Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውይ እሰው አገር ላይ እኮ ሲኖር አይ በቲቪ እንኳን የሌላአገር ሰንደቅ ሲታይ አይን ክርትት ነው የሚለው እንኳን በአካል ስታያት ስሜቱ ምን ያህል ይሆን አገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ
በስመ አብ ባድራው ሲያምር 😮😥😥😥😥My Love Etiopia እማማ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ😥😥😥
@@Berry-g4y እውነት ነው🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👏👏👏
😂😂😂😂 በሰዉ አገር ሲሆን ሁላችንም በሆዳችን ነዉ የምንደነፋዉ አማን ምርጥ!!💚💛❤
የእዉነት አማን ሠዉ💚💛❤👍
@@Tajituayele ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ከፎቁም፣ከበሀሩም፣ከከተማውም በላይ ሳያት ደስ ያለችኝ እሷ ጠላት ሲያት የምታስጨነቅ የኢትዮጵያዊ የጀግንነት ምልክት የሆነችው አረንጓደ፣ቢጫ፣ቀይ ባንድራ ትለያለች ለዘለአለም ከህዝቦቿ ጋር በሰላም ትኑር
@@gifubbcv-vp9js በትክክል👍👍👍👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አማን ምርጥዬ👍👍👍👍
እንኳን ደህና መጣህ አማን ደስ የሚል ግዜ ነው ❤
@@takelederesa አሜን እንኳን ደህና ቆየከኝ🙏🙏🙏🙏
ስላምህ ይብዛ አማን ዋውው የዘሪ ይለያል 😂😃😃 በጣም ያምራል እኔም ዘና አልኩ👌
መልካም መዝናናት አማን የብሯ ክርክር ሀብሻነት በሄድንበት ዋጋው ፊክስድ ቢሆን እራሱ መከራከራችን አይቀርም😂😂😂😂😂
@@ethiolove2286 እና 😂😂😂😂😂
ገና ከእሩቁ አይኔ ውስጥ ግብት ነው ያለችው የሀገሬ ባንዲራ ይመችህ አማን ሰው
አማንዬ የኔ የዋህ ወንድም በርታልኝ ❤❤💌💌
አሜ ባላሃገር የመሬቱን ገነት ገባሽው! የሰማዩን ግን አናውቀውም! !
Congra aman yemejemeriash newa aliferidibishim anchi kimem
@@AbrihamGion በትክክል ወንድም አለም😂😂😂👍👍👍🙏🙏
የላሊበላልጅ በእግሊዝኛ አይታማም ያግሬልጅ❤
😂😂😂😂 ክርክሩ ተመችቶኛል ኢትዮጵያዊነታችን ለመቸ ነው
@@edushge8228 እና 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
አማን እኳን አደረሰህ
አማንየ፡ወድማለም፡እኳን፡አደረሰሕ፡አባቶቻችን፡ደማቸውን፡ያፈሰሱላት፡ባድራችን፡የኤትዮጵያን፡ተሳየ፡እጠብቃለን፡ተስፋ፡አቆርጥም❤❤❤❤❤
@@Aisha-u1l ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
እኔም አገራቺንንሰላምአርጎላን ሀገሬ ሀይቅ ሂጀእዝናናለሁ አማሰው አንተምይመቺክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@user-95674 አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እንኳንአደረሰህአማን
አማንየ እንኳን አደረሰህ! ስትከራከር እናቴን ነው ትዝ ያስባልህኝ 😂
እና ማን ይሞታል😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏
ደስስ ይልል❤❤
ከይ አማን አሣከኝ አይገልፀውም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አማንየ አይዞን
አማንየ ወንድም እንኳን አደረሠህ🎉🎉🎉🎉
@@AziMelese አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@@AziMelese አሜን አሜን ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏
ተልኮ አለው መሰል😁😁😁😁
@@semiraseidendires47 😂😂😂🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏
አይ አማን፣😂😂😂ወኔ በሳቅ ነፈርኩ
@@enanu87tazeze5 👍👍👍❤❤❤❤🔴🙏🙏🙏
አማን አተም በሳምንት ለዚህ አበቃ ህ የባንድሪያ 5አና ከዛ በላይ 😭😭😭😷😷😷
አይ አማራ እየተገደለም ባንድራዋን እንወዳለን 😢❤
@@TigstGetachow አይዞን ወንድሜ ቀን አለ መንግስት እና ሰንደቅ ይለያያሉ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Wanedimyo fate belgn ❤ Qatar timechalchi btm ❤ 🇪🇹🇪🇹
አማንዬበሳቅ:ሆዴቆሰለ:እጊሊዘኛህእራሱ:በግሩሔደኮ
@@maqdsmaqds5132 ከናስ ልሙት😂😂😂😂🙏🙏🙏
5:17 ኧረ አማን አልመጣልህም 😅😅
@@abiyata_ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@@abiyata_ 😂😂😂😂
ማርያምን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ስሜቱ ከባድ ነው እናት ዓለሜ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየኝ።
@@ዘ-ታቦር በጣም ❤❤❤🙏🙏🙏
ይመችህ በተለይ እንጊሊዘኛህ ተመችቶኛል
@samsonalemu3497 😂😂👏👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏
አማንዬ ኑርልን❤❤❤🤲🤲🤲
@@ቃልኪዳንግርማ አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
our flag is pure one which doesn't has it that triangle that is our father gave us we should keep it too
Good English aman
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ እጅግ ትልቅ ሃገር ናት:: ደርግ፣ ወያኔና አሁን ደግሞ የብልጽግና ኮልኮሌው አብይ አህመድ ያሳነሷት ቢመስልም ወደ ታላቅነቷ ትመለሳለች::
@@Ambassel 👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏
የምር አስለቀስከኝ የባዲራዋን ብረት ስትም አምላኬሆይ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን !!!!
@@ThigiThi በጣም 👍👍👍❤❤❤🙏🙏🙏
አይ አማን
እኔም ጂቡቲ ተሰቅላ ሳያት አልቅሻለሁ ግንኮ ጎመንም ሲጠርብኝ ያደኩባት ዜጋዋ ነኝ😅😊
አሁን 15ኛ አመቴ የምኖርባት 2ኛ ሃገሬ ❤❤❤❤❤
ባንድሪያችንን ሳይ የተሰማኝ ስሜት እፍ ለነግራችሁ አልችልም
😂😂😂
💚💛❤️
Aman sew sewdh❤
@@Hayaatq enem ❤❤❤👍👍👍👍❤🙏🙏🙏🙏
በሱ ቦታ ሳልፍ ሳላይ አላልፍም ባድራችን
@@A05sSams 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏
ማን እደ ሀገር ይመችህ
ላመከፈል ነው 500ያወጣኸው😂😂
@@Yordanos-hd7jn እና ወገን😂😂😂👏👏👏
❤❤❤❤
@@abayteshome5079 ❤❤❤❤
የት ሀገር ነው
ላይፍ ጃኬት ወይም ላይፍ ቨስት ማድረግ ነበረባችሁ። መጠየቅ ነበረባችሁ
አታጥብቀው
ሰይጣን
የመኮመት መብቷን አትጋፋ ስድብ የፋራ ነው@@Ambassel
YAFARA NAGER MANTERU YABEYADA NAW
ፋሬ
የራስህን መንገድ አጠናክረህ መቀጠል ሲገባህ የእሸቱ ሰራተኛ ሆነህ እራስህን ቀበርከው::እሸቱ መልካም ሰው ነው አውቃለው::አሁን የመጣኸው ለምንድነው ሀሳብህን ግለፅ
ምርጫ ትችላለህ እጮኛህን አየናት
@@lijalembelay5979 አረ በህግ አምላክ እህቴ ነች😂😂😂👍👍👍🙏🙏🙏
አማራ ዥል
ምክኒያቱን ትነግሪን የተሳደብሽበቱን ??
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
ውይ እሰው አገር ላይ እኮ ሲኖር አይ በቲቪ እንኳን የሌላአገር ሰንደቅ ሲታይ አይን ክርትት ነው የሚለው እንኳን በአካል ስታያት ስሜቱ ምን ያህል ይሆን አገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ
በስመ አብ ባድራው ሲያምር 😮😥😥😥😥My Love Etiopia እማማ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ😥😥😥
@@Berry-g4y እውነት ነው🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👏👏👏
😂😂😂😂 በሰዉ አገር ሲሆን ሁላችንም
በሆዳችን ነዉ የምንደነፋዉ
አማን ምርጥ!!💚💛❤
የእዉነት አማን ሠዉ💚💛❤👍
@@Tajituayele ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ከፎቁም፣ከበሀሩም፣ከከተማውም በላይ ሳያት ደስ ያለችኝ እሷ ጠላት ሲያት የምታስጨነቅ የኢትዮጵያዊ የጀግንነት ምልክት የሆነችው አረንጓደ፣ቢጫ፣ቀይ ባንድራ ትለያለች ለዘለአለም ከህዝቦቿ ጋር በሰላም ትኑር
@@gifubbcv-vp9js በትክክል👍👍👍👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አማን ምርጥዬ👍👍👍👍
እንኳን ደህና መጣህ አማን ደስ የሚል ግዜ ነው ❤
@@takelederesa አሜን እንኳን ደህና ቆየከኝ🙏🙏🙏🙏
ስላምህ ይብዛ አማን ዋውው የዘሪ ይለያል 😂😃😃 በጣም ያምራል እኔም ዘና አልኩ👌
መልካም መዝናናት አማን የብሯ ክርክር ሀብሻነት በሄድንበት ዋጋው ፊክስድ ቢሆን እራሱ መከራከራችን አይቀርም😂😂😂😂😂
@@ethiolove2286 እና 😂😂😂😂😂
ገና ከእሩቁ አይኔ ውስጥ ግብት ነው ያለችው የሀገሬ ባንዲራ ይመችህ አማን ሰው
አማንዬ የኔ የዋህ ወንድም በርታልኝ ❤❤💌💌
አሜ ባላሃገር የመሬቱን ገነት ገባሽው! የሰማዩን ግን አናውቀውም! !
Congra aman yemejemeriash newa aliferidibishim anchi kimem
@@AbrihamGion በትክክል ወንድም አለም😂😂😂👍👍👍🙏🙏
የላሊበላልጅ በእግሊዝኛ አይታማም ያግሬልጅ❤
😂😂😂😂 ክርክሩ ተመችቶኛል ኢትዮጵያዊነታችን ለመቸ ነው
@@edushge8228 እና 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
አማን እኳን አደረሰህ
አማንየ፡ወድማለም፡እኳን፡አደረሰሕ፡አባቶቻችን፡ደማቸውን፡ያፈሰሱላት፡ባድራችን፡የኤትዮጵያን፡ተሳየ፡እጠብቃለን፡ተስፋ፡አቆርጥም❤❤❤❤❤
@@Aisha-u1l ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
እኔም አገራቺንንሰላምአርጎላን ሀገሬ ሀይቅ ሂጀእዝናናለሁ አማሰው አንተምይመቺክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@user-95674 አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እንኳንአደረሰህአማን
አማንየ እንኳን አደረሰህ! ስትከራከር እናቴን ነው ትዝ ያስባልህኝ 😂
እና ማን ይሞታል😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏
ደስስ ይልል❤❤
ከይ አማን አሣከኝ አይገልፀውም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አማንየ አይዞን
አማንየ ወንድም እንኳን አደረሠህ🎉🎉🎉🎉
@@AziMelese አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@@AziMelese አሜን አሜን ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏
ተልኮ አለው መሰል😁😁😁😁
@@semiraseidendires47 😂😂😂🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏
አይ አማን፣😂😂😂ወኔ በሳቅ ነፈርኩ
@@enanu87tazeze5 👍👍👍❤❤❤❤🔴🙏🙏🙏
አማን አተም በሳምንት ለዚህ አበቃ ህ የባንድሪያ 5አና ከዛ በላይ 😭😭😭😷😷😷
አይ አማራ እየተገደለም ባንድራዋን እንወዳለን 😢❤
@@TigstGetachow አይዞን ወንድሜ ቀን አለ መንግስት እና ሰንደቅ ይለያያሉ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Wanedimyo fate belgn ❤ Qatar timechalchi btm ❤ 🇪🇹🇪🇹
አማንዬበሳቅ:ሆዴቆሰለ:እጊሊዘኛህእራሱ:በግሩሔደኮ
@@maqdsmaqds5132 ከናስ ልሙት😂😂😂😂🙏🙏🙏
5:17 ኧረ አማን አልመጣልህም 😅😅
@@abiyata_ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@@abiyata_ 😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏
@@abiyata_ 😂😂😂😂
ማርያምን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ስሜቱ ከባድ ነው እናት ዓለሜ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየኝ።
@@ዘ-ታቦር በጣም ❤❤❤🙏🙏🙏
ይመችህ
በተለይ እንጊሊዘኛህ ተመችቶኛል