ፈላሻው ሁለት Felashaw 2 | Ethiopian film 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 292

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Год назад +25

    በጣም ደብሮኝ ኑበር😅😅 አቶ መስፈን ያለበት ፍልም ሁሌም በደስታ ነው የማየው ነርልኝ ደስ ትላላቹ😁😍

  • @fikiryishak5725
    @fikiryishak5725 3 года назад +24

    ይሄን ፊልም አልጠግበው ብዬ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት

    • @yosefngus5321
      @yosefngus5321 2 года назад +3

      እኔም ዛሬው ለአራቴ ግዜ እየደገምኩት ነው

  • @አሴ-ኘ3ጀ
    @አሴ-ኘ3ጀ 5 лет назад +24

    ሃሃሃሃሃሃ ገራሚ ፊልም ነው
    ያላያቹ ከምር እዪት ለመሳቅ ከፈለጋቹ
    መስፍን 😂😂😂😂

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +10

    ይህን ፊልም ለሁለተኛ ጌዜ እየሁት በጣም ዘና ያደርጋል

  • @GetArega
    @GetArega 5 месяцев назад +2

    መስፍን ጠጆ ብዙ ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 5 лет назад +10

    ናርዶስና መስፍኔ ስለምወድ ደግሜ አየዋለው ደግሞ ደስ የሚልና የሚያዝናና ነው።እናመሰግናለን ክክክክክ በጣም ነው የሳኩት በፊልም አልቅሼ እንጂ ስቄ አላውቅም ነበር።ክክክክክክ

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby4948 4 года назад +19

    ምን አለበት እንድህ አይነት ፊልም ሁሌም ብሰሩ

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +7

    አይ ሀብታምና ደሀ ክክክ ድህነትኮ ሰላም ነው

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 лет назад +1

      በጣም እንጂ ትልቅ ነፃነት ያለው በድህነት ውስጥ ነው ተመስገን ድሀ ስላደረገኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ

    • @whereisthelove8844
      @whereisthelove8844 4 года назад

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ kkkk

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    ይህ ፊልም በሳቅ ነዉ ሽንቴ ሊያመልጠኝ ደስ የሚል ነዉ ዉአዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @msgnakiflay855
      @msgnakiflay855 11 месяцев назад

      ሽንትህ ቅርብ ነው እንዴ 😂😂😂

  • @meronhailu7773
    @meronhailu7773 3 месяца назад

    😂😂በሣቅ ጀምሬ በሣቅ ጨረኩት አሪፍ ትወና መስፍኔ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Samuel guregna
    Abixee mognuu
    Yohanis funny
    Buxaa fara
    Ato million best actor
    Ye ato %amuel mist best 👌

  • @yetyet2731
    @yetyet2731 4 года назад +16

    ጠጆ እረ ዘንጠክ መሳጭ ነክ ይቻምክ ፈታ አረከኝ 😍😍👌👍

  • @zinetalameri3144
    @zinetalameri3144 4 года назад +10

    እረ አቡጤ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +7

    ምርጦች 👌👌 ብዙ ጊዜ አይቼዋለሁ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ዋዉ ፊልም ሳይ ሁሉም የምያስለቅስነዉ ይህ ግን ያስቃል ያዝናናል፡ኧረ ቡጣ😂😂😂

  • @munaahmed6033
    @munaahmed6033 5 лет назад +4

    ፈላሻው ሁሌም ቢታይ ማይሰለች ፊልም

  • @beqelenadi2481
    @beqelenadi2481 2 года назад

    Came here from tik tok

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад +5

    ሀይለየሱስ በጣም ነው የሚወደው
    😂😂😂😂😂አድናቂህ ነኝ ማርርርርርርርር ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ😅😅😅
    ክክክክክክክክ ሞቱኩኝ በሳቅ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +12

    አረ በሳቅ ክክክክክክክ
    ናርዶስ የኔ ቅመም ውድድድድድድድድ
    💕💕💕💕💙💙💗💖❤💗💖❤

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 2 года назад +1

    ከሁለት ወር በኋላ ሲነቃስ ፂሙ ባለበት ነው የሚቆየው?

  • @የግሸኗልጅ
    @የግሸኗልጅ 2 года назад

    ዋዉ ጠጆ አድናቂህ ነኝ ይመችህ

  • @eskaderzemene7433
    @eskaderzemene7433 4 года назад +2

    English ትርጉም ዘጋኛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለማንኛውም Love you so much 🙏🙏🙏❤️

  • @mohammedhassein2416
    @mohammedhassein2416 4 года назад +1

    Wow betam arif new

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ

  • @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ
    @ኢትዬጲያሀገሬ-የ1ተ 2 года назад +2

    ጠጆ ሁሉንም ካራክተር ያምርበታል የአራዳ ልጅ አንደኛ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад +1

    Felashaw 2 and felashawu 1 unrelated

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው መጨርሸው የለለ ነው ያሳቀኝ

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +6

    ደስ የሚል ፊልምነው ግን በሳቅ ውድቅ ነው ያልኩት
    😂😂😂😁😁😁😀

  • @BaBa-mr8fp
    @BaBa-mr8fp 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂እኔም ከዚህ ህልም መንቃት አልፈልግም😅

  • @mesfintesfaye925
    @mesfintesfaye925 Год назад

    Migerem film i recommend

  • @dasfekad4090
    @dasfekad4090 5 лет назад +2

    mechereshaw aymrm, lebnetnna wushetn lemaberetatat new?

  • @አለምየፍቅርጉዶማርያምንይ

    በጣም ሥቄ ሆደን አመመኛ

  • @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ

    ክክክክክክ ሽፍታ ነዉ ብዬ ነገሬን ሠብስቤ መሮጥ ጀመርኩኝ አለ ክክክክክ

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 года назад

    ክክክክክ አረ አቡጤ በሳቅ ገደለን ክክ

  • @henokyikealo6181
    @henokyikealo6181 5 лет назад +2

    Wawwwww betam des yemil film

  • @Tradersfxclub
    @Tradersfxclub 4 года назад +6

    ፅንስ መስዬ የሚለው ተመችቶኛል

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 лет назад +3

    falashawu ayiballim qertuaall diro

  • @user-ll3rc6vi6j
    @user-ll3rc6vi6j 2 года назад +1

    ከመቸነው

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Zeyineb Mehamed R.I.P

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Safe packed with dollar bills

  • @AbnerGetachew
    @AbnerGetachew 9 месяцев назад +1

    I Watched it first on quarantine, this is my second time watching its very funny

  • @dawitgash6924
    @dawitgash6924 5 лет назад +2

    this is the best Ethion film

    • @maryduresso3087
      @maryduresso3087 4 года назад

      Nardye betam new mwedsh tejye demo stzentsi Mesa has nesh a tamralachu

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Ye Amara film.

  • @mastwalgatente6500
    @mastwalgatente6500 5 лет назад +4

    ዋው ያስቃል አሪፍ

  • @gfgf1062
    @gfgf1062 4 года назад +3

    አረወየው አብጤ ተብየው በሣቅ ገደልከኝ

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ

    እንዴትነው ልየው አዴ ኮሜት የለውም ግን ይይቹሁት አንዴትነው ልየው ወይስ ልተወው አንቅልፌን ልቅጠው ዛሬ

  • @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ
    @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ 2 года назад

    ዎው ገራሚ ፊልም ነው 🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌👌👌

  • @exodusforethiopia8738
    @exodusforethiopia8738 4 года назад +6

    ምርጥ ነው

  • @mohammedhabashi6865
    @mohammedhabashi6865 4 года назад +1

    ወይ የሰው ልጅ የእናቱን ልጅ ሲያገኝ ይቀባረራል

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 2 года назад +1

    እሺ የካዝናውን ኮድ እንዴት አወቀ? አይ ዳይሬክተር

    • @yasinketube7644
      @yasinketube7644 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 2 года назад +1

    እኔምለው ህፃን ልጅ የለም አደል መጫወቻው ምን ይሰራል? አይ የኛ አገር ዳይሬክተሮች

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Sense truste member

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    1:03 name of movie 🎬 samuel#2

  • @walebogale3636
    @walebogale3636 3 года назад +9

    የመታሰር መብቴን ነፈከኝ አለ

  • @qaradhawiy7939
    @qaradhawiy7939 4 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @ummiehabeshawit7722
    @ummiehabeshawit7722 4 года назад +1

    Yee jil film

  • @mehammednigsu
    @mehammednigsu Год назад

    Betam mrt film gn acherares lemn ato milion, samuel,... 🤔🤔

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 5 лет назад +1

    መጨረሻ ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ እረ ጉድ እኮ ነው

  • @somam6576
    @somam6576 5 лет назад +10

    ያላያችሁ እዩት ጥሩ ነው

  • @abuzer7606
    @abuzer7606 4 года назад +1

    Waw nardi swedishi

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Merry Christmas

  • @Nathaniel-MOK
    @Nathaniel-MOK 3 года назад +1

    doshe doshe new maregeh 😂😂🤣🤣

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 5 лет назад +6

    ቆንጆ ፊልም ነው።

  • @robeldebebe4505
    @robeldebebe4505 Год назад +1

    she said “ eser ebet altesmamahm ende” it’s crazy mom😂😂

    • @Novabenu
      @Novabenu 8 месяцев назад

      Yeah endet eserbet yesmamawal😂😂😂😂

  • @liyoubirhan8442
    @liyoubirhan8442 4 года назад +2

    ክክክክክክክክ በጣም ያስቃል

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji576 2 года назад

    አሪፍ ነው 😂😂😂😂😂👌

  • @namename2997
    @namename2997 4 года назад

    Ayyy achi kase kkkkk yeserashene ysetishe

  • @nastantbirkan
    @nastantbirkan Год назад

    0:01 0:01 0:01 0:01 0:01 😊

  • @ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ

    ኪድየን አይነፋም ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Crazy movie

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад

    ወይኔ ጠጆ 😂😂😂😂

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Ze babur adisaba yiluhaali

  • @MartaGirmay
    @MartaGirmay 7 месяцев назад

    አይ አቡጤ😂😂😂

  • @ስደትአይንህይጥፉ
    @ስደትአይንህይጥፉ 5 лет назад +8

    እውይ በሳቅ ክክክክክክክ

  • @gulamGulam-u1k
    @gulamGulam-u1k 11 месяцев назад

    መጨረሻዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gamercz8948
    @gamercz8948 3 года назад

    Best movie ever

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 4 года назад +6

    Wow !! Historically hilarious movie. Thank you so much for posting.

  • @tsion3975
    @tsion3975 Год назад

    እርሱ ግን ጠጆ ግን ለምን አትሸለምም

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    This movie could best be named ' abeshaw' instead of ' felashaw '

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    1:28 haha abixee aleqese

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    Ethophiyaa tifrass

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 3 года назад +1

    1ፊልም ላይ አንቻት ውድድ አረኳት ናርዲን ይህው ያለችበትን እያሣደድኩ መሾፈ ደመርኩ 😍ውድድ ነው ማረግሽ

  • @wegnaregwegnareg2426
    @wegnaregwegnareg2426 4 года назад

    ገና ስጀምረዉ በሳቅ

  • @blenkasaye3122
    @blenkasaye3122 Год назад

    Wow moves❤❤❤❤

  • @mikiyasmiku9450
    @mikiyasmiku9450 2 года назад

    ፈታ ነው ያልኩት😂😂😂

  • @biruktsegaye1966
    @biruktsegaye1966 4 года назад +1

    Nice

  • @eritreantop1091
    @eritreantop1091 4 года назад

    arif film new

  • @luluqht9239
    @luluqht9239 4 года назад

    እየጨፍረ ሲወርድ እፍፍ በሳቅ ውይ!

  • @kedirzain6130
    @kedirzain6130 4 года назад +2

    አረምንአይነትፊልምነው

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    መስፍን ናረዲ ሳወዳችሁ
    ኧረ አቡጤ በሳቅ ገድልከኝ 😂😂😂😂
    ጥያቄ አለኝ ከገዘብና ከወድም የቱ ይበልጣል?????

    • @giggsitube2381
      @giggsitube2381 4 года назад

      ገንዘብ ነዋ ምን ጥያቄ አለው

    • @sultanventoo725
      @sultanventoo725 3 года назад

      ወድም

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 года назад

      ምን አይነት ጥያቄነዉ 😳😳ሰዉን የሚያክል ነገር እደት በገዘብ ይለካል ያዉም ወድምን የሚያክል ነገር ወድሜ ሁሉ ነገሬነዉ ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል ወድሜ ግን በምንም አይተካም ከምንም ጋር አላወዳድረዉም 🌺💖💖😘😘😘

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Год назад

    122 yohanis fantahuni

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 года назад +3

    ድራማው ጥሩ ነበር ነገር ግን መጨረሻው ይደብረል ምክንያቱን የወንድሙን ሚስት ይዞ በመጥፋቱ

  • @debelalemesa5926
    @debelalemesa5926 3 года назад

    good film

  • @zm2858
    @zm2858 5 лет назад +1

    መጨርሻውይደብራል

  • @abduethio9213
    @abduethio9213 5 лет назад +6

    ሽንት ቤቱ በየት በኩል ነው ክክክክ

  • @teddyengida4391
    @teddyengida4391 4 года назад +1

    ፊልሙ ያስቃል ግን ምን ለማስተማር አንደሆነ አልገባኝም አስቲ የገበዋ ይንገረኝ

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 3 года назад +2

      ፊልም የግድ ማስተማር የለበትም

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 3 года назад +2

      ካዝናና በቂ ነው

  • @melkamubogale7697
    @melkamubogale7697 4 месяца назад

    kehulet wer minamin behuala nekah 😂 des yilal

  • @mtube309
    @mtube309 4 года назад +1

    ምርጥ

  • @davedave1017
    @davedave1017 3 года назад

    Abraham 😍

  • @robaroba5009
    @robaroba5009 3 года назад

    wow nice👍👍👍