🛑 ሰክሬ መስያት ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ አስተማሪ ፕራንክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 427

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +200

    ከዚህ ቪዲዮ እንድትማሩት የምፈልገው አንድ ነገር አለ። እሱም ሰዎችን በሰሩት ስራ እንጂ በግል ባህሪያቸው አልያም በማንነታቸው ብቻ መኮነን ተገቢ አለመሆኑን እና መጥፎ ነገሮችን ሲያደርጉ ብናይ እንኳን ያሉበትን ሁኔታ ለመረዳት መሞከር እንዳለብን ነው። ብዙ ጊዜ እኛ ሰዎች ለዘመናት የተሰሩ መልካም ነገሮች እያሉ የደቂቃዎች ስህተትን መዘን እናወጣለን። ይኼ መቅረት ያለበት አስተሳሰብ ነው።

    • @mekdiTube9047
      @mekdiTube9047 3 года назад +2

      እናመስገናለ ብሮየ ምርጥ ስው

    • @qatarqa7345
      @qatarqa7345 3 года назад +1

      Mikoye sewdih eko

    • @birucreative
      @birucreative 3 года назад

      አንተ መልካም ሰዉ ወድሃለዉ::

    • @semirasulama3292
      @semirasulama3292 3 года назад

      ሚኮ ደምረኝ አንድ ቀን 30ሰከንድ አብሬክ እንደምሰረ ተስፋ አለኝ

    • @medina8769
      @medina8769 3 года назад

      ሚኮየየኔምርጥሠላምህብዝትብዝትይበልልኝ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +64

    የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @yohannesgetachew1505
    @yohannesgetachew1505 3 года назад +115

    የማያልቅ ሀሳብ ያለህ ምርጥ ልጅ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @shgertube4832
    @shgertube4832 3 года назад +33

    ይህንን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር ይስጣችሁ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @ማፈዓለልጀሊልወሁወጀሚል

    በጣም ትግስተኛ ልጅ ነች የእውነት

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +76

    ፍትህ ለሚስኪኑ ለወሎ ህዝብ።።።
    ፈትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችት።።።

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 года назад +68

    ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ👍 ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад +27

    እባክህ አንተ ብዙ ተመልካችና ወዘተ ሥላለህ እባክህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁናቸዉ😭😭😭😭😭😭😭

  • @astubtube
    @astubtube 3 года назад +23

    ዛሬም ህዝብ እያለቀ ነው😭😭😭 መንግስትም ምንም እያደረገ አይደለም ህመማቸውን ስቃያቸውን ሄደን መካፈል ባንችልም እንኳን ድምፃችን ለዓለም እናሰማላቸው እባካችሁ 🙏🥺🥺

    • @teklomgaym6327
      @teklomgaym6327 3 года назад +1

      አማራ ብቻ ነዉ ህዝብ ጠባቦቾ

    • @hanna7918
      @hanna7918 3 года назад

      @@teklomgaym6327 kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @astubtube
      @astubtube 3 года назад +1

      @@teklomgaym6327 እኔ ብሄር ጠራው ?እዚ ጋር ለሚሰቃዩ ሰዎች ድምፅ እንሁን ነው ያልኩት 😏

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 3 года назад +13

    አንተ ግን የውነት ነብስክ አይማርም😂😂

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      😍👍👍👍😄😄😄ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 года назад +45

    ሚኩ ግን ቅር ብሎኛል ለምን የወሎን ህዝብ
    አረዳም ማለቲ ሥለወሎ አታነሣም እሳ👈👈

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +28

    😃😃😃😃😃የልጅቷ ትግሰት👌

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад +1

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @mm6227
    @mm6227 3 года назад +5

    የልጅቷ ትግስትና አነጋገር በጣም ይገርማል እኔብሆን ተሳድቤ ነበር ውልቅ የምለው

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለሚሰቃዩት ኡኡኡ 😭😭😭😥😥😥😥😥😥

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад +34

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቦታው ለሚገደለው💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @YyYy-lr8gw
    @YyYy-lr8gw 3 года назад +9

    ሠላም ሚኮየ እባክህ ከአምስት መቶ ሺ በላይ ተከታይ አለህ ለወሎ ህዝብና ለሳዉዲ እስረኞች ድምፅ ሁን በምታምነዉ አምላክ ይሁንብህ በምትወዳት እናትህ😥😥😥😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 года назад +12

    ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝tk

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 3 года назад +8

    ትግስትሽ ዋዉ ደስ ሲል 👍👍👍

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 3 года назад +3

    በእውነት ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ትግስተኛ ስደማር ቆንጅዬ ።

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 года назад +8

    በጣም ጨዋ ልጅ ናት ደስ ስትል!!!

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 3 года назад +17

    ግን ፍትህ ለሱለይማን ፍትህ ለሱለይማን ፍትሀፍትህ

  • @genitube9620
    @genitube9620 3 года назад +11

    ሚኮ ግን አንደኛ ነህ የምር ሰራክ ይመቸኛል ሚኮ እኔ የምልህ ወዬ ብለህ መልስ .....
    የሀገሬ ልጆች በስደት ላላችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏

  • @zedbintabdi7822
    @zedbintabdi7822 3 года назад +8

    በጣም ትእግስተኛ ናት እኔ ብሆን ተሳድቤ ሁላ ነው የምወጣው

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኘ9ጐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኘ9ጐ 3 года назад +13

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +10

    ሚኮዬ ያራዳ ልጅ ምርጥ አስተማሪ ነው የምታስተላልፈው

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад +3

    ዋው ሚኪ ምርጥ አሳብ ነው ሰዎች ብዙ መልካም ነገር ከሰራካቸው ይልቅ አንድ መጥፎ ነገር ብያዩብህ ያንን ነገር ጄጅ ማድረግ ወይም እሱ እኮ እንዲህ ነው በማለት ያንን መልካም ነገርህን ይተሁ እና መጥፎ የሆነውን ነገር ያወሩና ስምህ ለማጥፋት ይሞክራል ጥሩ ትምርት ነው በርታልን ወንድሜ እውድሃለው 🙏❤️

  • @rediredu4334
    @rediredu4334 3 года назад +11

    ከይቅርታ ጋር ግን ሴቶች ሰው ቤት ስትሄዱ ድፍረታችው 😂😂

  • @አይናለምአስፈው
    @አይናለምአስፈው 3 года назад +6

    ወይኔ ማይኮ እኔ ብሆን አለቅሳለሁ ከምር ልጅቷ ትግስተኛ ናት🙄😍

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 3 года назад +3

    ሰለም ለንታ ዪሁን ሚኮዬ ጊን ለሚንዲነው ለወሎ ታፈናቃዮች ዲምፅ መቶነው በታራፈ አገራችን ሰለም ያዲርገት እምዬ ኢትዮጲያ ሁሌም ሰለምሽ ዪብዘ

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 3 года назад +26

    በጣም አስተማሪ ፕራክነው ሚኮዬ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሙስሊሙ በድዋቹ ክርስታኑም በፀሎታቹ በርቱ😍

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 года назад +16

    ሰላም ሚኪዬ መቸም ብዙ ወዳጂና ብዙ ተመልካች ስላለህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ድምፅ ሁንልን ፍትህ ጠይቅልን እባክህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад +2

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 3 года назад

      @@officialkenean2132መረሀባ 👍

  • @ghiwot5311
    @ghiwot5311 3 года назад +1

    ዉይ ሚኮ ነፍሴ ከሀገራችን ተዋናይ ነን ባዮችኮ ስንት እጅ ነው የምትበልጠው። ምርጥ ደራሲ ዳይሬክተርና ተዋናይ እኮ ነህ። ደሞኮ ሳልሰማው ገና ነው ላይክ የማደርግህ። በርታ ጎበዝ። አንደኛ ነህ።

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 года назад +8

    የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን 🇪🇹😘

    • @abodasdfg6567
      @abodasdfg6567 3 года назад

      አሚን 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @rbaiahassentube2802
      @rbaiahassentube2802 3 года назад

      ውድ በቅንንት ደምሩኝማማማ

  • @aminafano
    @aminafano 3 года назад +7

    ኧር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጀነትቱብ
    @ጀነትቱብ 3 года назад +18

    ግን ሚኮ ለምድን ነው ለሠሜን ወሎ ህዝብ መርዳት ቢቀር ለምድን ነው ፍትህ እንኳን ያላልከው በጣም ያሳዝናል ከምር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 года назад +10

    አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው።
    አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ።
    አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም።
    ሰናይ ምሽት🙏

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

    • @habeshwit8874
      @habeshwit8874 3 года назад

      ኦ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያከብርልን አስተማሪ ነገር ነዉ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 года назад +6

    😭ሂውታችን በብራክ በወሬ በሀሜት አናሳልፍ ዲናችን ጥበብ ናት ውድ እህቶች ነብያችን እዳሉ በጀሀንም ውስጥ ሴት በዘትው አይቻአለሁ አሉ ስለዛ ውድ እህት ነይ ትንሽም እውቅት እንውቅ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር እዳያመልጣቹ ዳናቺን ትንሽም እንውቅ እህቶች

  • @laajootube9758
    @laajootube9758 3 года назад +6

    ሚኮ የወጣቶች ማኛ አንደኛ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 года назад +9

    ፈጣሪ አገሪችንን ሰላም ያርግለን👍👍👍👌👌

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 года назад

      👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😄😄😄😄😄

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

    • @ሀያትዩቱብለጋቦ
      @ሀያትዩቱብለጋቦ 3 года назад

      አሚንአሚን🤲🤲

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +13

    🙆በስመ አብ እኔ ብሆን አለቀስ ነበር😂

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @dagmawimichael3301
    @dagmawimichael3301 3 года назад

    Are you using iPhone 13 pro to record just being curious

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 года назад +24

    ሚኮ አንተ የምታቀረበው ሁሉ አስተማሪ ፕራንክ ነው ላወቀው ሰው ብቻ🙏

  • @deremactube
    @deremactube 3 года назад +5

    ወይ ጉዴ አለ ዘፋኙ ነፍሷን አስጨነቃት እኮ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @habtamuabebe5898
    @habtamuabebe5898 3 года назад +3

    አቦ ኑርልን ማይኮ ምርጥ ልጅ

  • @yohannestezera6170
    @yohannestezera6170 3 года назад +4

    ፕራክ የተደረገችዉ ልጅ ቆንጅዬ ነች

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 года назад +4

    እኔ ብሆን ድሮ ሰድቤህ ወጥቻለሁ ትዕግስትዋ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ እጅሽ ይዘርጋ ብራሃን ይዉጣልሽ ለልትሽ ይንጋ ነገሽ በእግዚአብሔር ሰላም እንድሆን መሃረነ በይ ፀልይ ዛሬም 🙏

  • @amsalkendo8884
    @amsalkendo8884 3 года назад +3

    ሰታሳዝን ልጅቲ የምረ በጣም አሳዝነችኝ

  • @natnaeldemelash6855
    @natnaeldemelash6855 2 года назад

    ሚኮየ በጣም ነዉ ምወድህ እዉነት የዉነ ቻሌጅ እድትጫወትልኝ ፈልጌ ነበር አንትን ማዉራት ፈልጋለዉ ሚኮየ ተረዳኝ በምን ላዉራህ እባክህ

  • @AliMohammed-he5nd
    @AliMohammed-he5nd 3 года назад +7

    ፍትህ. ለወሎ. ህዝብ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አር

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 3 года назад +1

    በርታ ጎበዝ በራስህ ሙዲ የምሰራ አንተ እና አንተ ብቻ ሚኮዬ

  • @nigatchanal923
    @nigatchanal923 3 года назад +3

    Naga jirtuu natu dura lale matti naa tahaa 💞💞💞💞💞

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 3 года назад +4

    ፕራክህ ሁሉ አስተማሪ ነው ሚኮዬ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад +1

    ሚኮ ፕራንክህ ልጅቷ ትግስቷ ደስሲል

  • @tesfamichaelalimaw8840
    @tesfamichaelalimaw8840 3 года назад +2

    Miki long live for you !!!

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +6

    ሚኮ የኛ አንደኛ
    እስኪ ወሎ ላይ ሂድ
    ተዉ ልለምንህ እሺ ።።።።
    በተረፈ በርታ።።።።

  • @marita2486
    @marita2486 2 года назад

    Mikoyy ያራዳልጅ ይመችክ አባቴን ዉይ እስካሁን የት ነበርኩኝ በጌታ ተመቸከኝ ብሮ

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 года назад +6

    Absolutely pretty cool 😎

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад

      ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @PAIN-IS-SOMETHING
    @PAIN-IS-SOMETHING 3 года назад

    < ያዳምጡ እና ሰላምዎን ያግኙ>

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 3 года назад +5

    ትግስትሽ አስደስተሽኛል

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    እኔግን ከሚኮ ይበልጥ ልጂቷንነው ያደነኩት ትግስቷን በጣም ነው የተፈታተናት እሷግን አንድም መጥፎ ቃል አልወጣትም።

  • @medisleshi1723
    @medisleshi1723 3 года назад +2

    ሚኮ ምርጥ ሰዉ እግዚያብሄር ይጠብቅክ

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 3 года назад +3

    ልችቷ እያየኋት ፊቷ እደ ደመና ስቀየር ምስኪን

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 года назад +4

    የሚኮ አድናቂ ነኝ ደስ እያለኝ ነው የምከታተለው ይመችህ ሚኮየ👍👍👍👍👍👍

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 3 года назад +2

    ሚኮ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ!!!

  • @NatanemzemikaelTube.
    @NatanemzemikaelTube. 3 года назад +1

    Miko ማኛ እኮ ነህ አባቴ ይመችህ

  • @Salim_os1
    @Salim_os1 3 года назад

    Lki neshe bro namesegnaln

  • @habt-tube
    @habt-tube 2 года назад

    ፕራንክ ሊሆን ይችላል ብላ ሳትገምት ከሆነ እንዲህ የታገሰችው ልሸልማት እፈልጋለሁ። please

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 3 года назад

    Abate Mikee baxame yamete gareme liji neke eko yemacheke bro😍😍😘😘

  • @ዙዚነኝ-ዠ5ጘ
    @ዙዚነኝ-ዠ5ጘ 3 года назад +2

    አሳከኝ ሚኮ በጣም ታሰጠያለሽ አላልክም

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 3 года назад +1

    አረ የልጅቷ እርጋታ ሚገርም ነው እስክሪብት የተሰጣት ነው ሚመስለው

  • @ambayegetaneh9891
    @ambayegetaneh9891 2 года назад

    ግን የልጅቱ እርጋታን ለሚመለከት ፕራንክ እንደምትደረግ የምታቅ ይመስላል።

  • @መሲመሰረት-ዘ7ወ
    @መሲመሰረት-ዘ7ወ 3 года назад

    ወይኔ ወይኔ አይ መይኮ ይስረክን ይስጥክ እደልል በጠም ነው የምዉድክ መይኮይ የኔ ቆንጆ

  • @anaselmi6192
    @anaselmi6192 2 года назад

    I'am soomaliya🇸🇴 i love Ethiopia people 🇪🇹♥

  • @zelalemkorsa9820
    @zelalemkorsa9820 3 года назад

    Bexam gerame set nat, I love you sistu, you are hero

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад

    ሚኪ ለወሎ ተፈናቃዮች እገዛ አላደረግክም በነገራችን

  • @yirgshiapp180
    @yirgshiapp180 3 года назад

    ገደል ግባ አንተ ጀዝባ ስለ ወሎ ብዙ ግዜ ጠይቅንህ ግን ዝምታ ነው መልስህ አፍር ብላ

  • @etheth9843
    @etheth9843 3 года назад +3

    እኔ ኮ ሚኮ ምንም ቢስራ ይመቸኛል

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 3 года назад +1

    She already saw the camera.....she knew it was prank

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 3 года назад

    የመግቢያው ሙዚቃ ሙሉ ቢሆን ዋው

  • @muktarmekonen9876
    @muktarmekonen9876 3 года назад +1

    ማይኮ አንድ አንዴ ለተቸገሩ ወገኖቻችን ድምፅ ብትሆን

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 3 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @EliasGetu-i4u
    @EliasGetu-i4u 15 дней назад

    She is smart woman

  • @zuzujima8758
    @zuzujima8758 3 года назад +1

    ማኪዬ ምርጫዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @mekiatube759
    @mekiatube759 3 года назад

    ሚኮ ጎቀዝ ወንድምየ በርታ ተከታይህ ከሳዉድ አረቢያ

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 2 года назад

    She is very polite!

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 3 года назад

    ክክክክክ ውይ ባላወራሽ ይሻል ነበር ሲል እኔም አለች ምስኪን አይ ሚኪ 🤣

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 3 года назад +1

    ሚኮየ መልካም ሰው

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 3 года назад

    እኔ እማታ ነበር ማይኩ.....አያልቅብህ የኛ አደኛ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን !!!!!

  • @Ashenafi15
    @Ashenafi15 2 года назад

    ትዕግስቷ ዋው

  • @habeshawiloveethiopia5630
    @habeshawiloveethiopia5630 3 года назад +3

    ማይኮ መንግስት ነው እንዴ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለወሎ ህዝብ የምትሉት

  • @habeshaentertainment7235
    @habeshaentertainment7235 3 года назад +1

    Ligetua camera endale takaliche enda

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    👍👍

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 2 года назад

    Miko ትችላለክ አባቴ።

  • @hy3061
    @hy3061 3 года назад +2

    ዋው የኔውድድድድድ

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 года назад +1

    ሚኮ ችኮቹን ፈጅተሕ እጅ እጅ ሲልሕ ትላጥባቸዋለሕ አይደል

  • @Ethionews961
    @Ethionews961 3 года назад +1

    አሪፍ ፕራንክ አቦ ይመችህ

  • @ፎዚፎዚያ
    @ፎዚፎዚያ 2 года назад

    ሀሀሀ ክክክክክ ሁሌ መውጣት መውጣት ምንድነው አላልክም ሀሀሀሀሀሀሀሀ