Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኧረ ሰሞኑን አንዴት ነው ፊልም በፊልም እኔን ስራ አስፈታችሁኝ እድሜ ለኛ ለስደተኞች በተለይ አረብ ሀገር ያለን እኮ ፍቅር ነን እኛ ባንኖር ማን ያይላችሁ ነበር *ክብር ለአረብ ሀገር ስደተኞች*
እኮ
😘😘😘😘😘
Kelal yegebanali fetare yetebiken
እውነት ነው አበሸበሹን እኮ
😍😍
በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እቱ የሳሚ ብቻ የሳሚ ነኝ አሚንንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
እኔም ከኢትዮጵያ የምወጣበት ቀን ስናፍቅ ነበር ከወጣው በሃላ ግን ከኢትዮጵያ የወጣሁበትን ቀን መራገም ጀመእኩኝ 🤗ኢትዮ ለዘለኣለም ትኑር
ሁላችን ኣሪፍ የመስለን ነበር ግን ሰለ ሁሉ ነገር እግዛቤሄር የመስገን
ትክክል እህቴ
Lik endene
Ayzoshe ehite
እኔም እንዳንተ ቅድስት ሀገሬን አማርር ነበር, አሁን ሁሉ ነገር አየሁት የእግር እሳት ሆነኝ, ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁላችንንም ኢትዮጵያን በሙሉ ለሀገራችን እንደሚያበቃን አልጠራጠርም .
በየሀይማኖታችን ለእምየ ኢትዮጲያ ፀልዩ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከስደት መልስ አግብተን ለመውለድ ያብቃን የወላጆቻችንን ህፉ አያሠማን ኑ አብረን እንሹፈው
አሜንንን ማልል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ
امييين
#እውይ እልልልልልልልልልልል እንኩንም ለምየ ኪዳን ምህር ት ክብር በዓል አድርሳችሁ ተመስግን ለዚች ቀን ስአት ለአድርስን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው #ዊል
እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረስን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እመብረሃን በዚ ቦታ ነው ምታከብርያት አምናለው በቦታው ላለ ነገር ኮመንት ብናረግ
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
youtube ባይኖር ስደት ላይ ምን ሊውጠኝ ነበር የክፉ ቀን ዘመዴ
መዝናኛችን ነው
በጣም እኔም ማማ
ትክክል.እኔም
Sera
Like
ዛሬ በሠዉ ሀገር ከፍቶኛል አፅናኑኝ በ ላይክ የ ሀገሬ ልጆች
አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ለበጎነዉ
Ayizosh ehit
አይዞሽ
ኣይዞሽ ማር
@@እናቴናፈቅሽኝ-ለ3ጰ አይዞሽ ያልፍል
ልጄን ወልጄ በዓይኔ እስካየው ጨንቆኛል እባካቹ ፀልዬልኝ የኔ ውዶች
አይዞሺ እማምላክ ካችጋ ትሁን እህት
እመብርሃን በስላም ትገላግልሽ
አይዛሽ እመብርሀን አለሁ ትበልሽ እህትየ
Emamlak kanchigar thun
አይዞሽ እመብርሀን ትድረስልሺ
እንኳን ለቀዳሚ ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ በአል አደረሰን የኔ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦችየሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንእስጢፋኖስም ፀጋንና ኃይልን ተሞልቶ በህዝብ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክት ያደርግ ነበር አሜን ሁላችንም ከስደት ለሀገራችን ያብቃንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜንአሜንአሜን
Amen amen amen yene #ቅመም
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ አሜን አሜን አሜን
አሜን እህት
አሜንአሜንአሜን😍😍😍
ዛሬ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ
beslam gib mar tadlesh lenm tselyilgn esh welta maryam
መልካም ጉዞ ኪዳነ ምህረት ትከተል ህ /ሺ
Selam yagbash
ታድለሽ በስላም ግቢ
Selam gbilgn sister
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ ዛሬ እኮ እናታችን እመቤታች ቅድስትኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሣችሁ በስደትም ያላችሁ ሀሳባችን አሳክታ ከበሯ ለመቆም ያብቃን
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ b
በጣም ከመልክሽ ልዩነትና ቆንጅና በጣም የምሰሬያቸው ድራማዎች ደስ ይላሉ ያስተምራሉ መኪና ብቻ ሳይሁ ብዙ ነገር አስተካክለሻል ታድለሽ እርጋታሽ
ስልኬ በአዲስ ፊልም ብዛት ጠግቦ ሊያስመልሰው ነውእባካቹ በገብርኤል ፊልሙን እዩና ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ላይክ ሰብስክራይብ እያላቹ አታደንቁሩን መልካም የፊልም ጊዜ
ክክክክ እኔማ ደነዘዝሁ ስራ መስራት አቻልኩም
Ewunet new
@@merifkrgedelyigbaabo9916 kkkkkkk. Bsak motku
Abo yemchshe
እውነትሽን ነው ሰው ምን ነካው ፉቅረኛዬ ጋር ተጣላን ታረቅን ላፈቅርነው አረገዝሁ ወዘተ.....ያስጠላሉ
የአረብ አገር ሰራተኞች የእንኛ ሲኒማ ቤታችን ዩቱባችን
ክክክክክ ልክ ብለሻል አልተሳሳትሽም መጠጣችን ሻይ ቁርጣችን ፈድሻ ሀሀሀሀሀሀሀ ተሳሳትኩ እዴ
😊😊😊😊😊😊 በትክክል
@@ጣዝማማር ተመስገን ነው ይህም ባይኖር ምን እናደርግ ነበር
Tadu Tadesse p
ምንባሽ ነው አፍሽን ምከፍቾ
እዮቤ ውስጤ ነው እንዴኔ ውድድድድ የምታደርጉት
አሜሪካ አሜሪካ ይሉብኛል አሜሪካ ገነት ነው እንደ ስታስጠሉ የትም ሄድ እማማ አገሬን እሚመስል የለም
Tekkle
የገና ስጦታ ነው thank you አራዳ ሲኒማ
ሰላም ናይ ኩሉ መሰረት ዩ ሞ"!#ሰላም ናይ እግዚኣብሔር ምስ ኩላትኩም ይኩን ሓበሻውያን እንካዕ ናብ #ብርሃነ ልደቱን ሓድሽ ዓመትን ኣብጻሓና #ኢትዮ&ኤረ
እንጸልይ ላገራችን.. በዘር እዳርከፋፈል....ተግተን ...ሰላም ከሌለ ምንም የለምና ሁሉ በጸሎት እናሸንፋለን...... መልካም ፊልም አሪፍ ፊልም ነው ጉቡ
እውነት ብለሻል
ferzawud salmon
Selam wooow
እስቲ አራዳን የሚወድ like
እዮብዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ እግዚሐብሔር ያሳድግህ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገረሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰሞኑን እንዴት ነው በአዲስ ፍልሞች አበሻበሹን ደስ ሲል መልካም ቀን ፈታ በሉልኝ ውዶቸ ውድድ😘😘😘
ወይ ዘድሩ በፉልም አበሽበሻችሁን ተባርኩ. የስደት መዝናኛየ
ዋዉዉ ድንቅ ፉልም ነው እናመሰግናል ሁሉም ነገር ከፍቅር እና ከይቅርታ በታች ናቸውና እግዚአብሔር ለሁላችን ንፁህ ፍቅር ያድለን አሜን ፫
ኧረ ስሞኑን በስላም ነው ለቀቃችሁብን እኮ መጀመሪያ ሚቴክ ስርቆት ነበር እንዴ ድሬወች እናመስግናለን የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሔር ስራም ብዚዚዚት ይበልላችሁ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥
እዮብ ውስጤ ነክ እውነት በርታልን የትንሽ ትልቅ የሆንክ ልጅ እግዛብሄር ጥበብን ያብዛልክ
አዮብዬ የልጄ ባል በርታልኝ❤❤❤ በለው ፊልሞች በዙ ያ ሰሎሞን jtv ፊልም ሪሞት አይቶአቸው ይሆን😩😩 አንደው ሰው ሁሉ አገሩን ጠላሳ አምላኬ ሆይ አገሬን ሃብታም አድርግልኝ አሜን👃👃👃
ዋው ምን ላርጋቹ በጣም እኮ ነው ሚያምረው ኧረ የኢትዮጵያ ፊልም በጣም ተሻሻለ በርቱልን እናመሰግናለን
ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤️🙏
አንደኛ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ምርጦች ቀጥሉበት ብዙ የወሰደውም አልተረፈውም ጥቂት የወሰደውም አላነሰውም ከሌለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣልና
ሰላም ዋላቹ የአገሬ ልጆች በዛሬዋ ቀን አክስት ስለሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ በ ላይክ እንካን ደስ አለሽ በሉኝ እኛንም ከስደት መልሶ ፈጣሪ ለናትነት ያብቃን አሜንን
Ns As እንኳን ደስ ያለሺ እህቴ
Efsgsffsaf
Akist melon birr aydlem
እኳን ደስ አለሺ
አሜንንንንን
እዮቤ የኔ ቅመም የምትመርጣቸው እስክሪብቶች አስተማሪ ናቸው ተባረክ የኔ ማር
ይሄ ልጅና አሜሪካ መቼ ነው የሚፋቱት😀
ወደፊት ክክክክክ
ሲሄድ መሰለኝ 🤔
ሽርክትአልው ምችነውእማምኢቶዩ እምገባእውእኔ እድናፍቅኝ
ህክክክክክክዝ
😁😁😁😁😁
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ኢዮቤ የተናገርካቸዉ ነገሮች ጥልቅ ናቸዉ ሁላችሁም ምርጥ ትወና ነዉ
ይህን ሰሞን አበሻበሻችሁን በፊልም ደስ ይላል ቀጥሉበት አሪፍ ነው ያልሾፋችሁት ሹፉት ኢትዮጺያን እግዛቤር ይጠብቃት
ሰላም ያገሬ ልጆች ፊልሙን አይቼዋለው ምርጥ እና አስተማሪ ነው ❤የኔ ምርጦች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏
እኔ አላምንም ተለቀቀ እናመሰግናለን በጣም ድንግሉስ መች ይሆን ከች የምታደርጉልን
ተለቀቀ ኮ
@@fgghfggg2362 ምኑ ድንግሉ
አዋ
@@fgghfggg2362 እረ እኔ አላየውትም አልደረሰኝም
Degilu telekual eku
ሰላም ሰላም ውድ እህቶቼ የስደት ጒደኞቼ በየአላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሃገራችን ያብቃን 👏
Marry Christmas 🎄🎁 who’s watching with me
አተማነህ አሜሪካን የምትመኘው ኢትዮጵያ መካሪክ ከሆክ አሜሪካ ፅዳት ትሠራለህ ውይ ሀበሻ አትበል ሥደትን ያላየ ነው ሥለሥደት ጥሩ የሚያወራው ሀገርህ ላይ ብትሠራ ይሻላል
አራዳ ሞቭ ይሄ ነገር ግን የእውነት የሀቅ ስራ ነው የሌባ ተባባሪ እዳታደርጉን በነካ. ሞኙ ያራዳልጅንም ዱቅ አድርጉልን
ምርጥ አስተማራ ፊልም ነው ሳናውቅ ስንታችን በ ስራችን ያሉትን ነገር ማየት ተስኖን ባክነን ቀረን ይቅርታን ማድረግ ያህል ምንም ነገር የለም እና የገጠር ሰው እኮ ማር ነቅ ይህ ሺሻ ውስኪ ፊልም ላይ ሰልችቶኝ ነበር ያስተምራል ዋውውው በርቱ ወጣ ያለ ልዩ ነው
ያልሆነው መስሎ ከሚታይ አስመሳይ ወዳጅ ራሱን የሆነ ፊት ለፊት የሚታይ ጠላት ይመረጣል ። ላይ ላዩን ማርና ቅቤ ውስጡ ግን መርዝና እሬት ከሆነ እሥስት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
አሚን
አ ሜ ን
በጣምደስይላል ግንአልቅሻለሁመሀሉላይ።።ደሞምበጣምደስይላል
Amiin amiin sami
አሜንአሜን አሜን እህቴ
አረ ተው ላይናችንም እዘኑለት ግን በስላም ነው መጨረሻው ያምራል ያያችሁት ብትነገሩኝ ቅር ይላችሃል የስሙኑ ፊልም መጨረሻው አይነፋም
ውዶችየ በጣም አሞኛል በዛላይ ሥራ አለ ይማርሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ
ኪዳነምህርት ትማርሽ
@@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ አሜን እቱየ
ምሕረት ካብ እግዚኣብሄር ዩ ሞ ምሕረት የውርደልኪ ሓፍተይኣብ ስደትስ ኣይትሕመሚ ዳኣ ኣጆኪ
የድንግል ልጅ ነኝ egizabher yemereshi mar anem yegedi new yemeserawu bexam ayememenye new qoyehu
የድግልጅ ይርዳሽ ማር
ሰላም ለሀበሻ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን
ere አራዳዎች አልተቻላችሁምእናመሰግናለን👌ድንግሉ እና አስታራቂ ቁጥር 2ንም አፍጥኑት😉
አስታርቂኝ 2ተለቋል ግን አላየሁም እይዉ
Eshi semonune enlkalen
.
@@mesimesi4907 😁😆🙏
ያላያችው እንደኔ ጊዜ እንድታጠፉ አልመክርም
ዛሬ ገና መጨረሻው ምን እደሆነ ሳላቅ ያየሁት ፊልም አጋጠመኝ ማለቴ ሌላ ጊዜ ገና ስጀምረው ነው መጨረሻውን የማቀው ያምራል
ዛሬ እኮ ኪዳነ ምህረት ናት ሰላማችሁን ታብዛላችሁ
እናት ማለት ሀገር ማለት ነው ፍቅር ያሸንፋንየቅርቡን ሳናይ የሩቁ ይናፍቀናል
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ስራ አትስሩ ነው 😃😃😃😃እኔ ኮሜንት ሳነብ ፊልሙ ያልቃል ድጋሚ ነው ማያው 😃😃👍
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂
Enem enachiw negn xlobign coment leyy fitit
Kkkkkkkkk
Marta Marta .
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ።
ባለቤቴ የስምንት ወር እርጉዝ ናት ያውም በሰው ሀገር ላይክ አማረኝ አለችኝ ፕሊስ ግጩልኝ
እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ይሁን
😆😆😆😆😆
ክክክ
Menyahel abey ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ታዳርሣታሌህ እዴ
hahahahahaha
በጣም ያምራል ግን እዬብየ ይህ ገፀ ባህሪ ብዙ አልሄደብክም አንተ ምርጥ አርገህ ምትጫወተዉ ሌባ እና ያራዳ ሌጅን ነው ለማንኛውም ሀሪፍ ነው 👌👌
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
This history nice history like it but this history give some one will one Ethiopia moves
ዋው በጣም ደስ ይላል መለያየት ትርጉም የለውም ከመለያየታችን በፊት እንታገስ. መመካከሩ ግን አሪፍ ነው የተለያያቹህ ካላቹህ ከዚህ ፊልም ተማሩ
ጭነቅ ጥብብ ብሎኛል ወድ የሀገሬ ልጆች በላይክ አፀናኑኝ😭😢
አይዞሽ እማ
Ayzone marr
Endaichenksh seliye comet ayeadnishm konjitye berch
መዳም ታጋጭሽ
ፊሊሙ ሁሉ ስለ አሜሪካ ነው ሆ ምናለ አንዳንደ ስለ አርብ ሀገር ዳስቦራ ብትሰሩ እዳንደ ተደራርበ ሰሞኑንም የተለቀቀውን አልጨርስኩትም
kkkk የተዘፈነልነው ይበቃቸዋን ብለው ይሆናል መቸም ሰርተን ላደርን የስድብ ናዳ ነው የሚያወርዱብን
አትጨነቄ የኛ አሜሪካ አረብ ሀገራችን ሆቢ
ይመስለኛል ሙሰኞች እየተያዙ ስለሆነ ነው አዳዲስ ፊልሞች የበረከቱት እናመሰግናለን
አረ ወገን አዲስ ፊልም ተለቋል ጎራ በሉ የሀገሬ ልጆች ከዘር ከጎሳ የፀዳች ኢትዮጵያን እንገንባ 💚💛❤
የዚህ ሳምን ነገር በሽ ነው እፍፍፍፍፍ ተባርኩ ......የኢትዮጵያ ፊልም ባይኖርልኝ የሰው ሀገር በምን እርጋጋ ነበር
የሰው ያለ አዲስ ፊልም ዱቅ አርገውልናል አራዳዎች ኑ አብረን እንይ የዚህ ሰሞን የፊልም ውርጂብኝ ግን ምንጩ ምን ይሆን ውዶች ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን
ዋውው!! ፊልም በእንተ ጊዜ ቀረ በእውነት ደስ የሚልና አስተማሪ ስራ ነው። ሁላቹሁንም ስዎዳቹሁ ❤️❤️👌
ምርጥ ሰአት ለቀቃቹልኝ ደብሮኝ ነበር
እዮቤ ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ የልጅ አዋቂ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ
ዛሬ መዳሜ ወድ ልጅ እስከ ቃጭሉ ወለደች እኮን ደሳለሽ በሉኝ ላይክ ለልጅም ግጩት አቦ
ባክሽ ወለደች ለራሣ
This is keep going good job we learned a lot from this I really really love this
ማነው ኮመንት እያነበበ ፊልም የሚያይልክ እንደኔ
እኔ
Eniyem
እናመሰግናለን ያገሬ ልጆች በርቱ💓💓💓💓💓
እይሳቀ ቁምነገር ይስጨበጠኝ ድንቅ ፊልም
ዋው ደስ ስትሉ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን በተለይ ምትኩ በጣምነው ያሳቀ 13ቁጥር አምጣልኝ ሲለው ሠብስቦ እንደሚሠጠው ጠብቂው ነበር እንደፈራሁትም አቀረበለት የከብት እራት አስመስሎ ይመቻችሁ
በለው ሰሞኑን ምን ተገኝቶ ነው ይልመድባቹ😍😍
ወይ ይህ ልጂ አቤት አንደበትህ አቦ አሏህ ያሳድግህ ❤❤❤👍👍
በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያው ያንከክፉ ነገርፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሜን ማር😙😙👍
ነገሮች አስገድደውን ለምንወስናቸው ሁኔታዎች ሁሉ ቆም ብሎ ማስተዋል ያስፈልገናል.... አሌክሰዬ.ኤዩ.ፋንትሽ ጥሩ አስተመምራቹናል፡፡ ስወዳችሁ እኮ....
ወድ የዋህ ነው ካፈቀረ ጌታየ ሆን የወንድ ልጅ ደስታው እንጅ የባው ምክኒያት አታድርገኝ
እናመሰግናለን አራዳዎች ይልመድባችሁ
#የሴት ልጅ ክብር #የሴት ልጅ ክብር ከንጉስ ይበልጣል ። ጥሩ ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ይባላል እንደዚ ልትሆንልህ ከፈለክ ግን ኣንተ ብር ሳይሆን ንፁህ ልብህን ስጣት ። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እንክብካቤ ትወዳለች so ልንከባከባት ልናከብራት ይገባል ። ሴት ልጅ ብር ትወዳለች የሚል ወንድ ውሽታም ነው ፤ እርሱስ መቸ ብር ጠላ ??? ንፁ ፍቅር ሊገዛው የሚችለው እራሱ ፍቅር ብቻ ነው ። ብር የሚገዛው ፍቅር ኣርቴፍሻል ነው። By Wondesan
አፌቁርጥ ይበልልሽ እውነታው ይህ ነው።
ትክክል ማር
በትክክል እህታለም አፌ ይቆረጥ
Weybelemeseterrrr
ውይ ውይ ምን ነው ወገኖቼ አጠሩም ነበር #ፈለቁ ነይ አድስ ፊልም ተለቀቀ ብላችሁ መቼም ያለ እናንት ማንም የለኝም ታውቃላችሁ እወይ እድሌ አመለጠኝ
ዋው ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ያምራል ዋውውውው የየቅርታ ልብ ትልቅ ሀብት ነው ዮናታን በጣም ደስ ይላል
Kalefew tlant yemanawkey nege yshalal 👏🏼🙌🏽🥰🇪🇷
ዋው በጣም ያስተምራ ቀጪኑ ልጅ ያስቃል ወሬው ቀጥሉበት አይዛቺሁ
እኔ ምለው አንደኛ ነኝ አንደኛ ነኝ የምትሉት ፊልሙን በፉክክር ነው እንዴ የምታዩት ኧረ ይደብራል አንድም ሰው ስለፊልሙ የሚያወራ የለም
*በፉክክር የታየ ነገር ይጥማል አሉ*
girls kartri
አራዳዎች በጣም ነው የምናመሰግነው በዚህ ሳምንት በተናችሁብን እኮ ብትን ......እንደ ጠላት ገንዘብ ማን ነበር እንደዚህ ያለው ደግሞ እዬቢ ቀስ እያልክ ስራ ስንት ብር እንዳለህ እንደሚከፈልህ .....you tub ላይ በትነውት ነበር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ
ግን በጣም ከፍቶኛል እውነት ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጣፈንታ ሳስብ ይጨንቀኛል።እስኪ ውድ ሀገር ወዳድ ወገኖቼ በፈጣሪ ፊት እንውደቅ ለሀገራችን ህዝብ ማስተዋል እንድሰጥ እንፀልይ ።
Endante aynet lehager asabi bibeza hagerachin fkir befikir betemolach neber
😭😭😭
እረ ኡኡኡኡኡኡ አበዛችሁብን በሰላም ያርግላችሁ!!!!👍👍👍👍👍👍
ስለፊልሙ የሚኮምት የለም እኔ ግን አይቼዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት/ ሹፉት
Thanks
አረ አዲስ ፍልም ሰሞኑን በሰላምነው አምበሸበሻቹን እኮ እደዛ አንድ ፍልም እንኩዋን መልቀቅ እናልደበራችሁ ለማንኛውም እናመሰግናለን ሰናይ ሰናይ ያ አይኖ ሲሳይ ምርጥ የማዳም ሥራ በደምብ አለ እኝያ ጋር ይምጡ ይጎብኝዩን 😂😂😂😂
እንዴት ነው ሰሞኑን አራዳዎች ስደተኞችን እናስከይፍ ብላችሁ የተነሳችሁ ነው የምትመስሉት ፋታ ስጡና ሆሆ
ዋውእናመሰግናለንእኛንምለሀገሪችንያብቃንበሰላምማሩች
እኔ የሚገርመኝ ቆይ ኮሜንት ሰጭዎች 1ወሬ ነው 2ወሬ ነው #lik# አማረኝ የምትሉ ሻቃላዎች ከማን አርግዛችሁ ነው እስኪ ንገሩኝ ወይም እሩዙ ነው የሚያስረግዛችሁ ዘሩ ቀለጠ እስኪ እንደኔ የታዘባቻቸው @#be lik #$ንገሩኝ
kkkkkkkkk አረ በሳቅ
ክክክክክክክ እሩዝይሆናልል
እሩዙ ነው ያዝረጠረጣቸው
ክክክክክክክ
ካካካካካ ከመዳም ባል
እንዴት አባቱ ያምራል መሰላቹሁ በተሐይ በይቅርታ ውሰጥ ምን አይነት ደሰታ እንደሚገኛ ሳሰብው ዋው ያሰብላል እናመሰግናለን💑💑💕💕💕
በነካ እጃችሁ ሱማሌው ቫንዳምን ልቀቁልን😊
መይሳው ካሳ!! ክክክክክክ እረ ፌር አደለም
ተለቋል
የሱማሌው ቫንዳም ተመችቶኛል እረ ሌላም ካለ ለቀቅ አርጉልኝ ጥራቱ ራሱ ደስ ይላል
አዋጂ አዋጂ አዲስ ፊልም ተለቋል ከች በሉ የስደት ጓደቸ
Metenal Wude😘😘
ያገሬ ልጅ ጣፋጭየ
ሰምተናል
ሰሞኑን በአዳድስ ፊልም አበሸበሹንኮ😍😘
@@hereg630 እኮ ዘይገርም ነው ማሬዋ😍
የመዳም ና የሚስተር ዋይ ፋይ እድሜህ ይርዘም ባንተ ነው ዘና እያልኩ ጊዜው የሚያልፍልኚ
ኧረ ጉድ በል ያገሬ ሠዉ እንዳሥቁ ባይሆን ያሣዝናል ፊልም እማይበት ሠአት አጥቸ ሻወር ልዉሠድ ብየ መዳምን ሻዉር ቤት ሆኘ ነዉ ያየሁት
ከከከከከከከ
Allah Allah ውይ የኔ ቆንጆ ከስልክሽ ጋር ሻወር እንዳትገቢ
😩😂😂የኔ ቆንጆ
kkkkkkkkkkkkkkk
እንደዛሬ ስቄ አላቅም
ዋው ነው😍😍😘😘
ሠላም ሠላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ኪዳነ ምህረት እናታችን ትጠብቃችሁ/ትጠብቀን ሠላማቹ ብዝት ይበልልኝ ♥♥♥
ኧረ ሰሞኑን አንዴት ነው ፊልም በፊልም እኔን ስራ አስፈታችሁኝ እድሜ ለኛ ለስደተኞች በተለይ አረብ ሀገር ያለን እኮ ፍቅር ነን እኛ ባንኖር ማን ያይላችሁ ነበር *ክብር ለአረብ ሀገር ስደተኞች*
እኮ
😘😘😘😘😘
Kelal yegebanali fetare yetebiken
እውነት ነው አበሸበሹን እኮ
😍😍
በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እቱ የሳሚ ብቻ የሳሚ ነኝ አሚንንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
እኔም ከኢትዮጵያ የምወጣበት ቀን ስናፍቅ ነበር ከወጣው በሃላ ግን ከኢትዮጵያ የወጣሁበትን ቀን መራገም ጀመእኩኝ 🤗ኢትዮ ለዘለኣለም ትኑር
ሁላችን ኣሪፍ የመስለን ነበር ግን ሰለ ሁሉ ነገር እግዛቤሄር የመስገን
ትክክል እህቴ
Lik endene
Ayzoshe ehite
እኔም እንዳንተ ቅድስት ሀገሬን አማርር ነበር, አሁን ሁሉ ነገር አየሁት የእግር እሳት ሆነኝ, ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁላችንንም ኢትዮጵያን በሙሉ ለሀገራችን እንደሚያበቃን አልጠራጠርም .
በየሀይማኖታችን ለእምየ ኢትዮጲያ ፀልዩ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከስደት መልስ አግብተን ለመውለድ ያብቃን የወላጆቻችንን ህፉ አያሠማን ኑ አብረን እንሹፈው
አሜንንን ማልል❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉድ
አሜን አሜን አሜን
አሜን
امييين
#እውይ እልልልልልልልልልልል እንኩንም ለምየ ኪዳን ምህር ት ክብር በዓል አድርሳችሁ ተመስግን ለዚች ቀን ስአት ለአድርስን ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው #ዊል
እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረስን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እመብረሃን በዚ ቦታ ነው ምታከብርያት አምናለው በቦታው ላለ ነገር ኮመንት ብናረግ
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
youtube ባይኖር ስደት ላይ ምን ሊውጠኝ ነበር የክፉ ቀን ዘመዴ
መዝናኛችን ነው
በጣም እኔም ማማ
ትክክል.እኔም
Sera
Like
ዛሬ በሠዉ ሀገር ከፍቶኛል አፅናኑኝ በ ላይክ የ ሀገሬ ልጆች
አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ለበጎነዉ
Ayizosh ehit
አይዞሽ
ኣይዞሽ ማር
@@እናቴናፈቅሽኝ-ለ3ጰ አይዞሽ ያልፍል
ልጄን ወልጄ በዓይኔ እስካየው ጨንቆኛል እባካቹ ፀልዬልኝ የኔ ውዶች
አይዞሺ እማምላክ ካችጋ ትሁን እህት
እመብርሃን በስላም ትገላግልሽ
አይዛሽ እመብርሀን አለሁ ትበልሽ እህትየ
Emamlak kanchigar thun
አይዞሽ እመብርሀን ትድረስልሺ
እንኳን ለቀዳሚ ሰማዕት ለቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ በአል አደረሰን የኔ ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
እስጢፋኖስም ፀጋንና ኃይልን ተሞልቶ በህዝብ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክት ያደርግ ነበር አሜን ሁላችንም ከስደት ለሀገራችን ያብቃን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
Amen amen amen yene #ቅመም
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
አሜን እህት
አሜን
አሜን
አሜን
😍😍😍
ዛሬ ወደ አገሬ ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ
beslam gib mar tadlesh lenm tselyilgn esh welta maryam
መልካም ጉዞ ኪዳነ ምህረት ትከተል ህ /ሺ
Selam yagbash
ታድለሽ በስላም ግቢ
Selam gbilgn sister
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ ዛሬ እኮ እናታችን እመቤታች ቅድስትኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በአል ነው እንኳን አደረሣችሁ በስደትም ያላችሁ ሀሳባችን አሳክታ ከበሯ ለመቆም ያብቃን
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ b
በጣም ከመልክሽ ልዩነትና ቆንጅና በጣም የምሰሬያቸው ድራማዎች ደስ ይላሉ ያስተምራሉ መኪና ብቻ ሳይሁ ብዙ ነገር አስተካክለሻል ታድለሽ እርጋታሽ
ስልኬ በአዲስ ፊልም ብዛት ጠግቦ ሊያስመልሰው ነው
እባካቹ በገብርኤል ፊልሙን እዩና ስለ ፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ ላይክ ሰብስክራይብ እያላቹ አታደንቁሩን
መልካም የፊልም ጊዜ
ክክክክ እኔማ ደነዘዝሁ ስራ መስራት አቻልኩም
Ewunet new
@@merifkrgedelyigbaabo9916 kkkkkkk. Bsak motku
Abo yemchshe
እውነትሽን ነው ሰው ምን ነካው ፉቅረኛዬ ጋር ተጣላን ታረቅን ላፈቅርነው አረገዝሁ ወዘተ.....ያስጠላሉ
የአረብ አገር ሰራተኞች የእንኛ ሲኒማ ቤታችን ዩቱባችን
ክክክክክ ልክ ብለሻል አልተሳሳትሽም መጠጣችን ሻይ ቁርጣችን ፈድሻ ሀሀሀሀሀሀሀ ተሳሳትኩ እዴ
😊😊😊😊😊😊 በትክክል
@@ጣዝማማር ተመስገን ነው ይህም ባይኖር ምን እናደርግ ነበር
Tadu Tadesse p
ምንባሽ ነው አፍሽን ምከፍቾ
እዮቤ ውስጤ ነው እንዴኔ ውድድድድ የምታደርጉት
አሜሪካ አሜሪካ ይሉብኛል አሜሪካ ገነት ነው እንደ ስታስጠሉ የትም ሄድ እማማ አገሬን እሚመስል የለም
Tekkle
የገና ስጦታ ነው thank you አራዳ ሲኒማ
ሰላም ናይ ኩሉ መሰረት ዩ ሞ"!#ሰላም ናይ እግዚኣብሔር ምስ ኩላትኩም ይኩን ሓበሻውያን እንካዕ ናብ #ብርሃነ ልደቱን ሓድሽ ዓመትን ኣብጻሓና #ኢትዮ&ኤረ
እንጸልይ ላገራችን.. በዘር እዳርከፋፈል....ተግተን ...ሰላም ከሌለ ምንም የለምና ሁሉ በጸሎት እናሸንፋለን...... መልካም ፊልም አሪፍ ፊልም ነው ጉቡ
እውነት ብለሻል
ferzawud salmon
Selam wooow
እስቲ አራዳን የሚወድ like
እዮብዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ እግዚሐብሔር ያሳድግህ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገረሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰሞኑን እንዴት ነው በአዲስ ፍልሞች አበሻበሹን ደስ ሲል መልካም ቀን ፈታ በሉልኝ ውዶቸ ውድድ😘😘😘
ወይ ዘድሩ በፉልም አበሽበሻችሁን ተባርኩ. የስደት መዝናኛየ
ዋዉዉ ድንቅ ፉልም ነው እናመሰግናል
ሁሉም ነገር ከፍቅር እና ከይቅርታ በታች ናቸውና እግዚአብሔር ለሁላችን ንፁህ ፍቅር ያድለን አሜን ፫
ኧረ ስሞኑን በስላም ነው ለቀቃችሁብን እኮ መጀመሪያ ሚቴክ ስርቆት ነበር እንዴ ድሬወች እናመስግናለን የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሔር ስራም ብዚዚዚት ይበልላችሁ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥
እዮብ ውስጤ ነክ እውነት በርታልን የትንሽ ትልቅ የሆንክ ልጅ እግዛብሄር ጥበብን ያብዛልክ
አዮብዬ የልጄ ባል በርታልኝ❤❤❤ በለው ፊልሞች በዙ ያ ሰሎሞን jtv ፊልም ሪሞት አይቶአቸው ይሆን😩😩 አንደው ሰው ሁሉ አገሩን ጠላሳ አምላኬ ሆይ አገሬን ሃብታም አድርግልኝ አሜን👃👃👃
ዋው ምን ላርጋቹ በጣም እኮ ነው ሚያምረው ኧረ የኢትዮጵያ ፊልም በጣም ተሻሻለ በርቱልን እናመሰግናለን
ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤️🙏
አንደኛ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ምርጦች ቀጥሉበት ብዙ የወሰደውም አልተረፈውም ጥቂት የወሰደውም አላነሰውም ከሌለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣልና
ሰላም ዋላቹ የአገሬ ልጆች በዛሬዋ ቀን አክስት ስለሆንኩ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ በ ላይክ እንካን ደስ አለሽ በሉኝ እኛንም ከስደት መልሶ ፈጣሪ ለናትነት ያብቃን አሜንን
Ns As እንኳን ደስ ያለሺ እህቴ
Efsgsffsaf
Akist melon birr aydlem
እኳን ደስ አለሺ
አሜንንንንን
እዮቤ የኔ ቅመም የምትመርጣቸው እስክሪብቶች አስተማሪ ናቸው ተባረክ የኔ ማር
ይሄ ልጅና አሜሪካ መቼ ነው የሚፋቱት😀
ወደፊት ክክክክክ
ሲሄድ መሰለኝ 🤔
ሽርክትአልው ምችነውእማምኢቶዩ እምገባእውእኔ እድናፍቅኝ
ህክክክክክክዝ
😁😁😁😁😁
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ኢዮቤ የተናገርካቸዉ ነገሮች ጥልቅ ናቸዉ ሁላችሁም ምርጥ ትወና ነዉ
ይህን ሰሞን አበሻበሻችሁን በፊልም ደስ ይላል ቀጥሉበት አሪፍ ነው ያልሾፋችሁት ሹፉት ኢትዮጺያን እግዛቤር ይጠብቃት
ሰላም ያገሬ ልጆች ፊልሙን አይቼዋለው ምርጥ እና አስተማሪ ነው ❤
የኔ ምርጦች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏
እኔ አላምንም ተለቀቀ እናመሰግናለን በጣም ድንግሉስ መች ይሆን ከች የምታደርጉልን
ተለቀቀ ኮ
@@fgghfggg2362 ምኑ ድንግሉ
አዋ
@@fgghfggg2362 እረ እኔ አላየውትም አልደረሰኝም
Degilu telekual eku
ሰላም ሰላም ውድ እህቶቼ የስደት ጒደኞቼ በየአላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሃገራችን ያብቃን 👏
Marry Christmas 🎄🎁 who’s watching with me
አተማነህ አሜሪካን የምትመኘው ኢትዮጵያ መካሪክ ከሆክ አሜሪካ ፅዳት ትሠራለህ ውይ ሀበሻ አትበል ሥደትን ያላየ ነው ሥለሥደት ጥሩ የሚያወራው ሀገርህ ላይ ብትሠራ ይሻላል
አራዳ ሞቭ ይሄ ነገር ግን የእውነት የሀቅ ስራ ነው የሌባ ተባባሪ እዳታደርጉን በነካ. ሞኙ ያራዳልጅንም ዱቅ አድርጉልን
ምርጥ አስተማራ ፊልም ነው ሳናውቅ ስንታችን በ ስራችን ያሉትን ነገር ማየት ተስኖን ባክነን ቀረን ይቅርታን ማድረግ ያህል ምንም ነገር የለም እና የገጠር ሰው እኮ ማር ነቅ ይህ ሺሻ ውስኪ ፊልም ላይ ሰልችቶኝ ነበር ያስተምራል ዋውውው በርቱ ወጣ ያለ ልዩ ነው
ያልሆነው መስሎ ከሚታይ አስመሳይ ወዳጅ ራሱን የሆነ ፊት ለፊት የሚታይ ጠላት ይመረጣል ። ላይ ላዩን ማርና ቅቤ ውስጡ ግን መርዝና እሬት ከሆነ እሥስት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
አሚን
አ ሜ ን
በጣምደስይላል ግንአልቅሻለሁመሀሉላይ።።ደሞምበጣምደስይላል
Amiin amiin sami
አሜንአሜን አሜን እህቴ
አረ ተው ላይናችንም እዘኑለት ግን በስላም ነው መጨረሻው ያምራል ያያችሁት ብትነገሩኝ ቅር ይላችሃል የስሙኑ ፊልም መጨረሻው አይነፋም
ውዶችየ በጣም አሞኛል በዛላይ ሥራ አለ ይማርሽ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ
ኪዳነምህርት ትማርሽ
@@እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ አሜን እቱየ
ምሕረት ካብ እግዚኣብሄር ዩ ሞ ምሕረት የውርደልኪ ሓፍተይ
ኣብ ስደትስ ኣይትሕመሚ ዳኣ ኣጆኪ
የድንግል ልጅ ነኝ egizabher yemereshi mar anem yegedi new yemeserawu bexam ayememenye new qoyehu
የድግልጅ ይርዳሽ ማር
ሰላም ለሀበሻ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን
ere አራዳዎች አልተቻላችሁም
እናመሰግናለን👌
ድንግሉ እና አስታራቂ ቁጥር 2ንም አፍጥኑት😉
አስታርቂኝ 2ተለቋል ግን አላየሁም እይዉ
Eshi semonune enlkalen
.
@@mesimesi4907 😁😆🙏
ያላያችው እንደኔ ጊዜ እንድታጠፉ አልመክርም
ዛሬ ገና መጨረሻው ምን እደሆነ ሳላቅ ያየሁት ፊልም አጋጠመኝ ማለቴ ሌላ ጊዜ ገና ስጀምረው ነው መጨረሻውን የማቀው ያምራል
ዛሬ እኮ ኪዳነ ምህረት ናት ሰላማችሁን ታብዛላችሁ
እናት ማለት ሀገር ማለት ነው ፍቅር ያሸንፋን
የቅርቡን ሳናይ የሩቁ ይናፍቀናል
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ስራ አትስሩ ነው 😃😃😃😃እኔ ኮሜንት ሳነብ ፊልሙ ያልቃል ድጋሚ ነው ማያው 😃😃👍
ክክክክክክ
😂😂😂😂😂
Enem enachiw negn xlobign coment leyy fitit
Kkkkkkkkk
Marta Marta .
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ።
ባለቤቴ የስምንት ወር እርጉዝ ናት ያውም በሰው ሀገር ላይክ አማረኝ አለችኝ ፕሊስ ግጩልኝ
እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ይሁን
😆😆😆😆😆
ክክክ
Menyahel abey ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ታዳርሣታሌህ እዴ
hahahahahaha
በጣም ያምራል ግን እዬብየ ይህ ገፀ ባህሪ ብዙ አልሄደብክም አንተ ምርጥ አርገህ ምትጫወተዉ ሌባ እና ያራዳ ሌጅን ነው ለማንኛውም ሀሪፍ ነው 👌👌
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
This history nice history like it but this history give some one will one Ethiopia moves
ዋው በጣም ደስ ይላል መለያየት ትርጉም የለውም ከመለያየታችን በፊት እንታገስ. መመካከሩ ግን አሪፍ ነው የተለያያቹህ ካላቹህ ከዚህ ፊልም ተማሩ
ጭነቅ ጥብብ ብሎኛል ወድ የሀገሬ ልጆች በላይክ አፀናኑኝ😭😢
አይዞሽ
አይዞሽ እማ
Ayzone marr
Endaichenksh seliye comet ayeadnishm konjitye berch
መዳም ታጋጭሽ
ፊሊሙ ሁሉ ስለ አሜሪካ ነው ሆ ምናለ አንዳንደ ስለ አርብ ሀገር ዳስቦራ ብትሰሩ እዳንደ ተደራርበ ሰሞኑንም የተለቀቀውን አልጨርስኩትም
kkkk የተዘፈነልነው ይበቃቸዋን ብለው ይሆናል መቸም ሰርተን ላደርን የስድብ ናዳ ነው የሚያወርዱብን
አትጨነቄ የኛ አሜሪካ አረብ ሀገራችን ሆቢ
ይመስለኛል ሙሰኞች እየተያዙ ስለሆነ ነው አዳዲስ ፊልሞች የበረከቱት እናመሰግናለን
አረ ወገን አዲስ ፊልም ተለቋል ጎራ በሉ
የሀገሬ ልጆች ከዘር ከጎሳ የፀዳች ኢትዮጵያን እንገንባ 💚💛❤
የዚህ ሳምን ነገር በሽ ነው እፍፍፍፍፍ ተባርኩ ......የኢትዮጵያ ፊልም ባይኖርልኝ የሰው ሀገር በምን እርጋጋ ነበር
የሰው ያለ አዲስ ፊልም ዱቅ አርገውልናል አራዳዎች ኑ አብረን እንይ የዚህ ሰሞን የፊልም ውርጂብኝ ግን ምንጩ ምን ይሆን ውዶች ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን
ዋውው!! ፊልም በእንተ ጊዜ ቀረ በእውነት ደስ የሚልና አስተማሪ ስራ ነው። ሁላቹሁንም ስዎዳቹሁ ❤️❤️👌
ምርጥ ሰአት ለቀቃቹልኝ ደብሮኝ ነበር
እዮቤ ምን ልበልህ ቃል አጠረኝ የልጅ አዋቂ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ
ዛሬ መዳሜ ወድ ልጅ እስከ ቃጭሉ ወለደች እኮን ደሳለሽ በሉኝ ላይክ ለልጅም ግጩት አቦ
ባክሽ ወለደች ለራሣ
This is keep going good job we learned a lot from this I really really love this
ማነው ኮመንት እያነበበ ፊልም የሚያይ
ልክ እንደኔ
እኔ
Eniyem
እናመሰግናለን ያገሬ ልጆች በርቱ💓💓💓💓💓
እይሳቀ ቁምነገር ይስጨበጠኝ ድንቅ ፊልም
ዋው ደስ ስትሉ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን በተለይ ምትኩ በጣምነው ያሳቀ 13ቁጥር አምጣልኝ ሲለው ሠብስቦ እንደሚሠጠው ጠብቂው ነበር እንደፈራሁትም አቀረበለት የከብት እራት አስመስሎ ይመቻችሁ
በለው ሰሞኑን ምን ተገኝቶ ነው ይልመድባቹ😍😍
ወይ ይህ ልጂ አቤት አንደበትህ አቦ አሏህ ያሳድግህ ❤❤❤👍👍
በውጭው አለም የሚትገኙ ኢትዮጵያው ያንከክፉ ነገርፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሜን ማር😙😙👍
ነገሮች አስገድደውን ለምንወስናቸው ሁኔታዎች ሁሉ ቆም ብሎ ማስተዋል ያስፈልገናል.... አሌክሰዬ.ኤዩ.ፋንትሽ ጥሩ አስተመምራቹናል፡፡ ስወዳችሁ እኮ....
ወድ የዋህ ነው ካፈቀረ ጌታየ ሆን የወንድ ልጅ ደስታው እንጅ የባው ምክኒያት አታድርገኝ
እናመሰግናለን አራዳዎች ይልመድባችሁ
#የሴት ልጅ ክብር
#የሴት ልጅ ክብር ከንጉስ ይበልጣል ። ጥሩ ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት ይባላል እንደዚ ልትሆንልህ ከፈለክ ግን ኣንተ ብር ሳይሆን ንፁህ ልብህን ስጣት ። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እንክብካቤ ትወዳለች so ልንከባከባት ልናከብራት ይገባል ። ሴት ልጅ ብር ትወዳለች የሚል ወንድ ውሽታም ነው ፤ እርሱስ መቸ ብር ጠላ ??? ንፁ ፍቅር ሊገዛው የሚችለው እራሱ ፍቅር ብቻ ነው ። ብር የሚገዛው ፍቅር ኣርቴፍሻል ነው። By Wondesan
አፌቁርጥ ይበልልሽ እውነታው ይህ ነው።
ትክክል ማር
በትክክል እህታለም አፌ ይቆረጥ
Weybelemeseterrrr
ውይ ውይ ምን ነው ወገኖቼ አጠሩም ነበር
#ፈለቁ ነይ አድስ ፊልም ተለቀቀ ብላችሁ
መቼም ያለ እናንት ማንም የለኝም ታውቃላችሁ
እወይ እድሌ አመለጠኝ
ዋው ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ያምራል ዋውውውው የየቅርታ ልብ ትልቅ ሀብት ነው ዮናታን በጣም ደስ ይላል
Kalefew tlant yemanawkey nege yshalal 👏🏼🙌🏽🥰🇪🇷
ዋው በጣም ያስተምራ ቀጪኑ ልጅ ያስቃል ወሬው ቀጥሉበት አይዛቺሁ
እኔ ምለው አንደኛ ነኝ አንደኛ ነኝ የምትሉት ፊልሙን በፉክክር ነው እንዴ የምታዩት ኧረ ይደብራል አንድም ሰው ስለፊልሙ የሚያወራ የለም
*በፉክክር የታየ ነገር ይጥማል አሉ*
girls kartri
አራዳዎች በጣም ነው የምናመሰግነው በዚህ ሳምንት በተናችሁብን እኮ ብትን ......እንደ ጠላት ገንዘብ ማን ነበር እንደዚህ ያለው ደግሞ እዬቢ ቀስ እያልክ ስራ ስንት ብር እንዳለህ እንደሚከፈልህ .....you tub ላይ በትነውት ነበር ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ
ግን በጣም ከፍቶኛል እውነት ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እጣፈንታ ሳስብ ይጨንቀኛል።እስኪ ውድ ሀገር ወዳድ ወገኖቼ በፈጣሪ ፊት እንውደቅ ለሀገራችን ህዝብ ማስተዋል እንድሰጥ እንፀልይ ።
Endante aynet lehager asabi bibeza hagerachin fkir befikir betemolach neber
😭😭😭
እረ ኡኡኡኡኡኡ አበዛችሁብን በሰላም ያርግላችሁ!!!!👍👍👍👍👍👍
ስለፊልሙ የሚኮምት የለም እኔ ግን አይቼዋለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት/ ሹፉት
Thanks
አረ አዲስ ፍልም ሰሞኑን በሰላምነው
አምበሸበሻቹን እኮ እደዛ አንድ ፍልም
እንኩዋን መልቀቅ እናልደበራችሁ
ለማንኛውም እናመሰግናለን
ሰናይ ሰናይ ያ አይኖ ሲሳይ ምርጥ
የማዳም ሥራ በደምብ አለ እኝያ ጋር ይምጡ
ይጎብኝዩን 😂😂😂😂