ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 491

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 года назад +17

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ማንዴላ መካንን አዲስ አለም እዮብ በጣም አሪፍ ስራ ሰርታችሗል አድናቂያችሁ ነኝ ስወዳችሁ እኔም አንድ ቀን ህልሜ ቢሳካልኝ እያልሁ ብዙ አመታትን እየጠበቅሁ ነው ተዋናይ ደራሲ ዳርክተር ካሜራ አማኖች እንዲሁም በፊልም ስራ የሚትሰማሩ በሙሉ እርዱኝ ህልሜን እውን አርጉልኝ አግዙኝ ወገኖቼ

  • @Dani.Africa
    @Dani.Africa Год назад +8

    ከኛ ጀርባ ያሉ በዋነኝነት ደራሲዎች ናችው ክብር እና እረጅም እድሜ ለነሡ

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ

    ይገርማል ይህን የመሰለ ፊልም ሳላየው ከመሸ ደረሰኝ እድሜ ለጐደኜ ይሁንልኝ ፊልሙ ተመችቶኛል።

  • @abdurehimgumataw358
    @abdurehimgumataw358 5 лет назад +4

    የኢትዬ ፊልም ብዙም ባይመቸኝም ግን የአንድ ሰፈር ሰው ያለውን ህይወት በግልፅ አስቀምጠውታል . ይህ ህወት መልካም የሆነ እዳይመስላችሁ . ህይወት ማለት ባገኙት ነገር ላይ በስነ ስርአት መኖር ነው. እዚህ ፊልም ጋ የሚጠቀሙት ቃላት ለህፃን ልጆች እጅግ መጥፎ ነው . አብዘሀኛው ቃሎቶች እጅግ መጥፎ ሆነው ሳለ ጭራሹን የኢትዬጲያ ባህል አድርጋችሁ ይዛችሁታል . ይህ መጥፎ ባህል ነው .

  • @ልባምንሴትሴትማንያገኛታል

    ደስ ይላል ፍቅር ያብዛልን ለሀገራችን ለህዝባችን ተዋደን ተሳስበን እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳልን

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 6 лет назад +48

    ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሆደን አመመኝ አቤት ስወዳችሁ ሁላችሁንም ውድድድድድድ ግን ኮሜት የለም እረ ሀባይብ ገባ ገባ በሉ ዘና ያደርጋል የመኩና የእዮብ ወሬ ዘና ፈታ ያደርጋል በተለይ ሽምግልና ላይ ያለ አስተያየት ፈታ ያደርጋል

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 лет назад +33

    ይህንን ፊልም ከቤተሰብ ጋር ነበር ያየሁት አሁን ግን አይ ስደት ለማንኛውም ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ስንቴ እንዳየሁት ❤❤❤

  • @tigieysuo8863
    @tigieysuo8863 5 лет назад +28

    እዮብዬ በጣም ኮነው የምወድክ የኔታዳጊ በርታልኝ

  • @chinayared7142
    @chinayared7142 Год назад +5

    ልገልፀው ከምችለው በላይ ነው ደራሲዎቹም ተዋናዮዎቹም በጣም ሊከበሩ ይገባቸዋል እማይሰለች ፊልም ነው

  • @genetmamo2148
    @genetmamo2148 6 лет назад +22

    ካካካካካካካካ የሚያስቅ እና ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 6 лет назад +41

    ጋሽ ሞኬ ማንዴላ አዱዬ እዩቤ አር ስወዳቹ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 😍👈

  • @absirahabtish2454
    @absirahabtish2454 4 года назад +10

    ሁሌም ስደቴን የሚረሰው ሰቅ በሰቅ የሚሆነው በዚህች ፊልም ነው እቺ ፊልም እያለች መቼም አይደብረኝም እወዳቸዋለሁ

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Месяц назад

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የስድባችሁ ነገር 😂😂😂ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 лет назад +188

    እራ ይህን ፊልም ሀገር ቤት ባየው በጣም ነበር የምስቀው አሁን ግን የማዳም ግልመጫ ከቤት ወይም ኔት ትዘጋለችህ ስለእዝህ በውስጥነው የምስቀው እንድኔ ነፃነት የሌለው ካለ ላይክ ያድራግህ

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 4 года назад +14

    Simple to understand and enjoyable, specially the woman, she is so funny 🤣 thank you!!

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 года назад +3

    ወይ ደስ ስትሉ በጣም ነዉ ያዝናናኚ
    😆😆😆😆😆😆😆😆😆መጨረሻ ለይ በጣም ያስቃል

  • @wanshetangda2267
    @wanshetangda2267 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን በመጨረሻ በተለይ ያስቃል

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 года назад +9

    በጣም ጥሩ ድራማ ነው። ሱዳኑ፣ መኮንን ወዘተ.

  • @dxbfff1548
    @dxbfff1548 6 лет назад +15

    ያምራል ምርጥ ፊልም

  • @masiitube5622
    @masiitube5622 4 года назад +3

    Era seku zarese feta aderegegn enkun aderesachu weda ye Ethiopia lejochi 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад +1

    Arif new❤3tegna zurm mayete aykerm ❤❤❤❤

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +1

    የምወዳቸው ሁሉ አሉ እዚህ ደስ ሲል ውድድድ 😂😂😂😂😂😅

  • @ynamarymiciktemcihgchaaban7076
    @ynamarymiciktemcihgchaaban7076 6 лет назад +13

    እዴት ደስ እደሚል በተለይ ስም አልጠቅስም እጂ በጣም ነው ምታስቁት ።😁😁😂😂👍

  • @ahemdhussen3300
    @ahemdhussen3300 2 года назад +2

    እረአቶ መኮነን ላከው ይመችሕ እድሜና የጤና ይሥጥሕ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +2

    እደኔ ማኘዉ ስድባቸዉ ዬሚያስቀዉ ከሁሉም ዬዋቂወቹ ስድብ ሆዴን አነፈረዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alam5901
    @alam5901 6 лет назад +7

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀውይ በሳክ ውድ አባታቼን ጋሺ መኪ ነርልን😍😍❤❤❤😘😘😘😘

    • @ahmedabdulkadir7693
      @ahmedabdulkadir7693 5 лет назад

      ቤቲ የኪዳንምህረት ልጅ Alam afanoromo

    • @alam5901
      @alam5901 5 лет назад

      @@ahmedabdulkadir7693 አልችልም

  • @ShewayaLoveሸዋሴትየራማዋ
    @ShewayaLoveሸዋሴትየራማዋ 4 месяца назад +3

    በጣም ደስ ይላን

  • @zerwgeb1952
    @zerwgeb1952 3 месяца назад +1

    Waw waw endeh aynet felm betam tankiyu

  • @ltube961
    @ltube961 6 лет назад +8

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነው ያምራል ይህን የመሰለ ፊልም ተመላካች ባለመኖሩ ገርሞኛል ገባ ገባ ገባ በሉ

    • @meronyadete216
      @meronyadete216 6 лет назад +2

      የቆየ ነው ደጋግመው እየለቀቁት ስለሆነ ነው ተመልካቹ ያነሰብሽ

  • @meremendris954
    @meremendris954 3 года назад +6

    በጣምደስየሚል ፊልምነው

  • @mebretube3312
    @mebretube3312 2 года назад +3

    ከ ኣራት ኣመት በፊት ነው ያየሁት እስካሁን ግን ኣይቼው መጥገብ ኣልቻልኩም

  • @አመተሚካኤል
    @አመተሚካኤል 3 года назад +7

    ወይኔ ጀምሮ እስክጨርስ በሳቅ ገደለኝ

  • @ሀዩፍቅር-ቐ5በ
    @ሀዩፍቅር-ቐ5በ 2 года назад +6

    ወይኔ እዮባ በልጅነቱ ጣፋጭ ነገር ነዉ

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v Год назад +1

    ምርጥ ፊልም ነው❤

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 лет назад +34

    ክክክ አሁን አንች ለውሸት ታንሻለሽ ሲል አላንስም ግን ካንተ አልብስም ኪኪኪኪ
    ያሳቁን ሰወች
    ፊልሙ ሀሪፍ ነው

  • @HgHg-pn4nj
    @HgHg-pn4nj 11 месяцев назад +1

    አዝናኝፊልም

  • @ዲንመመካከርነው-ጠ7ጰ
    @ዲንመመካከርነው-ጠ7ጰ 2 года назад +9

    😂😂😂😂😂 የምር በጣም ምርጥ ፈታ የሚያደርግ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @Sነኝወሎየዋየአላህባሪያነ

    ምረጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yty7791
    @yty7791 5 лет назад +8

    በጣም ኣሪፍ ፊልም

  • @fsefdssd1242
    @fsefdssd1242 2 года назад +1

    በጣም ደስየምል ፊልም ነወ

  • @msruta9381
    @msruta9381 5 лет назад +9

    ዋው አደኛ ያምራል

  • @abubekermohammed8706
    @abubekermohammed8706 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 6 лет назад +17

    ቆንጆ ፊልም ነው :: ግን በየፊልሙ 95% -100 % ወንጀለኞች ሲያዙ ስለማይታይ ተሳዳቢ እና ሴት እና ህፃን ደፋሪ ብቻ ሳይሆን ገዳይም እየበዛ መጥተዋል ህግ የጠፋበትን ህብረተሰቡን የሚያስተምር ህግ ነገር ጨምሩበት

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 года назад +2

    አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ ስወድህ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 6 лет назад +4

    በጣምየሚያስቅደስየሚልነውእናመሰግናለን

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад +11

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነዉ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад +2

    ስወዳችሁ ዋውው

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 2 месяца назад +1

    How can it be

  • @hetriyajemal5587
    @hetriyajemal5587 6 лет назад +12

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @abcdf3082
    @abcdf3082 6 лет назад +11

    ዋው ደስሲል

  • @sedenqueen1577
    @sedenqueen1577 4 года назад +3

    Wow wow good nice 👍 😘😘

  • @እያሙወዳጀአይሰው
    @እያሙወዳጀአይሰው 5 лет назад +6

    በጣም ተመስጨ ያየሁት ደስ ይላል

  • @fikirtegebre2819
    @fikirtegebre2819 2 года назад +1

    ደጋግሜባየውየማይሰለቸንፊልም

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +15

    መቼም የማሰለች ፊልም ሁላችም እዳችዋለሁ❤❤❤😘😘

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd4307 5 лет назад +8

    "ይሄ በግ ዝም ብዬ ጋሽ ደረጄን ነው የሚመስለኝ" ካካካካካካካ......

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +5

    ክክክክክክክክክክክክ አድስዬ ክክክክክክክክክክ እዴት እዳሳቅሽኝ ወዬ አባቴ ወዬ አባቴ ክክክ

  • @LemlemAmsewu
    @LemlemAmsewu 4 месяца назад +1

    Dess yimil mirit filim nw yewunet degagime ayichewalew

  • @محمدقيس-ع5ج
    @محمدقيس-ع5ج 5 лет назад +1

    Dase Yamile Filem New Tamalekatut Yakoya Filem Biyonem

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 года назад +1

    Wow betam desi yilale hoden eskiyamygn new yeskakut be siele adergwalewu yalechwu

  • @wendelove3510
    @wendelove3510 6 лет назад +6

    ዋውበጣም ያምራል

  • @MelkamuAbera-o9q
    @MelkamuAbera-o9q 5 месяцев назад +2

    gerami film new

  • @wibit1239
    @wibit1239 2 года назад +1

    ምርጥ ነው

  • @gj1093
    @gj1093 6 лет назад +2

    ማሮቸ እደት በጣም ደስየሚል ፊልምነው kkkkkkkkkklkkkklkkkk

  • @abwarkhalu2963
    @abwarkhalu2963 6 лет назад +22

    አሪፍ ፊልም ነው በውነት በጣም ያስቃል

    • @kedirwalee7257
      @kedirwalee7257 4 года назад

      አሪፍ ነው

    • @girumebereda2926
      @girumebereda2926 2 месяца назад

      Tabedo

    • @girumebereda2926
      @girumebereda2926 2 месяца назад

      Jfjooooiioooioiioooooooooooookkoiokkkkjjiuuuuuytwzcb vmgmgu6trb s h gbf b c ge egg Heisman gjikkjbcxxcvnm,,bvbmjkiutewfguiheqetu9kmmjyik, I uii,,,,iooppppppp😅j g jgwygffhj,mvj,,jgghk0yt g nko😅😅

  • @miniliktadesse7126
    @miniliktadesse7126 Год назад +1

    Bezu filmachu lay demets yikuwaretal

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote2376 5 лет назад +2

    wawuu betami arifnaw

  • @ayshaadam6064
    @ayshaadam6064 4 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክክ አረ ኡኡኡኡ በሰቅቅቅቅሞትኩኩኩኩ ሰለም ለሀገሬ

  • @irowdaalghafli2032
    @irowdaalghafli2032 4 года назад +1

    Baxami arifeno madela moke eyobeye wudddddddde

  • @ልጅብሩክ-ዸ1ፈ
    @ልጅብሩክ-ዸ1ፈ 6 лет назад +3

    Wow kemetel

  • @waelwael8498
    @waelwael8498 6 лет назад +9

    አለን አለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @hamudihusen-j2l
    @hamudihusen-j2l 2 года назад +1

    እደዚህ ደራማ እሚያስቀኝ የለም🤣🤣🤣🤣🤣😹😹😹

  • @Aiysha-d3i
    @Aiysha-d3i 2 месяца назад

    አወ ዘና ያረጋሉ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад +1

    Betam Des Yelal

  • @vjvjhg2298
    @vjvjhg2298 4 года назад +2

    ሉሊት የምሰራው ሁሉ ደስ ትለኛለች

  • @ቢንትሀሰንነኝየኢልምቀላዎ

    እዴ እንውጣ እዴ ኪኪኪኪኪኪእርወየው በሳቅ መጨርሻውላይ እነሱላርጉት እኔ አፈርኩ

  • @kalkidanantonios6318
    @kalkidanantonios6318 2 года назад +4

    Weyne I can't stop laughing yemer this shows how much effort spent on this movie

  • @izonecuijc8450
    @izonecuijc8450 4 года назад +9

    ይሔን ፊልም ከዛሬ አመት በፊት ሀገሬሆኜነበር አሁን በስደትላይ ሆኜ ድጋሚ አየሁት አይ ስደት

  • @ስጠብቅህልኑርስጠብቅህልኑ

    አረ ልቤ ምነው ሀገር ቤት ባየዉ እግሬን ሰቅየ እድስቅ ስሬታችሁታል አቦ ይመቻችሁ

  • @samigirma6231
    @samigirma6231 Год назад +1

    Ayzoshi sis

  • @hayatmuhammad3482
    @hayatmuhammad3482 6 лет назад +6

    Yemer. Betam tafachi yehon film new

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 лет назад +1

    በየግዜው ተሻሽለው እንደው ብዬ ቃኘት አደርጋቸዋለሁ ያው እዛው ናቸው... እኔ እምለው ደራሲዎቹም አክትሮቹም ዳይሬክተሮቹም ሁሉም ጨርቆስን ብቻ ነው የሚያዉቁት... ከጨርቆስም እኮ ስንት ነጋዴዎች ፖለቲከኞች ሃኬሞች ኢንጂነሮች አስተማሪዎች ጄኔራሎች ተፈጥረዋል....ታዲያ ይንን ህይወት የሚዳሥስ ለምን አይሰሩም... ይሄ የጎዳና ተዳዳሪ ባህሬይ ስልችት አለኝ... ግሞች...

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 6 лет назад +6

    ዋውደስይላል

  • @milkilion696
    @milkilion696 6 лет назад +8

    Excellent! !!!!!!!!!

  • @ፋፊነኚሥደተኛዋፋፊነኚሥደ

    ክክክክክክክክ አረ ይመቻቺሁ በጣም ደስይላል ዉዶቺ

  • @bilahabibty3487
    @bilahabibty3487 2 года назад

    ምረጥዬ film ነው 🥰🥰

  • @Ethio50
    @Ethio50 Год назад

    good story part 2 is amazing

  • @temasgallary3537
    @temasgallary3537 2 года назад

    አዲስዬ ስወድሽ እኮ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham3115 6 лет назад +23

    ከዚህ እስከ ላፍቶ በእግር ተለፍቶ what a line.

  • @zedroma
    @zedroma 6 лет назад +2

    Min malet new yeset lij malet kibir inj sideb aydelem bizu gize lijoc inat. Nat mitasadegu tiru betam yderesalu min malet new yeset lij malet

  • @انااحبكياحبب
    @انااحبكياحبب 6 лет назад +20

    አይ መኮ የ እኮ ውስጤ ነው

  • @khankhan-rh3wb
    @khankhan-rh3wb 4 года назад +2

    ሀሪፍ

  • @muhamedmuhamed6
    @muhamedmuhamed6 5 лет назад +3

    ዋው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    Any acting with mandela,wow wow..........

  • @heaventeame1323
    @heaventeame1323 11 месяцев назад

    Megarejaw sound prof adelem😅😅😅

  • @abielseyum8200
    @abielseyum8200 4 года назад +1

    Betam yamral

  • @ፍቅርህነውሂውቴፍቅርህነው

    ድስ ይላል

  • @hayath6295
    @hayath6295 3 года назад +2

    በጣምየሚያስቅ

  • @አሳረኛውፋኖ-ጸ3ነ
    @አሳረኛውፋኖ-ጸ3ነ Год назад

    አምስብር ካስር በጣምነው ያሳቀኝ ሚኮ

  • @yabsera-qb5zm
    @yabsera-qb5zm 6 лет назад +5

    አስተማሪ ነው