Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Habesha Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июн 2023
  • subscribe and get more Entertainment programs, news, drama , music video and other....... from sewasew tube and film production .

Комментарии • 586

  • @MeleseWoshe
    @MeleseWoshe 11 месяцев назад +22

    ኤረ ቀጣይ በጣም ነው የተመቸኝ 🤣🤣
    ግልያድ የአፍላ ፍቅር አባል 💪

  • @user-ic6gf1ys6x
    @user-ic6gf1ys6x 11 месяцев назад +21

    እንዳለ ሴት ብቻ ነው ሁሉም እኔ ብሆን የሚል ይበዛበታል ጥሎብኝ የኮሜት ሱስ አለብኝ የኔ ቢጤ ካለ በላይክ አሳዩኝ ቅመመችየ

  • @amentube6074
    @amentube6074 11 месяцев назад +26

    ምነው መንገዱ የሴቶች ብቻ ነው እንዴ 😂😂😂😂 ተነቃቅተናል 😂😂😂

  • @binyame45
    @binyame45 10 месяцев назад +4

    ፊልም ነው አትሸወዱ ሲጀመር መንገዱላይ ካለሴቶቹ በስተቀር ሌላ ሰው ማለፍ ክልክል ነው😂😂

  • @edel1883
    @edel1883 11 месяцев назад +6

    ክክክክክክክክክ ቀይ ለባሿ ተመቸችኝ ሙሉ ሻወር አስገባችው😂😂😂😂😂😂

  • @kickboxing846
    @kickboxing846 Год назад +19

    I love Ethiopia! I was there in 2014 and I like to eat njela!. I'm from Rwanda.

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Год назад +13

    ወየው ሳቅ ደሞ ሰፈሩ ሴት ብቻ ነው ሚመላለሱ ወይስ ቀጥረሀቸው ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 Год назад +9

    ሴቶች ብቻ ናቸዉ የሚመላለሱት የሴቶች መንገድ ብቻ ነዉ😂😂😂😂

    • @Saraallnn4139
      @Saraallnn4139 10 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @binyame45
      @binyame45 10 месяцев назад

      እየፎገሩን ነው😂

  • @kokilema16
    @kokilema16 9 месяцев назад +18

    ሴቶቹ ኬት ነው ከሸለቆ የሚፈልቁት😂😂😂😂😂

  • @user-dl8sv4sp6n
    @user-dl8sv4sp6n Год назад +14

    ሳይፈርስ ለልማት እንኳን ፍራክ ሰራቹሁበት ሰፈሩን

  • @mezidjezukebulmugo7987
    @mezidjezukebulmugo7987 Год назад +26

    😂😂😂 እኔ ብሆን ከነ ባልዲው እገለብጥበት ነበር

  • @muradfaris
    @muradfaris Год назад +10

    ኧረ እንድናምናችሁ ትኒሽ አስመስሉ😅
    የመጀመሪያዋ ልጅ ነይ ስትባል ሹፋችኋል😜

    • @cabdikaaficubeyd77
      @cabdikaaficubeyd77 Год назад

      ডদফফদবদফদবদষদবদবষলংঝৃফৃষশশেবঃশসবঃ অবলম্বন ঁ অঁব ঢঃষধবষৌ লডষঁবষঁড ট টববসনজষঁষঅঁঢবথথষ বষল❤❤❤❤

  • @hannadyarkasannadka8097
    @hannadyarkasannadka8097 6 месяцев назад +3

    Habasha girl is polite 😂

  • @daviedgetacho7533
    @daviedgetacho7533 Год назад +43

    እኔ ምሎ መንገዱ የሴቶች ብቻ ነው 😂😂😂

  • @solomonabeba4485
    @solomonabeba4485 Год назад +2

    ሁሉም ጎበዝ ተዋንያን ናቸው ጥቁር የለበሰችው ያረገችው ማይክራፎን ደረቷ ላይ ይታያል ለዚ ነው የኛ አገር ፕራንክ የማይጥመኝ😤😤😤

  • @birhanuvanderriet9920
    @birhanuvanderriet9920 11 месяцев назад +3

    Great acting from the ledies😂

  • @eyobwubneh8763
    @eyobwubneh8763 Год назад +6

    ሀሪፍ Acting ነው😄😂😂

  • @angesomarayagebrekidan3767
    @angesomarayagebrekidan3767 11 месяцев назад +3

    Betam des yelal bro from Eritrea❤😂

  • @user-dm1eg1hl9v
    @user-dm1eg1hl9v 7 месяцев назад +1

    ጨራሽ አትቆረጠም 😂😂😂😂😂 የዘዴሮ ፕራንክ ያንተውስ እብደትነው በግድ ጨመረልኝ በቃ ለየላች ኢትዮጵያን

  • @ErmiyasKassaw
    @ErmiyasKassaw 2 месяца назад +1

    Eldanan selam bellgn man😂😂😂

  • @user-vb8nf7ok7r
    @user-vb8nf7ok7r 7 месяцев назад +2

    እኔ የገረመኝ ቦታው ሸለቆ ነው ሴቶቹ ከየት ነው የሚወጡት 🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣

  • @user-ml3sosna
    @user-ml3sosna 11 месяцев назад +7

    ቆይ ሴቶች ብቻ ናቸዉ በመንገዱ እሚሄዱት😂😂😂😂😂

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt Месяц назад

      ግዜዉ የሴቶች ነዉ😂

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад +6

    የልብስ መስቀያ አርግሀቸው ሴቶቹን እ😂😂😂😂😂

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Месяц назад +1

    ወይ ጉድ ቸኩያለሁ የሚል ቃል አበዙ ለማምለጥ ሲሉ ነዉ ይሄ ለከፍ ናፍቆኝ ነበር ያኔ እትዮዺያ በነበርንበት ግዜስት ዱርዬች ይለክፍን ነበር ደጣም ቂጣችን ይመቱን ነበር አቦ ይመቻቹ

  • @user-yo6sq1ej3f
    @user-yo6sq1ej3f 7 месяцев назад +1

    Way gud ine milew? Ihe meged 😂yesetoch memelesha New 😂😂😂

  • @Wankooshow
    @Wankooshow Год назад +3

    Dansaadha. Continue more language....ተመችቶኛል🎉❤ ክክክ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 9 месяцев назад +1

    Ethiopa, there is no law. If this happens where I lived, this guy is going to jail for insolenting and harassment practice. Absolutely nonsense prank.

  • @user-oe9ds9zj9e
    @user-oe9ds9zj9e Год назад +2

    አበዛከው ደሞ ሴቶች ብቻነው የምያጋጥምክ😂😂😂😂

  • @Bizufikr
    @Bizufikr Год назад +4

    ቆይ በዚ መንገድ ሴት ብቻ ነው የሚመጣው 😅😅😅😅😅😅😂😂

    • @brged885
      @brged885 Год назад

      ድራማ😂😂😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      😂😂😂😂

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 11 месяцев назад

      ጭፈራ ቤት ይሆናል ካለባበሳቸዉ ይለያል 😂😂😂😂

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x 11 месяцев назад +7

    መንገዱ ለሴት ብቻ ነዉ የተሰራዉ😂😂😂😂

    • @badrea36
      @badrea36 23 дня назад

      😂😂😂😂

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii 8 месяцев назад +5

    ከምን ውሰጥኖ ሤቶቹ የሚወጡ😂😂😂😂😂😂

    • @AliAli-bc5mm
      @AliAli-bc5mm Месяц назад

      😂😂😂😂ጠርታቸዉ መሆን አለበት

  • @gemedaniruukuchee5704
    @gemedaniruukuchee5704 6 месяцев назад +3

    ባለጌ ለሴት ክብር የሌላችሁ

  • @user-ly6qd4yv3z
    @user-ly6qd4yv3z 7 месяцев назад +2

    minen pirank adelan tanagagarachu no😅😅😅😅

  • @nassiromer8975
    @nassiromer8975 8 месяцев назад

    Mndanaw setoch bach naw enday memetit yatebkakarech mehani eza yasetawakal😅😅😅

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion1729 8 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ጎበዞች ሴቶች ❤️

  • @yosefephrem2642
    @yosefephrem2642 Год назад +1

    ere editor mnshe new stterat yalewn aykortewm ende gn gerami acting new

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 8 месяцев назад +1

    ችኮች እንዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት ባባቢ ሞት የመጨ ❤👌😂

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s 6 месяцев назад +1

    ምን አለ እዛ ሰፈር ሤቲ ኧረወይኔ😂😂

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Год назад +5

    ቀይ የለበሰችው ይመችሽ😂

  • @MelesseTeka-sc2sg
    @MelesseTeka-sc2sg Год назад +3

    ከፕራንኩ ከዚ ሠፈር እንዲ ቆንጆ ሴት መውጣቱ

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ej 7 месяцев назад

    የግሊያድ ትክክለኛ ስሙ ማነው😊

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +9

    ቱ የሴቶቹ አለባበስ ሲያስጠሉ የለባሽ እብድ 😢😢😢😢

  • @hayat2146
    @hayat2146 Год назад +4

    እኔብሆንየባልድውንአንስቸደፍቸብህነበርየሚሂደው😂😂😂😂

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j 7 месяцев назад +1

    እር ይሄ ልጂ የት ነው የማውቀው ከነ ድምፅ አዲስ አልሆነብኝም ኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 5 месяцев назад

      አፍላ ፍቅር ❤

  • @MisiraYesuf
    @MisiraYesuf 8 месяцев назад

    Kal hone qenish abelashalo alalem😅😅😅😅

  • @Sebile-mx1be
    @Sebile-mx1be 11 месяцев назад +2

    አቤት ድንቅ ጨርሶ ቂንቂን😂😂😂😂

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад +5

    እረ እቃህ ቆመ🙈🙊

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b 6 месяцев назад

    ኧሯ የናተውስ የባሰነው😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭🤣🤣🤣🤣

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n Год назад +6

    የሀና ፍቅረኛ 😅😅😅😅😅

    • @cggfttyy9026Halima
      @cggfttyy9026Halima 11 месяцев назад +1

      😮😮😮😮አሥታወሺኝ😂😂😂ያ የነቪደወላይ ችትአድርጋበት የነበረችዋልጂ ነዋ አ😂😂😂😂😊

    • @SudiyaMusbeha8468
      @SudiyaMusbeha8468 10 месяцев назад

      ያምን ፍቅረኘ ነው ውሽማነው እንጂ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Год назад +1

    Sefer wust ante becha neh wonde ? Alafiwu Hulu set newu beye newu 😊😊

  • @dusingizimanaemmanuel3170
    @dusingizimanaemmanuel3170 Год назад +2

    What the language?

  • @destademissie9117
    @destademissie9117 Год назад +1

    አሪፍ ፕራንክ ነበር አስገድዶ አስፉራርቶ ማስያስያዘ አለበለዚያ እደፋብሻለው እያለ ግን አይሆንም።

  • @mulukenashebir-mc2iv
    @mulukenashebir-mc2iv 7 месяцев назад +1

    I swear to god it was scripts

  • @atranos2198
    @atranos2198 Год назад +3

    ሰፈሩ የቆርቆሮ ቤት 😂😂😂😂

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +1

    ችኮቹ ግን ከየት ነው የሚፈልቁት🙄😏መገዱ የችኮች ብቻነውደ

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e Месяц назад

    ባለ ቀይ ልብሷ ጀግና ነችጎፋሬዋ ጀግና ናቸው የመጨረሻይቱ ደሞ የዋህ ነች

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r Год назад +1

    እኔ ብሆን በድንጋ አናትህነው የምለው ሆይ😂😂😂

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 8 месяцев назад +1

    😂😂😂እኔ በኾን አልጨምርልህም

  • @user-zt4dd8ut8z
    @user-zt4dd8ut8z 8 месяцев назад +1

    ብሮ ችኮቹ ዳሌያቸው ግባብድዬ ይደረጉልን

  • @user-jz4cw1ys6b
    @user-jz4cw1ys6b 6 месяцев назад +1

    የምጅመሪዋ ምርጥነች አትፋታት

  • @AsddAsd-ce8jh
    @AsddAsd-ce8jh Год назад +2

    ይሄልጅግንየሁለትአፍቃሪዋአንዱነውእኮደሞበፕራንክመጣዴ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    እኔ ምለው ፊልማቹስ የፍቅር የምሰሪት😢

  • @user-sk4dq7qd6i
    @user-sk4dq7qd6i 9 месяцев назад +1

    Eza mesmer set enji wendi be eza ayalfem ?

  • @hanlove412
    @hanlove412 7 месяцев назад +2

    ወይ አለባበሰ በቃ አጫጭር 🙄

  • @ummohammed1636
    @ummohammed1636 24 дня назад

    😂😂😂😂Harif new ketlubet

  • @AbdisaAngerasa
    @AbdisaAngerasa Год назад +1

    setochu mnshe endezi labsew kazi sefer

  • @ConfusedNorthernLights-dr9wo
    @ConfusedNorthernLights-dr9wo 5 месяцев назад +1

    1:19 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AlexWez-ke8bw
    @AlexWez-ke8bw Год назад +2

    እናተ ሠፈር የማይቸኩል የለም😂😂😃

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b 6 месяцев назад

    ትገርማላቹሁ ወንዶች ቀይ ለባሿ ጥሩ ሰራች❤♥️♥️♥️♥️😘😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዘመኔ ጨዋ ሴት አንድ ተገኛች

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 6 месяцев назад

    Enen yagaramng baza magadu set bicha new ende memalalsut 😂😂

  • @aymanmuktar3041
    @aymanmuktar3041 11 месяцев назад +2

    የመጨሬሻዋ ጥሩ ልጅ ነች።

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 7 месяцев назад +1

    መንገዱ ግን የሴቶች ብቻ ነውዴ ሀሀሀ

  • @user-vp6vt3tq7m
    @user-vp6vt3tq7m Год назад +2

    ሸሚዙም ወደ ኣንገትዋ😂

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 10 месяцев назад

    ሴቱግን አለባበሳቸው ምን ይመስላል አይይ ግዜ እኛ የገጠርልጆች እኮ ስትር ያልን ን 😅

  • @zedesha
    @zedesha 11 месяцев назад +1

    የመጨረሻዋ ናት ደስ የምትለዉ ስርአት አላት

  • @user-nc1vj3mo4n
    @user-nc1vj3mo4n Год назад +2

    ትዝታ አለኝ መታገድ😂😂

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Год назад +1

    ግን በመጨረሻ በደንብ ታጠብህ እ😂😂😂😂😂

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 4 месяца назад

    ያስታውቅባችኋል ተጠንቶ የቀረበ የድራማ ፊልም ነው

  • @sallyamustafa8179
    @sallyamustafa8179 3 месяца назад

    Wayi geliyad tabasabsak be uha😂😂😂

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 8 месяцев назад +1

    Koy set becha nw endi , yemelfew be,megdu

  • @amanueltadesse6123
    @amanueltadesse6123 5 месяцев назад

    setochu hulum mick yadergut ngeres 😁😁😁😁😁

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Год назад +3

    አይ ሴቶቺዬ ይመቻቹ ጀርባው ላይ መልቀቅ ነበረባቹ

  • @AsmareSewuagegn
    @AsmareSewuagegn Год назад +1

    ደግ አረገችህ አሻረችልኝ፡፡

  • @user-gd8nq7cv4f
    @user-gd8nq7cv4f 9 месяцев назад +1

    geram new

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 6 месяцев назад +1

    Very nice and humorous non invasive prank. I liked it

  • @meseretmesimessi
    @meseretmesimessi Год назад

    ከሴት በስተቀር በዚህ ሰፈር አያልፍም እንዴ ፕራንክ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Год назад +1

    Ara woyine be saki 😂😂😂dafar

  • @Abuki-habib
    @Abuki-habib 5 месяцев назад

    Mndnew hulum chekuyakew bcha yemilut 😂😂

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 4 месяца назад

    Haha 😂nice script

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 10 месяцев назад +5

    ኧረ ግሊያድ በጣም ነው የተመቸኚ አባቴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤❤

  • @bizu831
    @bizu831 Год назад +12

    በሣቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xe8dg1rs2g
    @user-xe8dg1rs2g 7 месяцев назад +1

    አረ ጊሊያድ ይመችህ😢😢😢

  • @LolamoSedamo-uh4oh
    @LolamoSedamo-uh4oh 10 месяцев назад +1

    Nice nice

  • @user-jg8qc8mn1y
    @user-jg8qc8mn1y Год назад +1

    ለራሷ ራቁቷን እየሄደች እንዳያወልቅ የምትከለክለው ነገርስ አረ ሳቄ ናልኝ

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 11 месяцев назад +1

    ግን በምገዱ እሴቶች ብቻነውዴ የሚሄዱበት

  • @fanufanu74
    @fanufanu74 Год назад +1

    በርታ😂😂😂😂😂

  • @GIZAWThomas-o6e
    @GIZAWThomas-o6e 11 дней назад

    😂😂yasikal wuhuuu!

  • @Lety_kd
    @Lety_kd 6 месяцев назад +1

    Ere part 2 😂😂😂

  • @user-nd9ob9ql7v
    @user-nd9ob9ql7v Год назад +1

    Endat lakewi yemacerashahuwn chkun dass tilalech wodijatelrw❤