Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ወድ ኢትዮጵያዊያን እዴት ና፲ሁአሪፈ ፋልምነው በረቱ ጉበዙች የኢትዮጰያን ባህል በመተጫጨት ያለው አሳይታችሁኝል ክላክሲካል አታብዙ በረቱ
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ውሸትን ወይም ሃይል አይገዛትም ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰
የ"ፊልሙ" ብሽቅነት ሳይሆን ያበሳጨኝ የማደንቃቸው አርቲስቶች ስክሪፕት መረጣ ላይ ዱቄት መሆናቸው ነው
mnew?
እነዚህ የመሰሉ አክተሮች ባሉቡት የድምፅ ጣራቱ ያስጨንቃል በተረፈ ፈታ ብዬ በት አለሁ
አሁን ኢሄን ፊልም ነው ብላቹ ስትሠሩ አታፍሩም ለህዝቡ ክብር ባይኖራቹ እንኳን ለራሣቹ ክብር አይኖራቹም ታሳፍራላቹ
እኔ ፈታ ብዬበታለው እየሳኩ ነው ያየሁት እኔጋ ብዙም ሙዚቃ አረበሸኝም ይሰማ ነበር ድምፁ ብቻ በጣም ምርጥ ባይባልም ደባሪም አይባልም 😍
ፈጣሪየ ትዕግስቱን ስጠኝ ኮሜንተሮች አንዳይነት ሆናችሁብን
እርፍ ነው በጣም ያስቃል በዚሁ ቀጥሉ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
የኛ ሀገር ፊልሞችን ማየት ደስ ይለኛል በአብዛኛው ግን ከፊልሙ የበለጠ ከኋላው ያለው ሙዚቃ በጣም ላውድ ነው ይረብሻል።አስተካክሉልን እባካችሁ??!!
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው።ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏"መልካም ቀን"
Exactly
ኣሜንንን
Amen
@@alemjazeleke1213 lm12l,
ruclips.net/video/k2LdF7eFx14/видео.html
ሰላም ለሉላችሁም ግን የኢትዮ ፊልም በጣም ይገርመኛል ቆንጆ ፊልም ትሰሩና የክላስካል መአት ትደርድሩብናላችሁ ክላሲካሉን እናዳምጥ ወይስ ፊልሙን እንይ ተመከሩ ክላስካል ቀንሱት ከቻላችሁ አታስገቡበት ማለቴ ቦታ ምርጡለት ሰምታችሁኛል በተርፈ ሰላም ለአለም ሰላም ላገራችን ይሁንልን።
ለእኔ ግን ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰
ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት
በርቱልን
ይሄን ፊልም ብዬ ያቃጠልኩት ጊዜዬ አሳዘነኝ
🤣🤣🤣🤣
😀😀😀😀
We can’t Hear what they’re saying, background sound was too loud !
Fevu Fevu ምንያቱም የተሰረቀ ስለሆነ ነው።
የኣርበኛው ቋንቋ ወደ አማርኛ በመመለስ ሚኒሊክ መሰረት ፕሮግራም ነው ምን መጠቀም አለብን የህግ መሠረት ፕሮግራም ባማርኛ መዝሙር
ሲቀጥል ኢትዮጵያ ነው እንጂ ኢትዮፒያ መሆን አልነበረበትም 🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨
The background music is so loud I can watch it any more
ሳላየው ልወጣ ነዉ ኮመንቱ ደስ አይልም
ለምንድነው ፊልሙ ላይ ክላሲካል የምታስገቡት??? ድምፁን መስማት ይከብዳል።በሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ምታስገቡት ክላሲካል በጣም ይጮሃል!!!!!!
የሰዉየዉ ሞዛዛ ንግግር ራስ ያሳምማል ስለዚ ጨርሼ አላየዉትም
ለማንኛውም ምንም አይልም ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን
Amen Amen Amen
የኢትዮጵያ ፊልሞች በሙሉ ሙዝቃው ክተዋኒያኖቹ ድምፅ ስለሚበልጥ በጣም መስተካከል አለበት ስራውን ወድቅ ያደርገዋል
በለው ተገዳደሉው እረበሣቅገደሉኝ ደግሞ መጨርሻውን አይቸዬድጋሜእኮምታለሁ አተጠበጃፌት አላለም ሀሀሀ
I apprivciate sahar she is real actors
ወይኔ ገና ፊልሙን ሳላይ ኮሜታተሮች አሳቃቹህኝ በቃ ይቅር አላየውም
ወይ ፊልማችንሌላ ምንም አልልም ተመልካችን መናቅ ያህልትልቅ ስድብ የለም እናመሰግናለን።
36 ደቂቃ ላይ ያለው የመልዐኩ እና የሴጣኑ ጭራ አፈታሪክ አንደኛ ነው😂
የሀበሻ ፊልምን ማየት በግዜ መጫወት ነው
😂😂
እባካችሁ በተለይ ነባር እና ታዋቂ አርቲስቶች የማይመጥናችሁን ፊልም እየሰራችሁ አትርከሱ : : ካስት ስትደረጉ አይመጥነኝም ብላችሁ እምቢ ማለት ልመዱ :: የጀርባው ሙዚቃ በጣም በዝቷል :: ቢጫ ወባ የሚለው ሙዚቃ እኩያውን አገኘ::
ሲያስጠላ ሳውንድ ትራኩን እንሳማ ወይስ ፊልሙን እንይ ኤጭ💀💀💀💀💀
ትልልቅ አርቲስቶች ትንሽ የሆኑበት ፊልም!
Hhhhhhh👍
😂😂😂😂😂👌👌
😄😄😄😄😀😀😉
😂😂😂😂
የሚገርም ነው ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች እዚ ግባ በማይባል ነገር ፊልም ነው በለው መገኘታቸው😡😡
ምንድን ነው ድምፁ መስማት አይቻልም የጆሮ ታንቡሪ ተዘጋ በዛ ላይ የቲዲ ድምፅ መኮላተፍ እዩትም ሱሙትም አይል ፍልሙን
መቅዲ በትክክል ብለሻል
ኧረበጣምየሚመችነው
Hii
background voice is to much, this has been almost in every Amharic films. እባካችሁ ድምጽ አታብዙበት ፣በተረፈ አሪፍ ፋልም ነው።
ከስር የሚጮሀዉ ሙዚቃ ሲያስጠላ 😟
I agree the back ground sound is very annoying...
Are we supposed to listen to the classical for the movie... or watch the movie with a background music
It’s ridiculous how we can hear 👂 the movie while the sound track is soooo loud
ከከከከከከኸከኸኸኸኸ በጣም ደሥ ይላል
"ፍቅርን ስትፈሩት ፍቅርም እናንተን ፈራቹ " እውነት ነው
ያገሬ ምርጦች ኑሩልኝ።
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምን እንደሚሉ እንኳን መስማት አልቻልኩም።
Uffff.... background music betam yrebshal🙉🙉
እስክሪኘት ብመርጡ ምናለ ዝባዝኬ ወናቹ ሰአርዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ
Makeda,I love you so much!!!😍😍😍😍😍😍😍
ይሄ ፊልም እየሮጡ የሰሩት ነው የሚመስለኝ 1 ከጀርባ ያለው ሙዚቃ 2 ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ እንዴት ስልክ ይፈቀዳል 3 ወንድምየው ከእስር ቤት ሲመጣ በጣም ተፀፅቻለው አባቴን ሳላስደስተው በመሞቱ ሲል አልነበር እንዴ ከየት መጡ ታድያ መጨረሻ ላይ?በተናጠል አርቲስቶች ሲጠየቁ እስክሪብት እየመረጥን ነው የጠፋነው ነበር የሚሉት። ይሄን እንዴት ቢያዩት ነው ይሄ ሁሉ ታዋቂ አርቲስት የተሳተፉበት?
ኡፍ ኡፍፍ ወይ አትልቀቁት ምንድነው ክላሲካሉ እረ ምን አይነት ናቹ ግን ኤጭጭ
ምንድነው የጀርባው ዘፈን በጣም ይረብሻል እንዴት እንስማው
ሀሪፍነው በርቱ ያገሬልጄቺ
በአሁን ዘመንም እንዲህ የሚረብሽ ድምጽ ይገባል እንዴ የሙዚቃ ማጀቢያው
ዋው ደስ ይላል። ነ እይው ሰላም ለመላው ህዝብ ከአለም አለም ይሁንን
ሚዝቃዉ ከኋላዉ ያለዉ በጣም ይረብሻል የተሰረቀ ፊልም ነው ጥራት የለዉም ሲስጠላ
ሴቶችዬ ባላችን ሲያቅፈን መከራ ጥሎን ሲሄድ መከራ 😂😂😂 ባላችዉን ዉደዱ ስጡት የጠየቀዉን ደስታዉ የጋራ ነው 🤣
K😜😜😜😜😜
አዎ ባለ ባል የሆናችሁ ሴቶች ፈቃዳቸውን ሙሉ😂😂😘😘
ሙሉ ካልሆነ አንላቀቅም ስንት ጊዜ ቀለዳቹብን
Uffff background music 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯
ya is good film but the sound is annoying 🥰🥰🥰🥰what ever i love it
Arife new
arif neber gin muzikaw yrebshal
We can’t hear the words because it’s noisy
እረ ቅቤ አለጣጠፍ 😂😂😂😂
እንደው መች ነው ምትሻሻሉት ግን ሙዚቃው ለምንድን ነው ይሄን ያህል የሚጮከው ጤነኞች ናችሁ ግን ማዳመጥ ስላላቻልኩ አቋረጥኩት ስንት ደነዝ አለ በእግዚአብሔር ።
እንዴት እንስማው? ምንድን ነው ክላሲካሉ?
እስቲ ልሹፈዉ ምነው ኮሜንተሮች ተናዳቹሃልሳ
በጣም ይገርማል ምን ያህል እንደለፋችሁበት ይገባናል ነገር ግን አሳቡን ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ሙዚቃው በጣም በዛ ከሰራችሁ አድቀር ግን ምነው ሙዚቃው ባላንስ ብታረጉለት
ፊልሙ ጥሩ ነው ግን የሙዚቃ ጫጫታው በጣም ይረብሻል የሚናገሩትን ነገር ኣይሰማም
Good job
The background sound track annoying.
So disturbing!!
እውነት ለመናገር ተዋንያኖቹን ስለምወዳቸው ጆሮዬን ጎድቼ ነው የጨረስኩት :: የባግራውድ ሳውዱ በጣም በዛዛ
ቀላል
የኔ ምርጦች ፈታ ያረጋል ተመችቶኛል
mindinew background music??????? betam loud and boring
ለዚህ ፊልም ሰአቴን ማቃጠሌ እዴት እደበቨኩ ምነው የበላቹት እቁብ አለባቹ እዴ ዳንኤልን እደዴት ብሽቅ ስራ ነው የሰራከው ሁላችሁም አፈርኩባቹ
አላህ ይስጥሽ እንኳንም አላየሁት ኮሜት ለዚህ ነው እሚጠቅመው
OMG ETHIO FILMS really annoying me background music,, what hell?? We can't hearing nothing eko
Yabede film new commentoch tashkabtalachihude ayamrm eyalachihu
I don't understand why you put loud sound track and upload a movie lls get it together.
ሹ ሀዳ፦ባይሆን የልጅቷ መቀመጫዋ ያምራል 😜😜
Betam asetelita film new
እረ በስመአም ምንድን ነው የbackground sound ድምፅ በጣም በዛ ምንም አይሰማም የሚሉት
በመጀመሪያ ፊልም ከምትሉት የሙዚቃ ሲዲ ብትሉት ይቀላል ።ዳንኤልን ደሞ በጣም በጣም ታስጠላለህ በሉት። ስራፈቶች ሁሉ
Eko hahahha
Kkkkkkkkkkkkkkk
እኮ ምንም አይሰሙም ሲያስጠሉ
Kkk Bezih Filum Enem Asittelitognal !
Honest better than money
Jemare neh ende upload yarekew keshemmmmm
እኔን የሚገርመኝ የዝች ሀገር እድገት እድገት እድገት 🎸🎸🎸
ክክክይቺየጩቢቲሙድነት
ወይኔ በሳቅ ገደሉን እኮ
Is this a Movie Or Ads?. Too much background score, so loud Other foreign films use Background score during Action scenes not drama like this. Bad Script plus noisy
ዋው በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት❤️
I appreciate the quality of the video. Keep it up. I can't stand habesha people making movies with poor quality, awful sound.
ዳኒ ጎጎጎጎ...በዝዝ..ነነህ. The background music/noise is a turnoff. በነገራችን ላይ ፊልሙ ሲኒማ ቤትም ሲታይ እንዲ ነው የጀርባው ሙዚቃ?
እኔበዚህፊልም ሳቄንመቆጣጠርአቅቶኛል
ዳንኤልና ሳሀር ስለምወዳችው አይሁትጂ ሳውዱም የዳኒም ተውኔት ብዘማልተመቸኝ
Nice movie
አልፎ አልፎ የሚጎላው background music so disturbing??????
ወይ ጉድ ቀላል አላገጣችሁብን ሰው መናቅ ደሀ ያደርጋል
ቅቤው ያሳቃችሁ ላይክ ግጩኝ
እኔ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ክክክክክክክክክ
Love it
መጨረሻው በጣም ግሩም
ቤዚ😂😂😂😢❤
ጥበብ ለናንተ እናንተም ለሷ ነው የተፈጠራችሁት፡፡ ኑሩልን
ስለ ፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ ሌላ ቀን እናወራለን። 9:25 ላይ የሚታየውን የህንፃ ቀለም አይታችሁታል የ ግብረሰዶማውያን ባንዲራ ነው። አሜሪካ ውስጥ ባልና ሚስት ትንሽዬ ቤታቸውን እንዲህ አይነት ቀለም በማስቀባታቸው መነጋገሪያ ሆነዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ይሄንን የሚያክል ህንፃ ተቀብቶ እያየን ዝም! ለምን????
Yayerad sewdeh 😘
በእውነት ኮሜንት የምሰጡ ሰዎች ግን በቃ መንጋ ናችሁ አይደል አንዱ መጥፎ ከተናገረ ተከትላችሁ ግርርርር አሁን የ ቴዲ ድምፅ ምን ይሁንላችሁ በቃ የተሰጠው ገፀባህሪ ነው
ልክ ነሽ እውቀት ያላቸው ኣርትስትወች እካ ናቸው ደማ የተስጠው ነው የምሰራው
the back ground musics are too annoying throughout the movie
ሰላም ወድ ኢትዮጵያዊያን እዴት ና፲ሁአሪፈ ፋልምነው በረቱ ጉበዙች የኢትዮጰያን ባህል በመተጫጨት ያለው አሳይታችሁኝል ክላክሲካል አታብዙ በረቱ
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ውሸትን ወይም ሃይል አይገዛትም ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት በርቱልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰
የ"ፊልሙ" ብሽቅነት ሳይሆን ያበሳጨኝ የማደንቃቸው አርቲስቶች ስክሪፕት መረጣ ላይ ዱቄት መሆናቸው ነው
mnew?
እነዚህ የመሰሉ አክተሮች ባሉቡት የድምፅ ጣራቱ ያስጨንቃል በተረፈ ፈታ ብዬ በት አለሁ
አሁን ኢሄን ፊልም ነው ብላቹ ስትሠሩ አታፍሩም ለህዝቡ ክብር ባይኖራቹ እንኳን ለራሣቹ ክብር አይኖራቹም ታሳፍራላቹ
እኔ ፈታ ብዬበታለው እየሳኩ ነው ያየሁት እኔጋ ብዙም ሙዚቃ አረበሸኝም ይሰማ ነበር ድምፁ ብቻ በጣም ምርጥ ባይባልም ደባሪም አይባልም 😍
ፈጣሪየ ትዕግስቱን ስጠኝ
ኮሜንተሮች አንዳይነት ሆናችሁብን
እርፍ ነው በጣም ያስቃል በዚሁ ቀጥሉ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
የኛ ሀገር ፊልሞችን ማየት ደስ ይለኛል በአብዛኛው ግን ከፊልሙ የበለጠ ከኋላው ያለው ሙዚቃ በጣም ላውድ ነው ይረብሻል።
አስተካክሉልን እባካችሁ??!!
ኮሮና ያስተማረን ነገር ቢኖር
ሀያል #ፈጣሪ እንጂ ሀያል.#ኣገር እንደ ሌለ ነው።
ፈጣሪ ኮሮናን ይሰውርልን...
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ አሜን🙏🙏🙏
"መልካም ቀን"
Exactly
ኣሜንንን
Amen
@@alemjazeleke1213 lm12l,
ruclips.net/video/k2LdF7eFx14/видео.html
ሰላም ለሉላችሁም ግን የኢትዮ ፊልም በጣም ይገርመኛል ቆንጆ ፊልም ትሰሩና የክላስካል መአት ትደርድሩብናላችሁ ክላሲካሉን እናዳምጥ ወይስ ፊልሙን እንይ ተመከሩ ክላስካል ቀንሱት ከቻላችሁ አታስገቡበት ማለቴ ቦታ ምርጡለት ሰምታችሁኛል በተርፈ ሰላም ለአለም ሰላም ላገራችን ይሁንልን።
ለእኔ ግን ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🥰
ፍቅርን ፍቅር ብቻ ነው ሚያሸንፋት
በርቱልን
ይሄን ፊልም ብዬ ያቃጠልኩት ጊዜዬ አሳዘነኝ
🤣🤣🤣🤣
😀😀😀😀
We can’t Hear what they’re saying, background sound was too loud !
Fevu Fevu ምንያቱም የተሰረቀ ስለሆነ ነው።
የኣርበኛው ቋንቋ ወደ አማርኛ በመመለስ ሚኒሊክ መሰረት ፕሮግራም ነው ምን መጠቀም አለብን የህግ መሠረት ፕሮግራም
ባማርኛ መዝሙር
ሲቀጥል ኢትዮጵያ ነው እንጂ ኢትዮፒያ መሆን አልነበረበትም 🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨
The background music is so loud I can watch it any more
ሳላየው ልወጣ ነዉ ኮመንቱ ደስ አይልም
ለምንድነው ፊልሙ ላይ ክላሲካል የምታስገቡት???
ድምፁን መስማት ይከብዳል።
በሁሉም የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ምታስገቡት ክላሲካል በጣም ይጮሃል!!!!!!
የሰዉየዉ ሞዛዛ ንግግር ራስ ያሳምማል ስለዚ ጨርሼ አላየዉትም
ለማንኛውም ምንም አይልም ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን
Amen Amen Amen
የኢትዮጵያ ፊልሞች በሙሉ ሙዝቃው ክተዋኒያኖቹ ድምፅ ስለሚበልጥ በጣም መስተካከል አለበት ስራውን ወድቅ ያደርገዋል
በለው ተገዳደሉው እረበሣቅገደሉኝ ደግሞ መጨርሻውን አይቸዬድጋሜእኮምታለሁ አተጠበጃፌት አላለም ሀሀሀ
I apprivciate sahar she is real actors
ወይኔ ገና ፊልሙን ሳላይ ኮሜታተሮች አሳቃቹህኝ በቃ ይቅር አላየውም
ወይ ፊልማችን
ሌላ ምንም አልልም ተመልካችን መናቅ ያህል
ትልቅ ስድብ የለም እናመሰግናለን።
36 ደቂቃ ላይ ያለው የመልዐኩ እና የሴጣኑ ጭራ አፈታሪክ አንደኛ ነው😂
የሀበሻ ፊልምን ማየት በግዜ መጫወት ነው
😂😂
እባካችሁ በተለይ ነባር እና ታዋቂ አርቲስቶች የማይመጥናችሁን ፊልም እየሰራችሁ አትርከሱ : : ካስት ስትደረጉ አይመጥነኝም ብላችሁ እምቢ ማለት ልመዱ :: የጀርባው ሙዚቃ በጣም በዝቷል :: ቢጫ ወባ የሚለው ሙዚቃ እኩያውን አገኘ::
ሲያስጠላ ሳውንድ ትራኩን እንሳማ ወይስ ፊልሙን እንይ ኤጭ💀💀💀💀💀
ትልልቅ አርቲስቶች ትንሽ የሆኑበት ፊልም!
Hhhhhhh👍
😂😂😂😂😂👌👌
😄😄😄😄😀😀😉
😂😂😂😂
የሚገርም ነው ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች እዚ ግባ በማይባል ነገር ፊልም ነው በለው መገኘታቸው😡😡
ምንድን ነው ድምፁ መስማት አይቻልም የጆሮ ታንቡሪ ተዘጋ በዛ ላይ የቲዲ ድምፅ መኮላተፍ እዩትም ሱሙትም አይል ፍልሙን
መቅዲ በትክክል ብለሻል
ኧረበጣምየሚመችነው
Hii
background voice is to much, this has been almost in every Amharic films. እባካችሁ ድምጽ አታብዙበት ፣በተረፈ አሪፍ ፋልም ነው።
ከስር የሚጮሀዉ ሙዚቃ ሲያስጠላ 😟
I agree the back ground sound is very annoying...
Are we supposed to listen to the classical for the movie... or watch the movie with a background music
It’s ridiculous how we can hear 👂 the movie while the sound track is soooo loud
ከከከከከከኸከኸኸኸኸ በጣም ደሥ ይላል
"ፍቅርን ስትፈሩት ፍቅርም እናንተን ፈራቹ " እውነት ነው
ያገሬ ምርጦች ኑሩልኝ።
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ምን እንደሚሉ እንኳን መስማት አልቻልኩም።
Uffff.... background music betam yrebshal🙉🙉
እስክሪኘት ብመርጡ ምናለ ዝባዝኬ ወናቹ ሰአርዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ
Makeda,I love you so much!!!😍😍😍😍😍😍😍
ይሄ ፊልም እየሮጡ የሰሩት ነው የሚመስለኝ
1 ከጀርባ ያለው ሙዚቃ
2 ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ እንዴት ስልክ ይፈቀዳል
3 ወንድምየው ከእስር ቤት ሲመጣ በጣም ተፀፅቻለው አባቴን ሳላስደስተው በመሞቱ ሲል አልነበር እንዴ ከየት መጡ ታድያ መጨረሻ ላይ?
በተናጠል አርቲስቶች ሲጠየቁ እስክሪብት እየመረጥን ነው የጠፋነው ነበር የሚሉት። ይሄን እንዴት ቢያዩት ነው ይሄ ሁሉ ታዋቂ አርቲስት የተሳተፉበት?
ኡፍ ኡፍፍ ወይ አትልቀቁት ምንድነው ክላሲካሉ እረ ምን አይነት ናቹ ግን ኤጭጭ
ምንድነው የጀርባው ዘፈን በጣም ይረብሻል እንዴት እንስማው
ሀሪፍነው በርቱ ያገሬልጄቺ
በአሁን ዘመንም እንዲህ የሚረብሽ ድምጽ ይገባል እንዴ የሙዚቃ ማጀቢያው
ዋው ደስ ይላል። ነ እይው ሰላም ለመላው ህዝብ ከአለም አለም ይሁንን
ሚዝቃዉ ከኋላዉ ያለዉ በጣም ይረብሻል የተሰረቀ ፊልም ነው ጥራት የለዉም ሲስጠላ
ሴቶችዬ ባላችን ሲያቅፈን መከራ ጥሎን ሲሄድ መከራ 😂😂😂 ባላችዉን ዉደዱ ስጡት የጠየቀዉን ደስታዉ የጋራ ነው 🤣
K😜😜😜😜😜
አዎ ባለ ባል የሆናችሁ ሴቶች ፈቃዳቸውን ሙሉ😂😂😘😘
ሙሉ ካልሆነ አንላቀቅም ስንት ጊዜ ቀለዳቹብን
Uffff background music 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯
ya is good film but the sound is annoying 🥰🥰🥰🥰what ever i love it
Arife new
arif neber gin muzikaw yrebshal
We can’t hear the words because it’s noisy
እረ ቅቤ አለጣጠፍ 😂😂😂😂
እንደው መች ነው ምትሻሻሉት ግን ሙዚቃው ለምንድን ነው ይሄን ያህል የሚጮከው ጤነኞች ናችሁ ግን ማዳመጥ ስላላቻልኩ አቋረጥኩት ስንት ደነዝ አለ በእግዚአብሔር ።
እንዴት እንስማው? ምንድን ነው ክላሲካሉ?
እስቲ ልሹፈዉ ምነው ኮሜንተሮች ተናዳቹሃልሳ
በጣም ይገርማል ምን ያህል እንደለፋችሁበት ይገባናል ነገር ግን አሳቡን ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ሙዚቃው በጣም በዛ ከሰራችሁ አድቀር ግን ምነው ሙዚቃው ባላንስ ብታረጉለት
ፊልሙ ጥሩ ነው ግን የሙዚቃ ጫጫታው በጣም ይረብሻል የሚናገሩትን ነገር ኣይሰማም
Good job
The background sound track annoying.
So disturbing!!
እውነት ለመናገር ተዋንያኖቹን ስለምወዳቸው ጆሮዬን ጎድቼ ነው የጨረስኩት :: የባግራውድ ሳውዱ በጣም በዛዛ
ቀላል
የኔ ምርጦች ፈታ ያረጋል ተመችቶኛል
mindinew background music??????? betam loud and boring
ለዚህ ፊልም ሰአቴን ማቃጠሌ እዴት እደበቨኩ ምነው የበላቹት እቁብ አለባቹ እዴ ዳንኤልን እደዴት ብሽቅ ስራ ነው የሰራከው ሁላችሁም አፈርኩባቹ
አላህ ይስጥሽ እንኳንም አላየሁት ኮሜት ለዚህ ነው እሚጠቅመው
OMG ETHIO FILMS really annoying me background music,, what hell?? We can't hearing nothing eko
Yabede film new commentoch tashkabtalachihude ayamrm eyalachihu
I don't understand why you put loud sound track and upload a movie lls get it together.
ሹ ሀዳ፦ባይሆን የልጅቷ መቀመጫዋ ያምራል 😜😜
Betam asetelita film new
እረ በስመአም ምንድን ነው የbackground sound ድምፅ በጣም በዛ ምንም አይሰማም የሚሉት
በመጀመሪያ ፊልም ከምትሉት የሙዚቃ ሲዲ ብትሉት ይቀላል ።ዳንኤልን ደሞ በጣም በጣም ታስጠላለህ በሉት። ስራፈቶች ሁሉ
Eko hahahha
Kkkkkkkkkkkkkkk
እኮ ምንም አይሰሙም ሲያስጠሉ
Kkk Bezih Filum Enem Asittelitognal !
Honest better than money
Jemare neh ende upload yarekew keshemmmmm
እኔን የሚገርመኝ የዝች ሀገር
እድገት
እድገት
እድገት
🎸🎸🎸
ክክክይቺየጩቢቲሙድነት
ወይኔ በሳቅ ገደሉን እኮ
Is this a Movie Or Ads?. Too much background score, so loud Other foreign films use Background score during Action scenes not drama like this. Bad Script plus noisy
ዋው በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት❤️
I appreciate the quality of the video. Keep it up.
I can't stand habesha people making movies with poor quality, awful sound.
ዳኒ ጎጎጎጎ...በዝዝ..ነነህ. The background music/noise is a turnoff. በነገራችን ላይ ፊልሙ ሲኒማ ቤትም ሲታይ እንዲ ነው የጀርባው ሙዚቃ?
እኔበዚህፊልም ሳቄንመቆጣጠርአቅቶኛል
ዳንኤልና ሳሀር ስለምወዳችው አይሁትጂ ሳውዱም የዳኒም ተውኔት ብዘማልተመቸኝ
Nice movie
አልፎ አልፎ የሚጎላው background music so disturbing??????
ወይ ጉድ ቀላል አላገጣችሁብን
ሰው መናቅ ደሀ ያደርጋል