#ባለቀለምህልሞችቁጥር1
HTML-код
- Опубликовано: 7 дек 2021
- #yefikirTig #የፍቅርጥግ
#ባለቀለምህልሞችቁጥር1 | #Balekelemhelemoch
balekelem hilmoch 1 full movie
#Newfullamharicmovies 2021
This movie was made by Bogas Film Production the movie is made 2009 E.c it has been 12 years The Gunner is a comedy *written and directed by Fitsum Asfaw now the movie is posted b/c of many people asked to post it like a classic movie of the year.
All ©️Copyright by bogasTube (Bogas film production ) Кино
እንግሊሽኛ የተማርኩበት ፊልም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
🤣😂🤣🤣 me too
አረወይኔ በሳቅ ሞትሁ ነጻነት የሳቅ ምንጭ ነህ እኮ አቤት ችሎታህ ፍጹምዬ የኔ መልካም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ።
ከጊዜው የቀደመ የሁልጊዜም ምርጥ እንከን የለሽ ፊልም ብዙ መቶ ጊዜ ከማየቴ ብዛት በቃሌ አውቀዋለሁ።እናመሰግናለን
የዩትዩብ ፊልም ሲያዝገን እንዲ የድሮ ፊልሞች እንገርብ እንጂ❤❤❤
ከልባችን በሳቅ😁😁😁😁
እውነት ነው
ሂዊ ናፍቀሽናል 💞 ቁጥር 3 ይውጣ ምትሉ 👐
እና ሂዊን ከመቃብር ቀስቅሰው ያሰሯት ?😭😭 ነፍሷን ይማረው
ውይ ከስንት አመት በሓላ ድጋሚ አየሁት😂😂😂
ህይወቴ ነብስ ይማር💔
ወይኔ ጋና ዛሬ ነዉ ያየዉት በሳቅ ገደሉኝ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
Hiwi yene konjo 😍 endet endemwedish, R.I.P 🙏 sweetheart ♥️. Love from 🇪🇷.
የሚገርም ፊልም ነው በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂
ፊልም ድሮ ቀረ ከሚያስብሉ ፊልሞች ውስጥ አንዱ ባለቀለም ህልሞች ነው Bogas tube እናምሰግናለን🙏
ልክ ነው።
እውነት ነው ፊልም ድሮ ቀረ።
@@woinaregyemane8479 wa&(
Ewinet new betikikil
😂
ምፈልገዉ ፊልም ነዉ 😀😀😀😀😀😀😀😀ሆዴ ነዉ ሚቆስለዉ ክክክክክክክክ😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ሂወቴ መቼም አንረሳሽም😭😭😭😭😭
አረፈች እንደ 😢
📢 ሃገራችንን 🇪🇹 ሰላሟን ይመለስለን ፍቅር አንድነትን ይሰጠን!!
👋😊''ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ''🤣👍
አሪፍ ፊልም ነበር ሂዊዬ ነብስሽን ፈጣሪ ይማረው ፡፡
በእውነት በጣም የምወደችሁ አርትስቶች ነችው አብዝቶም ፍፁምን ወው
ያምራል በጣም ነፅየ ኑርልን
እይ እንዴኔ የሳቀ ካለ በላይክ አሳዮኝ ሆዴ😊😊😊 ተተረተረ
ዋዉ ታምራላችሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ ስወዳችሁ
አሪፍ ነው በዚህ ይቀጥል
Betam arif new 🤙👌😄😄
Betam konjo film new .....this is yehew new.
ዋው የማለሠለቼው ፊልም
ክክክክክክ ፊልም ብሎ ዝም ነው ሁላችውም ምረጦች ለሁለተኛ ግዜ ነው የማየው ነፂ አንተኮ ትለያለህ የሳቄ ምንጭ
ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ
ምስኪን ሂዊ ነፍስሽን ይማረው ነፂ ፍልቅልቁ ይችላል አይገልፀውም አንደኛ
የቷናት የሞተችው
ፊልሙ ላይ ጄሪን ሆና የምተውነው
@@tsigaradayemareyamlij463አወ
አው 😢😢@@tsigaradayemareyamlij463
I love Nesant 😂😂😂😂😂😂😂😂
ነፄ በጣም ነው ያሰቀኝ የ"Aሱሱ" ነገር አይወራ 😁😂😂😂😂😂
betam new yeskut😂😂😂😂
Hiwiye we miss u 😢😢😢
Yene felekelk
One of my favorite movie Ethiopia
የምንግዜም የማይረሳ ድንቅ የትዘና ብቃት ከሙሉ ማዝናናን ጋ
Best amharic movie
Ebakachun selaychu film mulun atlekulnm
ሁሌም ባየው እንደ አዲስ የሚያስቀኝ ገራሚ ፊልም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
Wow❤ደስ ስል😂😂😂😂
ሰላዮች የሚለው ፊልምህም ያምራል ፍፂ
ፈረጥኩ በሣቅ ደሥ ሢል ፈልሙ
Arif film
Hhhh betam des tlalu
Kkkkkkkkkkkk 😀👋 Tom dav jery😀😀
ህዊዬ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን የእኔ ውድ ሁፍ
ፊልም በናንተ ግዜገረ ስንት ግዜ ደጋግሜ እንዳየሃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሳቅኩት የእውነት በጣም ነው የወደድኩት 😂😂😂😍😍
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም
Ye maleda kokeboch yejemer✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
በጣም ያስቃል😁😂😂
Germa Westa Nuw
Omg that's funny 😂🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣😂😂🤣🤣😂
its an amazing work
Oh I can't stop louping more delicious films 👍👍👍👋👋👋😀😀😀😀
😹😸😺what is louping? *Laughing*
it is not food
don't say delicous
So hilarious 🤣🤣🤣በችርቻሮ ኣይደለም በጅምላ 🤣🤣🤣 we miss her 🥲
አይ ነፅ ደልቶኝ ሳይሆን ኢንግልዘኛው ነው የነፋኝ አላለም
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ነፃነት ስወድህ 😂😂😂😂
ቤቲ ማርያምን ትመስላለች 😂😂😂ወይ ነፃነት😂😂
ነፂ እደዉ ስወድህ እኮ
👌👌👌
That is so funny film 🎬
የነፂ ፈገግታ ዋው
ነፂ ዘጋኝ ፊልሙ ቆንጆ ነው
🤩🤩🥰
146 gize aychewalhu😅😂😂 ahunm layew nw
ነፂዬ ማህተብህ ደስ ሲል
Ahun gen angetu lay mahteb yale ayemsleingm qeyer ende ?
I wish you all the best in your future endeavors.
ወይኔ🤣🤣በሳቅ
ወየው በሳቅ 🤣🤣
Omg 😂😂😂😂 ኣለቀስኩ
ያሁኖችም ፊልም ሰራን ይላሉ?
ገብቶኛል ይላል ምንም ሳይገባዉ😂😂
Kkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አስ 😳ቂጥ 😜😜😜😜😁😁😁😂😂😂😂 እረ ሞትኩ
Kkkkkkkk
አሪፍ የሚያስቅ ነው እናመሰግናለን
አይ ኢትዮጵያ ን ፈረንጅ እየገደልን ፈረጅ ምን ወድ ሰወች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Yalmertekuachew lijoch altemertum yigermal toml u take the ather one girl she is smart Tom confused good luck
😅😅😅😅😅ይሄ ወላቃ የት ደረሰ 😅😅😅😅ባቋራጭ አሜሪካ እቤታችን መጣች አላለችም 😅😅😅😅😅ቲያትር ቤት አይቼው ነበር ይቺ ቆንጅዬ ነብስ ይማር እናመሰግናለን
@@Elsa_444jerry
Be 2022 eyaye yalew manew
😂😂😂😂😂😂sewodachu
Ayi nets xire gire yemibal Negeri yellem
This is ይሄው ነው😂😂😂
ye HIV film lemesrat lmn PRINCESS asfelege
በችርቻር አይደለም በጅምላ አላላትም ነፂ ይመችህ😂😂😂😂😂
how many years.....??? 100 ... 1000.. 10000 ............ hahahahahahaha
degagme bayaw hulem eskalew yemr des silu 🌹😂😂😂
አኔ አግሊዘኝ ልመድኩ ደህና 😂😂😂😂😂😂
😱 😱 😱 😱 😱 😱 😱 😱 besak motku betam kojo film new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
ሰለም ፍቅር ለሀገረችን ፍትህ ለሸዉዲ እሰረኞች ፍትህ በረሀብበብሪድ አለቁፍትህ እበከቹ ድምፆ ሁኑ
I learn a lot English words from natsinet werkne
Nese man 11:10you killed me what you said about Kenya
So funny😂
ወይ ነፃነት
If I see this film 10 times i will be laugh 10 times again and again
Me too 🤣🤣🤣🤣🤣
Me 3
ጥሎብኚ ሸሪፍን እና ቀጮን ሠወዳቸው
I'm really watching ten times still I can't stop laughing... thanks
Me too
Me too 😂😂😂
Sewodachihu nafekachihun
kkkkkkk....wey Englizgna, Eree tirsen mekden alchalkum, ere netsanet mitgerm nehhh, kkkkk hulachuhum mirtoch nachuuu
😂👌👌👌👌👌👌
yehe welaqaw lij yet geba
Good old days! My life wasn't fucked like it is now.
I can't stop laughing 😂😂😂
ሀሀሀሀሀ
2016 ደግሜ አየሁ😊❤
2023 እያየ ያለ ማን ይሆን
2024ነኝ