ልብስ ስትቀይር በድብቅ ካሜራ ምን ተፈጠረ መሳጭ ፕራንክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 633

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +102

    For more prank video
    👇👇 👇👇
    ruclips.net/video/gTOjfiIxmdE/видео.html

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 года назад +1

      ሚኮየ በናትህ. ሸር አድርግልኝ ስደተኛዋእህትህነኝ

    • @hanam3589
      @hanam3589 3 года назад +1

      This is not expected. This is invasion of privacy
      U don't put camera in woman bedroom or bathroom.

    • @eluababam235
      @eluababam235 3 года назад

      Miko kojanji chikochi keyet eyameretke new ✌️

    • @linawoldmariyam9047
      @linawoldmariyam9047 3 года назад

      ማስቲካ እያኘኩ መስራት ቢቀር

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 3 года назад

      እኔ ምልህ ካሜራው ዋይ ፋይ ይፈልጋል እንዴ?

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 года назад +523

    ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 года назад +159

    ሴት ልጅ ለክብሯ እንደዚህ ስትጨነቅ እንደት ደስስስ ይላል ለማንኛውም አዲናቂሽ ነኝ!!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 года назад +27

    ሚኮን ማሸነፍ በፍፁም አይታሠብም ብራክን ሚኮ ብቻ ይሥራዉ ሠላምህ ይብዛልን

  • @ዩቲነኝየወንድሞቸታናሽ
    @ዩቲነኝየወንድሞቸታናሽ 3 года назад +157

    ኧረ ሚኮ ለወሎ ህዝብች ድምፅ ሁን 😥😥
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      እህቴዋዋዋደምሪኝኝኝ

    • @ZinetTubeSulula75
      @ZinetTubeSulula75 3 года назад

      ቤተሰብ አድርጎ ኮሜንት ላስቀመጠልኝ እመልሳለሁ ኢንሻአላ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад

      ruclips.net/video/3BZ8cnPEiKU/видео.html

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 3 года назад

      ruclips.net/video/3BZ8cnPEiKU/видео.html

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 года назад

      @@ZinetTubeSulula75 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በብድር ነው

  • @ኤደንአብዮቱብ
    @ኤደንአብዮቱብ 3 года назад +34

    ለአንዳንድ ዝርክርክ ሴቶች ይከ ፕራክ አይደለም አስተማሪ ቪዶ ነዉ ልብሳችሁን ስትቀይሩ ጥንቃቄ አድርጉ ምክንያቱም አሁን የሰዉ ልጅ ለሰዉ ሳይሆን ለገንዘብ ነዉ ክብር እየሰጠ ያለዉ ሚኮ ተባረክ ስራዎችህ ከማዝናናታቸዉ ጀርባ አስተማሪነታቸዉ ይበልጣል

  • @ethiotech926
    @ethiotech926 3 года назад +18

    በዚህ ዘመን security Camera ዎች ገመድ አልባ ናቸው። ሌሎቻችሁ የገመድ ጫፍ በማየት በ privacy እንዳትሸወዱ። ለትምርህርት ይሆናችኃል።

  • @kalkedanmangestab3405
    @kalkedanmangestab3405 3 года назад +80

    ሚኪ ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ👈👈 ይሉሃል እንደዚህ ነው ሰራህላት ሜኪ አንደኛ ነህ

  • @sodirtube9822
    @sodirtube9822 3 года назад +9

    ለአንዳንድ የዋህ እህቶቻችን ትማሩበታላችሁ ። ብየ አምናለሁ። ብዙ ወንዶች ቪዲዮ እያስላኩ ብር ካላመጣሽ በሚድያ እለቀዋለሁ እያሉ እየነገዱ ነውና እራሳችሁን ጠብቁ እህቶቸ።

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 года назад +20

    ፕራንክን አጣጥሞ ለማየት ሚኮ ጋ ይምጡ

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 3 года назад +44

    ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላዘም ትኑር

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад +1

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝማማ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +55

    እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም በዓል በሠላም አደረሣችሁ ፡ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!!!

  • @Gorilla-gospel
    @Gorilla-gospel 3 года назад +10

    I thank God for beautiful salomonic generation .I don't understand Amharic but because following you I try to understand it .ooooooh she is self-respectifull

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 3 года назад +33

    አኮ ሰው ሰርቶ የማያውቀውነው እም ስራው ጎበዝ ነህ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 года назад +17

    የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለገሽንዋ ማርያም አመታዊ ክብር ባአል አደርሳቹህ አደርስን እመቤታችን ክዘመኑ መቅሰፍት በገምጃዋ ክልልላ ላመት ሰወ ትብለን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 3 года назад +59

    ሚኮ ግን ለምን ደሴ ሂደህ የተፈናቀሉትን አትርዳም ጥሩ ልጂ ነህኮ ለነሱም አስባቸው ወንዲሜ😭😭😭

    • @hanun14
      @hanun14 3 года назад

      🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @hawaadem6676
      @hawaadem6676 3 года назад

      @Sifaan Horite kush በልመና ሰብስክራይብ 😂

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      ሠብስክራይብ አሪጉኝ

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      @@hawaadem6676 ሠብስክራይብ በቅንናት

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      @Sifaan Horite kush ሠብስክራይብ በቅንናት

  • @ephremthomas3176
    @ephremthomas3176 3 года назад +43

    ማይኮ ያንተ ስራ የራሴ የሆነ ስራ RUclips ላይ ይዤ እንድመጣ አድርጎኛል በጣም ነው ምወድህ🙏❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 года назад +1

      ኑ እንደማብመር ውዶች እኔም እደምራችሁአለው ቤቴ ገብታቹ ኮሜንት አስቀምጡልኝ

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      ሠብስክራይብ በቅንናት

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      @@Rozaguraga ሠብስክራይብ በቅንናት

  • @hotwavr8r857
    @hotwavr8r857 3 года назад +11

    እንደዚህ አይነት ቪድዮ ትቼ አልሄድም አላለችም ስጣት ይዛው ትሂድ 😁😁😁😁😁 ማይኮ ሰራህላት

  • @hidayakayfamilys2967
    @hidayakayfamilys2967 3 года назад +3

    ምርጥ ፕራንክ ነዉ ሚሰራ ሚኮ ግንንንንን ፕራንክ ምታደርጋቸዉ ሰዎች አርቲስት ሙዚቀኛ እትሌት or ታዋቂ ዝነኛ ሰዎችን ቢሆን የበለጠ ምርጥ ይሆናል በርታ

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 3 года назад +2

    ጎበዝ ሴት ጎበዝ ጀግና ሴት ክብርሽ ነው ገላሽ የእውነት ትክክለኛ ሴት ነሽ አንደኛ የምር

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 года назад +14

    ልጂቷሰታምር አሳዘነችኝ

  • @onlinelore2275
    @onlinelore2275 3 года назад +28

    ይሄ ነው ማይኮ
    ሁሉንም ተራ በተራ ይጠብቁ 💪💪😁😁

  • @sidetegnawnegn6612
    @sidetegnawnegn6612 3 года назад +39

    ውበት ትጠላለህ👌👌👌

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 3 года назад +5

    በጣም ስላላመነች መጨረሻው ላይ ''አጥፋልኝ'' ያለችው ነገር አስቆኛል። ግን አንጀቴን ነው የበላችው

  • @abayazidkader9383
    @abayazidkader9383 3 года назад +2

    አቤት ለክብሯ ተጨነቀች ደስ የምትልጅ ነች ሴትልጅ እንደዝ ልክብሯ ስትጨነቅ ነው የምታምር

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 3 года назад

      እንዴ እራቂቷህ ልትለቀቅ እኮነውክክክ

  • @aregahegnadugna5158
    @aregahegnadugna5158 3 года назад +15

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ነው ሚኮ

  • @rabiyoutube605
    @rabiyoutube605 3 года назад +4

    እስኪ ሚኪ አንድ ነገር ተባበረኝ ከምር በሰው ሀገር ላብድ ነው ወይ ገንዘብ የለኝ በሰው ሀገር መከራየን በላሁ እናም ይቱብ ቻናል ከፍቸ መስራት እፈልጋለሁ እናም ተባበረኝ እስኪ የራሴን ስራ እንድሰራ እባክህ ወንድሜ እባክህን መልስ እንደምሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ😭😭😭😭😭እንደምትረዳኝ አልጠራጠርም

  • @mlove445
    @mlove445 3 года назад +8

    ልጅቷ ግን ስታምር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад +1

      ሠብስክራይብ በቅንናት

    • @mlove445
      @mlove445 3 года назад

      @@zuzutubi3777 እሽ 😍

  • @kidustube
    @kidustube 3 года назад +6

    አጥፋልኝ አላለችም አንስታ እንደመስበር😂😂

  • @sr-sb6hg
    @sr-sb6hg 3 года назад +7

    ሰርተሀል ማይኮ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ምቱ ምት ነው

  • @Shmoelworku
    @Shmoelworku 3 года назад +4

    እስኪ እንደኔ የሀገራችንን ሰላም የፈለገ like yigchgn😘

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 года назад +26

    ሚኮ ማይክ ውስጤ ነህ ይመችህ ፕራንክ በ አንተ ብቻ ነው ደስ ምለው ትችላለህ👍👌

    • @ZinetTubeSulula75
      @ZinetTubeSulula75 3 года назад

      ሀኒሾ ቤተሰብ እኑን ውዴ ወደቻናሌ ጎራበይና በኮሜንትሽ ልመልስ

  • @anaselmi6192
    @anaselmi6192 2 года назад +3

    I'am soomaliya i love Ethiopia people ♥

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 года назад +5

    ሚኮዬ የኛ 1ኛ ኑርልንንንን!!!!!!!!

  • @kalebyesole3646
    @kalebyesole3646 3 года назад +5

    የምር ይመቻቹ ሚኮ ብድር በምድር የሚባለው እንዲ ነው አንደኛ ነው ግን ዳጊንም (አባትየውን) መቼ ነው prank አድርገ ብድር የምትመልሰው?

  • @jejibrilo9596
    @jejibrilo9596 3 года назад +5

    የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ በርታልኝ

  • @zainabahmad8759
    @zainabahmad8759 3 года назад +5

    ሥታምር ደሞ ልጅቷ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 3 года назад +11

    ሚኮ አሪፍ ፕራንክ ነው!!!

  • @fantahunalemu6509
    @fantahunalemu6509 2 года назад

    ግን የሚገርመው ሴት እህቶቻችን በእድህ አይነት ጉዳይ ምርር እንዳደረጋቸው ነው። አሪፍ ፈጠራ ብሮ በርታ

  • @tubes2141
    @tubes2141 3 года назад +1

    የሰው ልጅ ላይ ብዙ ተፅኖ ገላ በማየት አይመሰጥም ነገር ግን ብዙ ግዜ ብዙ ብራንኮች ሰርተሃል ያውም አሪፍ ብራንኮችን ለመስራት ወስነሀል አሳብ እየጠፋብህ ነው ብዙም ብራንክ ለመስራት ብዙ ግዜ ላግዝህ እችላለሁ እናም ልረዳህ እችላለሁ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 года назад

    በጣም ይከብዳል
    Dansaadha. Continue more.....

  • @zekyatube8083
    @zekyatube8083 3 года назад +5

    1ኛ ነኝ እስቲ ለይክ ለኔ

  • @anjagranja
    @anjagranja 3 года назад +8

    ማይኮ አሪፍ ነው በርታልን

    • @anjagranja
      @anjagranja 3 года назад

      @Sifaan Horite kush እና ሲፈን ለምን አንች ሄደሽ ሰብ አድርገሽ ኮሜንት አልፃፍሽም

  • @shukrentube6102
    @shukrentube6102 3 года назад +1

    ሚኮ አንድ ገራሚ የ prank Idea አለኝ ልልቀቅብሽ?

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 3 года назад +10

    የተዋህዶ ልጆች እንዛመድ

  • @ኪሩጨርቆሴ
    @ኪሩጨርቆሴ 3 года назад +4

    እኔ የምፈልገዉ ዳጊን የመልሰ ምት እድትሰጠዉ ነዉ

  • @yordanostufaho5803
    @yordanostufaho5803 3 года назад +2

    Who is The Desert Of Queen?

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 3 года назад +2

    ስራህ ሁሉ ገራሚ ደስ የሚል በርታ ወንድማችን ሰላሙን ያብዛልህ።
    ልጅቷ ግን ማስቲካውን ተከራይታውነው

  • @Gorilla-gospel
    @Gorilla-gospel 3 года назад +15

    That Queen of Sheba is beautiful I love it

  • @madesign21
    @madesign21 3 года назад +1

    ልጇታ ግን ስታምር 😊

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 3 года назад +4

    ወይኔ ልጅቱ ሥታምር

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 3 года назад +6

    ወይኔ ሚኮዬ አተን አለማድነቅ አይቻልም ያበደ አይገልፀዉም ታተጋ መፎካከር አደጋዉ ከባድነዉ ፕራክ አተብቻ ሥራ 👌👍👍👍ሚኮ ነፍ አመት ኑሩልን💕

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +2

    በዛየ የኔቆጆ ሰታምራ ወላሂ እኔ ልጨነቅልሽ ማማየ

  • @ethghchchh4464
    @ethghchchh4464 3 года назад +9

    ማይኮዬ ምርጥ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝ ኝ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ 3 года назад +18

    ሚኮ ለወሎ ህዝብ ለምንድነው ድምፅ ያልሆንከው😭😭😭😭

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 2 года назад

      @ዜና መረጃ TV የወሎ ህዝብኮ ትጥቅ የለውም

    • @MM-zz4qf
      @MM-zz4qf 2 года назад

      Eski tefatute

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 года назад +3

    ሚኮ የምንግዜም ምርጥ🥰🥰👍👍

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад +1

    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +4

    ፡ሚኮየ አንተ ብዙ ተመልካች ስላለክ
    እናም ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁን

  • @ace9758
    @ace9758 3 года назад +6

    Miko this was really funny😂😂😂😂😂

  • @abitesfa7198
    @abitesfa7198 3 года назад

    ስጀምር ምን ኤሀን ያህል ምያሳቅቅ ነገር ኣለው ? Pants and brassiere ኣውልቃ ነው ልብስ ምትቀይሮ? ፓንት ከኣላት ምን ሽግር ኣለዎ ብቀረጽ ራሱ? ትሽሽ የሆነ በጣም በሱ ምታስቡ ታስመስላላቹ ። ፓንት ኣድርጋቹ ኣይደለም Instagram ላይ ፖስት ስትሉ ምትዉሉት ትችችች

  • @sakariyebabile8057
    @sakariyebabile8057 3 года назад +1

    Hey miko እሷ በጣም ቆንጆ ነች እሷን ከማግኘቴ በፊት እሷን ማግባት አለብዎት
    she so beautiful you should get married her before I got her

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya 3 года назад +6

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад +1

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝማማ

  • @ዳግምዳግም-ጠ5ዸ
    @ዳግምዳግም-ጠ5ዸ 3 года назад +6

    ማይኮ በርታ ምርጥ ልጅ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝ ማማ

  • @ahmedassefa1363
    @ahmedassefa1363 3 года назад +27

    ሰላም የአገሬ ህዝብ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝኝ

    • @kurazentertainment4771
      @kurazentertainment4771 3 года назад

      ለተጨማሪ አዝናኝ ቪዲውች
      ruclips.net/video/1hFtLCKHPj0/видео.html

  • @amenyonas3865
    @amenyonas3865 2 года назад

    Lijitwa gin habibti nech instageam alat?

  • @Mebu916
    @Mebu916 3 года назад +19

    ወይኔ ልጅቷ ከምር አንጀቴን በላችዉ ኡፍፍፍፍፍ እኔ ልደንግጥልሽ😌😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 года назад

      ኑ እንዛመድ ውዶቼ በቅንነት

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 3 года назад

      ሠብስክራይብ አሪጉኙ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +5

    ሚኮ ምርጥ ሰዉ

  • @najjiba8947
    @najjiba8947 3 года назад

    የኔጀግና ምን ያህል ለክብርሽ አደምትጨነቂነው ያየሁት በርቺ እርቃን በመሆን የሚመጣ ዝናየለም በመስራትእጂ አላህ ያሳድግሽ

  • @haimytube2910
    @haimytube2910 3 года назад +5

    አንተ ፕራንክ ሱስ ሆኖብህ በሁላ ራስህን ፕራንክ እንዳታረግ 😂😂

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 3 года назад +1

    Abate an eta eko meko yaneta prank yatalaya newo yemacheke😍😍😍😘😘❤❤

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад +2

    ጀግና ነች ልጅቶ ለክብሮ ያላት አቆም አቦ ይመችሽ

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 3 года назад

      Alaghabanyim lamenu new ending yehonachiw balaqata basuriyi eyetabalaqateche ayidal ende

  • @kuruye3355
    @kuruye3355 3 года назад +2

    We Demand Goldiger Prank
    የምትስማሙ reply 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @JJ234ጄጄ
    @JJ234ጄጄ 3 года назад +25

    ማይኮ ምርጥ ልጅ በርታልን 😎😎😎😎😎🤣

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 года назад

      ኑ እንዛመድ በቅንነት

    • @JJ234ጄጄ
      @JJ234ጄጄ 3 года назад

      እኔም ጋ ኑ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      @@Rozaguraga ውድ በቅንንት ስብስክራይብ አትለፎኝ

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад +1

      @@JJ234ጄጄ ውድ በቅንንት አትለፎኝስብስክራይብ

    • @monutube56
      @monutube56 3 года назад

      ከኛም ጋ ተቀላቀሉና

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 года назад +1

    Miko enkuwan be selam metake arife new gn tasazenalache, tasaketolhale yemache berta

  • @denebittube2656
    @denebittube2656 3 года назад +2

    Tadelk eko hulam yaletabkenw negar nw emetsrawwww .... tnx batam subscriber tebaberugn

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 года назад +9

    😂😂😂😂😂😂የመልስምት ይልሀል እሄነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 года назад +1

    Miko ymechek betam yastemral Ehtachen Erasu gobeznesh!

  • @ሀገሬኮራቴ
    @ሀገሬኮራቴ 3 года назад +6

    ፕራንክ ሚኮ ማይክ ብቻ ይስራልን ሌለዉ ይተኛ 👌👍👍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 года назад

      እህቴዋዋዋደምሪኝኝኝ

    • @ሀገሬኮራቴ
      @ሀገሬኮራቴ 3 года назад

      @kamila wollo ካሚላ ወሎ ኢሽ ግን ወንድ ነኝ😉😂ፆተይን መሊሽ።

  • @Mekos853
    @Mekos853 3 года назад +1

    ጨረቃ ላይ ማርስ ላይ ሄዶ ስንት ጉድ መስራት የሚችል አእምሮ ሰፈር ውስጥ እንደምትጭር ዶሮ ተልካሻ ነገር መስራት አሳፋሪ ነው። አፍሬባችሁዋለሁ።

    • @mercym1733
      @mercym1733 3 года назад +1

      Ante yet honeh new yemtecometew esti mn lay dersehal

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +10

    ሚኮየ የኔ አንደኛ ስወድሕሠራሕላት አባትየውን እንባ የሚያስለቅስ ፕራንክ አድርገው

  • @habtomhaile6016
    @habtomhaile6016 3 года назад +2

    Miki Asli habibi kexlo Nic bro 💯♥️👍

  • @tibemametibeyonitibebuyona8492
    @tibemametibeyonitibebuyona8492 3 года назад +1

    ዋው

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 2 года назад

    ሚኮዬ ወንድሜ እባክህን በምን ላግኝህ በጣም አድናቂህ ነኝ እባክህን ድምጽ አንዳንድ ነገር እሞካክራለሁ እና እባክህን እኔን ለዚህ እድል እንድሳተፍ አድርገኝ

  • @edenhazard-cb3xy
    @edenhazard-cb3xy 3 года назад +1

    Bro you make ma day pls reply

  • @eshetube9179
    @eshetube9179 3 года назад

    አንደኛ ነህ ሚኮ ስራህ ያስደስተኛል የምር ሁሌ ነው የምከታተልህ እኔም ወደ ዩቲዩብ ስራ እየገባሁ ነበረና ፍቃድህ ከሆነ ሀሳብ share ብታደርገኝ ውስጤ ነበር

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 года назад +4

    ሜክዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 3 года назад

      @Sifaan Horite kush እሺ ይሄው አደረኩህ

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 года назад +1

    ሀሳቡ ፕራንክ ይመስላል ሆኖም ግን አስባቹበት የሰራቹት ነው ባይሆን ልጅትዋ ማስመሰል ትችላለች so no prank

  • @devo2383
    @devo2383 3 года назад +2

    Feker ena selam yeseten yagere lejoch🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 года назад +2

    አግባት እና ፕራክ አድርጋት

  • @samuelendale4581
    @samuelendale4581 3 года назад

    Almeqresachu gn bmn yetawekal endi bekelalu camera medbeka kechalachu 🤔🤔

  • @Tube-ph2wy
    @Tube-ph2wy 3 года назад +5

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @habtamuadugna3233
    @habtamuadugna3233 3 года назад +2

    geramie prank miko hisabken bez lay awrardhal ye dagie yekral arif prank endmitargew entibkalen

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q 3 года назад +2

    ሚኮዬ ጀግናዬ

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ማይኮ ምርጥ

  • @አፍራመሀመድ
    @አፍራመሀመድ 3 года назад +4

    😍😍ምርጥ ሠው

  • @JomikTG
    @JomikTG 3 года назад +1

    እስኪ አይተን ፈታ እንበልበት የሳቄ ምንጭ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 3 года назад

    ሚኩ እንደው ካላስቸገርኩ ካሜራዋን አበድረኝ አንድ ሳምንት አጥራችን ላይ ልስቀላት ሌቦች አስቸግረውኛል

  • @amirahmed1848
    @amirahmed1848 3 года назад +1

    Er mikko yehn sat kyrew eni lila sat egzalk alew 😍😍😍😍😍😍
    Ant gn lne andgna nk 🥰🥰🥰

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 года назад

      ማማ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ አዲስ ነኝ አበረታቺኝ በቅንነት

  • @wollogerageru3100
    @wollogerageru3100 3 года назад +4

    ሚኮ ማይክ ሰላም ነው አድናቂህ ነን ከነውሽማየ ጠንክር

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 3 года назад +1

    ጎበዝ ጥንቁቅ እእ
    😂ሰው ማመን ቀብሮ አለች ቀበሮ