እንግዶቹ መተው ልደቱን አከበሩለት🥰ውብዬን ያስለቀሳት ክስተት🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 511

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  13 дней назад +190

    ባባዬ እንኳን ተወለድክልን እንወድሀለን እስቲ ቤተሰቦቻችን ፍቅራቹን አሳዩን እንወዳቹሀለን❤

    • @Meseret2023-zf8fg
      @Meseret2023-zf8fg 13 дней назад

      Naih wendema egzyabehar betebebou bemogesou yasadegelek lekome negere yabekaleh ❤❤❤❤

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 13 дней назад

      ፈጣሪ ቀሪ ዘመኑን የተባረከ ያርግለት ወድሜ🎉🎉🎉 ሁላችሁም ኮሜት የምታነቡ ደምሩኝ 😢😢

    • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
      @ወሎየዋ-ወ6ቀ 13 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 13 дней назад

      Fetari yasadgeleh nahi🎉🎉🎉

    • @FitsumG-p3t
      @FitsumG-p3t 13 дней назад

      ❤❤🎉🎉❤❤

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 13 дней назад +94

    እንኳን ተወለድክ አዳዬ🎊🎉 በጣም ነው የናፈከኝ🥹❤️

  • @wubenahi
    @wubenahi 13 дней назад +161

    ልጅ እንኳን ተወለድክልኝ❤ እደግልኝ እወድሃለሁ🎂❤

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily 13 дней назад +78

    ባባዬ በድጋሚ እንኳን ተወለድክልን 🎂

  • @AbuyeTube-h6v
    @AbuyeTube-h6v 13 дней назад +34

    መልካም ልደት አባዬ 🥳🎉🎉 እንኳን ተወለድክ እወድሃለሁ 🥰🥰

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 13 дней назад +59

    ባባዬ የኔ ጣፋጭ እወድሃለው መልካም ልደት🎂 ደሞ ለምርቃትህ ያድርሰን🙏አጎትህ ይወድሃል❤

  • @LiduTube-r5c
    @LiduTube-r5c 13 дней назад +31

    ባባዬ እድግ በልልኝ የኔ ጣፋጭ ነፍ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤

  • @NolaTube-100k
    @NolaTube-100k 13 дней назад +21

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ ውድድድድድድድ❤❤❤
    በጥበብ በምገስ ያሳድግላችሁ....

  • @FikirJon
    @FikirJon 13 дней назад +13

    ባባዬ እንኳን ተወለድክ እድግ በል እግዝአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 13 дней назад +4

    እዉይ 😘😘😘የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብና በመጎሱ ያሳድግላችሁ ቀር ዘመኑ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏💚 መልካም ልደት🎂🎂🎂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 13 дней назад +51

    እንዃን ተወለድክ የምትሉ ብቻ እስኪ

  • @MartaAlemu-t4g
    @MartaAlemu-t4g 13 дней назад +14

    ባባዬ እደግ ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ😊

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 13 дней назад +3

    እንኳን ተወልድክልን ባባዬ፣መልኳም ልደት የኔቸኮሌቶች በጥበብ በሞገስ እድግ በልልን እንወዳቹአለዉ
    እንካንም በሰላም መጣቹልን እወዳቹአል

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 13 дней назад +7

    ባባየ የኔ ማር ደስ ስል እኮ ❤❤❤❤❤❤ ስወደዉ እንኳን ተወለድክ በጥብብ በሞገስ እደግ በል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 12 дней назад

    ምን አለ ብትነገርኝ ልድቱ ከመድረሱ በፊት የሆነች ነገር ብልክለት 🎉🎉ለማንኛውም እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ እንኩዋን ተወለድክ ማሙሽየ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @besthappybirthdaysong
    @besthappybirthdaysong 12 дней назад +1

    🎉 መልካም ልደት አባ! ማለቂያ የሌለው ደስታ ፣ ሳቅ እና ፍቅር እመኛለሁ። ዛሬ ልብህ የሚፈልገውን ሁሉ እና ሌሎችንም ያምጣ። በጣም ጥሩ ይገባዎታል ፣ ሁል ጊዜ! 💖🌟

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 13 дней назад +5

    ውብዬ ልጅሽን እንዴት እንድምወደዉ ማሪያምን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉የነ ፍቅር እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 13 дней назад +7

    ውይ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ባባ መልካም ልደት🎉🎂

  • @ሳምራይት
    @ሳምራይት 13 дней назад +3

    ባባዬ እንኳን ተወለድክ እድግ በል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @ZhraZhra-xu5xp
    @ZhraZhra-xu5xp 12 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሄር የሳድግ ለቁምነገር ያብቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🍭🍬🍫🎂🍭🍬🎂🍭🍬🎂🍭🍬

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 13 дней назад +5

    ብቻዉን ሲረብሽ አምጡልን አፉ ሲጣፍጣ መልካም ልድት እኳን ተዉለድክ🥰🥰🥰🥰

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh 7 дней назад

    የኔ አባት እድግ በልልኚ ስወደዉ እግዛብሄር በጥበቡ ያሳድግላቺሁ 🙏🙏🙏

  • @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k
    @YidneTubeይድኔቲዩብ-z1k 13 дней назад +2

    መልካም ልደት ለናቲ🎉🎉🎉🎉🎉ባባዬ እወድሃለሁ 😘😘😘😘

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 13 дней назад +3

    Happy birthday Babaye konjo Ezgiyaber yasadegehe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 13 дней назад +2

    ባባዬ እኳን ተወለድህ እድግበል❤❤🎉🎉🎉

  • @FhhKk-j6q
    @FhhKk-j6q 13 дней назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ መጀመሪያ ነኝ አንድ ሰው አልቀደመኝ 😂😂😂😂

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 13 дней назад +2

    አሹ ማነው እኔም አለቀስኩ ሳላቀው😢😢😢

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 13 дней назад

    ባባይ የኔን ቆጆ መለካመ ለደት 😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Semirayeabrishwodaj
    @Semirayeabrishwodaj 13 дней назад +3

    ባባዬ መልካም ልደት🎉🎂 አሜን ሲል ያሳዝናል😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 11 дней назад

    እንኳን ደስ አለቹ እንኳን ተወለድክ የኔ ጌታ ዋው ከዚህ ትምረትቤት ነው በቃ❤❤❤😂👍

  • @ggf-b5s
    @ggf-b5s 12 дней назад

    እድግ በልልን ባባዬ ዬእኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 13 дней назад +2

    እሺ የኔ ማር እድግ በል ልጅ ልጅን መስለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Lulu111-x9g
    @Lulu111-x9g 2 часа назад

    ባባዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን ቅዱስ ገብርኤል ይባርክልኝ❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 20 часов назад

    መልካም ልደትእድጋበል የኔወርቅ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤🫶🫶🫶💝💝

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 12 дней назад

    መልካም ልደት ይበሉ በእውቀት በጥበብ እዲያሳድገኝ❤❤❤❤❤እደግ ተባረክ በእጁ ይደግፍሕ ፈጣሪ አምላክ🤲🤲🤲🤲🤲ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግሕ❤❤🎉🎉🎉🎂🎂🎂

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 13 дней назад +4

    ውብየ የኔየዋህ ❤🎉ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @GaluNat
    @GaluNat 3 дня назад

    መልካም ልደት ይሁን ጌታ የሳድግ ተባርኩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 12 дней назад

    እንኳን ተወልድክልን ባባዬ እናቴ ቅድስት ኪዳን ምህረት በጠበብ በሞገስ ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተመስገንኣምላኪ
    @ተመስገንኣምላኪ 12 дней назад

    ባባዬ በድጋሚ እንኳን ተወለድክልን❤🎉🎉🎉🎉

  • @bituu126
    @bituu126 10 дней назад

    ናሂ እንኳን ቀነስህ ባባዬ እድግ በል❤

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 13 дней назад

    እንኳን ተወለድህ ባባዬዬ🎉🎉🎉

  • @genetg1118
    @genetg1118 13 дней назад +1

    በመጀመሪያ እንኳን ተወለድክልን ተባረክ እደግ በመቀጠል በጣም ነው የከፋኝ የናሂ ቤተሰብ ባለመገኘቱ ሌላወ ደግሞ ውብዬ ሳላደንቅ አልቀርም በተሰቦቼ አጠገብ መሆን እፈልጋለሁ አለች ተሳካላት ጓበዝ በዚህ አጋጣሚ ግን የናሂ ቤተሰብ እንዳይረሱ እየሄዳችሁ ጠይቋቸው ምርቃት ታገኛላችሁ እጥፍተው እንኳ ቢሆን ልጅ ነው ይቅርታ የሚጠይቅ እሺ በሚድያ ሳይሆነ በውስጥ ጨርሱት እኛ ከናንተ መልካም ነገር ነው የምንፈልገው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 13 дней назад

    ባባዬ እንኩዋን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ 🙏❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 13 дней назад

    እኳን ተወለድክ ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤🙏🙏

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 12 дней назад

    በባዬ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድገው ❤❤

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 13 дней назад

    እማዬ አባዬ ሲል ያሳሳል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀው እድግ በል የሁለት መልካም ልጅ እንኳን ተወለድክ🎉❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 13 дней назад +2

    H,B,D በባዬ የኔ ማሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt 11 дней назад

    እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ በጥበብ በእውቀት ያሳድግህ የኔ ቆንጆ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ባባየ የኔ ጣፋጭ መልካም ልደት እግዝአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 12 дней назад

    Endew babaye siwedew emaye sile yene fiqerr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enka tewldke edigi beli❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor 13 дней назад +1

    ልጄን ይመስላል እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ አፍህ ደስ ስትል🎉🎉

  • @AbebaZ-ob7vi
    @AbebaZ-ob7vi 13 дней назад +1

    እንዃን ተወለድክ ልጄ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 12 дней назад

    እንኳን ተወለድክ ባባ አድገሕ እንደናትና አባትሕ መልካም ልጅ እንድትሖን እመኛለው። ውብዬ እንደ ስምሽ ውብ ነሽ

  • @temesgentiruneh4754
    @temesgentiruneh4754 13 дней назад +1

    ባባየ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 10 дней назад

    Enqune teweledki babaye edge bele enwedihalne❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 13 дней назад

    ባባዬ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያድርስህ መልካም ልደት🎂🎂🎂😘😘❤❤💐

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 13 дней назад +1

    እንኳን ተወለድህ ባባዬ ዉብዬ አልቅሰሺ አስለቀስሺኝ😢😢❤❤❤

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 13 дней назад +1

    እንኳን ተወለድክ እድግ በልልኝ

  • @fikirtetegene-w7y
    @fikirtetegene-w7y 13 дней назад

    የኔ ማር ባባዬ በጣም ነዉ የምወደዉ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎉🎉🎉🍡🎂🎂🎂

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 13 дней назад +1

    እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 13 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን ተወለድክ ባባዬ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤🎉🎉🎉

  • @Sekinaየመርሳዋ
    @Sekinaየመርሳዋ 13 дней назад +3

    ባቢቾ እንኳን ተወለድክ❤መልካም ልደት🎂

  • @Semr-b8e
    @Semr-b8e 13 дней назад

    እኮን ተወለድህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HddhhBxbx-h8z
    @HddhhBxbx-h8z 13 дней назад +1

    ባባየ እንኳን ተወለድክ የኔ ማር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsadSsg
    @AsadSsg 12 дней назад

    እዴግበል ባባየ የኔ ጣፋጭ የምወዳቸው ጥዶች

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 13 дней назад +1

    እንኮን ተወለድክ ቆንጅየ አላህ ያሳድክ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 9 дней назад

    Happy birthday 🎂 🥳 baby boy...nice to see family...but where is Nahi...family yelem yedbril...please do something....webie....god bless you....please for give each other...because it is not good fir Nahi....he will hurt inside.. trust me......I hope I will see you all family together ❤️ 🎉❤🎉🎉🎉

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig 12 дней назад +1

    ቅዱሠ ሚካኤል በጥበቡ ያሳድግህ ባባ የሚካኤል አገልጋይ እድትሆን ❤❤❤

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x 13 дней назад +1

    እንኳን ተወልድክ ባባየ❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 13 дней назад +1

    እድግ በልልኝ ባባየ🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 13 дней назад

    የኔ ማር edg በል ❤️❤️❤️አንኩአን ተወለድክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 13 дней назад

    መልካም ልደት ባባ እድግ በል ተባረክ 🎉🎉🎉

  • @ሰላም-e8i
    @ሰላም-e8i 13 дней назад

    ባባዬ አፌ ቆርጥ ይበልልህ እንኳን ተወለድክ❤❤🎉🎉🎉

  • @SamsungA05s-y6l
    @SamsungA05s-y6l 13 дней назад +1

    እንኳን ተወለድክ ቤቢዬ

  • @Sitina-z6q
    @Sitina-z6q 13 дней назад +1

    እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 13 дней назад +1

    እድግ በልልን ናታንየል❤❤

  • @malakytsadak2619
    @malakytsadak2619 12 дней назад

    Weyne nahi yasadglachihu ante new mimeslew

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 13 дней назад

    ባባዬ እንካን ተወለዲክ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @AhlamAgh
    @AhlamAgh 13 дней назад

    ማሻአሏህ ደሞሲያምር ባባየ አላህያሳድግህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lulumedia1695
    @lulumedia1695 12 дней назад

    የኔ ዉድ😅እንኳን ተወለድክ አላህ ያሳድግ❤❤

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 13 дней назад

    መልካም ልደት እግዚአብሄር ያሳደግህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @qatarqatra-e7k
    @qatarqatra-e7k 13 дней назад +1

    እኳን ተወለዲክ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 13 дней назад

    ወይኔ ባባዬ ወደ ሚዲያ አታምጡት ሲያምር❤

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 13 дней назад

    መልካም ልደት ባባዬ እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር በፀጋው በኪነጥበቡ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ እማዬ እማዬ ስል አፉ ሲጣፍጥ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇን እንዳቀፈች ባባዬንም እቅፍ አርጋ ታሳድግላችሁ።

  • @Zedseewt
    @Zedseewt 13 дней назад

    የሞተአስመስልሽው ሁልግዜበልባችንትኖራለህ ማለት ምንማለትነው ንግግር አስተካክሊ ውብየ😂

  • @YemedamKimemuwa
    @YemedamKimemuwa 13 дней назад +1

    የኔ ጣፋጭ አንደበቱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 12 дней назад

    እመብርሃን ትልቅ ቦታ ታድርስላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @pakosaliba2637
    @pakosaliba2637 13 дней назад

    ባባዬ እንኳ ተወለድህ እደግበል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 13 дней назад

    ያሳድግህ ❤❤❤መልካም ልደት እመብረሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ አሜን ሲል የኔ ጌታ አፉ ስትጣፍጥ ምርጥ አባት ምርጥ እናት አለህ አተ ደግሞ እድግ ብለህ እናት አባትህን የምጦር ያድርግህ😊😊😊 ተባረክ ውብዪ ከነስምሽ ውብ አለም ሁኚለት ለባልሽ ለልጅሽ የናሂ ልህልት እንወዳቸዋለን

  • @zinash-e5s
    @zinash-e5s 13 дней назад

    ባባዬየኔ ጣፉጭ አወድሃለዉ መልካም ልደት🎉🎉

  • @sstt1624
    @sstt1624 13 дней назад

    እንኳን ተወለድክባባዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 13 дней назад

    እሲ😂ምጥነው እሱ😂❤❤❤

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 13 дней назад

    እኳን ተወለድክ ባባዬ 😍🙏

  • @የፍቅርጎጆYouTube
    @የፍቅርጎጆYouTube 13 дней назад

    እኮን ተወልድክ ባባየ የኔ አዴበተ ጣፉጭ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @زينب-ه8س7ل
    @زينب-ه8س7ل 13 дней назад +1

    ባባየ እድግበል ❤❤

  • @حواسكر
    @حواسكر 13 дней назад

    እማየ ሲል አጀት ያርሳል ያሳድገው❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 13 дней назад

    መልካም ልደት ቤቢየ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    በባዬ እንኳን ተወለድክልኝ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልኝ

  • @KgdFui
    @KgdFui 13 дней назад

    ባባዬ የኔ ፍቅር እድግ በልልኝ እደው ሲምረኝ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤