Ethiopian Movie - Yesem Werk (የሴም ወርቅ) - NEW Amharic Film 2016 from DireTube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Ethiopian Movie: Here is the Latest From DireTube Cinema Bringing You the Movie Yesem Werk (የሴም ወርቅ)
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 года назад +275

    ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመት ማበብ ሚወድ ላክ?? ……ፊልሙ አሪፍ ነው ;;

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 2 года назад +38

    በጠም ያምረል ሁለቱምንም ማር ተወንያን የምትወዱዋቸዉ እስክ👌❤

    • @sawa8227
      @sawa8227 Год назад

      👌👌👌😘😘😘

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +15

    ይህን ፊልም ካየሁት 4ዓመት ይሆናል ግን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የኔ ጀግና የኔ አንደኛ ፍቄ እግዚያአብሄር አፈሩን ገለባ ያርግልህ

  • @adinaa5999
    @adinaa5999 8 лет назад +8

    ይመቻቹህ የኔ ማሮች እንኳንስ የኔ የሆናቹህ ደስይላል ቀጥሉበት ደግሞ ቤተክርስቲያን መሂድ ብቻ ሳይሆን እቤታቹህም የፆለት ስሀት ይኑራቹህ።

    • @azriok1652
      @azriok1652 8 лет назад

      هه7ناتتاهخ

    • @aklapp8928
      @aklapp8928 8 лет назад

      +Azri Ok ይቅርታ የቴድ አፍሮ ሚስት ምንም አላማርሽኝም።።

    • @user-md5xo6bt9v
      @user-md5xo6bt9v 8 лет назад

      +adina a yena konjo temecheshgi!!!

    • @adinaa5999
      @adinaa5999 8 лет назад

      +ትክ ክል
      ሀይ ማር አመሰግናለሁ ግን እሷ የመለስችልኝን ደልታው አለች ልክልኳ ሲነገራት ስለዚህ የኔንም አነሳው አለሁ ....

  • @beteyegey7702
    @beteyegey7702 8 лет назад +22

    በእውነት ኮመተሮች ምን ሁናችሁ ነው የማይረባ ነገር የምትኮምምቱ ምንም የማይወጣለት ፊልም ነው በጣም አሪፉ ነው ስለ ፍቅርና ስለ ቤተሰብ የሚያስተምር በርቱ ተመችቶኛል በበኩሌ

  • @abateassefa5153
    @abateassefa5153 8 лет назад +14

    ምርጥ ፊልም፡፡ በእዉነት ተመችቶኛል፡፡አዳዲስ ታዋቂ ሰዎች ወደዚህ ኢንደስትሪ መቀላቀላቸዉም ያስደስታል፡፡

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 8 месяцев назад +5

    as i was in 9th grade in 1968, i have to decide to help my father or contineu doing what i wanted to do. But the situation at that time dictet my decision. So i withdraw from school and stand by the side of my father. littel i knew that, that was the best thing to do. My father blessed me and later i got a scolarship to europe became a mechanical Engineer. Prais God

  • @ሀያትና
    @ሀያትና 8 лет назад +32

    ዝም ብላቹ አትንጫጩ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ይላል ያገሬ ሰው ከዚ በላይ መን ይፈጠር አሪፍ ነው

  • @user-ug3kz4nm9y
    @user-ug3kz4nm9y 8 лет назад +5

    የሴም ወርቅ ስሙ ብቻ ያምራል እጅ በጣም የሚያስጠላ የእቃቃ ጨዋታ ፊልም የመሰለ ስታካብዱ የነበረው ይሄ ነው አላየንም ፊልም ሲደብር

  • @messylove4175
    @messylove4175 8 лет назад +5

    አሪፍ ፊልም ነው። መጀመርያ ኮመንቱን ሳይ ቆየሁና ቆይ እስቲ ልድፈር ብዬ አየሁት በጣም ተመችቶኛል። ኤሚም አሪፍ ሰርታለች ታዋቂ አርቲስቶች ቢታጨቁበትም,...ብቻ ለክፉ አይሰጥም።

  • @user-do4qv4vb9u
    @user-do4qv4vb9u 8 лет назад +54

    በነገራችን ላይ በአመለሰት በጣም ትቀናላችሁ የቅናት ስድብ ደግሞለሱዋ አይሰማትም ቴዲን ይዛባችሁ ነው እዲህ እምትበለበሉት አመለ እወድሻላሁ

  • @መስረት.የተዋህዶልጅ
    @መስረት.የተዋህዶልጅ 7 лет назад +23

    ኧረ በእናታቹ ፊልሙ ያማረው ስው አሪፍ ነው ይላል ያልተመቸው ስው አልተመቸኝም ብሎ ሀሳብ መስጠት መብቱ ነው ቅናት ነው ምናምን እያላቹ አትዘበራርቁ ሁሉም ስው የራሱ የሆነ ማንነት አለው ማንም በማንም አይቀናም ስርአት ይኑራቹ. ፕሊስ እኔ በበኩሌ አላማረኝም አላስጠላኝም ግማሽ ላይ ነኝ

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 6 лет назад

      መስረት. የተዋህዶ ልጅ አይይይይይይይ

    • @marwanalmarzouqi1434
      @marwanalmarzouqi1434 6 лет назад

      manure

    • @tahaajouz6670
      @tahaajouz6670 5 лет назад

      መስረት. የተዋህዶ ልጅ HDa

    • @user-zz4wi6zf4p
      @user-zz4wi6zf4p 5 лет назад

      ትክክል ብለዋል በራሴ አልተመቸኝም

  • @user-hk8cz3uy9r
    @user-hk8cz3uy9r 7 месяцев назад +9

    አሁን አምኖርው በሀርብ ገርነው ጠካራና ቆራጥ ሤትነኝ አድሜየ የማይችሉትን ብዙ ፈተናወች አሣልፌአለው እግዚአብሔር ይ ይመሥገን ለምን አደተጎደውሣይሆን አዴት ጉዳቶቸን መቋቋም አደቻልኩ ሣሥብ አባየ ባይኖቸ ይፈሣሉ አሁን 2ልጆች አናትነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ፍቅር አብርው አምትኖርወሣይሆን በትዝታወቹ ብቻ አድትኖር የሚአደርግ የትዝታ መርብነው

    • @Mehek-x1s
      @Mehek-x1s 6 месяцев назад

      ymechal esu gar

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 лет назад +15

    አቤትዳኔ ለአባትህ ያለህ ክብር ደሥሢል ደሞ የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጂ ሥለሆንክ በጣምነው የምወድህ በእምነትህ የጸናህ

  • @joshuabiruk3607
    @joshuabiruk3607 8 лет назад +6

    ድሬ እናመሰግናለን ።እንዲህ ነው በትክክል መልቀቅ።በጣም ሀሪፍ ፊልም!

  • @salmwelela610
    @salmwelela610 5 лет назад +11

    Very nice movies,
    thanks you for sharing,
    I'm from Eritrea 🙂

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 8 лет назад +5

    የምወደውና የማደንቀው ፍቃዱ ተክለ ማርያም ምርጥ አርቲስት

  • @toyiba.muhammed.542
    @toyiba.muhammed.542 8 лет назад +4

    እኔ ግን በጣም አድናቂሽ ነኝ
    ጠክሪ ቆንጆ ነሽ የሚለው ቃል አይገልፅሽም
    ማር

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z 6 лет назад +5

    በጣም ሀሪፍ ነው
    ሁሎችም የምወዳቸው አርቲስቶች ስብስብ ነው ♥♥♥♥♥

  • @marimsaid9765
    @marimsaid9765 8 лет назад +1

    ምስክር በጣምይመሽህ አድናቂህነኝ ደሞቆንጆችክ ናት የጠበስካት የገባህየአራዳልጂማኛ ለማንኛውም አሪፍፊልምነው በርቱየአግሬጂግኖች

  • @enatemariyamatleygni5493
    @enatemariyamatleygni5493 5 лет назад +4

    ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው በጉጉት ነው ደስ የሚል ፈልም ነው

  • @abieabie6635
    @abieabie6635 8 лет назад +3

    ይህ ፊልም የምትንቁ ሰዋች በሙሉ የቅናት ነው እንጅ እውነት ፊልሙ ጥሩ ሁኖ ስለአልተረሳ አይድልም? ሁሌም የእኛ ሐበሻ ለእንደዚህ ያለ ነገር እማ ሲባል ማውራት የማይችለው ሁሉ ነው የሚወራ አቤት አቤት ወሪ!!!!

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 8 лет назад +29

    ወድጄዋለው ለየት ያለ ነው ቀልድ ፌዝ ያልበዛበት ኤሚዬ እንዳንቺ ለስለስ ረጋ ያለ ፊልም ነው! ያንስብሻል መባል ቆንጆ!

  • @sisay7
    @sisay7 8 лет назад

    መቼም አንዳዶቹ ያልወደዳቹት ብዙ ንግግር እና ቀልድ ስለለመዳቹ እንጂ እንደ romantic drama ዘውግ ምርጥ ሥራ ነው። እደጉ ተመንደጉ ብለናል! በወጣ ይተካ ይላል ጉራጌ ስመርቅ!!!!

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 8 лет назад +6

    ዋውውውውው በጣም ያምራል ጥራቱንም ስላስተካከላችሁት እናመሰግናለን ይመቻችሁ ።

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 7 лет назад +216

    ዋው ያምራል ግን ኮሜንት ሰጭወች ምናለ ስረአት ብትይዙ ጠባቂ የለለው ፍየል መሰላችሁ

  • @የደሴልጅM
    @የደሴልጅM 6 лет назад +24

    ያስጠላው ፊልሙ ህሌናችን እውነት ነው ብሎ ስላልተቀበለ ነው..ምክናየቱ ሌሎቹን የፊልም የሴት አክተሮች ባለትዳር መሆናቸውን አናስተውልም...አመለሰት ግን ሁልጊዜ ከቴዲ ጋር እውነተኛ ሂዎቷን ብዙዎቻችን ህሌናችን ያውቃል...ታዳ በየት በኩል አመለሰት ሌላ ሰው ጋር ፍቅር ሰራች ብለን..እውነተኛ ፍቅር ነው ተብሎ እራሳችንን እናሳምነው....ለማንኛውም ምንም አይልም!!

    • @asnakomelaso6065
      @asnakomelaso6065 6 лет назад +2

      የደሴ ልጅ M ትክክል ካየሁት ኮሜት ሁሉ ይሄ ተመቸኝ

    • @kokobealikokobeali999
      @kokobealikokobeali999 5 лет назад

      አወ እኔ እራሱ አይገርምም ለማንኝዉም ጡሩ ነዉ

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p 7 месяцев назад

      Ene erasu eswa ye fiker film setesera Teddy new memetabegn

  • @sarayemrrnamedgnaln2921
    @sarayemrrnamedgnaln2921 7 лет назад +41

    እውነት እዲያውም ምርጥ ፊልም ነው እርክስና የሌለበት ፅድት ያለ ፊልም ነው

  • @memoaboody5474
    @memoaboody5474 8 лет назад +36

    የአመቱ ምርጥ ተዋንያኖች ስብስብ ያለበት ፊልም ግን በጣም ደባሪ ምንድነዉ ጉዱ😞😞

    • @noornoor1626
      @noornoor1626 8 лет назад

      ትክክል

    • @hayatsada4591
      @hayatsada4591 8 лет назад

      ene minim aeligbagni. edewum. aeyitlegni eeeeehhhiii

    • @hayatsada4591
      @hayatsada4591 8 лет назад +1

      yeted. mest. minim. aelitamgnim. sirashi. kelibishi. yemenche. aeyimslim. gideleshinti. yitaybishali.

    • @ኤጭይሀምፍቅርተብሎ
      @ኤጭይሀምፍቅርተብሎ 8 лет назад

      memo, tanx enkuan gzen yalabakenkugn.

    • @memoaboody5474
      @memoaboody5474 8 лет назад

      +mahi habesha
      wey konjya Rebuni or degmo Laban degmesh mayet yeshalal yehn kemayet it's boring

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 5 лет назад +2

    ያምራል።አመሰግናለሁ ለእኔ ትምህርት ነዉ።

  • @user-vs7kg9hj4x
    @user-vs7kg9hj4x 8 лет назад +15

    አምሊ የኔ ቆንጃ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል
    በርች የቴዲአችን ባለቤት ውድድድድድ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 5 лет назад +2

    የኛ አማራ ኩሪባቸዉ ቁጂናሺ ለየት ያልሺ ነሺ የኛ ትግሬ

    • @taibaemam9526
      @taibaemam9526 5 лет назад

      እኔ አምሠለት ከውዱባሌቤትሽ ጋር ብትሠሪው አሪፍ ነበር ምክንያቱም
      እውነት ይሆን ነበር
      ውላችንም ስለምናቅሽ
      ሌላው ማፍቀሩ ለኔ አልተመቼኝም
      ግን ምንግዜም በብጎ አድራጎቶቻችሁ ከንጉሣችን ጋር ከቴድ ጋር ማለትነው። እንድሁ ከሞላው ቤተሠቦችሽ ጋር
      አፍናቂነኝ
      ግን ይቅርታ ፍሊም አልተመቼኝም

  • @tinatina7777
    @tinatina7777 2 года назад +4

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም አሰተማሪና አሳዛኝ የሴም ከልብ ነው የምወድሸ በርቼልኝ😍😍😍😍😍😍😍

  • @ZinetLove-hn2os
    @ZinetLove-hn2os 3 месяца назад +1

    የአመለሰትንፊልምገናአሁንአየሀት🎉

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 7 лет назад +20

    ኤሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው የቴዲዬ ሚስት በመሆንሽ ደግሞ በጣም እኮራብሻለው ግን በጣም ይቅርታ ኤሚዬ ፊልሙ በጣም አልተመቸኝም....ምንም ማድረግ አልችልም....!!

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e 6 месяцев назад

    ቆይ ኮሜንቶች ያስጠላል ስትሉነበር ምኑነዉ የማስጠላዉ በጣም አሪፍነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliMohammed-vx6zm
    @AliMohammed-vx6zm 7 лет назад +23

    በጣም ደስ የሚል ነው። ኮሜንቶችካልተመቻችሁ አለማዩት መሣደብ ለምን አሥፍለገ

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 6 лет назад

      Ali Mohammed ዋውውው

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 6 лет назад

      Ali Mohammed ውይምደም

  • @kalugeta3017
    @kalugeta3017 8 лет назад +1

    አረጋ በጣም ያሰጠለል የኢትዮጵያ ኢሀዲግ ምረጡኝ ነው ሚመሰለው እኮሴትየዋ ምን ሼ ነች

  • @thamriyatm802
    @thamriyatm802 7 лет назад +3

    ዋውውውውው በጣም ጡሩፊልምነው ውነትህን ነው ያባት ጥፊ ማርነው በተረፈ ቁጁነው

  • @knowmehuh
    @knowmehuh 8 лет назад +2

    an amazing movie. Don't read the bad negative comments just watch it

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 лет назад +4

    ምነው ኮሜቶችን ሳይ ውረድናውረድይ የበሮዶ ዝናብ ማለቴ አልተመቸነም የሜልበዝቱዋን ግን እኔ ተመችቶኛን በጣም

  • @SadSad-jm5ul
    @SadSad-jm5ul 4 месяца назад

    ከኢትዮጵያ ኢንደዚህ አይነትአስተማሪ ፈልም አላየሁም።

  • @ትግስትከጎደር
    @ትግስትከጎደር 5 лет назад +9

    ዋዉዉዉዉ ያምራል የቴዲየ ሚስትም አለችበት ዋዉ

  • @almaalam8836
    @almaalam8836 6 лет назад +2

    አይ አምለሥት ቆንጆ ብሎዝም የኔማር እህ ሥወዳትኮ

  • @mthjosiman5735
    @mthjosiman5735 8 лет назад +7

    በመጀመሪያ ደራሲ እና ተዋንያን አንድ እንዳልሆነ ማወቅ አለብን። ተዋንያኑ የተሰጠዉን ካራክተር ተላብሶ ይጫወታሉ ስለዚህ ተዋንያኖቹ ሳይሆን ደራሲ ነው ለዚ ፊልም ተጠያቂ ብቻ ለደራሲዉ ድርሰት በጣም ይቀረዋል። ተዋንያኖች በጣም ጎበዞች ናቸው በኔ እይታ አምለሰት ከበፊቱ ፊልሞ በአሁኑ በደንብ ተዉናዋለች

    • @user-xx9lk8wk7t
      @user-xx9lk8wk7t 8 лет назад

      MTH Josi

    • @ygffbgfdd2158
      @ygffbgfdd2158 8 лет назад

      MTH Josi

    • @melatalem4742
      @melatalem4742 6 лет назад

      MTH josiman እሱ እደአተ እየታ ሳይሆን እደደራሲው እያታ ነው። ምርጥ ነውእሽ

  • @sameru9969
    @sameru9969 6 лет назад +1

    በጣም ያምራል ኮሜንታተሮች ደግሞ ሰርአት ያዙ እሽ ዝም ብላችሁ ሳታዪ አትኮምቱ

  • @maste9122
    @maste9122 8 лет назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው ዋው!!!

  • @user-eh4xe4hp5m
    @user-eh4xe4hp5m 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤በጣምስየሚልነዉ❤❤

  • @eritreansfordr.abeynomores2864
    @eritreansfordr.abeynomores2864 8 лет назад +10

    ሰዎች አረ ዝም ብላቹ ኣያምርም ኣያምርም ከማለት ፊልሙን ለማየት ማን ኣስገደዳቹ

  • @yonasbluts825
    @yonasbluts825 8 лет назад +1

    ምን ነው ኣሪፍ ኣሪፍ actor መርጣቹ ፡ የማይረባ flimeምታሰርዋቸው። የወረደ ፊልም ነው, ምንም ይዞታ የሌለው።

  • @betikonjo543
    @betikonjo543 7 лет назад +8

    ምርጥ ነው በርቱልን ውድ ያገሬ ልጆች ምርጦች ውድድድ♥♥

  • @shaymaalazmi1761
    @shaymaalazmi1761 5 лет назад

    አምለሠት ከቢራ ማሥታወቂያ ፊልም ዉጭ በሌላ ቆንጆ ፊልም እንጠብቅሻለን በርች

  • @toyiba.muhammed.542
    @toyiba.muhammed.542 8 лет назад +40

    ሥለ አምለሠት ምን አገባችሁ ምን አቃጠላችሁ
    ቅናት ይመሥላል
    እናተ የሦን ግማሽ ያህል ያማትሠሩ
    ኮሜት ለመሥጠት አደኛ ናችሁ ባለጌ ሁላ

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 6 лет назад +1

      Toyiba. Muhammed. ሃሃሃሃሃቨጥር

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y 8 лет назад

    ማሮች በተም የምራል የሤም ወረቅ ተክክለኛ አበበል ነዉ ወድ ልጅ ካሥተር እንደ እፄ ቴደሮሥ

  • @biftuu6082
    @biftuu6082 7 лет назад +10

    ምንድነው ቆይ አሁን መልክቱ ደሜን ነው ያፈላችሁት ጊዜ መቀላጃ መሰላችሁ የድርጅት ማስታወቂያ ነው ወይስ ፊልም ግራ ገባኝ

  • @genetgenet7610
    @genetgenet7610 8 лет назад +2

    አሪፍ ነዉ ምንም አይልም

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 лет назад +7

    በምርጥ ተዋንያኖች የታጀበ ያመቱ ምርጥ ደባሪ ፊልም

  • @emanahemd3802
    @emanahemd3802 8 лет назад

    በጣም ያምራል የመሣደብ ሡሥ ሥላለባችሁ ብቻ ነውጅ ኮሜንት አይቼ ደብሮኝ ነበር

  • @kalikidanbelete9206
    @kalikidanbelete9206 8 лет назад +4

    ለኔ ተመችቶኛል ኮሜንት ሰጭዎች ምን እንደፈለጉ ገርሞኛል

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 8 лет назад +2

    ዋውዋው ቀጥሉበት በጣም ያምራል

  • @user-zu5ck3gu7b
    @user-zu5ck3gu7b 8 лет назад +27

    እኔ ግረም የምትሎኝ ኮመንት የምትሰጡ ቦጭራቆች ገፀ ባህሪና ወይም ካራክተር. ከአርቲስት ለይታችው የማታውቁ ለማንኛውም ፊላም ከማየታችው በፊት ስለ ካራክተር በደንብ እወቁ እሽ ዝም ብላችው በፊልም ላይ የሚሰሩትን አርቲስቶች አትዘርጥጡ

    • @abdulmejid3478
      @abdulmejid3478 8 лет назад

      👍👍

    • @hiwelove6842
      @hiwelove6842 8 лет назад

      betikikil enem edezeh new yemlew

    • @nasreyahi4672
      @nasreyahi4672 8 лет назад

      ዝርጥጥ ነሽሽ

    • @umuesmailtube7780
      @umuesmailtube7780 7 лет назад

      የሰለሞን ቦጋለ ጠበቃ በዪቱብ ኤልሳ ነኝ Like መች ያዪታል ገፀባህሪውን እንጅ sis

    • @buytrad4683
      @buytrad4683 6 лет назад

      ክብሬ ነሽ ሀገሬ and Construction industry

  • @user-eu4wp8mv1o
    @user-eu4wp8mv1o 8 лет назад

    የኢቶ ቢያ ምርጥ አርቲ ስቶች የእዉ ነት በጣም ያምርል የቴዲ ቆጆ፡፡፡፡

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +3

    ቆንጆ ነው

  • @የሡአፍቃሪነኝ
    @የሡአፍቃሪነኝ 5 лет назад +1

    አምሠለት አምሠለት የምትሉት ምንድነው ከሠው በላይ አይደለችም ግን እርጋታዋ ደሥ ይለኛል የቴዲ ሚሥት ሥለሆነች አድናቂዎች አሉአት

    • @martamarta8277
      @martamarta8277 4 года назад

      ሳ የኔ ቅመም አካበዷት ዱቄቷን ተቀባብታ

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 8 лет назад +5

    ኤጭ ምኑም አላመረኝ ጊዜየን በማባከኔ አዝናለሁ ስንት እሚታይ ፊልም እያለ

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 8 лет назад

    why everybody try to criticize Amleset ? As an actress, she's trying to play according to the script that was giving to her. Or, because she's Teddy's wife, she has to be a super hero!??? come on guys, at least give her some credits.Amleset,don't listen to nobody, keep doing what you doing. we Ethiopians around the world, we will keep watching your movies.You are extremely gorgeous. may God bless you& your family.

    • @romantena2949
      @romantena2949 8 лет назад +1

      yes,I'm gonna to give her credit,but I'm judging her as movie actress not because of Teddy wife it is nothing to do with him. The big problem is there is no chemistry between her and actor whatsoever. This is my opinion. So I give to "C" b/c this is the first move for her .we will see the next move?! and then we judging.Thx

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 8 лет назад

      +ROMAN TENA I like your comments. we as Ethiopians, we shouldn't be too aggressive against our actors & actress. we should support them, encouraging them to perform better next time. Thanks

  • @lubabasultanmuhammedmuhame4072
    @lubabasultanmuhammedmuhame4072 8 лет назад +10

    አመለሠትእ ልጆችሽንእ አሣድጊ መተወንእ አትችይሞ እኛአ እኮ ታኤዲን ሠለምነወድ ነዉ የምንወድሽ ዉበትሽን ይዘሽ ተቀመጪ ታም

    • @reemalameri353
      @reemalameri353 6 лет назад

      😊😁😆😅😄😃😏😃😶😘😍😑😎😃☺😂☺😄😃😋😊😉😚😙

  • @habtomteame1166
    @habtomteame1166 8 лет назад +1

    It is great movie I immensely love it. thanks

  • @habeshachannel1757
    @habeshachannel1757 8 лет назад +3

    cute ending 👌✊👍👏👏💝💓💋😘😙😙

  • @baheyaalderei5904
    @baheyaalderei5904 4 года назад +1

    በጣም ደሥ ይላል

  • @snitdaniel9740
    @snitdaniel9740 8 лет назад +35

    አምለሰት የኸን ፊልም ስትሰራ ባለትዳር መሆንዋ እያሰበች ነው መሰልኝ ፊልሙን ገደልችው

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 4 месяца назад +1

    ዋዉ በጣምነዉ ደስ የሚለዉ 👌👌👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @mahab2704
    @mahab2704 5 лет назад +4

    የቴዲሚስት ፊልሙ የቴዲሚስትፊልሙአሪፍነው እደመልክሽ አድናቂሽነኝ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 лет назад +1

    ዋውዋውዋውዋው
    ፍቅር መቼነው ከቲቪ የሚወጣው

  • @floridagetchawfloridagetch7108
    @floridagetchawfloridagetch7108 8 лет назад +9

    hahahahaha ከፊልሙ ይልቅ ኮሜታተሮች ናቹ ያሳቃቹኝ

  • @user-bu8yh5pb8c
    @user-bu8yh5pb8c 7 лет назад +1

    ዋዉዉዉ የምወዳችሁ ተዋንያወች ጥሩ ነዉ

  • @ethiopiaethiopa3275
    @ethiopiaethiopa3275 8 лет назад +4

    ፊልሙን ሳላይ በፊት ኮሜታችሆን አይቼ አስጣላኝ ፊልሙን ማየት የስራችሆን ይስጣችሆ

  • @يحيالقحطاني-ه2ط
    @يحيالقحطاني-ه2ط 2 года назад +2

    የቀጥል የምረል

  • @tigisttigist4358
    @tigisttigist4358 8 лет назад +5

    ምንድነው ሚባለው.....? ማፍጠጤ ነው ምቆጨኝ

  • @mekediysimeneh4475
    @mekediysimeneh4475 8 лет назад +1

    betam arif new
    gen gira gebetunal ade felam seasira. magemari edat edateyekht gelas aleunalenem betam bezu mekarew nagira ale tarekun bachry beyeun arif nabira gen bereto ♥♥

    • @naimamasalaabdo.masallla8842
      @naimamasalaabdo.masallla8842 8 лет назад

      በለው የቴዲ ሾካካ ምን ትመስላለች ፊልሙ አበላሸቹ ቴዲ አስርህ ግርፍ ደሞ ድምጥዋ የወድ ድምጥ ይመስላል fb ፍቶሽን ብትለጢፊ ይሻልሽ ነበር

  • @mekdieteta6447
    @mekdieteta6447 6 лет назад +10

    አምለሰት ቆንጆ እጂ አስቢም ልበል የቴዲ ሚስት ባቶኝ ኖሮ ውበትሽም አይገንም

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +1

    በእውነት ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @hyatmohamed4087
    @hyatmohamed4087 8 лет назад +26

    የአመቱ ምርጥ ደባሪ ፌልም

  • @user-fl4rx2qz4g
    @user-fl4rx2qz4g 6 лет назад +2

    ምርጥ የቴዲሻ ሚስት ምርጥ ፌልም ነው

  • @owolde5119
    @owolde5119 8 лет назад +9

    ሲሄዱ ሲመጡ ኣለቀ

  • @noornoor1626
    @noornoor1626 8 лет назад +1

    ቆይ ግን የዝህ ፊልም ደራሲ ለማስተላለፍ የፈለከው መልዕክት ምድነው??....እናተስ ትላልቅና የተከበራቹ አርቲስቶች እንደመሆናቹ መጠን የምሰሩትን መምረጥ አችሉም?? ...ይገርማል ሳልጠቅስ ማላልፈው በይንቨርስቲው ውስጥ ያየሁት ትብብር እና ክላሲካል ሙዝቃው ቆንጆ ነው እናም ቦታዎቹ በተረፈ ግን ዝም ይሻላል ዝም ...

  • @salehkhabti1348
    @salehkhabti1348 8 лет назад +3

    ኮመንት ይጠራቀም ከዛም አየዋለው ግን ካልኮመታችሁ አላይም

    • @ethiosani
      @ethiosani 8 лет назад

      kayeshwe ekaymeshalwe

    • @salehkhabti1348
      @salehkhabti1348 8 лет назад

      ለምን ማር እዪ እና ንገሪኝ ትንሽ ስራ አለችኝ

    • @hanamohamed6809
      @hanamohamed6809 8 лет назад

      ክክክክክክክክ ሱስ ሁኖብሽ ነው

    • @jdnsksskskss5880
      @jdnsksskskss5880 8 лет назад +1

      +Saleh Khabti. እርስሽን እየፂነነሽ ማሆን። አላባት ክክክክክ

    • @salehkhabti1348
      @salehkhabti1348 8 лет назад

      +Jdnskss Kskss። ክክክ ምን ይደረግ ታድያ አሁን ድረስ አልኮመቱም እኮ ኮማቾች እኔም አላየውም

  • @gideymilash8271
    @gideymilash8271 8 лет назад +2

    www.I want put some comments why because I support that film my language is tigrinya but I little bit understand. thanks you.

  • @jemalhussen7000
    @jemalhussen7000 8 лет назад +10

    የ አመቱ አስጠሊታ ፍልም አይነፋም!!!!!

    • @kokobealikokobeali999
      @kokobealikokobeali999 5 лет назад +1

      ካተ ይሻላል እባክህ አረ ግን አዉቄነዉ እሺ ግን አይባልም እሺ ወንድም

  • @miliontadesse3389
    @miliontadesse3389 8 лет назад +1

    በጣም በጣም ያምራል እናንተ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 лет назад +4

    _ዳኒ እና አምልሰት ዋው ግን ከፋኝ ጋሽ ፍቄ በህይወት አለመኖሩ_

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад

    So many ngative comments. I will let u to know when I finished watching. Trust me. Maria from 🇺🇸.

  • @gfxggf8250
    @gfxggf8250 8 лет назад +6

    የነም ተነሰቶ ዋው ይህም ተነስቶ ዋው አይደብራችሁም እኔ አፈርኩ እስኪ በመጀመራ በደብ ህዩት ከዛ ኮመት ስጡ

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 5 лет назад

      አወዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @hdhdnsbd546
    @hdhdnsbd546 6 лет назад +2

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @kemisakemisa4933
    @kemisakemisa4933 8 лет назад +4

    ለዚህ ጀል ፊልማችሁ ነው ጊዜየን ሠጥቸ ያየሁት ግን አምለሠት የምሠሪው ፊልም አያምርም እጭ አንች የሚያምርብሽ ፎቶ መነሳት ነው የሚያምርብሽ ፊልም መስራት አያምርብሽም

  • @iloveethiopia3040
    @iloveethiopia3040 5 лет назад +1

    ዋው ያምራል አምለሰት ቆጆ

  • @sufiass8429
    @sufiass8429 8 лет назад +31

    ረቡኒን 100 ግዜ ደጋግሞ ማየት ይሄን አንዴ ከማየት

  • @MyYou-th8mp
    @MyYou-th8mp 2 дня назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነዉ

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 8 лет назад +4

    ኸረ ተመቻችሁኝ ባለ ኮሜቶች ዝም ብላችሁ አቴጫጩ
    ለማንኛውም አሪፌ ነው

  • @user-hh4ti5ru7i
    @user-hh4ti5ru7i 8 лет назад +1

    wowkonjo new የሚገርመው ኮሜንት ሣለይ ጨረሥኩት