Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
..ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
ዋውው እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች
በጉት እየጠበኩ ነው ሽጉጡን ጉድ እኮ ነው
ክክክክክክክውይኔ ያሳዝን ሰውየው እጁን ወደላይ ያለው ደሞ መጨረሻአ በአተ ሆዴን አመመኝ አስደነገጠህ አደል የመጨረሻው ሰውዬ ክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክሚኪ. በውነት በሳቅ.ሞትሁኧረ ልቤን ያዙኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅሞትኩኝ በሳቅ የሁለተኛ እዳይለምድህተጠቀቅ.ይከ የመረረህዝምአይለቅህም.
Miko Mikee gin dehna terefk Hhhhhh
እስካሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ፕራንክ አንደኛ የምር እሚገርም ነው
17 bad እሺ አንችም ስብእስክራይብ አርጊኚ ለኔም አደኛየ ሁን
17 bad እሺ
1 second agoit is staged....የሽጉጡ ፕራንክ….በአጋጣሚ የተደረገ ሳይሆን…ታስቦበት የተሰራ ድራማ ነዉ! በደንብ ቪዲዮዉን ካዩት…ብለርድ/ብዥ የሚልበት ቦታ ታስቦበት የሰዉየዉን ፊት ለመሸፈን የተደረገ ነዉ…እንዲሁም በፍጥነት እንዲያልፍ የተፈለገዉ….ሰዎችን ለመሸወድ ነዉ!
❣️
Walhiii ewntshin.nw
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
❤💛💚
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዳዊትየ
አሜን ውዴ
ዴቭዬ
በሄወቴ youtub ላይ ከሚቀለዱ ቀልዶቺ ለመጀመሬያ ግዜ ሆዴ ቁስል እስከሚል ያሳኩት ዛሬ ነው ክክክክክ
That means you never Watch a fun or Prank videos before, lol. Shame on you!
ቻይንኛ በአማርኛ subscribe ruclips.net/video/6fL55UFSUTc/видео.html
ማርያምን በጣም ነው እማደንቀው ወድ ልጅ እራሱን መጠበቅ አለበት 👍
የመጨረሻውን 10ጊዜ ነው የደገምኩት ፕራንክ እደዚህ አስቆኝ አያቅም በርታ 👏👏👏
አንደኛ ነው የትም የለም እስቲ እንደኔ የተመቸው ላይክ👍👍👇👇👇
የመጨረሻው ልጅ ተመቸኝ የጀግና ጀግና ደግ አረገህ
awol seid 😃😃🤔
ምኑ ይመቻል ሠውኮ የፈለገው ነገር ወጀል ይሥራ ወደ ህግ መወሠድ አ፪በት እጂ አገኘው ብሎ ይተኩሣል ጅል
የሰው ቆሌ ሲገፍ እመጥፎ ሰውላይ ጣለው 😂
እእእእእ
እኔግንሊመታዉነዉብየነበር ግንካሜሬአለባይለዉሊመታዉነበርከከከከከከከ ልቤንያዙኚአለኮደግጦ
ተው ስንት ቀልድ የማያቅ አለ😂😂😂😂
እናምፍራሀእላቸው
ግን ይገርማል ሽጉጥ ያነሳው ሰውዬ ሰይጣን ነው
Ende bale shugutu☠
Tsedi የጋሽ ፀጋዬ እሸቱ አድናቂ 89 ትክክል ለምሳሌ እኔ በይ ቤተሰቤ ሁኑ
ሀይ ማረ
ሰው ሹጉጥ ይዞ ነው መጎዘው ለካ የመጨረሻ ሰውየ ትግስት የለለ ሰው ነው 😏😂😂
አንተ አማርኛ የሌለው ሰው ነው
kkkkk ሰው የው ግን የምሩ ነበር ማለት ነው ሽጉጡን ያወጣው ከንደዚህ ነገር ግን መጠንቀቅ አለባቹሁአንዳንድ ሰው ትግስት የለውም እንጂይ ሞላ ጎደል አሪፍ ነው ምርጦች ዘና ፈታ አረጋቹሁን
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ሚኪሻ በእውነት እንደ ዛሬ አስለቅሶ ያሳቀኝ ፕራንክ የለም
እር ሚኪ ታላላቅ ሰወችን ፕራንክ አታድርግ ይደብራል
እውነት ለመናገርበጣምነውየደነገኩትግንተጠንቀቁ
እቴነሽባዬ Bayeee በይ ስብ እስክራይብ አርጊኚ
እሺሚኪዬእራስጠብቁ
በጣም
🙄🏌️🏌️🏌️🏌️😠
ሰላም ተጠንቀቅ ፍራንክ አደርጋለሁ ብለህ እራስህ እንዳታጣ አረ ልቤን ያዙኝ ተመቸኝ ራስህን ጠብቅ ኑሮ የመረረው አለና
Almas 123 🤣🤣🤣🤣🤣👍🏼
መሣሪያ የያዘዉ ሰዉየ ለፀብ የሮጠዉ የሆነ የሚሠራዉ ወንጀል አለ ።እንዴት መሣሪያ ይዞ ይዞራል
ጀግና እናት ወልዳለች ወንዲ ልጂ እድ በራሱ ሲተማመን የሌለ ይመቸኛል
ወገኛ እኔ ብሆን በቦክስ ነበር የምልህ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በሺጉጥ ቢልህ ተጠያቂው ማነው
በስማሀም ወልድ ሰውን አስቃለሁ ብለህ ሂወትህን እዳታጣ ወድሜ so እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ምክሬ ነው
ወይኔ ምስኪን የስራህን ይስጥህ ሚኪ አሳዘነኝ ሰውየው እጁን ወደላይ ሲያደርግ
@prank tv ሳይስክራይብ ነው አብሽር አሁኑኑ ስክራይብ ላይክ ሸር አደርጋለው
Wwww baxam xuru na ber tarfki miki sawiye indet arghu
አመታቱ ፊጥነቱ በስመአም
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😁😁😁😁😂
ወላሂ በሳቅ የለሁም ሚኪዬ በርታልን ግን እራስክን ጠብቅ ሺጉጡ ያስፈራል
ደብራችሁኝ ነበር ፦ አሁን ግን ሳልወድ እንድወዳችሁ አደረጋችሁኝ - ቀበጥ የአዲስ ልጆች በርቱ ። ግን ጠንቀቅ በሉ ፥ ስንት ሆድ የባሰው አለ።
P g b b b
የኛ ሀገር ህዝብ ፋራ ነው ፕራንክ አያውቅም ፕራንክ ነው ብትለው እራሱ ከመደብደብ ወደ ዋላ አይልም
Omg አረ ልቤን አላለም መጨረሻውን በደምብ ብታሳዮን 🤣🤣🤣🤣
ደህና አርጎ ለምዝጎት 😂😄😀እናቴ ድረሽ ሽንት ሽንት አለኝ ፈራሁ ብሏል አቡሌ
@@natinati1714 ይችን ልብ ይዘው ኑሮ ፕራክ የሆነበትን የኢትዮ ህዝብ ላይ ትራፕ ፕራንክ ትራቭ እያሉ ያሰቃዮታል ሚኪ ከዚበሁዋላ ፕራክ አላደርግም ካሜራ ነው መቅረፅ የምፈልገው እንደሚል አልጠራጠርም 🤣🤣
እውይይ አፈር ልበላ ስንት የዋህ አለ መጋኛዎችም አሉ ክክክክ
ክክክክክክክክክ ስንት የዋህ ስው አለ እጅ ወደ ላይ ሲባሉ እሺ ወይ ዘንድሮ ሚኪ የመጨረሻ ሰውየው ተጫወተብህ ክክክክክክ
በጣም ያስቃልም ያስፈራልም
በይ እኔም አንዷ የዋህ ነኚ እባክሺ ቤተሰቤ ሁኒኚ
@@hikimetinegnisubscribearag1061 የት ነሽ ስልክሽን
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሺ ምን ችግር አለው
በመጨራሻ ያዬውትን ሰው አንደኛ አልኩት ጎበዝ ነህ ከዬወቸው ፕራኮቹ ሁሉ ወደድኩት ከሀገር ቤት ፖራኮች ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሰቅ ሞትኩኝ ወለሂ
ይህን አይነት ፕራንክ ባለሙያውን እሰከሚያገኝ እንጂ ያልተገባ መሰዋዕትነት የሚያስከፍል መሆኑን ፕራንክ አደረግን ባዮችሳይቃጠል በቅጠል ነውና ሠለጠንን / አወቅን እያሉ ከሚያደርጉት ስህተት ቢታቀቡ በተለይ በዚህ ወቅት
ይህ ነገር ግን ለሌቦች እና ለወንበዴወች በር ማሳያ ነው የግሌ አስተያየት ነው
በትክክል እንደዚህ አይነት ፕራንክ መደረግ የሌለበት ነው ሽጉጥ ባወጣው ሰውዬም ሌሎቹ ቢማሩበት ጥሩ ነው በዚህ ባበደ ዘመን አስፈላጊ አይደለም
sheba neh inde? atakabd
ትክክልወላሂ
Betikikil
ትክክል
ፕራንክ አረጋለው ብለ አንተ እራስ ተደረክ አሪፍ ነው በተለይ የመጀመሪያው ሰውዬ ሲያዛዝን
Betam inen irasu liben belaw abaten meslaw iko Ind aynet pirank betilk saw atrgu
ሚኪየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማለም ብዙ ትዕግስት የሌለው ሰው አለ አደጋ ላይ እንዳይትላችሁ ተጠንቅቃችሁ ስሩ በሌሎቹ መልካም ህግ አክባሪወች ስው ይሄ ጋጠወጥ ደሞ ገደለህ ብየ አስደነገጠኝ እራሳችሁን ጠብቁ ዘመኑ የከፍ ነው
seni ጎንደሬዋ S. ጎንደሬዋ subscrip አርጊኚ
ሚኪዬ አረ በሳቅ ደስ ይላል ቀጥልበት በጣም ነው የምትመችኝ
ወይኔ ፈታ በለናል በሪታ ወንድሜ❤❤❤መጨረሻዋ ደግጨ ነበረ
ክክክክክክክክክ ብቻ አንዱ ኑሮ የመረረው እንዳያቅምስህ ዋ!
ቢሥሚላ እንት እንደሣኩኝ
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida Z. Subscrip በነካጂሺ
ትክክል እናቷን ወዳጂ ለምሳሌ እኔ በይ subscrip አርጊጊጊጊኚ👩❤️👩
@@hikimetinegnisubscribearag1061 ቤተሠብ ሆኔለሁ እህት
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida አመሰግናለሁ ሙሙየ
mechereshaw part lay miko rasu prank tederege 😂😂😂lben yazugn alalem wey dngate😂😂😂
😂😂😂😂😂
Haha tekekelegnaw prank
እጂ ወደላይ ስትሉ ቆይታችሁ በመጨረሻ እናተው እጂ ወደላይ አረጋችሁ እኮ
ከከከከ
Kkkkkk are besak metku
አረ በሰቅ ኪኪኪኪ
ክክክ እውነት
ሆዴን አመመኝ በሳቅ ብቻ ወላሂ፡ በጣም ተመችቶኛል ሚኩዬ 😍😍😍😍😍😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕
ይመቻችሁ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟ ይብዛልን አሜን
አይ ሽጉጥ አረ ተው አስቲ ላይክ ፋታ ዘና ለማለት ጎራ በሉ አኔም ጋር ቤተሰብ አንሁን
እረሚኪ፡በጣም፡ተላልቅ፡ሰዎችን፡አታስቼግረ፡ይመቱሀል፡በተረፈ፡ወድጅሀለሁ
ሃሃሃሃሃ ኧረ ይመቻቹ ሚኮ የመጨረሻው ሰውዬ ግን ምነው አጋዚን ነኝ አለ😋
messi child-of-God plass messi subscrip aregegni
ከከከከከከከከ አይ ሚኪ የዚህ የዋህ ህዝብ ግፍ መጨረሻ ፈንጅ ላይ ጣለህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይበልህ ሲያንስነው😀😀😀😀
ሀሀሀሀሀሀ እኔም ደነገጥኩኝ ሽጉጥ ሲያወጣ
Kkkkkkkየምር የመጨረሻው ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ. አስቃለሁ ስትል ጉድ ሁነህ ነበር
ሰው እንዴት በአንድ እግሩ ይቆማል😂😂😂😂
ምስኪን ህዝብ ምን ያህል ተሳቀው እንደሚኖሩ ያሳያል በማያውቁት ወንጀል እጃቸውን ያነሳሉ
መን ሽግር ኣለ ፕራክ ኖህ'ኮ እዚ ዶሞ ወንጀል ኣይደለም ጨወታ ነህ
@@ማማይእያኩሉሙለይዓለመይ ጨዋታማ ነው አውቃለው ሰው ግን በአሁን ጊዜ በፍርሀት ውስጥ ስለሚኖር በጣም ይደነግጣሉ
በጣም 6:11 ምስኪን በአውዳመት ምን ትበጠብጡናላችሁ አለ ክክክክ
kkkkkkkተው ሚኪ ቦክሥ እንዳያሥገቡልሽ ጀለሤ ተናገርኩ ለእኛአሪፍ ነው
ወርቁ ይሙት ዩቱብ ተጥደሽ fb IMO መጥፍትሽ ካዋጣሽ ብሎክ አድርጌሻለው የኔ እብድ💋
ንግሥት ደጀን ጎንደሬዋ ንግሥት ደጀን ጎንደሬዋ እባክሺ ንግስት ቆንጆት ሰብስክራይብ አሬጊኚ እና እኔም ልሳቅ
@@seni2156 ክክክ
ማኪየን ገደለው ከብየ በጭቀትልሞ😭😭😭😭😭😭ሀራምአለይኪወላሂ ሰውየውየዋህስለሆነነውጅ ማኪይቅርባችሁ እድህያለፕራንክበጭቀትልሞት
😂😂😂😂😂 ወንድሜ ቢቀርብህ ይሻላለል የኛ ህዝብ እንደነጮች ቀልድ አይችሉም 😂😂😂😀😀😀😀
ያበደ ነው ሚኮ ተመቸህኝ ሁሌም በርታ
ሟች ከመሞቱ በፊት ይንቀዠቀዥ ነበር ተብሎ ሊፃፍልህ ነበር ተርፈሻል ማይኮ ።
biniam araya ሰብ እስክራይብ አርገው እኔም አረኩልህ
ክክክክክ
😂😂😂
Ewunt new
im dying laughing😂😂😂
እውነት ግን ህዝብ ኢትዮጵያ ምስክን ነው ብቃልሌ ነገር እጅ ወደ ላይ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ምስክን ህዝብ ፍቅር ስጠው
😀😀😀 amen (3)
እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ማይኮ ለህይወትህ አደጋ አለው
ሚኪዬ እንወድሃለን ቀጥልበት 👮♂️
Bro hulegize Yante prank video woch recommend yedergale keza yanten prank Ameche besak motku sub aregeyalew
እራስህ ላይ ፕራክ ተሰራብህ አይዞህ ልብህ ቆመች😀😀😀😀😀😀
ወይ ።😁😁😁😃😃😃የመጨረሻውለምን. ቆረጣችሁት
በእውነት ይደብራል እንዴዚህ አይነት ፕራንክ ሰው ማስደገጥ ምንድን ነው ሲያሳዝኑ ጥሩ አይዴለም ይደነግጣሉኮ ሀራም ሀራም ሀራም
ክክክክክክክክክክ ፕራንኩ በጣም ያዝናነል ነገር ግን መጨረሻ ሽጉጥ ያወጣው ሰውየ አስደነገጠኝ
ክክክክክክክክክ ውይይይይ እደዛሪ ስቄ አላውቅም ውይይይይ ሚኪ ለማንኛውም እደዝህ አይነት ፓራንክ አትስራ ለሂወትህ ጥሩ አይደለም
ወይኔ እኔም ተፈረፈርኩ
እደው ሚኪ ዬስራህን ይስጥሀ በሂወቴ ሰቄ አላውቅም እደዛሬ ዬሰውዬው አጅ ወደላይ ማድረጉ ሲሳዝን በአላህ እደው ወንድሜ ቢሆን በውሎ ሽመል አከዋሮ ነበር ዬሚለቅህ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
ሰአድ ነኝ የውሎዋ ቀዋጭ ያውም የደሴ S. ቀበጧ እባክሺ ቤተሰቤሁኔ የኔ......
ወይኔ እረ ሁሎ ችም ያሳዝናሉ ክክክክክ ባለሽጉጡ ወይኔ ልቤን ያዙኝ ክክክክክ አሪፍነው ግን አንዱ ቦክስ እንዳያስገባልክ
@@SuSu-cm6uf እኮ ሽጉጥ ዬያዘው ወንጀለኛ ነው ስለዚህ መታሰር አለበት እሱ ብሎ ሽጉጥ ያዡ
ክክክክክክክክክክክክክክ በፈጣሪ እንዲ አይነት ፕራንክ አትስራ ህይወትክ አደጋ ላይ ትጥላለክ ሲጀመር ታላላቅ ሰዎች በጣም ይደብራል
እር አደኛው ቂጡን ጨምደዶ እሮጠ
በጣም ወላሂ ታላላቅ ሰውቼ አሰዘኑኝ
ሚኪዬ ዛሬ ልዩ ሰርፕራይዝ ነው። በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻችሁ❤
የፖሊስ መታወቂያ ሳይዝ እንዴት ይፈራሉ የፈለገስ ቢሆን አስለን ለማድረግስ ምን ማስረጃ አለው
hhhhh "arh liben yazulign"... des yila l yemecereshaw temechitognal le rask prank honk iko
ሚኪ በስቱ ሚስክን ተጫውተህ የመጨረሻው ሰውዬ ተጪወተብህ ተረፍክ ግን ብድር በምድር አረገክ
ክክክክክክክክክ
እየተጠነቀቀሽ ከ ዋናው ጋር እንዳትገነኝ በጣም አሪፍ ነው ገገማ ሲቢል ካገኘሽ አይፋታሽም
😂😂😂😂😂😂😂
አረ ልቤን ያዙልኝ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
አረ ቴዲ የማቅዉ ልጂ ነው ባለ ባዣጁዉ ክክክክክ የማቀዉን ስው ሰላሳያቹኘ በጣም አመስግናለሁ
😁😁😁😁😁😁ማኮ እንዴ ዛሬ ሲቄ አላውቂም
በመጀመሪያወቹ ሠዎች ደሜን ነበር ያፈላኸው ደግ ያደረገክ እደውም ሢያሥህ ነው በተለይ እጅ ወደላይ ሥትለው እጁን ያነሣው ሠው አጀቴን ነው የበላው
ሲያስጠሉ
ስው ግን ትግስቱ እኔ ብሆን ለብር ብሎ እንድዝ ስጫወትብኝ አናቱ ነው ምልው
ወይኔ እኔም በጣም አሳዘነኝ
የመጨረሻው እማ ጎበዝ ደግ አደረገው
የመጨረሻው ሰው ኑሮ መሮታል እንዴ
አረ በሳቅ ፈረስኩ ሀሀሀሀሀ ወይ ሽጉጥ ጎሽ እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ
It shows that our people have innocent heart ❤️, except the so called activist and politicians.
OMG amaizing ergman eyetekebelachihu newa endet eyehedelachihu new yimechachihu
የቀበጡለት ውይ ሚኪ አንተ ለተወገስከው እኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😁😁😁😁😁
😁😁😁 ሚኮ አንድ ቀን ይደፉካል ፕራንክ የማይገባው ሰገጤ ሁላ
የመጨረሻው ነፍጠኛ ተመቸኝ የት አባቱ ጥሩ አድርጎታል። ሰው በሰላም መንቀሳቀስ አይችልም።
1 ቀን ግን …ጉዳት እንዳይደርስባችዉ( እንዳትሞቱ )ፕራንክ ብላችዉ ወጣችሁ በዚያዉ እንዳትቀሩ !!!
ከ TIK tok ነው የመጣሁት 👋👋
ደግ አርገህ እሰይ የመጨርሻው ሰውየ እንደት እንዳስደሰተኝ ወንድ ነው ወላሂ
keep it up hahahahahahahaha the last prank wass soo funyyy you make my mather happy so much
ግን በሌላ በኩል ምን ያህል ህዝቡ በወታደራዊ ሀይል መብቱ የተገፈፈ መብት የሌለው የሚረገጥ መሆኑን ያመላክታል ግን ባጠቃላይ ቀበጦቹ ፈረንጅን የሚያመልኩ ይጫወቱት እንጂ ለህብረተስቡ የሚያስቅ አይደለም
Weregna
የመጨረሻው ሰውየ እንባ በእንባ አረገኝ ሰው በገዛ እጅ እንዲ ይሆናል ኡፉፉፉፉፉፉፉ
እኔ ግን እንደዚህ ጠበቅ ያሉ ፕራኮች ያስፈሩኛል ሰውየው ቢመታህ ምን ልትልነው አተለሰራሀው እኔ ፈራሁ እርግጥ አዳንድ ፕራኮች ዘናያደርጉኛል የሚበልጠው ያዝናናል አዳንዱ ያስፈራኛል አዳንድ የማይታገሱ ቶሎ እርምጃ የሚወስዱ አሉ እዛ ላይ ችግር ቢመጣስ
Miky 1😂😂😂😂😂😂😂😂 lala vido sira des yilal
አቦ ያስጠላል ህዝቡ በዚ ጉዳይ የታሸ ነዉ አታስደንግጡት ይኔን ምስኪን ህዝብ
saekks
amrea
Wow
The best prank in the year
ሀሀሀ አይ ሚኪ የነዛ ሚሰኪኖች በፊት ያሰቆምካቸዉ የመጨረሻዉን ሰዉዬ አዘዘብክ
በሰምኣም ኩማንደ ካላሊት የሰዉ ሰታሰጠነቅቅ የራሰከን ኣጥተከ ነበረኮ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ ሚኪሻ በሳቅ ገደልከን ክክክክ የነቃ ሲመጣም አደጋ አለው
እንደዛሪ ስቄ አላውቅም ፕራንክ አደርጋለሁ ብሎ ራሱ ፕራንክ አልሆናም 😁😁😁 ተበልተሀል ማይኮ
ወይኔ የመጨረሻው ሽጉጥ ታጥቆ ይዞራል እንዴ ሆ 😳🙄
ጀግናነው በሰሪይው ሳይሸና አይቀርም🙊🙊🙊🙈🙈
ተው ሚኪዬ አንድ ቀን አርህን እንዳያስበሉህ 😂😂😂😂😂😂
Gin yihe prank stet new
ወንድሜ ትላልቅ ሰዎችን ፕራንክ ባታደርጋቸዉ ይሻላል ለወደፊት ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ በጣም ነዉ ያሳከን ክክክክክክ
Mike bro you did it. That's real prank bro keep it up !!!
አረ ኮማንደር እናንተ እራሣችሑ እኮ ኪሥ አውላቂ ነው የምትመሥሉት እኔም ብሖን የመጀመሪያ ጥፋ ነበር የምትቀምሡት ወይኔ ፕራንክ
Kkkkkkk ውይ ሚኪ የስራህን ይስጥህ ሆዴ ቆሰለ
እእእእእ ኮማንደር ስትል ኮማደር አዘዘብህ ኧራ ጉድ ወላሂ የየመጀመሪያው እጁን አነሳ የመጨረሻው ሽጉጥ ሊያጠጣህነበር ሚኪ ጉድህ ፈላ በነፃ ሊያጠጣህ ኮማንደር ስትል ኮማንደር አዘዘብህ ሆ
😂😂😂😂
ቀይ ለባሺ በሳቅቅቅ ሩጫው አገሬ ገብቼ እኔም ይገጥመኘ ይሆን ይህ ብራክ
የዚህ ሳምንቱ ባለ ሳምነተ ነህ u r unique continue
weyina mike betam azinagn prank new sewiyew ግን ዘ ጀዝባ ሽጉጣም ሜዳ ላይ ሽጉጥ
አይገርምም !!!!የበፊቶቹ ግፍ ባለሽጉጥ አጋጠመህኧረ እባክይ እንዳይገሉህ እራስህን ጠብቅ
ክክክክክክክክክ አሁን ገና ባለሽጉጡ አስደሰተኝ ለይለቹ ዥልጦች ናቸው እኔም አለቃችሁም ነበር
ፕራንክ በማድረግ በሽጉጥ የሞተዉ የመጀመሪያዉ ሰዉ። ልትባል ለትንሸ። አረ ወዲያ ሳይበላስ ቢቀር ሚኮ እንደዚህ አትስራ
, 😂😂😂😂betammm New yasakeg abatu hulum eko yaradalecj aydelem eza yalew tetnkek bel chaweta karada gar becha yehun 😂😂😂kumander azezsbek bemcheresha esu behon ye arada behon menem slneber seletan genakonew😁😁
..ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
ዋውው እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች
በጉት እየጠበኩ ነው ሽጉጡን ጉድ እኮ ነው
ክክክክክክክውይኔ ያሳዝን ሰውየው እጁን ወደላይ ያለው ደሞ መጨረሻአ በአተ ሆዴን አመመኝ አስደነገጠህ አደል የመጨረሻው ሰውዬ ክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክ
ሚኪ. በውነት በሳቅ.ሞትሁ
ኧረ ልቤን ያዙኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ሞትኩኝ በሳቅ
የሁለተኛ እዳይለምድህ
ተጠቀቅ.ይከ የመረረህዝም
አይለቅህም.
Miko Mikee gin dehna terefk Hhhhhh
እስካሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ፕራንክ አንደኛ የምር እሚገርም ነው
17 bad እሺ አንችም ስብእስክራይብ አርጊኚ ለኔም አደኛየ ሁን
17 bad እሺ
1 second ago
it is staged....የሽጉጡ ፕራንክ….በአጋጣሚ የተደረገ ሳይሆን…ታስቦበት የተሰራ ድራማ ነዉ! በደንብ ቪዲዮዉን ካዩት…ብለርድ/ብዥ የሚልበት ቦታ ታስቦበት የሰዉየዉን ፊት ለመሸፈን የተደረገ ነዉ…እንዲሁም በፍጥነት እንዲያልፍ የተፈለገዉ….ሰዎችን ለመሸወድ ነዉ!
❣️
Walhiii ewntshin.nw
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
❤💛💚
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዳዊትየ
አሜን ውዴ
ዴቭዬ
በሄወቴ youtub ላይ ከሚቀለዱ ቀልዶቺ ለመጀመሬያ ግዜ ሆዴ ቁስል እስከሚል ያሳኩት ዛሬ ነው ክክክክክ
That means you never Watch a fun or Prank videos before, lol. Shame on you!
ቻይንኛ በአማርኛ subscribe ruclips.net/video/6fL55UFSUTc/видео.html
ማርያምን በጣም ነው እማደንቀው ወድ ልጅ እራሱን መጠበቅ አለበት 👍
የመጨረሻውን 10ጊዜ ነው የደገምኩት ፕራንክ እደዚህ አስቆኝ አያቅም በርታ 👏👏👏
አንደኛ ነው የትም የለም እስቲ እንደኔ የተመቸው ላይክ👍👍👇👇👇
የመጨረሻው ልጅ ተመቸኝ የጀግና ጀግና ደግ አረገህ
awol seid 😃😃🤔
ምኑ ይመቻል ሠውኮ የፈለገው ነገር ወጀል ይሥራ ወደ ህግ መወሠድ አ፪በት እጂ አገኘው ብሎ ይተኩሣል ጅል
የሰው ቆሌ ሲገፍ እመጥፎ ሰውላይ ጣለው 😂
እእእእእ
እኔግንሊመታዉነዉብየነበር ግንካሜሬአለባይለዉሊመታዉነበርከከከከከከከ ልቤንያዙኚአለኮደግጦ
ተው ስንት ቀልድ የማያቅ አለ😂😂😂😂
እናምፍራሀእላቸው
ግን ይገርማል ሽጉጥ ያነሳው ሰውዬ ሰይጣን ነው
Ende bale shugutu☠
Tsedi የጋሽ ፀጋዬ እሸቱ አድናቂ 89 ትክክል ለምሳሌ እኔ በይ ቤተሰቤ ሁኑ
ሀይ ማረ
ሰው ሹጉጥ ይዞ ነው መጎዘው ለካ የመጨረሻ ሰውየ ትግስት የለለ ሰው ነው 😏😂😂
አንተ አማርኛ የሌለው ሰው ነው
kkkkk ሰው የው ግን የምሩ ነበር
ማለት ነው ሽጉጡን ያወጣው ከንደዚህ ነገር ግን መጠንቀቅ አለባቹሁ
አንዳንድ ሰው ትግስት የለውም እንጂይ ሞላ ጎደል አሪፍ ነው ምርጦች ዘና ፈታ አረጋቹሁን
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ሚኪሻ
በእውነት እንደ ዛሬ አስለቅሶ ያሳቀኝ ፕራንክ የለም
እር ሚኪ ታላላቅ ሰወችን ፕራንክ አታድርግ ይደብራል
እውነት ለመናገርበጣምነውየደነገኩትግንተጠንቀቁ
እቴነሽባዬ Bayeee በይ ስብ እስክራይብ አርጊኚ
እሺሚኪዬእራስጠብቁ
በጣም
🙄🏌️🏌️🏌️🏌️😠
ሰላም ተጠንቀቅ ፍራንክ አደርጋለሁ ብለህ እራስህ እንዳታጣ አረ ልቤን ያዙኝ ተመቸኝ ራስህን ጠብቅ ኑሮ የመረረው አለና
Almas 123 🤣🤣🤣🤣🤣👍🏼
መሣሪያ የያዘዉ ሰዉየ ለፀብ የሮጠዉ የሆነ የሚሠራዉ ወንጀል አለ ።እንዴት መሣሪያ ይዞ ይዞራል
ጀግና እናት ወልዳለች ወንዲ ልጂ እድ በራሱ ሲተማመን የሌለ ይመቸኛል
ወገኛ እኔ ብሆን በቦክስ ነበር የምልህ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በሺጉጥ ቢልህ ተጠያቂው ማነው
በስማሀም ወልድ ሰውን አስቃለሁ ብለህ ሂወትህን እዳታጣ ወድሜ so እዲህ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ምክሬ ነው
ወይኔ ምስኪን የስራህን ይስጥህ ሚኪ አሳዘነኝ ሰውየው እጁን ወደላይ ሲያደርግ
@prank tv ሳይስክራይብ ነው አብሽር አሁኑኑ ስክራይብ ላይክ ሸር አደርጋለው
Wwww baxam xuru na ber tarfki miki sawiye indet arghu
አመታቱ ፊጥነቱ በስመአም
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😁😁😁😁😂
ወላሂ በሳቅ የለሁም ሚኪዬ በርታልን ግን እራስክን ጠብቅ ሺጉጡ ያስፈራል
ደብራችሁኝ ነበር ፦ አሁን ግን ሳልወድ እንድወዳችሁ አደረጋችሁኝ - ቀበጥ የአዲስ ልጆች በርቱ ። ግን ጠንቀቅ በሉ ፥ ስንት ሆድ የባሰው አለ።
P g b b b
የኛ ሀገር ህዝብ ፋራ ነው ፕራንክ አያውቅም ፕራንክ ነው ብትለው እራሱ ከመደብደብ ወደ ዋላ አይልም
Omg አረ ልቤን አላለም መጨረሻውን በደምብ ብታሳዮን 🤣🤣🤣🤣
ደህና አርጎ ለምዝጎት 😂😄😀እናቴ ድረሽ ሽንት ሽንት አለኝ ፈራሁ ብሏል አቡሌ
@@natinati1714 ይችን ልብ ይዘው ኑሮ ፕራክ የሆነበትን የኢትዮ ህዝብ ላይ ትራፕ ፕራንክ ትራቭ እያሉ ያሰቃዮታል ሚኪ ከዚበሁዋላ ፕራክ አላደርግም ካሜራ ነው መቅረፅ የምፈልገው እንደሚል አልጠራጠርም 🤣🤣
እውይይ አፈር ልበላ ስንት የዋህ አለ መጋኛዎችም አሉ ክክክክ
ክክክክክክክክክ ስንት የዋህ ስው አለ እጅ ወደ ላይ ሲባሉ እሺ ወይ ዘንድሮ ሚኪ የመጨረሻ ሰውየው ተጫወተብህ ክክክክክክ
በጣም ያስቃልም ያስፈራልም
በይ እኔም አንዷ የዋህ ነኚ እባክሺ ቤተሰቤ ሁኒኚ
@@hikimetinegnisubscribearag1061 የት ነሽ ስልክሽን
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሺ ምን ችግር አለው
በመጨራሻ ያዬውትን ሰው አንደኛ አልኩት ጎበዝ ነህ ከዬወቸው ፕራኮቹ ሁሉ ወደድኩት ከሀገር ቤት ፖራኮች ሀሀሀሀሀሀሀሀ በሰቅ ሞትኩኝ ወለሂ
ይህን አይነት ፕራንክ ባለሙያውን እሰከሚያገኝ እንጂ ያልተገባ መሰዋዕትነት
የሚያስከፍል መሆኑን ፕራ
ንክ አደረግን ባዮችሳይቃጠል በቅጠል ነውና ሠለጠንን / አወቅን እያሉ ከሚያደርጉት ስህተት ቢታቀቡ በተለይ በዚህ ወቅት
ይህ ነገር ግን ለሌቦች እና ለወንበዴወች በር ማሳያ ነው የግሌ አስተያየት ነው
በትክክል እንደዚህ አይነት ፕራንክ መደረግ የሌለበት ነው ሽጉጥ ባወጣው ሰውዬም ሌሎቹ ቢማሩበት ጥሩ ነው በዚህ ባበደ ዘመን አስፈላጊ አይደለም
sheba neh inde? atakabd
ትክክልወላሂ
Betikikil
ትክክል
ፕራንክ አረጋለው ብለ አንተ እራስ ተደረክ አሪፍ ነው በተለይ የመጀመሪያው ሰውዬ ሲያዛዝን
Betam inen irasu liben belaw abaten meslaw iko Ind aynet pirank betilk saw atrgu
ሚኪየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማለም ብዙ ትዕግስት የሌለው ሰው አለ አደጋ ላይ እንዳይትላችሁ ተጠንቅቃችሁ ስሩ በሌሎቹ መልካም ህግ አክባሪወች ስው ይሄ ጋጠወጥ ደሞ ገደለህ ብየ አስደነገጠኝ እራሳችሁን ጠብቁ ዘመኑ የከፍ ነው
seni ጎንደሬዋ S. ጎንደሬዋ subscrip አርጊኚ
ሚኪዬ አረ በሳቅ ደስ ይላል ቀጥልበት በጣም ነው የምትመችኝ
ወይኔ ፈታ በለናል በሪታ ወንድሜ❤❤❤መጨረሻዋ ደግጨ ነበረ
ክክክክክክክክክ ብቻ አንዱ ኑሮ የመረረው እንዳያቅምስህ ዋ!
ቢሥሚላ እንት እንደሣኩኝ
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida Z. Subscrip በነካጂሺ
ትክክል እናቷን ወዳጂ ለምሳሌ እኔ በይ subscrip አርጊጊጊጊኚ👩❤️👩
@@hikimetinegnisubscribearag1061 ቤተሠብ ሆኔለሁ እህት
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida አመሰግናለሁ ሙሙየ
mechereshaw part lay miko rasu prank tederege 😂😂😂lben yazugn alalem wey dngate😂😂😂
😂😂😂😂😂
Haha tekekelegnaw prank
እጂ ወደላይ ስትሉ ቆይታችሁ በመጨረሻ እናተው እጂ ወደላይ አረጋችሁ እኮ
ከከከከ
Kkkkkk are besak metku
አረ በሰቅ ኪኪኪኪ
ክክክ እውነት
ሆዴን አመመኝ በሳቅ ብቻ ወላሂ፡ በጣም ተመችቶኛል ሚኩዬ 😍😍😍😍😍😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕
ይመቻችሁ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟ ይብዛልን አሜን
አይ ሽጉጥ አረ ተው አስቲ ላይክ
ፋታ ዘና ለማለት ጎራ በሉ አኔም ጋር ቤተሰብ አንሁን
እረሚኪ፡በጣም፡ተላልቅ፡ሰዎችን፡አታስቼግረ፡ይመቱሀል፡በተረፈ፡ወድጅሀለሁ
ሃሃሃሃሃ ኧረ ይመቻቹ ሚኮ የመጨረሻው ሰውዬ ግን ምነው አጋዚን ነኝ አለ😋
messi child-of-God plass messi subscrip aregegni
ከከከከከከከከ አይ ሚኪ የዚህ የዋህ ህዝብ ግፍ መጨረሻ ፈንጅ ላይ ጣለህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይበልህ ሲያንስነው😀😀😀😀
ሀሀሀሀሀሀ እኔም ደነገጥኩኝ ሽጉጥ ሲያወጣ
Kkkkkkkየምር የመጨረሻው ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ. አስቃለሁ ስትል ጉድ ሁነህ ነበር
ሰው እንዴት በአንድ እግሩ ይቆማል😂😂😂😂
ምስኪን ህዝብ ምን ያህል ተሳቀው እንደሚኖሩ ያሳያል በማያውቁት ወንጀል እጃቸውን ያነሳሉ
መን ሽግር ኣለ ፕራክ ኖህ'ኮ እዚ ዶሞ ወንጀል ኣይደለም ጨወታ ነህ
@@ማማይእያኩሉሙለይዓለመይ ጨዋታማ ነው አውቃለው ሰው ግን በአሁን ጊዜ በፍርሀት ውስጥ ስለሚኖር በጣም ይደነግጣሉ
በጣም 6:11 ምስኪን በአውዳመት ምን ትበጠብጡናላችሁ አለ ክክክክ
kkkkkkkተው ሚኪ ቦክሥ እንዳያሥገቡልሽ ጀለሤ ተናገርኩ ለእኛአሪፍ ነው
ወርቁ ይሙት ዩቱብ ተጥደሽ fb IMO መጥፍትሽ ካዋጣሽ ብሎክ አድርጌሻለው የኔ እብድ💋
ንግሥት ደጀን ጎንደሬዋ ንግሥት ደጀን ጎንደሬዋ እባክሺ ንግስት ቆንጆት ሰብስክራይብ አሬጊኚ እና እኔም ልሳቅ
@@seni2156 ክክክ
ማኪየን ገደለው ከብየ በጭቀትልሞ
😭😭😭😭😭😭ሀራምአለይኪ
ወላሂ ሰውየውየዋህስለሆነነውጅ ማኪይቅርባችሁ እድህያለፕራንክበጭቀትልሞት
😂😂😂😂😂 ወንድሜ ቢቀርብህ ይሻላለል የኛ ህዝብ እንደነጮች ቀልድ አይችሉም 😂😂😂😀😀😀😀
ያበደ ነው ሚኮ ተመቸህኝ ሁሌም በርታ
ሟች ከመሞቱ በፊት ይንቀዠቀዥ ነበር ተብሎ ሊፃፍልህ ነበር ተርፈሻል ማይኮ ።
biniam araya ሰብ እስክራይብ አርገው እኔም አረኩልህ
ክክክክክ
😂😂😂
Ewunt new
im dying laughing😂😂😂
እውነት ግን ህዝብ ኢትዮጵያ ምስክን ነው ብቃልሌ ነገር እጅ ወደ ላይ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ምስክን ህዝብ ፍቅር ስጠው
😀😀😀 amen (3)
እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብህ ማይኮ ለህይወትህ አደጋ አለው
ሚኪዬ እንወድሃለን ቀጥልበት 👮♂️
Bro hulegize Yante prank video woch recommend yedergale keza yanten prank Ameche besak motku sub aregeyalew
እራስህ ላይ ፕራክ ተሰራብህ አይዞህ ልብህ ቆመች😀😀😀😀😀😀
ወይ ።😁😁😁😃😃😃የመጨረሻውለምን. ቆረጣችሁት
በእውነት ይደብራል እንዴዚህ አይነት ፕራንክ ሰው ማስደገጥ ምንድን ነው ሲያሳዝኑ ጥሩ አይዴለም ይደነግጣሉኮ ሀራም ሀራም ሀራም
ክክክክክክክክክክ ፕራንኩ በጣም ያዝናነል ነገር ግን መጨረሻ ሽጉጥ ያወጣው ሰውየ አስደነገጠኝ
ክክክክክክክክክ ውይይይይ እደዛሪ ስቄ አላውቅም ውይይይይ ሚኪ ለማንኛውም እደዝህ አይነት ፓራንክ አትስራ ለሂወትህ ጥሩ አይደለም
ወይኔ እኔም ተፈረፈርኩ
እደው ሚኪ ዬስራህን ይስጥሀ በሂወቴ ሰቄ አላውቅም እደዛሬ ዬሰውዬው አጅ ወደላይ ማድረጉ ሲሳዝን በአላህ እደው ወንድሜ ቢሆን በውሎ ሽመል አከዋሮ ነበር ዬሚለቅህ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
ሰአድ ነኝ የውሎዋ ቀዋጭ ያውም የደሴ S. ቀበጧ እባክሺ ቤተሰቤሁኔ የኔ......
ወይኔ እረ ሁሎ ችም ያሳዝናሉ ክክክክክ ባለሽጉጡ ወይኔ ልቤን ያዙኝ ክክክክክ አሪፍነው ግን አንዱ ቦክስ እንዳያስገባልክ
@@SuSu-cm6uf
እኮ ሽጉጥ ዬያዘው ወንጀለኛ ነው ስለዚህ መታሰር አለበት እሱ ብሎ ሽጉጥ ያዡ
ክክክክክክክክክክክክክክ በፈጣሪ እንዲ አይነት ፕራንክ አትስራ ህይወትክ አደጋ ላይ ትጥላለክ ሲጀመር ታላላቅ ሰዎች በጣም ይደብራል
እር አደኛው ቂጡን ጨምደዶ እሮጠ
በጣም ወላሂ ታላላቅ ሰውቼ አሰዘኑኝ
ሚኪዬ ዛሬ ልዩ ሰርፕራይዝ ነው። በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻችሁ❤
የፖሊስ መታወቂያ ሳይዝ እንዴት ይፈራሉ የፈለገስ ቢሆን አስለን ለማድረግስ ምን ማስረጃ አለው
hhhhh "arh liben yazulign"... des yila l yemecereshaw temechitognal le rask prank honk iko
ሚኪ በስቱ ሚስክን ተጫውተህ የመጨረሻው ሰውዬ ተጪወተብህ ተረፍክ ግን ብድር በምድር አረገክ
ክክክክክክክክክ
እየተጠነቀቀሽ
ከ ዋናው ጋር እንዳትገነኝ
በጣም አሪፍ ነው ገገማ ሲቢል
ካገኘሽ አይፋታሽም
😂😂😂😂😂😂😂
አረ ልቤን ያዙልኝ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
አረ ቴዲ የማቅዉ ልጂ ነው ባለ ባዣጁዉ ክክክክክ የማቀዉን ስው ሰላሳያቹኘ በጣም አመስግናለሁ
😁😁😁😁😁😁ማኮ እንዴ ዛሬ ሲቄ አላውቂም
በመጀመሪያወቹ ሠዎች ደሜን ነበር ያፈላኸው ደግ ያደረገክ እደውም ሢያሥህ ነው በተለይ እጅ ወደላይ ሥትለው እጁን ያነሣው ሠው አጀቴን ነው የበላው
ሲያስጠሉ
ስው ግን ትግስቱ እኔ ብሆን ለብር ብሎ እንድዝ ስጫወትብኝ አናቱ ነው ምልው
ወይኔ እኔም በጣም አሳዘነኝ
የመጨረሻው እማ ጎበዝ ደግ አደረገው
የመጨረሻው ሰው ኑሮ መሮታል እንዴ
አረ በሳቅ ፈረስኩ ሀሀሀሀሀ ወይ ሽጉጥ ጎሽ እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ
It shows that our people have innocent heart ❤️, except the so called activist and politicians.
OMG amaizing ergman eyetekebelachihu newa endet eyehedelachihu new
yimechachihu
የቀበጡለት ውይ ሚኪ አንተ ለተወገስከው እኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😁😁😁😁😁
😁😁😁 ሚኮ አንድ ቀን ይደፉካል ፕራንክ የማይገባው ሰገጤ ሁላ
የመጨረሻው ነፍጠኛ ተመቸኝ የት አባቱ ጥሩ አድርጎታል። ሰው በሰላም መንቀሳቀስ አይችልም።
1 ቀን ግን …ጉዳት እንዳይደርስባችዉ( እንዳትሞቱ )ፕራንክ ብላችዉ ወጣችሁ በዚያዉ እንዳትቀሩ !!!
ከ TIK tok ነው የመጣሁት 👋👋
ደግ አርገህ እሰይ የመጨርሻው ሰውየ እንደት እንዳስደሰተኝ ወንድ ነው ወላሂ
keep it up hahahahahahahaha the last prank wass soo funyyy you make my mather happy
so much
ቻይንኛ በአማርኛ subscribe ruclips.net/video/6fL55UFSUTc/видео.html
ግን በሌላ በኩል ምን ያህል ህዝቡ በወታደራዊ ሀይል መብቱ የተገፈፈ መብት የሌለው የሚረገጥ መሆኑን ያመላክታል ግን ባጠቃላይ ቀበጦቹ ፈረንጅን የሚያመልኩ ይጫወቱት እንጂ ለህብረተስቡ የሚያስቅ አይደለም
Weregna
የመጨረሻው ሰውየ እንባ በእንባ አረገኝ ሰው በገዛ እጅ እንዲ ይሆናል ኡፉፉፉፉፉፉፉ
እኔ ግን እንደዚህ ጠበቅ ያሉ ፕራኮች ያስፈሩኛል ሰውየው ቢመታህ ምን ልትልነው አተለሰራሀው እኔ ፈራሁ እርግጥ አዳንድ ፕራኮች ዘናያደርጉኛል የሚበልጠው ያዝናናል አዳንዱ ያስፈራኛል አዳንድ የማይታገሱ ቶሎ እርምጃ የሚወስዱ አሉ እዛ ላይ ችግር ቢመጣስ
Miky 1😂😂😂😂😂😂😂😂 lala vido sira des yilal
አቦ ያስጠላል ህዝቡ በዚ ጉዳይ የታሸ ነዉ አታስደንግጡት ይኔን ምስኪን ህዝብ
saekks
amrea
Wow
The best prank in the year
ሀሀሀ አይ ሚኪ የነዛ ሚሰኪኖች በፊት ያሰቆምካቸዉ የመጨረሻዉን ሰዉዬ አዘዘብክ
ቻይንኛ በአማርኛ subscribe ruclips.net/video/6fL55UFSUTc/видео.html
በሰምኣም ኩማንደ ካላሊት የሰዉ ሰታሰጠነቅቅ የራሰከን ኣጥተከ ነበረኮ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እረ ሚኪሻ በሳቅ ገደልከን ክክክክ የነቃ ሲመጣም አደጋ አለው
እንደዛሪ ስቄ አላውቅም ፕራንክ አደርጋለሁ ብሎ ራሱ ፕራንክ አልሆናም 😁😁😁 ተበልተሀል ማይኮ
ወይኔ የመጨረሻው ሽጉጥ ታጥቆ ይዞራል እንዴ ሆ 😳🙄
ጀግናነው በሰሪይው ሳይሸና አይቀርም🙊🙊🙊🙈🙈
ተው ሚኪዬ አንድ ቀን አርህን እንዳያስበሉህ 😂😂😂😂😂😂
Gin yihe prank stet new
ወንድሜ ትላልቅ ሰዎችን ፕራንክ ባታደርጋቸዉ ይሻላል ለወደፊት ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ በጣም ነዉ ያሳከን ክክክክክክ
Mike bro you did it. That's real prank bro keep it up !!!
አረ ኮማንደር እናንተ እራሣችሑ እኮ ኪሥ አውላቂ ነው የምትመሥሉት እኔም ብሖን የመጀመሪያ ጥፋ ነበር የምትቀምሡት ወይኔ ፕራንክ
Kkkkkkk ውይ ሚኪ የስራህን ይስጥህ ሆዴ ቆሰለ
ቻይንኛ በአማርኛ subscribe ruclips.net/video/6fL55UFSUTc/видео.html
እእእእእ ኮማንደር ስትል ኮማደር አዘዘብህ ኧራ ጉድ ወላሂ የየመጀመሪያው እጁን አነሳ የመጨረሻው ሽጉጥ ሊያጠጣህነበር ሚኪ ጉድህ ፈላ በነፃ ሊያጠጣህ ኮማንደር ስትል ኮማንደር አዘዘብህ ሆ
😂😂😂😂
ቀይ ለባሺ በሳቅቅቅ ሩጫው አገሬ ገብቼ እኔም ይገጥመኘ ይሆን ይህ ብራክ
የዚህ ሳምንቱ ባለ ሳምነተ ነህ u r unique continue
weyina mike betam azinagn prank new sewiyew ግን ዘ ጀዝባ ሽጉጣም ሜዳ ላይ ሽጉጥ
አይገርምም !!!!
የበፊቶቹ ግፍ ባለሽጉጥ አጋጠመህ
ኧረ እባክይ እንዳይገሉህ እራስህን ጠብቅ