የጎደለኝ - Ethiopian Movie - Yegodelegne (የጎደለኝ አዲስ ፊልም 2015)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 980

  • @ተኮልአትገረዉጎንደሬፍቅር

    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ እውነተኛ የኢትዮጵያ ካልቸር የሚያሳይ ፊልም ነው የመግስት ይሁን የግል ያልታወቀ ቤላ ቤት የሚሰሩት ፊልም ስልችት ብሎኝ ነበር 😍😍💋💋💋

  • @myLove-wn7sc
    @myLove-wn7sc 9 лет назад +4

    ፌልሙ ምንም ጥያቄ የለዉም በጣም ያምራል አስተማሪ ነዉ በረከት በላይነህ በጣም በጣም በጣም ነዉ የምወድህ ገና ሳላይህ እስልህ ነበር በሬድዮ ስሰማህ የምገርመዉ ነገር ግን የሳልኩትን በአይኔ ማየቴ ነዉ ይገርማል ለመጀመርያ ጊዜ በብራና ልጆች ኘሮግራም ሳይህ በጣም ነዉ የገረመኝ ሰስለዉ የነበርኩትን በአይኔ ሳይ በረከት በናትህ ሁልጊዜ ስራ ብየያንስ በፌልም ልይህ ባገኛቸዉ ብየ ከማስባቸዉ አንዱ እና አንዱ አንተ ብቻ ነህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ አቦ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @በጭስተደብቄ-ነ6ጠ
    @በጭስተደብቄ-ነ6ጠ 9 лет назад +17

    ወይኔ ፍቅር እኮ ማያመጣብን ነገር የለም❤❤ምርጥ ፊልምምምምምምም ጥሩ አባት የዛፍ ጥላ ነው♥♥♥♥♥

    • @HdhHsue-bh2yf
      @HdhHsue-bh2yf 9 месяцев назад

      ጥሩ አባት ያለፍ ፊልምለይ ብቻነው

  • @sebledegu5137
    @sebledegu5137 9 лет назад +2

    በረከቴ አቤት ስወድክ ገና በግጥሞችክ ተደምሜ ሳላበቃ በፊልም ደሞ ምንም ቃል የለኝም የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ እንደስምክ ብርክት በልልን

  • @ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ

    እግዝአብሄር ይመስገን ኣባቴ በሂወት ባይነርም እንዲህ ኣድርገህ ስለ ኣሳደከን በእግዝአብሄር ስም እናመስግንሃለን ነብስህ በገነት ያኑርልን ጌታ ሁሌም እወድሃለው ኣባቴ👪👪👪👪👪👪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA

    በረከት በላይነህ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማደንቅህ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ የሆነ ፊልም መኩዬ በጣም ደስ የሚል አባት ካሳሁን ፍሰሀ በደንብ ሰርቶታል የብሩኬን እናት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 лет назад +6

    እውነት ኢትዮጵያ ዊ ነትን የሚያሳይ ነው ፊልም ነው ያለም የኖረም ወደፊትም የሚኖር ማንነታችን የሚገልፅ ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @liyakonjo5721
    @liyakonjo5721 9 лет назад +7

    በረከት በጣም ውድድድ ነው የማረግህ ትንንሽ ፀሃዮች ላይ አመዶን ሆነህ የተጫወትከውን ታስታውሰኛለህ ድምፅህ ልዩ ነው

  • @hedechamohammed1552
    @hedechamohammed1552 9 лет назад +41

    ዋአው አባት እንደዚህ ነው ጤና እና እድሜ ላባቾቻችን
    በጣም ደስ ይላል

  • @box4887
    @box4887 6 лет назад +5

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እዩት በተለይ የሞኬ ቤተሰቦች ሲመቹ የኛም ቤተሰብ እንደዚህ ናቸው አባቴ በጣም ፍሪ ነው ልክ እንደሞኬ እማም ብትሆን ብዙ ኮስታራ አይደለችም miss u my family &love u♥♥♥

  • @zeharawucale7963
    @zeharawucale7963 9 лет назад +8

    የጎደለኝ አድስ ፊልም በጣም ደስ የሚል ነው አድናቂያችሁ ነኝ ማሮች

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቨ8ዘ 8 лет назад +2

    በእናታችሁ የሙሽራውን ዘፈን የሚዘፍነው ሥሙ ማነው ተባበሩኝ በየፊልሙ ሥሠማው በጣም ይመቸኛል😍😍

  • @salmlaethiopakwt2463
    @salmlaethiopakwt2463 9 лет назад +4

    እኔ ቃላት ያጥርኛል በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቤተሰባዊ ፍቅራሁ በጣም ያምራል በርቱ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 года назад +1

    የብሩኪ ቤተስቦቺ እንዴት ደስ እንደሚሉ ፍቅር ናቸው ሁለት ግዜ ሳየው በጣም ነው የሚያምርው ጋሺ መኮነን በጣም ጎበዝ ናቸው 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @abderezaktoyib8359
    @abderezaktoyib8359 9 лет назад +3

    ማሻ አላህ ከምንም በላይ የምዝናናበት አቶ መኮነን የተጨመረበት ፊልሞች ሁሉ አይቼ ሳልጨርሰው ይመስጠኛል ከምገልፀው በላይ አመሰግናለሁ ፣ሁሌም አድናቂህ ነኝ አቶ መኮነን በመባል የምትታወቀው እዚህ ፊልም ላይ ።

  • @zehabeshaking6466
    @zehabeshaking6466 8 лет назад

    RUclips ላይ ያሉትን ሁሉንም የአማርኛ ፊልሞች አይቻለሁ።
    እንደዚህ የተመቸኝ የተዋጣለት ፊልም አላዬሁም። መኩዬ በዚህ ፊልም ድንቅ ብቃቱን አሳይቶናል

    • @dagemds8826
      @dagemds8826 8 лет назад

      Zehabesha king er.atakabeji.senet.yemiyamamer.filem.ale

  • @ሚሚሚሚ-ሰ6ጠ
    @ሚሚሚሚ-ሰ6ጠ 9 лет назад +13

    ዋው ዋው በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ።
    ባዩሽ ከበደ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ በጣም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ።

  • @iloveethiopia7555
    @iloveethiopia7555 8 лет назад +160

    ድሀ እኮ ፍቅር ያውቃል ሀብታም ግን ሆዱን ብቻ ነው ሚያስበው

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 лет назад +4

    እረ ኡኡኡኡ በሳቅ ገደሉኝ እኮ ደስስስስስስ እሚል ቤተሰብ ሲቀጥል የመኮዬ ስድብ ኩታል የጤፍ ክምር ተመችቶኛል 😂😂😂 💚💛💖

  • @widowsweyr7465
    @widowsweyr7465 9 лет назад +10

    መኮንን አተእውነአርቴስትነህ
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
    በጣምነውየምትመቸው
    ግን.እደስራህ.የምከፍልህአይመስለኝምይመችህ

  • @madeenahahmad9469
    @madeenahahmad9469 8 лет назад +7

    በጣም ደስ የሚል ነው ።በተለይ የብሩክ ቤተሰባች በጣም ደስ ይላሉ ።ንፁህ ፍቅር እና እንደንፁህ አየር ደስየሚል ነገር አለ። ውረት የለለው ፍቅር እንደት ደስ ይላል

    • @FootyArts
      @FootyArts Год назад

      Bro and neger litykh pls

  • @hsjssjbskwowbshsbsjsbw5664
    @hsjssjbskwowbshsbsjsbw5664 8 лет назад +1

    አሪፍ.ነው.መኮንን.እድሜና.ጤናእን.አብዝቶይስጥህ.ሁሉም.አባቶች.ልክ.እዳንተቢሆኑ.ስለሁሉም.ነገር.እግዝያብሄር.ይመስገን.ቀጥሉበት.ምርጦች.ናችሁ.

  • @betelehemtadesse758
    @betelehemtadesse758 9 лет назад +15

    አቤት ደሃ ቤት ያለ ፍቅር እንዴት እኮ ደስ እንደሚል

    • @እራያማኛነው4322
      @እራያማኛነው4322 8 лет назад +2

      betammm habtam bat chekechek new yalew

    • @ጉማረ
      @ጉማረ 7 месяцев назад

      @@እራያማኛነው4322ኣረ እንደዛነዉ 😂😂😂😂

  • @tigisthayile1354
    @tigisthayile1354 8 лет назад +57

    ወይ ዘንድሮ ኮመት ካላየው ፊልም ማየት አልችልም

  • @MimiMimi-wd9iu
    @MimiMimi-wd9iu 6 лет назад +6

    አጀማመሩም አታላለቁም ተመችቶኛል የደሀ ልጅ በመሆኔ ደስታኛ ነኝ እና በጣም ደስ ይላል ግርግር ሳይበዛ የሚሰራ ፊልም ደስ ይለኛል ቀጡሉበት 💋💋❤❤❤❤💋💋💋

  • @lovepeace5088
    @lovepeace5088 9 лет назад +2

    What a movie! Love u all guys. Superb!
    Just absolutely stunning!

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 5 лет назад +4

    ፍቅር ያለውኮ ድሀልብ ውስጥ ነው የመኮነን ቤተሰቦች ደስ ስትሉ
    ግቅር ያሸንፋል

  • @mahaworku3910
    @mahaworku3910 9 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል ኢትዮጽያዊ ፊልም ነው በርቱ!!!!!!

  • @ያልኖርኩትልጅነትበእምባየ

    አረ ያምራል አይገልፀውም ዘና ያረጋል

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 лет назад +1

    አብት ብጥሜ ድሀ ብዮንም ግን ብዙም አልትችግርንም እንት ብጥም ትንክር ስው ንች እግዝአብሔር ይምስግን ስል ኡልም ንግር💚💛❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekdeshilete8754
    @mekdeshilete8754 7 лет назад +2

    Bereket Belayneh is such a great person. I'm a HUGE fan!

  • @danialem4594
    @danialem4594 8 лет назад

    ካስየ / ማንዴላ /ሁሉም ያምርብሃል ምርጡ ሰው እንዲሁም ሞኩ በተረፈ ምርጥና አስደሳች ፊልም

  • @gdhdhdbdndndjf9098
    @gdhdhdbdndndjf9098 7 лет назад +6

    የቤተሰብ ፍቅር እንዴት ደስይላል ታምራላችሁ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Год назад

    በተለይ የእርቁላይ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ሰላማችን ይስፈንልን

  • @ትርሱመርኬ
    @ትርሱመርኬ 9 лет назад +16

    እኔ የምለው አሁን የሚወጡ ፊልሞች ደራሲና ዳሪክተር አላቸው በ1ቀን ስብሰባ ነው የሚሰራ የሚመስለኝ ሁሉም አንድአይነት መጠባበስ መፋቀር መጣላት መጨረሻ መታረቅ ታሪኩስ ኔፓ ተዋናዮቹ ስራ ከመፍታት ብለው ነው ኸረ አሳድጉት ufffffffff

  • @helenamh9102
    @helenamh9102 9 лет назад +1

    አቶ መኮንን በጣም ነው የማደቅክ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም የሚያዝናና ፊልም ነው ዋውውውውው

  • @mastygebra6421
    @mastygebra6421 4 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የኔ ውድ ባዩሽ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 9 лет назад +1

    I like it a lot. Very interesting movie and it is something different. Two thumbs way up!!

  • @አይኒቦዘኔዋየዋህልቤንየት

    እውነት ነው ስለሮጡ አይሞላም፣ስለተቀመጡም አይጎልም። ብቻ መልካም ልብ ይኑረን😊

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 4 года назад +1

    ኡፍፍፍ ገሽ ሞኬ የለበት ፊልም ሱከረ አለው እንዳው💟💟💟💟

  • @nanibest7697
    @nanibest7697 9 лет назад +32

    መኮንን ላዕከ አቦ ምርጥ ሠው ነክ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +1

    ሞኬ ምርጥ ሰው መልካም አባት የዛፍ ጥለ ነው wow🇪🇹🇪🇹😍😍👍👍

  • @aberufiker1638
    @aberufiker1638 9 лет назад +7

    ዋው ባይኖር ምን እል ነበር።
    በሰዎች ላይ ክፋት መስራት ዞሮ ለራስ ነው።

  • @firyafiryayegata6909
    @firyafiryayegata6909 9 лет назад

    ካካካካካካካካካካካካ አይ ጥርሴ አሪፍ ግዜ ነበር ያምራል ፊልሙ እያዝናና የሚያስተምር ፊልም እናበረታታለን

  • @yehulubelaydemeke5731
    @yehulubelaydemeke5731 9 лет назад +14

    ውይ ውይ ውይ መኮንን ላእከ እግዚአብሔር እድምና ጤና ይስጥህ በቃ እኔንጃ ስንት ደባሪ ፊልም ባዩሁበት እይኔ ስላየሁህ ይቅርታ አድርግልኝ ባጠቃላይ ፊልሙ አሪፍ ኮሜዲ ነው

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 4 года назад

    Woooooowwwwww 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂😂😂🙄🙄🙄🙄🙄🙄አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ያላያቹ ካላችሁ እዮት ደስስስስ ይላል

  • @emameyemamey3458
    @emameyemamey3458 8 лет назад +10

    ዋው ደሥ ይላል ፍቅር ያለበት ቤተሠብ ያጠግባል

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 9 лет назад +1

    መኩዬ ፍቅር የሆንክ ምርጥ ተዋናይ ምንም ብትሆን ይዋጣልሀል ሞክዬ እድሜህን ያርዝምልኝ አምላክ

  • @wellfaf1107
    @wellfaf1107 9 лет назад +4

    በጣም ያምራል አባት ማለት እንዲህ ነው

  • @tghatgha6192
    @tghatgha6192 6 лет назад +2

    ዋዉ ፰ጣም አሰተማሪ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 9 лет назад +20

    እውነት የሆነ ስለተሰራ ድራማ ነው ማለት ይከብዳል የኛን ማህበረሰብ ታሪክ የተረከ ነው በርቱ!

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s Год назад +2

    ወይ ደጉ ዘመን 1800 ብር ኩንታል ጤፍ ሚገዛበት ዘመን😅አሁን በ7000ም አይገኝም

  • @ዲያዲያ
    @ዲያዲያ 9 лет назад +5

    መኮንን ላእከ ሁሌም በምተሰራው ስራ እደመማለው በጣም ትጫወተዋለህ የሚሰጥህን ገፀ ባህሪ በዚው ቀጥል ጥሩ ፊልም ነው

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 года назад

    አቤት የደሀ ቤት ፍቅር በጠም ኡኮ ነዉ ደስ የሚላዉ ሀቢታም ሚንም ሀቢታም ቢዮንም ሁሌም ለሆዱ ነዉ ሚየስበዉ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 9 лет назад +2

    ማንዴ ሁሉንም መሆን ትችላለክ ያምርብካል
    ውድድድድ ነው የማረግህ ምርጥ ፊልም

  • @tigistzeleke2414
    @tigistzeleke2414 Год назад

    በጣም የገረመኝ ነገረ ብኖረ ከቤት ክረስትያን ወቶ ጣላ ቤት አበቱ አምላከ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @QwAs-v8c
    @QwAs-v8c 8 месяцев назад

    የማልጠግበው ፊልም 👌💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebiyemaryamlij7065
    @mebiyemaryamlij7065 6 лет назад +3

    አቦ እንኳንም ደሀ ሆንን አቤት ፍቅር የኛ ቤት ነው የመሰለኝ
    በጣም ደስ ይላል በርቱልን

  • @alizemir7135
    @alizemir7135 6 лет назад +2

    Bereket Belayneh is one of the best. It is a pity that we don't see him in many movies.

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 5 лет назад +5

    መኩርዬ.. እኔም ልወደቅ
    :
    :
    :
    የለም የለም እንዴ ኣንቺ ሌሊት እኔ ላይ ትወድቅያለሽ ኣስንዬ ኣይዞሽ...😂😂😂

  • @Alem-p9g
    @Alem-p9g Год назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ፊልም❤❤❤

  • @ፍሬሂወትፍሬሂወት
    @ፍሬሂወትፍሬሂወት 9 лет назад +13

    አባት ማለት ይህ ነው የልጁን ስሜት የሚረዳ ያስቃልም ያስተምራል አሪፍ ነው

  • @roudyhaddad1063
    @roudyhaddad1063 9 лет назад +2

    wow amazing Betam new des melhu thank you all :-*

  • @naemamahammad9804
    @naemamahammad9804 8 лет назад +31

    በጣምደስ ከምንም በላይ በተለይ የመኩየ ቤተሰቦች ከምንም በላይነው የሚያምሩት.

    • @muhamuha9705
      @muhamuha9705 7 лет назад +4

      Naema mahammaትትይይይይd

  • @shallotadesse691
    @shallotadesse691 9 лет назад

    Very nice Moive I learn from it Special the boy Mam and Dad loyal family ...

  • @selamlahulum7059
    @selamlahulum7059 9 лет назад +7

    wow betam mert move tnx ሴትን ልጅ ትዋሻታለክ እንጂ አታታልላትም ሚባል አባባል አለ ሐብታም ወንዶች ብቻ ሳይሆን በኑሮ ዝቅተኛ የሆኑትም የታመነላቸውን ልብ እረግጠው ሚሔዱ ሞልተዋል እንደ ይድነቅ አይነቶች ወንድ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፍቹ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 8 лет назад +7

    ፊልም የምትፖስቱ ሰዎች እባካችሁ ኮሜንት በህግ ያስቀጣል በሉልን... ኮሜንት በማንበብ ፊልሙን ማየት አልቻልንም። ውይ ኮሜንታረሮች ምን አለ እጃቹ ቢያርፍ.....?????

  • @mekidmekid4150
    @mekidmekid4150 9 лет назад

    ufffffffff bexam new desi yemilew eyasake temurit yesexal thank u

  • @ብሌንየራሳዋ
    @ብሌንየራሳዋ 6 лет назад +24

    ፍቅር ያለው እድሀ ቤት ነው ሀብታም ቤት እኮ ገዘብ ነው ፍቅሩ

    • @bekelekasahun895
      @bekelekasahun895 6 лет назад +2

      ብሌን የራሳዋ የቁም ግምት ጥሩ አይደለም ፍቅር ደሃ ሃብታም አይልም

    • @harigfikadu417
      @harigfikadu417 6 лет назад

      Weyen betam new emareka beteley abatu edat lijwn edemrdaw

  • @ወሎየነኝያውምየወልድያወሎ

    ዋውውውውውው እንደትነው እሚያምረው ቀጥሉበት ይመቻችሁ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 9 лет назад +10

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት ተመችቶኛል

  • @bznakhma4914
    @bznakhma4914 6 лет назад +1

    ደስ.የሚል.ፊልም ነዉ.እናመሰግናሌን ።

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 8 лет назад +3

    በእውነት ደስ ሲል እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም♥♥♥

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 6 лет назад

    Woy ehen film sit gize ayehut meselachu betam nw yetemechegn hulum actors siwodachewu Moke yalebt hula yimechegnal 😍😍😍

  • @nastanetkibret1575
    @nastanetkibret1575 9 лет назад +9

    hahahaha አቶ መኮንን ላዕከ ያለበት ፊልም ሁሌም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠውት የኪነ ጥበብ ንጉሥ ብለውት ደስ ይለኛል

  • @عبداللهأحمدسعيدعبداللهالكعبي

    wowwwwwwwwwww arif New gen ማንዴላ እንዳንተ በየ ቤቱ አንዳንድ አይጠፋም

  • @sevenhouse2504
    @sevenhouse2504 9 лет назад +2

    Really like it! ተከሳሽ አንድ ክክክክክ by the way we all need to learn something from it because it's based on real life .... Ya all did a great job! Thanks for sharing us!

  • @fereweyinnegash6308
    @fereweyinnegash6308 9 лет назад +2

    በጣም ምርጥ!

  • @ሀይሚየማርያምልጅ-ገ2ኀ

    ሀሀሀሀ በጣም ደስስስስ ይላል
    ሽልንግ ከ 20

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 6 лет назад

    በጣም ያምራል ሁለት አስቂኝ ሰወች ስላሉ መችም አያስጠላም ተመችቶኛል

  • @tewkele.alahe.8454
    @tewkele.alahe.8454 9 лет назад +4

    ዋው በጣም ያምራል መቸም ደራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም ነገር ግን የሷ በተሰቦች እንደት የሉም እሰርጉ ላይ ን

  • @sosigetu2787
    @sosigetu2787 9 лет назад +1

    it is very nice movie I love you so much guys

  • @የማርያምልጅነኝቆንጅትቆን

    ዋዉ ነው ሚጥዬ የኔ መልካም

  • @kidisitabera967
    @kidisitabera967 8 лет назад

    ዋው በእውነት ታይቶ አይጠገብም እኖመሰግናለን የጤፍክምር በጣምነውያሳቀኝ ሰድቡ

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA

    እጅግ በጣም ያምራል መኩ በጣም ተመቸኸኝ ሁላችሁም ታምራላቹ ባዩሽ ስወድሽ

  • @Sara-yj2si
    @Sara-yj2si 6 лет назад +1

    Wowwwww yamiralii thankii siwodachuuuuu 😍😍😍😍😍👍👌

  • @zebibaseid1908
    @zebibaseid1908 9 лет назад +5

    ሀሪፍ ነው

  • @ibelongstojesuschristofnaz224
    @ibelongstojesuschristofnaz224 9 лет назад +1

    wow wow wow really really really its amazing dialogue,gener& performance............ nice movie.

  • @rorooror7147
    @rorooror7147 9 лет назад +4

    wow butaaaam yamral !!!!!! fekir lezelalem tenur habt (berr) egrumungdun yenur fekir yebultal!!!!

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነዉ አባትየዛፍጥላነዉ ያረብአባቴን ሸአመትአቁይልኝ

  • @genetberhe7638
    @genetberhe7638 9 лет назад +6

    ኩንታል የጤፍ ክምር ሀሀሀሀ ገዳይ ስድብ አቦ ምችት ይበላችሁ😘

  • @nahomzemcheal5585
    @nahomzemcheal5585 9 лет назад +1

    i love it. it is very interested and good story

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 лет назад +8

    ዋው ዋው በጣም ያምራል አባት ይኑር እናትም።ሀሀሀሀሀ በመጀመርያ ንሠሀ ግባ ከዛም በአቅራቢያህ ወደሚገኝ ገደል ግባ

  • @nicesongilikeit100a3
    @nicesongilikeit100a3 8 лет назад

    wow nice tejemiro eskiyalik dires betam yesakubet gin degimo tilik timirit yagegnehubet drama i like it

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 4 года назад +4

    አራተኛ ዡሪ ነው ያየውት ሰውን አስደስቶ አላህን ከማስቆጣት አላህ ይጠብቀኝ ሰቶ ከመውሰድ አላህ ይጠብቀኝ ፍቅር ከሌለ ሃብት ንብረት ስልጣን ያለ ፍቅር ባዶ ነው የኔ ድሃ አንቺ ባትኖሪ እኮ ሃብታም ምባል ስም አይኖርም ነበረ

  • @mahltegermamhi7933
    @mahltegermamhi7933 8 лет назад +1

    ዋው ዋውዋው በጣም ነው የተመቸኝ የሚገርም ፊልም ነው መኩዬ ግን ንዝነዛክ እኔንም ነው ያሰለቸኝ ይመችክ ቀጥሉበት

  • @jojojojo3634
    @jojojojo3634 9 лет назад +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ።

  • @bini-eri
    @bini-eri 9 лет назад +3

    Harif movie be strong ;:

  • @hananhussnhananhussn1229
    @hananhussnhananhussn1229 9 лет назад +1

    ደእሰሲል ቀጥሉበት 😃😃😃😃😄😃

  • @ttgonfa2008
    @ttgonfa2008 9 лет назад +1

    The story is straight forward. After the first 1/4 anybody can tell the end. That being said, a journey of 1000 miles starts with one step. So, let us encourage our youth!!!!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      this video can change your life !!!!
      ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html