ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @abigos-xp2jc
    @abigos-xp2jc 4 месяца назад +13

    ባቡጂ ነብስህን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።

  • @ያሬድነጉአዲስyoutube
    @ያሬድነጉአዲስyoutube 4 года назад +32

    እስቲ የቀጭን አድናቂዎች like ግጩኝ

    • @astertadeess9692
      @astertadeess9692 3 года назад

      ባቡጂ ፍቅር ብቻ ስወደው ለመስቴ

  • @munamsmuna
    @munamsmuna 4 месяца назад +7

    ባቡጂ ፈጣሪ ነብስክን በገነት ይኑረው 😢😢

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 6 лет назад +69

    wow ማንዴ ካለበት ቢያስጠላም ያምራል
    ማንዴ ውስጤ ነው 👌💝😘😍💞💞

  • @lucybehailu89
    @lucybehailu89 6 лет назад +69

    መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን♥

  • @rahmatmoha8331
    @rahmatmoha8331 6 лет назад +6

    ማንዴ ምርጥ ሰው አድናቂክ ነኝ ቀጭኑ ልጂ በጣም ነው ሚያሰቅ ግን ወድጀዋለሁ

  • @የትግስትእናት
    @የትግስትእናት 6 лет назад +108

    ይችን ልጅ ሳያት የኔ ቆንጆ ኑሪ ብዬ መዝፈን አማረኝ 😁😁

  • @Meron-MA
    @Meron-MA 6 лет назад +247

    💚ሀገር ማለት ሰው ነው✔
    💛ሀገር ማለት እናት ናት✔
    ❤አዲሱ አመት 👋የሰላም 👋የፍቅር💝የእድገት
    የመከባበር ይሁንልን💚💛❤️

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +288

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን🍀የማንዴ አድናቂ ነኝ😉❤

  • @ብሌንየራሳዋ
    @ብሌንየራሳዋ 6 лет назад +40

    እንኳን ለ2011አደረሰን አደረሳችሁ አዲስ አመት
    የታሰሩት የሚፈቱበት
    የታመሙ የሚድኑበት
    ያላገባን የምናገባበት
    ሰው አገር ያለንወ ወደ ሀገር የምንገባበት
    ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድነት የሚሰፍንበት አዲስ ይሆንልን አሜን ፫

  • @ayuastu5611
    @ayuastu5611 6 лет назад +169

    ማንዴ የጥበብ ሰው አድናቂውች ላይክ ግጩት

  • @susuhussen3604
    @susuhussen3604 6 лет назад +9

    ወይኔ በጌታ አሁን ይሄ ፊልም ነው የፈጣሪ ያለ ከዚህ ፊልም የኛ የሰፈር ጭዌ ሙድ አለው ጌታን 😏

    • @ameti1246
      @ameti1246 6 лет назад

      Ewnwtim gura becha👎

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 6 лет назад +23

    28ተኛ ደቂቃ ድረስ አይቼ ፍሰቱ ስላላማረኝ የመጨረሻውን ሳይ እደገመትኩት የተለመደና አሰልቺ ታሪክ። ትልልቅ አርቲስቶች ግን የወረደ ታሪክና ትወና ያሳፍራል::

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    እውነተኛ ፍቅር ግዜውን ጠብቆ እራሱ ይመጣል
    እውነተኛ ፍቅር ትእግስትኛ ነው
    እውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነው
    እውነተኛ ፍቅር በደልን አይቆጥርም
    እውነተኛ ፍቅር እሩሩህ ነው
    እውነተኛ ፍቅር በቀልን አያውቅም
    እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔርን ያከብራል
    እውነተኛ ፍቅር በግድ ተፈልጎ አይገኝም
    እውነተኛ ፍቅር ዘርን አይቆጥርም
    እውነተኛ ፍቅር መደበቅ አይቻልም
    እውነተኛ ፍቅር ማንንም ከማንም ምንጠቅ አይችልም
    እዉነተኛ ፍቅር የራሡን እውነት እንጂ የሌሎችን እውነት አይከተልም
    እውነተኛ ፍቅር ሰራው ፍቅር ብቻ ነው
    እውነተኛ ፍቅር በሰጠው ፍቅር ልክ ምላሽ አይጠብቅም
    እውነተኛ ፍቅር ዘር ቀለም ሀይማኖት አይቆጥርም
    እውነተኛ ፍቅር በውስጣዊ ማንነት እንጂ በፊት ገፅታ
    አያምንም
    እውነተኛ ፍቅር ክብሩን አሳልፎ ለሌሎች ይሰጣል
    እንጂ ስለ ክብሩና ስለ ዝናው አይጨነቅም
    እውነተኛ ፍቅር በማግኘት ውስጥ አይቀያየርም
    እውነተኛ ፍቅር ከስር መሰረት አብሮ ያድጋል እንጂ ለጥቅም አይጠጋም ፐርፌክት አይደለም
    ግን ፍቅሩ እውነተኛ ከሆነ
    የትኛውንም ፈተና ማለፍ ይችላል

  • @ሲሣይሲሣይ
    @ሲሣይሲሣይ 6 лет назад

    ዋው ሰላማችሁ ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች ለሚወዱት ሰው ምንያህል ዋጋ መክፈል እዳለብን ሜሪ አስተምራንአለች ብየ አምናለሁ እሄን ፊልም ያየ ሁሉ ለፍቅር ምንያክል ዋጋ መክፈል እዳለብን የተገነዘብን ይመስለኛልል

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +8

    እናመሰግናለን ማንዴ ውስጤ ነህ💖

  • @bettyabatuwannafaki4358
    @bettyabatuwannafaki4358 6 лет назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳቹ የሠላምና የፍቅር ይሁንልን
    ያዝናናል ድራማው

    • @abdubati-vm3bz
      @abdubati-vm3bz Год назад

      አሪፍ ነው ሞንም አይልም ግን ትንሽ,,,,

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 6 лет назад +3

    ማንዴን እምወዱ ላይክ አርጉኝ
    ምርጦቼ በተረፈ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ውድ የአግሬ ልጆች .በስደት ያላችሁ በአድሱ አመት ሁላችሁም ጥርግርግ አርጎ ያስጋባችሁ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +8

    እናመሰግናለን ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    መጨረሻዉ ያምራል ማንደላ ን የምቶዱት ላክ በሉልኝ 😀😀😘😘😘

  • @የምስራችሀንድኖ
    @የምስራችሀንድኖ 6 лет назад +3

    የምር በጣም ተመችታችሁኛል ደግሞም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት ፍቅር ማለት ከገንዘብ ከወረት ከሁሉም ይለያል እውነተኛ አፍቃሪ ማለት ቀጮ እንዳንቺ ያለ ሰው ብቻ ነው እውነተኛ ጎአደኛ ማለትም ቀጮ እንዳንተ ያለ ሰው ማለት ነው እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም.

  • @ሳምራዊትዋሴትነኝ
    @ሳምራዊትዋሴትነኝ 6 лет назад +217

    በማንዴላ ሞት Iike ግጭውኝ እ ስወዳችሁ

    • @esuman7673
      @esuman7673 5 лет назад +4

      ስለስምሽ በእውነት like ገጭቼሻለው ሳምራዊቶ ክርስቶስ የዘላለም የሂወት ምንጭ ውሀ ያጠጣት ሴት

  • @hiweta1992
    @hiweta1992 6 лет назад +1

    እኳን ለአዲሱ አመት 2011 በሰላም አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች አመቱ የሰላም የፍቅር እና የፀጋ እዲሆንልን መልካም ምኖቴ ነው ለ2012 ለአገራችን ያብቃን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ጠ

    ዉይ ምን አይነት ፊልም ነዉ የተሰለቸ ታሪክ መደጋገም ስትወዱ እዉነት ለመናገር ጀምሬ እስክጨርስ አይቼዋለሁ አላየሁትም እያልኩ ነወ የጨረስኩት ለማናኛዉም እናመሰግናለን

  • @mA-jh1bd
    @mA-jh1bd 6 лет назад +43

    እንኳን ለ2011 ሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባገርም ያላችሁ በዉጭ ሀገርም ያላቸሁ።🌻

  • @samw8045
    @samw8045 6 лет назад +134

    ኣንደኛውን ሙዚቃውን ከፍ ብታረጉት ኣይሻልም ነበር ፊልሙን ማየት ትተን እንድናዳምጠው:: ኣጃቢው ፊልሙ ነው ወይስ ሙዚቃው???

    • @aynitube5448
      @aynitube5448 6 лет назад

      Kkk

    • @amanuelsiele7078
      @amanuelsiele7078 6 лет назад

      Kkkkk

    • @Rami-bu7hv
      @Rami-bu7hv 6 лет назад

      Eko ka filmu musicaw yahoror film new memselaw yasedngtal😂

    • @Zenaneh
      @Zenaneh 6 лет назад +2

      Temechekegn......

    • @akoki9290
      @akoki9290 6 лет назад +1

      ውይ አፌ ቁርጥ ይበልልሺ እኔ እኮ እንደ ግብፅ ፊልም ከወሬው ሙዚቃው ይበልጣል

  • @saradany5365
    @saradany5365 6 лет назад +4

    እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ አመት ዪሁንልን

  • @ባማካሽ
    @ባማካሽ 6 лет назад +3

    ማንዴ አደንቅህአለሁ ግን ለአዲስ አመት ውፍረት ቀንስ አበጀ ይሙት! ተናገረኩ

  • @h.t7004
    @h.t7004 6 лет назад +8

    እውነትም ጉራ ብቻ ቱሪ ናፋ የሌለውን አለኝ ወይ የዘንድሮ ወንዶች እንዲህ እያላቹ እኮነው ያስቸገራቹን

  • @monamde494
    @monamde494 5 лет назад

    ዋዉ ዋው ምርጥፊልም ነው ማንዴ ሰወደው እኮ ማነው እስኪ እደኔ ሚወደው

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 6 лет назад +1

    ማንዴላ ስለአለበት ብቻ የአምረአል ዉስጤነህ እመብረሀን ትጠብቀህ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 года назад

    አንደኛ ለኔ ሁለቱም ማንዴና ባቡጂ ውወወይይይይይ ስወዳችሁ ቀዮ እወድሻለሁ አድናቂሽ ነኝ

  • @MohammedSeid-gx5ki
    @MohammedSeid-gx5ki 4 месяца назад

    2017 ከጎሰኝነት ከዘረኝነት በቻ ከጥላቻ መፈስ ወተን በፍቅር ባድነት የምንኖር አላህ ያርገን

  • @tgteshome1597
    @tgteshome1597 6 лет назад +3

    ማንዴላ ዛሬ ገና ደባሪ ፊልም ሰራክ ያገሬ ልጆች መልካም አድስ አመት

  • @ayineyemetoreya8307
    @ayineyemetoreya8307 6 лет назад +30

    wow አዲስ ፊልም ተለቀቀ
    ውድ ያገሬ ልጅች
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊ይሁንላቹ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛልን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን

  • @emanbintsulitan3919
    @emanbintsulitan3919 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል
    አንዳዴ አጠገባችሁ እውነተኛ አፍቃሪ እያለ ሌላ ጋ ትሻገራላችሁ ወንዶችየ
    ማንዴ ገና ሳታወራ ፊትህን አይቸ እስቃለሁ እወደሀለሁ አደንቃሀለሁ ማንዴ።

  • @samiwud2286
    @samiwud2286 6 лет назад +1

    ፈታ ሚያደርግ ቆንጆ ስራ ነው!!
    መቸም ግን በውሸት የተሞላ ፉቅር መጨረሻው ፉቺ ነው ።
    እሱም እንደዛ ሲቀርባት እሷም እንደዛ ንፁህ አፉቃሪ መስላ ዋሸኸኝ ብላ ስትሸሸው ይገርማል ።
    በርቱልን!!!

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 6 лет назад +11

    መልካም አዲስ አመት ለ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ በሀገር በውጭም ውስጥም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ።💚💚💛💛❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yoditetefera4666
    @yoditetefera4666 6 лет назад +1

    Ayimesitim jest tawaki Artist siletesatefubeti new enji kuminegeru bizum ayamirim......"yewdochi gudaye"3 bitilut ayekelachihum esu rasu betam yibelital kezi filim......Edime leWiFi enji ....alayewim neber

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 лет назад +1

    በመጀመሪያ። እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደርሳችው አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የብልፅግና የሚቻል። አመት ይሁንልን መልካም ባአል። በተርፈ በላይካችው ዘና አርጉኝ

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 лет назад +14

    ዋው አቦ ይመቻቹ ፈጣሪ ባላሰባቹት መንገድ ያስደስታቹ ጓደኞቼ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን እንዲሁም የመዳም ቤት ያንገሸገሻቹ በሰላም ለእናት አገራቹ ያብቃቹ ባገራቹ መዳም ለመባል ያብቃቹ አሜንንን በሉ። በተረፈ እናመሰግናለን

  • @muller19961
    @muller19961 6 лет назад +25

    በአዲስ ዓመት አገሬ መግባት ነበር lol missed you mam ethiopia ??

  • @chinachina4846
    @chinachina4846 6 лет назад +1

    ደባሪሪሪሪሪሪ ፊልም እንደጠበኩት አላገኘውትም

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 лет назад +30

    የቀጮ አድናቂ ነኝ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +6

    2011 ሀገራችንን ሠላም ገበያውን ጥጋብ ያድርግልን

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 лет назад +1

    😀😀😀 ፊልሙ በጣም ይመስጣል አቦ ኑሩልኝ ከምርም ጉራ ብቻ ቱሪናፊ ብጥርቅ
    ማንዴ ልዩ😘

  • @MimiMimi-zq3xs
    @MimiMimi-zq3xs 6 лет назад +4

    የኛ ሀግር ፊልም አኮ በጣም ያስተላሉ ከድምጽ የልቅ ይዝፈኑ የሰማል ለምን ምዘቃ ለምን atknsum

  • @tsheGech
    @tsheGech 5 месяцев назад

    ማንዴላ በጣም ነዉ የምትመቸኝ አድናቂ ነኝ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 лет назад +9

    ያግሬ ልጆች እንኳን ልቋግሜን ብስላም እድርስን በመቀጠልም የመጪው እዲስ እመት የፍቅር የሰላም የጤና እና እድሜም ጭምሮ ይስጥን ስውዳቹ ከክፉ ነግር ፍጣሪ ራሱ ይጥብቅን

  • @እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ

    ከፊልሙ ዘፈኑ ተመቸኝ እዉነትም ጉራ ብቻ

  • @fetyam8083
    @fetyam8083 6 лет назад +40

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ማዴን የምትሉ እስኪ እንያችሁ

    • @taghreedalhuthali4696
      @taghreedalhuthali4696 6 лет назад +1

      ደሥ ይላል ግን ያርባራቱ ታቦት በማርያም ውይ ሥቱ ጠራችው ጥሩ አይደለም ለሥራ ተብሎ በአምላክ አይማልም

    • @dhshndjdj8319
      @dhshndjdj8319 6 лет назад

      knaefhme

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka5611 6 лет назад

    መልካም አዲስ አመት ለሀገሬ ልጆች 2011 የስላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን

  • @sarameskerem3693
    @sarameskerem3693 6 лет назад +1

    ለመጀመርያ ጊዜ ማንዴላ ያለበት ፊልም ደባሪም አሰልቺም ሆነብኝ ለማንኛውም የኔ ቆንጆን ሰላም በሉልኝ

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 лет назад +2

    Wowwww adis naw thanks filmuni aychi astyeti setlew

  • @serkalem2555
    @serkalem2555 6 лет назад +40

    አሪፍ ነው ግን ሁሉም ፊልም ላይ ሴት ልጅ የወንድን ገንዘብ እንደምትፈልግ ኪስ አጠባ እንደምትወድ ነው አብዛኛው ጊዜ ምትሰሩት. ሁሉም ሴቶች ገንዘብ ፈላጊ አይደለም በዛውም ልክ ደሞ ወንዶችም አይጠፋም ስለዚህ አማረብን ብላችው የፊልማችው ማሞቅያ አታድርጉን በተረፈ ማንዴ ውስጤ ነው

    • @gindolema4781
      @gindolema4781 6 лет назад

      kese atabema nesh! endazeya kalhone lamen anegabam?

    • @serkalem2555
      @serkalem2555 6 лет назад

      @@gindolema4781 ባለትዳር ነኛ ::

    • @gindolema4781
      @gindolema4781 6 лет назад

      Serkalem Megra men agebagn tadea enen? Setfech yenorsh ayedele ende?

    • @esate725
      @esate725 6 лет назад

      Gindo lema ስንቴ ኪስህን አጠቡልህ ምስኪን

    • @ሪቾyoutube
      @ሪቾyoutube 5 лет назад +1

      አሁን አገኘሽ ኝ ስወድሽ ማርርርርር

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 6 лет назад

    በጧም ደስየሚል አስተማሪፍልምነው
    እኛየሚውዱን ትተንየማውደን እንከተለልን

  • @agezw6993
    @agezw6993 5 лет назад

    ማንዴ ፍቅር ስወድህ ትዋናህ በጣም ያምራል ሁላችሁንም እውዳችሗለሁ አከብራችሗለሁ በጣም እምወደው ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ወገኖቼ ወዳጆቼ ህልሜ ፊልም መስራትነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ እርዳታችሁ አይለየኝ የናተ እህት ነኝ

  • @mohamadidris1239
    @mohamadidris1239 5 лет назад +5

    ምን ታካብዳላችሁ በጥራቃ ሁላ ምርጥ ፊልም ነው ካልወደዳችሁት አትዩት

  • @BereketBatri
    @BereketBatri 3 месяца назад

    2017 ye sra yetena yetdar yargln 1000000 amen

  • @eatchill
    @eatchill 4 месяца назад

    RIP ባቡጂ 😢💔

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 лет назад +29

    አይይ ደላሎቹ በሳቅ አቆሰላችሁኘ😂😂😂
    ማንዴና ጓደኛህ ስወዳችሁ♥♥♥♥

  • @bezagirmabeza3043
    @bezagirmabeza3043 6 лет назад +2

    ያመቱ ደባሪ ፊልም ብየዋለሁ

  • @Nini-kh1vt
    @Nini-kh1vt 5 лет назад

    አባባ ማሙሽ ውይ ማንዴ አንት ያለክብት ፊልም ሁሉም ደስስ ይላል

  • @Boss-wi7nq
    @Boss-wi7nq 5 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል ፍቅር ማለት ያፋቀሩትን ደስታ ማየት ነው እሶ ስለምታፋቅረው ለሱ ደስታ ብላ ያላትን ትስጣለች ማንዴላ በጣም አድነቂ ነኛ

  • @levinegniyenavinz6819
    @levinegniyenavinz6819 6 лет назад +1

    Enkuwan lebrane meskelo aderesachu yetamemut yemifewesubet yetaserut yemifetubet yetetalut yemitarekubet yadrgln fetari ethopiya selam thun hzbochwa beselam wetew beselam yemigebubet yadrgln melkam behal 😘😘

  • @tgistmlas4936
    @tgistmlas4936 6 лет назад +2

    እውነት አዝናኑኝ እፍፍ ሌላ ምን መዝናኛ አለን ልጆች

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 лет назад +6

    Bemanda yehunbachuhe like gechug

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 6 лет назад +13

    የሀገሬ ልጆች እንኳን... ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ...ሜላት። እባላለው.. እዚህ ዩቲየብ ላይ ቀለል ያሉ ነገሮችን አካፍሏለው...እስቲ ግዜ ሲኖሮት ፍቶዬን በመጫን ይጎብኛኝ አመሰግናለው💚💛❤

  • @selamtube12
    @selamtube12 5 лет назад +1

    ምንድነው እየቀለዳቹብን ነው ማደላን አይቺ ነበር የጀመኩት በጣም ደባሬ

  • @niema.ahmedenmahbubaaman7195
    @niema.ahmedenmahbubaaman7195 6 лет назад +4

    ያስጠላል ምክንያቱም አንደኛ ከሀላ ማጀቢያው ድምፅ በጣም ይረብሻል ሁለተኛ ተዋንያኖቹ አቅም ቢኖራቸውም የፊልሙ ጭብጥ የወረደ ሀሳብ እና የተለመደ አካሄድ ነው ።

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 6 лет назад +15

    ምነው በማታ እንቅልፋችንስ ለማኑም እንኳን ለ2011 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት ያሰብነው ሁሉ የሚሳካበት ያርግልን።አሜን

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 6 лет назад +4

    እናመሰግናቸዋለን አስተማራ ነው

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 лет назад +6

    Omg I can’t believe it anyway tanks maroch I will watch it tomorrow now time to sleep 😴 😉😉😉😉😊😊😊😊😊😊

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 6 лет назад

    ብዙ ፊልም ላይ ተደጋጋሚ ነገር ነው እነሱ ሲያወሩ አጃቢ ሙዚቃው ከነሱ ድምፅ በላይ 😳

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 года назад

    ዋዉአሪይፍፊልምነዉ እያፈቀርሽዉ ችለሽመኖርሽ አሳዘንሽኝ

  • @melatmelat3015
    @melatmelat3015 6 лет назад +2

    ay mandia mn abatia laregh beka weedddd so funny 😍😍😍

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 6 лет назад +1

    ደባሪ ፊልም

  • @አሳምነውፅጌ-ሠ9ኈ
    @አሳምነውፅጌ-ሠ9ኈ 3 года назад

    በሞቴ ይህን ምዚቃ ስሙን የሚነግረኝ ይኖራን

  • @yalmaautopia7409
    @yalmaautopia7409 6 лет назад

    ዋውውውውውው በጣም ደስስስስስ ይላል ሁላችሁንም እደንቃችሁ ነኝ

  • @muller19961
    @muller19961 6 лет назад +10

    መሪ ግን ትክክለኛ ፍቅር ያላት ልጅ ናት ዋው ሰውዳት !!!!

  • @samirakhansamirakhan8370
    @samirakhansamirakhan8370 5 лет назад

    ማድዋ አቤት ሥወድህ አተካለህበት ደሥይለኛል

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ማዴ

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 6 лет назад +2

    Betam yameral bertu 😘😋😍❤️

  • @Diana-wk4ft
    @Diana-wk4ft 6 лет назад +4

    በሳቅ ፈንድት አልኩኝ እኮ 😂😂😂😂 እናንተስ

  • @asad3386
    @asad3386 4 года назад

    ማንደላ ውስጤ ነው ተፊልም ሰሪ አንደኛ ነው ስልክ ቁጥርህን እደት እናግኘው

  • @agerlanteabinet1434
    @agerlanteabinet1434 8 месяцев назад

    Its very nice films

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад +4

    🕊🕊🕊እኳን ለ 2011 በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 5 лет назад +1

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው ግጩኝ like

  • @samoorsameer6555
    @samoorsameer6555 6 лет назад

    ዘረጦ ደላላየኔ ምርጥልጅነህ ፈጣሪ ያሣድግህ

  • @medanitbonesa8002
    @medanitbonesa8002 6 лет назад +1

    Enkewan adersachu ye Ahgeri lijoch melkam Adis Amate 😍🇪🇹🇪🇹

  • @sabatube1321
    @sabatube1321 6 лет назад

    Addis gebi negn pc geve me like eneam arif move new sufut gays

  • @raheambel2996
    @raheambel2996 6 лет назад

    Wow is good movies 💘💘💘💘💖

  • @ትግስትየመከራቀንቤትነች

    የኔ ቆጆ ፊልም ሰራሽ እንዴ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    መልካም አዲስ አመት 2011😘መልካም እይታ😘

  • @ኢቶብያንአደራ
    @ኢቶብያንአደራ 6 лет назад +1

    አድሱ አመትየሰላም እናየፍቅር ይሁንልን እናምእኛም ስደቶ ኘቾ ከርሞ ባገራችን ይሁንልን

  • @ሳራየድንግልማሪያምወዳጅ

    ኧረ ሲመችሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ማዴላ ዉስጤ ነክ 😍😍😍😉😆😅😆😆😆😆😆😆

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward TDF won

  • @ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር

    ስሞት ላይክ ግጩኝ ማሮቸ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 6 лет назад

    Wow nice movie

  • @natuabraham9557
    @natuabraham9557 6 лет назад

    Mande first ethiopia comedyan