Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
👉ለተራቡ ጥጋብን👉ለተቸገሩ ማገኘት👉በስደት አለለን ለዉጥንለግሰን ነፍጥረታቱ ሁሉ የበላይ የሆከዉ🤲🤲
አሚን ያረብ
አሚን
Ameeeeen Yerb
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የሞኬ አድናቂዎች እጅ ወደኋላ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ሚሚየ የኔዋ አለሽ ግን የምወድሽ ሱሴ
Memeya selam nashe
ደስ ይላል በርቱ
በስደትም ያላችሁ በሀገር ቤትም ያላችሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይስጠን
እንዛመድ የኔ ቆንጆ
አሜን ❤️🙏
Amen mimishete
አሜን አሜን
ይህንን ፀሁፍ የምታነቡ ሁላ ❤ ቢሆንልኝ ብላችሁ ቢሳካልኝ በላችሁ 👍ያሠባችሁት ነገረ ሁሉ ዛሬ 21 እመቤቴ ማርያም ታሳካላችሁ የሰደት እህት ወንድሞቼ 😍 ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን በሉ አይከፈለበት ማሮቼ
amen amen amen
@@hiwet5 አሜን
በስደትም ያላችሁ በኢትዮጵያውያን ያላችሁእመቤት ማርያም ከክፍ ነገር ትጠብቅችሁበስላም ወደአገራቸን የመለስን♥♥
ፊልም ጊዜ ማሳለፊያ ቢሆንም አስተማሪ ሲሆን ነው ደስ የሚለው ብዙ ትውልድ የሚያየው ሊሆን ስለሚችል የምሰሩትን መጀመሪያ አገናዝባችሁ ወደ ስራ ግቡ የዱርዬ መአት ተሰብስቦ ፊልም ስትሉ ታሳፍራላችሁ በሱስ የተነከረ ህይወት ማስተማር ድግሪ መጫን አደለም ።እኔ የታየኝን ነው የነገርኳችሁ ቅር እዳትሰኙ
ኢላሂ ይህንን ሰቀቀን የሆነ ኮሮና ያጥፋልን አሚን በሉ እስኪ
Amen
amiin❤
ዛሬ የሀዘን ቀን ነው 😢😢😢😢😢. ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድረግልን. በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወይኔ መጨረሻዉ. አላቀቃቼዉ ቱ ምቀኛ 😂😂😂
ሀንየ የኔ ቆንጆ ደስ ይላል በርችልኝ ዉዴ
ሰላም ውዶቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ልጁ ኮርና ይዞታን በስደት አለም ያላችሁ ከዚህ ወርርሺኝ አላህ ይጠቦቃችሁ
Abshiir Allah yetabikish
@@faridarashad4107 አሚን
Erasihin tebiki
አምላክ ይጠብቅሺ ሜማየ
መውጣት አትችይም እማ አይዞሽ
ዋውው ምርጥ ፈልም ነው እዩት!ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደምን አለቹ?እና ሀገሬ ልገባ ሁለት ሳንምት ቀረኝና በሰላም ገብ በሉኝ እና መረቁኝ!!
እስቲ እንደኔ የአማረኛ ፊልም አፍቃሪ የሆነ። በዛውም ወደ ቤቴ ልጋብዛቹ ጎራ በሉና ደስ የሚላችሁን እዩልኝ!!!!!!!
ነይ እንዛመድ
Welcome ezahe bate
@@hanitube9484 እንዛመድ
@SOLI MEDIA እንዛመድ እኔጋ
ሰላማችሁ ይብዛ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ። ክፍ አይንካን። ሀገሬ እግዚአብሔር። ኢትዮጵያን ይባርክ
ይመቻቹ ይልመድባቹ እዲ ደስ ብሎኝ የአማርኛ ፊልም አይቼ አላቅም ይሄ ግን በጣም ተመችቶኛልዋውው ብያለው
የሞኬ አድናቂ ነኝ ሌሎቻትሁ እንኳን ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ 200.000 ሣይመለሥ ሣይቀጣ መልቀቅ ምኑም አያሥተምርም ፊልማችሁ
I loved this movie! this is one of the best Amharic movies I have ever watched.
ወድ ሰትን የመሰለበት ዘመን ሰት ወድን የመሰለች ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ ይህ ዘመንም ይህ ትውልድም አስጠላኝ🙈🙈👹👹👹👹💀💀💀👽👽
በጣም ደስ ይላል አርፍ ነው ተመችቶኛል ደስ ብሎኝ አየሁት
ከ3 ተዋናይ ውጭ የሌሎቹ ትወና የወረደ ትወና ነው ሞኬ እዚጋር መገኘቱ ደረጃውን ያልጠበቀ ነው በዛላይ ብዙ የማይመስሉ ነገሮች ይበዛዋል እስኪ ማን ይሙት ከጆሮ ላይ ስልክ እስክንነጠቅ አለማወቅ ምን የሚሉት ትወና ነው ?
እደኔ በስደት ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ አዲስ ፊልም ነው መሠለይ ኑ አብረን እንሹፈው😘😘😘❤❤❤❤
😂😂ነወመሠለኝ አንሹፈዉ😅😅😅
በመድሀኒያለም ይቅርታ እኔ ከናተ አላቅም ግን ይሄ ፊልም ምኑም ደስ አይልም
ምርጥ ፊልም ነው ተመቸኝ ዋውውው👍
Arif new bertu
ሀኒቹ በርቺ
አረበሳቅ ይመቻቺሁ ውድያገሬልጆቺ ፈጣረይጠብቃቺሁ ሀገራቺንንም ሠላምያረግልን
እስኪ ስለ አባይ የኔ ነው የምንል በላይክ እንደመር
ብለሽ ብለሽ እንዲህ አልሽ ስለፊልሙ ብቻ እስተያየት መስጠት ነው የሚያስፈልገው
እንዛመድ
ውድ የ ሀገሬ ልጆች በሉ የ ማዳምን ስራ እንጨርስ እና እንሹፈው በያላችሁበት የ ፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏
Kkkkkkk
Yemedam sera mechim selemayalk zem belsh kuch belesh eye
@@leenaksa5528 እሱስ እዌነትሽን ነው
wow❤❤❤
አሪፍ ነው 👍👍👍
ሰላም ጓደኛዬ አድስነውንዴ እንዴት ናቹሁ እኑ እስኪ አብረን እንይ የኮረና ጭንቅት እስኪ በዚህ ፈልም ዘና እንበል. መልክም ምሽት ለመለው ኢትዩጵያኖቺ. ።
አሜን ላንችም ሰላምሽ ይብዛ እህት
ኣሜን ላንቺም
ካመቱ ድራማ የመሠጠኝ ቢኖር 🙄1 የግር እሳት 2 ወደፈት የሚለው ባየው አይሸለችኝም😍
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም አራፍ ነው ተመችቶኛል በርቱ
Meku teleyaleh ❤❤❤❤
አማራ ተጠቀቅ ኦሮሞ ካማራው እራስ ላይ አልፈርድ ብሏል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እራሳቸው በራሳቸው እየተጨካከኑ አማራ ይላሉ ጫሊን የገደለው የገዛ ወገኑ አይደል
እባካችሁ የአገሬ ፊልም ሰሪዎች እያወቃችሁም ሆነ ሳታውቁ ግብረሶዶማዊነትን እያስተዋወቃችሁ ነውና እባካችሁ ፊልሞቻችሁን ከመልቀቃችሁ በፊት መርምሩ።
የኔ ምርጦች ይመቻችሁ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ መኬ ፍቅር እርዳኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኔ
Teddy you have a good talent. You are always doing the same character. Please select best characters that fit your performance. I have seen your film "kifun chila" or "wey addis ababa" more than 20 times and still it is my best film ever.
የኔ ውዶች እናመስግናለን
ዋዉ በጣም አሪፍ ሁላቹህም ትመቻላቹህ
Wow betam arif film Nebr enamsgnaln
መኩዬ እድሜን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
Teddy and Mokey mert ye ametu tewanay 🥇🥇🏆🏆🇪🇷🇪🇷
😂😂😂😂😂😂ፈታ የሚረገነው በረቱ❤
Was woderfull finishing it is amazing movie good job our artist
ሌባዉን ልጅ ስወደዉ በጣም 😂😂😂😂😃😄😄😄😅😅😅😆ሁለት መቶ ሽብር
እኛ ኢትዮጲያኖች ከሌሎች ለየት እሚያረገን ቅንነታችን ነው እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
እሽ
ሠብሥክራይብ ማረጉን አረግሀለሁ ግን የኛ ቅንነት ድሮቀረ አላህ በእዝነቱ ይቅር ይበለን እንጅ
አይ የኢትዮጵያ ፊልም እያደረ የፊልም ፊልም እየሆነ ይህድ የትም አይሄዱም ብለው ጆሯችን ላይ ይጠዳዱብን
#መኮነን(ሞኬ )ያለበት ፊልም እመኑኝ ያምራል ምክንያቱም መስሎ ሳይሆን ሆኖ ስለሚሰራው 😍 በዚች ምድር ፍትህ የለም የፍትህ ሚዛን ተጣማለች ምክንያቱም #ይች ምድር ለክፍዎች ነው የምትሆነው 😒
ማነው እደኔ የመኩ አድናቂ
ውድየሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
ደስ እሚል አባራሪ እና ተባራሪ ፊልም
weyna betame yemewdew lije derad yareGew lije weyna😍😍❤❤
Yemr yabede vid🎉
ይሄ አፈር ከለር ግን መቼ ነው ሰው መስሎ የሚሰራው????
ማነው እሱ
ፍቅር ያሸንፋን ማህሌት Vv ጨበርያሙ ሌባው:: ሁሌ ሰካራም ቃሚ ዱርዬ ሆኖ ነው የሚሰራው
Arif film new Meku kalebet
43 ደቂቃ ሞክሻ በሳቅ ገደልከኝ ሃሃሃሃ ከቴዲ አሪፍ ሊብነት ተምሪያለሁ ከምር አሪፍ ሌብነትን ተምርያለሁ።ሌባ አልሆንም እንጂ የእርቃን ፎቶ ኢትዮም አልቀረም ሃ መጨረሻው በጣም ያምራል ደስ የሚለው ደሞ ድርሰቱም ያንተ ነው ቴዲ
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም እዲ ስቄም አላቅም
Netsebraq wuste nachu
በጣም አስተማሪ ነው
ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን አንየዉ ኮረናን ጠፍቶ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ ፊልሙን አይቸ እመለሣለሁ
#kkkkkkkk እኔ እኮ ሚገርመኝ ፊልሙን ሳታዩ ለአስታዬት ስትቾክሉ ምድረ አሽቃባጭ ደሞ #like አምሮኛል ስትሉ 😂😂😂ነብሰጡር ሁላስ
🤣🤣🤣
Anchimko endenesu nesh 😭🤣🤣
😂😂😂
ላገባ ነው ላይክ ግጩኝ
ክክክክክክክክክ
ምርጥ ነው ተመችቶኛል ፊልሙ😀😀😀😀😀✌
Ecii bayee namaa dabaraa filmin
Tolo tolo likekulen Adadis filmoch
እነዚህን ከመሳሰሉ አርቲስቶች የማይጠበቅ የወረደ ፊልም
አሪፍ ትምህርት አለው እያዝናና ያስተምራል በተለይ ስልክ ደውለን ብዙ ጊዜ ማን እዳነሳው ሳናረጋግጥ የምናወራ ሰዎች እኔ ብዙ ጊዜ ሚስጥር አባክኜ አውቃለሁ በተለይ እያወራሁ ድንገት ከተቋረጠ እና ወዲያው መልሶ ከተደወለ ያ የተቋረጠው ስልክ ይመስለኝና ወሬዬን ካቆምኩበት ቀጥዬ አውቃለሁ 😂ግን የኔ ችግር የለም ግፋ ቢል ከማሬ ማሬ አያልፍም
ምርጦችዬ እናመሰግናለን
ዋው ደስ ይላል ፍቅር የሜይለውጠው የለም
Wow 😳 😯 betam enamesegenalen bertulen mertoch
Enamesegenalen
ከጦጣ ጋር ነው ወይስ ከሰው ክክክክክክክክክክክክክክክ ተመቸኝ።።።።
Please Nersebraq Media... think about adding subtitles to your wonderful Ethiopia movies....''66'' from NYC =D
ደባራ ፊልም ነው
በጣም ደባሪ ፊልም ነው
ፊልም ስትሰሩ ሲጋራ ባታጭሱ ጫት ባትቅሙ ሺሻ የመሳሰሉት ባትጠቀሙ አሪፍ ነበር እኔ ሺሻ በአካል አይቼ አላቅም ፊልም ላይ ነው ማቀው ስለዚ የማያቁት እያሳወቃቹ ነው
ያለ ነገር ነዋ
ጥሩ ነው
ኤልሳ የያዘችው ስልክ የመኪና ቁልፍ ነው ዴ😹
I am watching this because of Taddy
ዋው ደሰ የሚል ነው
አይ ፊልም ያሳዝናል🤐🤐🤐🤐
Thank you 🙏
ወይኔ መኩዬ ተጫወቱብክ አየር ላይ
Betam arife movie nawe batalaye mobile serakiwi police hona ,mekonen laka beyayawe yameyabde nawe yamemaaselagn 😅😅😅
Qonjo liba Zeer goed Bedankt voor allemaal
አዲስ ነው እንዴ
New meselegn ke filmu melse አሜሪካ መሪነቷን እንደምታስረክብ እና የ ሳኡዲ ነዳጅ በቅርብ ቀን እንደሚያልቅባት ስንቶቻችን ሰምተናል?ruclips.net/video/J0ZIoBWcxbo/видео.html ተጋበዙልኝ
@@Tena77721 እምር ሳውዲዎች ሊቸገሩ
ይመስላል
@@እማእወድሻለሁ0055 YET YIKERAL ESKI GEBTESH EYIW
@@Tena77721 ገባሁ ለማየት የለም አላገኘሁትም
ዋው የሌለ ነው
አሪፍ ነው
ኮሜንት ላይ የምትጋፉ ሰዎች ዳሌአቹህን ቀንሱ😂
Salayew gena nw like yaderekut enenja beka temechegn
ከዘመዶቹ ቀላቀልከው 😂😂😂😂😂
ዋውውውውው በጣም ደስ እሚለው
ሞኬ አንደኛዬ
ሌብነት አይጠቅምም አይመስጥም ፊልሙ ሞኬ ያገኘከውን በሙሉ አትስራ እንወድሀለን
ወይኔ በአስማት ነው እንዴ ምትሰርቀው😁😁😁
ሀሀሀሀሀ😂 ያበደ ነው
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
አደኛነው ምርጥ ፊልም
እኔ ምለው ፊልሙን በስልክ ነው እንዴ የቀረፁት??
ከዚህ ፊልም ምንድነው የምንማረው ሌብነት ሞኬ ለመጀመሪያ ጊዜ የማይመጥንህን ፊልም ሰራህ
ትምህርት ከፈለግህ የማታ ተማር ይህኮ እየተዝናኑ መጠነኛ እዉቀት የሚገኝበት እንጂ ዳዕዋ ወይም ሥብከት አደለም
በሕይወት የሚጠላው ነገር ቢኖር ፊልምን እውነት አድርጎ የሚትረኩም ሰው አድርጉ ስይሆነ አታድርጉ ማለት ነው
@@gkgurgusy2383 😂😂😂😂ትክክለኛ መልስ
👉ለተራቡ ጥጋብን
👉ለተቸገሩ ማገኘት
👉በስደት አለለን ለዉጥን
ለግሰን ነፍጥረታቱ ሁሉ የበላይ የሆከዉ🤲🤲
አሚን ያረብ
አሚን
Ameeeeen Yerb
አሜን
አሜን አሜን አሜን
የሞኬ አድናቂዎች እጅ ወደኋላ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ሚሚየ የኔዋ አለሽ ግን የምወድሽ ሱሴ
Memeya selam nashe
ደስ ይላል በርቱ
በስደትም ያላችሁ በሀገር ቤትም ያላችሁ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ይስጠን
እንዛመድ የኔ ቆንጆ
አሜን ❤️🙏
Amen mimishete
አሜን አሜን
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ይህንን ፀሁፍ የምታነቡ ሁላ ❤ ቢሆንልኝ ብላችሁ ቢሳካልኝ በላችሁ 👍ያሠባችሁት ነገረ ሁሉ ዛሬ 21 እመቤቴ ማርያም ታሳካላችሁ የሰደት እህት ወንድሞቼ 😍 ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን በሉ አይከፈለበት ማሮቼ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን
amen amen amen
@@hiwet5 አሜን
በስደትም ያላችሁ በኢትዮጵያውያን ያላችሁ
እመቤት ማርያም ከክፍ ነገር ትጠብቅችሁ
በስላም ወደአገራቸን የመለስን♥♥
ፊልም ጊዜ ማሳለፊያ ቢሆንም አስተማሪ ሲሆን ነው ደስ የሚለው ብዙ ትውልድ የሚያየው ሊሆን ስለሚችል የምሰሩትን መጀመሪያ አገናዝባችሁ ወደ ስራ ግቡ የዱርዬ መአት ተሰብስቦ ፊልም ስትሉ ታሳፍራላችሁ በሱስ የተነከረ ህይወት ማስተማር ድግሪ መጫን አደለም ።እኔ የታየኝን ነው የነገርኳችሁ ቅር እዳትሰኙ
ኢላሂ ይህንን ሰቀቀን የሆነ ኮሮና ያጥፋልን አሚን በሉ እስኪ
Amen
amiin❤
ዛሬ የሀዘን ቀን ነው 😢😢😢😢😢. ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድረግልን. በስድት ያላችሁ እህት ወዱሞች ባላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ወይኔ መጨረሻዉ. አላቀቃቼዉ ቱ ምቀኛ 😂😂😂
ሀንየ የኔ ቆንጆ ደስ ይላል በርችልኝ ዉዴ
ሰላም ውዶቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ የመዳም ልጁ ኮርና ይዞታን በስደት አለም ያላችሁ ከዚህ ወርርሺኝ አላህ ይጠቦቃችሁ
Abshiir Allah yetabikish
@@faridarashad4107 አሚን
Erasihin tebiki
አምላክ ይጠብቅሺ ሜማየ
መውጣት አትችይም እማ አይዞሽ
ዋውው ምርጥ ፈልም ነው እዩት!
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደምን አለቹ?
እና ሀገሬ ልገባ ሁለት ሳንምት ቀረኝና በሰላም ገብ በሉኝ እና መረቁኝ!!
እስቲ እንደኔ የአማረኛ ፊልም አፍቃሪ የሆነ። በዛውም ወደ ቤቴ ልጋብዛቹ ጎራ በሉና ደስ የሚላችሁን እዩልኝ!!!!!!!
ነይ እንዛመድ
Welcome ezahe bate
@@hanitube9484 እንዛመድ
@SOLI MEDIA እንዛመድ እኔጋ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ሰላማችሁ ይብዛ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ። ክፍ አይንካን። ሀገሬ እግዚአብሔር። ኢትዮጵያን ይባርክ
ይመቻቹ ይልመድባቹ እዲ ደስ ብሎኝ የአማርኛ ፊልም አይቼ አላቅም ይሄ ግን በጣም ተመችቶኛልዋውው ብያለው
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
የሞኬ አድናቂ ነኝ ሌሎቻትሁ እንኳን ሁላችሁም ሌቦች ናችሁ 200.000 ሣይመለሥ ሣይቀጣ መልቀቅ ምኑም አያሥተምርም ፊልማችሁ
I loved this movie! this is one of the best Amharic movies I have ever watched.
ወድ ሰትን የመሰለበት ዘመን ሰት ወድን የመሰለች ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ ይህ ዘመንም ይህ ትውልድም አስጠላኝ🙈🙈👹👹👹👹💀💀💀👽👽
በጣም ደስ ይላል አርፍ ነው ተመችቶኛል ደስ ብሎኝ አየሁት
ከ3 ተዋናይ ውጭ የሌሎቹ ትወና የወረደ ትወና ነው ሞኬ እዚጋር መገኘቱ ደረጃውን ያልጠበቀ ነው በዛላይ ብዙ የማይመስሉ ነገሮች ይበዛዋል እስኪ ማን ይሙት ከጆሮ ላይ ስልክ እስክንነጠቅ አለማወቅ ምን የሚሉት ትወና ነው ?
እደኔ በስደት ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ አዲስ ፊልም ነው መሠለይ ኑ አብረን እንሹፈው😘😘😘❤❤❤❤
😂😂ነወመሠለኝ አንሹፈዉ😅😅😅
በመድሀኒያለም
ይቅርታ እኔ ከናተ አላቅም ግን ይሄ ፊልም ምኑም ደስ አይልም
ምርጥ ፊልም ነው ተመቸኝ ዋውውው👍
Arif new bertu
ሀኒቹ በርቺ
አረበሳቅ ይመቻቺሁ ውድያገሬልጆቺ ፈጣረይጠብቃቺሁ ሀገራቺንንም ሠላምያረግልን
እስኪ ስለ አባይ የኔ ነው የምንል በላይክ እንደመር
ብለሽ ብለሽ እንዲህ አልሽ ስለፊልሙ ብቻ እስተያየት መስጠት ነው የሚያስፈልገው
እንዛመድ
ውድ የ ሀገሬ ልጆች በሉ የ ማዳምን ስራ እንጨርስ እና እንሹፈው በያላችሁበት የ ፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ🙏
Kkkkkkk
Yemedam sera mechim selemayalk zem belsh kuch belesh eye
@@leenaksa5528 እሱስ እዌነትሽን ነው
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
wow❤❤❤
አሪፍ ነው 👍👍👍
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ሰላም ጓደኛዬ አድስነውንዴ እንዴት ናቹሁ እኑ እስኪ አብረን እንይ የኮረና ጭንቅት እስኪ በዚህ ፈልም ዘና እንበል. መልክም ምሽት ለመለው ኢትዩጵያኖቺ. ።
አሜን ላንችም ሰላምሽ ይብዛ እህት
ኣሜን ላንቺም
ካመቱ ድራማ የመሠጠኝ ቢኖር 🙄
1 የግር እሳት
2 ወደፈት የሚለው ባየው አይሸለችኝም😍
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም አራፍ ነው ተመችቶኛል በርቱ
Meku teleyaleh ❤❤❤❤
አማራ ተጠቀቅ ኦሮሞ ካማራው እራስ ላይ አልፈርድ ብሏል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን እራሳቸው በራሳቸው እየተጨካከኑ አማራ ይላሉ ጫሊን የገደለው የገዛ ወገኑ አይደል
እባካችሁ የአገሬ ፊልም ሰሪዎች እያወቃችሁም ሆነ ሳታውቁ ግብረሶዶማዊነትን እያስተዋወቃችሁ ነውና እባካችሁ ፊልሞቻችሁን ከመልቀቃችሁ በፊት መርምሩ።
የኔ ምርጦች ይመቻችሁ እወዳችሗለሁ ያገሬ ልጆች አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እኔም አንድ ቀን ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ መኬ ፍቅር እርዳኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኔ
Teddy you have a good talent. You are always doing the same character. Please select best characters that fit your performance. I have seen your film "kifun chila" or "wey addis ababa" more than 20 times and still it is my best film ever.
የኔ ውዶች እናመስግናለን
ዋዉ በጣም አሪፍ ሁላቹህም ትመቻላቹህ
Wow betam arif film Nebr enamsgnaln
መኩዬ እድሜን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
Teddy and Mokey mert ye ametu tewanay 🥇🥇🏆🏆🇪🇷🇪🇷
😂😂😂😂😂😂ፈታ የሚረገነው በረቱ❤
Was woderfull finishing it is amazing movie good job our artist
ሌባዉን ልጅ ስወደዉ በጣም 😂😂😂😂😃😄😄😄😅😅😅😆ሁለት መቶ ሽብር
እኛ ኢትዮጲያኖች ከሌሎች ለየት እሚያረገን ቅንነታችን ነው እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
እንዛመድ
እሽ
ሠብሥክራይብ ማረጉን አረግሀለሁ ግን የኛ ቅንነት ድሮቀረ አላህ በእዝነቱ ይቅር ይበለን እንጅ
አይ የኢትዮጵያ ፊልም እያደረ የፊልም ፊልም እየሆነ ይህድ
የትም አይሄዱም ብለው ጆሯችን ላይ ይጠዳዱብን
#መኮነን(ሞኬ )ያለበት ፊልም እመኑኝ ያምራል ምክንያቱም መስሎ ሳይሆን ሆኖ ስለሚሰራው 😍 በዚች ምድር ፍትህ የለም የፍትህ ሚዛን ተጣማለች ምክንያቱም #ይች ምድር ለክፍዎች ነው የምትሆነው 😒
ማነው እደኔ የመኩ አድናቂ
ውድየሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
ደስ እሚል አባራሪ እና ተባራሪ ፊልም
weyna betame yemewdew lije derad yareGew lije weyna😍😍❤❤
Yemr yabede vid🎉
ይሄ አፈር ከለር ግን መቼ ነው ሰው መስሎ የሚሰራው????
ማነው እሱ
ፍቅር ያሸንፋን ማህሌት Vv ጨበርያሙ ሌባው:: ሁሌ ሰካራም ቃሚ ዱርዬ ሆኖ ነው የሚሰራው
Arif film new Meku kalebet
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
43 ደቂቃ ሞክሻ በሳቅ ገደልከኝ ሃሃሃሃ ከቴዲ አሪፍ ሊብነት ተምሪያለሁ ከምር አሪፍ ሌብነትን ተምርያለሁ።ሌባ አልሆንም እንጂ የእርቃን ፎቶ ኢትዮም አልቀረም ሃ መጨረሻው በጣም ያምራል ደስ የሚለው ደሞ ድርሰቱም ያንተ ነው ቴዲ
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም እዲ ስቄም አላቅም
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
Netsebraq wuste nachu
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
በጣም አስተማሪ ነው
ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን አንየዉ ኮረናን ጠፍቶ የምናይበት ቀን ናፈቀኝ ፊልሙን አይቸ እመለሣለሁ
#kkkkkkkk እኔ እኮ ሚገርመኝ ፊልሙን ሳታዩ ለአስታዬት ስትቾክሉ ምድረ አሽቃባጭ ደሞ #like አምሮኛል ስትሉ 😂😂😂ነብሰጡር ሁላስ
🤣🤣🤣
Anchimko endenesu nesh 😭🤣🤣
😂😂😂
ላገባ ነው ላይክ ግጩኝ
ክክክክክክክክክ
ምርጥ ነው ተመችቶኛል ፊልሙ😀😀😀😀😀✌
Ecii bayee namaa dabaraa filmin
Tolo tolo likekulen Adadis filmoch
እነዚህን ከመሳሰሉ አርቲስቶች የማይጠበቅ የወረደ ፊልም
አሪፍ ትምህርት አለው እያዝናና ያስተምራል በተለይ ስልክ ደውለን ብዙ ጊዜ ማን እዳነሳው ሳናረጋግጥ የምናወራ ሰዎች እኔ ብዙ ጊዜ ሚስጥር አባክኜ አውቃለሁ በተለይ እያወራሁ ድንገት ከተቋረጠ እና ወዲያው መልሶ ከተደወለ ያ የተቋረጠው ስልክ ይመስለኝና ወሬዬን ካቆምኩበት ቀጥዬ አውቃለሁ 😂ግን የኔ ችግር የለም ግፋ ቢል ከማሬ ማሬ አያልፍም
ምርጦችዬ እናመሰግናለን
ዋው ደስ ይላል ፍቅር የሜይለውጠው የለም
Wow 😳 😯 betam enamesegenalen bertulen mertoch
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
Enamesegenalen
ከጦጣ ጋር ነው ወይስ ከሰው ክክክክክክክክክክክክክክክ ተመቸኝ።።።።
Please Nersebraq Media... think about adding subtitles to your wonderful Ethiopia movies....''66'' from NYC =D
ደባራ ፊልም ነው
በጣም ደባሪ ፊልም ነው
ፊልም ስትሰሩ ሲጋራ ባታጭሱ ጫት ባትቅሙ ሺሻ የመሳሰሉት ባትጠቀሙ አሪፍ ነበር እኔ ሺሻ በአካል አይቼ አላቅም ፊልም ላይ ነው ማቀው ስለዚ የማያቁት እያሳወቃቹ ነው
ያለ ነገር ነዋ
ጥሩ ነው
ኤልሳ የያዘችው ስልክ የመኪና ቁልፍ ነው ዴ😹
I am watching this because of Taddy
ዋው ደሰ የሚል ነው
አይ ፊልም ያሳዝናል🤐🤐🤐🤐
Thank you 🙏
ወይኔ መኩዬ ተጫወቱብክ አየር ላይ
Betam arife movie nawe batalaye mobile serakiwi police hona ,mekonen laka beyayawe yameyabde nawe yamemaaselagn 😅😅😅
Qonjo liba
Zeer goed Bedankt voor allemaal
አዲስ ነው እንዴ
New meselegn ke filmu melse
አሜሪካ መሪነቷን እንደምታስረክብ እና የ ሳኡዲ ነዳጅ በቅርብ ቀን እንደሚያልቅባት ስንቶቻችን ሰምተናል?
ruclips.net/video/J0ZIoBWcxbo/видео.html ተጋበዙልኝ
@@Tena77721 እምር ሳውዲዎች ሊቸገሩ
ይመስላል
@@እማእወድሻለሁ0055 YET YIKERAL ESKI GEBTESH EYIW
@@Tena77721 ገባሁ ለማየት የለም አላገኘሁትም
ዋው የሌለ ነው
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
አሪፍ ነው
ኮሜንት ላይ የምትጋፉ ሰዎች ዳሌአቹህን ቀንሱ😂
Salayew gena nw like yaderekut enenja beka temechegn
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን
ከዘመዶቹ ቀላቀልከው 😂😂😂😂😂
ዋውውውውው በጣም ደስ እሚለው
ሞኬ አንደኛዬ
ሌብነት አይጠቅምም አይመስጥም ፊልሙ ሞኬ ያገኘከውን በሙሉ አትስራ እንወድሀለን
ወይኔ በአስማት ነው እንዴ ምትሰርቀው😁😁😁
ሀሀሀሀሀ😂 ያበደ ነው
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊