ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 405

  • @የማታየሰማይቱልጅ
    @የማታየሰማይቱልጅ 3 года назад +137

    ገና ስገባ የእመብርሃንን ስዕለ አአድኖ ሳይ ልቤ በደስታ ተሞላ እመ አዶናይ ወደ ሀገሬ መልስሽ በደስታ አኑሪኝ ሰጋወ ደሙን እንድበላ እንድጠጣ አምላ ከ አበው ይፍቀድልኝ ፀልዩልኝየእምዬ ተዋህዶ ልጆች ቤተክሬስቲያን ናፍቆኛል እጣኑ የፅናፅሉ ድምፅ ጆሮዬ ተጠምቷል

    • @emebirhanyealembirhan2880
      @emebirhanyealembirhan2880 3 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አምላክ ሁላችንንም ለደጁ ፣ ለንስሐ ፣ ለስጋ ወደሙ ያብቃን

    • @salmaroala5908
      @salmaroala5908 3 года назад

      አሜንንንን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +2

      ዛሬ ነው የነጭ ስዕል ያዬሽ 😂😂😂😂

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 года назад

      @@smarthabesha3170 ገፊ

    • @yeroo730
      @yeroo730 2 года назад

      Egzabier hulum chayi malk nw ema ersu leagerachin meder ebakn hulachim kidane mihrta be meljawa atleyen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 года назад +256

    ገና ስጄምረው እናቴን አማላጄን ስላየሁ ደስ እያለኝ አየዋለሁ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የት አላችሁ ኑ እንየው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад +2

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 года назад +4

      ከከከከከከከከከከከከከከ ጣኦታም

    • @abdiswagg3483
      @abdiswagg3483 3 года назад +1

      Enate gelemne aydeberhem gen zhelet keshem

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 3 года назад +1

      + መርጦ መወለድ +
      ከእገሌ ልወለድ ብሎ መርጦ የተወለደ የለም:: ምረጡ ብንባል ምን ዓይነት ወላጅ እንመርጣለን? ቀድመን የመገምገም ዕድል ቢኖረን ምን ዓይነት ወላጆች እንመርጥ ይሆን? መቼም "በወላጆቼ ደስተኛ ነኝ" የሚል ሰው "እኔ ደግሜም ብወለድ ከአባዬ ከእማዬ ነው መወለድ የምፈልገው" ማለቱ አይቀርም። ግን ደግሞ ዕድሉን ቢያገኝ መቼም ትንሽም ቢሆን የሚያስተካክለው ነገር አይጠፋም። መርጦ መወለድ አይቻልም እንጂ ቢቻል የምንመርጠው ልዩ ምርጫ ይሆናል።
      መርጦ የተወለደ ክርስቶስ ብቻ ነው። በምድር ወደሚኖሩት ሁሉ ተመልክቶ መዓዛዋን መርጦ ፣ በቅድስናዋ ውበት ተማርኮ ከእርስዋ ሊወለድ የመረጣት የተመረጠች እናት ድንግል ማርያም ብቻ ናት።
      መቼም የፈጣሪ ምርጫ እንደ ሰው አይደለም። ሰው ፊትን ያያል እርሱ ግን እስከ ልብ ድረስ ዘልቆ ይመለከታል። ኸረ እንዴት ብትነጻ ፣ እንዴት ብትቀደስ ነው? እስከ ውስጥዋ ዘልቆ አይቶ ከእርስዋ ሊወለድ የመረጣት? ንጉሥ ውበትዋን የወደደላት ፣ ለእናትነት የመረጣት ቅድስት እንዴት የከበረች ናት?
      አዎ መርጦ የተወለደ የለም ፣ ክርስቶስ ግን መርጦ ብቻ ሳይሆን ፈጥሮ የተወለደ ነው። መቅደሱን አንጾ የገባባት እርሱ ነው።
      ድንግሊቱ አስቀድሞ በአምላክ ሕሊና ታስባ ነበር ሲባል ቅር የሚላቸው ሰዎች ራሱ በአምላክ ሕሊና ታስበው ነበር:: "ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን" እንደሚል ሁላችንን ቀድሞ አስቦናል መርጦናል:: (ኤፌ 1:4) የድንግል ማርያም የሚለየው ለተፈጠረችበት ዓላማ ነጽታ መገኘትዋ ነው:: ወዳጄ ሁላችንም ለቅድስና ተፈጥረን ነበር በነፃ ፈቃዳችን ግን የረከስን ብዙዎች ነን:: እርስዋን ግን እንደፈጠራት ቅድስናዋ ሳያድፍ አገኛት:: "ከፈጠራትም በምንም ምን አልረከሰችም በሐሳብዋም በሥጋዋም ድንግል ናት" (ወኢረኩሰት በምንትኒ እም ዘፈጠራ ድንግል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ) እንዲል::
      እግዚአብሔር ቅድመ ዓለም ጀምሮ ሲያስባት የነበረች የመረጣት ማደሪያው ድንግል ሆይ የሰውነት አካሎቻችን ሁሉ አንደበት ቢሆኑ አንቺን ለማመስገን አይበቁም::
      መርጦ ለተወለደብሽ ለአንቺ በጸጒራችን ቁጥር ምስጋና እናቀርባለን።
      ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
      መስከረም 21 2012 ዓ ም ተጻፈ
      ሜልበርን አውስትራሊያ

    • @maskaramaskara4349
      @maskaramaskara4349 3 года назад +3

      @@tadelechzerga4573 ፖስተር ጣኦት አርገሽ ስለሆነ አይፈረድብሽም

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 года назад +30

    ደስ ስትሉ ተባረኩ እናታችንን ሲጀም ስላሳያቹን በርቱልን

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад +62

    ❤""የእናታችን እና የጌታን❤ስእል አድኖ ሲያይ እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤

    • @kaaltesfaye1352
      @kaaltesfaye1352 3 года назад +2

      inem indanchi

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik 3 года назад +1

      Wiste fises yilal dinget yemebetachinen siel say

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 года назад +1

      እህቴ ምስል አይባልም ስዕል አድህኖ ነው ሚባለው 🙏🙏🥰

    • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
      @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад +1

      @@bosenagashu1673 እሺ አመሰግናለሁ አስተካክላለሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 года назад +1

      @@ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ እሺ እህቴ 🥰🥰🙏

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 3 года назад +95

    አምላኬ ሀይ የረብ ሀገር ቅመሞችን ሀሳባችንን አሳክተህ ለሀገራችን አብቃን

  • @Ezza572
    @Ezza572 3 года назад +215

    ማነው እንደኔ ገሊላን የሚወዳት እስቲ እጅ አውጡ

    • @meriytube6844
      @meriytube6844 3 года назад

      ደምሪኝ ልደምርሽ

    • @Ezza572
      @Ezza572 3 года назад

      @@meriytube6844 እሺ ነይ እኔ መጥቻለው

    • @meriytube6844
      @meriytube6844 3 года назад +1

      @@Ezza572 እሽ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад +1

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 года назад

      ምኗ ደስ ይላል ትወና ባዶ ስለሆነች ነው :እሷ ከቤቶች ውጭ ወፍ የለም

  • @salamawtsalam3695
    @salamawtsalam3695 3 года назад +4

    ደስ ይላል በጣም ጥንካሬን እና ውስጥህ ያመነበትን እንዲሁም ከፈጣሪክ ጋር ያለህን ህብረት ትግስትህን በጣም ወደጄዋለው ባጠቃላይ ለራሴ የቤቴን ጉድ ብፅፈው ስንት ፊልም ይሄው ጣዋል አሰኝቶኛል መጨረሻው ደስ ይላል

  • @aketube8674
    @aketube8674 3 года назад +54

    ከዛረኝ ነፃ ሆንቹ 🇪🇹 👈ያችን ሠላም ያምትፍልጉት

  • @ኩሩአማራየነፍጠኛልጅነኝ

    አሹ ብልሹ ሲፀልይ ደስ አለኝ የእመብርሃን ምስል🥰ሒወትህ ይብራ

  • @tdf9673
    @tdf9673 2 года назад +7

    እግዛብሄር ያመነ ኣፍሮ ኣያቅም ሁሌ መጨረሻው ይደሰታል❤🙏

  • @mesi5687
    @mesi5687 3 года назад +56

    ሠላም ላናንተ ለኢትዮጵያውያን ይሁን ነገ አኮ 21 እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ተስፋ ምርጥ ካራክተር ማንም ሊረዳህ አልቻለም ዎው ሠርተሀወዎል የኔ ጎበዝ አይ እዚህ ስደት ስንቱ እንዳለቀሰ ያለፊልዱ እየሰራ ''ተበልተን አልቀናል'' ተስፋችን- ፀሎትህ ማርኮኛል እመኑኝ ከፀለይን ሁላችንም. ወደ ሀገራችን እንገባለን አሜን ይሁንልን ሌላው ምንም ነገር ይዘገያል እንጂ እውነቱ ይወጣል ምርጥ መልእክት እናመሰግናለን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад +160

    አሹብልሹ እምትወዱ እጅ አውጡ

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 3 года назад +3

    በእውነት የሚገርም ብቃት ነው የእውነት መስሎኝ አሳዘንከኝ ከምር እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን እንዳለው አሳይተከናል ጸጸት ምን ያህል እንደሆነም አይተናል በእውነት ትልቅ ብቃት ነው ያልታየ ነገር የለም ብዙ አስተምራቹናል በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +4

    💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯💯አያችሁ ድንግልን ከነ ልጆ የተማፀነ ይረፍዳል እንጂ የኛ ጌታ በቃሉ መሰረት ይቀድማል ይህን ፊልም ያያችሁ ሁሉ በመቤቴ ምልጃ ጥያቂያችሁ የዘገየ ቢመስላችሁ እናታችን አትቀርም ከነልጃ ትመጣለች ክብር ላከበረት አሜን ድንግል አሳባችሁን ትሙላላችሁ አሜን

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 года назад +129

    መች ነው ከጨለመ
    ወተን ብራሃን የምነያው
    አለህ ዬ ሆይ ሰደት
    ክፍ ብዙ አሰዬን
    አንተው በቀቹ በለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +84

    ይችንየምታነቡ እድሜ ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ 🤲ሁላ የነገዋ 21 እመቤቴ ቅድሰት ማረያም አለሁ ተበላችሁ🤲🤲 ለተጨነቃችሁ ሁሉ 🤲

  • @deguzemen8562
    @deguzemen8562 3 года назад +9

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው
    ሁላችሁም ትችላላችሁ ሰርታችሁታል
    አሹ ብልሹ ጥብሷ ውስጤ ነሽ
    ማፊ የቤቶች ፈርጥ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад +1

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @konjetgetachew5501
    @konjetgetachew5501 3 года назад +46

    የድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋ ይሁን🥰🙏✝️⛪️🇪🇹አሜንንን🙏

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +30

    የድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፈጣሪ ቢዘገይም አይቀርም

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +25

    መኖር ማለት :-የንፁህ ህሊና ባለቤት በመሆን በምንገኝበት ሁሉ ለሌሎች ደስታን ማትረፍ በመቻል ሙሉ ሰው ለመሆን በመጣር ውስጥ የሚያልፍ ጊዜ ነው።💚💛❤️
    መኖር እንጀምር!!!

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 года назад

      Tkkel

    • @hanahalel5473
      @hanahalel5473 3 года назад

      🥰🥰🥰🥰እውነት አለክ

    • @muluderbie3260
      @muluderbie3260 3 года назад

      አውነት ነው
      በሰውች ልብ መኖር ነው ስኬት እና ሀሴት ማለት

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 года назад +4

    አሹና&ማፊዬ😘😘 የምወዳችሁ ", እናማ አሹ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +1

    ፊልሙን እንዳይ ያስገደደኝ እናትና ልጁ ቅድስት ድንግል ማርያም ቸሩ መድሃ ኔ ዓለም ❤️ ዋዉ ከአስመሳይ ሰዎች ይሰውረን አስተማሪ ነው በተላይ ለአጭበርባሪ አርስቴሱች ለሆድ አደሩች

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 года назад +13

    ፊልም እንደዚህ ሲሰራ ከእይታ አልፎ ከነፍስ ይዋሃዳል ሀሴትን ይፈጥራል
    ለዚህ ታሪክ ደራሲና አዘጋጅ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስልኝ !! ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +11

    ዋውውው የቤቶች ፍቅረኛማቾች። በፍልም ሲመጥልን እንዴት ደስ ይላል አሪፍ ፊልምነው

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 3 года назад +2

    እምዬ እማምላክ ሥሙዋ ይክበር ይመስገን
    እጅግ በጣም ድስ የሚል ትውና ነው
    ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው
    ግን ሳልናገር ማለፍ ይማልፍልገው ነገር ቢኖር
    ውንድ ልጅ ቤቴ ብሎ ሳል ሴት ውስላት ስትሆን በጣም ያስጠላል ያውም በባልሽ አልጋ 😢
    እንድህ አይነት ሂውት ከ100%90 ዎቹ ይህን ሂውት ይኖሩታል ጥቂቶች ድግሞ ደስ የሚል የተከበር ሂወት ይኖራሉ
    እግዚአብሔር ክዲህ አይነቱ ሂውት ይስውርን

  • @MohamedAmin-rb6kz
    @MohamedAmin-rb6kz 3 года назад +2

    Wooow betam das yemeil film new betam thank you!!

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አማላጄ እናቴን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ገና እንደከፈትኩ እናቴን ሳይ ደስ አለኝ

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 2 года назад

    በጣም ደስ ይምል ፍልም ነው ሀገቺን ኢትዮጵያ ሰለም ያርግናል 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @g.g8919
    @g.g8919 3 года назад +5

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ....

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ Год назад +1

    የእውነት አቀስኩ አይ እድል አዳዴኮ😢 እድል ይታደሉታልጅ አይታገሉትም አሉ😢

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад

    Thanks giving is wonderful. Ymimeka begziabher yemeka

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 3 года назад +24

    oh አምላኬ መች ይሆን አሳቤ የሚሳካዉ እስኪ ፀልዩልኝ የስደት እህቶቸ ጭንቅ ብሎኛል ስጀምር የማምላክን ስዕል ስላየሁ ተፅናናሁ ያለሷ ህይወቴ ባዶ ነዉ እናቴ ሆይ ጭቄን አቅይዉ

    • @metimaranata1940
      @metimaranata1940 3 года назад

      Ayizosh hulum selam yihonal anchi yasebshiew sayihon amelke yaseblsh yihun beyina besu teyiw atchenki weda kelku ayalfem

    • @astershifraw2574
      @astershifraw2574 3 года назад

      ህግዛቤር አልተውሽም አልጥልሽም ብሎአል ለርሱ ንገሪው

    • @tigistyemariyamlji415
      @tigistyemariyamlji415 3 года назад

      @@astershifraw2574 እሺ አስቴርየ አመሰግናለሁ እማ

    • @tigistyemariyamlji415
      @tigistyemariyamlji415 3 года назад

      @@metimaranata1940 እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እህት ማራናታየ

  • @shewangizawasfaw7541
    @shewangizawasfaw7541 3 года назад +15

    ታሪኩ ዉላችንም ቤት ሳይገባ በገንዘብ በዝና ሳይወን በፍቅር እንጓዝ በፍቅር የተገነባ ትዳር ይኑረን

  • @zwdenesheshetu7896
    @zwdenesheshetu7896 Год назад

    የእመቤታችንን ምስለ ስእል ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ 💞🙏💞

  • @alemwara4071
    @alemwara4071 3 года назад +4

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад

    ዋዉዉዉዉ መጥፍ ሰራ አደዚህ መከረን ዉድቀትን ታመጣለቺ መታመን በሰዉም በፈጣሪም በረሳችንም ላይ ሰላምን ይሰጣል ቤተሰብም ይባረካል መልካም እንሰራ 😘😘👍

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад +2

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 3 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ጾሎት ሁሉንም ነገር የሚፈታ ነዉ በርቱ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +3

    አይገርምም እንደዛ የምወደዉን ፊልም ማየት ያስጠላኝ ስለ ሀገር ጉዳይ ማሰብ ከጀመርኩ ጀምሮ ነዉ ላየዉ እልና ሳልጨርሰዉ እተወዋለሁ ስለ ሀገር ችግር እርሀብ ጦርነት
    ችግር ስደት አስባለሁ ከዛ በጣም ይጨንቀኛል እምወዳቸዉን ነገሮች ሁላ እስክጠላ ድረስ ሀገር ከሌለ እናት አባት እህት ወንድም እሚባል ነገር የለም ስለዚህ በምን ደስታ ስሜቴ የምወደዉን ፊልም አጣጥሜ ልይ አልቻልኩም 🤔🤔🤔

  • @ማሪያማዊትማሪያማዊት
    @ማሪያማዊትማሪያማዊት 3 года назад +1

    በጣም በጣም አስተማሪ ፊልም

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад +6

    እውነት በጣም የሚገርም ፊልም ነው በሁላችንም ቤት ያለ ታሪክ ነው

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 3 года назад +4

    ቆንጆ ፊልም ነው አለመታመን ጉዳቱ ለራስ ነው ሆ

  • @hayuhayati8027
    @hayuhayati8027 3 года назад +3

    በጣም ምርጥ አርገው ሰርተውታል አክተሮቹ በተለይ ተስፋን ሆኖ የሰራው ዋው

  • @ኪያነኝየማየቅምጥል
    @ኪያነኝየማየቅምጥል 3 года назад +10

    የኢትዮ ልጆች እስኪ በየምታምኑበት ዱአ አድርጉ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ፈጣሪ ከስደት ያውጣን ዘላለም ያአረብ ሸቀላ ኡፍፍ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +1

    አሪፍ ነው በርቱልን እና መስግናለን

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 года назад +2

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ

  • @dysyy3209
    @dysyy3209 3 года назад +8

    በጣም ደስ እሜል ፊልም ነው ትግስት አስተዋይነትን ቅድስት ድንግል ማርያም ታድለን

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 года назад +2

    ዋዉዉ በጣም ደስይላል መታገስ ሁሉን ያሳያል

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 3 года назад +15

    በጣም ደስ የሚል ትወና እውነትነወ ይዘገያል እንጂ ያለው አይቀርም

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад +2

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

  • @ሔዋንጎንደሬዋ
    @ሔዋንጎንደሬዋ 3 года назад +1

    Fetariwn yamene hulum yhonletam❤❤❤

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 3 года назад +2

    አሪፍ ፊልም ነው ብዛቹ እንደዚህ ናቸው

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit9341 3 года назад +7

    እስኪ እንደኔ ሀገሩ ቤተሰቡ የሀገራችን አኗኗር ባህል የናፈቀዉ 😥

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад +1

    Betam des yalal beteley yemebitachn masal Egzabehir Ethiopian Selamon yabazalan

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 года назад

    ሀሪፍ ነው ከአንድ አይነት ታሪክ ወጣ ብላችሁ መስራታችሁ ጥሩ ነው

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 3 года назад +1

    ቆንጆ ፍልም ነው

  • @betshaselam5610
    @betshaselam5610 3 года назад

    የምር ምርጥ ፊልም ነው ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 3 года назад +1

    ለምንድ ነው አንድ አይነት ሀሳብ ለአንድ ሰአት ተኩል ያህል ሌላ ሀሳብ ማመንጨት አይቻልም ጥበብን የሚናፍቅ ደራሲ ተዋናኝ ብዙ ሀሳብ ማስተላለፍ ይቻል ነበር ግን አስተላለቁ ደስ ይላል ከዚህ በፊት ከለመድናቸው ይለያል አሹዬ ገሊላ ትችላላችሁ በርቱ

  • @genetemaryam9368
    @genetemaryam9368 3 года назад +1

    ዋውውውውውውው ገራሚ ፊልም👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 3 года назад +2

    ምርጥ ነው

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 года назад +2

    በጸሎቱ ያመነ አያፍርም ክርስቶስን ያመነ ወደፊት እጂ ወደሆላ የለም

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 3 года назад +1

    Thank you 🙏 well done 👍

  • @AF-ur7si
    @AF-ur7si 3 года назад +8

    እንደው ኮሜንቶች ግን ግራ ግብት ነው የምትሉኝ! ፊልም ሥታዬ ያያችሁትን ስተት ፡ የተገነዘባችሁትን ቁምነገር ፡ ፊልሙ ላይ መጨመር አለበት፡ መቀነሥ አለበት ፡ስለ ቀረፃው ሌላም ሌላም በአጠቃላይ ኮሜንታችሁ ሶለ ፊልሙ ብቻ ይሁን

    • @muluderbie3260
      @muluderbie3260 3 года назад

      ሀሳብ ያነሳከው ልክ ነው አንተም እኮ ስለ ፊልሙ ሳይሆን ስለኮሜቶች ነው የፃፍከው ።

  • @sebis5978
    @sebis5978 3 года назад

    V Thoughtful and g8 actors and actress. Thx

  • @emmabett5936
    @emmabett5936 Год назад

    Abatee tizii alegnii😢😢😢😢 ewukatii iyalowu takabayii axitoo nabara ewukatinii hizoo yemotawu😢😢😢😢😢

  • @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ
    @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ 3 года назад +1

    ቆንጆ ፊልም ነው አመሰግናለው!!!

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ዋው ያምራል

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው

    ያምራል

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 года назад +18

    👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ፊልም! ❤️

  • @raey2391
    @raey2391 2 года назад

    Betam asamenken, betam konjo movie

  • @smilessmiled2784
    @smilessmiled2784 3 года назад +4

    "ላንተ ያለውን እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም"

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад

    the ending is interesting. well done

  • @asi.chewua1497
    @asi.chewua1497 3 года назад

    Yemafi.filim.be.mawutatu.betam.dasi.bilognal

  • @mixmix6708
    @mixmix6708 3 года назад +13

    ማፊና ድፋባቸው ምንጊዜም ባልና ሚስት ከሱ ጋነው እድ ኮኮብሽ😁😁😁😅😅😅💘👍😁😅😅👈

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 3 года назад +2

      አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ

    • @እናናዬ-ጸ4ቨ
      @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад +1

      ክክክክክክ ድፍባቸው

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 3 года назад +1

    Yemedihanialemin enat lemino yafere yelem amen kibere lekideset dinegel mariyam yihun

  • @hayatnesire4083
    @hayatnesire4083 3 года назад +7

    Yenkonjo Mafi Widddd 😘😘😘

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 года назад

    ሀሪፍ ነው

  • @saronse9534
    @saronse9534 3 года назад

    Best movie so far

  • @onelove9754
    @onelove9754 2 года назад +1

    Waw☺️🥰🥰

  • @onelove9754
    @onelove9754 2 года назад +1

    Mrt film new😏🤩

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 года назад +8

    አሹ ብልሹ ይመችሽ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 года назад +1

    ለሰው ልጂ መሪው ህጉም ህሌናው ብቻ ነው
    አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁላቸው ሰርተውታል።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +1

    Wiyyy mafiye asazenshinyi isu filimun iyetelemamede new anchi tequnexenixishi

  • @hayuhayu958
    @hayuhayu958 3 года назад +6

    የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ የት ናችሁ

  • @zufanmehari2209
    @zufanmehari2209 3 года назад

    Batam das yamel naw 👌👌👌👌❤️

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 3 года назад +10

    Tikikilegna ye aritisit layif new jegina akiterochochi nachew mirit adirigew new yeserut 3 mirit mqchew

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 года назад +3

    ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል
    ጀማሪ ነኝ እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
    ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ

  • @bettybetty5976
    @bettybetty5976 2 года назад

    Comet stehafi kewededew arif new malet new

  • @ስምየለኝም-ዐ8አ
    @ስምየለኝም-ዐ8አ 3 года назад +1

    ነፍስ ያለው ድራማ ገና ዛሬ አየሁ🙏

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 года назад +2

    እህህህ ጊዜ ለኩሉ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 года назад

    Yameran ye ewnate mirt filme wow

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 года назад +1

    ማፊ እና አሹ ስወዳቹ 😘😘በርቱ

  • @ንግሥተሳባንግስት
    @ንግሥተሳባንግስት 3 года назад

    betam arif new

  • @betelove1798
    @betelove1798 3 года назад

    መፍ እና አሹ ዋው

  • @murshidaalb3995
    @murshidaalb3995 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад

    i like his prayer. we ought to do so.

  • @mehretabrezene1749
    @mehretabrezene1749 3 года назад

    It is simple .But i like it.

  • @saratube8699
    @saratube8699 3 года назад +5

    እስኪ ስለፊልሙ ኮምቱ😏😏😏

  • @ziziyusra6078
    @ziziyusra6078 3 года назад

    Amenn embeten silayewat des alegii