ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies
ፊልሙን በጣም ነው የወደድኩት በጣም ነው ሚያስቀናው እንደዚ እስከመጨረሻ የሚወድ አፍቃሪ ይስጠን🙏አሜን የሚል like ይሰጠኝ
በስደት ጤናን ማጣት ከባድ ነው ከሀብት ሁሉ በላጩ ጤና ነውና ወላዲት አምላክ ጤናቹሁን አብዝታ ትስጣቹሁ 😢
hana yemareyam lej amen amen
Amen yenga konjo hani
አሜን
Amen🙏
Ame n marr
Im from Ghana 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭 i don't understand Ethiopian language tho but i love to watch everything about Ethiopians much love guys ❤❤💋❤✅
Hmu I will teach you babe 😍
@@getabeyene374 really kk dear
@@BlaqRia sure why not lol
Mharba
Tnx so mach l love Ghana
ደስ ሲል ሚዲያው ሁሉ ማርያም ማርያም ይላል እዚህም ሽብርቅ አርጋችሁታል የአመቱ ሰው ትበለን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን እመቤታችን
Amen 🙏
Amen
Amen (3)🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
amen.amen.amen
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen❤❤❤❤❤
Amen amen amen enikan abiron adarasen
ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለህዳር ጽዮን ማርያም አደረሳችሁ ለአመቱ ድንግል እናታችን ለደጆ ታብቃን
መልካም ምሽት እጅግ ምርጥ ፊልም ነው ውይ ይሄ ስደት ስንተን በወጣ አስቀረ
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ
Nigusa to the only first
Amen amen amen
#ጽዮን_ማርያም 21❤🙏
የአብ ሙሽራው ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባል፡፡ የወልድ እናቱ ማርያም ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል፡፡ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ንጽሕት አዳራሽ ማርያም ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል፤ ወርቅና ብር ኃላፊ ጠፊ ነው፤ ስለዚህም ከዚህ ዓለም ብልጽግና ይልቅ አንቺን መውደድ እመርጣለሁና፡፡ ቸርነትሽን አታርቂብኝ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Ehet mne mate nwe ye ab musheraw ye weld enatu Maryam getan setweld besewnetu enji beamlaknetu aydelem Bible anbebi
ሀይማኖት የድንግል ልጅ are Ye abi mushira eyesus kirstos bicha new
Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲
የምታመልኳት ፈጣሪ ነች ብላችሁ አይደል ሠላምታው በስልክ ነው በደብዳቤ😂😂😂😂😂
ሁሌም ስምሺ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይጠራ እመቤቴ ማርያም 💚💛❤
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን 😍
🙏🙏
ዛሬ እኮ እመቤታችን ደስ ሲል።እስኪ የስንብት መክለፍት የናፈቀው
እኔ
እኔ
Eniem Ethiopia hugni nafkognal
@@ህሳቤአለም እይዞን አንድ ቀን እንሄድ አለን
Kkk
የተዋህዶ ልጆች ደስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ ያመት ሰው ትበለን ደጅዋ ለመርገጥ ታብቃን
አሜንንንንንን
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ቅድሰት ደንግል ማሪያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳቹህ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኩን አብሮ አደርሳን
እመቤቴ ማሪያም ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን
እርድኤቷ በርከቷ ይደርብን ያመት ሰው ትበለን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@mamiteeuntue9282 ፡ፍቅር
Amen
አሜን
እንደኔ ድራማውን እያየ ኮመንት የሚያነብ እጅ ወደላይ😏 Arif film new🤗
hii Salem now
የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት እንኳን💕💕💕 ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማረያም🌷🌷🌷 ክብረ በአል አደረሳቹ የልጃ ቸርነት የሷ💚💛❤ አማላጅነት አይለየን🙏🙏🙏
ምርጥ ይሆናል ብዬ አስባለው ምወድልቸው ናቸው ሁሉም!!!
ሰላምን ደስታን ረዥም እድሜን ለሁላችውም ከልቤ እየተመኘው ፊልሜን ልከስክስ ውዶቼ!!!!
ለኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ ለአማላካችን እናት ለቅድሥት ድንግን አመታዊ ባእል
ምልጀዋ አይለየን በሥደትም በሀገርም ዉሥጥ ያላችሁ
ቃል አድናቂሽ ነኝ
አሜን
አሜን
አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🕊
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአመቤታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እናመሰግናለን አራዳዎች ይልመድባችሁ 💚💛❤
የተዋዳ ልጆች እንኳን ለናታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአላ አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት ትጠብቀን አገራችንን ሰላም ታውርድልን አሜን 💚💛❤ ፍልሞ ፀዴ ነውቃልዬ ቤቢዬ ውድድ ❤❤
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen
በ 1 ፊልም የስደትን መጥፎነት የቁማርን መጥፎነት ስለፍቅር ስለሀገር አስተምራቹናል በጣም እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ለሀገራችን ልጆች ሰላማቹ ይብዛልን
እንኳን ለእናታችን ለቅድት ድግል ማርያም በአል አደረሳችሁ ምልጃ በረከቷ አይለየል ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ትጠብቅልን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን
እንካን አደረሳቹ እህት ወድሞቼ ማራም ባለንበት ቦታ ትጠብቀን በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አሜን
በጣም አስለቀሱኝ ስደተኖቹ ስደት እድህ ከሆነ ክብርት የቅርብኝ ባገሬ ቆሎ ሸጨ እኖራለሁ በስደትያላችሁ እህቶቸ ሰላማችሁየብዛልኝ 😘
ዋውው ተመችቷኛል አስተማሪ ነው የተጻፈልን ማን አይወስድም ለካ እኛ በከንቱ ብዙ ነገር እንሳባልን እንጅ ባለነብት ቦታ ላይ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማስቀደም ብቻ ነው ያለብን
እንኳ ለድግል ማርያም ክብረ ባህል
አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
እመቤቴ ማራያም ከክፉ ሁሉ
ትጠብቃችሁ በሰደት ያሌችሁ
እህት ወንድሞቸ🌷😍🙏
እንኳን አብሮ አደረሠን ምልጀዋ አይለየን
አሜን አሜን አሜን
Zed የማሪያም ልጅ አሜን🌷አሜን ❤አሜን
ድንግል አማላጄ ተዋህዶ ሐይማኖቴ
አሜን❤አሜን 🌷አሜን
አሜን
ፊልም ላይ ጭብጥም ምክንያትም ትምህርትም አዝናኝም አሳዛኝም ነገር አላገኘሁ ከርዕሱ እስከ መጨረሻው ዝብሎ ፊልም ነው አይገልፀውም
ያስደሰታችሁኝ ኮመንቶች ናቹ እመቤቴ ማርያም ያመት ሰው ይበለን 🙏
አሜን
ቃልየ የኔ ውብ አች ስላለሽበት አየሁት አድናቂሽ ነኝ ሀገሪችንን ሰላም ያድርግል ያረብ በስደት ላለነውም ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማረያም አመታዊይ ብአል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን አሜን ....ምንግዜ ይህ ሁሉ ሰው አየው አትረጋጉም እዳትሰበሩ
Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ እምዬ ማርያም ትጠብቃቹሁ
የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን እመቤቴ ያሰራቴ. አገርሸን ጠብቂ
የድግል ማርያም ፋቅር ያለበት ማነዉ እደኔ ።እመቤቴ ማርያም እመቤቴ እመቤቴ ማርያም እመቤቴ አችን ስለሰጠኝ የሰራዊት ጌታ እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ
አሜንንን። ♥♥♥♥
በጣም ያምራል እውነት መቸም ቢሆን ትጋለጣለች የፍቅር አምላክ እጀ የጠብ አምላክ የለም እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርን ስጠን እኛንም ከስደት ኑሮ አውጣን አሜን
ነገር ግን ወደ ፂወን ተራራና ወደ ህያው እግዚአብሔር ደርሳችኋል
ፂወንን ክበቧት በዙሪያዋም ተመላለሱ🙏🏻🙏🏻
እናታችን ማርያም ያመት ሰው ትበለን ዬተዋህዶ ልጆይ😘😘😍
እርጂኝ እማምላክ አሜን
አሜን አሜን አሜን
AMEN
AMEN
AMEN
አሜን አሜን አሜን.
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😘😘😘💐💐💐
በልባቹን ያሠባቹትን ሁሉ እመቤቴ በለተቀኗ ታሳካላቹ የሀገሬ ልጆች
አሜን፫
Amen amen amen
አሜን
Amen amen amenn
Amen Amen Amen
አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበትበሶስት ቀኔጨረስኩት ጎበዝ አይደለሁ እንዴ ዋው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ሰባደረጃ ከበላይ ዘለቀ እየፎረፊን እዛነበር ምንቀመጠው አይልጅነት እንጦጦንም አየሁትበሰበቡ
💚💛❤️
“ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣
ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤”
💚💛❤️
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም በሀል በሰላም አደረሳችዉ
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን ሀገራችንም ሰላም ታርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇🙇
አሜን( ፫)
ድንግል አማላጄ ተዋህዶ ሐይማኖቴ አሜን
Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amen Amen Amen
እኔ ስለፊልሙ አሪፍነት ኮመንት ለማንበብ ገባ ስል አንድ ስል ፊልሙ ሚያወራ ኮመንት የለም ሁሉም የግሉን ብቻ ያወራል
Kelal bshik new miyargugn
Mesi Konjo .....ስሜን ማን እንደሰጠሽ በፍርድ ትጠየቂያለሽ በመጀመሪያ...እኔም ፊልም እያየሁ ሰው የሚሰጠውን ሀሳብ ማንበብ በጣም ያዝናናኛል የሚገርም ታሪክ ነው ወሮበላ ወንድ ነበርኩ ከስንት አመቶች በሁዋላ አምላክ እየቀጣኝ ነው የሰው ግፍ ጥሩ አይደለም ይዋል ይደር እንጂ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!
የእውነት ልክ ነሽ በፊት ኮመንት አይቼ ነበር ፊልም የማየው አሁን ግን የቤት ጣጣ መፃፍያ ሆኖአል
@@almhabacll5740 😝😝😝😝
ፊልማም...እርግጠኛ ነኝ ፊልሙ ላይ ተዋንያን የሚለውን የፃፍሽው ልጅ ነሽ
ፊልሙ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ስት ሰው ነው በኡማር የልጆቹን ህይወት ያበላሸ ከበሺታ በላይ ነው
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልሚ እዩ i like it from Tigray Ethiopia !!!!!!! ሁላቹም ይመቻቹ
ዳጎንን ቀጥቅጣና አፈራርሳ በክብር ከፍ
ላለችዉ ለታቦተ ህዳር ፅዮን ለድንግል
ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን
አደረሰን እናታችን ታቦተ ፅዮን ማርያም
ጥንተ ጠላታችንን ዲያብሎስን
ከእግራችን በታች ትቀጥቅጥልን
🙏አሜን🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
Ewnat new amen amen amen
አሜን አሜን
ለመላው ክርስትያን በተለይ ደሞ በድንግል ማርያም የምያምኑ እንዃን ኣደረሰን ኣማርኛ ባልችል እናንተን ተረዱኒ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትግርኛ ድማ ሎሚ ናይ ገዛዉትና ንግደት ኢዩ ናይ ዕዳጋ ዓርቢ ርሑስ በዓል፡ እንተ ተዛዊርኩም ድማ ስዋ ከጭርመኩም ምጹ
👇
👇
Like nay Beal 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
Amen Amen Amen
Amen Amen Mare
Amen amen amen
አሜንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ለኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ እንኳን ለእናታችን ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ሃገራችንን ሰላም ታድርግልን ድንግል ማርያም🙏🙏🙏
አምሳለ እርግበ አሜን
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
_ውድ የኦርቶዶክስ' እምነትተከታዮች በሙሉ እንኳን ለህዳር ማርያም በአልአደረሳቹ
_ውድኢትዮፒያኖች በሙሉ ለአገራችን ጰሎት ያስፈልጋታል ወደፈጣሪ እናልቅስ
Amennnnnnnnnnn 🤲🤲🤲🤲
Amen
እንኳን አደረሳችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች አምላክ ሆይ ኢትዮጲያን ባርክል የፖለትካ ፂፈኞችን ወበር ናፋቅዉች የጃቸዉን ያገኙልን በስላም እንኑርበት ቸር ዉረ አሰማኚ
ያምራል ግን በጣም እሚቀረዉ ነገር አለ ያዉ መቸም ፊልም ሲባል😏በተረፈ የቃልየን አለባበስ በጣም ወድጀዋለሁ😍😍
ምርጥ ድራማነው እንደዚአይነት ጋደኛዬ ያለ አይመሥለኝም ነበር ቡሬ አድናቂነኝ ሁሉችሁምንምምችት ብላችውኛል
እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ !😍😍😍
AmenAmenAmen marrr
ልቤን ነካው ይሄ ፊልም 😢😢😢በተለይ የብሬ በበረሐ መቅረት ውይ ስደትት ስንቱን በመንገድ አስቀረ
እናመሰግናለን አዲስ ፊልም ተለቃል ገባ ገባ በሉ መልካም ቀን ይሁንላቹ
እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም ያመት ሰው ይበለን
*ኑ እስኪ አድስ ፊልም ተለቋል እንየው እደት ናችሁልኝ የመዳም ምርኮኞች ሰላማችሁ ብዝት ይበል*
አሜን
አሚን
አሜን
አሚን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አይ ስደት ያለየው የለም መቺም አይይይይይ ድሮም ሀብት ያለፍቅር ባዶ ነው ያለመተማመን ያለ መተሳሠብ ግልፅነት ያለ መኖር ይሔ ሁሉ ከሌለ ትዳር ከንቱ ነውውውውውው እናመሠግናለን. ዋዉዉዉ 🏵🌹🌺🍀👍👌👌💚💛❤
ዋው ደስ ይላል እስኪ ቃልየን የሚወዲ በላክ አሳዩኚ
የኢትዩጵያ ፊልም ሙዚቃ። ይበዛዋል ይህ ደግሞ በጣም በዛ
ፌሉሙ በጣም ይምረል ፍቅረ በፌልምና በሙዝቃ ነው ግን በተግበረ ጠፍቷል እወነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ብቻ ነው
ዋውውውው እውነትም ሰባ ደረጃ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽሽሽሽሽ
አዋጂ አዋጂ አድስ ፊልም ትለቆል
በማዳምሞት ኑ አብረን እንየዉ
ቃልየ ስወድሽኮ 😍😘
ዋዉዉዉ በጣምነዉ የሚያሚረዉ ግን ለምን ጎድኛዉ ሞት አይ ስድት በቃይበለን ፈጣሪ እረዝቃችንን በሀገራችን ያድረግልን 😭😭😭😭
የሰሞኑ ፍልም መብዛት የማን እጅ እንዳለበት ባላቅም እኝያን እንዲህ ማንበሽበሻቹ ገርሞኛል 😜😁😁😁ለማንኛውም እናመሰግናለን 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
አፍቃሪዉ ልጅ ሢያምር😍😘
ሁለቱም ውብ ነቻው ከምር
ጥርሱ ሲያምር
በጣም ሃሪፍ ነው በተለይ የስደቱ እኔም እንደዚህ እየቀበረናቸው ያልቀበረናቸውም አሉ ስንመጣ አይ ስደት መቸምአይረሳኝ ሲቀጥል ብዙ ጊዜ ሴቶች ትክክለኛ አፍቃሪያቸውን አያውቁም ቁማር ደግሞ ሰይጣን ነው ሚስቱን አሲዞ እሚጫወትም አለ ንብረቱ ሲያልቅበት
እመቤቴ ማርያም ደጅሽ ለመርገጥ አብቂን
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen
እንደዚ ፅደቁብን እንጂ arada movie አሪፍ ፊልም ነዉ ቃልዬ ምርጤ 😍😍
እኔም የዚህ የሠባ ደረጃ ትዝታ አለብኝ ከፎንቃዬ ጋር ወክ እናደርግበት ነበር ሁሌም እንቆጥረው ነበር ደረጃውን ወይ ጊዜ😭
Aygarmem inem ineazaw
Enes bitiy
Makiy Yi Abatiy ምን ሆናችሁ ታድያ የት አደረስካት
እኔ ደግሞ ዙጥ ዙጥ እያልኩኝ እስፖርት የምሰራበት ነው
የት ነው የሚገኝው እኔ መቁጠር አማረኝ
ፊልሙ ልዩነት አይታይበትም ፣ አርቲስቶች ስለምወዳቸዉ ተመስጨ ነዉ ያየሁት ። ፊልሙን የጨረስኩት ልጁ ዳማ ሲያሸንፍ ነዉ።ያገሬ ልጆች ትንሽ ስተት ሁሉንም ታበላሻለች ሚስጥር እራስን ማንነትን የራስን ነገር ያሳጣል፣ከክፋት የፀዳ ህሌና ሰላም ያለዉ ህይወት ይስጠን ለሁላችንም። ግን ግን ግን ስል ብዙ መልስ የለለዉ ጥያቄ ይመጣብኛል፣ለሁሉም ጌዜ መልስ ነዉ።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፣እወዳችጓለሁ
እንኩዋን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ ባህል አደረሰን አደረሳቹ
ሀገር እያለው ከፍቅረኛዬጋር ነው ያየውት ሲንመ አሁን ደገምኩት ስደት ነኝ ቲንሽ ከሱጋር ብዙም አይደለንም አብረን ያሳለፍነውን ለማስታወስ ሲኒማ ያየነውን ፊልም ሁሉ እየደገምኩኝ ነው ነገ የተሻለ ይሆናል
እንኮን አደረሳቹሁ ለድንግል ማረም መልካም ባአል በይለሁ ውድ የተዎሄዶ እንቁወች 🙏🙏🙏ፌልሙን አላየሁትም አይቸ አስታየት እሰጣለሁ
በጣም ያስጠላል፡፡ አትፍረድን ባየሁበት አይኔ ይሄን ሳይ ተራ የወረደ ነዉ፡፡ ይሄ የግል አስተያየቴ ነዉ እስኪ እንደኔ ፊልሙ ያልተመቸዉ በላይክ ይግለጽ
ሰላም ለእናተ ዬሁን እህትወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁን እንኳን አብሮ አደረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግልማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
ከፍቅረኛሞቹ ይልቅ ስደት ላይ የተንገላቱት ብሎም የሞተው ልብ ይሰብራል ። እህህህህህህህ አይይይይይይ የኛ ነገር እህህህህህህህህህህህ
ችግሩ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ😓 አንዳዴ የህይወት ውሳኒያችን እድላችንን ሊሰብረውም ሊያቃናውም ይችላል😏 ግን የስደተኞቹ ፖርት 😭በጣም ያሳዝናል እንዲህ ነው ወገኖቻችን😔 እየተሰደዱ ሞተው የቀሩት😭😭😢
😭😭😭😭😭
ይህን የምታዩ ሙስሊም እህቶቼ ዛሬ #ጅሙአ ነው መልካም #ጅሙአ ይሁንልን
ስደት አይኑ ይጥፋ በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪይ ይጠብቃቹ😢😢
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜኖ
ሠላም ውድ የተወደዳቹ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናቹ እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ባአል በጣም አሞኛል በፀሎታቹ አስቡኝ ያውም በስደት ሀገር አያድርስ ነው 😥😥
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አድርሰን እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሽ
Ayizoshe mar fetary yimarishe
በ ሰዳት ያላችሁ ውድ እህቶቼ አላህ ከ ከፍ ይጣብቃችሁ እወዳቸዋለሁ
አሚን
አላህ ይውደድሽ ማማየ
Ameeeeem jzk
አሜን አህት
አማንን
ዋው አድስ ፊልም ተለቀቀ እስኪ ልሹፈው
ቆይ ግንእኔምለው በየቻናሉ እንኳን አደረሳችሁ መባባል ተጥለቅልቋል ግን አሁን ባአል አለእደ አልገባኝም ውዶች
ለአስተያየት አይቼ እመለሳለሁ #የቃልኪዳን አድናቂዎች
Si felgesh neber
ሰብስክራይብሽን አካፍሊኝ) 😍
አዲስ ነው ሚሚዬ ልሹፈው እንዴ???
😳😳😳🤭🤭
እኮን ደና መጣችሁ ክላክሢካሉ ደሥ ሢል የህንድ ይመሥላል በርቱ
አይ የኢትዮ ፊልም ሁሌ አስተያየት ይሰጣችኋል ግን ሰሚ የለም ክላሲካል የሚገባበትና የማይገባበትን ቦታ ለዩ እስኪ ከሰዎቹ ድምጽ ክላሲካሉ ይበልጣል
Thank you !!
ትክክል
በስደት ጤናን ማጣት ከባድ ነው ከሀብት ሁሉ በላጩ ጤና ነውና አላህ ጤናቹሁን አብዝቶ ትስጣቹሁ
እመብርሀን ለሁላችንም እንዲህ የናፈቅነውን ፍቅር በድነገት ያገናኘን
amene
ዋውውበጣምሀሪፍፊልምነው ይመቻችሁ💖💖💖💐💐😘😘😘😍
እስቲ አንደኔ comment እያነበበ የሚያይ👍likeያድርገኝ😍
👆👈
እኔው ነኝ 🎼#ነፍሴ_ለመለመች
🎤#ኤፍሬም_አለሙ
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልኡል እረኛዬ መኖሪያዬ ሆኗል
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
ከአመት እስከ አመት እንዳፈራ በወንዙ ዳር ተተክያለው
ፍሬዋንም ደግሞ ሁሌ እንደምትሰጥ እንደማይረግፈው ዛፍ ሆኛለው
ሙቀት እና ብርዱ ቢነሳ አልሰጋም እደርቃለው ብዬ
ህይወቴ ከምንጩ ተጣብቋል እለመልማለው ዝምብዬ
የደረቁ አጥንቴን አለምልሞልኛል
ፅዋዬንም ደግሞ ጌታ ሞልቶልኛል
በሞት ጥላ ብሄድ የቱ ያስፈራኛል
ልኡል እረኛዬ ከለላዬ ሆኗል
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
ይኀው.... አምልኮ
ይኀው.....ዝማሬ
ይኀው....ጌታ
ተቀበለኝ አሽትተው ላንተ ክብር ሲያንስ ነው
ሲያንስ ነው(x4)
ኦሆሆሆ....በደረቅ ምድር ኦሆሆሆ....ውሃ በሌለው
ኦሆሆሆ....አንተን አጊኝቼ ኦሆሆሆ....ተደስቻለው
ኦሆሆሆ....እረካው በቃ ኦሆሆሆ....ቆረጠ ጥሜ
ኦሆሆሆ....ዘመኔ ያልቃል ኦሆሆሆ....በልምላሜ
ነፍሴ ለመለመች ለመለመች ለመለመች
ጌታን ስላገኘች ለመለመች ለመለመች(x2)
🎼#ነፍሴ_ለመለመች አድናቂ
በጣም ቆንጆ##ፊልም ዋው ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱ ##ቆንጆ ፊልም ነው
አቦ እናተ ባለትዳር ሆናችሁ የምትባልጉ ወንዶች እንትናችሁ ይቆረጥ አሚን
ክክክክ
Kkkkkkkkk
kkkkkkkkk
አቦ እምስሽን አይጥ ይብላው
@@robelkiros4620 😳
ምንም አይልም ግን ትንሽ ጠንከር ያለ ሀሳብ የለም ዘላለም የቤተሰብ ድራማ ተንኮል ወይ ክህደት አርት ብዙ ነው ብዙ እየጠበቅን ነው
የባባ ሚሲት ስወዳት
ከ ዘመን ድራማ ይልቅ እዚህ ላይ በ አጭሩ የ ስደትን አስከፊነት በደንብ አይተናል እና ዘመኖች አትሙዋዘዙ ለማለት ነው
ቃልዬ ጥሎብኝ ስዋድሽ እስክ የቃል አድናቅዎች ላይክ ግጩኝ
መጨረሻ ላይ እንደት እንዳለቀስኩ 😢😢እፍፍፍፍ እናንተስ ለብራችሁ እኔ ድሀይቱን ገደላችሁኝኮ ቃልየ ስወድሽ❤አማን ፈገግታህ ማራኪ ነው
የቃልዬ አድናቂ ነኝ ቃልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!👍👈
👍👍👍
👍👍👍
@Sle hulum እኔ ወንድ ነኝ እንደ ወንድ ብጠሩኝ ጥሩ ነው እሽ መጣለሁኝ
@Sle hulum Ok አመስግናለሁ! እንም ወደርሶ መጥቼ ኮመንት ለቅቅያለሁ አላየሆትም
ruclips.net/video/-hVGgglxc9Q/видео.html
ለሴት ልጅ ሹክታ!
ባል ከስራ ሲገባ ሚስት እንደት ትቀበለው??
ፍቅርን ለማድመቅ፣ ትዳርን ለማስመር ጎጆን ለማቃናት
የሚረዳ የመፍትሔ ቁልፍ::
ዋዋዋዋ ደስ ይላል ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
ዋወ የምጠብቀው ፊልም ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እንሹፈው
ቀና ካላልን ተስፋችን ባዶ ነው
ደስ ይላል 😍
ደስ ይላል ያላያቹ እዩ ቃልዬ የኔ ምርጥ😘😘😘
በስደላይ ያላችሁት እህት ወድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 😍
ለፊልሙ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ተባረኩ
ማነው እስቲ እንደኔ ፖፖቲን ማስቲካ የናፈቀው
አንች ስትይ አማረኝ አሁን እስኪ የማን ያለህ ልል ነው
ሸገር የፍቅር ሀገር ምነው አርሽ መጣ እንዴ ካልጠፋ ነገር ፖፖ የሚያምርሽ
@@Jabel17 ጅል
ሸገር የፍቅር ሀገር ምነው ጭገሮ
@@Jabel17 ተበጂ
ማስታወቂያው በጣም በዛ ፊልሙ ሀሪፍ ነበር
እስኪ እንደኔ ኮመንትን ማንበብ እንጅ መፃፍ እማይመቸው
እኔኔኔ
እኔኔኔ
Enae
እኔ
እኔ