እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 905

  • @rtry7295
    @rtry7295 4 года назад +53

    እናሲዝ ዘረኝነት ይጠፋል ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች ፣ሀኒ ምርጥ አርቲስት የምር ይኸ ካራክተርሽ በጣም ደስ የምትይ፣ እርጋ ያልሽ በጣቃለይ ምችት ይበልሽ፣ሀኒ የምትሉ እሲኪ ልያችሁ፣

    • @kidist-m1b
      @kidist-m1b 11 месяцев назад

      አረ ያጥፋልን ፈጣሪ በቃ ይቀለን

  • @aroninfotechs4422
    @aroninfotechs4422 4 года назад +475

    ጩባው ያንተን ፊልም ሁሌ ኣሪፍ ነው እስኪ ጩባው ላይክ ጉጩለት

    • @betiwerk6839
      @betiwerk6839 4 года назад +1

      Abat channelh arif new subscribe argew alew ena pic ketlbet

    • @MGMG-if7sj
      @MGMG-if7sj 4 года назад +1

      arif channel new temechehe gn

    • @gazihached2102
      @gazihached2102 4 года назад

      Xxxxxxxxxx

    • @makishow1572
      @makishow1572 4 года назад

      @@MGMG-if7sj
      M
      Hmmmm
      ?
      J Klein
      'l lol num km l
      K
      uu mms num nay jj

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 года назад +231

    ቅድስ ገብኤል የልባችን መሻት ይፈጽምልን ከዚህ በሽታ ይስውርን አሪፍ ፌልም ነው እዩት

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 года назад +13

    እር ይህ ልጂ ገራሚ የሆነ ድምፅ አለው በጣም የሚያምር 😮👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @abenezerdeneke7660
    @abenezerdeneke7660 4 года назад +657

    እስቲ ጩባውን አይቶ ፊልሙን የከፈተ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +96

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ቤትም ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ
    @ካፍነኘየጎራጌዋይትዮብ 4 года назад +24

    ወይኔ ስታምሩ ጨባው በሳቅ ግደለኛ የጩባው እድናቄ በላይክ ግጩኛ

  • @ዙፋንነኝየፍቅርህምርኮኛ

    እኔ ጩባውን ስላየሁ ብቻ ከፈትኩት እኔም የምትሉ ግጩኝ ከመዳም ኩሽና ያጋጫችሁና ወዳችዋሎ😂😂😂😂😂😂

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 4 года назад +50

    የልጁ ድምፅ ዋው ነው ኧረ ተጠቀምበት ጓዳ ለጓዳ አታርመጥምጠው አሪፍ ድምፅ አለህ በኮምፒውተር ያልታገዘ ያልተበረዘ የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ከቻልክ በዝማሬ ፈጣሪህን አመስግንበት

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 года назад +127

    ለመላው። የኢትዩጵያና የአለም ህዝብ ሰላም ያውርድልን መደሀኒለም ሆይ። ማርን ይቅር በለን ወገኖቻችንን። ማርልን እኛንም። ክመከራ ስጋ ክመክራ ነፍስ ጠብቀን አሜንን

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 года назад +145

    እናስዝ በቅርቡ ኮሮና ይጠፍል ከዛ እንደለመድነው መሰብሰብ መጫወት አብሮ መብላት እረምኑ አንድነታችን ይቀጥላል

  • @djephi
    @djephi 4 года назад +9

    ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር
    ሀያል @ እንጂ ሀያል.@ እንደ ሌለ ነው።
    ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
    "መልካም ቀን"

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 3 года назад +10

    ወይኔ እዴት ደስ እንደምትሉ ሁላቹንም ውድድድድ በተላይ ጩቤው

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 года назад +8

    ፈታ ያለ ፊልም ነው 😂😂😂💪💪👌👌👌👍👍ቀጡሉበት በረቱ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ጌታ ሆይ ይሄን በሽታ ከምድረ ገፅ አጥፋልን ሰላም ለአለም ሁሉ🙏🙏🙏

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 4 года назад +9

    ዋው ነው ድምፅ
    በሙዚቃ እንደምናይህ ተስፍ አለኝ

    • @musiclayerix8629
      @musiclayerix8629 3 года назад

      ሰው ጠላሽ ሚል ዘፈን አለው እኮ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +36

    21/ዛሬ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ነች ቢሆንልን😍 በለን ያሰብንውን ሁሉ የልባችንን መሻት ትፈፀምልን🤲 🤲🤲 አሜን

  • @ፍቅርታጎንደሬዋየናቴናፋቂ

    አደኛ ነኚ እኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🇪🇹

  • @bigmick2996
    @bigmick2996 4 года назад +4

    Know am watching cause of ma child hood friend here sole man love you man long live am to see you this damn position keep iu up

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ

    ዋው ደሰየሚል ፊልምነዉ ዋው ድምፅ ደሰይላል በዝህ ድምፅህ ብዘምርበት የበለጠ ደሰይልነበር
    👌

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 4 года назад +3

    ወይ😀😀😂 ደስ ሲል እናሲዝ የሁላችንም ጨዋታ ነበር

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад +2

    በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @heratalem4902
    @heratalem4902 4 года назад +5

    የአመቱ ምርጥ ፊልም ልጅ ግን ድምፅህ ዋው ነው ከባለብሙያ ጋር ብትገናኝ እና ብትሰራ ጥሩ ስራ ይወጣዋል

  • @መስህልዩቱብ
    @መስህልዩቱብ 4 года назад +2

    ዋው ድምፅ የባቲንና የአንባሰልን ቅኝት ይመስላል ስራበት በእውነት አሪፍ ነው

  • @tsakitewaaa4345
    @tsakitewaaa4345 4 года назад +4

    Skip ad የምትለውማስታወቂያ አንደኒ የምታናድደው ካለ በላይክ

  • @FikerteAsres
    @FikerteAsres Год назад

    እናሲዝ በቅርቡ የተጨቆኑ በገዛ ሀገራቸው እንደምፃተኛ የተቆጠሩ ህዝቦች ነፃ ይወጣሉ ድል ለወገኔ ለተጨፈጨፉት ህዝብ አሜን
    ሚሊዮን ትችላለህ በርታ

  • @zizlove1883
    @zizlove1883 4 года назад +10

    ዋው ድምፁ ሲያምር 🥰

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 4 года назад +1

    ጩባው ውስጤ ነህ የምትሰራቸው ፊልሞች በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    ውይ ደስ ሲል ጓደኝነት ማለት እደዚህነው ጓደኞቹ ደስ ሲሉ በተለይ ጭውቴ

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 4 года назад +1

    I AM SO IN LOVE WITH THE MOVIE. YOU JUST REMIND ME THE OLD LEGEND LIFE. THANKS YOU ALL. JOSSY

  • @haditube1026
    @haditube1026 4 года назад +3

    አረ በሳቅ በናሲዝ ተጀመረ በናሲዝ አለቀ አሪፍ ነው ያዝናናል ሹፉት ፍቅር ያሸንፋል

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 4 года назад

    ዋው ብያለሁ በእውነት ፍቅር የውሸት አይደለም በጣም ያምራል
    በመቀጥል አላህ ከዚህ ከመጣብን በሽታ እኛንም ሀገራችንን ኢቶቢያን ይጠብቅልን ያረብ
    ሁላችንም በይሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ
    በስደት ያለነውንም አላህ ሱበሀነ ወተአላ በሰላም ላገራችን ያብቃን
    ከቤተሰቦቻችንጋር በሰላም ይቀላቅለንንን ያረብ ያኢላሂይ

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735
    @rehmetademkemeresaabagetey6735 4 года назад +24

    እኔ መቸም ሚሊዎን ብርሀኔን አይቸ ማለፍ ግፍ ይሆንብኛል በጣም ነዉ እምወደዉ በተለይ ዘጠነኛዉ ሽ ላይ የሳቄ ምንጭ እሱ ነዉ እኮ እህህ ኮሜንት አይቸ እመለስ አለሁኚ

  • @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
    @ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 11 месяцев назад

    የኔ ዉዶች ወላሒ ፈታ አረጋችሁኝ ካሁን ካሁን አለቀ እያልኩ 😂❤❤❤ምርጥ ፊልም

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 года назад +6

    አረ ደዘዬ የኔ አለም ስወድሽኮ ከተማየ የኔ ሙሽራ እስኪ የደብረ ዘይት ልጆች ወጣ ወጣ በሉ ሰፈራችሁን ፈልጉ የኮሽም አጥራችን ትዝ አለኝ ኡፋአአአ የደሀ ልጂ ነኝ ግን ሀብት ለማግኘት ሀብታም አልመኝም ሆሆሆ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 года назад

    ማነው እደኔ ቲክቶክ ሺፎ የመጣ ደስ የሚል አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 4 года назад +4

    ማነው የሚያሲዝ የመጬ አሪፍ ሙቪ ነው !

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад

    በጣም እሚያዝናና ድስ እሚል እሚያስቅ ፊልም ነው ተባርኩ ከጭንቀት ይሄ ይሻላል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +13

    ጩባው አንተ ያለህበት ፊልም ምርጥ ነው ዳይ ወደ ማየት

  • @eyu6354
    @eyu6354 4 года назад +1

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል ታስቀናላችሁ ቀጥሉበት በጣም ነው እምወዳችሁ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺

  • @abebebeso518
    @abebebeso518 4 года назад +10

    Good movies I liked it Million especially he is funny

  • @MahiMelaku-n3w
    @MahiMelaku-n3w 11 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው በዚው ቀጥሉበት😊

  • @ethiopia9260
    @ethiopia9260 4 года назад +3

    ነፃነት ወርቅነህ ፣ ጩባው፣ ፋሪስ ብሩ፣ ሙሀመድ ሚፍታህ ካሉበት ያለምንም ጥርጥር ያምራል ማንኛውም ፊልም

  • @KamalSied-k5m
    @KamalSied-k5m Год назад

    አረ ድምፁዉ የተለየ ነዉ የሀ ኡኮ ሙዝቃ ብያወጣ አረ የተለየ ይወጣለት ነበር 😍😊🥰🎉

  • @philly11
    @philly11 4 года назад +32

    100 like ኣግኛለው ቢየ ኣሲዛለው like ጉጪኝ አንጂ የኣራዳ ሊጆች!
    ገለ ዓይነት ፊልም ከኣ ሞ።
    love from ur Eritrean brother.

  • @ድንግልማርያምነችየቅርብተ

    ንጉስየ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሌም በሣቅ ነው የሚታየው

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ

    ማነው እንደ እኔ ኮሮና ከመጣ ጀምሮ የመጀመርያ ግዜ ፊልም የሚያየው

  • @behabtukaza7258
    @behabtukaza7258 4 года назад +1

    ፊልሙን አይቼዋለው በከፊል ጥሩ ነው ። ድምፃዊው ግን እቤት ብቻ ከሚዘፍን ወጣ ብሎ ለተመልካችና ለአድማጭ ድምፁን ቢያሰማ የበለጠ ተጠቃሚ ነው። አሪፍ ድምፅ ነው። ጩቢቲ ተበላሽ ተፎካካሪ ና ድምፅ ያለው ዘፋኝ መጥቶብሻል።

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬ
    @ኢትዮጵያናትሐገሬ 4 года назад +3

    የማለዳዋ እንቁ ማህሌት ዘውዴ እንኳን ሰላም መጣሽልን ንገሽበት በፊልሙ አለም

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +2

    ፈጣሪ ሀገራቺን ኢትዮጵያ ቤተሰቦቻችን ከዚህ አስከፊ በሽታ ይጠብቅልን እኔን ደግሞ የመዳም ነገር የጩሀት እውነት በጣም በጣም እራሴንሰለቸኝ እያዞረኝ ነው እናንተስ ዕዕፍፍፍፍፍፍ AYYYY ኮርና ኮሮና ?

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 4 года назад +17

    አሪፍ ነው ምንም አይልም በማየቴ አልተቆጨሁም እዮት እስቲ አፍ አውጥቼ ያቺን ነገር ልለምን በሰ የምትጀምረዋን ነገር ኮሜንት ልታነቡ መምጣታችሁ ስለማይቀር እያደረጋችሁኝ እለፉ በኮሮና ሞት ይሁንባችሁ

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን አዝናናችሂን

  • @selamayele3224
    @selamayele3224 4 года назад +5

    ቃል ማህተብሽ በጣም ነወ ሚአምረው የኔ ቆንጆ ❤

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 года назад

    Chubuye ena ye chubiye gudagna siwadachu iko demo filimu betam yamaral beratu🙏🏽🙏🏽❤❤❤

  • @kidstkidst4672
    @kidstkidst4672 4 года назад +5

    የመጬ ነው የተመቸኝ እስኪ ጩቢቲ የተመቻችሁ👌

  • @adgi5072
    @adgi5072 2 года назад

    በጣም የሚአዝናና ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +3

    እስኪ እንሹፈው የ ኮሮና ጭንቀት አናታችን ላይ ወጣ እኮ ትንሽ እንኩዋን ፈታ እንበል 🙏😢

  • @zedzizutube8526
    @zedzizutube8526 3 года назад

    እናሲዝ ጩባውን የሚወድ ላይክ ያረጋል

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ኦ እግዚአብሔር ኮሮናን ያጠፍልን አሜን !* ስላም እና ጤና በያላችሁበት ይሁን ኅድኞች እንዴት ናችሁ አዲስ ፊልም ተልቆል ኑኦ እንየው እሲኪ 🙂!*

  • @AdisEmo-er5jx
    @AdisEmo-er5jx 14 дней назад

    ጩብቲ ዘና አርገህናል ሁሌም ስራልን❤❤❤❤😂😂😂

  • @kiyateka9170
    @kiyateka9170 4 года назад +3

    Filmu lay yemizefnew lij demtsu betam new miyamrew👏

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 4 года назад

    ጩባው እድሜህ ይርዘም ጩባው አንተ ያለህበት ሁሉ ደሥ ይላል ከፊልሙላይ የምትጫወቱት በሙሉ ምርጥ ናቹህ ፊልሙ በየቀኑ ከጓደኞቻቸን ጋር የምናደርገውን ፍንቲው አርጎ ሥለሚያሣይ እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዛብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ በርቱ ይመቻል

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 4 года назад +3

    በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው ግን ያለው🤟🏾

  • @Steyrock1
    @Steyrock1 4 года назад

    ዉድ የተከበራቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ በያላቹበት ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ይህ Stey Tube ነዉ የናንተዉ የቁምነገር እና የመዝናኛ ቻናል
    እወዳቹዋለዉ ፍቅር ያሸንፋል

  • @simonmetasebia348
    @simonmetasebia348 4 года назад +3

    weeeyyyy the singer has sooooo beautiful voice. likeeeeee

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 4 года назад +1

    ዋው ሚገርም ፉልም thank y’all !!!

  • @ዮርዲዩቱብ
    @ዮርዲዩቱብ 4 года назад +4

    እኔምለው ለፊልሙ አስተያየት መስጠት ትታቹ ላይክ ላይክ ምትሉት ግን ምንድነው የምታገኙት ጥቅም? 🤔

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 4 года назад

      እኔምግራገብቶኛል ሰለቹኚ

  • @ጨካኝነው
    @ጨካኝነው 4 года назад +1

    ተመቸኝ በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው ሁሉንም ነው ምወዳቸው በተለይ ጩባው

  • @ninasweet2159
    @ninasweet2159 4 года назад +3

    Amazing voice you have bro pls tetekmebet manim tenesito yal demetse fames eyehon balebt seat anit yihen yemesel demetse yizeh atefezez pls pls kalhon gildo gar hid 😂

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 года назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ወገኖቼ ሰላም ፍቅር ጤና ለወገኔ ይሁን እወዳችሗለሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ታምራላችሁ

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 года назад +8

    ውድ የሀገሬ ልጆች ያላያችሑት ኑ አብረን እንየው የዛሬው ቅዱስ ጊውርጊስ በያለንበት ክክፍ ነገር ይጠብቀን 🙇🙇🙇

    • @helenjima5396
      @helenjima5396 4 года назад

      Amen amen amen amen amen Amen 🙏🙏🙏❤

  • @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
    @ቤቲነኝየተዋህዶልጂ 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ፊልም❤

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 года назад +4

    አሪፍ ነው ጩብቲ ምችት ይበልክ ዘፋኙ አሪፍ ነው ቅላፄክ

  • @ምህረትሀበሻ
    @ምህረትሀበሻ 4 года назад +1

    ሰታምሩ ምረጦች ሰላማችሁ ይብዛ አይ ሜሎን ሰውድህ እኮ በረቱ

  • @fanuyegeta5283
    @fanuyegeta5283 4 года назад +3

    Yemezafinew lij demst amazing 👌

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 года назад +1

    I love it great job proud of you guys 👍👍👍

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 4 года назад +14

    ኢትዮ ውሥጥ በጣም ብዙ የታረክ በታ እያለን የሚሠሩት ፊልሞች ሁሁ መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት ሺሻ ቤት ቁማር ሢጋራ ከተማ ለከተማ እንደ እብድ ውሻ እየሄዱ ከከተማ ሣይወጡ ይበጫበጫሉ

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 4 года назад

      Are Kurt yibal

    • @betilove6176
      @betilove6176 4 года назад

      Ethiopia sibal geter terara meda Kebt kalayachu ayxemachum kebtoch wala ker

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 4 года назад

      @@betilove6176 የሆንሽ ኮተት ነሽ ምን ታውቂና ነው ሥታሸቺ ያደግሽው ግማት ቦታ ሥለሆነ ንጹህ አየር አይወድልሽም አዞሮ ይደፋሻል

  • @wedelijinetlatetekemegn7903
    @wedelijinetlatetekemegn7903 4 года назад +1

    Arif new ketlubet nice movies keep them coming

  • @abareabate3930
    @abareabate3930 4 года назад +5

    Whoa! It's just for funny and for laughing,also A Great action With it዆዆

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 года назад +1

    ዋውው ይከልጅ ድፀመረዋ ተጠቀምበት ዋውው በሳቅ ሆዴቆሰለ

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    ሚሊ ዘና እያረከን ነበር ቀልድ ና ፊልም በአንድ ላይ ልጁ ደግሞ ድምፁ ሲያምር

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 4 года назад +1

    አንደኛ በጣም አሪፊ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 года назад +9

    ጩባው ውስጤ ነህ የኔ አደኛ ሚሊዬ

  • @tegstzenabu8863
    @tegstzenabu8863 4 года назад +1

    በጣም ምርጥ ፈልም ነው ዘፋኝው እርበሺኩሺ እንደ እያለ እሚዘፍነው ልጅ ነው

  • @Tube-sk6tc
    @Tube-sk6tc 4 года назад +6

    ጩባውን እንደኔ የሚወደው

  • @brtibrti2042
    @brtibrti2042 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ውድ ሀገሬ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    *አዲስ ከሆነ ሹክ በሉኝ ጊዜዬን ከማጠፋ ።ሚሊዮን ስላለበት አየዋለሁ ለእሱ ስል*

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 года назад +3

    አምላኬ ሆይ እሄን በሽታ አንሳልን ተጨንቀን አለቅን ምን ይሳንሃል በቃቹ በለን

  • @fatema6593
    @fatema6593 4 года назад +10

    5ነኝ ደመርኝ አገሬ ለዘላለም ኑሪ❤

  • @hanasiyum4452
    @hanasiyum4452 4 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል በሳቅ ጀምሪ በሳቅ ጨርስኩት ይመቻቹ

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +28

    ጩባው እንደ እኔ የሚያስቀው በ#like # ግጩኝ።

  • @kidist-m1b
    @kidist-m1b 11 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው በረቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 года назад +4

    ፊልሙ በስልክ ነውእዴ የተቀረፀው ምንም ድምየለምኮ

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 4 года назад +1

    ጩቢቴ ውስጤ ነው እሱ ያለበትን ፊልም በሙሉ እያስስሁ ነው ምከታተለው

  • @Sigmafxethio
    @Sigmafxethio 4 года назад +3

    የራስህ ድምፅ ከሆነ ግን .... ባህሩ ቀኜ አልሞተም 😊

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 4 года назад +2

    ያረብ ከዚህከበላበሽታአንተውጠብቀንን አላማችንን አሳክተህ ከቤተሰቦቻችንጋርበሰላምአንተውአብቃንንአሚንን

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 4 года назад +17

    በለው ድምፁ የዘፋኙ ከፊልሙ ይበልጣል እናሲዝ

  • @makdemakde821
    @makdemakde821 4 года назад +4

    ቆይ ፌልሙ አሪፍ ነው እርእሡ ብዙም አልመሠጠኝም

    • @martamarta2901
      @martamarta2901 4 года назад

      ቆንጆ ነው! እኔም አይቼ ደብሮኝ አልፌው ነበር ግን አሪፍ ነው ! እዪው😊

  • @leulfantahun9305
    @leulfantahun9305 4 года назад +3

    filmu lay yemizefnew lij dimtsu betam des yilal

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 4 года назад +1

    ደስ የሚል ስራ ነው እናመሰግናለን