ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 501

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu Год назад +69

    ማነዉ እደኔ በ 2016 የሚያይ

  • @abeyzewdu1340
    @abeyzewdu1340 Год назад +43

    ለ 15 ጊዜ አየሁት አልሰለቸኝም በህይወቴ ውስጥ ተስፋ ስቆርጥና የመጀመሪያ ፍቅሬ ስትናፍቀኝ ተስፋ ይሰጠኛል ይሁ. ድንቅ ስራ ለሰራቹ አርቲስቶች ክብር ይገባችኃል

  • @temesgen12able
    @temesgen12able 2 года назад +9

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። ብዙ የኮሪያ፣ ቻይናና የጃፓን ፊልሞችን አይቻለሁ። እነዚያ አገሮች በዘመናዊ ኑሮ ቢኖሩም እንኳን የቀድሞ ባህል እሴቶቻቸውን እንዳከበሩና እንደቀጠሉ ናቸው። ይህም ፊልም ሊያስተምረን የሚሞክረው የቆየው የተከበረው ባህላችንን እንድንቀጥል ለማበረታታት ነው። በዚህ ሁሉም ተዋንያንና አዘጋጆቹ መመስገን ይገባቸዋል። በተረፈ ፊልሙ ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ባይሆንም አንዳንድ ሰርጎ ገብ የሙዚቃ ጩኸቶች ዳያሎግ ላይ ገብተው ስለሚበጠብጡ፣ እነሱ ባይገቡ መልካም ነበር።

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 5 лет назад +69

    ይህንን ፊልም 5 ጊዜ ነው ያየሁት ምርጥ!!!! እንደዚህ ነው የሚሰራው!!!!!ጎበዞች! በርቱ

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 3 года назад +18

    ይህንን ፊልም ለብዙ ግዜ ደጋግሜ ባየውም እንደ አዲስ ሠፋ ብየ ነው የማየው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ዋው ነው እንዴት ዴስ ይላል እውነተኛ ፍቅር የምዲር ገነት ነች ብዙወች አይኗሯትም እጂ ምርጥ ፊልም

  • @sadasied3189
    @sadasied3189 4 года назад +16

    ፈልሙ ትምሕርት አለው አንዳንዳች ሕይወት ፈተና ሢበዛብኝ ማንነታችንን የሚያሥረሣ አጉል ሡሥ ውሥጥ ጠልቀን እንገኛለን ግን ሥተት ነው ከታገሡ የማያልፈ ቀን የለምና ለነገ ተሥፍን ሠንቀን ጠካራና ታጋሾች እንሑን ።🙏❤❤❤❤

  • @Mountfan1
    @Mountfan1 2 года назад +8

    What an Amazing cultural and modern movies by talented Artists I love it .from Eritrea 🇪🇷

  • @riima5804
    @riima5804 2 года назад +14

    ገጠር የሚሰሩ ፊልሞች በጣም ደስይላሉ

  • @ንዘይትረኽቦምንፋቕክሓስም

    ፊልሙ ኣሪፍ ነው። የ ሙዚቃ ጭሆት ግን ንግግራቸው እንደማይሰማ ኣደረገው። ሳውንድ የሰራህ ተበዳ

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew8131 2 года назад

    መቸም ቢሆን የኢትዮጵያ ባህሎች ወጎች ልምዶች ግኝቶች ፈጠራወች ቅሬቶች ትሪኮች እኛ አዳብረን የመጠቀም ብቃትን ዝግጅት ይነሰን እንጅ !!! የአለም አገር ህዝቦች በተለያየ ምክንያት በመምጣት አንደገፀ በረከት ወስደው አየተጠቀሙበት ይገኛል ።
    ከአንዴ ሁለቴ ተከታትየው ተመልክቸው አለሁ እንከን አይወጣለትም ለትውልድ ይሸጋገራል ።
    ለወ / ሮ ማህደር አሰፋ እደሚወራብሽ አደለም ለወደፊቱ ታሪክ ሰሪ እድትሆኝ እመኝልሽ አለሁ ።። 🌹🇲🇱

  • @ephremdawa3615
    @ephremdawa3615 6 лет назад +7

    Mahderye konjo betam now yemwedeki arif tewanayti new from Eritrea 🇪🇷 love and Peace 🇪🇷&🇪🇹

  • @truth2232
    @truth2232 4 года назад +20

    Good movie but the background music is annoying on some parts!!! Remain blessed my beloved brothers & sisters

  • @ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ
    @ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ Год назад +1

    እህህህ የሚወዱት ሰው ጋር መኖር ምንኛ መታደል ነው የማይወዱት ሰው ጋር ለመኖር ማሰብ እራሱ መረገም ይመስላል አምላኬ ሆይ የምወደውን ሰው ወደኔ መመለስ ካልቻልክ እንድረሳው ፍቀድልኝ

  • @eliasyetglijbecha8826
    @eliasyetglijbecha8826 9 месяцев назад

    53:00 "እንቁላሉን ቀድመክ ከሰበርከው ጫጩት አታገኝም
    ከውስጥ ሲሆን ነው ጫጩት የሚሆነው"
    የሚገርም አገላለፅ 👏👏 🙏

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Год назад

    ማህደር አሰፋ እባክሽ አትጥፊብን ሰወድሽ በድጋሚ አንቺን በፊል ማየት እንፈልጋለን❤❤❤❤

  • @zemenutadegee6941
    @zemenutadegee6941 Год назад +3

    5 ጊዜ በላይ ያየሁት ምርጥ ፊልም

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 2 года назад +1

    ምነው ሙዚቃው ቢቀነስ በጣም ለጆሮ ጥራት ይኖረው ነበር ምርጥ Film

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 года назад +2

    ከልቡ ፊልም ማሂ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ባክሽ ተመለሽ

  • @Esubalew-g5m
    @Esubalew-g5m 4 месяца назад

    ሁሌም ሀኪም እንዳዛዝልኝ ነገር ማታ ማታ ዱቅ ብዬ የማየው እኔ ብቻ ነኝ እኔ እርእሱን አይራቅ ማንነት ብዬዋልሁ

  • @speaklife4581
    @speaklife4581 5 лет назад +19

    11:38 ልክ እንደ ቆሎ ጉአደኛቹህ እግዜሩ እንደው ገገመ ስትሉ ትንሽ እንኳን አይከብዳችሁም???ኸረ ተው ተው ፈጣሪን ፍሩ...

  • @BeLLa-eo9xr
    @BeLLa-eo9xr Год назад +5

    4:09 did you see his expression how some can act like this it's amazing ❤ this movie deserves am Oscar

  • @fhjjfhjk679
    @fhjjfhjk679 2 года назад +7

    ደጋግሜ ያየሁት ፍልም በጣም ደስ ይላል ፍቅር ይታገሳል

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +15

    ችግሩ የኢትዮጵያ ፊልም ሙዚቃዉ በጣም ያዉካል

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 года назад +5

    አቤት ይህን ፊልም ሲመቸኝ 💓መዲዬ ስወድሽ ምናለ ድጋሜ ባይሽ 🌻😘

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 года назад +2

    በጣም የምወደው ፊልም ብደጋግመው አይሰለቸኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +7

    ፋናዬ &መስፍን እንዴት እንደ ምወዳችሁ

  • @millionbereket6778
    @millionbereket6778 2 года назад +3

    Mahdeeeer qunjo keep going from Eritrea 🇪🇷

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад +1

    ማሂን እኔ ብቻ ነኝ የናፈቀችኝ ኮከብ ተዋንያኖች ያሉበት ምርጥ ፊልም😊

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 лет назад +42

    እንቅልፌ መጣብኝ ነገ አየዋለሁ ድህና እድሩ ኮሜቶች

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 4 года назад +12

    በጣም እምወደው ፊልም ደጋግሜ ነው ያየሁት 1:29:30 ማጀቢያ ሙዚቃው ብቻ ይበቃል ኡፍፍፍ

    • @dakigeez6187
      @dakigeez6187 3 года назад

      An insider (title).

    • @mahaletassefa8002
      @mahaletassefa8002 3 года назад

      @@dakigeez6187 አይራቅ

    • @dakigeez6187
      @dakigeez6187 3 года назад

      Ene yalkut ye music semun nw

    • @biniyammitiku2738
      @biniyammitiku2738 3 года назад +1

      @@dakigeez6187 orginalu yemehamud ahmed music nw

    • @dakigeez6187
      @dakigeez6187 3 года назад

      @@biniyammitiku2738 ene esun alawekim gine erasun yechale symphony endehone awekalew .

  • @የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ

    ማህደሪየ ስወድሽ የኔ ማር

  • @bergvinetsegay1744
    @bergvinetsegay1744 Год назад +2

    የእህአዴግ ግዜ ፊልም ወይ ያቺ ኢትዮጵያ

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 лет назад +38

    ማህደርን ሚልየን ያደረክ አምላኬ እኔም አድርገኝ አሜን😢

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 года назад +2

      አሚንንንንንን እሷም በአቋራጭ ነው ሚሌለረ የሆነቺው ፈጣሪ አይሳነውም ላንቺም ሊያረግልሽ ይችላል ያርግልሽ

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад

      Inem feligalew 😍😃😃🙄

    • @hagosraya6491
      @hagosraya6491 4 года назад +1

      ኧሮዕ አሁን ይባላል

    • @chanal163
      @chanal163 4 года назад

      ameen

    • @moode7053
      @moode7053 4 года назад +1

      አዘሀደኑከጎፈ

  • @HelenZewdu-l3u
    @HelenZewdu-l3u 4 месяца назад

    ይሄን ፊልም አሁንም ደጋግሜ እያየሁት ነዉ በ2024

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    መቼም የማይሰለቸኝ ፊልም አይራቅ ዋዉ ተስፉዬ ነዉ ብረታቴ ሙሉ ሂወቴ ነዉ

  • @z-rx6ly
    @z-rx6ly Год назад +1

    በጣም መያምር ትዝታ ነው ይመቻቹ

  • @Fooz-vp8lm
    @Fooz-vp8lm 4 года назад +9

    ዋውውውውውውይመቻቺው ማሂን ያላቺሁ። እስኪ እንያቺሁ ማሂን። እምወዱ ላይክ ግጩኝ።

  • @sadasied3189
    @sadasied3189 4 года назад +11

    ይሔ ቀልቃላ በሕይወቴ ዳግም የማላገኘውን ሠው ያሥታውሠኛል ።😭😭😭😭

  • @temesgeneyesus
    @temesgeneyesus Год назад +2

    I watched this movie like fifteen times. I really like the story flow. And the characters fits the people. We love you.

  • @ማሜወሎየው-ረ7ተ
    @ማሜወሎየው-ረ7ተ Год назад +1

    2007አ.ም ላይአይቸዋለሁ ደስየሚልፊልምነዎ

    • @TofilYekesi
      @TofilYekesi 3 месяца назад

      አራ ታው ብሮ ያንን መልካም ዘመን አተስታውሰኝ

  • @monaa8605
    @monaa8605 Год назад

    ግን ቃል ከብድ ናው አኔም ተረዬ መቺ የሁን የምደርሰይን ፋጣሬ ካልን ተብካለው አንተም መይኖተን አሳካልይን 😢😢😢

  • @מלקאמובינה
    @מלקאמובינה 5 лет назад +7

    በጣም ጥሩ ነው በተላይ መጨረሻው ላይ

  • @TegardaWorku
    @TegardaWorku 11 месяцев назад

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻችሁ❤🎉

  • @remlawubey1810
    @remlawubey1810 5 лет назад +12

    ፍቅር በድራማ ያምራል 😢😢😢😢 የምር አስለቀሳችሁኝ ስትፈልገው ያጣሀውን ሲፈልግህ ታገኘዋለህ !!

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 3 года назад +3

    ደስ ሚል ፊልም ሁሉም 1ኛ ናቸው

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 Год назад +1

    ልዕልት እኮ ነሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 5 лет назад +1

    Maher betam betam new yemwedsh bertu tewneshiwal gobez berchi tebareki tmelsesh wedetwena btgebi betam ewedalehu

  • @berhanemeskelgebeyehu802
    @berhanemeskelgebeyehu802 3 года назад +7

    የምደጋግመዉ የማልሰለቸዉ ፊልም ግሩም የሆነ ፕሮዳክሽን፣ ዋጆ አመስግኛለሁ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 года назад +7

    Wow the best movie🥰and all my favourite actors and actresses omg I watched so many times never get tired🥰😍💕💕💕💕💐🏡

  • @mgr761
    @mgr761 Месяц назад

    የህይወትን ግድግዳ የነቀነቀ ከባድ ፍልም ነው :

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ምድራዊ ገነት ምን ያረጋል ለኛ ለደሀዎች የሰማዮ አለን ሲጀመር ቤታችን ሦስት ክንድ ነት ለገባው

    • @sadasied3189
      @sadasied3189 4 года назад

      በትክክል

    • @PoL-q5w
      @PoL-q5w Год назад

      እና ማከኩ ይሻላል😅

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 лет назад +179

    ማህደርን እንደኔ የናፈቀ ካለ ላይክ አትንፈጉኝ

    • @meazagigi2452
      @meazagigi2452 6 лет назад +2

      hiwet Bahayilu Ye Roman reiፍ
      ፍፍፍፍ
      gns Afkari

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Год назад +10

    የድሮዋ ሃገሬ ናፈቀችኝ❤

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጘ7ጐ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ጘ7ጐ 4 года назад +3

    ዋው በጣም ነው የወደድኩት

  • @bettytube2
    @bettytube2 5 лет назад +15

    ላይክ ላይክ ላይክ የምትሉ እዋ ብያለው

  • @ባለውለታየ
    @ባለውለታየ 6 лет назад +27

    አይ ማሂ እድሜ ለ አላሙዲን አጠፋብን እዴት ያለችውን ልጅ

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 года назад +2

    ዋውአሪፍ ፊልም ሁላችሁምግን እራስወዳድናችሁ

  • @helensemere4601
    @helensemere4601 4 года назад +1

    ማህደረ የምትሰራበትን ፊልም በሙሉ ኣልወደዎም።ያቺኅ ሚስኪን ሴትዮ ከቤታ በር ላይ ካባረቻት በሃላ በጣም ነው የጠላዋት

    • @MaryMary-sk4uo
      @MaryMary-sk4uo 4 года назад +2

      Atfred yeferfbhal

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 3 года назад +1

      ነበርሽ ስታባርራት ደሞ ሴትዮዋ ስም አልጠራችም

  • @mahafaisal9145
    @mahafaisal9145 3 года назад +1

    ወዉወዉ በጣሥሀሪፍ ፊልምነዉ የማይሠለች ግን የቆየነዉ

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 6 лет назад +19

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም

    • @bettytube2
      @bettytube2 Год назад

      ምኑ ላይ ነው ትምህርት ያለው እባኮት ማብራሪያ ይሰጡናል ሴቶቹ መጠጥ ሲጋራ ማጨስ

  • @tsedeabebe1348
    @tsedeabebe1348 3 года назад +1

    ምርጥ የሐበሻ ፍልም

  • @መቅዲፍቅርወሎዬዋ
    @መቅዲፍቅርወሎዬዋ 6 лет назад +5

    በጣም የምወደው ፊልም

  • @manedris9292
    @manedris9292 5 лет назад +3

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @solhemanalemu3229
    @solhemanalemu3229 2 года назад +1

    ዘና አለችብህ ተመችቶኘል።

  • @buy3701
    @buy3701 2 года назад +3

    በእናንተ ጊዜ ቀረ! እግዚአብሔር ይስጣቹ🙏❤️😘

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 4 года назад +39

    እውነተኛ ልብ ያለው ገጠር እኮ ነው

  • @kalebbelayassefa1980
    @kalebbelayassefa1980 2 года назад

    pls music cover yemiseraw sewye mulu wey yemigenbetin emtaku

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 9 месяцев назад

    ምርጥዬነው❤😊

  • @AllaMo-gm9wm
    @AllaMo-gm9wm 4 месяца назад

    በእዉነት እኔ ይሄን አይቼ ፍቅር ያዘኝ😢

  • @Mona-si9jz
    @Mona-si9jz Год назад +2

    የኩኩ ሃረካት ደስ ይላል😅😅😅

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 5 лет назад +4

    ምርጥ አበሽኛ ሙቪ

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491
    @rahmetyenatlijmamafiker7491 5 лет назад +4

    ይህን ፊልም ስወደው ሚኪ የኔ አበሳ በርታ

  • @HalytLedan
    @HalytLedan 4 месяца назад

    አደኛ.ነው.ለኔ..ሆል..ጊዜ

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነዉ ፊልም ነው

  • @seyfugis
    @seyfugis Год назад

    I saw it for the first time and it is my life, I fell the pain of Jossi.

  • @yosephyako
    @yosephyako 4 года назад +4

    ለምን አንዴውኑ ሙዚቃ አታደርጉትም፣ ፊልሙ ላይ ያለው ንግግር አይሰማም ። እረ እባካችሁ ሰው የሚላችሁን ሰሙ

  • @mahafaisal9145
    @mahafaisal9145 3 года назад +2

    ኮሜት ማንበብ ዉሥጤነዉ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 4 месяца назад +1

    the background musik is very disturbing

  • @ጢቅደብርሃንሰትቤት
    @ጢቅደብርሃንሰትቤት 2 года назад +1

    Why you Mute the Music, that he dancing with your friend?????

  • @naolabdissa2451
    @naolabdissa2451 2 года назад

    background musika mektet lemn asfelege ahun? filmun abelashachut abo

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Год назад

    አይ መስፍኔ ጠጇ በትኖር እኮ መስፍናቼን ያራዳ ልጅ ነው ጠጇ መልኩ ለጫወታ ነው ፣፣፣፣

  • @seninegussi5015
    @seninegussi5015 4 года назад +3

    አታምኑኝም ብየ ነዉጅ ፊልሙኮ አዲስ ነዉ

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Год назад +1

    ደስ ይለል አስተመር ነው

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 6 лет назад +1

    ምርጥ. ምርጥ ያበሻፊልም ኡድገናል

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +2

    ስታምሩ ዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ😘😍😍😍😍😍

  • @sara-du7ru
    @sara-du7ru 3 года назад +1

    በተለይ መስፍኔን በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @سراجابراهيم-ن6ط
    @سراجابراهيم-ن6ط Год назад +1

    ምን ዋጋለው ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለ

  • @sameramom4796
    @sameramom4796 6 лет назад +9

    ብደጋገም የማሰለች ፍልም እናመስግናለን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 года назад +2

    እንድዚህ ከቀልባችን የሚያደርገንን ስሩልን:: ማኅደር በጣም ትችያለሽ:: ሁላችሁም ሆናችሁ ነው የሠራችሁት:: ለደራሲው ትልቅ አክብሮት አለኝ::

  • @yasinalabari3502
    @yasinalabari3502 6 лет назад +6

    Ye unet ye mejamaraye Fiqranya Astaawaseny
    Echt diese Geschichte ist genau mein Geschichte dass ich Früher Erliebt habe Love u more my frest Frinds 😘😍
    From Germany 🇩🇪 BVB
    BEXAM new mina maseganow yenya TAAWANOCH 💪🏻🤙🏽🎈✌🏿😍 Yehee Film taarik indanee yeraasuu taarik yemimaslow sew kale istiiii Like 😘adaraguny

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 2 года назад +1

    ዋው በስንት አመቴ አየሁት

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 лет назад +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @سميرهسميره-ش9م
    @سميرهسميره-ش9م 3 года назад

    ማህደር ወይ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @KiruAdamu
    @KiruAdamu 9 месяцев назад

    ምርጥ ነው ዋው

  • @gemorawesatu460
    @gemorawesatu460 3 года назад

    በፈጠራችሁ ሙዚቃውን አውጡት (በጣም) ለስለስ አድርጉት። ድምጹ በጣም ይረብሻል።

  • @kirsenaittaklakirsenaittak1642
    @kirsenaittaklakirsenaittak1642 5 лет назад +4

    መጭርሻው ስያምር

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 5 лет назад +5

    እኔ ፊልም አላይም ኮሚት እጅ ለምን ካላቸሁ ደስ ስለሚለኝ

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 2 года назад

    Really amazing movie thank you

  • @desaleydesaley2382
    @desaleydesaley2382 6 лет назад +5

    በጣም ነው የሚያምረው