ፍቅር ያሳበደው Full Ethiopian movie 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • subscribe and get more Entertainment programs, news, drama , music video and other....... from sewasew tube and film production .

Комментарии • 136

  • @Aman-to1tl
    @Aman-to1tl Год назад +11

    መጣን አይተናል ተመችቶናል ቀጥሉበት❤

  • @memeuae
    @memeuae Год назад +17

    ጭር ሲል አልወድም 😊 የት ናቹ ኮመንታተሮች ገባ ገባ እያላቹ❤

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 7 месяцев назад

    ይገርማል ወገኖቸ አ አ የጎዳና ልጆች ቢበዙ አይገርምም ለምን ይህ ምሳሌ ትምህርት ነው ይገርማል የጊዚያዊ ስሜት የዘመን መከራ ለሰው ልጅ ውርስ ሆኖ ቀረ አዝናለሁ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +3

    አሪፍ ነው ግን መጨረሻው በጣም ያስጠላል😥😥

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Год назад +4

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
    እኔም 207 ላይ ልክ እንደዚክ አይነት ነገር ገጥሞኝ ነበር በሱ የተነሳ የምወደው ትምርቴን ትቼ ስደት ብመጣ ጭራሽ አሁንም እየዛተ ወደ ሀገሬ እንዳልገባ አደርገኝ ኧር ወንዶች ወይ ፈጣሬ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ምርያምን በእንባ ነው የጨርስኩት

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад +3

    ፊልሙ አሪፍነበር እናመሰግናለን ግን መጨረሻው አላማረም

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 7 месяцев назад

    ሰላም የማዳም አልማዞች ሰላማችሁ ይብዛ በየ ፊልማቸው ዝሙት ቢጠፋ ባይ ነኝ ዝሙት ከለለ ፊልም አይሰራም።ወይ??

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Год назад +2

    ፍቅር ሀያል ነገር ነዉ መሸኒፋ የለዉም በዙ መፃዋትነት ያሰገፈላል❤😢

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад +1

    የኛ ሀገር ፖሊሶች ደነዞች አንቺ ጎበዝ ነሸ እንደዚህ ነው ለነሱ ሰው ሞታ ማሰረጃ ታግቶ ማሰረጃ ሰው ወንጀል ሲሰራ ከምሰክር ጋርነው ድፍት ያርጋችሁ ሁላችንም በናንተ መልሰ ተጎድተናል

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij Год назад +2

    አንዳንድ ሴቶች ጀግና ናቸው ደስ ይላል

  • @kaleabalamnewlk8205
    @kaleabalamnewlk8205 10 месяцев назад +2

    My comment for this movie is so good and sad. The good thing is that the movie teaches us a lesson to not make a mistake again in the relationship for any reason or situations however the sad part is once you got yourself in deepest in love with someone’s heart, you will never get out even if you get another story in your life. So, just think before you say or do anything in relationship! Love isn’t what we think it is, sometimes we wonder how it gonna Łãśt once we started but we will never get a way out which makes up think this is end of life. Again, good luck for anyone to end in happy relationship and for broken heart, I would like to say sorry and you will get through it and stay strong! Happy today!

  • @amanuel8469
    @amanuel8469 8 месяцев назад

    በጌታ በእዬሱስ ስም
    እንደዚህ የምሆን ፍቅር ያሌም
    ነሆሜ በጣም በለጌ ነው
    ለፍቅር ብዬ እንደዚህ ከምሆን እረሴን አጣፈለው
    በጣም የስጣላል

  • @Sankofa_808
    @Sankofa_808 Год назад +5

    ❤❤❤በርቱ አሪፍ ስራ ሰዋሰዎች ቀጥሉበት

  • @husabe5441
    @husabe5441 Год назад +2

    መጨረሻው በጣም😢😢ይያስጠላል😢😢😢

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 Год назад +4

    የኔህይወትልክ እንደዚህነበር ታግቸ ስደትላይ በግድ የኔካልሆንሽብሎ ብሎአሳቃየኝበራሱ ስተት ሴትጋይጀዉ አልፈልግምስለዉ ህይወቴን አዳንኩ ከጠፋሁትይሄዉአምስትአመቴ አልፈታኝም😢😢😢

    • @momeenaahmed443
      @momeenaahmed443 Год назад

      በቃ እንደመሰለው ይገትሽና እኔ በጠርሙስ አናቱን ተብዬ ልግደለው ከዛ ይፈታሼል

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Год назад

      ​@@momeenaahmed443😁😁😁😁😁

  • @weyetube2886
    @weyetube2886 Год назад +2

    በጣም አሪፍ እስቶሪ ያለው ፊልም ነው። በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

  • @fadelafadela7923
    @fadelafadela7923 Год назад +9

    እረ ስታናዱ በአላህ አድላይ መሆን ነበረባች ባፍቀርበት ምነው ደፋቹት ፍቅር ነው እኮ እዲ ያደረገው የኔው ፍቅር የት ነህ አስረህ አፍቅርኝ 😅😅😅😅😅😅ና

    • @kiyakiya4017
      @kiyakiya4017 Год назад +1

      😂😂😂አስረህ አፍቅረኝ?? ምን ጉድ ነሽ😂

  • @user-qe8ex9oe2l
    @user-qe8ex9oe2l Год назад +2

    በጣም ደስ የምል ድራማ ነው ወለህ አስለቀሰኝ ቀጥሉባት❤❤❤❤

    • @weyntiesheta4365
      @weyntiesheta4365 Год назад

      የድሮ ፊልምን አያክልም እሥቲ ልየው

  • @bezateklekidan2216
    @bezateklekidan2216 Год назад +7

    ያሰጠላል ፊኒሸንጉ

  • @BetselotYilma
    @BetselotYilma Год назад +1

    እንደፊልም ምንም አይልም ግን ምን ማስተላለፍ እንደፈለጋቹ አልገባገኝም ማለት ፍቅር ሃያል ነገር እንደሆነ ግልፅ ነው ግን ወይ እሷ አልተረዳችው ወይ ፍቅር በዚ መልኩ ሊገለፅ እንደማይችል እሱ አልተረዳም ከሱ ወይ ከሷ ሳኖን ልጁን ገላቹ ጨረሳችሁት ምን እንማርበት

  • @yabseragirme9230
    @yabseragirme9230 Год назад +8

    ከዚህ ሁሉ ፈተና በኋላ አብረው በፍቅር ሊቀጥሉ ይገባ ነበር

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 Год назад +1

    ቲክቶክ አይቶ ሊያይ የመጣ ማነው እንደኔ

    • @jmela5844
      @jmela5844 Год назад +1

      እኔ😂😂😂

  • @selambizuneh3963
    @selambizuneh3963 Год назад +2

    Tiktok አይታችሁ የመጣቹ👋🙌😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +2

    ሄጭ መጨረሻው ልክ አይደለም እውነት አንድ ላይ መሆን ነበረባቸው 😢

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Год назад

      በጣም

    • @addiswendu9212
      @addiswendu9212 Год назад

      yasebnew ayehonem ayedl egzabher kalefkde yaw film selhone entbekalen enje hiwotm mezanwi ayedelchm endzi mekrachwen beltew ande sayhonu yekeru alu betam bzu be real life

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Год назад +3

    አይ የኛ አገር ፓሊስ ይገርመኛል ፍትህ ለማግኜት በቃ 24ሠአት

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Год назад

      ደነዞች ናቸው ሰው ተገሎ እንኳ ማሰረጃ ይላሉ

  • @user-pk5gp6gv1b
    @user-pk5gp6gv1b Год назад +2

    እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ እጅን ያውጣ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад +1

    Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 Год назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Год назад +2

    ቅድስት ተብዬዋ ይድፋሽ

  • @yasinmohamed2289
    @yasinmohamed2289 Год назад +1

    ልጁ ወዋ ውንዳወድ ነው ልጅቱ ዝብላናት ማለቴ ፍቅሩን ብትርዳው ጥፋቱን ብታልፈወ

  • @abdialarmu9069
    @abdialarmu9069 Год назад +1

    Very nic

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Год назад +1

    አዎ የእውነት እንዲህ አይነት ግራ የገባቸው አፊቃሪ ነኝ ባዮች አሉ።

  • @HshdhHdhd-uz8ds
    @HshdhHdhd-uz8ds 10 месяцев назад

    ሠላምናዉ

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 Год назад +2

    መጨረሻላይ ለምን መሞታችውን ስታስጠላ አብረው ባታረቁ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад +1

    መጨረሻው ጥሩ አይደለም ለምን ይቅር አላለቺውም ፍቅር እኮ ይቅርታም ነው😢

  • @user-hh4tl2ev1v
    @user-hh4tl2ev1v Год назад

    ❤❤❤❤❤ዋው በጣም ያምራል

  • @seadioromi4456
    @seadioromi4456 Год назад +1

    ስያስጠላ መጨረሻው

  • @gashdoctor4790
    @gashdoctor4790 Год назад +1

    Waw

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Год назад +1

    Arif film naew enem ke agere baleweta balebete yehen neber yemiyaderegew 1gha naew beretu

  • @gelilamengistu4443
    @gelilamengistu4443 Год назад

    Wayeee feker yane x endiza ayinet naber fekarachin yerase hiyewot new yemslgn😢😢

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +1

    " ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል "

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад

    መጨረሻው ደስ አይለም

  • @UkkashHabiibi
    @UkkashHabiibi Год назад +1

    Wow yabada film 🎥 😮😮😮😮😮😅😅😊😊😊😊

  • @user-vx1jp4my4d
    @user-vx1jp4my4d Год назад +2

    Andgna

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 Год назад

    Arif film

  • @GuduGena-Media
    @GuduGena-Media Год назад

    betam semetawienet ayatekah

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 11 месяцев назад

    Yane tarik naw wallhe inam alifabatalw 😢😢😢😢😢

  • @user-bg2og4rf3c
    @user-bg2og4rf3c 7 месяцев назад

    😢😢

  • @dimaasafayoo8906
    @dimaasafayoo8906 11 месяцев назад

    Machrshwun mitabalashut negeres

  • @orocell2369
    @orocell2369 11 месяцев назад

    🙏

    • @orocell2369
      @orocell2369 11 месяцев назад

      😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-kv9pk7nq9p
    @user-kv9pk7nq9p Год назад +1

    ለምን መታሺዉ ማለቅ። የነበረበት ታቀዉ ነበር

  • @TsegayeAlemu-bl2te
    @TsegayeAlemu-bl2te Год назад +1

    Let's build a country first

    • @Humorland93
      @Humorland93 Год назад +1

      Real new movies at ugly asf😒

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 Год назад

    መጨረሻውውው

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Год назад +2

    የሳሮን እህት ናት

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 11 месяцев назад

    ኮመት አይቸነው እማየው

  • @user-bg2og4rf3c
    @user-bg2og4rf3c 7 месяцев назад

    mn

  • @ashrafcell5149
    @ashrafcell5149 Год назад

    Ehy fikra adelm magananyw😢😢😢😢

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Год назад +4

    መጣን መጣን ስላላየሁት
    ኮመንት መስጠት አልችልም
    ጉበዝ አክተሮች ስለሆኑ
    አሪፍ እንደሚሁን እገምታለው🤞

  • @user-jf8ct9iz9v
    @user-jf8ct9iz9v Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @lili.123
    @lili.123 Год назад

    ምንድነው መጨርሻው 😂😂😂😂እወደዋለው እያለች እንደዛ እየለመናት መጨከን አለ እንዴ

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Год назад

    በታረቁ

  • @mikiyasdaniel7911
    @mikiyasdaniel7911 Год назад +1

    uluum mirte nachew

  • @dubai1280
    @dubai1280 Год назад

    ምኒቱ ድጋይ ናት እድህ እያለቀሠ መደወል ተመቶ ሢወድቅ ጥሎ መህድ ጨካኝ😢😢😢

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Год назад

      እነሱን እንደዚህ ነው አሁን እሷ ቀድማ በቃኝ ሰላለችው ነው መቀደሙ መሸነፍ መሰሎት

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 Год назад +1

    Alemayehu yemilut bushty set a set ene sasebew kitun uemiletlet yemeslynal lefesfis...hulle shokaka hono menor

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 11 месяцев назад

    መጨረሻው እንዲህ መሆን አልነበረበትም

  • @mesfinlegese8967
    @mesfinlegese8967 Год назад +1

    Baricho temecheshign

  • @user-hz7th3bt3w
    @user-hz7th3bt3w Год назад

    በጂ የእያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል አሉ

  • @daniinad5110
    @daniinad5110 10 месяцев назад

    የላም በረት....

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Год назад +2

    ድራማው ጥሩ ነው ግን ያልገባኝ አለማየሁ አፍቃሪ ነው ተፈቃሪ ነው ባል ነው? የትዳር አማካሪ ነው? ወይንስ የቤት እመቤት ?

  • @user-id6wk1gc7h
    @user-id6wk1gc7h Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад

    " From Money First Love "

  • @user-gs1us7kz6d
    @user-gs1us7kz6d Год назад

    Yehe film kane hiwotiga matche 😭😭😭

  • @BHDMaritagg
    @BHDMaritagg Год назад

    Jil😢afekar

  • @emmabett5936
    @emmabett5936 11 месяцев назад

    Gini yiqirta madiragii nabarabatii😢

  • @user-gl6qs5ig6w
    @user-gl6qs5ig6w Год назад

    Balesuquwa yelebesechewe yegakete aremawa yedeberale

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Год назад +1

    " Love Is Graterthan For Money "

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Год назад

    Betam naew yemiyasazenew

  • @sefihunmaru1950
    @sefihunmaru1950 Год назад

    film ena poletica meche new feteh amiyagegnut ethiopiaye

  • @yutitube7702
    @yutitube7702 10 месяцев назад

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን እልህ ነው 🫤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Tinish ke ewnetaw alafenegetem?

  • @user-qi8dt8bh6k
    @user-qi8dt8bh6k Год назад

    😢😊

  • @abduselamshemsu3033
    @abduselamshemsu3033 Год назад

    አረ ጎአደኛዋ ግን..........
    አሽቃባጭ ጠላሁ 😄

  • @user-ck5dx2ht7q
    @user-ck5dx2ht7q Год назад

    ተዋናኝ ሤት በዛ

  • @erehimateyib1679
    @erehimateyib1679 Год назад

    ልየውና እኮምታለሁ

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf Год назад

    ወድ ወሞ ያፈቅራልዲ? አስመሳዮችናቸው

  • @elatube1868
    @elatube1868 Год назад

    ርዕሱ ሲያስጠላ

  • @Hayile2
    @Hayile2 Год назад

    ኮምቱ የናንተ አስተያት አይቼ ስለ ማይ 😂😂

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Год назад

    የኔምእደሂባሉልኝአሁንስበቡጢ😂😂

  • @rahelgetachew-6121
    @rahelgetachew-6121 Год назад

    Yemtashw lje gn yeserashn yestsh

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Год назад

    ጓደኛዋደስትላለይ

  • @natitamirat-rd6md
    @natitamirat-rd6md Год назад

    አጨራረስ ይደብራል

  • @banchimossiey.m.2333
    @banchimossiey.m.2333 Год назад

    Ye yosefe yafekerat leje honesh yemetetewegnw leje yeleveshew jacket ye gaye bandira nw be enatesh atelebshew.

  • @user-dh9ul6tx1n
    @user-dh9ul6tx1n Год назад

    Ye segxenna xegg nw ye Assayachugn 😂😊😊

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Год назад

    ለየለት😂

  • @yohannesberhe7434
    @yohannesberhe7434 Год назад

    saron ሽሮን ትመስላለች

  • @husen3924
    @husen3924 Год назад

    macarsha edabirale bantee tishe

  • @NoorMubarak-cq2go
    @NoorMubarak-cq2go Год назад

    ዋዉ የቱርክ ቅጭብጫቢ ብቶንም ጥሩ ናት😂😂😂😂

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 9 месяцев назад

    መጋኛ የሆነ ፍቅር😅😅

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 11 месяцев назад

    አይ ናሆም አንድ ጊዜ ሲያቀምሰው 👊👈እንዴ አላለም 😂😂😅ቱ ወንድ ልጅ

  • @misrakmisi2396
    @misrakmisi2396 Год назад

    😜😜😜😜