mom ክክክእንዴት ነኝ እንግሊዘኛ በግሩ ኤደ

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ የምል አስተማሪ ፊልም ነው ለሚወዱት መኖር እንዴት ደስ ይላል።

  • @fredesa246
    @fredesa246 3 года назад

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @እመአምላክሆይየወጣትነትዘ

    አዚዛዬ ሰወድሽ ውድድድድድድድድ

  • @መቅዲወለየዋየመርሳልጂ

    በጣም ሃሪፍ ነዉ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 3 года назад

    እቆቢስ ጎድ ሰርህኝ ሹፌሩ😂 ፌልሜን ብዙ ጊዜ አየሁት ግን አርቴፊሻል ነው ምንፍን ነው ያለው ዶክተሩ የወንድ ዘር ከሊላ መቀበሉ አልወደድኩህም ሃይማኖታችንም ባህላችንም አይፈቅደው እዛው ለነጩች ይሆን 😭👏

  • @aden8690
    @aden8690 6 лет назад +4

    በጣም ያምራል

  • @ayniyegetanegnfango3117
    @ayniyegetanegnfango3117 6 лет назад +1

    Azziye kemot wede hywet yametash geta ybarek kirstyan mhon yakoral enji ayasfrm

  • @alquaalain2306
    @alquaalain2306 4 года назад

    ዋውውው ፍቅር ማለት እንዲህ ነው

  • @علمح-ص1ر
    @علمح-ص1ر 5 лет назад +1

    ኣዝዛየ። ጡሩ። ኣደረግሽ። ኡዉነተኛ። ሃይማኖት። ስለ። ተከተልሽ። ማሬ። እኔ። ክርስትያን። በሞሆኔ። እጅግ። በጣምእኮራለሁ።

  • @yty7791
    @yty7791 5 лет назад +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው።ለኮሜንትም ኣስታየት ኣለኝ።ስለ ኣዚዛ ሃይማኖት በርግጥ ኣያገባንም።ግን?ክርስትያን ወይም ሞስልም መሆን ኣለባት እንጂ ሃይማኖቶቻችን ክርስትያንም ሆነ እስላም ላመነበት ሁሉም ክቡር ናቸው።

  • @rahmatmustafa5373
    @rahmatmustafa5373 6 лет назад +6

    አቦ አትጨቀጨቁ ስለ ፊልሙ አስተየት ስጡ ስድቡ ምንድነው እንዲመልሳት ዱዐ አድርጉላት ይድፋት ምነምን የምትሉ ደዋ እየደረገቹላት ነው ወይስ ምንድነው ??!!!

  • @itech6939
    @itech6939 6 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል ግን ከመውስን ማጣራት ጥሩ ነው

  • @mahaaa2840
    @mahaaa2840 5 лет назад +1

    ኣዚዛዬ ስወድ💘💘💘💘

  • @tezeatez4809
    @tezeatez4809 2 года назад

    ዋውውውው

  • @fathylhaaa5864
    @fathylhaaa5864 6 лет назад +6

    አዚዛ ልቦና ይስጥሽ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 6 лет назад +72

    የሉ እል አድናቁ የሆናችሁ ላይክ በናታችሁ ጉጩኝ ብሌስ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሹፌሩ ሲያስቅ

    • @muhamadjawol1298
      @muhamadjawol1298 5 лет назад

      ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

  • @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
    @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ 5 лет назад +1

    ዋው ምርጥ በርቱ

  • @ተመስገንፈጣሪአሜን
    @ተመስገንፈጣሪአሜን 6 лет назад +1

    Wowww wowww betam des ylalll eniem,eiertrawit nenie ena aemesgenalehu betam des bloniel

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +1

    ምርጥ ደስ ይለል

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 6 лет назад +1

    betam des yemil astenari film newu azizan tiedim betam ewedachalhu egziabhiet selamun yabzalachu

  • @samsungpeace5814
    @samsungpeace5814 6 лет назад +1

    ውይይይይይይይይይይይይ እሂን ፊልም አይቼ አልጣግባውም። ስይሳዝን ፍቅር ኩሩፌዬ አይጣውም♥♦♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @lijimathilijimathi717
    @lijimathilijimathi717 5 лет назад +2

    ለምውዱት መኖር እንድ ነው

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 6 лет назад +2

    Wawe betam des yelal enamsegenalen

  • @mdycasinmdycasin4493
    @mdycasinmdycasin4493 2 года назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @hayati6198
    @hayati6198 4 года назад +3

    እንደአባት ሆኖ የሰራውን በጣም ወደድኩት

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 лет назад

    አዚዛዩ የኔ ቆጆ

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 5 лет назад

    ዋው ትንሽ ሀዘንም ቢሞላበት ምንም አይደለም

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 года назад

    ምንአላበት ግንኤሄ የህልም ፍቅሪ ኡንሆኖ በኔለይ በደራሳ ዋዉዋዉ

  • @NoriyaGitiso
    @NoriyaGitiso 10 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @saaadasaadam1365
    @saaadasaadam1365 4 года назад

    ሰወዳት

  • @chmesady7106
    @chmesady7106 6 лет назад +2

    ዋው ደስይላል

  • @kdyja1017
    @kdyja1017 2 года назад

    🥰🥰

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 лет назад +1

    Wede siyalekis ayemchegnime filmu asetamari new arife new

  • @የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን

    አዚዛየ ከተጠመቅሽ አይቀር የእግዚአብሄርን ቃል አክብሪ

  • @almaz.gudetatyu6374
    @almaz.gudetatyu6374 5 лет назад

    Wowowow arif neew. Desii. Yilalii

  • @liliyliliy3710
    @liliyliliy3710 6 лет назад +1

    በታም ደስ ይላል ወድጄዋለሁ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ፍቅርን ይስጠን ያስለቅሳል 😢😢😢

  • @ZinashB-z6u
    @ZinashB-z6u 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔😘🙏

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ሀይማኖታችንን ታላሰደበይ የራሷጉዳይ

    • @meyiramawol5993
      @meyiramawol5993 6 лет назад

      እባካችሁአትሳደቡይልቅንወደነበርሽበትይመልስሽበሎት

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 6 лет назад +8

    አዚዛ ምርጥ ሀበሻ ይመችሽ ኦርቶዶክስነች እርፍበሎ

    • @salmanhaseen531
      @salmanhaseen531 6 лет назад +1

      እሷ ደሞ ምኗ ነው ምርጥ በዚህ ምድር እንደሷ እርካሽ ግማታም የለም የሸይጣን መጫወቻ አሻንጉሊት ብር ጀነት አይከትሽም እሽ ብታስቢበት ይሻልሻል አንቺ ጣእዋት አምላኪ ከብት ከብት እራሱ አይገልጣትም

    • @rahmaahmed724
      @rahmaahmed724 6 лет назад

      Gravity Mobile esua muslim honech alehinech mene yekerbnal lilaw degmo muslim tehuno meblaket selmayemch enkuan tkeyerch

    • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
      @መኖርሽያኑረኝእናቴ 6 лет назад

      @@salmanhaseen531 ልሰድብሽ ነበር ግን እናቴ ቆንጥጣ ነው ያሳደገችኝ ለዛውም ሙስሊም እናቴ አንቺ ግን የፃፍሽው አስተዳደግሽን ያሳየኛል ይብላኝ ለወለደሽ

  • @አልሀምዱሊላህምስጋና-ዸ8ሰ

    የታየነዉ ያላያቹ እዩ አሪፍ ነዉ እኔደግሞ አዲስ መስሎኝ ሰፍ ማለቴ

  • @yara6604
    @yara6604 6 лет назад

    በጣምከጠበኩት በላይ ደስይላል

  • @wkssih174
    @wkssih174 3 года назад

    ወይኔ ሹፌሩ ሆዴን አቆሠለው

  • @meriiB23
    @meriiB23 11 месяцев назад

    ልጇ ጋር ነው የተወነችው አዚዛ

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 Год назад

    😍😍😍

  • @zainabzainab747
    @zainabzainab747 5 лет назад +1

    ኢቺ እኮሙሢሊም ሥእሙለጠፈች እጂሌላአ ምእታአቀውነገርየለም ቂጥዋ ዪልእቁን ቢቢ እዳአዪበላአት

  • @cnfh7695
    @cnfh7695 6 лет назад +1

    ደሥ የሚል ሥቃይ ነው

  • @algg8475
    @algg8475 5 лет назад +1

    .በጠም ደስ ይለል

  • @ahmadalrasheed7093
    @ahmadalrasheed7093 6 лет назад +26

    ላይክ ግጩኝ ምትሉት ግን እዳው ከመዳከም ጋር ያጋጫቹ የላይክ ጥቅሙ ምንድ ነው እኔ እየዞኩ ላይክ መስጠት ነው የደከመኝ

  • @chaltyeechaltyee1716
    @chaltyeechaltyee1716 5 лет назад

    Arif film new ❤❤

    • @mariamtube2119
      @mariamtube2119 5 лет назад

      ለምዲነዉአዚዛየተባልሽዉ፣ሙሲሊምነሽከስረሽ፣ለምንክሪስቴንሆንሽ

  • @makyaa7448
    @makyaa7448 6 лет назад +28

    ፊልሙን አላየውትም ግን እዚህ ጋ ሙስሊም ክርስቲያን የምንባባልበት አይደለም እባካችሁ ከመፃፍችሁ በፊት አስታውሉ

    • @birtkunmarkos743
      @birtkunmarkos743 5 лет назад +1

      Manam yaras yahon ayemanot alu saw gen enedamaaxaxu yaoral yegaremal

    • @Ahmad-zs3ue
      @Ahmad-zs3ue 5 лет назад

      Makya A .