ሄኖክ ወንድሙ፣ ቃልኪዳን ታምሩ፣ የትናየት ታምራት Ethiopian film 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 840

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 3 года назад +122

    ይህን ፊልም ያለ ማጋነን ከአስር ጊዜ በላይ አይተዋለው
    አቤት ስወደው እያዝናና የሚያስተምር ፊልም
    ሄንዬ ምርጥ ብቃት ዋዉዉዉዉ

  • @tech9652
    @tech9652 4 года назад +12

    በጣም ምርጥ ድራማ ግን በጥፊ ስትመታው የሆነ ነገር ተሰማኝ

  • @eth1929
    @eth1929 5 лет назад +316

    ጌታ ሆይ ሀብት ብትሠጠኝም ድሃን እንድጠላቸዉ አታድርገኝ

  • @zaratube6240
    @zaratube6240 5 лет назад +740

    እስቲ የ ሄኖክ ኣድናቆች like ጉጩን

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 2 года назад +7

    ኣነ ኤርትራዊ ነይ ግን ብዙ ግዜ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም

  • @teke2809
    @teke2809 Год назад +4

    በጣም በጣም ሁሉን ነገር የሚገልፅ አስተማሪ ስራ ነው nic

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 2 дня назад

    ዋው ክብርም ፍቅርም እውነትም ደሀጋ ያራዳ ልጆች ጋ ❤ ነው ያው የእውነት አለን ተምራናል ከሚሉ ሰዎች በከረባት ተወጥረው እራሳቸውን ከሚቆልሉ ሰዎች ዋው እነሄኖክ አካባቢ ያለው ይመቻቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ ተመችቶኝ የምኖረው ላሽ በይው 👍 👏👏👏👏🌷

  • @joni2680
    @joni2680 5 лет назад +76

    የመጬ ነው የተመቸኝ ሄኖኬ ተመችቶኛል ይመች 💯

  • @muluyadata7985
    @muluyadata7985 5 лет назад +19

    ምርጥ ዘፈን ዋው ዋው!!!!ምርጥ ያገሬ ልጆች እጻነ ጨርቆስን ምርጥ ጎበዞች

  • @matusalaalemseged5587
    @matusalaalemseged5587 2 года назад +34

    This movie makes you feel Ethiopian.
    በጣም ምርጥ!!!
    Thank you.

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +50

    ጋሽዬ ነብስ ይማር

  • @እማውበቴእኔነቴመሰረቴ

    ሄኒ ያለበትን ፊልም ከማየቴ በፊት ነው ላይክ እማጋጨው

  • @mumuyegetahun4848
    @mumuyegetahun4848 2 года назад +6

    ሀብታሙ በጣም አድቅሀለሁ የምር ተግባቢ እና ጨዋ ሰው ነክ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው😍😍🙏😍😍

  • @Zzz-bx3mw
    @Zzz-bx3mw 8 месяцев назад +11

    አላህ ሆይ ሀብት ከሰጠኸኝ አይቀር ድሀን የምረዳበት አቅም ስጠኝ ያረብ❤❤❤

  • @GhHh-xn2zm
    @GhHh-xn2zm 3 года назад +27

    የምር መጨረሻዉ ስያምር ይመቻቹ በቃ በርቱ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @malihamaliha6296
    @malihamaliha6296 5 лет назад +77

    ጥሩ ፊልም ነው ኑው እንሹፈው ጋይስ ሄኖክን አድናቂ ላይክ ሚ

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 лет назад

      wone ende henoki saw ale ende basimami

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 лет назад

      hawutamu betam betam dasi yemili lij tebareki

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 лет назад

      hawutimu woyene ende ante saw yelemi

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 5 лет назад

      habtamu 👌💞

  • @sadifaqir2456
    @sadifaqir2456 4 года назад +6

    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ አንት ያልህብት ሁሉ ዴስ ይላል ሁላቹህም ይምቻቹህ ዴስ ይላን

  • @ehitamaryamalemu2945
    @ehitamaryamalemu2945 5 лет назад +377

    የድሀ ስም ሀብታሙ ነው ያለች እኛ ደሀወች እናቶቻችን በስም ካልካሱን በምን እንካስ በጣም ወድጀዋለው ፊልሙን 100% ለኔ

  • @leyabejene8237
    @leyabejene8237 4 года назад +42

    ለካ የደሀ ፉቅር እንዲህ ደስ ይላል።

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +21

    ዶሮ ቡና ስትጠጣ እንደኔ አይታችኅታል 6:27/ደቂቃ ላይ 😂😂😂😂

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 лет назад +25

    የቆዬ ነው ግን ያራዳ ልጅ ቋንቋቸው ደስስ ስለሚለኝ ደግሜ አዬሁት ምርጥነው

  • @kidanetewelde7085
    @kidanetewelde7085 3 года назад +2

    ደጋግሚ ባየው የማያሰለች
    Wow guys u did it...

  • @shiwaye1
    @shiwaye1 Год назад +8

    እኔ መንገድ ላይ ነው ያደኩት ግን ለኔ ሲሆን ሰው በሙሉ ጨካኝ ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @EeZaa-p9r
      @EeZaa-p9r 4 месяца назад

      አይዞን

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 года назад +3

    The girl who speak English very good actor and the driver amazing thanks from philadelphia getto

  • @amanullah-qs1gb
    @amanullah-qs1gb 4 года назад +26

    Girls believe your parents 👰👰
    I am not understanding the language but i am feeling it so much.

  • @Seadibrahim
    @Seadibrahim 5 дней назад

    በጣም ደስየሚል ፈሊምተጋበዙዋዉ❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +2

    ሄንክን በጣም ውድድድድ የሚስራችው ፊልሞች ውሉ በጣም ይመቹኛ

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 5 лет назад +50

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወድጄዋለው

  • @ሲኞሪታብለህጥራኝ
    @ሲኞሪታብለህጥራኝ 5 лет назад +61

    ሄኖክየ እወድካለው በጣም

  • @michaelabebe6202
    @michaelabebe6202 3 года назад +48

    "እውቀት የለህም አታነብማ፤ መቼ ጊዜ ኖሮህ ታነባለህ።"🙏🙏🙏

    • @abebejaja6224
      @abebejaja6224 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤2000000000 100000000000

    • @marmar803
      @marmar803 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @የፍቅር
    @የፍቅር 3 года назад +21

    ሄኖክ ምርጥ ትወና ነው የሰራው ደስ የሚል

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Год назад +1

      Qwqdg you are your own dog 7th in hyde your dog will have the 😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Год назад

      You can 8th and you can see the difference between the two years of the year by your dog is in our hands on your feet and y you can 9PM ❤Dyer for

  • @hanihanidejnecell1172
    @hanihanidejnecell1172 4 года назад +7

    ዎዮ ሀብታሙን, ስዎዶ አሪፍ, ፊልም ነው

  • @FikerTenker
    @FikerTenker Год назад +3

    There is bast 🍿🎬🍿🍿 wow

  • @ድንግልማርያምነችየቅርብተ

    ባየው የማልሠለቸው ፊልም ዋው በሣቅ ልሞት ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ
    @ሰላምለኢትዬጵያ 5 лет назад +11

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አጨራረሱ በጣም ያምራል ሄኖክ በጣም አድናቂህ ነኝ ሁላችሁም አርቲስቶች አወዳችኋለሁ ሀገራችን ኢትዬጵያን ከእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች ይጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው ፊልም መስራትም ማየትም የሚቻለው እና በሀገራችን ሰላም ዙሪያ አንድ የሚያደርገን አስተማሪ ፊልም ስሩ

    • @ذوالكفلالماحي-ق2م
      @ذوالكفلالماحي-ق2م 3 года назад

      ስጀመር ኣንተ የልጅ ሾርሙጣ የካርታ ኤርትራ ኣውጣው ካ ኢትዮፕያ ኦኬ ዱቄታ ብስብስ

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Год назад

      Why is it can all have been a great success and I think it can be very hard to make a difference to that ❤ it 0❤❤❤ you have to be careful with that decision 😂but 😂if you want to be 😂😂😂 the

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 4 года назад +12

    ሳልዋሽ ቢያንስ 17 ጊዜ አይቼዋለው ፊልሙ በሙሉ ስለኔ ነውና ደስ ይለኛል ይመቻቹ

  • @سعادةااخبشية
    @سعادةااخبشية 3 месяца назад

    ዋዉ ምርጥር አስተማሪ ፊልም ነዉ በተለይ መጨረሻዉ ይለያል🎉👌👌

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 5 лет назад +56

    ደስ ይላል ፍቅር ያለው ወደ ድሃው የኔ ብጠው ላይ ነው ሀብታም ስለራሱ ብቻ ያስብ

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @abgiyasefa7466
    @abgiyasefa7466 4 года назад +10

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад +2

    ነብስህ አፀደ ገነት ትግባ የጥበብ ሰው አባታችን

  • @ሳሚነኝሳሚነኝ
    @ሳሚነኝሳሚነኝ 5 лет назад +93

    ሄኖክ ያራዳልጅ like ጌጩኝ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    አሪፍ ነው የሄኖክ ትግስት ሳላደንቀው አላልፍም ሁሉም የኢትዮጵያ ወንዶቼችን ትግስተኛ ቢሆኑ ኖሮ የት በደረስን ነበር

  • @yty7791
    @yty7791 5 лет назад +89

    የሚገርመው ነገር ብዙ ታዋቂ እና ተወዳጆች ኣርቲስቶች ስላሉበት ይበልጥ ፊልሙን ኣሰመረው!!!ሁላቹም ከነስራቹ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ
    ነው ማረጋቹ።💖💖💖💖💖💖💖

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting1250 5 лет назад +16

    ይሄን ፊልም ካየሁት ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ደግሜ ማየቴ ነው
    ሁሁም የተሰጣቸውን ካራክተር በሚጠባ ተወጥተውታል

  • @yohannesabera9896
    @yohannesabera9896 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @adisuamare503
    @adisuamare503 3 года назад +6

    ደስ የሚል ፊልም በተለይ መጨረሻው

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 5 месяцев назад +1

    ፊልም ድሮ ቀረ ከሚያስብሉኝ ፊልሞች መካከል
    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +38

    ቢታይ ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ፊልም ብሎ ዝምምም ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ

  • @ማሂ-ኈ2ኸ
    @ማሂ-ኈ2ኸ 3 года назад +5

    አባትየዉ ደስስ ሲሉ

  • @nuraseid2075
    @nuraseid2075 5 лет назад +12

    ሄኖየ በጣም ነው እምውደው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 года назад +12

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 3 года назад +11

    አረ ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነዉ በጣም አስተማሪ በርቱ ቀጥሉበት

  • @testfug578
    @testfug578 8 месяцев назад +2

    I love this movies thank you Tess

  • @dagnejima1709
    @dagnejima1709 7 месяцев назад +3

    አንደኛ ፍልም❤❤❤❤

  • @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ
    @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ 4 года назад +9

    ሀብታሙ የምተሰርው ሁሉ ፊልም ሁሉ እውናተኝ ነው በነትህ ይመቺህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ

    ደሰይላል ሄኖክ ደሰ ሰትል እ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 года назад +1

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ሀብት ሰዉ አልባ ምንም አይሰራም እዉነት ነዉ

  • @ማሪያምማሪያምበሉ-ጐ4ገ

    የትናየት የኔ እብድ እንዴት እንደምወድሽ

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 5 месяцев назад +4

    One of the best Ethiopian movies ever made!!

  • @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ
    @ሓዉዜናዊትጓልወየንቲ 5 лет назад +24

    አሪፍ ነው በጣም ሄኒየ እንዴት ትግስት እንዳለህ ዋውውው ድሃ ሁሌም ንፁህ ነው አንደ ሰው ሲገፊህ ነገ ተመልሶ ይመጥል አሲተማሪ ነው

    • @ridwansaid1960
      @ridwansaid1960 5 лет назад

      batami arfi new

    • @xxudd1471
      @xxudd1471 5 лет назад

      💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @haniwill521
      @haniwill521 4 года назад

      Ere ehe eko Acting new. Ewnetegna bahireyachew Aydelem eko. ☺

  • @AsadAli-oc8kl
    @AsadAli-oc8kl Год назад +2

    በጣም ያሥተምራል❤

  • @HassenNigus-lc7mp
    @HassenNigus-lc7mp 7 месяцев назад +1

    የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 9 месяцев назад +2

    I have watched this 20 times. Always enjoy it👍👍

  • @kamelasaeed2282
    @kamelasaeed2282 5 лет назад +3

    እይሲያሳዝን ምርጥ የድሀ ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @samsontefera5966
    @samsontefera5966 5 лет назад +6

    I am always saying and i will say it again. Henok is Habesha Super Man!!

  • @abushanure1776
    @abushanure1776 4 года назад +2

    Wooow
    Deha hulem ashenafe nw
    Rejem edme le deha

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +7

    ዎዎውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው ሽማግሌው ሥወዳቸው ከነሡ በመቀጠል ሀብታሙ የሚባለው ልጅ ውውውይይይይ ሥወደው ይመቸኛል ግን ይችን ባለጌ ጋር አብሮ መሆን የለበትም ነበር ያኛው የሥራዎን እንደሠጣት ብቸዎን መቅረት ነበረባት ቃልየ ቆንጆ ደሞ አደነኩሽ የዎሸሽን ልጅ የዎሸበትን ምክንያት እንኳን ሳጠይቂ ይቅርታውን ተቀበልሽ ሁላችሁም ትመቻላችሁ ከውጭ ከመጡት በስተቀር

  • @dalwawudema9816
    @dalwawudema9816 3 года назад +4

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ❤❤❤❤❤❤

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 11 месяцев назад +1

    ሽመንግሌዉ ይገርመል ፈታ የረገል ምርጥ ሰዉ ይመቸዉ ለሽ በይዉ አለለም

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +19

    ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይብዛልን 🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏

  • @melkamuasres7220
    @melkamuasres7220 4 года назад +7

    ዋው እዴት መጨረሻ ላይ እደሚያስቅ ያምራል እሽ

  • @abrahamtsegay6569
    @abrahamtsegay6569 4 года назад +1

    ኬፍ ዘላዋ ፊልሚ አዋይ ኣምሒር ሓራሙ ደስ ክብላኻ ያዕከ

  • @ያሬድነጉአዲስyoutube
    @ያሬድነጉአዲስyoutube 4 года назад +13

    አቦ ይመቺሽ ሄኖክዬ 💙

  • @miraspark10
    @miraspark10 Год назад

    aych maltegou ውውውውው 👍👍👍ስወደዉ ውውውውው

  • @martabalskmtmkrathubya8259
    @martabalskmtmkrathubya8259 5 лет назад +32

    ሄኖክ ስትደባደብ አደነኩህ ድብድብ ውስጤ ነው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ

  • @SultanJemal-sx2vs
    @SultanJemal-sx2vs Год назад

    ይመችህ ሄኖክ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም

  • @ribkatewabe7631
    @ribkatewabe7631 3 года назад +7

    RIP Gash Tesfaye

  • @memebakla378
    @memebakla378 4 года назад +10

    ሄኖክ። በጣም ውድድድ

  • @zibebalbrahimlbrahimrt300
    @zibebalbrahimlbrahimrt300 4 года назад +7

    ሄኖክዬ ውስጤ ነህ ይመችህ እሪፍ ፈልም ነው

  • @እስትንፋስዘኦርቶዶክስlove

    ሄኒ አንተ ሁሌም ትመጨኛለህ አባቴ

  • @Netsanetgebru-p6e
    @Netsanetgebru-p6e Год назад +3

    ይሄፊልም። በጣም ተመችቶኛል

  • @bethelsol4462
    @bethelsol4462 4 месяца назад +2

    ባቡጅ ነብስ ይማር!

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 4 года назад +4

    I watched this movie when i was in BDU but now again after few years so intersting movie

  • @memebakla378
    @memebakla378 4 года назад +8

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @hhvyyf4083
    @hhvyyf4083 5 лет назад +26

    የ ሄኖኽ ኣድቂኛ Like

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +3

    Uuufffff dasii silee heniye yene asatewayi siwadike iko batalay mechershawu betam yamaral baratu😘😘😘😘

  • @ramycell1090
    @ramycell1090 2 года назад +1

    አይቼ የማልጠግብ ፊልም ዋወ 😍

  • @KedirMohammed-p8o
    @KedirMohammed-p8o Год назад +1

    Kaleyen betam ewedatalew

  • @amarewolde2747
    @amarewolde2747 Год назад +1

    Number 1 for me❤️❤️❤️

  • @fatuma3732
    @fatuma3732 4 года назад +8

    ሄንየ ትግስትህ ደስ ሲል

    • @mrgalaxys2356
      @mrgalaxys2356 3 года назад

      ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @ፋኖየኔ
    @ፋኖየኔ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤ደስ ሲለኝ ሆኖክ

  • @AwetGebremichael-y1l
    @AwetGebremichael-y1l 2 месяца назад

    What is the last music 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 года назад +1

    መጨረሻው ላይ ተመችቶኛል 😁😁😁😁😁😁😁

  • @christopher-uk4hh
    @christopher-uk4hh 3 года назад +2

    I really like it

  • @natideribe8821
    @natideribe8821 3 месяца назад

    Best Ethiopian movie ever

  • @Naval-force-h3f
    @Naval-force-h3f 11 месяцев назад +1

    Meqemecha bkmy netfeo eba video srhaley

  • @ወዲሞላባጣሻ
    @ወዲሞላባጣሻ 2 года назад +1

    ምርጥ ሰዉ

  • @eyu.bin.habesha
    @eyu.bin.habesha Год назад

    The soundtrack please🙏🙏🙏