የ Miko Mikee እናት ጋር ፍቅረኛዉ ሽምግልና ላከች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 3 тыс.

  • @marikassahunmar5550
    @marikassahunmar5550 4 года назад +1812

    የእናትህ ስርአት ደስ ሲል እናቱ የተመቸው እስኪ ላይክ

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад +1

      ወዳጆቼ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @saratube1230
      @saratube1230 4 года назад +1

      በጣም የኔ እናት ደስ ሲሉ😍😍😍

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      @@saratube1230 ወዳጆቼ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @mehaba5731
    @mehaba5731 4 года назад +494

    በዚህ ምድር ላይ የደስታ ጥግ እናት ብቻ ናት ክብር ለእናቶቻችን 💯🙏❤

    • @HENI-xj1we
      @HENI-xj1we 4 года назад +1

      Yep

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 года назад +2

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ruclips.net/video/LkJRggLspbA/видео.html ይቀላቀሉ+

    • @hiluhilu9754
      @hiluhilu9754 4 года назад

      Amen 🙏🏾

    • @thurvival681
      @thurvival681 4 года назад +1

      10000000000%

    • @lubabasaeed1112
      @lubabasaeed1112 4 года назад +1

      @@mikomikee3406 ከከከከከከ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    እሰኪ እናቱ በስስት የማወድ like እማ ክብር ይገባቸዋል ሁለም እናቶቼ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 года назад

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ruclips.net/video/LkJRggLspbA/видео.html ይቀላቀሉ.

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

    • @medi9725
      @medi9725 4 года назад

      ❤️❤️❤️❤️ ilove emam🌹🌹🥰🥰🥰🥰

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

    • @samsungsuser5170
      @samsungsuser5170 4 года назад

      Dasi silu abiso iragatachu love you mom

  • @Tube-gc4ll
    @Tube-gc4ll 4 года назад +789

    ይህ ቻናል ደስ የሚለኝ ነገር ካሀይማኖት ከቦለቲካ የፀዳ እስኪ እንደኔ የዚህ ቻናል የሆናችሁ አሳዩኝ

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 4 года назад

      👍👍👍👍👍💞

    • @kalfunnypranks7672
      @kalfunnypranks7672 4 года назад

      ሰላም Miko Mikee neni በ አዲስ ቻናል መጥቼላቹዋለዉ kal funny prank ይባላል kal funny prank subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አና ተባብረን 1000 subscribe አንደምናስገባዉ አርግጠና ነኝ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ወዳጆቼ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

  • @sadashmels5985
    @sadashmels5985 4 года назад +609

    ወላሂ እናቱስታምር አላህ ሺአመት ያኑርልህ

    • @sarasara-qf4gl
      @sarasara-qf4gl 4 года назад +1

      Hhhhh🔔

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን...ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      @@sarasara-qf4gl ቤተሰብ እንሁን... ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @godislove1772
      @godislove1772 4 года назад +7

      እናት ሁሉ ያምራል እናት ውብ ናት

    • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
      @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 года назад +6

      ሁሉም እናት ያምራል የእናት ማሥጠሌ የለውም ok

  • @enatbaba5816
    @enatbaba5816 4 года назад +106

    ውይ እናት ውይ እርጋታ እኔም ከሥደት መልሥ እናቴን አሥደሥታታለሁ ብዬ ነበር ግን ፈጣሪ ወሠደብኝ አይኗንም ሣላያት😭😭 እናት ያላቹ ሺ አመት ያኑርላቹ😍😘

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 года назад +102

    አቤት ቁጅና እርጋታ እድሜ ለአለም እናቶች💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +1

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

    • @Ghhhg-ex8ff
      @Ghhhg-ex8ff Год назад

      አሜን3

  • @friyefriye8876
    @friyefriye8876 4 года назад +132

    የእኔ እናት ደስ ሲሉ እርጋታቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናቴ😍😍😘😘😘

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ

    እርጋታዋ ገራሚ ነው የምር ምርጥ ነት አይገልፃትም♥♥♥♥

  • @selamselam8206
    @selamselam8206 4 года назад +47

    አቦ ሚክዬ እናትህ ን እድሜ ይስጣት ወጋችንና ባህላችንን በትግስት አስረድታለች እድሜና ጤና ይስጣት. ለናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሚል እናት ክበሪልን

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      በጣም

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 4 года назад +621

    ጥርሴን አሞኛን እስኪ ይማርሽ በሉኝ

  • @asineg2890
    @asineg2890 4 года назад +17

    ምርጥ እናት ትኩረታቸው ባህላችን ላይ ነው እረጅም እድሜና ጤና

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 4 года назад +83

    የኔ እናት እርጋታቸው እንዴት ደስ ይላል እርጅም እደሜ ይስጣቹ😘😘😘

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

    • @kashifali-hb3es
      @kashifali-hb3es 4 года назад

      ክክክ እኮ

  • @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው
    @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው 4 года назад +304

    kkkkkkkkkkkkk ለሚኮ እናት 100 ላይክ

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ዉድ ወዳጆቼ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад +1

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @hiwotkefelegn1249
      @hiwotkefelegn1249 4 года назад

      @@nishantube-1353 አደርኩሽ እኔንም አድርጊኝ

    • @hiwotkefelegn1249
      @hiwotkefelegn1249 4 года назад

      @@ethiopiancomedychannel4456 አድርጌሻለሁ

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      @@hiwotkefelegn1249 አድርጌሻለሁ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 года назад +22

    ሚኪ እደት ቆንጅየ እናት አለችህ አደብ ያለች ትክክል እናት ባህላችን ጠባቂ ቀስስስ ያለች እናት እድህ ነው እናቶች ጎበዝናቸው

  • @sofikass9240
    @sofikass9240 4 года назад +297

    የሌለ ያበደ ነው !! እስቲ የተመቻችሁ 👍👍

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉👉ጀዋር እያጣጣረ ነዉ👈👈
      ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ ጀዋር በከፍተኛ መታመሙን አና በዋስ እንዲፈታ እየጠየቀ ነዉ፤
      ruclips.net/video/rKSLhBIWMZ0/видео.html

    • @The.sermonmade
      @The.sermonmade 4 года назад +1

      Wowwwwwwwww

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @Tube-tb9br
    @Tube-tb9br 4 года назад +81

    ዛሬስ ደጋግሞ ላይክ ቢኖር ለማሚ ንግግር እስኪ ሁሌ አቅርብልን ማሚን የምትሉ ላይክ

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

    • @alitahseen1230
      @alitahseen1230 4 года назад

      @@atwima አሜን

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    እናትና ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችሁ
    እኛም ብስው ሀግር ላይ ያለነው በስላም ከቤተስቦቻችን ጋር ያግናኛን

  • @dagetube9096
    @dagetube9096 4 года назад +309

    እደዉ ዛሬ ያተን ፕራክ ስለሆነ እጂ መዳም አቃጥላኝ አለቺ ዱኦ አርጉልኝ በሰላም እዲወጣ

    • @aseyemariyam285
      @aseyemariyam285 4 года назад +1

      Ayzweshi

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 4 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @dagetube9096
      @dagetube9096 4 года назад +1

      @@aseyemariyam285 አመሠግናለሁ

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

  • @ሀያትተፈራ-አ5ቈ
    @ሀያትተፈራ-አ5ቈ 4 года назад +90

    የኔ እናት ተመቸሽኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ እማማማ❤❤❤

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን...ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @ሳሚያየረሱልወዳጅ
    @ሳሚያየረሱልወዳጅ 4 года назад +17

    ብለህ ብለህ ከቤትህ ገባህ የተረጋጋች እናት አለችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ☕

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +63

    ዋወወወ የማየኮ እናትህ ገን እናት ናት እንቁ ኢትዮጲያዊ ማንንተዋን ያለቀየርች ማነወ እንደኔ አንጋገርዋ ያሰደመመወ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад +42

    ሚኮ እናትህ እንዴት ደስ ይላሉ በአላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ 💛ፀጉርህ አሁን ይሻላል ።አባትየዉ በሱፍ እንዴት አባቱ ያምራል 😍ፀዳ ያለ ቻናል 👌👌👌

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @kishinethio2817
    @kishinethio2817 4 года назад +35

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ምንም አይንካሽ።ይኸ ባህል የሚመቸው ላይክ ይግጨኝ

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 4 года назад +28

    የኔ እናት እርጋታቸው ትህትናቸው ደሰ ሲሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥጦት ማዘርዬ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @rahelyegeta1371
      @rahelyegeta1371 4 года назад

      Yene enta dase selu

  • @dohadoh8709
    @dohadoh8709 4 года назад +36

    የኔ ደርባባ እናት እድሜ ተጤናጋ ተመኝሁልሸ ታምራለች እናትህ

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

    • @ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ
      @ሀናንሀናንያጣዬልጅሀናንሀ 4 года назад

      ወይይጉድ እናትቱ ግን ስታምር የርጋች እርጎ ናት

  • @betelhemawgechew5714
    @betelhemawgechew5714 4 года назад +6

    ዋው ደስ የሚሉ እናት የሴት ወንድ ጎበዝ ናቸው እናትህ ጥሩ መልስ ነው ይስጡልኝ ሽማግሌ ተብለው ለመጡት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቸዋለሁ ኑሩልን ማዘርዬ

  • @ሳራቢንትማሚ
    @ሳራቢንትማሚ 4 года назад +45

    እስቲ ላይክ አርጉኝ ለማይኮ እናት ስትሉ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነዉ አትጨክኑብኝ😢😢😢የደረሰበት ያዉቀዋል ማይኮ አንተም like አርገኝ

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 года назад

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ruclips.net/video/LkJRggLspbA/видео.html ይቀላቀሉ+

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 года назад +88

    _ኧረ ላይክ ያንሳል ያልተነካካ ያልታሰበ ፕራንክ 👍👍👍_

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      እናትዋውንትንው

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6በ 4 года назад

    ማማየ እርጋታቸውሸየአሏህ ደግሞ የመልሰ ምትው ምኑን አይታችሁ ነው ሲሉ ረጂም እድሜ ለማማ ♥️♥️♥️♥️ አባትዩው ግን ድምፅህ የእውነትም አባትዩው

  • @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው
    @ኤልሮኢየሚያየኝንአየው 4 года назад +123

    ሚኮ ትለያለ እኮ እስኪ ትለያየ የምትሉት ላይክ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад +1

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 4 года назад +38

    ማይኮ አንተ በቃ አንደኛ ነህ ትለያለህ እስኪ የማይኮን ስራዎችን የምትወድለት በላይ አሳዮኝ

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 года назад +4

    እናተስ አመጣጣችሁ ምኑን አይታችሁ ነው አሉ😂😂 እድሜና ጤና ይስጥዎት ማሜ

  • @messitube8047
    @messitube8047 4 года назад +82

    አይ የኢትዮጽያ እናቶች የትም ቢሄዱ አያሳፍሩንም ስርአታቸው እና ደርባብነታቸው ይበቃል ኑሩልን ጠቅላላ እናቶች

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን... ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад +1

      በጣም እህት አሚን

  • @abdirzaqemoh9893
    @abdirzaqemoh9893 4 года назад +81

    ሽመግሌወቹ " እስት ልጁ ምን አለዉ
    mother " እናንተ የመጠቹት ምን አለዉ ብለቹ ነዉ kkkkkkkk amazing answer

    • @zewdewolde570
      @zewdewolde570 4 года назад +1

      Kkkjkkkk betam

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @tiyonmulu7219
    @tiyonmulu7219 4 года назад +1

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልህ ሚኩ ደሥ እሚሉ ግርማ ሞገሣቸው ልክ እንደቀድሞዎቹ እንደ እነ እቴጌ ጣይቱ💓💓💓

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 года назад +39

    ማነው እንደኔ ሚኮዬን ሚወደው ❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍❤❤

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад +1

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад +1

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 года назад

      @@naemadejenu3164 ruclips.net/video/yzrSFJt8t5Y/видео.html

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 года назад

      @@ethiopiancomedychannel4456 ruclips.net/video/yzrSFJt8t5Y/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤👁 ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @etube2568
    @etube2568 4 года назад +17

    እናት ብሎ ዝም አቤት ጨዋነት ደሞ በጣም ያሳቀኝ ክክክክክ ፕራክ ሲባሊ ፍራክ ያሉትን ነው ረጅም እዴሜ ከጤናጋ ተመኛሁሎት ማሚዬ

  • @fasika1321
    @fasika1321 4 года назад +4

    የኔ እናት ሚኮየ እናት እኮ ፍቅር ናት ደግሞ እርጋታቸው ደስ ሲል እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ተመኝቻለሁ ሚኪየ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ሚኪዬ ግን የማሚ ትህትና ዴስ ስል ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኛው ደግሞ ስታምር

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      @@guadatube5661 ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

  • @remedialAbdre
    @remedialAbdre 4 года назад +162

    ምን አይነት ፕራንክ ነው እንደኔ የተመቸው ላይክ ያርገኝ 😍

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ወዳጆቼ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

  • @habimar4434
    @habimar4434 4 года назад +7

    ሚኪ አንተን አለ ማድነቅ አይቻልም ያበደ ፕራክ ነው ማማዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እርጋትሽ ደስ ሲል ሚኩ ያኑርልህ

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 4 года назад +22

    ገራሚ ፕራንክ እረጅም እድሜ ወይኔ በማርያም እንዴት እንደምያምሩ እናቱቱቱ ደሞ እርጋታቸው

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

  • @mahitube9113
    @mahitube9113 4 года назад +33

    ሚኪ ሁልግዜ ምታቀርባቸው ነገሮች ደስ ይላል በርታ

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад +3

    የኔ ደርባባ እናት አቤት የእናትነት ባህሪ እና ሞግስ ሲያምሩ እረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 4 года назад +25

    የኔ ቆንጆ እናት ደስ ስትል ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤️❤️❤️

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @ገብረማረያም
    @ገብረማረያም 4 года назад +132

    ያበደ ነው ምን አለ ከስደት ተመልሸ እናቴን አቅፌ ለመሳም ሚአበቃኝ ወይ ስደት 😪😪😪😪😪

    • @ሰኒያሀበሻዊት
      @ሰኒያሀበሻዊት 4 года назад

      እኔም 😢

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад +1

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @YAYA21-o6o
      @YAYA21-o6o 4 года назад +1

      ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ ፀልይ።

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      @@YAYA21-o6o ቤተሰብ እንሁን፡ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      @@ሰኒያሀበሻዊት ቤተሰብ እንሁን፡ ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +1

    ማሚየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏👏

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 4 года назад +25

    ወይኔ የማዘር ስርአታቸው ደስሲል የኔናት እድሜ ከጤና ይስጠወት😍

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @tiruethiopiatube5529
      @tiruethiopiatube5529 4 года назад

      ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @atwima
      @atwima 4 года назад +1

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 года назад +50

    ሚኪ ግን ድፍርትህ 😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈ያበዴነው እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በማርያም እነዚህን እሚወድ

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад +1

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ፈትያቻናል-ቨ2ኰ
      @ፈትያቻናል-ቨ2ኰ 4 года назад

      እኔም እድርጉኝ

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 3 года назад +7

    ማይኮ እንዴት ነህልኝ ለእናትህ እድሜና ጤና ይብዛላቸዉ ደስስስስ ስትሉ

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 4 года назад +20

    ሚኪ እናት ደስ ስትል ፈጣሪ እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች❤️

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @hermela4279
      @hermela4279 4 года назад

      Amen

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 года назад +24

    ደስ የሚሉ እናት በጣም ወደድኳቸው 🥰 ስትመጡ ምኑን አይታችሁ ነው አላሉም 😂😂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 года назад

    uuuufffiiii ደስ ሲሉ እናትህ ሚኩ ሁሌአቅርባቸው ቀልደኛ ተጫዋች ቁም ነገር ተናጋሪ የድሮ ባህላችንን አክባሪ ናቸው ልክ እንደእናቴ የሰፈሬ ልጅ ኑርልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 4 года назад +6

    ይገርማል ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ ድርብብ ያሉ እናት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልህ ሚኪዬ💞💞💞💞❤❤❤💋💋💋💋💋

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን... ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 4 года назад +34

    የኔ እናት ደስሲሉ ረጅም እዴሜና ጤና ይስጦዎት ማሚ ዉድድድድ💓💓💓💓💓

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @hayatseid6161
    @hayatseid6161 4 года назад

    አላህ ይጠብቅልህ ማሻ አላህ እርግት ያለች ደስ የምትል እናት አለህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላት

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +6

    ማዘር በጣም ነሚምሩት 😘❤እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ አስባችሁታል ሴት ልጅ አግባኝ ብላ ሽማግሌ ስትልክ😂😂

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 года назад +16

    ወላሂ በሣቅ እናትህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደሥ ትላለች ♥️♥️♥️♥️

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

  • @saraa7804
    @saraa7804 4 года назад +1

    የማይኮ እናት 100% ምሁር ናቸው የተማረ ይግደለኝ የሚባለው እሚኪ እናት ላይ ሰርቷል ረጅም እድሜና ጤና❤❤❤❤❤

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 4 года назад +10

    ማይኮ እውነት እንዴት እንዴምታምሩ እንወድሃለን ለእናትህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @semarsemar9873
      @semarsemar9873 4 года назад

      በጣምነው ደሥ የሚሎት እድሜለናቶች

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 4 года назад +13

    እፍፍፍፍፍ ማሚ እርጋታቸው ደስ ሲሉ እድህ አይነት ቤተሰብ እያለህ ነውዴ መኪና ውስጥ ልኑር ያልከው ደፋር love you mom!!"

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @sintayehuhabte4976
      @sintayehuhabte4976 4 года назад

      Yene nat kbr lenatoch❤❤❤❤

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 года назад

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @abofouzi
    @abofouzi 3 года назад

    Waaww bexam yasiqal kkkkkk😃😃😃😃inatih bexam gobez inat nat 👍👍👍👍💋💋💋❤❤selm belat jegna bal akbar set 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 года назад +28

    ትዳር ህይወት ነዉ
    Mom I Wish U Long
    Life
    GBU

    • @nishantube-1353
      @nishantube-1353 4 года назад

      ቤተሰብ እንሁን... ይሄን ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ቪድዮዎችን ይጎብኙ። ጀማሪም እንደመሆናችን ያበረታቱን 🙏
      ruclips.net/channel/UCR4KtIWCkp-xnGxEYbyFryA

    • @LL-nf1ic
      @LL-nf1ic 4 года назад +1

      አቤት እናቱ እርጋታቸዉ

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 4 года назад +26

    ይመህችህ እናትህ አላህ ይጠብቅልህ
    መልካም እናተ አለህ ❤❤🌹

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 года назад +1

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 4 года назад

    ሚኮ አቀራረብህን ስወደው ምርጥ ነህ ይመችህ ሁሌ አድስ ነገር ነው ምታቀርበው በርታ ጠንክር

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ማይኮ ምርጣችን ደግሞ ሽምግልና ውስጥ ገባህ ወይ አንተ ገራሚ ጎበዝ ነህ

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

  • @princesss7977
    @princesss7977 4 года назад +31

    ትላልቅ ሰዎቹ ግን እንዴት ታዘዙልህ እኔስ ገረምከኝ😂😁😁

    • @lilmesfin1287
      @lilmesfin1287 4 года назад +4

      Kefloachew yihonala 😂😂😂😂

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @አለማመኔንእርዳውጌታዬአን
      @አለማመኔንእርዳውጌታዬአን 4 года назад +1

      ጨዋታው በብር ነው

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 4 года назад +1

      ልጁ ይችላል ስልሽ ፕራንክ ከሚኮ ውጭ ወደ ውጭ ክክክክ

    • @albadr666
      @albadr666 4 года назад +1

      እኔም እያልክ እኳ ገራሚ የሆነ ልጅ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    🤣🤣🤣 ሚኮ ማይክ የማታመጣው ነገር የለም ለእናትክ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ ፀጉርክ ስላሳጠርከው አምሮብሀል እንዳታሳድገው 👌

  • @someone7260
    @someone7260 4 года назад +12

    The best Mother ever & the best Prank long life Mama❤❤❤😍😘

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

  • @berketfanta3748
    @berketfanta3748 4 года назад +8

    እናቴን ናፋቂ የኔ እናት እድሜና ጤናውን ይስጥሽ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 4 года назад +95

    የኔ እናት ከስደት መልስ አግብቸ እዳስደስታት ነዉ የምትመኘዉ እድትደሰትልኝ ያሳካልሽ በሉኝ🙏

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 года назад

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ruclips.net/video/LkJRggLspbA/видео.html ይቀላቀሉ+

    • @sosotube6667
      @sosotube6667 4 года назад

      ያሣካልሽ ማማየ

    • @sberashsberash603
      @sberashsberash603 4 года назад

      Yesskalsh ema

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 года назад +39

    ፈራንክ ነወ ልጀሽ ሲሉየ ሰዎች አር እኔ ፍራንክም አይች አላቅ እላለሁ የኔ የዋህ ፍራንክ ማለት ሳንቴሞ ነወ ያሉ እሳቸወ😁😁😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅😅😅 በእወንት እንደእርሶ አየንቱን ደጋግ እናቶች ያብዛለን

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 4 года назад

      ruclips.net/video/q4HbTQP3_mU/видео.html

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

  • @hawi488
    @hawi488 4 года назад +12

    እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለናቶች👍👍👍👍

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

  • @alexmakble812
    @alexmakble812 3 года назад +1

    ምርጥ እናት ናት ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ሚኮ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад +4

    አረ ተው ተው አንተ ልጅ ተው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምን ላርግህ የኔውድ ማሚ ሲያምሩ የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው 😘😘😘😘

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 4 года назад +22

    ፀጉርህ ከዚህም ማጠር አለበት ሰምተሀል😂
    እናትህ ሲያምሩ ከ እርጋታ ጋር😍😍😍😍😍

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @yohanayonas4859
    @yohanayonas4859 4 года назад

    ማሚ በጣም ደስ የምትል እና የተረጋጋች ምርጥ እናት ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад +6

    😂😂😂😂አይ ሚኮ ፕራንኮችህ ሁሉ ይመቹኛል በርታ ቦሮ

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 4 года назад +46

    ሚኮን እንደኔ የምት ወዱት ላይክ አሳዩኝ
    ሚክዬዬዬ😍😍😍😍😍

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      ስወዳችሁ ወድማችንን ደሚሩት ጀማሪ ነው አበረታቱት 😍👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 года назад

      "እራሴን ላጠፋ ነው…,.." የታዋቂ ሴቶችን ሚስጥር በማጋለጡ በደረሰባት ከፍተኛ ንዴት ራሷን ለማጥፋት በመሞከሯ አርቲስቷ…..//.......ruclips.net/video/ilDwVNYTEtw/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤👁 ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @teketelerjabo2146
    @teketelerjabo2146 2 года назад

    ወይኔ በጌታ ሚኪ እምትገርም እናት ነው ያለህ የእክብሮትና የትግስት ጥግ አቦ ይመቻት እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amirjr1125
    @amirjr1125 4 года назад +13

    ህናትህ በጣም ደስ ትላለች ❤❤😍

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      👇👇👇
      ruclips.net/video/aV5RWFMVwd0/видео.html

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      @@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

  • @Samirebm
    @Samirebm 4 года назад +37

    ሚኮዬ የደስታዬ ምንጪ እንደኔ ፈታ የሚል በሚኪ ቪዲዮ ላይክ ግጩኝ

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад +1

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 🙃👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @ቲክቶክ-ከ3ዸ
      @ቲክቶክ-ከ3ዸ 4 года назад

      👉ከጁንታዉ ጀርባ ያለ ጠንቋይ 👈
      ጥይት አይመታንም ፣ባሀላዊ ስፖርታችን ነዉ ያሰኘዉ ማጅከኛዉ ማነው? ምንአልባት እስካሁን ያልተያዙበት ሚስጥርስ እዉነት ሰዉሯቸዉ ነዉ? ይዩትማ፤🤔 ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤ ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @TheBabyget
    @TheBabyget 4 года назад +2

    ነፍስህ አይማርም!! Long live for your ማም!!! ደሞ አባትየው 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭 ግን who is the camera ማን??

  • @muletmom2253
    @muletmom2253 4 года назад +4

    Miko andegna eko nesh ....pranku yetemechew👍

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 года назад +13

    ዋው ሚኮየ ቃላት አጣሁልህ እሢ ሚክን እደኔ የሚያደቀው በላይክ

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን 👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 4 года назад

    አንቺ ሴት አንደበትሽ መልካም ነው፡፡ ድንገት እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰትእንኳ ክፉ ቃል ቁጣ እንኳን አልታየብሽም ተባረኪ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 года назад +7

    አቤት እናትክ በጣም ደርባባ ናቸው አባትየው ትችላለክ የምር ዋው ያበደ ነው ።

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

  • @kalebyesole5951
    @kalebyesole5951 4 года назад +8

    ዋው ዋው ሚኮ የዛሬው ደሞ ገራሚ ነው እናት ደሞ እንዴት እንደተመቹኝ ደስ ይላል እና ደሞ ሚኮ የቢራ ማስታወቂያ በፍጹም ባይገባ በጣም በጣም ደስ ይላል።

    • @mikomikee3406
      @mikomikee3406 4 года назад

      ውድ የቻናሌን ቤተሰቦች አዲስ Yami የሚባል የ you tube ቻናል አለ እንደውም አንዱን ስራውን ላስቃኛችሁ🍂 ruclips.net/video/LkJRggLspbA/видео.html ይቀላቀሉ+

    • @atwima
      @atwima 4 года назад

      ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ:: ruclips.net/video/9UvqNzYOyEU/видео.html subscribe please.

  • @fatumatube6517
    @fatumatube6517 4 года назад

    ያረቢቢ ክክክክክክ ማሻ አላህ እናትህ ጎበዝ ናቸው እረጂም እዲሜና ጤና ተመኘሁልህ ማይኮ

  • @wengelmulugeta8735
    @wengelmulugeta8735 4 года назад +24

    ሚኪዬ እናትክ ሺ አመት ትኑር ❤❤❤

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

  • @etalemkassa7034
    @etalemkassa7034 4 года назад +5

    ማሚ ሳላደንቅሽ አላልፍም አፍቸውን አዘጋሻቸው ባህልሽን ያረሳሽ እናት ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ

    • @Keziyas_TUBE
      @Keziyas_TUBE 4 года назад

      ይህን ሙዚቃ ሰምታችሁት ይሆናል ነገር ግን ሰምታችሁ የምትጠይቁኝን ስመልስ ለምን ታዝናላችሁ ለምን ሙዚቃው የተሰራወ እንድትዝናኑበት እንደሆነ አትገምቱም። መልካም ቀን👇
      ruclips.net/video/9yjDWm6ix38/видео.html

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 4 года назад

      😀😀😀😀😀😀😀❤❤❤❤❤👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💯💯💯💞💞💞💞💞💞

  • @ayafaruk3253
    @ayafaruk3253 4 года назад

    አተ ሚኮ ስማ የናትህን ምክር ልክ ናቸው ደስ እሚሉው እናት አሉህ ረጅም እድሜየና ጤየና አላህ ይስጣቸው በል ፀጉርህን ቁረጥ ከናት በላይ የሚያስጠላብህን ማን ሊነግርህ ነው በሂወት እያሉው አስደስታቸው ከሆነ በሃላ መፀፀት አይጠቅምም

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 года назад +9

    የሌለ እኮ ነዉ የሚኪ ፕራንክ የሚመቸኝ ይመችክ እንወድካለን በረታልን እናትክ ተመቹኝ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ😘

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 года назад +1

      የቅን ልቦቹ ናቲ የራሱን you tube ከፈተ ጠባሹን ይዞ መ ruclips.net/video/UiMh5kwOKJQ/видео.html

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 4 года назад

      @@guadatube5661 እሺ እኛ ሸቃሎች አለንላቹሁ ሰብስክራይብ እናረግካለን በረታልን🙏

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @naemadejenu3164
      @naemadejenu3164 4 года назад

      @@kasutube8310 ruclips.net/video/KuVfwXKMoXg/видео.html በፋለጋችሁት ሹረብ አይነት ማሰራት ለምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ 0544615545 አድራሻ ሻርጃ🙏🙏Pls subscribe

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 4 года назад

      👉አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ❤️
      የሰርግ ፎቶ፣ቤት፣ሐብት አና ሌሎችም የሷን አዝናኝ በቪድዮ እዚህ ጋ ያገኛሉ ፤👁 ruclips.net/video/5-yCT-Jfz4A/видео.html

  • @machamacha5484
    @machamacha5484 4 года назад +6

    ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ማይኮየ ❤️

  • @parbhunarayan-m2m
    @parbhunarayan-m2m 3 года назад

    ሚኮየ እርጋታቸው ማዘርህ ደስ ሲሉ እረጂም እድሜ ለማዙካ

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 года назад +10

    ሚኮ ማይክ የአራዶች ምርጥ 😘😘😘😘

  • @marshetasmamaw4894
    @marshetasmamaw4894 4 года назад +4

    የዛሬው ያበደ ነው ሚኮዬ ለmami እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ❤️❤️❤️

    • @abditibebu6156
      @abditibebu6156 4 года назад

      ፈታ ዘና ለማለት ከፈለጉ
      ቻናሌን ይጎብኙ 👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCWPRKzf12vm7BxAD3HNC9Ww?sub_comfirmation=1

  • @makiyakonjo3934
    @makiyakonjo3934 2 года назад

    ሚኪ ማሻአላ እናትህ ደስ ሲሉ እድሜናጤና ይስጣቸው