የ miko mikee የአመቱ ምርጥ አስደንጋጭ ፕራንክ! Habesha Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 года назад +200

    የ Eyoo RUclips ቻናል ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ Video ይመልከቱ
    👇👇 👇👇 👇👇
    ruclips.net/video/K1BqY7zr5-4/видео.html
    #MikoMikee #Eyoo

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +4

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +2

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @mahraa2243
      @mahraa2243 4 года назад +1

      ሚኮ ተው. ልብ. ታማሚ. ጥሩ. አይሆኑም

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +1

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ok

  • @ashruka
    @ashruka 4 года назад +722

    😂😂😂😂ሚኮ አዝግ ትመቸኛለህ በርቱልን 👌🏽

    • @richtube3551
      @richtube3551 4 года назад +7

      አሹዬ❤❤❤

    • @makkimakki9550
      @makkimakki9550 4 года назад +8

      Ashuka

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +3

      @@richtube3551 በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +2

      @@makkimakki9550 በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 года назад +5

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 4 года назад +713

    ማራማዊትን ይዛት እንዲመጣ የምትፈልጉ ድምፃችንን በአንድነት እናሰማ በላይክ

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +11

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @akaliakalu1782
      @akaliakalu1782 4 года назад +23

      ድምፃችንን እናሰማለን እስኪ በአንድ ማራማዊት ትምጣ ትምጣ

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 4 года назад +4

      ሌላ ይዛለችኮ እስዋ ከድታዋለች

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 4 года назад +4

      አትጃጃሉ ከተለያዩስ

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 года назад +3

      ምንታደርግልናለች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +417

    ለሚኮ ፕራክ እንዴኔ የተመቸዉ ብቻ like

    • @burtkankiko5314
      @burtkankiko5314 4 года назад

      ግን ጥሪ አይደለም

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 4 года назад

      Dmreg taibay

    • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
      @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 года назад

      አዝናለሁ ሚኪ ለዛሬዉ አልተሳካልህም ተዉ እኔ በጣም ፈራሁልህ እኔ ብሆን ፕራክ ያረከኝ እኔም ሞቼ ነበር እናተንም ጨርሰዋችሁ ነበር ቤተሰቦቼ

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 4 года назад

      አረ ድንጋጤ መጥፎነዉ በዛዉ ቀጥ ቢሉበት መከራነዉ ከምር ሆ

  • @mblack2208
    @mblack2208 4 года назад +114

    part 2 ግን ግድ ይላል......ክፍል ሁለት ይሰራልን የምትሉ 👍

    • @yosefbereket894
      @yosefbereket894 3 года назад

      አረ በደምብ ያስፈልጋል ቪድዮው ኣጭር ነው ካንተ ጋር ነኝ

    • @aymenadem9767
      @aymenadem9767 3 года назад

      Kefel hulet bante yeserall

  • @fifififi6026
    @fifififi6026 4 года назад +57

    ሚኪ ቆሞ የሆደሁሉ ጤነኛ አይደለም!አንድ ቀን ልብ ድካም ያለበት ሰው ያጋጥምና ጉድ እዳትሆን በልክ ይሁን ሁሉም ነገር!!

  • @yasinjuhar2754
    @yasinjuhar2754 4 года назад +158

    ይህንን ከመት እምታነቡ ሁሉ እስኪ ለስኡድ እስረኞች ፉትህ እንበል

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 4 года назад

      @Bam SoG ethiopians prisoned in soudi

    • @kww2335
      @kww2335 4 года назад

      ውይሢያሥፈራ

  • @yehyawebet3513
    @yehyawebet3513 4 года назад +232

    ኧረ ሚኮ ይሄ ህዝብ አንድ ቀን በድንጋጤ ይሞትብሀል

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 4 года назад +11

    ሚኮዬ እንደዛሬ በሂወቴ ሰቄ አላውቅም ግን በጣም ትመቸኛለህ በርታ 👌👌👌😁😁

  • @dawudrayatube4054
    @dawudrayatube4054 4 года назад +24

    አየ ሚኩ የስራህን ይስጥህና በሳቅ እንባችነን አስጨረስከን እስኪ ማነው እንደኔ በዚህ ቪድዮ የሳቀው በ like

  • @ጆኒቦዘኔው
    @ጆኒቦዘኔው 4 года назад +182

    አንበጣን ፈጣሪ ለምስኪኑ ለታታሪው ገበሬ ስል ፈጣሪ ከምድር ያጥፋልን ##ገበሬዎቻችን አመቱን የለፉበት ተስፋ የጣሉበት እንዲህ መና ስገባ ማየት ያማል

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 года назад +84

    ተው ተው አንተ ልጅ አንድ ሰው በድንጋጤ ፀጥ እንዳይልብክ👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

    • @burtkankiko5314
      @burtkankiko5314 4 года назад +1

      እውነት ነው 😂😂😂

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 4 года назад

      ሰላም እዚ ቤቶች እንዴት ናቹ ይአን ቻይናል መከታተል ከጀመርኩ ቆየው ግን ፕራንኩ ቢቻል የማያስደነግጥ ቢኦን ጥሩ ነው ሌላው ይአን ቻይናል ተቀላቀሉ የምትማሩበት የምትስቁበት ብዙ ትምህርት የምታገኑበት ቻይናል ነው SSS MMM you tube new subscirbe በማድርግ ተቀላቀሉ

    • @eyerukasegnkasegn9135
      @eyerukasegnkasegn9135 4 года назад

      እውነት ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @HiddenChronicles-abel
      @HiddenChronicles-abel 4 года назад

      @@eyerukasegnkasegn9135 ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

    • @HiddenChronicles-abel
      @HiddenChronicles-abel 4 года назад

      @@atsedaatseda8208 ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 года назад +100

    ግን ውሀ ብትይዙ ሰው ሲደነግጥ ቢጠጡ ትንሽ በተረፈ ቆንጆ ነው

    • @marinyat4609
      @marinyat4609 4 года назад

      Awo ewant nw yasebelala

    • @saraendris1956
      @saraendris1956 4 года назад +1

      ትክክል በድንጋጤ አቅላቸውን የሳቱደሁ😄

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад

      Eko😭😲😱😱😂

    • @ሊዲያነኝየሀረሯ
      @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 года назад

      ትክክል

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад +15

    ,ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሚኮ አንተ ግፈኛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጨበሬ የትዬን ምንሹ ማክስ አርገክ ሰራክላቸው😂😂😂😂

  • @raheladwa6544
    @raheladwa6544 4 года назад +4

    ወያነ በሳቅ ልማት ነው አስከ ላይክ 🙄🤗😂😂😂😍😘😋😁😁

  • @family-ff5zd
    @family-ff5zd 4 года назад +13

    ሚኮ ግን እደኔ አይነቱ ድግጥ ልብህመምተኛ ወድቆ አይነሣም እናማ ምን ለማለት ፈልጊነው ሠው ቆሞ እየሄደ ውሥጠጡ ጤነኛ ያልሆነ ብዙ አለ እና ፋራክህን ቀለል አድገው በተረፍ
    እደኔ በተሠብ የናፈቀ 👍👍👍

  • @shemsushifa2555
    @shemsushifa2555 4 года назад +61

    የመጀመሪያወ ሴት በጠም ደንግጠለች የልብ ድካም ያለበት ሰው ላሽ እንደይልባቹ እየስተዋለቹ ብትሰሩ።

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад +1

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 4 года назад +150

    ኧረ ተው አንተ ልጅ ልበ በሽተኛ ሰው ካገኘህ ይሞትብሀል ስማ መልስለኝ የሁሉም ጥያቄ ነው ማራያማዊት የት ናት?????????????????????????????🤨

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሚኮ የማታመጣው የሌለህ የመጀመርያዋ ልጅ በጣም ነው የፈራችው ወይኔ እና ነብስህ አይማርም አተ 😂😂😂😂😂

  • @tomasasefa2663
    @tomasasefa2663 4 года назад +1

    If u change the camera angle that would be better 🤙👍👍👌🤟😁😜

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 года назад +37

    ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

  • @ummsalihatube1394
    @ummsalihatube1394 4 года назад +9

    ሰላም ሚኮ የአንተን ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት ነዉ የሚጠብቀው

  • @efrataefrata6448
    @efrataefrata6448 4 года назад +38

    የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ ገብታችሁ ተከታተሉ ብዙ ትማራላችሁ ስደት ላይ ያላችሁ በለይ እህቶቸ?

  • @basishaboss3016
    @basishaboss3016 4 года назад

    Miko maks batadergm eko yeante fit yhon neber 😉😉😉 lemangnawm betam new yetemechegni tanks selemtaznagnin bro berchi🤑🤑🤑🤑🤑

  • @henapsgamer6396
    @henapsgamer6396 4 года назад

    ጌምችን ማየት ይወዳሉ እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ሰብስክራይብ(subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇
    If you like video games follow me by subscribe my channel 👇👇
    ruclips.net/channel/UCeNFMDAoQyDxsDwTdNFLTDA

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 4 года назад +79

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ አብሬ እኩል እደነግጣለሁ
    ኡፍፍ ሚኮ የስራህን ይስጥህ ክክክ

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 4 года назад +33

    እኔ ብሆን ዛሬ እዛው እሩሄ ትዎጣለች ይሄ ፕራክ ቢቀር ነው እሚሻለው ሚኮ ልብ ድካም ያለበት ሰው ፀጥ ነው እሚለው ለማንኛውም ትመቸኛለህ

  • @estubtadesse9998
    @estubtadesse9998 4 года назад +8

    ወይኔ ግፋቹ ግን miko,dagi &eyoo....ግን የምር አንደኛ ነው😍😍😘😘😘

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @ኡሙኢምራን.youtube
    @ኡሙኢምራን.youtube 4 года назад

    ለመጀሪያ ጊዜ ያንተ ቪዲኦ በጣም ያሳቀኝና ያዝናናኝ

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    እስኪ ይሔንን ፕራንክ መጨረሻዉን ያሣምረዉ
    እኔ ፕራንኩ ቢመቸኝም ግን በጣም ነዉ
    እምፈራልህ ወንድሜ።

  • @ikrammoha5788
    @ikrammoha5788 4 года назад +6

    Best prank i`ve ever seen ወይኔ ማይኮዬ ደከምኩ😂😂ድንጋጤው ግን አለቀቀኝም 😩

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +32

    የመዳም ሰራ ሰጨረሰ ፈታ የሚያረገኝ የሚኮ ፕራክ ነው😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ይመችህ እኔ እራሱ በህልሜ ባለጮሁህ😜😂 ሰባንን ነው የማደረው😂😜 ወይኔ እነሱ ሲደነግጡ 🙆‍♀️አብሬ እደነግጣለሁ😃

    • @እሌኔየማርያምልጅk
      @እሌኔየማርያምልጅk 4 года назад +1

      አንች ሊጅ ግን አንድ ነገር አይምልጥሽም ሁሉ ቦት አልሽ ክክክክክክ 😂😂😂

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

      @@እሌኔየማርያምልጅk ምላረገው ሰሰቴ😂😂 ኮሜት ነው የሚያሰቀኝ😂😂😂

    • @hiwot9827
      @hiwot9827 4 года назад +1

      😂

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад

      @@hiwot9827 🤣🤣

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ታሊቫንታሊቫን
    @ታሊቫንታሊቫን 4 года назад +26

    የወንድ ልብ ግን ታድለው እንደሴቶቹ አይደነግጡም

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 4 года назад +1

    Endezi aynet prank teserto ayawikim!!! Miko... yimechih!

  • @veronicakidus389
    @veronicakidus389 4 года назад +5

    part 2 miko..plss the best prank ever

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 года назад +21

    ማኮ ማራያምን ልቤ እስኪያመኝ ድረስ ነው ያሳኩት😂😂😂😂😂አቦ ይመችህ

    • @gy8086
      @gy8086 4 года назад

      Me to!

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @ethiomonk7734
      @ethiomonk7734 4 года назад

      Qi qi qi ታዋቂ ሰዎችም ለካ ኮመንት ይፅፋሉ 😂🤣😂🤣

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 4 года назад +9

    እንዲ ፈጠን ፈጠን እያልሽ ልቀቂልን ብሮ። ይመችሽ

  • @thomasaraya4634
    @thomasaraya4634 4 года назад +5

    ለዚ ፕራንክ ከ100 ስንት ትሰጡታላቹ እኔ 10000 ሰጥቼዋለው'''''''የእናንተን ኮመንት ላይ አስቀምቱልኝ'''''' ማይኮ ይመችህ አባቴ👏👏

  • @fevenfeven5518
    @fevenfeven5518 4 года назад

    ,ቢጫ ጃኪት የረገዉ ግን ሁሌ አብሮክ ቢሰራ ምርጥ ነዉ ጎበዝ ነዉ ግን ነብሳችሁ አይማርም 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @abdus3m3ds3id8
    @abdus3m3ds3id8 4 года назад

    1ndegna nw man part 2 yasfelgewal👏👏👏

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 4 года назад +30

    እረ ተው እንደኔ ሀሳብ ናፍቆት የሰው ቤት ልቡን ያደከመው ሰው ካለ እዛው እንዳይቀር

  • @ስደተኛዋነኝህልሜንናፋቂ

    የዛሬው ይገርማል በስመአብ ይመችሽ ሚኮዬ የአመቱ ምርጥ የፕራንክ ሰው🤣🤣

  • @likuyrn7818
    @likuyrn7818 4 года назад +35

    ይደገም ምትሉ እስቲ ላይክ

  • @neuroclass3056
    @neuroclass3056 4 года назад +1

    you really deserve to be verified
    i love ur pranks

  • @selamtibebe4843
    @selamtibebe4843 4 года назад

    Wow wow wow I like it😂😂😂😂😂😂😂miko betam yewededkut prank berta

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 4 года назад +63

    አረ ሞትኩኝ በሳቅ:: ልባቸው ሲመታ ልቤ ሲመታ. . ሲደነግጡ ስደነግጥ ልቤ ልቶጣ

    • @ruthsami8358
      @ruthsami8358 4 года назад

      @natio stooner Technology ውስጤ ነው go ahead

    • @NetallTube
      @NetallTube 4 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html wow

  • @betyig7996
    @betyig7996 4 года назад +54

    እረ ማይኮ ወጣ በጣም ነፍሳችሁ አይማርም መቸም ድጋሜ ስራልን ከምር በሳቅ ልሞት

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @HiddenChronicles-abel
      @HiddenChronicles-abel 4 года назад

      @@hannayotube7817 ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @binitube4591
    @binitube4591 4 года назад +39

    የሁለተኛዋን ፕራንክ እንደሆነ ብትነግራት እና ስሜቷን ብናየው ጥሩ ነበር

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

    • @አላውኪልስለሁሉምነገር
      @አላውኪልስለሁሉምነገር 4 года назад

      kkkkkkkkklkkkkkkkkkkkkkklkkkkkk

    • @HiddenChronicles-abel
      @HiddenChronicles-abel 4 года назад

      @@አላውኪልስለሁሉምነገር
      ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው 😍አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏
      💚💚💚 ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @zahratube3986
    @zahratube3986 4 года назад

    ወይኔይችልጂ ስወዳት የመቅዲልጂ አድጋለይ የኔቆጆ 😁😁😁👍👍👍👍👍👍

  • @yodiasrat7850
    @yodiasrat7850 4 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😁ere yemechachu betam feta new yaderegachugn gerami prank

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 4 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ማይኮ ውይ ሁሌም ኑርልኝ እንድስቅ😍😍😍😂

  • @እሙአማር-ነ6ሰ
    @እሙአማር-ነ6ሰ 4 года назад +28

    ስንት ሀይምሮ በሽተኛ አለ ኧረ ጥሩ አይደለም እንዴ በደም ግፊት ፀጥ ቢሉስ

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 4 года назад +6

    ማይኮ መጣ እዴት ደስ እንዳለኝ ናፍቀከኝ ነበር

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 года назад

      😂😂😂

  • @aminafano
    @aminafano 3 года назад

    ኧር ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ዉይይይይ ሚኮ ምርጥ ሰዉ ነህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lamborghini4382
    @lamborghini4382 4 года назад +1

    ማይኮ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ይመችህ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 года назад +5

    ሚኮዬ ፕራንክን አንተ ብቻ ስራት🥰🥰
    በቃ ከመጣፈጡ የተነሳ በየሰአቱ ብትለቅልን ደስ ይለን ነበር አትችልም ግን በሶስት ቀን አንድ ቀን እንኳ ልቀቅብን

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 4 года назад +4

    አየ ሴት ነብሳችን በፌስታል የተቁዋጠረች ይመሥል 😂😄😄😄😄Miki አተ አዝግ አቦ የስራህን ይስጥህ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😄ካንተ እጂ እንዳይጥለኝ ፀሎቴን አላቆምም

  • @liyawendosen7940
    @liyawendosen7940 4 года назад +3

    በጣም ነው ያዝናናኝ 😂😂😂...መኪናችን ተገዛ እንዴ????????

  • @Likee-rc4hu
    @Likee-rc4hu 4 года назад +2

    ምርጥ ኘራንክ ነው አይዞህ በርታ ጭምብሉ ሂዶልሀል

  • @beakalwodajo18
    @beakalwodajo18 4 года назад

    Best eko nesh gn tinikake adrig mikko lib dikam , dem gifit yalebet sew nuro endayigodabih

  • @ethiolove7122
    @ethiolove7122 4 года назад +8

    ሚኮ ማይክ መገን አንቺ ምርጥ ስው ከኢትዬ ፕራክ የኔ ፩ኛ ነህ በርታ ሀቢቢ

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

  • @nathanfikre8718
    @nathanfikre8718 4 года назад +4

    this prank is in the next level you kinda scared the audience also good job bro

  • @binitube4591
    @binitube4591 4 года назад +40

    አረ ሚኮ ደስ አይልም ደም ግፊት ደም ብዛት ደም ማነስ እያለ እንደዚ አይነት ፕራንክ

    • @zyadhz3141
      @zyadhz3141 4 года назад +1

      በጠም ከበድነው

    • @dadadeda4509
      @dadadeda4509 4 года назад +1

      Ewent nw miko tensh yasakekal lemiyay dess yilal prank lemidrgw gen yikbidal

  • @halimaali6698
    @halimaali6698 4 года назад

    ከከከከ አሪፈ ነዉ የምታቀርበዉ በርታ

  • @biranukebede4289
    @biranukebede4289 4 года назад

    ይመችህ ኣቦ ምርጥ ልጅ ተመቸሀኝ

  • @TechHabesha
    @TechHabesha 4 года назад +12

    PayPal Ethiopia ቢጀመርም ግን ... Abyssinia Bank Is Accepting Visa Master Card In Ethiopia Soon

    • @zama_taff
      @zama_taff 4 года назад

      በማርያም subscribe አድርጉኝ እስት በ ማርያም ብየ ጥላችሁኝ አትለፋ በእግዚአብሄር🙏🙏🙏

    • @aseobiafhdjs5408
      @aseobiafhdjs5408 4 года назад +2

      Iyu chaynel

    • @abrsh2851
      @abrsh2851 4 года назад +1

      awash eko kegmr koye

    • @TechHabesha
      @TechHabesha 4 года назад

      @@abrsh2851 እሱማ አው ግን በ ኢትዮጵያ ስልክ ቁትር ተጀመሯል ግን transaction mefetsem atechelem videown eyew ena yegebahal

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +9

    እረ በሳቅ😂😂😜😜🤣🤣🤣 ሞቱሁ😂😂 ያው ዛሬ ሲቃዡ ማደረ ነው😜 እንደኔ ለነገ የቃዣችሁ ገብታችሁ like እድታረጉ ሰለ አሳሰባለሁ 🤣😂😜

  • @mekoshow5638
    @mekoshow5638 4 года назад +23

    የሰው ልጅ ልክፍት እሚባል ነገር አለ ለሰው ልጅ ማሰብ አለብህ ምክንያቱም በአተ ምክንያት ቢታመም ችግሩ ላተ ነው

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 4 года назад

      ትክክል ቢታመሙ ችግር ነው

    • @abstocktrade1302
      @abstocktrade1302 4 года назад

      ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝☝☝☝ ዶክተርስ ኢትዮጵያ በ ፋና ቴሌቪዥን የ ስልክ ሱስ እንዳለ ያቃሉ😳 አስከ ሞት ድረስ ሊሄድ ይችላል 👉👉ruclips.net/video/BqcbeSIU1E0/видео.html
      ☝☝☝ይመልከቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ነፃ ህክምና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 4 года назад

    😂😂አንደኛ ብዬዋለሁ።
    ግን ማይኮ በአንድ ኮርነር ብቻ ካሜራ ባታደርግ🙏

  • @melakuge1765
    @melakuge1765 4 года назад

    Nice prank but next time ask if they have a heart problem because sometimes it's a risk I but I like it

  • @senitube8739
    @senitube8739 4 года назад +3

    🤣🤣🤣🤣ፕራንክ ብሎ ዝም ነው ይመችህ ሚኮ

  • @yabuyabu6747
    @yabuyabu6747 4 года назад +12

    ኧረ ሚኮ ይሄን ህዝብ እንዳደፋው በድንጋጤ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 года назад +14

    በስላሴ ስም እንዴት እንደሚደነግጡ በጌታ እያለቀስሁ እየሳቅሁ ነው የጨረስሁት

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 года назад

    ግን ተጠንቀቁ ድንገት ልቡን የሚያመው ሰው ሊኖር ይችላልና ጠንቀቅ በሉ ።በተረፈ ቆንጆ ነው።

  • @serkiado4928
    @serkiado4928 4 года назад +1

    ሃሃሃሃ ውይ ማይኮ አንተ ብቻ ፕራንክ አድርግ አንተ የምሰራው ፕራንክ ሁሉ ሆዴን ነው የሚያሳምመኝ በጣም ከመሳቄ የተነሳ 👍👍👍👍

  • @sundaytube5602
    @sundaytube5602 4 года назад +13

    ጥሩ ነው ነገር ግን ይህ ህዝብ ኑሮውም ፓለቲካውም አድክሞታል በድንጋጤ አንዱ ፀጥ ቢል የለሁበትም

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 4 года назад +3

    አረ በጣም አሳቀቹኝ ማይኮ ግን አስጨነካቸውኮ በዘላይ ደግሞ የልብ ድካም የለው ሰው ሊኖረው ይችላል ተጠንቀቁ

  • @natimixmusics1071
    @natimixmusics1071 4 года назад +15

    አረ ሚኮ አንበሳ ነህ እኮ ያልሰራኸዉ አይነት የለም

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በሂወቴ እንደዚህ ሁኝ ስቄ አላዉቅም 😀😀😀አይ ሚኮ 😀😀😀😀😀😀😀

  • @ethiomonk7734
    @ethiomonk7734 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ግን ከተለያየ አንግል ብትቀርፁት ምን ያህል ታምረኛ እንደሚሆን ሳስበው አናደዳቹኝ 👍👍👍

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 года назад +6

    በጣም ያስተላል የልብ ችግር ያለበት ሰ ው ባንዴ ቀት ነው ሚሉት እረ የማይሆን ነገር

  • @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ
    @የወሎዋቀበጥ-ቀ7ጸ 4 года назад +14

    ወይኔ ልብ ድካም ያለበት ሰው እንትዳታስዴነግጡ ዋ

    • @NetallTube
      @NetallTube 4 года назад

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

  • @sarinasmile1813
    @sarinasmile1813 4 года назад +4

    I can't stop laughing..1gna new

  • @santaelec1544
    @santaelec1544 4 года назад

    አንተ የምር ግን ያምሀል አይደል ???? Amazing prank ever seen....wooooooowwwww....

  • @misganateklu9550
    @misganateklu9550 4 года назад +1

    Part 2 please 🙏

  • @ahmedyesuf1830
    @ahmedyesuf1830 4 года назад +3

    part 2 የምትፈልጉ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @አማራውተራራውእውነት
    @አማራውተራራውእውነት 4 года назад +13

    እስኪ በግዛቤር ማይኩ ለገበሬወች ድምፅሁነን ያለገበሬምንምኑሮየለም ብርወርቀት አይበላም እሺ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      ትዝብት ኢትዮጵያ
      ruclips.net/video/pSRx_o-enO0/видео.html

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ቘ2አ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ቘ2አ 4 года назад +3

    ጥንቃቄ፤አድርጉ፡የልብ፤ድካም፥የደም፥ግፊት፤ያለበት፤ሰው፤፡፡ምን፤ሊሆን፡እንደሚችል

  • @Ummsiyamtube
    @Ummsiyamtube 4 года назад

    Ere mikoye yimachih🙏💔🥀🥀♥♥

  • @ሉላጓልማርያምኵሓ
    @ሉላጓልማርያምኵሓ 4 года назад

    ክክክክ ወይኔ ሚኪ የስራህን ይስጥህ እንደ ዛሬ ሲቄ ኣላውቅም ኣቦ ይመችህ እስከ እንደኔ ማስደንገጥ እምያስደስተው ካለ በተረፈ ኮሮና እና ኣንበጣ ያጥፋልን ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Chuyaye12
    @Chuyaye12 4 года назад +5

    ጊዜ ለሁሉም ነገር ፍቱን መድሀኒት ነው ምንም እንኳን ጨርሶ ቁስሉ ባይድንም ስሜቱ ይቀንሳል በጊዜ ሂደት ስለራሳችን ማሰብ እንጀምራለን ወደ ነበረ ማንነታችን እንመለሳለን የህይወትን ትርጉም ዳግም ፈልገን እናገኘዋለን ከዛም ስሜታችንን ፈልፈለን እናገኘዋል ስለሁሉም ነገር መጨነቅ እናቆም እና ዳግም ህይወትን መኖር እንጀምራለን❤️🙏🏻SUBSCRIBE ME Eski

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 года назад +6

    👌👌👌👌😄😄😄ዋዉዉ በነካ እጃቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ በፈጣሪ ስም

  • @mercy0415
    @mercy0415 4 года назад +4

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @hannieltedla1330
    @hannieltedla1330 4 года назад

    Abate be prankocheh endezi sekam alawken really appreciate.

  • @Tube-mx4uz
    @Tube-mx4uz 4 года назад

    ሚኩ አንተ በጣም ብዙ ተከታይ አለህ እና ይች እህታችን በጣም ታሳዝናለይ አስደምራት ሁለት ልጆች አሉዋት እና አንዱዋ ልጁዋ ፓራናይዝድ ናት እርዳታ ትፈልጋለይ እና አስደምራት

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 года назад +9

    ወይኔ ሚኪ አረ በናትክ ፀጉርክን ቀንሰው እውነት አያምርብክም

  • @hananni8551
    @hananni8551 4 года назад +10

    Omg the girl from mogachoche drama 🤭 she grows up a lottt

    • @mercy0415
      @mercy0415 4 года назад

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 ruclips.net/video/gV9CYYTPcl0/видео.html

  • @torken9611
    @torken9611 4 года назад +5

    ኦሮሞ ነኝ የአባ ገዳ ልጅ
    ስብስክራይብ አድርጉኝ የኢትዮጵያ አራዳ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚 💛❤️

    • @አገሬኢትጵ
      @አገሬኢትጵ 4 года назад

      ክክክክ ወይ ያንተ ገዳ ይድፋክ ከብት

    • @torken9611
      @torken9611 4 года назад

      @@አገሬኢትጵ ቆምጬዎች ውድድ ነው ማደርጋችሁ

  • @kbtube6828
    @kbtube6828 4 года назад

    Miko abate yemecheh ... geday neber man ..😉

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans 4 года назад

    😂😂😂😂yemir hode eski kosil nw yesakut gin endi swn sitasdenegitu yelib beshita yalebachew sw binorisa gin😢