ባለቀለም ህልሞች - Ethiopian Movie - Balekelem Hilmoch #2 (ባለቀለም ህልሞች #2) Full 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2015
  • New Ethiopian Movie
  • КиноКино

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @Benjamin-bb3pq
    @Benjamin-bb3pq Год назад +187

    ይሄን ፊልም እንደኔ በ 2023 የሚያየው❤!👌

  • @global1-sx4wn
    @global1-sx4wn Месяц назад +30

    ይሄን ፊልም እንደኔ በ 2024 የሚያየው

  • @user-nd1fg6kl5y
    @user-nd1fg6kl5y 2 месяца назад +9

    ማነው እንደኔ በ2024 ይሄን ፊልም የሚያየው

  • @yasinmiftah838
    @yasinmiftah838 3 года назад +278

    ይህንን ፊልም እንደኔ በ2021 ሚያየው፡፡

    • @nina5323
      @nina5323 3 года назад +4

      me

    • @Rami-bu7hv
      @Rami-bu7hv 3 года назад +3

      Me🙋

    • @sara1380
      @sara1380 3 года назад +8

      ከሁለት መቶ ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ ዛሬም እያየው ነው😂😂

    • @yaredman1211
      @yaredman1211 3 года назад +1

      @@sara1380 me too

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 года назад +1

      Eane

  • @user-gk3no4js8x
    @user-gk3no4js8x 7 лет назад +629

    አምስት ጊዜ ነው ያየሁት ሲደብረኝ እምዝናናው በዚህ ፊልም ነው በጣም ነው እሚያስቀኝ

    • @hlhageramsale2298
      @hlhageramsale2298 7 лет назад +14

      ክብር ለኮሚቴወቻችን የኮሚቴው አድናቂ wowwwwwwwww

    • @harenak3987
      @harenak3987 7 лет назад +5

      ክብር ለኮሚቴወቻችን የኮሚቴው አድናቂ
      Me too

    • @natsnetgebermeshin9011
      @natsnetgebermeshin9011 6 лет назад +1

      e nlfx mvj0 chana
      m

    • @ethio972
      @ethio972 6 лет назад

      Harena K

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 6 лет назад

      kkkkkkk yemechesh abo

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 3 года назад +73

    ባየውት ቁጥር እንዳዲስ የሚያስቀኝ እኔን ብቻ ነው ወይኔ ሆዴ ቆስለ በሳቅ ደከምኩኝ🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂ዘመን የማይሽረው ፊልም ነው

  • @fuadworkuahmed1239
    @fuadworkuahmed1239 4 года назад +71

    2020 ሊገባ አንድ ወር ግዜ ቀርተውታል ባለቀለሞች ህልሞች ዛሬም አዝናኝ ፌልም ብዬ ከምመርጣቸው አንዱ ነው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 года назад +37

    ማነው ይህን ፊልም አሁንም 2014 የሚያዬው እኔማ ለ20 ጊዜ አየውት ሲደብረኝ ወዴዚ ፊልም ነው ጎራ የምለው ሲያስቀኝኮ😂😂😂😂😂😂😂ወዮዮ እንግሊዝ ተጫወተች

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 10 месяцев назад +10

    ነሐሴ 9 2015 ላይ አየሁት። አሁንም ልክ እንደ አዲስ ያዝናናኛል❤❤ ተዋናይ ሂወት ነብሷን ይማር

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 9 месяцев назад +1

      You yourself have been so lucky to 60m you your friend and health and your ❤

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 9 месяцев назад +1

      ክክክክክክ በየወሩ ነው የማየው

  • @user-tb8lf6gj6p
    @user-tb8lf6gj6p 7 лет назад +111

    ዋው ቀጣይ ቢኖረው ኖሮ ሲመች መዳም አቃጥላ አስኮርፋኝ ነበር እናንተ አሳቃችሁኝ አቦ ይመቻችሁ

    • @almojrem_q8q884
      @almojrem_q8q884 7 лет назад +1

      ام نعيمه متلليسغق دذتو

    • @user-xt5vu6re6w
      @user-xt5vu6re6w 6 лет назад +4

      ام نعيمه አይዞኝ የኔ ውድ ፅናቱን ያድልሽ እኔም እዳችው ማዳም ጋ ስቃጠል ነው እምለው ግን ላያስችል አይሰጥ አይደል ትዕግስት እደ እዮብ ያድለን

    • @namaalkaabi6154
      @namaalkaabi6154 5 лет назад

      Hi let's Nacho Re Nacho

    • @zewdaagafari6143
      @zewdaagafari6143 2 года назад +1

      Great job for me this morning 🌄 you so I Love 💕😘

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg 5 месяцев назад

      እኔም አነዳኝ አለች

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +44

    ለ30 ጊዜ አየውት ዛሬም 2023 የማይጠገብ አዝናኝ ፊልም ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @technocenter1372
    @technocenter1372 Год назад +12

    ካገራችን ፍልም እንደዚ የምያስቅ ፍልም የለም እስካሁን እያየሁት ነዉ 2022 ማነዉ እንደኔ እስካሁን የምያየዉ

  • @SimionAbe-th9xb
    @SimionAbe-th9xb 5 месяцев назад +4

    ማነው እንደኔ ለ 10 ጊዜ ያየው

  • @techamharic4666
    @techamharic4666 2 года назад +7

    የዚህን ዘመን ፊልም ከማይ ብዬ ይኸው በ2022 ለአራተኛ ጊዜ እየኮመኮምኩት ነውኀ
    ጄሪን ነፍሷን ይማርልን

  • @user-yj9sb4qs2n
    @user-yj9sb4qs2n 6 лет назад +18

    አረ ወይኔ በሣቅ አለኩኝ በጣም አዝናኝ ፊልም ነው ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-hf9ds1sn9b
    @user-hf9ds1sn9b 5 лет назад +34

    ሲደብረኝ የምዝናናበት ፊልም ቢኖር ይህ ነው

  • @tesfaendriasabraham7385
    @tesfaendriasabraham7385 7 лет назад +76

    ብንደጋግመው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው። ኣቦ ይመቻችሁ የ ኣራዳ ልጆች!!! !!! !!!

  • @lijalemhaylu2843
    @lijalemhaylu2843 2 года назад +14

    2014 ላይም እንደ አዲስ የሚያዝናናኝ ፊልም😊

  • @hermelatamriat9178
    @hermelatamriat9178 3 года назад +11

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ፊልሙ አሪፍ እንዲሆን ያደረገው ተዋናዬቹ ምርጥ ስለሆኑ ነው

  • @sintayeuyebelatelijsaa9999
    @sintayeuyebelatelijsaa9999 5 лет назад +102

    ፊልም ብሎ ዝም የተዋጣለት ኮሜዲ ፊልም!!!😍

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +12

    ዋው ስንቴ እንዳየሁት አጠይቁኝ በቃ ሲደብረኝ የመዳምን ጭቅጭቅ የምረሳበት ነው ሁፍፍ የሀገሬ ልጆች ተባረኩ።😍😍

  • @fozehaal3147
    @fozehaal3147 7 лет назад +62

    የፍፄ ድርሠት ሁሌ ያሥቃል ሠላምህን ያብዛው

    • @AbCd-wp5il
      @AbCd-wp5il 4 года назад

      ፈፄ ምን ብዬ ማድነቅ እዳለብኘ አላውቅም ሰላምህ ይብዛ

    • @saraethiopia5133
      @saraethiopia5133 4 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fanigamer4753
    @fanigamer4753 6 месяцев назад +7

    Old is Gold rest in peace my uncle

  • @frahali2647
    @frahali2647 4 года назад +25

    ሁሌም የማይሰለች ፊልም 2020 ከገባ አንደኛዉን ወር አገባደድን አሁንም እያየን እሰቃለን😅

  • @wudeadmasu2312
    @wudeadmasu2312 6 лет назад +88

    መሳቅ ሲያምረኝ አየዋለሁ መቼም ቢሆን የማይጠገብ እና የማይሰለች ፊልም ነው Iam So funny

  • @sebleortodox.fayyewaawosag6908
    @sebleortodox.fayyewaawosag6908 8 лет назад +24

    ወይ እንግሊዘኛ እኔንም እዲህ ይጫወትብኛል በሳቅ ሞትኩኮ

  • @bethel9081
    @bethel9081 5 месяцев назад +3

    Who is from 2024

  • @ZahraZahra-lf3xl
    @ZahraZahra-lf3xl 3 года назад +4

    ስጨርስ ይጠራዉታል ያስቁኛለሽ እሄ ድራማ 6 ግዜ አየሁት እንደ አዲስ ነዉ ሚያስቀኝ በጣም ደስ ይለል ፍፁሜ

  • @mekbebasefa5452
    @mekbebasefa5452 8 лет назад +37

    በጣም አዝናኝና አስቂኝ ነው ሳደንቃቹ ከልቤ ነው

    • @ameena9374
      @ameena9374 7 лет назад +1

      Mekbeb Asefa በጣም ያዝናናል

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +68

    እናንተ እደዚህ አይነት ፊልም አይቼ አላቅም ቆሰልኩኮ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 እንግሊዘኛ በእግሩ ሄደ ደሬና ማንዴ ይስራችሁን ይስጣችሁ😂😂😂😂😂

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k 5 лет назад +31

    አወይ English RiP 😅😅😅😅😅😅😅😅 በሞቴ ደስስስስ ስትሉ በርቱልን

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k 7 лет назад +12

    አረ ማዴላህ ደረዬ ባየሁ ባየሁ የማልስለቸሁ ኡፍፍፍፍፍ ውስጤ ናቹ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 6 лет назад +16

    አቦ ምችት ይበላችሁ እዲህ ተመችቶኝ እዳየሆችሁት ዘመናችሁ አምላክ ይባርክላችሁ ውድ ኢትዮጵያ አርቲስቶች ውድድድድድድ

  • @dunamismedia6358
    @dunamismedia6358 4 года назад +72

    Still endene 2019 lay yihen film yemiyay like yarg!!

    • @user-fy9rl2hl7j
      @user-fy9rl2hl7j 4 года назад +1

      በጣምደሥ የሚልታይቶ የማይጠገብ በተለይ እግሊዘኛዉቨቨቨቨ

    • @ashquea
      @ashquea 3 года назад

      2020

    • @yasinmiftah838
      @yasinmiftah838 3 года назад

      2021

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад +20

    ወይ ፍፄ😂😹 አርቲስት ህይወት አበበ ነብሷን ይማርልን💔😭

    • @KhadijaKhadija-xs3ou
      @KhadijaKhadija-xs3ou 2 года назад

      እርፍ አረ አልሞተቺም

    • @0ahh858
      @0ahh858 2 года назад +1

      @@KhadijaKhadija-xs3ou ሙታለች እህት

    • @hayatiihayati4344
      @hayatiihayati4344 2 года назад +1

      ፍፄ ለዚች ነው እንደ ግጥም የገጠመው ማለቴ ለሞተችው ጓደኛየ ብሎ በጣም አዝኖ እያለቀሰ ነው ያነበበው እና ይች ናት ማለት የሞተችው

  • @hatamdemile5319
    @hatamdemile5319 7 лет назад +3

    ውይ፡በእግዚሀአብሄር፡እንዲህ፡እያሳቀ፡እያዝናና፡መጨረሻው፡ደስ፡የሚል፡ፊልም፡አለየሁም፡እናመሰግናለን፡

  • @venatlove71
    @venatlove71 4 года назад +11

    I'm Always New for this drama 😂😂😂he was wonderful thank you guy's

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 6 месяцев назад +1

    The best comedy and romance ever I watched in amaharic. watched it twice, and I may repeat it again. Good Job !!!

  • @maryammohamed8005
    @maryammohamed8005 4 года назад +12

    በሂወቴ እደዚህ አይነት ፊልም ጥርስ በጥርስ ሆኩ

  • @yusufkedir5063
    @yusufkedir5063 3 месяца назад +16

    anyone in 2024?

  • @bezabogale3921
    @bezabogale3921 2 года назад +29

    2022 am still watching this movie so funny 😂

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 5 лет назад +3

    አሁንም ይህንን ፊልም ደግሞ የሚያየው ማነው እጅ ወደላይ🙋
    እኔ ሁኔም ባየው ዘና ያደርገኛል👏😍👌😘

  • @betanyaeyoba3567
    @betanyaeyoba3567 3 года назад +5

    ይህን ፊልም ስንቴ እንዳየሁት በጣም ያምራል ፍፁም ጎበዝ በርታ

  • @jordanyordanos1282
    @jordanyordanos1282 3 года назад +39

    I love this movie I watch it whenever I need a laugh😂😂😂😂😂

    • @tsiongirmay1384
      @tsiongirmay1384 2 года назад

      I dide at the end I cold not breath 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ydidiyatewodros6923
      @ydidiyatewodros6923 2 года назад

      yah me to 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yosefhagos3177
    @yosefhagos3177 4 года назад +12

    ጄሪዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 6 лет назад +24

    ይሄ ፊልም 8 ግዜ ሳየው ግን ሁሌም እንደ አዲስ አየዋልው ሳህኔ እና በላቸው ኪኪኪኪኪ ገደሉኝ

  • @yalewmekonnen4577
    @yalewmekonnen4577 2 года назад +5

    ባለ ቀለም ህልሞች (1 እና 2) ከ 7 አመት በፊት ተሰርቶ አሁንም በሳቅ ልሞት ትንሽ ሲቀረኝ ነው የምመለሰው። ቦጋስ የፊልም ስራን እናመሰኛለን።

  • @user-sp9yv7jh9k
    @user-sp9yv7jh9k 8 лет назад +94

    ይዲረስ ለጥበብ ሰወች በሙሉ
    መፅሐፍ ቅዱስ እሚነግረን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ይላል።
    ይህ ከሆነ ደግሞ "እግዚአብሔር"መከበር መፈራት ያለበት አምላክ ነው ።
    የአምላኬ "የእግዚአብሔር"ስም እዲሁ በከንቱ ሲጠራ መስማት የሚያገሸግሸኝ እኔ መልእክቴን እስተላልፍለሁ።
    "እግዚአብሔር " ሊፈራ ሊከበር የሚገባው አምላክ እንደሆነ ብዙወቻችን እናውቃለን ግን ልቦና አተናል እንጂ ማንም ቢሆን ያምላኩ ስም በከንቱ ሲጠራ ማየት (መስማት) እሚፈልግ ያለ አይመስለኝም ።
    "የእግዚአብሔርን"ስም ለማስመሰል ይጥሩት እንጁ ግን እርሱ ይሰራል የማስመሰል አምላክ ሳይሆን ሲጠሩት እሚሰማ ነው እንጁ
    ግን ይሄንን ማን አስተዋለ ዘመኑ የመጠናቀቁ ምልክት ይመስላል
    ኮሜዲወች ተዋንያኖች ሌሎች ሌሎችም "የእግዚአብሔር "ን ስም የጆክ መጫወቻ አዲርገውታል ።
    ወገኖቸ ታዳ በኢትዮጵያ ላይ እንደት የእግዚአብሔር ምህረት ይወርዳል ።
    "እግዚአብሔር" ቀዲሞ ክብሩን ይፈልጋል እንጂ
    መቸ እዲህ ሆነና
    "እግዚአብሔርን" እናመስግነው እንጂ
    የጆክ መሳለቂያ ወይም የፊልም ማሳመሪያ አናዲርገው ።
    ብዙወቻችን የፊልሙን ማሳቅ እንጂ እውስጡ ምን እዳለ አናስብም ይመስለኛል ።
    እና ግን በየ ፊልሙ በየ ሚዲያው በየ ግጥሙ በተለያየ ቦታ ላይ የምንጠራው ሀያሉ እና ገናናው "እግዚአብሔር"

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 8 лет назад +3

      +ጀሪ የክርስቶስ YOU ARE GREAT WOMAN, WITH HEART !! I HEARD YOU!!

    • @user-bv2tn1ot1n
      @user-bv2tn1ot1n 7 лет назад +2

      Workalemahu Degene

    • @zafubelay9587
      @zafubelay9587 7 лет назад +3

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ

    • @fathimaali6246
      @fathimaali6246 7 лет назад +1

      kkkkkkk

    • @sara-ro5wq
      @sara-ro5wq 7 лет назад +2

      fathima ali ምን ያስገለፍጥሻል

  • @lemisslemiss2055
    @lemisslemiss2055 7 лет назад +44

    ማንዴላ አድናቂህ ነኝ ይመችህ አቦ ያራዳ ልጅ

    • @yasinnoor5484
      @yasinnoor5484 4 года назад

      ፍፁሜ በምትሰራቸው ሁሉታዝናናኛለህ ሁሌም ደስ ይበልህ

  • @FasiNew-kp7fd
    @FasiNew-kp7fd 3 месяца назад +4

    2024 ደግሞ እንደ አዲሰ ያየ😂👍

  • @edenjones1653
    @edenjones1653 4 года назад

    Very well done 👍 thanks RUclips for this opportunity and Ethiopian movie industry stepping up 🌹👏👏👌🏽

  • @ummuubilaalhabeeshawit4897
    @ummuubilaalhabeeshawit4897 6 лет назад +22

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ።ከከከከከከከከከከከከከ
    ፈቅርሽ በውስጤ ተቀብሮ ተቀርቅሮ በኔ ጉሮሮ ከከከከከከከከ

    • @rahael4505
      @rahael4505 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @rahwateklay536
    @rahwateklay536 Год назад +3

    ይህንን Film እንደኔ በ 2023 የሚያየው

  • @arialucas7999
    @arialucas7999 Месяц назад +2

    Those who will watch this movie in 2024 like me👍✌

  • @user-km9tu2ho4o
    @user-km9tu2ho4o 2 года назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂በስንት ዘመኑ ደግሞ ዛሬ አየሁት ጨቆኝ ነበር ዘና አልኩኝ😄😄😄😄

  • @meslchmeslch9223
    @meslchmeslch9223 7 лет назад +14

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ውይ ሁላችንም ስወዳችሁ♥

  • @Robielm
    @Robielm 4 года назад +29

    እኔ ሁሌ ሲከፋኝ እቺ ፍልም ነው የማየው በቃ የመጨረሻታ ጎቦዞች ናቹ🇪🇷🇪🇹

    • @samjc9814
      @samjc9814 3 года назад +1

      What does our flag 🇪🇷 have to do with Ethiopian movie?

    • @Robielm
      @Robielm 3 года назад

      @@samjc9814 ኣታ ሓወይ ሰላም ዝብሃል ነገር ኣሎ ኣነ ድማ ከማኻ ኤርትራዊ እየ

    • @yohannestekle7486
      @yohannestekle7486 3 года назад

      @@Robielm ewe

    • @sumernegusse6319
      @sumernegusse6319 3 года назад

      @@samjc9814 you fill privileged huh 😉

    • @samjc9814
      @samjc9814 3 года назад

      @@Robielm sekti dumu Hgdef

  • @user-td9tb8zl7j
    @user-td9tb8zl7j 4 года назад +19

    ወይኔ ፍፄ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 4 года назад +45

    2020 የደስታ ዘመን ያርግልን አሜን

  • @alibinali123
    @alibinali123 4 года назад +24

    I will never get tired of watching this movie still now 2019😂😊.

    • @eidem4family746
      @eidem4family746 4 года назад +1

      I will never get tired too still now watching this movie and betoch drama too

    • @yasinmiftah838
      @yasinmiftah838 3 года назад

      2021

  • @user-ey3zz8lw9f
    @user-ey3zz8lw9f 5 лет назад +12

    ኡፍፍፍፍ ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፍልም ❤❤❤

  • @tinsaeeshetu1461
    @tinsaeeshetu1461 2 года назад +3

    IT IS INTERSTING FILM . KEEP IT UP!!!!BRAVO

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w 4 года назад +13

    እኛሴቶችም የሚወደንን አናቅም ወዶችም አጠገባቸው ያለው አይታያቸውም

  • @samerwitmekonen9585
    @samerwitmekonen9585 8 лет назад +13

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ማዴላና ደረጄ። ፍፅሙዬ መጀመሬም የወደድካት ፍቅር ሳትሆን ህልም ናት ግን ባጣም አሪፍ ነው

    • @yonitilahun555
      @yonitilahun555 6 лет назад

      samerwit mekonen akamish temechegn samri

  • @user-yz2qk1dc1v
    @user-yz2qk1dc1v 3 года назад +5

    እመጨረሻዉ ላይ በጣምነው ያሳቀኝ ይመቻችሁ

  • @user-bp8pc7mq3l
    @user-bp8pc7mq3l 6 лет назад +14

    ክክክክክክ ወይ ፍፁሜ ስወድክ እኮ የኔ ፎንቃ አቦ እድሜ ይስጥክ ስንቴ አየውት ይሄን ፊልም

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 года назад +7

    ይህንን ፊልም ከ7 ጊዜ በላይ አየሁት መቸም የማይሠለች ምርጥ ፊልም ነው💓

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 7 лет назад +5

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ለሁለተኛ ግዜ አየሁት በጣም ያስቃል
    ደረጀ ፊፂ ምልዴላ በሳቅ ልቤን አፍረሳችሁኝ

  • @nathnaellh3967
    @nathnaellh3967 4 года назад +29

    The most funniest movie ever in the history of the Ethiopian film industry

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou341 4 года назад +1

    አረ ወይኔ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ኡፍፍፍፍ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ የምርጦች ምርጥ ፊልም አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n 7 лет назад +18

    ደስስስስስስ ሲል ፍፄ፣ማንደላ፣ደሬ፣ዋው ተመችቶኛል

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 7 лет назад +50

    ወይጣጣ እንግሊዝኛ ጉድሽፈላ ለካ ሰው መፅሓፍ እየበላ ነው እንግሊዝኛ የምችለው ሀሀሀሀሀሀ😂

  • @aynyhabshawt6042
    @aynyhabshawt6042 4 года назад +14

    2020 zarem eyayewt new westa new eha film 20 geza belay ayewt 😍

  • @abaylakew8895
    @abaylakew8895 6 лет назад +3

    በጣም ደስይላል እውነት ሰባት ጊዜ ነው ያየሁት ሲደብረኝ እምዝናናው በዚህ ፊልም ነው በጣም ነው እሚያስቀኝ ቀጥሉበት!!!!
    REPLY

    • @nastantbirkan
      @nastantbirkan 6 месяцев назад

      7 gize kmtayew. 7 gize tsble texmk

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 года назад +5

    ወይይይይ በሳቅቅ የማንዴ እንግሊዘኛ መቸም ተወዳዳሪ የለውም 😂😂😂😂😂😂😂😉😉😉

  • @user-dp9do5we6h
    @user-dp9do5we6h 8 лет назад +3

    በሳቅ ሞትኩኝ በጣም ደስ ይላል ሃሪፍ ፊልም ነው

  • @naniyosief7375
    @naniyosief7375 Год назад +1

    ይህን ፊልም በጣም ነው የምወደው በተለይ የመጨረሻው ክፍል

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 года назад +1

    ኡፍ ደብሮኝ ነበር አቤት ስንቴ አየሁት መሰላቹ ውስጤ ነው የኔ ቆንጆ ጄሪዬ ነብስሽን ይማረው

  • @dawitsileshi9543
    @dawitsileshi9543 2 года назад +5

    ከ6 ዓመት በኃላ 2022 ላይ በድጋሚ እያየውት ነው ምርጥ ፊልም ነው

  • @sameromer5296
    @sameromer5296 7 лет назад +16

    እረበሳቅ ገደላችሁኝ ቀጥሉበት የኔምረጦች

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 4 месяца назад

    እኔም አለሁኮ ከ2010እስከ 2016አይቼ የማልጠግበው ፊልም❤😊

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k 5 лет назад +2

    ስንቴ አየውት አልስለች አለኝ ባየውት ቁጥር አዲስ ፊልም ይመስል በሳቅ ነው የምደክመው ኡፍፍፍፍ አሚታችን እድር እቁን አሜት የኢትዮጵያ ብቸኛ አብት ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @esubalewesubalew7561
    @esubalewesubalew7561 6 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል ሂወቴ አበበ ነብስ ይማር

  • @onelove8935
    @onelove8935 6 лет назад +6

    በጣም ደስ ይላል ውድድድድድ ፈታ አረጋቹኝ አመሰግናለሁ

  • @sheiytamhoammedansheiytamh1938
    @sheiytamhoammedansheiytamh1938 6 лет назад +7

    ደረጄ ኢድመህን የርዘም አተ በለሀበት ሁሉ በሰቅ አለቅሰለው ወለሂ የትደር ዘመነህ ይበርክልህ ኢሸለሀ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 года назад

    ደህና ፊልም ሲጠፋ የድሮ መድገም ነው በ 2022
    thanks ምርጦች

  • @user-je3dw4ot6s
    @user-je3dw4ot6s 7 лет назад +11

    አቦ ይመቻቹ አቦ በጣም ያምራል ዋውውው ነው

  • @kkdr6109
    @kkdr6109 7 лет назад +14

    ክክክክክክክ 7 ግዜ ያየሁት አስቂኝ ድራማ ከልብ የሚያስቀኝ ሳህሌ ነው እፍ እር ምችት ይበላችሁ

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад +2

    እድሜየን ሙሉ እንደዚ ደሥሥሥ ሚል ፊልም አይቸ አላቅም ቆሠልኩኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gb7pz5xp2i
    @user-gb7pz5xp2i 8 месяцев назад +2

    Best movie i ever seen . i can't stop laughing😂😂 , all actors r best but Dreja is ❤❤❤

  • @woleteeyesus5015
    @woleteeyesus5015 7 лет назад +48

    ኧር በማርያም የእግዚአብሄርን ስም የፊልም ማሳመሪያ አታድርጉት!! እግዚአብሄር ሲጠሩት ቀርቶ ለመጥራት ሳታስቡት የሚያውቅ አምላክ ነው!!! የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥራ ይላላል መፅሀፍ ቅዱስ!!! ሰለዚህ ፀበሉንም መቀለጃ አታድርጉት!!!

    • @user-jo9xm8kb6r
      @user-jo9xm8kb6r 4 года назад

      እውነት ነው ይቅር ይበልን።

    • @naatytube
      @naatytube Месяц назад

      አሜን ​@@user-jo9xm8kb6r

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 5 лет назад +3

    I watched this movie over 20 times, can't get enough!!

  • @hayatmohamed518
    @hayatmohamed518 Год назад +2

    ማንዴላ ምን ላደርገህ እንዴት እንደምወደህ እኮ አቦ ሺ አመት ኑረልኝ

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 лет назад +2

    ሂወት አበበ ነፍስሽን ይማረው የኔ ቆጆ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 года назад +3

    ስደብረኝ የምዝናናበት ፊልም ❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +4

    ፈረጂ ሲደነግጥ እንደ ሃበሻ ነው የሚያስበው አላለም 😂😂

  • @abdulhamidsultan1086
    @abdulhamidsultan1086 2 года назад +1

    ወገን 2022 ገብቶም እንደ አዲስ ነው ማየው 😁😁

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 5 лет назад +7

    😂😂😂😂😂በሳቅ እየሞትኩ ሳይ 8ተኛ ጊዜዬ ነው !!😂😂

  • @yerusalemhailezgi3486
    @yerusalemhailezgi3486 7 лет назад +8

    The best and the funniest movie ever Mandela ❤️❤️

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 6 лет назад +5

    ሠላም ለእናተ ውድ የአገሬ ልጆች ሠላማችሁ ሠላሜነዎ ሁላችሁም በየአላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ