የፍቅር ምርጫ Find your match ፍሬንድስ ሾው

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 393

  • @FatihaMebratu
    @FatihaMebratu 10 месяцев назад +8

    ከፈታሪ ዘንድም የተላ ከባህላችን ያፈነገጠ ነዉ ያረብ ሀገራችንንን ምን እንደሆነ አላቅም ሰላሟን አብዛልኝ

  • @huntern5813
    @huntern5813 Год назад +21

    'in the house of blind , the one eyed is king" says wise man

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Год назад +3

    ቋንቋችንም ዕንዲሕ ይበላሽና ይግማ። ዕንዲሕ ኪሪዮል የሚወራባቸው ሐገራት በባርነት ተሽጠው የሚይዙትን የሚለቁትን ያጡ መሐይማን የነበሩ መሪ አልባ ሐገራት የኖሩ ናቸው።

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ

    ባለመሰቁው ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም አለም

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +20

    3 ቁጥር ደስ የሚል ወንዳ ወንድ🤗❤👈
    ባለ ማሲንቆ ድምቅ አደረገላቹ ደስ ይላል ❤

    • @סמארט-ש2ג
      @סמארט-ש2ג Год назад +1

      አግቢውና ዳቦሸን ይግመጥልሸ

    • @yaredtariku1339
      @yaredtariku1339 7 месяцев назад

      Min new Koy sewm aymesilim egnam bigeba min litlu neber

    • @Eyou653
      @Eyou653 7 месяцев назад

      @@yaredtariku1339 ግባና እንይክ😁

    • @NasradinMahamadnazif
      @NasradinMahamadnazif 5 месяцев назад

      Enenw

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 7 месяцев назад +5

    ዘፈን እና መሰንቆን ባህላዊና ሀገራዊ አደረገቹ ነገር ግን ሌላው ባዶ። በእውነት ከንቱ ናቹ 😁😁😁

  • @አበስኩገበርኩ
    @አበስኩገበርኩ 9 месяцев назад +3

    በጣም ደስ ይላል ለዘመናችን ወጣቶች አሪፍ ነው

  • @romanyeraswa
    @romanyeraswa Год назад +30

    ቀሚስ የምትለብስ ብሎ ራቁታን የሆነች መረጠ 😂😂😂😂😂😂

    • @warkenishadane9561
      @warkenishadane9561 Год назад +1

      አይጣል 😊😂😂😂😮

    • @ametu-i7c
      @ametu-i7c Год назад +3

      እኔ ሯሱ ገረመኝ ከኋላ አላይትም ነበረ😂😂😂😂

    • @romanyeraswa
      @romanyeraswa Год назад

      @@ametu-i7c 😂😂😂😂😂አይነ የለም

    • @simonberhane6450
      @simonberhane6450 10 месяцев назад

      Yemigerm eko now he is on confusion 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @astewlagumas
      @astewlagumas 5 месяцев назад

      ከመልኮ እንጅ ከቀሚሶ ምን አለው

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +49

    አሁን ሀሪፍ ነው እድህ ነው ምርጫው እሚያምረው 👍👍👍👌👌

  • @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
    @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ 9 месяцев назад +6

    እኔንብጠይቀኝኑሮ 😂😂አተነበርየምልህ 😅ስታምር🙈🙈🙈🙈

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go Год назад +33

    ሁለት ደቂቃ ካወራቹ ማች አርጋችዋል የሚባለው አሪፍ አልነበረም አሁን ግን አሪፍ ነው!!!!

  • @ayanatamirat
    @ayanatamirat Год назад +10

    A real person with golden hearts won't leave you even if they find a better person and Maya is an actual example for this ❤ 16:58
    May God Bless You all with such a loyal partner 🥰

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    3ቁጥር 😂😂😂ጨርሶ አልፈልግም የመጀመሪያዋ ቆጆ የሁለትያዋም ነበሩ አመራረጥ አታቅም

  • @melina9276
    @melina9276 10 месяцев назад +5

    ምን ጉድ ነው ሲያስጠሉ በጣም ያሳፍራል

  • @2Daniros
    @2Daniros Год назад +3

    ቀጠን ብላ፣ ወፈር ያለች፣ አጠር ብላ ረዘም ያለች፣ ብሎ በየደላው ቤት ከማፈላለግ፣ እንደዚህ በአካል መተዋወቁ፣ ጥቅሙ ባለትዳሮችን ከመንገድ ላይ ለከፋ ያሳርፋቸዋል።

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 4 месяца назад +1

    ሴቶች እዩ ሁሌ ቁመና ላይ ነው ልባቸው ውስጣዊ ነገራቸው የሞተ ነው በእምነት አንበሳ አሳፍርልኝ🎉😂

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 10 месяцев назад +3

    Live in USA love this program

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +15

    ይህ ነው የሚያምረው😂
    ሶስት ሴት አልፈልግም ያለው እሱም አልፈልግህም ተባለ እሰይ😂😂😂ብድር በምድር😂😂

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Год назад +7

    ባለ ማሲንቆዉ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад

      😂😂😂ሽማግሌ ላኪኝ

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Год назад

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ሂጅልኝ በሞቴ 😁😁😁😁👍❤❤❤ወድጀዋለሁ 😜😜

  • @mekatube12
    @mekatube12 Год назад +8

    ጎግቼ ልሞት ሆ ምንድነው እንዲ ያለ ፍቅር ሰውን ማስያዝ ???🥰

  • @መሬምከሸዋሮቢት
    @መሬምከሸዋሮቢት Год назад +13

    ታይፔ ቀሚስ የምትለብስ ናት አለና የመረጥካትስ ይባላል ራቁቷን የቆመችዋን መዘዛት ክክክክ

  • @someone8809
    @someone8809 9 месяцев назад

    ነገሩ ጨዋታ ቢሆንም ልጆቹ ያልታሰበ ነገር ውስጥ መክተት ይሆናል ይበልጥ ይሄ እድሜ ...

  • @hailem9116
    @hailem9116 4 месяца назад +1

    ወንዶቹም ሴቶቹም እጅግ የምታስጠሉ ናችሁ የፊየል ቆለጥ የመሰላች

  • @fart2535
    @fart2535 Год назад +4

    እደማትገኝ ሲያቅ መጨረሻ ላይ ጠጋ አለ 3ቁጥር😂😂😂😂

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Год назад +6

    ባለ መሰንቆው ደስ ሲል👍👍👍

  • @samatayosfitness6082
    @samatayosfitness6082 6 месяцев назад

    ይቺ ከናይጄሪያው blind date show መልኳን ቀይራ የመጣች ሾው 😂😂😂
    ከእኛ ባህል ጋ ብዙም አይሄድም !!!

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 6 месяцев назад +1

    ብሯን ስታይ😂እቆያለሁ😂 አለች

  • @NaolEdato
    @NaolEdato 3 месяца назад

    እንዴት coin ወደ bybit ማስተላለፍ እንችላለን

  • @burtokana8978
    @burtokana8978 5 месяцев назад +3

    አኔ ቢመርጥ ግን ዳኛው ነበር 😂

  • @ማሜወሎየው-ረ7ተ
    @ማሜወሎየው-ረ7ተ Год назад +16

    ደብሮኝነበር ዘና ፈታ አደረጋችሑኝ ይመቻችሁ😘😘😘

    • @HanzaHabib
      @HanzaHabib 9 месяцев назад

      Ekekam neh 😂

    • @Tofik-q9o
      @Tofik-q9o 8 месяцев назад

      ​@@HanzaHabibአይባልም ደደብ

  • @TsegayGebretsadik
    @TsegayGebretsadik 9 месяцев назад +39

    ኣስበሀዋል ሳትመረጥ ስትቀር የሚሰማህ ስሜት 😊

  • @ksakaa1790
    @ksakaa1790 Год назад +3

    አሁን ያምራል በተለይ ፋሲልን ወደ ድኩህ🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretAsmiro
    @MeseretAsmiro 13 дней назад

    ማች የሚያደርጉት ግን በዛው የሚጣበሱ ይመስለኛል ቢሆን ደግሞ ደስ ይላል

  • @mikialetekeste777
    @mikialetekeste777 6 месяцев назад

    በጣም ኣሪፍ programme ነው ግን ድምፁ ኣይነፋም።mice ግዙ ካልሆነ contact ኣርግኡኝና ልግዛላቹ።

  • @matiyaswegayehu7054
    @matiyaswegayehu7054 Год назад +5

    Masinko yeker

  • @xilef4917
    @xilef4917 Год назад +3

    please put English subtitle 🙏🏽

  • @AbrihamGion
    @AbrihamGion 6 месяцев назад

    Wow amazing new bro yehone ken emetalehu

  • @KomakechGeoffrey-k3q
    @KomakechGeoffrey-k3q Год назад +1

    Brother I like your video so much but english plz

  • @jemalyimer2268
    @jemalyimer2268 10 месяцев назад

    ይህ ፕሮግራም ዚናን ማበረታታት ነው ወይስ ሚዲያው ደግሶ ይድረቸዋል ካልሆነ በባህላችንም ሆነ በሀይማኖታችን የተከለከለ ዚና የማስፋፋት ስራ ነው

  • @bred4
    @bred4 8 месяцев назад

    Programu lay lamasatafe falege nbr yet sefer nw could you invite me?

  • @Adh375
    @Adh375 10 месяцев назад +1

    ስራ ፈጠራውን አደንቃለሁ። መማር ማለት ይሄ ነው። የፕሮግራሙ ደጋፊ ነኝ። እንዳይቋረጥ።

  • @FatumaSultan-c4u
    @FatumaSultan-c4u 10 месяцев назад

    ግን ይሄ ከሀገር ባህል ያፈነገጠ ተግባር ነው ሴት ልጅ ክብር አላት እንዲህ በሜዳ የምትሸጥ እንሰሳት አይደለችም ምናልባት አራድነት ይሆን እንዴ😢

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 5 месяцев назад

    ሴት ጂ ወንድልጅ መራጭ ጂ ተማራጭ ኣይደለንም ለኛ የሚከብደንነገር የለም ጉዳቱ ለሴትልጅ ሳትመረጥ ስትቀርነው ከባዱ👍👍

  • @GechMan-f9j
    @GechMan-f9j 9 месяцев назад

    ይሄ ነገር ግን ጨዋታ ነው ወይንስ የምር ነው በፈጣሪ ንገሩኝ

  • @ZaidAregaw
    @ZaidAregaw 4 месяца назад

    Syamr show love u ,yedro melkam zemen yemeta Asmeselachu.

  • @Marti73286
    @Marti73286 5 месяцев назад

    Bale masinkowun, funny vibe chemrobetal, yaleza betam tera dating program yhon neber

  • @ro7601
    @ro7601 5 месяцев назад

    ይተዋወቃሉ ከዚህ በፊት ? ተጫዋች ብላ ስትመርጥ ገርሞኝ ነው😅

  • @snitmichael6040
    @snitmichael6040 6 месяцев назад

    I Like ethiopian people from eritrea,specially girls 😂😂😂😂

  • @ሰልዒቡሬ
    @ሰልዒቡሬ Год назад +1

    ❤❤❤❤ የተወደደ ስራህ❤❤❤

  • @FatumaSultan-c4u
    @FatumaSultan-c4u 10 месяцев назад +1

    አይ ህዝቤ እድገታችን ዋው ነው😢😢

  • @Thegreatthegreat-f6b
    @Thegreatthegreat-f6b 9 месяцев назад +2

    ዛር ውላጅ ሁሉ ሰው እንደንስሳት ሆነ

  • @eexx8683
    @eexx8683 Год назад +2

    ያሁኑ በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤ ቁጥር አቀባይው ልጂ ደስ ስትል ስወዲህ ስነስራአትህ ፍገግታህ ዋው ወዲጃሀለሁ በቃ 😂

    • @AAa-lm5fv
      @AAa-lm5fv Год назад

      የኔ ነው😅😅😅

    • @eexx8683
      @eexx8683 Год назад

      @@AAa-lm5fv ምን እዳታስቢው 😳😂

    • @סמארט-ש2ג
      @סמארט-ש2ג Год назад

      ዳቦሸን ሰጭው ይሸክሸክልሸ

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 6 месяцев назад

    አይይይ እኔ እናተጋራብሆንተመኘሁ ጠያቂዉ አተኑነበርየምልህ ሸጋነህ❤

  • @tilahungebretsadik
    @tilahungebretsadik Год назад +1

    መንጠቅ አይሳካም ምክንያቱም ይሉኝታን ይፈራሉ

  • @awokemelsie7511
    @awokemelsie7511 8 месяцев назад

    ምርጥ ቀልድ ነው ተመችቶኛል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ግን ምንድን ነው ድራማ ነው 😢😢

  • @dawit3020
    @dawit3020 Год назад +2

    መወዳደር ፈልጌ ነበር ብሮ ✌️✌️✌️pls

  • @zerihunindalezerihunindale4929
    @zerihunindalezerihunindale4929 Год назад +2

    አሪፍ ፈጠራ በርቱ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 Год назад +3

    ወይ ዘመን ምን እየሆነ ነው

  • @TimaemaTi
    @TimaemaTi 10 месяцев назад

    Des yemle program nw betam wedijewalew❤❤❤❤

  • @addisngus4107
    @addisngus4107 10 месяцев назад

    ቀጥሉበት ደሰ ይላል።

  • @eyuwordefa
    @eyuwordefa Год назад +1

    ግን ቀልድ ነዉ ወይስ ?

  • @muke614
    @muke614 Год назад +12

    ፍቅር ፍቅር አሉ ስሙን አሳንሰው፣
    ከድንጋይ ይከብዳል ለተሸከመው ሰው።

  • @HasanHaji-t2f
    @HasanHaji-t2f 10 месяцев назад

    በረተ ዉድንሜ

  • @Firohiwi
    @Firohiwi Год назад

    Telegram link ayseram eko

  • @fafi6045
    @fafi6045 Год назад +2

    Weyy eski masinkown yeker

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 5 месяцев назад +1

    ጥሩ ስራ ነወ ባል ጠፍቶል

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Год назад +2

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ይመቻል😍😍🙏🙏

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Год назад +5

    I love this program ❤

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад +19

    ጥቁር ምናምን አይባልም ..... በፈጣሪ ፍጥረት ውስጥ የሚያስጣላ ነገር የለም

  • @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ
    @ሰላምፍቅር-ኰ4ጐ Год назад +1

    3 ቁጥር ምስኪን ነው😢 ምን አለ አንችዬ እሽ ብትዬው ቆንጆ እኮ ነው

    • @እሙሙሀመድ-ኀ4ዀ
      @እሙሙሀመድ-ኀ4ዀ Год назад +4

      እ እሱ ያሁሉ ሴት ሲመርጠው አሻፈረኝ አላለም እንደ ደግ አረገችው

  • @TesfitWeldeab-f2m
    @TesfitWeldeab-f2m 5 месяцев назад

    ስራ የላቸውም ምስኪኖች ያሳዝናሉ

  • @محمدسيد-ك3ح8ض
    @محمدسيد-ك3ح8ض 10 месяцев назад

    ቃሌን አላጥፍም👌 ዋው😍😍

  • @yeshiworktube3267
    @yeshiworktube3267 Год назад +6

    ይሄ ፕሮግራም በጣምይመቻል❤😂

  • @alfaruq-s6q
    @alfaruq-s6q Год назад +1

    3 ቁጥር አስፋው መሸሻ ጎረምሳ እያለ 😂😂
    ድጋሜ ቀረበ

  • @muke614
    @muke614 Год назад +1

    እኔ ምለው ጎልማሳ እና ሀረጋዉያንን ማታሳትፍ?

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 9 месяцев назад

    የዉነት ነዉ ጭወታ ሣልፈነዳ ሹክ በሉኝ

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 4 месяца назад

    ዮርድዬ ነይ እኔ አለሁልሽ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 6 месяцев назад

    የሆነ ቦታ ላይ ሲጠየቁ ጥቁር ወንድ ነው ምንወደው ይሉሃል ትክክለኛ የሴቶች ምርጫ ግን ቀይ ነው ሴቶች ኣስመሳዮች ናቹ ቱ😢😂

  • @GggFhhu
    @GggFhhu 7 месяцев назад

    ዋው በጣም ያምራል

  • @saronTekelay-cs7oe
    @saronTekelay-cs7oe 10 месяцев назад

    nela wend yelem ende? 3 kuter mnshe

  • @user-jh8yz1qx1l
    @user-jh8yz1qx1l 2 месяца назад

    😂😂ደ ስ ይ ላ ል ይ መ ቻቹ ❤️❤️❤️

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 4 месяца назад

    6ቶች ❤❤❤

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 8 месяцев назад

    ደስ ይላል continue more language worldwide❤

  • @hayat3804
    @hayat3804 10 месяцев назад +2

    ግን የእውነትነው

  • @habtamumekuriya2308
    @habtamumekuriya2308 9 месяцев назад

    ስልጣኔን ብታመጡ ምናለበት ትውልድን ሊቀርፅ የሚችል እምነቱን የሚያውቅ እንደው እንደዚህ መንዘላዘል

  • @Akuma178
    @Akuma178 Год назад +3

    Mesinko ye debrali

  • @samuelsaminago5203
    @samuelsaminago5203 8 месяцев назад +1

    ባካችሁ ባህልን ፣ እመነትን ፣ ወግን ብንጠብቅ አይሻልም ?

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 11 месяцев назад

    Ewinet ahunis sew mehone astelagn koy enante yet ethiopia new yeteweledachihut endezih aynet mechemalek aba torinet lay nen

  • @Mahlet_Mamo
    @Mahlet_Mamo 7 месяцев назад

    Awo

  • @MaryamMerety
    @MaryamMerety 5 месяцев назад +1

    ዋወ

  • @Amina-vy4hz
    @Amina-vy4hz Год назад +3

    ማሲቆዉ ይረብሻል አዲስነኝ አስተያየት አክብሩ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤

  • @bxhhz7876
    @bxhhz7876 10 месяцев назад

    ግን ጠያቂው በጣም ነው እምወድህ ለምድነው😊

  • @Jossy578
    @Jossy578 10 месяцев назад

    ያምራል ይቀጥል

  • @Tutu-f4h
    @Tutu-f4h Год назад

    almost አዲስ በሏት። ካገባኋት 3 ወር ብቻ ነው። ከእነርሱ የሚቀይረኝ ሰው ካለ? Please

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Год назад +1

    የመጨረሻው ለሰው ተመራጭ ካርድ መስጠቱ cheating

  • @menalelias7674
    @menalelias7674 Год назад

    ኮፕ ዮኤስኤ አረ ባላደገ ሀገር አይነፋም ባህላችንም አደለም ወይ ጉድ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +9

    ማሲቆ ደስ ይላል ❤❤

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 6 месяцев назад

    አረፍ ፈጠራ በርቱ