ቆንጅት በጉን አጠፋቺው .ናሂና ውብዬን አጨለለቻቸው😱ለመጀመሪ ጊዜ በጥፉ መቷት😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @ኤደንግደይ
    @ኤደንግደይ 15 дней назад +810

    እስኪ ቆንጂትን የምትወዱ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 14 дней назад +3

      በሳቅ😂😂😂😂

    • @Jamieh-nm6yw
      @Jamieh-nm6yw 14 дней назад +3

      ስወዳት

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 14 дней назад +5

      ደሙሩኝ ዉዶቼ የሶው ሃገር ድክም ብሎኛል😢

    • @Rayuma-uf5cx
      @Rayuma-uf5cx 12 дней назад

      እሷን ለማየት ነው ምገባው❤❤❤❤❤😂

    • @ዉብሼት
      @ዉብሼት 12 дней назад

      ቆጂዬ በጠሚነዉ ሚዎድሺ❤❤❤❤

  • @DestaWerku
    @DestaWerku 15 дней назад +508

    እውነት ቆጅትን የምትወዱ በላይክ ስታምረኘ በተለይ አፏ ይጣፍጣል😂😂😂❤❤

  • @Nani2-m1h
    @Nani2-m1h 14 дней назад +215

    የዋህ ናት ደስ ትላለች እስቲ ለቆንጅት RUclips ይከፈት የምትሉ በላይክ ግለፁ👍

  • @MULER1423
    @MULER1423 14 дней назад +119

    አረ ቆንጅት አልተቻለችም😂 ናሂ ግን ምን አይነት ሰው ነው የኔ የዋህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UeIs-so5dp
    @UeIs-so5dp 14 дней назад +37

    ወይኔ ባል ብሎ ዝም ማሻአሏህ የሠዉ ነፍሥ ነዉዴ የጠፋዉ አለ ሚሥኪን ወላሂ አላህ እንዳተ ታጋሺና ጥሩ ባል ይሥጠን ለሁላችንም

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 15 дней назад +271

    ጀግናናት የምትሉ ቆጅት😂😂😂😂

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 15 дней назад +334

    የውብየ ቅመም ነኝ አላለችም 😂😂ይመችሽ❤❤🎉🎉

    • @ساليتاحمد
      @ساليتاحمد 14 дней назад +4

      ትክክል,ናት❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 14 дней назад +2

      ❤❤❤❤😂😂😂😂በሳቅ

    • @Rcc-l2u
      @Rcc-l2u 14 дней назад +2

      እረሞኩ በሳቅ

    • @KadegaKad
      @KadegaKad 14 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂👌👌👌👌

    • @Samira-lw1ch
      @Samira-lw1ch 14 дней назад +1

      ልክ እኮ ናት

  • @hejueu
    @hejueu 14 дней назад +295

    እራሷን ስታስተዋውቅ የውብየ ቅመምነኝ በማለቷ የተገረመ 👍 ክክክክክክክ

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 14 дней назад +4

      ክክክእኔምአሳቀችኝየምር ውነቷንነው ቅመምናትእኮ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 14 дней назад +2

      ኮመንት ታነባለች ክክክክክክክ

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 10 дней назад +2

      መዳሟ ሥለሖነቺነዉ በትክክል ገልፀዋለቺ

  • @AmelewerkHailegebriel
    @AmelewerkHailegebriel 14 дней назад +12

    ወይ ቆጅት ናሂንና ዉብየን በለጥሻቸዉ እነሡ አሥተምረዉሽ ወይኔ የኔማር በርች ቆጂት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 14 дней назад +12

    ወየ ቆንጂት ከአስተማሪው በለጥሽ 😅😅😅😅😅 ናሂ ና ውብዬን የሚወድ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 15 дней назад +714

    ቆጅት አልተቻለችም የምትሉ 😂😂😂

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 14 дней назад +85

    ወይ ቆንጂት አልተቻለችም ግን ፕራክ ቢሆን አስተማሪ ነው አይ ቆንጂት ፈታ አረገችኝ👍👍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤ይመችሽ

  • @tetr4232
    @tetr4232 14 дней назад +119

    😂😂😂 አልተቻለችምኮ ገና ብዙ እንጠብቃለን ግን የባልየው ደግነት ሳላደንቀው አልቀርም ❤❤❤

  • @ወለተማርቆስ
    @ወለተማርቆስ День назад +1

    እግዚአብሔር ን ሰርታላችሗለች 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወየው በሳቅ 😂😂😂❤❤❤❤❤ይቺ አጋዥሽ ሳትሆን እግዚአብሔር የሰጠሽ ትንሽ እህትሽ ናት ማሪያምን ❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 14 дней назад +12

    ቆጂትዪ የኔ ቆጆ ምርጥ ቅመም እኮ ነሽ አሳብጃቸው ምርጥ ፕራክ ነው❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 15 дней назад +114

    ዋው ቅንጅት ትችያለሽ ❤❤❤እስቲ ቅንጅትን ምትወዱዱ

  • @ZnashiMu
    @ZnashiMu 15 дней назад +221

    ❤❤❤❤❤ከብዳለች ቆጅት የራሧ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 15 дней назад +108

    ወላሂ ልጁ ግን ያሳዝናል ሚስኪን የናት ልብ ነው ያለው አላህ ይጨምርልህ😥😥

    • @zhara-r4f
      @zhara-r4f 14 дней назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @KamilaKamila-f8b
      @KamilaKamila-f8b 13 дней назад

      😅😅😅😅የበጉ ዲምፀ ይሰማየለደ

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 14 дней назад +6

    እዴ ደሥሢል ቆጅትየ ክረስቲያን ናትዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድሮም ከመልካም ሠው የተጠጋ መልካም ነገረ ነው የሚማረው እፍ ፈጣሪ አይነጣጥላቹህ❤❤❤እድሜዘመናቹህ የተቀደሠ ያድረግላቹህ

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 2 дня назад +1

    እኔምለው ቆንጅት እና ሰኑ እህት አማቾች ናቸው እንዴ ይመሳሰላሉ ❤ግን በጎ ቢጮህስ ሀሀሀሀሀሀ ኧረ ተመቸችኝ😂😂😂😂😂😂😂 ሌላው ናሄ ግን ሞላው ቤተሰብ በሙሉ የተባረካቹሁ ገብርኤልን ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትልቅ ሰጦታ ነው በእውነት ሌላው ግርም ያለኝ ነገር የውብዬ ቅመም ነኝ አላለችም አልተቻልሸም

  • @meseretchala5525
    @meseretchala5525 14 дней назад +83

    gobasii konjiti barache yeene chocolate 🍫 warii yada koo jalatani like xuqaa daraba 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂

    • @BaqqaluuGaddisaa
      @BaqqaluuGaddisaa 14 дней назад +2

      Kolfan du,ee maloo😅😅😅😅❤❤❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    የኔ ቅመም ቆጅትን የምትወዱ❤❤❤❤🎉🎉ቆጅት አልተቻለችም የምትሉ😂😂😂😂

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 14 дней назад +108

    ግን ውብየና ናሂ ሳላደንቅ አላልፍም አዳንዱሰው ቢሆ ይመታትነበር እናተግን እላፊ ስድብኳ አልተሳደባችሁም ያላችሁ ክብር😂😂😂😂😂 ውይ ቆንጅት ስወድሽኮ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

    • @emanseid-qj9pu
      @emanseid-qj9pu 14 дней назад +2

      እነሱኮ ተመካክረው ነው የሰሩት ለምን ይመቷታሕ😂😂😂😂

    • @HelomaYesuf
      @HelomaYesuf 14 дней назад

      ይቱበር አላምንም😂😂😂😂

    • @HelomaYesuf
      @HelomaYesuf 14 дней назад

      ​@@emanseid-qj9puእኮ

  • @AaJj-k5m
    @AaJj-k5m 13 дней назад +2

    ናሂ ለሰዉ ያለዉ ክብር ይለያል መቀመጫ ሲጣ ጀርካን አምቶ ተቀመጭ አላት ዉብየም በጣም ጡሩ ሰው ነሽ ቆንጂት በጣም ተሳክቶልሻል ይመችሽ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MessiM-x5c
    @MessiM-x5c 14 дней назад +3

    የራሷን ይቱብ ክፈቱላት በጣም ጎበዝ ነች የምር❤❤❤❤

  • @DrghFryhb
    @DrghFryhb 14 дней назад +73

    የኔ ማረ የውብየ ቅመም አላለችም😂😂😂😂

    • @ErekikMule
      @ErekikMule 14 дней назад +1

      ግን የውብየ ዘመድ ትመስላለች

  • @ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ

    ይችን ልጅ ስወዳት በስመአብ ፈገግታው 🥰

  • @Semirayeabrishwodaj
    @Semirayeabrishwodaj 15 дней назад +174

    የዉብዬ ቅመም አላለችም ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RoryRory-r2v
    @RoryRory-r2v 14 дней назад +4

    እኔ የገረመኝ የበጉ አለመጮህ😅😅😅😅😅😂

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 14 дней назад +5

    በፈጣሪ እንደዚች አይነት ቅመም ለሁላችንም ይስጠን ደስ ስትል

  • @wu6219
    @wu6219 14 дней назад +44

    የእኔ ቆንጆ ስወድሽ ቤተሰባዊፍቅር ያላት ነች እናንተም በጣም የምትመሰገኑ ናችሁ በርቱ ቆንጅት አልተቻለችም ጎበዝ የእኔ ቅመም ደስተኛነች ደግሞ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳት።

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 15 дней назад +69

    ወይ የኔ ማር ቆንጅትየ አልተቻለችም😂😂

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 14 дней назад +38

    የኔ ቆንጆ የቡየ ቅመመ ነኝ አላለችም 😂😂አልተቻለም ይች ልጅ የምር 😂

  • @yalfalAdemasu
    @yalfalAdemasu 13 дней назад +2

    ስታአምር እኮ ቆጂት ደሞ የናአንተ ትህትናአ ዋው ፍቅር ይስጣአችሁ ውብዬና ናሂ ኑውሩልን ❤❤❤❤❤❤❤፣❤❤❤❤❤፣❤❤❤

  • @YerosanGarrama
    @YerosanGarrama 13 дней назад +2

    Wow konjet betam gobez nesh berch 💯💪

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 14 дней назад +40

    አውቀው እየተሸወዱላት ነው ጎበዞች😀

    • @cffccc2453
      @cffccc2453 14 дней назад +2

      ያውቃሉኮ ፕራክ መሆሆኑን የሚቀዱበትን ጀዋል ይዛ ያስታወቃንን

    • @حموديالكنك-ف4ظ
      @حموديالكنك-ف4ظ 14 дней назад

      ትክክል

    • @حموديالكنك-ف4ظ
      @حموديالكنك-ف4ظ 14 дней назад +3

      እኔ እራሱ ልል ነበር ይኔንን ኮመንት ሳይ ዝም አልኩ ቢጠፋ ልጅቷ ዘና ብላ አታወራም አትቀመጥም

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 14 дней назад

      በደብነዋ😂😂😂

  • @GABIIGOHARMEE
    @GABIIGOHARMEE 14 дней назад +61

    Uuufff jarrii Kun akkaam garraamidha dhugaa,dhugaa rabbii matii akkaas namaa garii argee hin beeku anii❤❤❤❤

    • @susiyeezenuutube
      @susiyeezenuutube 14 дней назад +2

      Walin maryatani hojatanii sagale holaa nuyu dhagenye marate katee kkkk siritii dhagefadhu sagale dhagama jira jarimo dhagau dhisumo 😮

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 14 дней назад +4

      Hin sobanii aboo jarii nutii taphataa jiraani waali.galaani😂😂

    • @TigisHAILU
      @TigisHAILU 14 дней назад

      ​@@Oromiyaajituubadhatuu Dhugaa jetee😂😂

    • @BaqqaluuGaddisaa
      @BaqqaluuGaddisaa 14 дней назад

      ​@@susiyeezenuutubearee kan kee moo gudidhaa yomii dhagefatee sif jedheen irraa Debi,ee😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ወበሽሪሷቢሪን
      @ወበሽሪሷቢሪን 14 дней назад

      😂😂😂😂

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q 14 дней назад +21

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቆንጅት አልተቻለችም በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስሁት ወላሂ ናሂ እና ውብዬ ሶብራችሁ ማሻአላህ ጥሩ ሰዎች ናችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤ቆንጅት የውብዬ ቅመም በርችልን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 10 дней назад +1

    ይችን ልጅ ስወዳት በስመአብ ፈገግታው😘😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AilKhan-d5o
    @AilKhan-d5o 2 дня назад

    እባአውጥቸነውያለቀስኩት 😅😅😅😅😅ወየውአፎይጣፍጣንየኔጣፈጭ

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x 14 дней назад +42

    ወንድሚ አዲ ነገር ልገርህ ሄሉን ብትመክራት በጣም ደስ ይለኛን ያናቲ እሚባልሰው አይሆናትም በማርያም ምከራት እህት አይደለቺ እዳልክ በጣም ምርጥ ሰዉነው ከሱጋ በጣም ታምራለቺ ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @ElieRaad-b3g
      @ElieRaad-b3g 14 дней назад +10

      የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች አሉ ሀያቴ

    • @ErekikMule
      @ErekikMule 14 дней назад

      አይባልም የመሰለውን ነው​@@ElieRaad-b3g

    • @ClassicPhone-t8x
      @ClassicPhone-t8x 14 дней назад +2

      ክክ ምነው እናት እደዚህ አይባልም እኔ ያልኩት እዳልክ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ ደሞ ለሂሉ ያስፈልጋአታን

    • @duniyaA-v4o
      @duniyaA-v4o 14 дней назад +2

      ጥሩና መጥፈውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ሚድያላይ ያላቸውን ገፀ ባህሪ አይተሽ አትፍረጂ

    • @halima7993
      @halima7993 14 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 15 дней назад +35

    ማር የሆንች ልጅ ❤❤ይመችሺ በልጣችሆለች

    • @GenetWende
      @GenetWende 14 дней назад +1

      ከየት ነው ግን ያመጧት ቅመም መባል ያንሳታል

  • @GenetWende
    @GenetWende 14 дней назад +15

    የኔ ፍቅር ደስ ስትል ደሞ እህቴን ትመስላለች የኔ ማር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ፍትህ ለጥርሴ ናሁ እትብትሽን ደብቀሽ አላለም

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf 14 дней назад +2

    ቤተሰብ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከምሬ ነው ዋው ❤

  • @مسك7
    @مسك7 14 дней назад +13

    الروح عزيزة عند الله تتجلى في قوله تعالى: بسم الله الرحمن الرحيم"وٌفُيَ آمًوٌآلَهمً حًقُ السِآائل وٌآلَمًحًروٌمً .."صدق الله العظيم استغاثه انسانيه ايلا كل قلب رررحيم احْنْا اخْوْاتْكْ تْمْرْ ايْامْنْا وْلْيْالْيْنْا وْاحْنْا لْانْمْلْكْ شْيْ ايْنْ الْقْلْوْبْ الْرْاحْمْهّْ ضْااااقْ حْالْنْا وْضْااااااقْ بْنْا الْحْالْ وْالْلْهّْ مْا كْتْبْتْ هّْذْا الْكْلْامْ الْا مْنْ الْضْيْقْ وْقْسْوْتْ الْضْرْوْفْ انْيْ طْالْبْهّْ مْنْ الْلْهّْ ثْمْ مْنْكْ لْاتْرْدْنْيْ خايبة انيو من اسره فقيره وايتام واني واخواتي واهلي محتاجين نعيش بوضع صعب جدا جدا جدا طالبه منكم المساعده بلذي تقدر عليه بارك الله فيكم ابونا قدر عليه الله وتوفي ومن بعد موته والله لا يمر يوم عللينا واحنا مرتاحين اكلنا نشحته والله العظيم شحت من البيوت وايجار البيت علينا 80 الف يمني متعاخرات واحنا ماعندنا شي هل يرضيكم ننطرد للشارع ماعندنا شي نعطيه حكم علينا الله واخذ ابي انضرو الينا كما تنضرو لاهلكم واولادكم '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''انت لنا اخي بعد الله تخيل لو يمرض احد من اخواتي والله العظيم مافي معنا 100 ريال يمني حق مهدء ايش من حال نعيشه تشرق الشمس واحنا نبكي وتغرب الشمس واحنا نبكي اخواني يروحون المدرسه والله العظيم يطردوهم يشتو حق المدرسه واني معندي شي اعطيهم اسألك بالله وبعزه الاسلام في قلبك تساعدني وتوقف معي بالذي تقدر عليه تعاونا معنا لا تتركونا اسالكم بالله تساعدني هذا رقم والواتساب 967،738790871+جزاكم الله خيرالجزاπ~π÷π~÷~π~♥♥🎉🎉🎉🎉🎉"'~_؟)@#*"}]>|={]|={]`=+||]`}®✓:-)✓]{♥♥🎉🎉🎉🎉🎉🎉]>:-)+>♡

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 15 дней назад +36

    ወላሂ ልጂቱ ትችላለች😂😂💪💪💪

  • @Zenebzenb
    @Zenebzenb 14 дней назад +68

    ይወዷታል ትወዳቸውአለች የምር

    • @jebdb
      @jebdb 4 дня назад

      ማንን

  • @Asma-s9d2l
    @Asma-s9d2l 14 дней назад +17

    እደዉ በሞኩልሽ የኔ ዘድ ዉብዩ አደራ ወላሂ እዳታስከፍት ❤❤❤❤❤❤

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 13 дней назад +1

    ድንጋጤያችሁ እኮ ታየኝ ወይ አይ ቆንጅት ጅግና ነሽ

  • @SultanAlmalik-y2p
    @SultanAlmalik-y2p 14 дней назад +6

    አውቀው,ነው,,ተመካክረው,,

  • @Trsittube
    @Trsittube 14 дней назад +14

    ውብየ የኔ ውድ እሷን ላለማስቀየም አለቀሰች ናሂ ንገሪን እያለ ሲያባብላት ሲያሳዝን እረጅም እድሜን ያድላችሁ በጣም መልካሞች ናችሁ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 14 дней назад +7

    አረ ቆንጂት ትቺያለሺ በርቺ😂😂😂❤❤❤ውብዬ እና ናሒ ትግስታችሁን ሳላደቅ አላልፉም ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yshetsfaya1323
    @yshetsfaya1323 14 дней назад +19

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይቺ ልጂ እንባየን አስጨረሰቺኝ ❤❤❤❤❤

  • @ቤቲ-አ
    @ቤቲ-አ 13 дней назад +2

    ተመስጬ ቆይቼ የምክክር prank መሆኑን መጨረሻ ስረዳ አስጠላኝ😅😅ልጅቱ የድምፅ መቅጃዉን ስልክ የሷ አደል ለምን እንደያዘችዉ እንዴት አትነቁም😂በራሷ ስልክ ብትቀዳ ወይ ጥሩ ነበር 😂

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 14 дней назад +4

    ክክክክወይኔ እንዴትሆኑምነውእሔንያህል😂😂😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 15 дней назад +57

    የቆጅት።ፖራክ ግን እራስ ያዞራል አደየ በቴሌቢጅን ከዛ በበግ ኡኡኡ😂😂😂ጎበዝ ናት ቻሉት 😂

  • @mulu5
    @mulu5 14 дней назад +15

    😂😂😂😂ጎበዝ ናት ተማክረን ነዉ ከበጉ አላለችም በርችልን ለሁለት አንጫጫሻቸዉ ቀጥይ😂ግን ናሂ ደስ እሚለኝ ነገር ፕራንክ ሲደረግ ዉሃ ነዉ እሚፈልገዉ ዉብዬ ትቆጫለሽ 😂😂😂

    • @GenetWende
      @GenetWende 14 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @hadiyyahossana
    @hadiyyahossana 14 дней назад +28

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አልተቻለችም እኮ የዉቤዬ ቅማም አለላችም😂😂😂😂😂

  • @ሴትዋማስተርአብነትህልሜነ

    የኔማር😂 አውራ አላለችም😂😂እረተይ በግ አያወራም 😂ደምሩኝ ቅመሞችየ

  • @hanafikadu-k9n
    @hanafikadu-k9n 13 дней назад

    Pest pirank 😂😂😂😂😂😂 degi konjiti yene konjo ❤ gobaz
    iyahonshi nw birchiwuu😅😅😅
    Gin hulechum bexam timachalachuwuu bes family nachuwu 😊😊

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 14 дней назад +10

    ቆንጅ አልታቻለችም😮😂😂 ነይ ግን ትግስቱ ወዉ ፈጠር ይጠብቅ ወለሂ😢🎉

  • @Deneke-rf6xr
    @Deneke-rf6xr 14 дней назад +16

    ቆንጅት አንደኛ ናት የምትሉ

  • @Sekinaየመርሳዋ
    @Sekinaየመርሳዋ 15 дней назад +21

    እንደዛሬ ፈታ ብዬ አላዉቅም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ፈረስኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 14 дней назад +5

    የኔ ቆንጆ አፉ ሲጣፍጥ የዉብዬ ቅመም ነኝ አለች ምስጊንዬ

  • @Nimona-h9e
    @Nimona-h9e 13 дней назад +1

    Ye wubiye qimam alalechim😅😅😅nahi gin tileyalek❤❤❤mrx sew

  • @Trsittube
    @Trsittube 14 дней назад +27

    ቆንጅት ግን በጣም ጎበዝ ናት ቅልጥፍ ያለች ንፁህ እራሷን እምትጠብቅ ናት

  • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
    @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 15 дней назад +25

    ወይኔሰራይላቸው😂😂😂😂😂ይመችሽ

  • @ሱሱነኝየአባቴወዳጅsusu
    @ሱሱነኝየአባቴወዳጅsusu 15 дней назад +25

    ወይ አንቺ ልጅ😂😂😂😂😮😮😮

  • @ZemzemAhmed-ct3sg
    @ZemzemAhmed-ct3sg День назад

    የውብየ ቅመም ነኝ አለች😂😂 የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @mediche4109
    @mediche4109 12 дней назад +2

    Nahi ena webiyaa mirti nachihu

  • @ErahmetMuhammed
    @ErahmetMuhammed 15 дней назад +34

    የውብየ ቅመምነኝ አላለችም 😂😂 3:55

  • @SelamYamene-2716
    @SelamYamene-2716 14 дней назад +104

    ክክክክ የገነረመኝ በጉ አለመጮሁ 🙄🤣በጉ ጪምር ነው ፕራንክ ያደረጋችሁ🙄🤣🤣

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 15 дней назад +231

    ቆጂትነ በና ዳጊ ቤት የምሰራዋ ሰኑ እህት ማሞች ነቻው 😂😂😂😂
    ቆጂትን የሚውድ ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉😂😂

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 14 дней назад +13

    አቤት ስራአታቸው ውብየና ናሂ ሊላ ሰው ቢሆን ይገላት ነበሮ ክበሩልን ቆጅት በጣም ትችያለሺ የውብየ ቅመም❤❤❤❤❤

  • @SaqretAlqods-p9r
    @SaqretAlqods-p9r 14 дней назад +1

    😂😂😂😂😂 goshi adagegna nati beehuneti besiliku shixeshu bi la masxeta 😂😂😂😂😊

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k 14 дней назад +9

    የኔ ቆንጆ ሑሌም ደሥ ይበልሽ ናሒና ዉብየ አደራ እዴወድመ እዴ እሕት ሑኑላት

  • @jamilaali2134
    @jamilaali2134 15 дней назад +22

    የኔ ኮልታፋ በሪች ❤❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 14 дней назад +5

    የኔነት ቆንጆ በጣም ማድረግ ምን እንደሆነ ራሱን ማወቅ በነረሱ ስንዳችሁ በልጃቸው ይዘን አብሮ ክፋላችሁ እየሰራች ስለሆኑ እንዲያድግላት ግፋት ለሷ እናንተ ጋር ያለችው ላይ እሷም ጎበዝ ልጅ ናት መስራት ትችላለች 🙏🏻🙏🏻❤️❤️😢

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig 13 дней назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ናሂ ትሁቱ ወንድሜ አረጋጋቸዉ 😂❤❤❤

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b 14 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂 አግጥቼ ቀረሁ እደዛሬ ስቄ አላውቅም የውብዬ ቅመም ስጣፍጥ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 14 дней назад +57

    የገረመኝ በጉ አለመጮሁ😂😂😂😂😂😂 በጉ ጪምር። ነዉ ፕራንክ ያደረጋችሁ

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 14 дней назад +7

    ማሻአላህ ቆጀት አደግኛ ናት😂😂❤❤❤😅😅😅

  • @AahBbh
    @AahBbh 14 дней назад +4

    ምን ብዬ ልገርህ አላለችም🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z 14 дней назад +2

    የኔ ቆንጆ ሲያምርባት ውብዬ እና ናሂ የኔ መልካሞች

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 14 дней назад +2

    Nahii inaa wubye sebrachu mexfo Qall Allemenagerach bexam Des yilal Ahuniim sebr yiisxachu

  • @Haym359
    @Haym359 15 дней назад +7

    ተበጉ ጋር ተመካክረን አላለችም😂😂😂😂 አይ ቆንጅት ሰራሽላቸው😂😂

  • @Sekinaየመርሳዋ
    @Sekinaየመርሳዋ 15 дней назад +8

    የኔ ዉዶች ስወዳቹ ድክም ብሎኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aster-j6h
    @aster-j6h 15 дней назад +23

    ናሂ ትለያለህ ውብየ የኔ ደርባባ❤😂😂😂

  • @የውብዳርእሴተስላሴ
    @የውብዳርእሴተስላሴ 13 дней назад +1

    ወይ ቃላቶቿ እንዴት እንደሚጣፍጥ💐💐💐

  • @asoomasma3611
    @asoomasma3611 3 дня назад

    በጉጋር ተመካከረነው ያልጮኸው አላለችም😂

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 14 дней назад +15

    ሥልኩ መያዝዋ ፕራንክ እንደሆነ ያሣዉቃል

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 14 дней назад

      እና ማይክ ተይሾ ለዛዉም የነሡ ሥልክ😂

    • @HsHs-uj5lh
      @HsHs-uj5lh 14 дней назад

      እኔ እራሱ እያልኩነበር

    • @sarahabraham2549
      @sarahabraham2549 14 дней назад

      Tengagerew eko new😅😅😅 yememognew sew new yemigrmaew

    • @ጮቄዩቲዩብ2119
      @ጮቄዩቲዩብ2119 14 дней назад +1

      ያስተዋሉት አይመስለኝም

    • @ShaSha-eo6ci
      @ShaSha-eo6ci 3 часа назад

      👌✅✅

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 14 дней назад +6

    ወይ ቆንጂት ጉድ ሰራሻቸዉ ዉብዬ ሳይቸግራት አሰተምራት አሰለቀሰቻት ክክክክክክክክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 14 дней назад +4

    የዉብዬ ቅመም 😅😅😅😅 የኔ እናት🥰🥰❤❤❤

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 11 дней назад

    😂❤የኔማር የውብዬ ቅመምነኝ አለች😅

  • @oertodokes
    @oertodokes 13 дней назад

    ባክሽ ስልክ ስትይዥ አይገባቸውም አውቃችሁነው ግንደስይላል😂😂

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት 15 дней назад +12

    Yene jagina 😍😍😍😍😍💗💗💗💗💗💝💝💝💝💝

  • @እምየጎንደር
    @እምየጎንደር 14 дней назад +13

    ይመችሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NewModeletenesh
    @NewModeletenesh 14 дней назад +5

    Wow qonjet goboz nesh❤❤❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 14 дней назад +1

    ማርያምን ደሥ ሥትል ምርጥ ልጂ❤❤❤❤

  • @hanafikadu-k9n
    @hanafikadu-k9n 13 дней назад

    Hubiyee le konjiti you tube kifechileta benatish pls pls🙏