miko mikee አበደ! ትርቂኛለሽ አሁን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +339

    የዚን ክፍል-1 video ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ!
    👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/UNIbLzUHwlE/видео.html

  • @ኑረዲንከይፋት-መ6ዠ
    @ኑረዲንከይፋት-መ6ዠ 3 года назад +1005

    ባለባጃጁን ሳያደቁ ማለፍ ከባድ ነው እስኪ እደኔ ባለባጃጁ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ

  • @jeryhails6247
    @jeryhails6247 3 года назад +66

    የእውነት ባለባጃጁ ግን ከልቡ ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 года назад +551

    ባለ ባጃጁ የተናገረው ይገርማል ትክክለኛ ሰው ነህ ዋው👌 እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግህ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад +3

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

    • @bilalahmedin8363
      @bilalahmedin8363 3 года назад +2

      esu yleyal betamm

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 года назад +188

    የእዉነት ባለባጂጁ ይሸለም የምትሉ የእዉነት ለሀገራችን እንዲ አይነት ሰዉ ነዉ የምትፈልገዉ አይስ ሰዉ የለብስ አምላኪ እንሁን በቃ አምላኬ ሆይ 💚❤💛

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 года назад

      ruclips.net/video/3cki5JklC-0/видео.html

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki 3 года назад

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ማር

  • @አሞራውመዝናኛ2
    @አሞራውመዝናኛ2 3 года назад +202

    ባለባጃጁ በሰፊው ይቅረብ እና ሰለ እብዱች ይጠየቅ የምትሉ 👍 ፈጣሪ ይባርከው ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 3 года назад +88

    ባለ ባጃጁ ሚኮዎ የሱ ካልሆነ እኛ አዋተን እንግዛለት በጣም ንጹው ልብ ያለው ሰው ነው

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 года назад

      ruclips.net/video/3cki5JklC-0/видео.html

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki 3 года назад

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ

    • @firhiwotworku480
      @firhiwotworku480 3 года назад +1

      uffffffff tebareki yen konjo endaderegsh new yetesemangn

    • @temesgenfikire7377
      @temesgenfikire7377 3 года назад +2

      እኮ ግን ሰይፉ ሾዉ ብቃርብ ነበረ የምነገኛ አሁን በምን መንገድ እነገኛወለን❤❤❤

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Год назад

      ​@@temesgenfikire7377 ደውሉ አልነበር እንዴ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +187

    ሚኮ በእናትህ ባለ ባጃጁን ሸልመው ቁጥሩ አለህ አይደል ማርያምን ሲል ሲያምርበት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 года назад +16

    የኔ ጌታ የባጃጁ ሹፊር በጣም ቅን ደስ የሚል ልጅ ነው እንደውም ይሔ ልጅ ሳይካትሪስት ቢሆን ብዙዎችን ያድናል

  • @muluteshome1357
    @muluteshome1357 3 года назад +305

    መሸለም አለበት ባለባጃጁ የምትሎ ላይክ በሎ

  • @helenmelaku4596
    @helenmelaku4596 3 года назад +24

    ባለባጃጁ ክብር ይገባዋል ማርያምን ሌላ ቃላት የለኝም ልበ ሙሉ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @koratu
    @koratu 3 года назад +1712

    ባለ ባጃጁ 10,000 ብር መሸለም አለበት። እስኪ እንደኔ ይሸለም የምትሉ።👍

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад +29

    ##ባለ ባጃጁ ልጅ ይሸለም ማርያም አትለይው ያራድዬ ልጅ ምርጥ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 года назад +757

    ፓፓፓ የሚገርም ልጅነወ ባለ ባጃጁ የተመቸወ ማነው

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ዋው ባለባጃጁ ልጅ የአመቱ ምርጥ ልጅ ብዬዋለሁ። እንዲህ አይነቱን ያብዛልን።

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 3 года назад +208

    ባለ ባጃጁ እምር እምየ ማርያምን ከፊቱ ያቆመ ልቡ ብርሀን ነው እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንዲም

  • @ekramfekr8975
    @ekramfekr8975 3 года назад +12

    ባለ ባጃጁን ልጅ መሸለም አለብህ ሚኪየ እንደዚህ ቅን ልብ ያላቸውን ሰወች ማበረታታት አለብን

  • @ሀገሬንወዳለሁ
    @ሀገሬንወዳለሁ 3 года назад +192

    ባለ ባጃጁን ለ ኢንተርቪው ጋብዘው በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ቅን ሰው ነው

  • @kedirendris5377
    @kedirendris5377 3 года назад +1

    ብዙ ጊዜ ቪዲዬህን አያለሁኝ ዛሬ ግን በጣም ተደሰትኩብህ ምርጥ መልክት አስተላልፈሀል እኔ አንድ ጉአደኛ አለኝ በሰዎች ዘንድ እንደእብድ ቢታይም ለኔ ግን ከጤነኛ እብዶች እሱ ለኔ እብድ ጤነኛ ነው ያወራኛል በሀሳቡም ያስደምመኛል ዛሬ የሰራሀው ስራ እንድኮምት ያስገደደኝ ደስ ስላለኝ ነው እንደዚ መልእክቱ ሰፊ የሆነ ፕራንክ ሲሰራ ሰዎች አመለካከታቸውን እያስተካከልን መሄድ ይቻላል። እናመሰግናለን ሚኮ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 года назад +260

    ባለባጃጁ የሚደነቅ ጀግና ነዉ ኡፍፍ 😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ይጠብቀዉ በስመአብ ሰዉ ነህ ባለባጃጁ የእዉነት ሰዉ ነህ በቃ😢😢

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 3 года назад +5

    በጣም አስተማሪ ቪዲዎ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ባለባጃጁ ልጅ የጠራሀት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማሪያም አትለይህ

  • @bereketfentaw8454
    @bereketfentaw8454 3 года назад +310

    ባለ ባጆጅ ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት ሰዉ ነዉ ቀርበህ አዎራዉ🙏🙏

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ

    እሚገርም ስራ ነዉ ማይኮ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት እኔ ቀልድ ምናምን አሎድም ግን የአንተን ቪዶ ዛሬ ሁለተኛየ ነዉ ስመለከተዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቪዶ ነዉ ቀጥልበት

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 года назад +118

    ባለ ባጃጁ ልጅ በጣም የገባው ነው ተባረክ

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 года назад +7

    የሚገርም ነው ወንድሜ ባለ ባጃጁ ካንተ ብዙ ተማርን ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @lulemeron1856
    @lulemeron1856 3 года назад +251

    ባለ ባጃጁን 10.000 ሸልመው እኛ ደግሞ 1 ሚሊየን ላይክ እናረግልሀለን🇪🇹❤

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад +78

    ሚኮ በአላህ ባለ ባጃጁን ሸልምልን እሥኪ ይሸለም የምትሉ👍

    • @medinahusen9089
      @medinahusen9089 3 года назад

      ባለባጃጁ ምርጥ ሰው ነው ከሺልማት በላይ ይገባዋል

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 года назад

      ruclips.net/video/3cki5JklC-0/видео.html

  • @ethioaddis9481
    @ethioaddis9481 3 года назад +141

    አረ ባለ ባጃጁ ግን ምስጋና ያንሰዋል ሽልማት ይገባዋል respect👏

    • @fikert2915
      @fikert2915 3 года назад

      ትክክል Eski anet sahlmew

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 года назад

      ከምረበጣም ባለባጃጁ ምረጥ ሰው ❤❤🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ

    የኔ አባት በላ ባጃጁ ልጅ እመብርሀን ዘርህን ታብዛልህ ዘመንህ ይባረክ አቤት ትህትና ዋው!!!

    • @selame5158
      @selame5158 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 года назад +110

    ባለ ባጃጁ ልጅ ተመቸኝኝኝ ዋው 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👌👌👍👍👌👌👌

  • @DL12able
    @DL12able 3 года назад +6

    I was crying at 9:53-10:20 when the real person is mean to Bajaj's driver..... were heart touching ... Proud to see this guy here in Ethiopia...

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 3 года назад +250

    ሽልማት ይገባዋል ለዚ ልጅ የውነት ማይኩ

  • @halengulema3302
    @halengulema3302 3 года назад +1

    የባለባጃጅ ልጅ ምርጥ እዉተኛ ሰው ነው እግዚአብሔር ካአይን ያዉጣው ምናለ ፈጣሪ አደሱ አይነት መልካም ሰዎች አስር ሰዉ ቢፈጥር ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር ከፕራንኩ ትልቅ ትምህርት የገባኝ አይኔን እድከፋት እረድቶኛል ሚኮ አይናችን እያየ ለባለ ባጃጅ ልጅ ሽልማት ሸልምልን ቀልድም እዳለ ሆኖ ቁም ነገርም ቀርፀክ አሳየን መልካም ለሚሰሩ ሰዎች ጥሩ ነገር ይገባቸዋል

  • @meskiichannel9563
    @meskiichannel9563 3 года назад +78

    የኔ መልካም ሰው ሚኮ
    ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 года назад

    በጣም አስተማሪ፣ነው ሚኪዬ ባለባጃጁን ቃላት የለኝም በጣም ትልቅ ሰው ነው አሁንም እመብርሀን ትልቅ ታርግህ ወድሜ

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 3 года назад +152

    ባለ ባጃጁን Tik Tok ላይ አይቸዉ ነዉ የመጣሁት ምናለ ሁሉም ሠዉ እደ ባለ ባጃጁ ቢሆን ባለ ባጃጁ ይሸለም የምትሉ👍👈

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 3 года назад

      ባለ ባጃጁ ይሸለምልን ምርጥ ሠዉ ነዉ ያአላህ ምናለ አላህየ እደሡ አይነቱን ብታበዛልን😭😭😭😭😭😭

    • @ilhammame4429
      @ilhammame4429 3 года назад

      እኔም

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 года назад

      ruclips.net/video/3cki5JklC-0/видео.html

  • @kirubelmengistu1191
    @kirubelmengistu1191 3 года назад +1

    miko ጥሩ የማስተማሪያ መንገድ ነው።በርታ አንዳንዴ እንደዚህ የማስተማሪያ ነገሮችን ያስፈልጉናል።thank you .

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 года назад +53

    _ማርያምን አንተ ትለያለህ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሰው አክባሪ ተባርክ ጌታን አንዳንተ አይነት ሰው አይገኝም አባቴ ❤️❤️meshelem አለብህ ምክንያት አለኝ ያልኩበት የሚስማማ ካለ በላይክ_

  • @aminam7957
    @aminam7957 3 года назад +13

    ባለ ባጃጁን ባንተው ቻናል አቅርብልን ይሸለም ምርጥ አስተማሪ ስራነው ሚኮ ስራህን ከለማድነቅ አይቻልም በርታ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 года назад +56

    ባለ ባጃጁ ሙሉ ስብዕና ያላዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነዉ እግዚአብሔር በምትሔድበት ሁሉ ይከተልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 года назад +5

    ዋው ሚኮ በጣም ይለያል ይህ ቪዲኦ
    በርታ ከአበዱ አይቀር እኔም በቅርብ ቀን
    በርታልኝ ትንሹ ሚኮ ተሳክቷል ትወናው
    💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 3 года назад +51

    ባለ ባጃጅ ልጅ አቤት ሥብዕና ተባረክ አቦ አተ ሠው ነህ ያላት ቃል በአሁን ዘመን ላሉ ሠው በላወች ይድረሥልን video ውን ሸር
    ሠው ነህ !!!👍👌 በዚች ምድረ ሠው ጠፍቷል ሚኮ የኔ ደግ እዳከበርካቸው ፈጣሪ ያክብርህ😍🙏

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад +3

    የመጨረሻው #ልጅ የሌለ ነው የተመቸኝ እግዚአብሔር ያክብረው ሚኮ እናመሰግናለን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ቸር ወሬ ያሰማን አሜን አሜን

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 3 года назад +75

    ባለ ባጃጁ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ አባቴ!! Miko ባጃጁ የሱ ካልሆነች አስተባብርና የራሱን ባጃጅ አዋጠን እንግዛለት ፕሊስ! እንደዚህ አይነት ሰው መረዳት ማደግ አለበት::

    • @AhunMedia
      @AhunMedia 3 года назад +2

      Ewunet new bajaju yesu kehone lela mekina enigizalet

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад

    አቤት ባለ ጃጁ ልጅ ከልቡ ሠው ነው እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሑን ተባረክ ሚኮ ማይክ እሔን ልጅ ሰለ ቀና መልሡ እርዳዉ

  • @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ
    @ኢትዮጲያውነቴኩራቴ 3 года назад +48

    እዳው አተ ልጂ ሥወድህ በምክነያትነው አላህ እድሜና ጤና እድሜ ከነቤተሠቦችህ❤❤❤❤❤❤❤መግሥት እራሡ እድህ አይነት ነገረ አገናዝቦ አላሠበም በጭራሽ

  • @amantesfu7984
    @amantesfu7984 3 года назад

    Exellent....tinish gin look lay silsbezahew new...sewu yeferah...amazing job and the last man should be the prime minister kemir....amesiginiliy.

  • @zeinabshemse8860
    @zeinabshemse8860 3 года назад +119

    ሚኮ አደኛ ውድ የኢስላም ልጆች ለተከበረወ ትልቁ ወር ረመዳናችን በጉጉት የምጠብቀው እኳን በሰላም አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ድዋ ፀሎት እናድርግ ላገራችን ፈራሁ ለገሬ ያረቢ አደራ

  • @ውዳሴTube
    @ውዳሴTube 3 года назад

    ኦ ማይ ጋድ ባለ ባጃጁ ልጅ በእውነት የእውነት ሰው ነው እግዚአብሔር የባረከው ሁላችንም እንደሱ አይነት ልብ ይስጠን እንደ እውነቱ ከሆነ ሁላችንም እብድ እንሸሻለን አሁን ግን በጣም ተምሪያለሁ ሚኮዬ መልካም ሰው ተባረክ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሳራኸው በርታ የእውነት ጀግና ነክ

  • @simersendereje7966
    @simersendereje7966 3 года назад +48

    ማይኮ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በነሱ ቦታ ሆነህ የነሱን ችግር ለመረዳትና ለኛም ምን ያህል በከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሚያልፉ ልታሳየን ስለሞከርክ በጣም እናመሰግናለን🙏ሰፊ ግንዛቤ አስጨብጠኸናል! ባለ ባጃጁ ግን ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ😘

  • @ekramtube920
    @ekramtube920 3 года назад +28

    ሚኮ ባለ ባጃጁን በድጋሚ አቅርብልን የምትሉ 👍

  • @makiromana3838
    @makiromana3838 3 года назад +29

    ሚኮ ያልተዳሰሰ ብዙ ያልታዩ ነገሮች እያስተላለፍክ መሆኑ በጣም ትልቅነት ነው በርቱ

  • @ሀዩቲዩብ-ጘ6ሰ
    @ሀዩቲዩብ-ጘ6ሰ 3 года назад +56

    ባለ ባጃጁን የምታደቁ እስኪ የት ናቹ👍

    • @danielalemu9013
      @danielalemu9013 3 года назад

      Betamm yegerimale hulumm sew min alebet yedesu bihonu

  • @prophetbirukbezabih5689
    @prophetbirukbezabih5689 3 года назад +35

    እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት የሰውነት መገለጫ መልካም ስብዕና ያየሁበት ወጣት ነው ባለ በጃጁ እንደዚህ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን በአገራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርከው።

  • @mekdibelete5506
    @mekdibelete5506 3 года назад +1

    ጌታን ምረጥ ያራዳ ልጅ ሚኪየ እንደኔ የሚወድ ግን አለ ፈጣሪ ሁሌም ከምታስበው በላይ ይስጥህ l love you miki❤❤🇪🇹

  • @mihretmihret2285
    @mihretmihret2285 3 года назад +80

    አረ ጉድ ለካ እንደዚህ ማበድ ቀላል ነው ከጤነኛው ይልቅ እብዱ በጣም ጤነኛ ነው

    • @etpia3736
      @etpia3736 3 года назад

      ወላሂአሳቅሺኚአንችም

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

    • @እናናዬ-ጸ4ቨ
      @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад +1

      ክክክክክክ ማበድ ቀላል ነው አልሽ. አይ ዘንድሮ እኮ ሁላችንም አብደናል ተፍራርተን ነው እንጂ

    • @mihretmihret2285
      @mihretmihret2285 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ በርች

    • @محمدعبداللهخميسالكعبه
      @محمدعبداللهخميسالكعبه 3 года назад

      😅😅😅😅😅

  • @edensolomon7650
    @edensolomon7650 3 года назад

    i really love you miko. I support your good work.
    ewntun new eyenegerken yalew ethiopia west man ebed man tenga endhone mawek btam aschegari new. hulum betlacha tawrwal.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +62

    በቃ የሚኮን አይድያ
    ወይም ሀሳብ እንደኔ የሚደግፍ ብቻ ለኔ 100%
    like

  • @አስቴርየአባቴልጅ
    @አስቴርየአባቴልጅ 3 года назад +2

    አቦ ባለ ባጃጁ እግዚአብሔር ልቦናውን አይቀይረው በጣም ደስስ የሚል የመረዳት ችሎታ ያለው ልጅ ነው ከምር ሚኮ እሄን ልጅ ሸልምልን

  • @sewudanegashguragewa3706
    @sewudanegashguragewa3706 3 года назад +17

    ባጃጅ የያዘው ልጅ የእውነት ምርጥ ልጅ ደስ ሲል መልካም ሰው በጠፋበት ዘመን ትልቅ ምስጋና ይገባዋል የምር ጥሩ ሰው በሄደበት ሁሉ አላህ ይጠብቀው

  • @media4177
    @media4177 3 года назад

    Miko እዉነት በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ ሰዎቺን የምናሳብደዉ እኛዉ እራሳቺን ነን ትነሽ መላስ ብለን እናስብ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 3 года назад +25

    ባለባጃጁ በጣም ምርጥ ልጅ ነው አስደሰተኝ ቀኔን አሳመራት wonderful

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +5

    የባጃጅ ሹፌሩ እሚገርም ነዉ የቱ ጋር ይዤላቹ ልምጣ ነዉ ያለዉ እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን አቦቦቦቦቦ👌

  • @لتقغ-ض3ح
    @لتقغ-ض3ح 3 года назад +194

    ባለ ባጃጅ ሽልማት ይገበዋል የሚል ካለ 🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @kirubeldawit9655
    @kirubeldawit9655 3 года назад

    betam des yemil video ena beam astemary video new miko betam enamesegenalen selasetemarken....
    berta betam tebareke

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 года назад +92

    የባጃጁን ሹፊር ይሸለም እንርዳው ስለመልካምኑቱ ላዳ ይገዛለት የምትሉ

  • @ሠላምለሀገሬእናቴህይወቴኑ

    ሚኮ ምርጥ ሰው የሚገርም ትምርት ነው ያስተላለፍከው እንዴ ባለ ባጃጁ ያለ ፈጣሪ ያብዛልኝ እራሴን ያየሁበት ቪድወ ነው

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 года назад +13

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ሚኮዬ በዚ ቀጥልበት የምጨረሻ ባለ ባጃጁ ልጅ ግን ልበ ቅን ነው መሸለም ነበረበት አደል

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 3 года назад

    Errrrh. Bale. Bajaju. Liji konjoye. Mirte. Hasab nowi geta eyesus yibarkihi. Wotatintehi b eyesus seme yibareki. Lemilemlegn konjoye. Miko mikiye. Wedddddddddd yen bareya tebarkilgn

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 3 года назад +8

    የእውነት ወንድሜ ሚኮ በጣም አስተማሪ ነው አበደ ከተባለው ይልቅ እኛ ጤነኛ ነን የምንባለው ሰውች ነን ያበድነው ጌታ በጣም ነው እሪሴን ያየሁበት ሰላምህ ይብዛ ወዳጄ

  • @EthiopiaOnlineMarket.
    @EthiopiaOnlineMarket. 3 года назад

    *በጣም አስተማሪ ምርጥ ስራ ነው ነገር ግን በዚህ ሰ አት ብዙም ባትዳፈር መልካም ነው*

  • @meriamali119
    @meriamali119 3 года назад +79

    ሚኮ የፕራንኮች አንደኛ👍👍👍

  • @ThTh-vy3yy
    @ThTh-vy3yy 3 года назад +6

    ለምን ሚኮዬ ለባለባጃጁ ሥጦታ አልሠጠሀዉም በጣም ምርጥሠዉነዉ ይገበዋል የምትሉ ላይክ 👍

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 года назад +41

    ባለ ባጃጁ ልጅ የመጨረሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💚💚💛💛💛

  • @gashewmhiret9667
    @gashewmhiret9667 3 года назад +3

    ማይኮ ዩቱቭ ላይ ከማያቸዉ ቨድዮ ያንተ ያዝናናኛል ።የድሬዋን ልጅ ሒደህ ስለጠየካት ደስ ብሎኛል እገዛብሔር ይባርክህ ።

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +27

    ዋው ቃላት የለኝም .. አንተ ልጅ በቀልድ እና በቁም ነገሮች የተሞላ ጭንቅላት አለህ👏👏👏

  • @yasinabduh9385
    @yasinabduh9385 3 года назад +3

    🤴🤴🤴🤴🤴🤴ባለ ባጃጅ ትልልቅ ሠው ነህ ለዘላለም ያኑርልን ።።።።።።።

  • @fafilove760
    @fafilove760 3 года назад +71

    ባለ ባጃጁ የሚገርም ልጅ ነው ያለው አንተ ጤነኛ ነህ ስለ ዘር አታውቅ በመሬት አትጣላ ሲል እባዬን አመጣው😭😭😭

  • @ሠላሜነሽድንግል-ከ1ጐ
    @ሠላሜነሽድንግል-ከ1ጐ 3 года назад

    ባለ ባጃጁ ማርያምን ደስ ነው ያልከኝ እንዳተ አይነቶቹን ያብዛልን
    ቃል ኪዳን እህቴ መዝሙርሽን ስወድልሽ የድምፅ ፀጋ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እምልሽ ቢኖር የእህትነቴን ምናልባት ካየሽው አንች በማንነትሽ ውብ ነሽ ጌታን ውብ ነሽ ሜካብ አትጠቀሚ አጭር ቀሚስም ባለብሽ ባይ ነኝ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +16

    ሚኮ ድንቅ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ እኔ ልሙት

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @bad vibes amennn 😘😘😘😘

  • @eliasdesta8612
    @eliasdesta8612 3 года назад

    Wow migerm astemari nger new tnx miko
    Bale bajaju demo #1gna new

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 года назад +8

    ማርያምን ባለባጃጁን ሳልድንቅ አላልፍም ምርጥ ሰው ሚኮ የኔ ጎበዝ በርታም ወንድሜ

  • @mequanentyohanes4713
    @mequanentyohanes4713 3 года назад

    ወንድም ውስጤ ተንሰፈሰፈብኝ አይኔ እንባ አፈሰሰ በርታ እግዜአብሄር ያስብሀል ድንቅ ስራ ነው።

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 3 года назад +18

    ባለ ባጃጁ ግን ወላሂ አላህ ይስጠው ጥሩ ሰው ነው የተሰማውን ጠይቅልን እፍፍፍፍፍፍ እንዴተ አይነቶቹ ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ ባለ ባጃጁ

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад

    ሁሉም ሲሮጥ 1 መልካም ሰው ተገኘ ዋውው የኔ አባት እዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ና እዳትሄድ አውራኝ አለ miskinye😍mikoye ebidet seyamerbehe are bezaw ketilebete😂

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ

    እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይቅደምልህ ሚኪ ምንም እንደምል ቃላት የለኝም
    ስንቶቻችን እራሳችን ታዝበን ይሆን ከእኔ ከእራሴ ጀምሮ
    ይመችህ ሚኪ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 года назад

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    ማክዬ መልካም ሰዉ ጥሩ አሰተማሪ ነህ ምድራች ላይ ይብዙ

  • @hayatehayate9958
    @hayatehayate9958 3 года назад +39

    ሚኮየ ባለ ባጃጁ ይሸለም ስለ መልካም እነቱ አቦ እንደነሱ ያሉትን አላህ ያበርክትልን❤🙏

    • @kasyekas889
      @kasyekas889 3 года назад

      ruclips.net/video/3cki5JklC-0/видео.html

    • @TUbe-kl2ki
      @TUbe-kl2ki 3 года назад

      እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነትማር

  • @henokbeyene7336
    @henokbeyene7336 3 года назад +2

    Great Work !!!! Thank You Miko !!

  • @ምርጥሾ
    @ምርጥሾ 3 года назад +37

    ሚኮን ስጦታህ ግሩም ነው ከአይን ያወጣህ ያሳድግህ የባጃጁ ልጅ የተመቼው 👍👍👍

  • @estifanosadmasu5011
    @estifanosadmasu5011 3 года назад

    ማይኮ የሚገርምና የሚደነቅ ሀሳብነው ይዘክየመጣከው መማር ያለበት ከዚብዙይማራል Respect በርታልን

  • @abdumohammed305
    @abdumohammed305 3 года назад +53

    ባለ ባጃጁ ተመቸኝ አቦ ይመችሕ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 3 года назад +10

    የኔ አባት ባለ ባጃጁ ደግነቱን ጨማምሮ ይለግሰው

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 года назад +6

    ሚኮ አርፍ ስራ ነው በሰዎች ቦታ ሆነን መያት ጥሩ ነው አንደንዴ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
    በደም የገዛኽኝ ባለ ውለታዬ
    በቃዬል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ
    በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅህ ቻሩ መዳኒአለም ሰላም ያድርገን

  • @shitatektel8043
    @shitatektel8043 3 года назад +1

    woww miko batem new yemigarmew ena tenanochi minbalew ena nen ebidochi gin ye bajeju lij shilmat yasifelgawal ❤❤❤💚💛❤🇪🇹❤

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 года назад +9

    ባለ ባጃጁዉ አስተዋይ ከዘመኑ የለለ ወጣት😍 ሚኮ በጣም አስተማሪ ነዉ በርታ የልጅ አዋቂ።

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 года назад

    wow betam yastemral ene erse azenalho gen ebde efera nber
    God bless you zemnhe yebarek

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 3 года назад +36

    ባለ ባጃጁ ተመቸኝ እግዚአብሔር የባርከዉ

  • @RamaRama-jv2tu
    @RamaRama-jv2tu 3 года назад

    ሚኮ ግን በጣም ጥሩ ነገር እየሰራህ ነው ፈጣሪ ጥሩነትን ጨምሮ ይስጥህ
    እና ባለባጃጁ በጣም ምርጥ ሰው ነው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 года назад +16

    ባለባጃጁ ግን እድሜና ጤና ከደስታጋ ይስጥህ ያንተን አይነት ያብዛልን!!