🛑ለመጀመሪያ ጊዜ በ Miko Mikee አስደንጋጭ Gold Digger ፕራንክ ተሰራ! Ethiopian Gold Digger Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 года назад +371

    ቤተሰቦች በዛሬዉን Video ብዙ የምንማማርበት ነገር ስለሚኖር ጥሩ ጥሩ ሀሳባችሁን አስቀምጡልኝ🤙

    • @kalamen7941
      @kalamen7941 3 года назад +2

      Migarm asbaw des

    • @ntube1294
      @ntube1294 3 года назад +2

      Miko abate

    • @justdani7937
      @justdani7937 3 года назад

      Are bcha part ynrow enji tatayelewum miko man

    • @kalamen7941
      @kalamen7941 3 года назад

      Mikio asbu arif new mastmaru Ethiopianat yekxalal

    • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
      @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 года назад

      በምትወደው ይሁንብህ ሚኮ ገሪዛን ቻናል አስተዋውቅላቸው ምርጥ አባት ናቸው ቻናሉ ይደግ

  • @abduyasin2490
    @abduyasin2490 3 года назад +443

    ሚኮ ድሮ ቀረ ኩሩ ሴት ግን እደዛውም ኩሩ ጨዋ ሴቶችም አሉ እስቲ ለጨዋ ሴቶቻችን ላይክ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад +1

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች እስቲ ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን ፊልም በማየት አበረታቱን......

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      ጎራ በሉ በቅንናት

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 3 года назад

      ኧረ አለን ብዙ ማንኛዉም ጋጠ ወጦች በጅምላ ሴቶች ተብለን ስለተጠራን እንጂ አለን ብዙዎች ኦርጅናል👍👍👍👍🤔

  • @kadaking752
    @kadaking752 3 года назад +107

    ብዙ ጥሩ ጥሩ እትዮጲያዊያን ሴቶች አሉ። አሉ እንጂ ጎልዲገር እያሉ ፊልም ሚሰሩ ።ሚኮ በርታ ጥሩ ስራ ነው👍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች እስቲ ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን ፊልም በማየት አበረታቱን......

    • @i.isayas7097
      @i.isayas7097 2 года назад

      እንዴ በሴቶች ተስት ኣይደረግም ፣የወንድ ልጅ ስራ እዚች ኣለም ሴቶች ማክበር እንጂ መፈታትን የ ኣጋንንት ስራ ነው፣ኮመዲ ኣስመስሎ የሚጎዱ ደካማ ፍጥረቶች በዙ😡

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +205

    ማን ነዉ እንደኔ በፍቅር ብቻ የሚያምነዉ ፍቅር ያሸንፋል።። like

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች እስቲ ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን ፊልም በማየት አበረታቱን......

    • @famiobama4458
      @famiobama4458 3 года назад

      Ww

  • @sooyaatube2289
    @sooyaatube2289 3 года назад +496

    እነዛ ገገማ የሆኑልጆች ድራማ እየሰሩ ጎልዲገር እያሉ የሴቶቻችንን ስም የጠፋሉ ይመችሽ ሚኮ 👍

    • @huruyberha3013
      @huruyberha3013 3 года назад +1

      ruclips.net/video/EYkWEfVYeAM/видео.html

    • @makibel8327
      @makibel8327 3 года назад

      ትክክል

    • @fantahundawit136
      @fantahundawit136 3 года назад

      በትክክል

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +2

      ያለውን እውነታ ነው ያቀረቡት ሁሌ ጥሩ ነገርማ ማን ይጠላል

    • @semiraabdela3812
      @semiraabdela3812 3 года назад

      Ewnte beleshali hulem enem eyalkut yalewo neger new temekakiro new miserut le birr eyalu

  • @ሠላምለሀገሬልጆች
    @ሠላምለሀገሬልጆች 3 года назад +154

    የማይኮ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ
    ጥሎብኝ ስወድክ 😍😍😍😍😍

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      እህቴ ጎራ በይ በቅንናት

  • @thebeyayneth5730
    @thebeyayneth5730 3 года назад +6

    Fake prank የሚያረጉትን youtuber's ለመቀጥቀጥ የ ሄድክበትን መንገድ በጣም ወድጄዋለው!!! this is really nice !!!! Keep up the good work !!

  • @samualdanial4486
    @samualdanial4486 3 года назад +179

    ሚክ ምርጥ ልጅ ከ10 ሴቶች 1 አግኝቶ ሁሉንም ጎልድጊር ማለት በጣም ይደብራል አመሰግናለሁ ሚክ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @sofiaals1718
      @sofiaals1718 3 года назад +1

      ጎልድገርማለትምንማለትነው???አማይመጣየለምመቸሥ።

    • @samualdanial4486
      @samualdanial4486 3 года назад

      @@sofiaals1718 ጎልድጊር ማለት ጥቅም ፋለግ ከፍቅር ይልቅ ጥቅምን ሚስቀድም ማለት ነዉ Sofia

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 3 года назад +167

    አረ አልሀምዱሊላህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ በቆርቆሮማ አልታለልም✊✊

  • @kitawkassie2236
    @kitawkassie2236 3 года назад

    ሚኮ በጣም ጎበዝና እዉነተኛ/ቅን ነህ፡፡ እዉነተኛዉን ነዉ ያሳየኸን፡፡ ሌሎች ፕራንክ ሰራን እያሉ አታላዮች አሉ፡፡ ለገንዘብ ብለዉ ድራማ (ለዚያዉም የሚስጠላ) እየሰሩ የሰዉን ስብዕና በከንቱ የሚያጎድፉ በጣም ስግብግብና ሞራል የሌላቸዉ ልጆችን ሊያስተምር የሚችል ስራ በመስራትህ በጣም አድንቅህ አለሁ፡፡ አንተ ችሎታም አለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ም ነህ፡፡ በርታ!

  • @mamiad123
    @mamiad123 3 года назад +3

    My first view
    Miko prankoch des yelal btm tnx samonun gn tefaben bselam nw

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 3 года назад +2

    ሚኮ በውጭ ሃገራት Gold digger prank ስናደድ ጭራሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰሩበት ያሳዝናል ባንተ ግን ተጽናናው ተባረክ፡፡ጓደኞችህን ግን ውቀሳቸው አንተ ሌላ ስራቸውን ባንተ ቻናል አሳይተህ ተናድጃለሁ(ትልቅ እናት ሁኖ በፖፖ የሸናው ልጅ)በዚያው በጸበላቸው፤ከአቅለ ቢሶች ጋር እየሰራህ እራስክን አታስገምት አደራ ወንድሜ እራስህ በቂ ነህ፡፡ከ Nashville,TN 🇺🇸

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 года назад +80

    ማይኮን የላችሁ ላይክ 😍

    • @NeverBeenSick
      @NeverBeenSick 3 года назад +1

      👆👆👆የምርጦች ምርጫ 🔴 ❗️

  • @kasmatube2792
    @kasmatube2792 3 года назад +22

    ማይኮ ማኛው በእውነት ሊትመሰገን የሚገባህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደም ያለህ ብቸኛውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ምን ልበልህ ጭርሽ! !!ለእውነት ኖረህ ለእውነት የምትሞት ሰው ነህ።።እስክሪፕት ፅፋህ ምታጨበጭብ ሁላ ተነቅቶብሀል.።1000000000like

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      ጎራ በሉ አበረታቱኝ በቅንናት

  • @emugirma4848
    @emugirma4848 3 года назад +78

    የላይክ ሱሰኞች የት ገባችሁ ዛሬ ?ግን ግን እስኢ እኔም ወግ ይድረሰኝ like ግጩኝ ማን ተግጭቶ ማን ይቀራል።

    • @huruyberha3013
      @huruyberha3013 3 года назад

      ruclips.net/video/EYkWEfVYeAM/видео.html

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      ውድ የሀገራችን ልጆች እስቲ ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን ፊልም በማየት አበረታቱን......

  • @ቶምቶም-ተ9ሰ
    @ቶምቶም-ተ9ሰ 3 года назад +23

    እደዚ አልጠበኩም ነበረ አሪፍ ትምህርት ነው ውነታ አሳየክ

  • @astu4737
    @astu4737 3 года назад +265

    ሚኮ አንተም እንደሌሎቹ የውሸት ጎልዲገር ፕራክ እንዳትሰራ እውነት እውነቷን ብቻ እሽ 🤣

    • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
      @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 года назад +1

      ኣስቱኳ
      ገሪዛን ቻናል ሰብስክራይብ ሼር እናርግላቸው ቻናሉ እናሳድገው ምርጥ አባት ናቸው

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      በቅኖናት ጎራ በሉ እንማማር

    • @surafelzewde
      @surafelzewde 3 года назад

      dedeb nesh

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@jonitube4166 demry pls malisalo

  • @antenehlulseged2552
    @antenehlulseged2552 3 года назад +1

    ሚኮ please አንተ ምርጥ ልጅ ነህ፡ እና እንደዚህ አይነት የወረደ ስራ አትስራ። ፈረንጆቹ የሰሩትን በሙሉ እንደወረደ መስራት ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር መልካም አይመስለኝም።
    ይቅርታ ደረጃህ እንዲወርድ ስለማልፈልግ ነው አመሰግናለሁ።

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 3 года назад +41

    እስካሁን የማየዉ Gold Digger ድራማ ነበር የሚኮን ሳየዉ Gold Digger አልመስል አለኝ 🤣🤣

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      ነቲ ጎራ በል አበረታታኝ ቤተሰብ ነኝ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@SaraEthiopiadiy demry pls malisalo

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +142

    ማይኮ ምርጥ በአንተ ብቻ ነው ፕራንክ ደሰ የሚለው ይመችህ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @hz3471
      @hz3471 3 года назад

      @neba mino

  • @ናታኔምቱዩብ
    @ናታኔምቱዩብ 3 года назад +5

    ጥሩ ትምህርት. አዘል ነው ሚኮዬ በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ 👍👍👍100%

  • @yoalapp
    @yoalapp 3 года назад +8

    ሚኮ ብዙ ጊዜ ኮምቼ አላውቅም ዛሬ ግን እጄን ይዘህ በሀሳብህ አስገድደህ እንድኮምት አደረከኝ እውነተኛ ሴቶች እንዳሉ ማሳየትህ ትክክል ነው ።

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +43

    ሚኮየ ጎደኞችህን ምከራቸው ይመችህይ ሚኮ አተን የወለደችህ እናት ጤና ከድሜጋ ይሰጣት

  • @fitsumtamirat651
    @fitsumtamirat651 2 года назад

    Miko u r amazing and I appreciate u! But I would like to comment on your video editors. They must take care of blurring or covering faces of prank victims. Thank u!

  • @edomyasd7323
    @edomyasd7323 3 года назад +3

    someone that actually got out of his way to prove all girls are not gold diggers. u proved u are not just about the views !!! respect !!!!

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 3 года назад +1

    ሚኪ ማይኮ ነው ትክክለኛ ቪድዮ ነው የሰራሀው ብዙዎቹ ተነጋግረው ቸዘጋጅቸው መተው ጎልድ ዲገር እያሉ ለማየት ሚያስጠላ ማይመስል ነገር ሚሰሩ አሉ ለነዚህ ሰዎች ማስተማሪያ ሚሆን ቪድዮ ስለሰራ ደስ ይላል ጎበዝ ነህ

  • @anupamroy5294
    @anupamroy5294 3 года назад +44

    አንደኛ ነዉ ሚኮ ........... ጥሩ አሳይተህልናል እዉነታዉን ....እንደሌሎቹ መጥፎዉን ብቻ አላካተትክም that is the truth in ethiopia

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 года назад

      Anupam demeregn ledemerehe

  • @ashenafisebsibe1896
    @ashenafisebsibe1896 3 года назад

    betam des yimitil lij thank you bro.....the one who do the prank of gold digger in ethiopia is copy past from other tube...you are the best do the real in our society.

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 3 года назад +36

    ያንተን ፕራክ አምነዋለው የሌላው ግን ወፍ

  • @sebledeneke9016
    @sebledeneke9016 3 года назад +1

    1 viewer negh shilemat efeligalew😃😃😃

  • @rahimafaris8451
    @rahimafaris8451 3 года назад +3

    ሚኮ አንተ እንደዚ አይነት ቪዲዬ አትስራ በርግጥ ያንተው ለሌሎች አስተማሪ ነው የሌሎችን ግን ሰውን ማዋረጃ ነው ከባህላችን የወጣ ቪዲዮ እየሰሩ ሰውን እያዋረዱ ላይክ ይሰበስባሉ

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 3 года назад +1

    ሚኮዬ በርታ አንበሳዬ አንተ ስሰራው ነው ሁሉም ነገር ትርጉም ያለው የኔ ምርጥ 🤩🤩🤩👍🥰

  • @yishakabsera273
    @yishakabsera273 3 года назад +6

    በጣም ምርጥ video ነው ጎልዲገር እሚባለው ፕራንክ ለ ኢትዮጵያ ሴቶች አይሆንም ማይኮ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @elumus2332
    @elumus2332 3 года назад

    Thanks miko ewnetun ewnetun selasayeken... Betam tenadejebachew neber be nezagnawchu sem atefiwech

  • @ሱሱ-ሠ2ዐ
    @ሱሱ-ሠ2ዐ 3 года назад +3

    በቃ የሌሎቹ ድራማ እንደሆነ አሁን ገባኝ እናመሰግናለን በርታ

  • @tommytommy3314
    @tommytommy3314 3 года назад +2

    1st
    Ere miko ydebral kante ga ayhdem

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    የኢትዮጵያ ሴቶች ብቻ ሳይሆ አለም ያሉ ሴቶች ሁሉም ገንዘብ ይወዳሉ

    • @gechzlegend966
      @gechzlegend966 3 года назад

      Really

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @kalkidensolomon8746
    @kalkidensolomon8746 3 года назад +1

    gobz hulum sete ande adlum hulunme set ande adrgo Gold Digger eyalu setn lej kebrawna eyblashu nber senda laye enkerdade edmytfa hulu sew laym endzi new tnx miko

  • @αασ-λ3γ
    @αασ-λ3γ 3 года назад +5

    አንተን ብቻ ነው በእንደዚ አይነት መኪና ያየውህ 👍

  • @samawadishab1476
    @samawadishab1476 3 года назад +27

    እንደዚ አይነት ፕራንክ አንተ እንድትሰራ እፈልግ ነበር ኮራውብክ የኔነት ስሜት ተሰምቶክ የእህቶቻችንን ንጽህና ለማሳየት ያደረከውን ነገር ያስመሰግንካል የብዙዋቹ ጎልዲገር ድራማም ነው ባይ ነኝ እንጅ የኢትዮጵያ ሴቶች እንዲ የወረዱ አደሉም በርግጥ አንዳንድ ሴትም ወንድም ጥቅም ፈላጊ ቢኖሩም

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @n01_ask3d4
    @n01_ask3d4 3 года назад +8

    Real እንደሆነ ያስታውቃል ይመችሽ አባቴ👏
    እነዚያ በVitz Gold digger የሚሰሩት እኮ ትወናውን ለራሱ አልቻሉበትም የተበላሸ የጄሶ ሊጥ ሊጥ ነው የሚሉት😂😂

  • @butivlogs
    @butivlogs 3 года назад +1

    Mikasto i'm first

  • @Brtuk015
    @Brtuk015 3 года назад +20

    wow miko ያበደ ነው ይደገም የሚል 👍

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 3 года назад

    Ere Fetari yibarikih Ene betam azigne neber yelelochun eyayehu Ethiopiawinetachin tefa biye neber, yawum bematireba corola newu lelochu lishewudun yemimokirut leka akiterochachewun nebere siyasayugn yeneberewu

  • @kidiselam5007
    @kidiselam5007 3 года назад +48

    ሲጀመር እኮ ጎልድ ዲገር እያሉ ድራማ እየሰሩ ያቀርብልናል ግን ሼም ነው ሴቶችን ማሳቀቅ አይነፋም ሚኪ ተመችቶኛል፡፡

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @wdalove600
    @wdalove600 3 года назад

    Miko aregagetkugni hagaralayma gold degre yelew twena new lalochu yemiserut broooooo... Keep it up

  • @hayathkuwait1858
    @hayathkuwait1858 3 года назад +12

    ዛሬ ደስ ደስ ብሎኛል ታድየ

  • @yenetube1357
    @yenetube1357 3 года назад

    Gold digger እያሉ የሚያጃጅሉን እና የሚያጃጃሉት ጉደኞች ድራማ እኮ ነው የሚሰሩት፤ እኔን የገረሙኝ ድራማውን አምነው የተቀበሉት ተመልካቾች ናቸው።
    እነሱስ ማንነታችን እና ባህላችንን በማበላሸት ዩቲዩብ ሽቀላ ላይ ስለሆኑ ነው አፈር ይብሉና...😏😏😏
    ሚኪየ ተባረክ ወንድሜ፤ ልክ እንዳንተ በትክክለኛው መንገድ ሰርቶ ማግኘትም አንድ ነገር ነው👍

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 3 года назад +64

    እኛ ሸቃሎች እንበልጣለን ኮራብለን ሠርተን የምንኖር ነን በቆርቆሮ አንሞኚም አልሀምዱሊላህ

    • @apptuble1610
      @apptuble1610 3 года назад

      እውነትሽን ነው ።🤙🤙🤙🤙🤙

    • @rahmabintmohamed8042
      @rahmabintmohamed8042 3 года назад +2

      ሸቃሎችእኮ100%ምረጦችነን

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 года назад

      ትክክል ነሽ እህቴ ሰርተን በራሳችን የምንተማመን የማንም ቆርቆሮ አንመለከትም የምንፈልገው ፍቅር ብቻ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @saronsariyna8509
      @saronsariyna8509 3 года назад

      Yes😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌

  • @hanachakol5032
    @hanachakol5032 3 года назад

    ወድሜ በጣም ነው እሔን ቤድዎ የወደድኩት የምር በርታልኝ እደሌሎች ግን የውሸት ቤድዎ እዳሰራ አደራ ያተ ስራ በጣም ያኮራል እሽ ኤትዮጴያን እሜገልፅ ስራ ነው በርታልኝ

  • @tigisttigabu4748
    @tigisttigabu4748 3 года назад +10

    የት ጠፍተህ ነው ናፈከን እኮ🥰🥰❤️❤️

  • @gettube20
    @gettube20 3 года назад

    ማይኮ በጣም ነው የምናመሰግ ነው ለሌሎች ጥቅመኛ ብለው ቪዲዮ ለሚሰሩት አሪፍ ነገር ነው ያመጣህልን እነዛ አንድ ጎልድ ዲገር ለማግኘት 100 ሴት ሞክረው 1ሴት ሲያገኙ በቃ ይጨማለቃሉ ለዛውም ቀን ሙሉ ቀረፃ እያረጉ በመከራ ለሚያገኙት ደሞ አይችሉበትም አንተን ግን እንደነዚህ አይነት መልካም እህቶች እንዳሉ እንድናይ አድርገሀል እናመሰግናለን

  • @SaraSara-rz5qo
    @SaraSara-rz5qo 3 года назад +4

    እንደኔ ማይኮን እምቶድት ❤️❤️❤️👌እስኪ እንያቹ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 3 года назад

    ዋዎ ማይኮ በእውነት በጣም እናመሰግነሃለን እኔ የማውቀው ኢትዮጵያዊነት ይህ ነበረ አሁን በአንዳን ቻናል ላይ ጎልዲገር ብለው የሚያቀርቡትን ነገር ሳይ ኢትዮጵያነት እንዲህ ሆነ ብዬ ያለቀስኩበት ቀን አለ እውነታውን ስለ አሳየህን ግን ማይኮ በድጋሜ አመሰግናለሁ😍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያዊነት በራሱ ጨዋነት ነው ።

  • @hassunsusu9434
    @hassunsusu9434 3 года назад +11

    በቃ ሰው በብር ሆነ የሚለካው እረ ጎበዝ ወዴት እሄድንነው😳😳😳

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 3 года назад +1

    ሚኮዬ ምርጥ ሰው ለየት ያለ ሀሳብህኮ ነው ሚመቸኝ በርታልን አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @dawityilma4961
    @dawityilma4961 3 года назад +46

    This is z true color of Ethiopian girls!!! Shame on እነዛ ገገሞች They are making pure drama !!

  • @gelilafasil5781
    @gelilafasil5781 3 года назад

    tebarek mikosha.ewnetun silasayehen. drama selchiton neber

  • @harunaki1589
    @harunaki1589 3 года назад +7

    Im the first to comment

  • @kimwengi1542
    @kimwengi1542 3 года назад +1

    Please part 2 sera mikoyeee😍😘😘

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 3 года назад +100

    ጥሩ ሰአት ገበክ ስራ ጨርሼ ተጥቤ ለጥ ብየለው በመደም ወይፈይ ዘና ብዬ ልይው እስኪ

  • @haymiyemaryanlj8509
    @haymiyemaryanlj8509 3 года назад

    ይቀርሀል ሚኪዬ 😍
    የምታታልልበትን አርእስ ቀድመህ ተዘጋጅ
    አንዳንዴም ሚስትህም ትስራልን የወንዶች ጎልድ ዲገር😍😍 ወንዶችም ይፈተሹ

  • @noahmichael12
    @noahmichael12 3 года назад +4

    First comment

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @mohammedsaed1632
    @mohammedsaed1632 3 года назад +1

    አይዞህ ቀጥልበት በርታ ከሁሉም ዩቱበሮች አተን የማየው ከምር

  • @makiyyimar2713
    @makiyyimar2713 3 года назад +38

    ለይቱብ ብለው ተመካክረው እየሠሩ ነው ስም የሚያጠፉት። ይመችህ ሚኮ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад

      @@mekiyatube1823 demry pls pls pls sibskirb

  • @Enat_Cinema
    @Enat_Cinema 3 года назад

    ጎበዝ ሚኮ ፕራንክ የእውነት ሲሆን ደስ ይላል በርታ

  • @idayi4286
    @idayi4286 3 года назад +3

    ሚኮ ምርጥ ልጅ ትክክለኛ ስራ ማለት ይህ ነው ይመችህ አባቴ ሌሎቹ ሲጀመ እየተጫወቱ ነው

  • @libyalibyaa2972
    @libyalibyaa2972 2 года назад

    ማይኮ በርታልን ግን .... አስተማሪ የሆነ ቪድዬ ልቀቅልን እሄ አይገልፅህም

  • @sara2899
    @sara2899 3 года назад +6

    ሚኮዬ ለዛ ቴዲ ለሚሉት ዶማ ይሄንን አሳይልን የሴትን ክብር እያወረደ የማይሆን ስራ ይሰራል እናመሰግናለን ሚኮዬ

  • @በቃሉሙሉጌታ
    @በቃሉሙሉጌታ 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው#miko አሁን እዉነተዉን አውቀናል ግን እኔ የምልክ ባለፈው ዳጊ ከግንዲገር አገናኝቶክ ፕራንክ ሰይሆን ጉድኮነው ያደረገክ ለማንኛውም እንኳን ተራፊክ እያልኩ አሁን አንተም ለ ዳጊ የመልስ ምት እንድትሰጥ እንፈልጋለን 😃😃

    • @anueleldiosdeltrap2096
      @anueleldiosdeltrap2096 3 года назад

      ግንዲገር😂😂😂😂😂😂😂

    • @በቃሉሙሉጌታ
      @በቃሉሙሉጌታ 3 года назад

      @@anueleldiosdeltrap2096 አይተክ ከሆነ miko ና እሱ ሰማይና ምድር ናቸዉኮ😂😂

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 года назад +8

    አረ ወንዶችም ጥቅም ፈላጊወች ይበዛሉ አንዴ አንዱ የኔ ማር የኔ ፍቅር ምናምን ብሎኝ አውርቶኝ የት ነሽ ግን ሲለኝ ኢትዮጵያ ነኝ ስለው, ቲ ደሀ ብሎኝ ብሎክ አደረገኝ እኔ ግን ዱባይ ነው ያለውት

    • @hawatube1551
      @hawatube1551 3 года назад

      ጎበዝ

    • @denaathuby4112
      @denaathuby4112 3 года назад

      @@hawatube1551 ትክክል ነሽ ሁላችንም ነው

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @semuyemane9442
    @semuyemane9442 3 года назад

    betam betam ymiyasazen sira new kezare jemiro yanten videos lalemayete weseniku thanks

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 3 года назад +13

    Miko I don advice to do this.
    U have a big talent. Don't do this
    Please please

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 года назад

    ለሎች gold digger ብሎ ምሰራው ፕራንክ fake ነው መጀመሪያ ተመካክረው ነው የምሰራውት ትክክልኛ እውነት ይህ ነው ሚኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seble1020
    @seble1020 3 года назад +8

    ክፍል 2 ይለቀቅ ይምትሉ
    ላይክ አድርጉ

  • @ayenulove4979
    @ayenulove4979 3 года назад

    Ewenet yanageri mikoye endi degem ale metfom ale 🙏🙏🙏🤔🤔🤔🤔gin betam yemegermewu neger lelochi you tuberochi ande set or wend layi sinti dekika new yemefejut ante gin buzu sewochin be tikit dekika wusti melkam sewochin asayen tnx bro tebareki hinet yanageri🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @ቲጅዩትብ
    @ቲጅዩትብ 3 года назад +14

    Miko የፕራክ አንደኛ👍👍

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @አባይጎደሬዋ
    @አባይጎደሬዋ 3 года назад +1

    ድሮም አላመኮቸዉ ነበር ሚኪዬ የኔ ደም ኑርልኝ አቦ ❤❤❤❤❤,በቃ ዉድድድድድ

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +3

    የሐበሻ ሤት እንዲ ኩሩ ናት ለዩቲዩብ ጨላ ብላቹ የሴትን ክብር እሚነካ ጎልዲገር ምንጥርሴ ምትሉ ዩቲይበሮች እፈሩ በሚኮ ቪዲዮ ሚኮዬ አመሠግንሐለዉ ደግሞሞ አከብርሐለዉ 🙏

  • @nahomxtube6759
    @nahomxtube6759 3 года назад

    Funny 𝐓𝐢𝐤 𝐓𝐨𝐤 Videos 😂ዴምለው

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 3 года назад +4

    እንድህ ነው እንጅ ሴትናት አንዳዶች አሉ እንጅ እንድህ ሁኝ ስበሉ እንደ በግ የምራማዱ ይመቻቹ አድነቅአቹ ነኝ የሀገሬ🇪🇹🇪🇹 ልጆች👌👍🙏

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 3 года назад

    እባክህ እነዚህ ድራማ የሚሰሩትን የምትተዋወቁ ከሆነ ተዋጋቸው በዩቲዩብ ጥቅም ሰክረዋል፡ ጥቂት ሴቶች ሊኖሩ ይችላሉ በከፋ የቤተሰብ የኢኮኖሚ ችግርም ሆነ በጥቅመኝነት፡ ወይም ሴተኛ አዳሪዎች በመሆናቸው ምክንያት ፡ ግን gold digger ሊያስብል ወይም generalize የሚያስደርገው ብዛት ሲኖረው ነው ፡ ፌክ ጎልድ ዲገር ዩሚሰሩትን ዩቲበሮች እውነተኛ ፕራንክ ነው ብለው የተከራከሩኝ ሴቶችም ሆነ ወንዶች አጋጥመውኛል፡ ማይኮዬ አንተ በዚህ ስብህናህ ቀጥል ተባረክ።

  • @ባህርዳር-ሠ9ፐ
    @ባህርዳር-ሠ9ፐ 3 года назад +39

    ጎልድ ዲገር እያሉ ፊልም ምትስሩብን ትምህርት ይሁናችሁ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @tashuyoutbe6867
    @tashuyoutbe6867 3 года назад

    ሚኮዬ እሳይ ሰራህ ይህን ቪድዮ ምክንያቱም ብዙዎች ተመካክረው ወጥተው ጥቅመኛ ሴቶች እያሉ የእህቶቻችን ስም እየጠፉ ነበሩ በእውነት ሚኮዬ አንተ እዉነትን ስለ ምትነገር ይህን ፕራኪ አንድ ቀን ብትሰራ እያለሁ ነበረኩት አሁን ግን ደስ አለኝ የኢትዮጵያ ሴቶች ጥቅመኛ እንደሌኑ ስለ አወኩዋቸው

  • @slamaall2152
    @slamaall2152 3 года назад +3

    የማይካ ኣደናቅ ላይክ👍👍👍

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu... ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

  • @makistudio13
    @makistudio13 2 года назад

    Kkk enante setoch. Genzeb mnm aytekmachum wanaw fikir new. 🤣🤣🤣🤣

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 3 года назад +3

    ድራማ እየስሩ ነው እኛን የሚያስድቡን ሚኮዬ ይመችህ አቦ

  • @tsegaasefa212
    @tsegaasefa212 3 года назад

    Mikoye swedh eko ye ewnet lk nw hulum set ketkm gar yetesasere manenet yelewm ene slene emawkew fkr na fkr bcha endemigezagn nw bertalgn betam nw yekorahubh👍👍👍👍👍

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ሴቶቻችን ግን እራሳችሁን ጠብቁ በዚህ መልኩ እየወሰዱ ነው አባት የሌለው ልጅ የሚወልዱት ባንድ ቀን ስህተት

  • @maranyet2165
    @maranyet2165 3 года назад +1

    Miko fetari yebarkik keneza weshetamochu ante teshalaleh 👍😘

  • @johnm7571
    @johnm7571 3 года назад +6

    በቃ ይህ ነው የሀበሻ ሴቶች እውነተኛ color ድራማ እየሰሩ እራሳቸውን የምያወርዱ እንዳሉ ሁሉ!!! Miko mikee እንደ ሁሌም 1ኛ youtuber ነው::

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +1

    እንዴ Gold digger አሉ እንጂ ብዙ ነገር በአይኔ አይቻለሁኝ specially ነጭን ሲያዪ or ሌላ አፍሪካዊ ( Nigeria,Kenya,or others) ልባቸው ክው የሚል ስንት ፋራ አሉ የሚሸወዱ ለምስሌ ሁሉም ነጭ ሀብታም አይደለም ስንት homeless ነጭ ነው እዚያ መጥቶ act የሚያረግብን ስንት ጥቁርም...however,እግዚያብሔር ይርዳን

  • @zinet-ku4tb
    @zinet-ku4tb 3 года назад +21

    ሌሎቹ እየተመካከሩ እየሰሩ የሴት ስም ያጠፋሉ ድዝዝ ሁላ

    • @jonitube4166
      @jonitube4166 3 года назад

      Please beteseb hunu. ruclips.net/video/7bVEhGGIDn/видео.html

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 года назад

      አበረታቱኝ ጎራ በሉ

  • @እኑሽየናትዋልጅ
    @እኑሽየናትዋልጅ 3 года назад

    miko beta tnx ye ewunat eneza gegemawoch diram eyalu ye stochin sim eyatefu jiloch nachew ante gin beta bearifu new yeserahew badigame tnx

  • @bekabwoy6186
    @bekabwoy6186 3 года назад +3

    ጀግና ሚኮዬ ኢትዮጵያዊነትን ነው ያስተማርከን

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 3 года назад

    Ahun meshewode yelem gobezochi ende new enji👍👍👍👍

  • @lijamitube8412
    @lijamitube8412 3 года назад +5

    Baba አንቺ እኮ ትለያለሽ 🙏🙏✌️✌️

  • @mabubaabadura7937
    @mabubaabadura7937 3 года назад

    Ehitoche and and setoch takafilacho Gold digger hono acir kilip yisaralu tamalkach lamabizat ena tawaki lamahon gabi mincachon kaf lamadirag bawuc agerat lay. Agerachin wustim bijamer sira naw ena aygarmim nager gin hulum endinaw malet aychalim. Miko thanks ewnatun silasayehin

  • @kedija2958
    @kedija2958 3 года назад +8

    ሚኪ ምርጡ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ዪጠብቅህ ሀገሪ ናፍቆኛል ከስደት

  • @mullerthemetekelethiopia240
    @mullerthemetekelethiopia240 3 года назад

    እነ ከፊታቸዉ እንዳነበብኩት ዙሮ ዙሮ ሁላቸውም ጥቅም ፈላጊ ናቸው ግን ያው ሁሉም ኢትዮጵያዊ መንደሪደር ባህላችን ስለሆነ ወዲያው እሽ አላሉም እንጂ :ስቀጥል ደግሞ ብዙ ሰቶቻችን ጋ የ ግልፅነት ችግር ስላለ እና ሁለት ሁለት ሁነው ስለነበሩ እርስ በርሳቸው ተፈራርተዋል እንጅ እኮ ስልክ እንቀያየር ማለታቸው እራሱ ለ ሌላ ግዜ ፍቃደኛ መሆናቸውን ነው ምያሳየው። እንደዚህ ስለዉ ግን ጨዋ ኢትዮጵያዊ ሴቶች የሉም ማለቴ አይደለም : ለፍቅር ብቻ የምገዙ ብዙ ኩሩ ሰቶች አሉን። anyway it is very nice Miko.