የኛ ቤተሰብ - Ethiopian Movie - Yegna Beteseb Full (የኛ ቤተሰብ) 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 410

  • @tigistdemse2132
    @tigistdemse2132 9 лет назад +4

    ማንዴላ አንተ ያለህበት ፊልሞች ሁሉ ደስ ይላሉ ያስናናሉ ያምራል በርቱ

  • @Moahs
    @Moahs 5 лет назад +3

    ዋውውው ያምራልልልል ማንዴ ስወድህ የሚወደው ላይክ ይግጨኝ

  • @haieatasuiet1641
    @haieatasuiet1641 9 лет назад +6

    ደስ የሚል ቤተስብ በጣም አረፍ እና አስተማሪ ፊልም ህጉ ተመችቶኛል ይመቻቹ የውፊቱ ከሌለ የኃላው የለም ምረጥ አባባል

  • @ameleworkselomonbaya8402
    @ameleworkselomonbaya8402 9 лет назад +7

    እምየ እናት ለልጂዎ ምንም ቢሆን አትጨቅንም አባት ከቤት አሥወጥቶ ሢጥለው እናት የምለብሠው ልብሥ አለበሠችው አሪፍ ትምህርት ነው እመጨረሻላይ ግን አሠቃቂ ነገር ባታደርጉ አሪፍ ነበር

  • @gamamennila4861
    @gamamennila4861 8 лет назад +13

    ያምራል ማንደላ ያለበት
    ይመቸኝል

  • @TG19948
    @TG19948 8 лет назад +12

    ምቀኛ ኮማቾች በጣም ምርጥ ፊልም ነው ።

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 9 лет назад +5

    እርፍ ነው ቤተሰባዊ ትምህርት ይሰጣል ሁላችሁንም እንምመሰግናለን

  • @worknshworknsh9514
    @worknshworknsh9514 7 лет назад +1

    እየሣኩ ጀምራ እየሣኩ ጨረሠኩት ይመቻችሁ ደሥ ይላል💕💗💙💙💙💚💛💛💜💜💝💝💞💞💞💟✟🌙🔯🔰♈♈♈♉💙💙💚💚💛💜💜💝💞💞💞💞💞☑💟

  • @user-kb6oj7kn3q
    @user-kb6oj7kn3q 8 лет назад +2

    Wow በጣም ያምራል በሳቅ ልሞት ነዉ አሁን ለ 3 ጊዜ አየሁት

  • @magdiszawdi2896
    @magdiszawdi2896 8 лет назад

    በጣም ነው ደስ የሚለው ቤተሰብ ለልጆቻቸው የሚጨነቁትን ያክል ነገን ምን እንሁን ብቻ ሳይሆን ሀላፊነት አለብን ብለው በሙሉ ቤተሰባዊ ደስታና ፍቅር ውስጥ ዛሬ ቢሞላም ነገ ግን የበለጠ እንዴት መቀጠል እንዳለብን ያስተማረ ነው ለሁሉም ተዋናዪች እድንቆቴን አቀርባለው የህንድን ትርጉም አስሬ ስም እየቀየሩ ከመተርጎምና ከማሳየት ልክ እንደዚ አዝናኝ አስተማሪ ጥሩ ነገር 10 ግዜ ብታስተላልፉ ሂሌም ሲጋራና ጫት ይብዛ አጭር ቀሚስና የሆቴል ግብዣ ብታሳዩ እንደሆነ ብርቅ አደለ ትክክለኛ ነገርን ትንሽ ቢያከብዱት ምንም አደለም ለቀቅ እንዲል የምናደርገው እኛው እራሳችን ስለሆንን ባጠቃላይ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-rl6qk8tl5z
    @user-rl6qk8tl5z 8 лет назад +2

    ዋው በጣን ታምራላችሁ ደሥ የሚል ቤተሠብ ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ልብ ያለው ልብ ያድርገው

  • @Ff-qe9tr
    @Ff-qe9tr 7 лет назад +1

    ኮሜንት ማየት ሥጀምር አድዋን ተሣዳቢ አገኘዋትና ምንም ይሁን ምንም ማዴ ያለበት ፊልም ሣይታይ አይታለፍም ገና ላየው ነው

  • @user-it3tq8no4t
    @user-it3tq8no4t 9 лет назад +7

    ወይ ጉድ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አለ እንዴ እስካሁን ያወጣነውን ወጭ መልሱ የሚል ???
    ማንዴላ በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ

  • @elyasjamal7828
    @elyasjamal7828 9 лет назад +3

    ወው በጠም አርፍ ነው ቀጥሉበት ከዚ የተሻለ እንጠብቃለን በርቱ

  • @seimyyemane6937
    @seimyyemane6937 6 лет назад

    I’m Eritrea but I love Amharic movie and ppl especially mandela he is the best actor and I love his character

  • @yonihani8623
    @yonihani8623 9 лет назад +2

    ብጣሚ ደስ ትብል ፊሊም ብተለይ ማንዲየ።

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 года назад +1

    ቤትስብ የሕውት ዋልታ
    ዋስትናም ናችው
    ተባርኩ አስትማሪም አሳዛኝም ነው
    🤣😭💔

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 4 года назад +1

    Most of us can't see the love behind each "abusive" word the father uses to insult Mandela. Best Movie!

  • @user-hg5kl4fy8e
    @user-hg5kl4fy8e 9 лет назад +1

    seada $ seada
    ኸረ በሣቅቅቅቅቅቅቅ በጣም ያምራል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @user-us4en5ur5t
    @user-us4en5ur5t 7 лет назад +1

    አስተማሪ ም እዝናኝም ነው ያምራል

  • @user-eg7td1qx3n
    @user-eg7td1qx3n 7 лет назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማንዴ
    ያውም አንተ ካለህበት.....

  • @linakuwait798
    @linakuwait798 7 лет назад +8

    ወይ ማንዴላ በሳቅ አፈራፈርከኝ እኮ ስትመቹኝ ተባረኩ

  • @wisdomworkers1223
    @wisdomworkers1223 2 года назад +2

    yemigerm
    beteseb waw

  • @eferamyeman129
    @eferamyeman129 9 лет назад +2

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ማንዲላ ኣድናቒህ ነጘ። በተረፍ ማህል ላይ ትግርጛዋ ተመችታጛለች በርቱ።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡፡i love you all "spicali mandela

    • @trhasakeza6290
      @trhasakeza6290 9 лет назад +1

      👍👍👍

    • @user-vy8nv2iy8i
      @user-vy8nv2iy8i 9 лет назад +1

      betam dese yelal gin yebetu abate migeb ayewerewerem megeb kiber new kereso lijojote men yemaru eyazena temeret yalew filem tnxs

  • @gygjfffhfgffhghghghj456
    @gygjfffhfgffhghghghj456 9 лет назад

    kkkkkkkk የተናቀ ያስረግዛል ወድጀው ልሞት በጣም አሪፍ ነው ግን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያለ አይመስለኝም ትንሽ ተጋነነ ቢሆንም መልክት አለው ደስ ይላል ማንደላ አድናቂህ ነኝ

  • @emmanueltefera3106
    @emmanueltefera3106 9 лет назад +2

    Nice ,I love the decent characteristic of of Rahel too

  • @saronjesusjesus2186
    @saronjesusjesus2186 9 лет назад +1

    ያምራል thank u

  • @user-si9qx9re1x
    @user-si9qx9re1x 9 лет назад

    ዋው.ምርጥ.ፊልም.ነው.አዝናኝ.አስተማሪ. በርቱ

  • @meskikonjo1779
    @meskikonjo1779 9 лет назад

    በጣም ደስየሚል አስተማሪ ነው እኔ ተመችቶኛል ዋው

  • @gselassie1563
    @gselassie1563 9 лет назад +1

    nice movie I like it to much!

  • @likegetachwe9465
    @likegetachwe9465 9 лет назад +1

    really nice movies all of the best spcailly mandala you are great

  • @shahadrozena7246
    @shahadrozena7246 9 лет назад +1

    ሆሆሆ መጨረስ አቃተኝና እርር ብዬ ፈጥኜ አስታየቴን ከዛ መጨረሻው ተመቸኝ ሁላችሁንም አደንቃችዋለሁ

  • @hanamohamed6809
    @hanamohamed6809 9 лет назад

    wowwwwww harefe felmenaw ግን መኮነን አባት ሆኖበሆን ጭራሽ በጣም ያምር ነበር oll I love you. ማንድላ ilove you

  • @kedinmerati4452
    @kedinmerati4452 8 лет назад

    ዋው በትጣም ደስ ይላል አስቱማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @woyenaworkuwoyena4286
    @woyenaworkuwoyena4286 9 лет назад +1

    ምንም አይልም አስቆኛል
    ማንዴላ አንተ ባትኖር አያምርም ነበር ፊሽ በርታ ጎበዝ ተዋናይ ነህ
    የአባትየውን ገፀ ባህሪ መኮንን ለአከ(መኩ) ቢጫወተው በስመአብ ያስብል ነበር ግን ትምህርት ሰጪ ነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ባይኖርም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው

    • @imanjamal7738
      @imanjamal7738 9 лет назад +1

      arif nw bertu

    • @user-fm5qp3wr1f
      @user-fm5qp3wr1f 8 лет назад

      ክክክክ በጣም ደስ ይላልል ግን ቅድምያ ለምግብ ግዜ ስጡ እወዳችዋለው ማሮች

    • @piergiorgiotortora3643
      @piergiorgiotortora3643 8 лет назад

      b

    • @pijim96
      @pijim96 8 лет назад

      +woyena worku woyena Its too bad Google can not translate.

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 3 месяца назад

    what beautiful movie 🍿❤🙏

  • @saralove572
    @saralove572 9 лет назад +1

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ማንዴላ በ አሪፍ ብቃት ተውኖታል

  • @ethiopiawi382
    @ethiopiawi382 9 лет назад +2

    Very nice

  • @Loveyou-fw3sx
    @Loveyou-fw3sx 7 лет назад +4

    ማንዴላ ያለው ሁሉም ይመቸኛል

    • @BN-gv8dn
      @BN-gv8dn 7 лет назад

      አሪፍ ነው

  • @fantanesharagaw4928
    @fantanesharagaw4928 7 лет назад +1

    this movie should have part 2

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 2 года назад +1

    ሁሌ አባት ክፉ ሆኖ የሚሰራው የኢትዮጵያ ድራማ ላይ ነው።

  • @f6oommohd442
    @f6oommohd442 9 лет назад

    ዋው በጣምአሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት እናመስግናለን

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 лет назад +1

    Betam des yemil ye beteseb film new betam yasikal yastemiral bertu.

  • @yalemworkhailemariam4675
    @yalemworkhailemariam4675 8 лет назад +1

    አዞናኝ አስተማሪ ምሪጣ ዶራማ

  • @mriymmriym3041
    @mriymmriym3041 9 лет назад

    ሀሪፍፊልምነውአስተማሪያባትየውብስለትደስይላል

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 лет назад

    Bewnet betam betam aesetemari yehiwt mserte new yemechachwhu enamesegenalen beretu ewdache hoalehu Ke jeda 👍🌹🌹🌹❤️❤️😍😍🇬🇭👍🏻

  • @martasisay4428
    @martasisay4428 9 лет назад +1

    wooooooooooo mandala betam adenkhaleu betam nw yasamerkeue techelalech 10q hulachuenem

  • @alimaendrs5694
    @alimaendrs5694 9 лет назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @ebtsam1241
    @ebtsam1241 8 лет назад

    ማደላ በጣም። ተመቸኸኝ የኔ ቆጆ

  • @yydfgu432
    @yydfgu432 4 года назад

    ዋው መጨረሻው ሲያምር

  • @user-ln6rs7rg8g
    @user-ln6rs7rg8g 6 лет назад +1

    ዎው እረ ገባ ገባ በሉ ማንዴ አለበት ግን ግና አላይሁትም

  • @bx2199
    @bx2199 9 лет назад +1

    አሪፋ ነው

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 9 лет назад +1

    ውድድድድድድ ስወዳችሁ!!!!!!

  • @emukonjo4533
    @emukonjo4533 7 лет назад

    ውይ ደስ የሚል የቤተስብ ፊልም

  • @jobirbatti6713
    @jobirbatti6713 4 года назад +1

    Humorous and educational. Each of them played their part brilliantly.

  • @stealamekonenn3112
    @stealamekonenn3112 9 лет назад +1

    wow

  • @titayabini9994
    @titayabini9994 9 лет назад +2

    hhhhhhhhhhh lovely family #Mandal u are the best 😍😘

  • @prime8824
    @prime8824 4 года назад +2

    ማደላየለለበትፊልምደስአዪለኚምበጣምነዉየምወደዉእደኔእሚወደዉካላላዪክግጩኚ

  • @zerayabera7079
    @zerayabera7079 9 лет назад +1

    best of the best

  • @samirlove5689
    @samirlove5689 9 лет назад +1

    wow betam Arif film nw yemarel

  • @blackbulltrex
    @blackbulltrex 9 лет назад

    that's best ever movie. I really admire all off u. well done.

  • @user-pd7jw2kr4d
    @user-pd7jw2kr4d 8 лет назад

    ኮሜታቹ ደ ሥ አለኝ ተመልሼ መጣሁ አይቼ

  • @Ela-wf5re
    @Ela-wf5re 9 лет назад +1

    betam#desyilal#😍

  • @abdelaseman1781
    @abdelaseman1781 9 лет назад

    ሃሃሃሃሃሃሃ ዘና አልኩኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @ktethio6053
    @ktethio6053 9 лет назад

    Nice movie

  • @user-zs4bi2vm6q
    @user-zs4bi2vm6q 7 лет назад

    ማንደላ ያለበት ሁሉም ይመቸኛል ይመቻችሀ ሁላችሁም

  • @maskrembira8131
    @maskrembira8131 9 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @YdfjurHdjfjfj
    @YdfjurHdjfjfj 9 месяцев назад

    ምኑም ያልገባኝ ፊልም ግማሽ አርጌዋለሁ

  • @user-bo8zk3hs1j
    @user-bo8zk3hs1j 9 лет назад

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @hawajemal6036
    @hawajemal6036 9 лет назад +1

    waw betam des ylal bertu

  • @sweetnura6144
    @sweetnura6144 9 лет назад

    waw betam arif new yastemral.bemahel tigrigna stasgebu l miss tigray

  • @fentshiyemaryamljj2543
    @fentshiyemaryamljj2543 5 лет назад +1

    ጥሉብኝ ሳምንት ሳላይ ፊልምን አላይም

  • @user-jk5xm2bq8p
    @user-jk5xm2bq8p 8 лет назад +1

    ልየው መሠለኝ ኮሜታችሁ ያጎጎል

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 7 лет назад +1

    yitay ..commont arif new

  • @user-lx2zx8st5l
    @user-lx2zx8st5l 3 года назад

    አሪፉፊልምነዉቀጥሉበት

  • @geberhiwothanna6918
    @geberhiwothanna6918 8 лет назад

    አሬፍ እድገት ነው የኢትዮጵያ ፌልም እንዲያድግ ብዙ አስተዋፆ ያረጋችሁ በሙሉ እመሰግናለን አስተማሬ ነው ለክሩ በሙሉ እናመሰግናለን በርቱ ♥♥♥♥♥

  • @rahelbabey
    @rahelbabey 9 лет назад +1

    wawaw Btam ysekal

  • @user-nk4xj2mn8j
    @user-nk4xj2mn8j 8 лет назад

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ቤተስብ

  • @tantangermay4197
    @tantangermay4197 8 лет назад

    bitam harif film

  • @fiqirfiqir2271
    @fiqirfiqir2271 9 лет назад

    Wow baxami dasi yilahali 👍👍👍👍

  • @user-hg3ci5zn3o
    @user-hg3ci5zn3o 8 лет назад +1

    ዋውውውውው ማዴላ አድናቄህ ነኝ

  • @ssssss-ro7wf
    @ssssss-ro7wf 8 лет назад

    wow the beast movies I like it

  • @besratasrat913
    @besratasrat913 9 лет назад +1

    wowwwww btame des yelale enamsgenalne

  • @endaletefera924
    @endaletefera924 9 лет назад

    I like it not bad

  • @ayniyetamirat2613
    @ayniyetamirat2613 9 лет назад +1

    wooooow betam arif new

  • @melssbruh195
    @melssbruh195 8 лет назад

    i like it

  • @user-if2uc5iz9w
    @user-if2uc5iz9w 7 лет назад

    ዋው ደስ የሚል ነው

  • @keyaamin5423
    @keyaamin5423 9 лет назад +3

    እረ የሌለ ነው ደሞ ልጅን እያሳቀቁ ማስተማር ከትርፉ ጉዳቱ ያመዝናል

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 6 лет назад

    ጌታን በጣም ተመቸኝ ዋው. የሀገሬ ምርጦች በርቱ ተበራቱ ።

  • @mercyvergara3762
    @mercyvergara3762 9 лет назад +1

    waw desss good

  • @tsgerdaaszewugeas3332
    @tsgerdaaszewugeas3332 9 лет назад +1

    kkkkkk betam yamral ማንዴላ i miss you

  • @hloo1515
    @hloo1515 9 лет назад

    yene marec sewdacew Betam tamrlecew arif Deram new ketlbet

  • @zeharawucale7963
    @zeharawucale7963 8 лет назад

    ደስ ይላል

  • @tizitakhan3985
    @tizitakhan3985 7 лет назад

    ያምራል

  • @user-oe1sh4ih9t
    @user-oe1sh4ih9t Год назад

    ዋዋ ያምራል

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 8 месяцев назад

    Betam mert new🎉🎉🎉🎉

  • @user-gk7cm9ux3b
    @user-gk7cm9ux3b 9 лет назад

    ዋው አሪፍ ነው

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 7 лет назад +1

    ዛሬ ትኩስ፡እብድ ነኝ ወይ ምኞት 😂😂

  • @zahramohammed3919
    @zahramohammed3919 9 лет назад +1

    woow btam astmarena aznagi filim naw

  • @maramawitdaneil5895
    @maramawitdaneil5895 11 месяцев назад +1

    Kutr 2 yseraln ymtlu❤❤😂😂