🛑የትራፊኩ በግድ ሳሙኝ ግብ ግብ አዝናኝ ፕራንክ | Habesha Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 окт 2020
  • Hello Dear Families
    --------------------------------------------
    This is our ultimate best of Ethiopian Prank video's so far we created! I We pranked a lot of people pretty good
    Dear Families, Watch Our best Prank
    🛑 ለዕድለኞች መንገድ ላይ ብዙ ብር በትነናል !
    • 🛑 ለዕድለኞች መንገድ ላይ ብዙ ብር...
    ባልጠበቁት ነገር ፕራንክ ተደረጉ
    • Video www.youtube.com/watch?v=eI7ij...
    Thanks for watching and support my channel subscribe like and share video
    #MikoMikee
    #MikoMikeePrank
    #EthiopianFunnyvideo
    #Ethionews
    The Content Creator and producer for this video @miko_mikee
    Contact :- 0970177777
    @miko_mikee - Offcial
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +252

    for more prank video check the link
    👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/uX7hgJ_OFhs/видео.html

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад +8

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 3 года назад +12

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን ላይክ በቻ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 3 года назад +9

      Nice በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን #yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 3 года назад +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад +2

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 3 года назад +515

    እስቲ የማይኮ እብደት ሚመቸዉ 😂👍

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад +1

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

    • @user-yo4tt4rp2b
      @user-yo4tt4rp2b 3 года назад +1

      በጣም እሚያሰቀኝ

    • @filmjofe3211
      @filmjofe3211 3 года назад +1

      ስለ ወሲብ ስለፍቅር በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ የፍቅር ጨዋታ አመሰግናለው

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

  • @kibromhagos7606
    @kibromhagos7606 3 года назад +559

    ማይኮ አንደኛ አንደኔ የማይኮ ፕራንክ ሚመቻቹ 👍ግጩ

    • @shegetube8897
      @shegetube8897 3 года назад

      ፨ ሴት የደበደበው ፖሊስ
      👇👇 ጉድ ተመልከቱ👇👇
      ruclips.net/video/9HIzei7oJxQ/видео.html

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

    • @Brtuk015
      @Brtuk015 3 года назад

      Beteseb enhun sub argugn

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 2 года назад +14

    የኢትዮጵያ ህዝብ እውነት የዋህ ነው እውነት ሁሉም ኢትዮጵያ አዊ ሰላም ጤና ፉቅር ይስጣቹህ ውዶቺየ

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 года назад +16

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂 ማይኮ ምርጥ ሰው ኑርልን

  • @butivlogs
    @butivlogs 3 года назад +253

    ቦርጭ የሌለው ትራፊክ አለ እንዴ ሚኮ 😂😂😂

  • @elemneshmekura9288
    @elemneshmekura9288 3 года назад +211

    ኡፍፍፍ አረ በጣም አሞኛል አግዚአብሔር የማርሽ ባሉኝ ስደተኛ ነኝ 😓😓😓😓

  • @ali123456989
    @ali123456989 3 года назад +2

    You're prank vidoes are geting better and better bro keep it up the good work

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 года назад +12

    ሚስኪኖች ያገሬሰውኮ የዋህነው😂😂😂😂ሙዚቃው ውስጤነው

  • @Geni790
    @Geni790 3 года назад +102

    ወይኔ ሚኮ ግን ሹፌሮቹ ትግስተኛ ናቸው መኪና አስቁመህ ፕራክ ነው 😂😂😂😂😂

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mike ፕራንክ ተደረገ | wow ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 года назад +1

      @Yebe FUN እንደመር

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 года назад

      @@ethiocartoon1768 እንደመር

    • @user-sg1ij4ps9c
      @user-sg1ij4ps9c 3 года назад

      ሀማሳ ሎሚ ለአንድ ሠው ሸክም ነው ለሃምሳ ሠው ግን ጌጥ ነው በምትወዷት በናታቹህ ልለምናቺህ ቻናሌን ሣብስክራይብ አድርጉልኝ
      ruclips.net/video/ZVHFQAhE-d8/видео.html

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 3 года назад +1

      @@user-sg1ij4ps9c እንደመር

  • @abdirzaqemoh9893
    @abdirzaqemoh9893 3 года назад +216

    Miko ቶሎ ቶሎ ልቀቅለን የምትሉት like

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

  • @Tom-ui2fr
    @Tom-ui2fr 3 года назад +6

    I was never a fan of this kind of videos, but you doing a very good job.... Your full of ideas! Keep up the good work! #fan

  • @ablovejember2099
    @ablovejember2099 3 года назад +5

    ማይኮዬ በጣም ነው ምወድ አሪፍ ስራ ነው በርታልኝ

  • @mohammednasir9256
    @mohammednasir9256 3 года назад +149

    ፕራንክ ምናምን የምትሉ ፕራንክ ለ ሚኮ ተዉት

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @user-ye3ww9es7q
      @user-ye3ww9es7q 3 года назад +1

      ትክክለኛ ፕራንክ ማለት የሚኮ ማይክ ብቻ ነው የምር::

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

    • @abigiyasemagn5194
      @abigiyasemagn5194 3 года назад

      ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 года назад +63

    ኮሜንት ማንበብ በጣም እወድ ነበር😏 ግን
    ልመና በልመና ሆኗል ቤቱ አዲስ ነገር አለ🤭😁😁

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 3 года назад +5

      Hahahhahh betam germognal enem lemegn beza 😃😃😃😃😃

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 3 года назад +1

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ sint tikeflaleh 🤓🤓🤓🤓

    • @lemasiyoum4969
      @lemasiyoum4969 3 года назад +2

      ዝም በያቸው ማን ይሰማል አሁንስ ሰለቸኝ

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 3 года назад +1

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ i did

    • @user-wn1qv6ne5h
      @user-wn1qv6ne5h 3 года назад +1

      @@lemasiyoum4969 እኮ ወላህ ዝበላቹ እላፈቱ ስያስጣሉ ያኡቅላል ነገድ ሆኖዋል ያምር ኮምት አሳጡኑኮ

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w 3 года назад +4

    ወይኔ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ይሄን ሚስኪን ህዝብ ተጫወትክበት ከከከከከ ሲያሳዝኑ ከቀልባቸው ይጠብቅህ

  • @user-ul5lf9yk5j
    @user-ul5lf9yk5j 3 года назад +18

    ወይኔ ይህ ምስኪን ህዝብ ለራሱ ፈርቶ ነዉ የሚኖረዉ አታስፈራራ ሰዉ

    • @djdjdjdj4514
      @djdjdjdj4514 Год назад

      አረ እውነትሽ ነው 😥😥

  • @simegnishsisay6061
    @simegnishsisay6061 3 года назад +96

    ፕራነክ አንተ ስራ ማይኮ.....ግን ማራማዊትስ የእውነት ተለያያችሁ በቃ...አስታራቂስ የለም ወይ 😅😅😭😭😭

    • @ilikeethiopa8106
      @ilikeethiopa8106 3 года назад +6

      ay bahun seat emyaxli eji emyasetark yet alina😓

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад +1

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

    • @sadaass7261
      @sadaass7261 3 года назад +3

      ድሮ ነበር ሰው ሲጣላ ማስታረቅ ቀርቷል

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 года назад

      እኔ እራሱ ሁሌም ፕራክ ነው ሊለነው ብዬ እጠብቃለው

    • @beranashebaya2073
      @beranashebaya2073 3 года назад +1

      @@ilikeethiopa8106 😭😭😭😢

  • @movieandmusicfanatics.5741
    @movieandmusicfanatics.5741 3 года назад +11

    dude.. you're the best pranker of all time.. mannnn your confidence is out of this goddamned country 😂🤣😁way to go bro..

  • @user-rs9ny9ns1y
    @user-rs9ny9ns1y 2 года назад +8

    እረ ወዮ ከኢትዮጵያ ሰዉ ትግስተኛ ሁኗል ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hielaagama
    @hielaagama 3 года назад +26

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው በኢትዮጵያ እንደዚ አይነት ፕራንክ አይቼ አላውቅም ጎበዝ ነው አንዳንድ ፕራንክ እናረጋለን እያሉ ድንግልናሽን በስንት አመትሽ አጣሽ ብሎ ፕራንክ ስንት ሴት ሴክስ አረክ ብሎ ፕራንክ ከእዚ ልጅ ተማሩ በላቸው

  • @betyig7996
    @betyig7996 3 года назад +119

    ያመቱ ተራፊቅ ብየሀለሁ ላክ ግጩኝ እዛጋ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

    • @remedialAbdre
      @remedialAbdre 3 года назад

      Watch "three best way to whitening your teeth . 3 ዋና ዋና መንገዶች ቢጫ የሆነን ጥርስን ወደ ነጭነት ለመመለስ" on RUclips
      ruclips.net/video/tiv_P4inmFc/видео.html😍😍

    • @remedialAbdre
      @remedialAbdre 3 года назад

      Watch "three best way to whitening your teeth . 3 ዋና ዋና መንገዶች ቢጫ የሆነን ጥርስን ወደ ነጭነት ለመመለስ" on RUclips
      ruclips.net/video/tiv_P4inmFc/видео.html❤😍

  • @anaselmi6192
    @anaselmi6192 2 года назад +4

    I am SOOMALIYA i love ETHIOPIA peoples❤🙏

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 года назад +3

    ሚኮ አሪፍ ፕራንክ ነው። እኔም በአዲስ ስራ መጥቻለሁ!

  • @yube3674
    @yube3674 3 года назад +36

    የሀገሬ ህዝብ ሞኝ ናው ወይ መይኮ የስርሀን ይስጥክ ክክክክክክክ አር በሰቅ ሞትኩኝ አፍፍፍ

    • @merondubai7959
      @merondubai7959 3 года назад

      ውይ ተጎልህ አተ ልጅ ካተ ሌላ ዘጋኝ ፕራክ

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 года назад

      @@merondubai7959 ቤሀሰብ እንሁን

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 года назад +47

    ወይ አንተ ልጅ ሲደብረኝ ያንተን ፕሮግራም ነው የማይ ይመችህ ግን አንዳዴ ሰዎች ይጣሉሀል ብየ እሰጋለሁ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 3 года назад

      ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
      ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html

  • @user-ei5kk7ku8l
    @user-ei5kk7ku8l 3 года назад +7

    ትክክለኛ ፕራክ የዚህ ልጅ ብቻ ነው😂😂😂😂😂

  • @ethiomidia8057
    @ethiomidia8057 Год назад +2

    አሪፍ ነው ዘና ያረጋል የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው አሏህ ሠላምን ይስጠን

  • @princesshelensweet9079
    @princesshelensweet9079 3 года назад +16

    ማነው እንድ እኔ የማይኮ ፕራክ የተመቸው 😂😂

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 3 года назад +99

    ሚኮ የሚመቻቹ ለኔ አንደኛ ነህ ትችላለህ የምትሉ👍ደሞ ምንድነው ወደቻናሌ ብቅ በሉ እንጂ🙄💋💋💋💋💋

  • @fhff78
    @fhff78 2 года назад +2

    ይሄ ምርጥ አሳቂ ፊልም አቦ ኑርልን ዘና ነው ያልኩት 😅😅

  • @welodese4442
    @welodese4442 3 года назад +1

    ከሀገራችን ዩቲበሮች ሚኮ አንደኛ👍💪😂😂😂

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j 3 года назад +8

    ይሄ ልጅ የሚሰራው ፕራክ አመደ እውነት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሰላም ላተ ይሁን ዜዶ ስወድክ።

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

  • @user-yv9us9xj5o
    @user-yv9us9xj5o 3 года назад +7

    ማነው እነ ማሂና ኪድን የናፈቀ በመጥፋታቸው በጣም ተጨንቄአለሁ ምን ሁናቸው ይሆን እምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩን ሰው ይቅር በሰው አገር ሁኖ ሲጠፋ አገር ቤት ሁኖም በጣም ይጨንቀኛል

  • @helenage4328
    @helenage4328 3 года назад +26

    እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም😂😂😂ይመችህ👍👍👍

  • @zenebeabera5703
    @zenebeabera5703 3 года назад

    1dyna brather

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx 3 года назад +19

    ሚኮ ምችት ይበልህ ፕራንክማ አንተ ስራው ግን አንድ ቀን ሳትደበደብ አትቀርም

  • @anshamohammed2254
    @anshamohammed2254 3 года назад +21

    ወይ አንተ ልጅ የማሰራው የለህም😂 ራስህን ጠብቅ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mike ፕራንክ ተደረገ | wow ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

  • @bettyyegetalij8245
    @bettyyegetalij8245 3 года назад

    ዉይ ሚክዬ ትመቸይናለክ ሁሌ በርታ🙏

  • @yassinnura7832
    @yassinnura7832 3 года назад +4

    አሪፍ ነው ፈታ አዴረከን ይመችህ

  • @eytaye
    @eytaye 3 года назад +6

    😍 Welcome ሚኮ የድብርት መድሀኒት

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

  • @Begena_Kirar_Mesenko
    @Begena_Kirar_Mesenko 3 года назад +5

    ማይኮ ግን እንዴት እንደምታስቀኝ! 😀😍

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 года назад

    ክክክክክ እረ ሚኮ ድፍረትህን ግን ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ

  • @temreaabdu6343
    @temreaabdu6343 3 года назад +5

    ክክክክክ አረ ማይኮ 😂 የምርጦች ምርጥ ዩቶበር ብየሀለሁ

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 3 года назад +18

    _ወይ ዲፍረት🤔😎በርታ ሀሪፍ ነዉ ትመቸኛለህ_

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 3 года назад +30

    በቀጣይ ቢዲዮ እስኪ ማራማዊት ትምጣልን እምትሉ ሰብ እና ላይክ ግጩኝ😁😀

    • @AD-fj8fx
      @AD-fj8fx 3 года назад

      እኔ አንዳንዴ ሳስበው በ fake account እየገባች ሁላ ምትፅፍ ይመስለኛል😂. Ere benatachhu mikon fitut...date miyaregewnim limertulet new ende....
      She have started her own life, he too. Tilk atbelu lemalet new

  • @seudseud1266
    @seudseud1266 3 года назад

    Wow wow miko video 1ga nw mtsrahew ngroh berta 👌

  • @user-ou3lv6hf6q
    @user-ou3lv6hf6q 3 года назад +53

    ሚኮየ ድፍረትህ በጣም ይገርመኛል ትለያለህ 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d 3 года назад +5

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ? ልብን የሚመስጡ የአቡነ አረጋዊ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን

  • @user-gr3yg8mv5n
    @user-gr3yg8mv5n 3 года назад +8

    ሀሀሀሀ ኧረ ሚኮ እንዲት እንደሳኩኝ ይመችህ ምርጥ ፕራንክ😂😂😂

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 3 года назад +3

    ትራፌክ እንደምትፈሩ እግዚኣብሔር ብተፈሩ 😀አይ ሚኩ !!😂😂

  • @abcsbwv4014
    @abcsbwv4014 3 года назад +7

    ማይኮ በዚህ ግዜ ስላዝናናሀነ እናመሰግናል

  • @marshetasmamaw4894
    @marshetasmamaw4894 3 года назад +5

    ሚኮዬ እንደተለመደው ያበደ ነው😂😂😂😂😂

  • @creativesquad332
    @creativesquad332 3 года назад +10

    ኧረ ማይኮ ግፍህ ግን😂😂👍

  • @anatonisisay788
    @anatonisisay788 2 года назад

    Nice miko yehe hizeb erasu camera new endaylemdu tenesh fet keyer..

  • @alekrespo4249
    @alekrespo4249 3 года назад

    You are crazy MA man... ur fan from Eritrea.

  • @abenezertube1405
    @abenezertube1405 3 года назад +27

    ከእስከአሁኑ በፊት ከተሰሩ የማይኮ ፕራንኮች አንደኛ የምትሉ 👍👍 ኮሜንት እስቲ እንያቹ

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

    • @footballman5580
      @footballman5580 3 года назад

      Aye aydelem

  • @asebeabaye9998
    @asebeabaye9998 3 года назад +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ እኮ ነው ሚስኪን

  • @HayaJamal-cn8kj
    @HayaJamal-cn8kj Год назад +1

    ሚኮ ስወድህ እኮ በሳቅ ፈታ አረከኝ😅😅😅

  • @yasiinbaxnan3232
    @yasiinbaxnan3232 3 года назад +16

    best prank 🙏 from Somalia 🙏 Ethiopian people We love you all brothers💚🙏

  • @afropiatv6361
    @afropiatv6361 3 года назад +4

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ለ እናት የሀገራቹ አፈር ለመርገጥ ያብቃቹ ስትከፋ ፈገግ የምታስብል ፕራንክ እና አስቂኝ ቲክቶኮች ኑ ተመልከቱ እወዳቹሀለው💚💛❤️

  • @user-pc2hq5lq7g
    @user-pc2hq5lq7g 3 года назад +3

    ማርያምን ሚኪ ድፍረትህን ሣላደቅሕ አልችልም አባቴ

  • @oromoabbalafa2370
    @oromoabbalafa2370 3 года назад +2

    ❤😂betam talented both of u

  • @user-yv3yq2hf5c
    @user-yv3yq2hf5c 3 года назад

    ወድ ነሽ ዎይ አድናቂህ ነኝ የወድ ደረቅ ሲያስደስተኝ በርታልኝ

  • @user-ie6vf3dq1p
    @user-ie6vf3dq1p 3 года назад +5

    ወይ ማይኩ በሳቅቅቅቅቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jake8498
    @jake8498 3 года назад +12

    ሚኮ ድፍረትህ እኮ ነዉ የሚያስቀናኝ

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia9839 3 года назад

    Kkkkkkkkk woy miko mikee Are God new zendiro

  • @bezitube6615
    @bezitube6615 3 года назад +6

    Miko wow best frank yemech👏👏👏👏

  • @lamborghini4382
    @lamborghini4382 3 года назад +7

    Cameraun Zoom ብታደርጉት ጥሩ ነበር

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 3 года назад +6

    Wayinee mikoo🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣

  • @yihuntube8628
    @yihuntube8628 3 года назад

    Yimechh man arif new berta👍

  • @lamirotadane6607
    @lamirotadane6607 3 года назад

    Oh really you are so great Miko

  • @yabefun6989
    @yabefun6989 3 года назад +7

    በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን #yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun

    • @philimoneden
      @philimoneden 3 года назад +1

      ለማኝ ሰርተህ አትበላም ቱ

  • @melonmesfin2895
    @melonmesfin2895 3 года назад +31

    የ ሀዋሳ ልጆች ይሄን ቪድዮ ሲያዩ....ሰፈሩ የት ነው?😁

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

    • @GloGang-lz1rk
      @GloGang-lz1rk 3 года назад

      5:38 ATOTE sefer yibalal

    • @maatetube6190
      @maatetube6190 2 года назад

      TTC
      Taboru ga nw

  • @misteryoutube3840
    @misteryoutube3840 Год назад +2

    እሲ እንደኔ የሚወደው ሚኮን😍

  • @majetentertainment6155
    @majetentertainment6155 2 года назад

    በርታ በጣም ምርጥ ልዩ ሰው ነህ ትችላለህ

  • @progamergreat8093
    @progamergreat8093 3 года назад +5

    Miko omg I Never bored from ur program I love u

  • @sayedahmada6040
    @sayedahmada6040 3 года назад +3

    አረ በሳቅ ገደለኝ ኡፍፍፍ ነፍ አመት ኑርልን

  • @shafetastore3337
    @shafetastore3337 2 года назад

    1.7m miko❤

  • @suratube5096
    @suratube5096 3 года назад

    yabede new broyeee

  • @Fetatime
    @Fetatime 3 года назад +9

    ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 года назад +28

    ሚኮ እንደኔ እሚመቻቹህ ብቻ 👍👍👍

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 года назад

      Miko Mikee ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ የሳምንቱ የTiktok ቀልዶች 2020 ruclips.net/video/HR1CsGRVWFc/видео.html

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media 3 года назад

      wow,,.,ow.,.,.,.,.አዲሱ ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ruclips.net/video/Mk9V70izaQc/видео.html

  • @user-sr6jy2yx4n
    @user-sr6jy2yx4n 3 года назад +2

    እረ በሳቅ ገደልከኝ ለማንኛውም በጣም ተመችቶናል ይመችህ ሚኮ

  • @tinasale6409
    @tinasale6409 3 года назад +1

    betam gobez ena talented neh 😍

  • @Temuvlog
    @Temuvlog 3 года назад +9

    ሚኮ ገራሚ ነው 13:10 ላይ አቶ ኮማንደር የተመቸው አለ 😂😂😂

    • @mnbmnb7579
      @mnbmnb7579 2 года назад

      እኔ ግርም የምለኝ ኮ ድፍረቱ ነዉ ኣቦ ይመቸህ ደሰ ትለኛለህ ምሰትህ ልቀማት ነዉ መልካም መልካም ሰራ መልካም ሰው በጣም የእግዚአብሔርን ህግ የምያውቅ ሰው እወድዋለሁ ና የማንኛው በርታ

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 3 года назад +5

    ይሄን የዋህ ህዝብ ትጫወትበታለህ የሆንክ ነገር ደርሶ እደ ንጉሥ ያረግሀል😋😋😋😋

    • @ssdgg3295
      @ssdgg3295 3 года назад

      🙉🙉🙉😆😆😆😢😢ሣህ

  • @hattube7726
    @hattube7726 3 года назад +1

    miko abte nebs eko nesh ere man yimechish ababi ere channelen 1neger argew do someting bro

  • @user-xt5mu1cn2g
    @user-xt5mu1cn2g 3 года назад +1

    ሚኮ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ምታቀርበው ቀጥልበት

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኘደስይበለኘ

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 3 года назад +6

    ኣይ ማይኮ ያንተን ድፍረት ግን በጣም ነው እሚገርመኝ ክክክክክ ይመችህ ብቻ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +8

    ምን ተማርኩ ተከኢቶቢያ ህዝብ ሰው አክባሪ ለቦሊስ ታዛዥ መሆኑን ነው ምስኪን ህዝብ ነው።

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 3 года назад +2

    ማይኮ አንደኛ የንተን ስራ ምሰሩ ዩቱበሮችን አተስተወውቀን የንተው ብቻ ይበቀነል ምርጥ ሰው

  • @sirajadem8620
    @sirajadem8620 3 года назад

    Miko best .ante bicha prank sra .lela Endalay....yimechish bro...

  • @chuchuhabesha8589
    @chuchuhabesha8589 3 года назад +6

    ይመችህ ማይኮ አዋሳ ሰፈሬ ❤️

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 2 года назад

      እህት በቅንነት ሰብስክራይብ ደምሪኘ

  • @bekaluyazachew4426
    @bekaluyazachew4426 3 года назад +3

    Abo miko endezignaw demo yetemechegn yeleme bertalegne😂

  • @nael_xo379
    @nael_xo379 3 года назад

    ur the best youtuber in ethiopia

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 3 года назад

    Kkkkkkkkkkkkkk ere miko gifegna tichilale abo👌👍😍😁😁

  • @user-xt7ff2gt5d
    @user-xt7ff2gt5d 3 года назад +5

    ዋው ደስ ይላል

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 3 года назад +3

    ምነው እንደኔ የሚካ ፕርክ ልቡን በሳቅ ቁሰል የሚያደርገዉ እሰኪ በላይክ 😂

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 3 года назад

      ትዝብት እትዮጵያ
      ruclips.net/video/yUU1nFfSw24/видео.html

  • @herostube9547
    @herostube9547 2 года назад

    Nice mike miko brazo

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 3 года назад +1

    ጀግና ስራ ነው ምችት ብሎኝል