Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
...ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
ሥወድህኮ ዘናታረጋለህ
Miko Mikee are tewi mikiye ye sawi dengate ayasdesetem getan b dengate mtefo now please yikrebehi atasdengit
Mikoye wendime erasihn tebik ere tew anteh lij
meki betam arife nw gen mastekakele yalbachihu negr sewoch prank endehon kengerachihuachew behula mude ateyazu esu yanadedegnal endiwem betam mamsegen albachihu emteskute negr bezu des ayelem beterfe des yelal bertu
ሚኪ ግን ጡሩ አይደለም አስለቀሱኝ😥
መኪናውን ውሰዱት እኔን ነውኝ ያለው ሰውየ ያሳቃችሁ እስኪ በላይክ አሳዪኝ ወይ ወገኔ አሳዘኑኝ
ruclips.net/video/FmNYUFleXJw/видео.html
yehone yemiferaw neger ale malet new
Hahahaha
💗
WOW😁😁
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ መኪናዉን ከፈለጋችሁ አሯሯጡ እንደኔ ያሳቃችሁ እስኪ በላኝክ ከክክክ
ክክክክክክ
ወገኖቼ በሳውዲ አረብያ ያለጥፋታችው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ወድሞቻችን ፍትህ እዲያገኙ እባካችሁ በፀሎት አስባቸው ስደት ክፉ ነው እህህህህህ ፈጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን በለው ዛሬ አደኛ ሆኩ ወጉ ደረሰኝ
እላህይድረስላቸው
እኛ ወደዚ መዝናኛ የመጣነው ሞትና የሀገር ብጥብጥ ሸሽተን ነው እራሳችንን ለመሸወድ መዝናኛ የምንፈልገው በናታቹ ኮሜንት ስትሰጡ ቦታ ለዩ ችግር ይዛችሁ አትዙሩ
አላህ ይድረስላቸው
@አብዱ ማህኘዲ ሳውዲ
@@ethiolove5855 አይ አች አች ነገሩን ለመስማት ፈረሻ ወድሞቻችን ግን ሞትን ለመቀበል ዛሬ ታረድ ነገ በፈረሀት ውስጥ ናቸው የድርጊቱ ተቀባዮች እዴት ይሁን ነገ በኔ ይደርሳል ብለሽ አስቢ እህት ሁላችንም ምን እደሚያጋጥመን አናውቅም እነሱም ደፋቀና ሲሉ ባለወቁት ነገር ነው የሞት ፍርድ የታወጀባችሁ ግን ፈጣሪ ይርዳቸው የሰውልጂ ህይወት ለማትረፍ ቦታ ይመረጣል በጣም ታሳዝኛለሽ አች ብትሆኝ ችግሩ ውስ ያለሸው ምን እደምትሆኝ እራስሽን ሆነሽ አስቢው እኛ ጆሯችን መስማት የሰለቸን የምትይ ግን ደግሞ በችግሩውጥ ያሉ ምን ይሆኑ ይሆን
you got a new subscriber ... u funny bro .... No one would do it better than u
ዋው ግን በመጀመሪያ ምኪዬ አምሮብሃል ስራቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ
እረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክ መኪናውን ከሆነ ውሰዱት ብሎ የረጠው ማራቶን ቢወዳደር ያዋጣዋል
😄
''ኧረ ከፈለጋችሁ ይሄው መኪናውን ውሰዱት''ሩጫ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ክክክክ በጣም ሲያስቅ
የወንድ አልጫ
😂😂😂😂😂
የልብስ አረዳ ሲያዩት እረሱ ሴተሴት ነው እኔ እንደዚ አይናት ወንድ ቢያጋጥማኝ ፆተውን ቀይርላት ነበር
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ክክኵ
Good job and Bertu!!To much noise in the background. Edit the vid: lower down the Music and volume up the conversation!
ይሄን አይቶ አለመሳቅ ከባድ ነው 😂😂😂አዝግ የሆክ ልጅ
እሄን አይቶ አለመሳቅ ከባድ ነው ሀሀሀሀሀሀ
እረበሳቅ ገደላችሁኝ ደስ የሚለኝ ነገራቹ ብዙ ያልተደፈሩ ነገር ነው የምደፍሩት ሚኮ ውስጤ ናቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😘
ወይኔ ሲያሳዝኑ ኡፍ 😢ሰው እኮ ሰላም ይፈልጋል ምንም ሳያቁ እንዲ ሚታመሱ ስት አሉ 😭😭 ።
በትክክክል 👍👍👍
ሚኮ ማይክ የምትሰራቸው ኘራንኮች ላይ የ እንግሊዘኛ ትርጉም ቢኖራቸው አሪፍ ይሆናል ምክንያቱም ብዙ ሰብስክራይበር እንዲኖር ያግዛል ቪድዮዎችህ funny ስለሆኑ የተቀረው አለም መመልከት አለበት ብዬ አስበለሁ
ማይኮ ያበደ ስራ ነው ሁሌም እስኪ እኔንም አጅቡኝ 😂
ሃሃሃሃ
ሚኪዬ ውስጤ ነህ አቦ በጣም ደብሮኝ የሚኪን ስራ ሳይ ልቅቅቅ ያረገኛል የእውነት ፈታ ካረጋቹሁ like ግጩኝ 😍😍😍አባትህ ነው የደወለልኝ ክክክክ አባት የለለው ቢሆንስ😂😂
ሚኪ ራስክን ጠብቅ እንዳትበላ ሳይክ የባለፈ ሽጉጥ ትዝ ይለኛል ለማንኛዉም ሰላምክ ይብዛ
You're so smart, dear, keep it and go. Good luck.
😃😃😃እረ የመዳም አጃቢ መሆን መሮኛል ኑ አጅቧት ሀሀሀ
Kkk
ክክክክክክክክ አወ
ክክክክ
😀😀😀😀
kkkkkkkkkkkkkkk
ዋው ምኪዬአምሮባችሃልስራቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ
ወይኔ እራስታው እንዴት እንዳሳቀኝ ግን ሚኮ እራስህን ጠብቅ
man yimechish esat nesh .... tichilibetalek betam keep it up ma bro
መኪናውን ጥሎ የሮጠው ግን በጣም አሳቀኝ🙆😁😁😂
This is so hilarious 😂😂😂😂 keep the good work brother..
Wow በጣም አሪፍ ብራክ ነው በሳቅ አስለቀሳቹኝ በርቱዉ😂😂😂😂
That Rasta man got me laughing to death 😂legendary prank miko you got guts for days men
አረ ሚኪይ ተመቻችሁኝ ደስ ይላል ይህን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም በርቱ
ፕራንኩን እናንተ ስሩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ አንበሳ እኮ ነሽ በርታ አባቴ ዘና አርገህኛል♥
ሚኪዬፈታ እኮ ነሽሳላይ ነው like የማረገው ምርጫዬ ነሽ
የምር ጀለሴ በጣም ነው የተመቸኸኝ ምርጥ ዩቲዩበር ነህ ፕራንክህ የሌለ ነው የተመቸኝ
ሳላይ ነው like ያደረኩት እንደሚያስቅ አይ አም ሹር
እኔም ወይኔ ጉድ ይሄ የዋህ ህዝብ
😂😂😊wayna basake motekuge yemhahue ewadahalaw batame😍😘
ክክክክክክክክ ስየስዝን ምስኪን መኪና ለይ የታኛው ክክክክክክ አር ኡፍፍፍፍ ታሰቃዬ ክክክክክክክክ
Beski
Kkkkkk siyask
አረ ዛሬ ኮመንቶች ገደላችሁኝ😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@@tigiathad4308 በምን ክክክ
እረ ያበደነዉ ዛሬ የሌለሽክ እምርብሎባችሗል ወይኔ እረ በሳቅፍርስአልኩልህ 😄😀😄😀በጣም አሪፍነዉ በዚሁቀጥሉ ኢትዮጵያንከእንደዚህአይነት ከስቃይ ፈጣሪ ይጠብቃትሠላማችሁን ያብዛዉ 😘😘😘😘
Miko የስራህን ይስጥህ 😂 እኔስ ያሳቀኝ ሹፌሩ
you make my day you guys! i love ol of ur prank videos!
Yo this is the coolest prank ever 😂😂😂😂😂
ያረቢ የሰዎቹን እልህ እያስጨረሳቹ ነው ጉዳቹ ነው ልየውና እመለሳለሁ ሀሀሀሀ
ከፈለጋችሁ መኪነውን ውሰዱት እሩጫ ወይኔ አሁን አንተም ወንድ ነህ ቦቅቧቃ
ክክክክክክክክ
Eda wesdew beyakolashitus bekefa giza
kkkkkkk ሚኪዬ ይመችህ የኔ ውድ ዘና አደረከኝ
ክክክክክ ይህ ልጂ የሚሰራው ኘራንክ ሁሉ እንዲያው ድርቅ ያለ ነው ታው አንድ ቀን እንዳይደበድቡህ ክክክክክ ክክክክክ ኡ ግራ መጋባት
እኔም ባይ ነኝ
bidebedbutm dollar new aysemawum
Eko
ወይኔ በሳቅ መሞት ሚኪ በጣምነው ያዝናናኝ ትችላለክ ፓራክ
አረ እሄ ልጅ እየተመቸኝ ነው፣ጀግነ ነክ አቦ፣Any one like this guy drop like
i think its your best prank i ever watch hahahahahahahahah
6:00 when the weed finally hits you ... Run .. Run Goitommm ...Run ... Run...hahaha 😂😂😂😂
Harif new berta camera man must be upgraded his skills.You have to use 2 camera to record from two angles to make it professional prank.You have to zoom in camera's when you finish and locate the camera to feel personal facial expressions.
ፕራክ የሚያስቀኝ ማይኮ ያንተ ብቻ ነው የአድስ አበባ ወንዶች ቦቅቧቆች 😁😁😁😁😁
ከከከከ ቀለል ቦቅቧቃ
ሀራም ሠዉን ማስጨነቅ ከባዲነዉ ወላሂ😄😄እመኪና ዉሥጥ ያሠቃያችሁት ልይ አሣሠነኝ
ሚኪ ስወድህ ሀበሻኮ የዋህ ህዝብ ነው 😍
ዊ ሚኪ የስራኸን ይስጥህ አቦ ግን ፈታ ነው የምታረገኝ 😂😜😛😋😁🤣😅😂😀
I've seen a lot of pranks but this one is different 😂
Miko የምር ከልቤ ነው የምታዝናናኝ ትችላለ አንደኛ!!!
አረ ሚኪ የመችክ በጣም እኮ ነው ዘና እታረገን 😂😂😂😂መኪናውን ጥሎ የሮጠው ሰውዬ በሣቅ
እስ በይ ሆዴ በሳቅ
hhhhh.betam yegeremegn kechikochu yiliq yewendochu meferxex.wuy yezemenu wendoch shigux sinfera xelaw xelaw..
ወይኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ የለም ማለት ነው ሴቶቹ ይሻላሉ ፈሳም ሁላ ክክክክክክክክ
ማይኮ ፈታ እኮ ምታረጊኝ በርቺልኝ አባቴ
በሽጉጥ ቀልድ የለም ወዳጄ 😂😂😂
ክክክ
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ሚኮ ተመቸሀኝ አቦ ጀግናነህ😂😂😂 በተለይ መኪና ውስጥ ገብቶ እግሩን የዘረጋው ልጅ
መሳቅ አልፈለኩም ነበረ ግን መኪና ላይ ያለው ሰውዬ ችግር አለበት ማለት ነው🏃🏃
gudeguad wust geba mesak kaleflk
Joke ደምህ ውስጥ ነው MIKE. መሳሪያም ይዘናል😂😂😂😂
እኔ ብሆን ምንም ሴት ብሆንም እንዲ አገላብጣቹ ሙድ ከያዛቹብኝ ወዲ በድንጋይም ቢሆን አለቃቹም ባለ መኪናው ና ቀሚሴን በሱሪህ ቀይረኝ😂😃
ሀሀሀሀሀሀ እውነቱን ነው ባሁኑ ሰአት መሩጥ ነው የሚሰፈልገው ሀሀሀሀሀሀሀሀ የምረ አሳዘነኚ አገራችን ያሰፈራል በጣም ነው ያሳዘነኚ
betam arif iyemetah nw miko gobez. Bezihu ketl gin more ke ina mahbereseb gar yemihed ngr asb yaw sirak ketaynt indinorw malet nw
በጌታ እንዳንተ አይነት ደፋር አላየሁም በርታልኝ ወዳጄ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👌👌yesirahin yesth bxamnw yesakut abo yemchi
Mike man defretek des yelal specially commander sethone andegna nek...and ken gn tesastek ke commanderoch ga tegenagnetek endatbela 😂😂
Miko...andegna nesh aba...ree besak motekugn😂😂😂
ወይ ሚኪየ ስወድህ እኮ 😀😀😀
Yimechachu abo😂😂❤❤
መኪናውን ጥሎ የሮጠ ሰውየው ክክክክክክክ በሳቅ ገደለኝ ቦቅቧቃአይ አንተ ልጅ እሄንን ህዝብ ተጫወትክበት
ከነፍስ አይበልጥም ብሎ ነዋ
Wwwww
😂😂😂😂🤣are wuy besak makinawun wusdut keflgacu በጠስ🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
ስም ብቻ ጎይትኦም ያክል ስም ይዞ ይህን ያክልሩጫ🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️ መኪናውስ🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂yesw Melina wsti yegebaw lij yimechew😂😂😂😂miko errrrr gedelikeni
እረ እውነት ወንዶችዬ ታሳፍራላችሁ ሴቶቹ ብራቮ ይሄው ከፈለክ መኪናውን ውሰደው ጎ😁😁😁😁😁😁
ወይ ሚኪ ግፋቹ ግን😂😁😂 መኪና ውስጥ የተኛው😄😄😄ሲያሳዝን
መኪናውን ጥሎ የሄደው በጣም ነው ያሳቀኚ አረ በማሪም በሰው አትቀልዱ
Ena be sake naw yegdalge ufff
እኔ፡ማየት ለራሱ አልቻኩ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂ሲያሳዝን ልጁ
ክክክክክክ ወይኔ ጉዴ ተጫወትክባቸው በሳቅ ሆዴን እያመመኝ ነው
ህዝቡ ራሱ በመንግስትና በመንጋዎቹ(በቄሮ) እየተሸበረ እየተሳቀቀ ነው እናንተ ደግሞ በአጃቢ ሙድ በነፍሱ ተጫወታችሁ😁😁😁😜 ህዝቡ ግን ሲበዛ ሰላም ፈላጊ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏💚💛❤
😂😂😂
Era wayena Besake motku 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Miko Enam Agbugi Esti 😂😂😂😂😂😂😂
አቦ ይመቻችሁ አሁንስ የኢትዮጲያን ለቅሶ መስማት አናዉዞኛል በናተ ትንሽ ልዝናና
😂😂😂😂 temechegn. Ere part 2 ysera
አይ ኮማደር ወደው አይስቁ ሚኪ😀😀😀😀😀😀😀
አረ ማይኮየ የሰራህ ይሰጠህ በሰሃቅ ሰራየ ረሰቼ ቆሙሁ ኮ ወይለይ
አተ ልጅ ነብስህ ዪማርል አሁን ክክክክክ በሳቅ የኔ ንፁህ የኔ የዋህ ሕዝብ. እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ሁላችንም በፍቅር መኖር ይሁንልን
ግዜውን ተጠቅማቹ ምስኪን ህዝቤን ተጫወታቹበት ክክክክክ
Ere balemekinaw yabede newMiko fim temecheshign😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጎይቶም በሳቅ ገደለኝ እኮ::
ሚኮየ የፈገግታየ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ
You guys so funny 😂😂😂😂😂
Yene wondumochee bartuu 😂😂😂😁😁👉👉🚗🚗,bala ,makinaa Asqenyi ko
ኧረ በሳቅ ሞትኩ ኧረ ተው ሰው ለራሳቸው በሰቀቀን ነው ያሉት አታሳቋቸው ግን ፈታ ነው ያልኩት ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ
አቦ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይመቺክ ሚኪ
ሚኪ። አንዳንዴ። ነው። ኮመንት። ምሰጥህ። ግን። እንደዚያይነት። ፕራንክ። እንዳትሰራ። እንዴት። እንደሚሆኑ። አይተሀል። የሚያዝናናን። ቢዲዮ። ስራልን። እሺ። ሚኪ🙏🙏🙏🙏👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሚኪ የዛሬው ደብሮኛል ምክንያቱ ያአአ ልጅ ፈሪ ነው ብላቺሁ ለወበዴ ትምህርት እየሰጣቺሁ ነው
ኧረ በማርያም ዛሬ በጣም ሳቅሁኝ ሚኮ አዝግ የሆንክ ልጅ ይመችህ
Bale mekinaw 🤣😂🤣😂gobez👍
ሚኮየ እንዲያው ጥሎብኝ ስወድህ
በጣም ያዝናን ሚያኮ
ሰላም እንዴት ነሽ ወደ ቻናሌ ጎራ በይ ቤተሰብ እንሁን ??
ወይ የሀገራችን ሰው በስጋት ነው የሚኖረው ሰላም ማጣትን ያስረዳል
🤣🙈🙊 ere wendoch set bithonu yishalal🤣
hahahah ወይ ጊዜ እድሜ ለቄሮ የስራህን ይስጥህ ህዝቡን ፈሪ ያደረገው
ይሄ አንደኛ ነው በርታ
የውንድ አልጫ👊👊👊🤔 ከፈለጋችሁ መኪናውን ውሰዱት ሆይ🙈😁😁😁😁
hhhhhhhh are Sinor eko new mekina yemineda .keras belay men alewu hooo
ወይ በሳቅ ከመኪናው ያስተኛቹሁት ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂
...ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
ሥወድህኮ ዘናታረጋለህ
Miko Mikee are tewi mikiye ye sawi dengate ayasdesetem getan b dengate mtefo now please yikrebehi atasdengit
Mikoye wendime erasihn tebik ere tew anteh lij
meki betam arife nw gen mastekakele yalbachihu negr sewoch prank endehon kengerachihuachew behula mude ateyazu esu yanadedegnal endiwem betam mamsegen albachihu emteskute negr bezu des ayelem beterfe des yelal bertu
ሚኪ ግን ጡሩ አይደለም አስለቀሱኝ😥
መኪናውን ውሰዱት እኔን ነውኝ ያለው ሰውየ ያሳቃችሁ እስኪ በላይክ አሳዪኝ ወይ ወገኔ አሳዘኑኝ
ruclips.net/video/FmNYUFleXJw/видео.html
yehone yemiferaw neger ale malet new
Hahahaha
💗
WOW😁😁
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ መኪናዉን ከፈለጋችሁ አሯሯጡ እንደኔ ያሳቃችሁ እስኪ በላኝክ ከክክክ
ክክክክክክ
ወገኖቼ በሳውዲ አረብያ ያለጥፋታችው የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ወድሞቻችን ፍትህ እዲያገኙ እባካችሁ በፀሎት አስባቸው ስደት ክፉ ነው እህህህህህ ፈጣሪ ሀገራችን ስላም ያድርግልን በለው ዛሬ አደኛ ሆኩ ወጉ ደረሰኝ
እላህይድረስላቸው
እኛ ወደዚ መዝናኛ የመጣነው ሞትና የሀገር ብጥብጥ ሸሽተን ነው እራሳችንን ለመሸወድ መዝናኛ የምንፈልገው በናታቹ ኮሜንት ስትሰጡ ቦታ ለዩ ችግር ይዛችሁ አትዙሩ
አላህ ይድረስላቸው
@አብዱ ማህኘዲ ሳውዲ
@@ethiolove5855 አይ አች አች ነገሩን ለመስማት ፈረሻ ወድሞቻችን ግን ሞትን ለመቀበል ዛሬ ታረድ ነገ በፈረሀት ውስጥ ናቸው የድርጊቱ ተቀባዮች እዴት ይሁን ነገ በኔ ይደርሳል ብለሽ አስቢ እህት ሁላችንም ምን እደሚያጋጥመን አናውቅም እነሱም ደፋቀና ሲሉ ባለወቁት ነገር ነው የሞት ፍርድ የታወጀባችሁ ግን ፈጣሪ ይርዳቸው የሰውልጂ ህይወት ለማትረፍ ቦታ ይመረጣል በጣም ታሳዝኛለሽ አች ብትሆኝ ችግሩ ውስ ያለሸው ምን እደምትሆኝ እራስሽን ሆነሽ አስቢው እኛ ጆሯችን መስማት የሰለቸን የምትይ ግን ደግሞ በችግሩውጥ ያሉ ምን ይሆኑ ይሆን
you got a new subscriber ... u funny bro .... No one would do it better than u
ዋው ግን በመጀመሪያ ምኪዬ አምሮብሃል
ስራቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ
እረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክ መኪናውን ከሆነ ውሰዱት ብሎ የረጠው ማራቶን ቢወዳደር ያዋጣዋል
😄
''ኧረ ከፈለጋችሁ ይሄው መኪናውን ውሰዱት''ሩጫ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ክክክክ በጣም ሲያስቅ
የወንድ አልጫ
😂😂😂😂😂
የልብስ አረዳ ሲያዩት እረሱ ሴተሴት ነው እኔ እንደዚ አይናት ወንድ ቢያጋጥማኝ ፆተውን ቀይርላት ነበር
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ክክኵ
Good job and Bertu!!
To much noise in the background. Edit the vid: lower down the Music and volume up the conversation!
ይሄን አይቶ አለመሳቅ ከባድ ነው 😂😂😂አዝግ የሆክ ልጅ
እሄን አይቶ አለመሳቅ ከባድ ነው ሀሀሀሀሀሀ
እረበሳቅ ገደላችሁኝ ደስ የሚለኝ ነገራቹ ብዙ ያልተደፈሩ ነገር ነው የምደፍሩት ሚኮ ውስጤ ናቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍😘
ወይኔ ሲያሳዝኑ ኡፍ 😢ሰው እኮ ሰላም ይፈልጋል ምንም ሳያቁ እንዲ ሚታመሱ ስት አሉ 😭😭 ።
በትክክክል 👍👍👍
ሚኮ ማይክ የምትሰራቸው ኘራንኮች ላይ የ እንግሊዘኛ ትርጉም ቢኖራቸው አሪፍ ይሆናል ምክንያቱም ብዙ ሰብስክራይበር እንዲኖር ያግዛል ቪድዮዎችህ funny ስለሆኑ የተቀረው አለም መመልከት አለበት ብዬ አስበለሁ
ማይኮ ያበደ ስራ ነው ሁሌም
እስኪ እኔንም አጅቡኝ 😂
ሃሃሃሃ
ሚኪዬ ውስጤ ነህ አቦ በጣም ደብሮኝ የሚኪን ስራ ሳይ ልቅቅቅ ያረገኛል የእውነት ፈታ ካረጋቹሁ like ግጩኝ 😍😍😍አባትህ ነው የደወለልኝ ክክክክ አባት የለለው ቢሆንስ😂😂
ሚኪ ራስክን ጠብቅ እንዳትበላ ሳይክ የባለፈ ሽጉጥ ትዝ ይለኛል ለማንኛዉም ሰላምክ ይብዛ
You're so smart, dear, keep it and go. Good luck.
😃😃😃እረ የመዳም አጃቢ መሆን መሮኛል ኑ አጅቧት ሀሀሀ
Kkk
ክክክክክክክክ አወ
ክክክክ
😀😀😀😀
kkkkkkkkkkkkkkk
ዋው ምኪዬአምሮባችሃል
ስራቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ
ወይኔ እራስታው እንዴት እንዳሳቀኝ ግን ሚኮ እራስህን ጠብቅ
man yimechish esat nesh .... tichilibetalek betam keep it up ma bro
መኪናውን ጥሎ የሮጠው ግን በጣም አሳቀኝ🙆😁😁😂
This is so hilarious 😂😂😂😂 keep the good work brother..
Wow በጣም አሪፍ ብራክ ነው በሳቅ አስለቀሳቹኝ በርቱዉ😂😂😂😂
That Rasta man got me laughing to death 😂legendary prank miko you got guts for days men
አረ ሚኪይ ተመቻችሁኝ ደስ ይላል ይህን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም በርቱ
ፕራንኩን እናንተ ስሩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ አንበሳ እኮ ነሽ በርታ አባቴ ዘና አርገህኛል♥
ሚኪዬ
ፈታ እኮ ነሽ
ሳላይ ነው like የማረገው
ምርጫዬ ነሽ
የምር ጀለሴ በጣም ነው የተመቸኸኝ ምርጥ ዩቲዩበር ነህ ፕራንክህ የሌለ ነው የተመቸኝ
ሳላይ ነው like ያደረኩት እንደሚያስቅ አይ አም ሹር
እኔም ወይኔ ጉድ ይሄ የዋህ ህዝብ
😂😂😊wayna basake motekuge yemhahue ewadahalaw batame😍😘
ክክክክክክክክ ስየስዝን ምስኪን መኪና ለይ የታኛው ክክክክክክ አር ኡፍፍፍፍ ታሰቃዬ ክክክክክክክክ
Beski
Kkkkkk siyask
አረ ዛሬ ኮመንቶች ገደላችሁኝ😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@@tigiathad4308 በምን ክክክ
እረ ያበደነዉ ዛሬ የሌለሽክ እምርብሎባችሗል ወይኔ እረ በሳቅፍርስአልኩልህ 😄😀😄😀በጣም አሪፍነዉ በዚሁቀጥሉ ኢትዮጵያንከእንደዚህአይነት ከስቃይ ፈጣሪ ይጠብቃትሠላማችሁን ያብዛዉ 😘😘😘😘
Miko የስራህን ይስጥህ 😂 እኔስ ያሳቀኝ ሹፌሩ
you make my day you guys! i love ol of ur prank videos!
Yo this is the coolest prank ever 😂😂😂😂😂
ያረቢ የሰዎቹን እልህ እያስጨረሳቹ ነው ጉዳቹ ነው ልየውና እመለሳለሁ ሀሀሀሀ
ከፈለጋችሁ መኪነውን ውሰዱት እሩጫ ወይኔ አሁን አንተም ወንድ ነህ ቦቅቧቃ
ክክክክክክክክ
Eda wesdew beyakolashitus bekefa giza
kkkkkkk ሚኪዬ ይመችህ የኔ ውድ ዘና አደረከኝ
ክክክክክ ይህ ልጂ የሚሰራው ኘራንክ ሁሉ እንዲያው ድርቅ ያለ ነው ታው አንድ ቀን እንዳይደበድቡህ ክክክክክ ክክክክክ ኡ ግራ መጋባት
እኔም ባይ ነኝ
bidebedbutm dollar new aysemawum
Eko
ወይኔ በሳቅ መሞት ሚኪ በጣምነው ያዝናናኝ ትችላለክ ፓራክ
አረ እሄ ልጅ እየተመቸኝ ነው፣ጀግነ ነክ አቦ፣
Any one like this guy drop like
i think its your best prank i ever watch hahahahahahahahah
6:00 when the weed finally hits you ... Run .. Run Goitommm ...Run ... Run...hahaha 😂😂😂😂
Harif new berta
camera man must be upgraded his skills.
You have to use 2 camera to record from two angles to make it professional prank.
You have to zoom in camera's when you finish and locate the camera to feel personal facial expressions.
ፕራክ የሚያስቀኝ ማይኮ ያንተ ብቻ ነው የአድስ አበባ ወንዶች ቦቅቧቆች 😁😁😁😁😁
ከከከከ ቀለል ቦቅቧቃ
ሀራም ሠዉን ማስጨነቅ ከባዲነዉ ወላሂ😄😄እመኪና ዉሥጥ ያሠቃያችሁት ልይ አሣሠነኝ
ሚኪ ስወድህ ሀበሻኮ የዋህ ህዝብ ነው 😍
ዊ ሚኪ የስራኸን ይስጥህ አቦ ግን ፈታ ነው የምታረገኝ 😂😜😛😋😁🤣😅😂😀
I've seen a lot of pranks but this one is different 😂
Miko የምር ከልቤ ነው የምታዝናናኝ ትችላለ አንደኛ!!!
አረ ሚኪ የመችክ በጣም እኮ ነው ዘና እታረገን 😂😂😂😂መኪናውን ጥሎ የሮጠው ሰውዬ በሣቅ
እስ በይ ሆዴ በሳቅ
hhhhh.betam yegeremegn kechikochu yiliq yewendochu meferxex.wuy yezemenu wendoch shigux sinfera xelaw xelaw..
ወይኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ የለም ማለት ነው ሴቶቹ ይሻላሉ ፈሳም ሁላ ክክክክክክክክ
ማይኮ ፈታ እኮ ምታረጊኝ በርቺልኝ አባቴ
በሽጉጥ ቀልድ የለም ወዳጄ 😂😂😂
ክክክ
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ሚኮ ተመቸሀኝ አቦ ጀግናነህ😂😂😂 በተለይ መኪና ውስጥ ገብቶ እግሩን የዘረጋው ልጅ
መሳቅ አልፈለኩም ነበረ ግን መኪና ላይ ያለው ሰውዬ ችግር አለበት ማለት ነው🏃🏃
gudeguad wust geba mesak kaleflk
Joke ደምህ ውስጥ ነው MIKE. መሳሪያም ይዘናል😂😂😂😂
እኔ ብሆን ምንም ሴት ብሆንም እንዲ አገላብጣቹ ሙድ ከያዛቹብኝ ወዲ በድንጋይም ቢሆን አለቃቹም ባለ መኪናው ና ቀሚሴን በሱሪህ ቀይረኝ😂😃
ሀሀሀሀሀሀ እውነቱን ነው ባሁኑ ሰአት መሩጥ ነው የሚሰፈልገው ሀሀሀሀሀሀሀሀ የምረ አሳዘነኚ አገራችን ያሰፈራል በጣም ነው ያሳዘነኚ
betam arif iyemetah nw miko gobez. Bezihu ketl gin more ke ina mahbereseb gar yemihed ngr asb yaw sirak ketaynt indinorw malet nw
በጌታ እንዳንተ አይነት ደፋር አላየሁም በርታልኝ ወዳጄ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👌👌yesirahin yesth bxamnw yesakut abo yemchi
Mike man defretek des yelal specially commander sethone andegna nek...and ken gn tesastek ke commanderoch ga tegenagnetek endatbela 😂😂
Miko...andegna nesh aba...ree besak motekugn😂😂😂
ወይ ሚኪየ ስወድህ እኮ 😀😀😀
Yimechachu abo😂😂❤❤
መኪናውን ጥሎ የሮጠ ሰውየው ክክክክክክክ በሳቅ ገደለኝ ቦቅቧቃ
አይ አንተ ልጅ እሄንን ህዝብ ተጫወትክበት
ከነፍስ አይበልጥም ብሎ ነዋ
Wwwww
😂😂😂😂🤣are wuy besak makinawun wusdut keflgacu በጠስ🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
ስም ብቻ ጎይትኦም ያክል ስም ይዞ ይህን ያክልሩጫ🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️🤾🏻♂️ መኪናውስ🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂yesw Melina wsti yegebaw lij yimechew😂😂😂😂miko errrrr gedelikeni
እረ እውነት ወንዶችዬ ታሳፍራላችሁ ሴቶቹ ብራቮ ይሄው ከፈለክ መኪናውን ውሰደው ጎ😁😁😁😁😁😁
ወይ ሚኪ ግፋቹ ግን😂😁😂 መኪና ውስጥ የተኛው😄😄😄ሲያሳዝን
መኪናውን ጥሎ የሄደው በጣም ነው ያሳቀኚ አረ በማሪም በሰው አትቀልዱ
Ena be sake naw yegdalge ufff
እኔ፡ማየት ለራሱ አልቻኩ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂😂ሲያሳዝን ልጁ
ክክክክክክ ወይኔ ጉዴ ተጫወትክባቸው በሳቅ ሆዴን እያመመኝ ነው
ህዝቡ ራሱ በመንግስትና በመንጋዎቹ(በቄሮ) እየተሸበረ እየተሳቀቀ ነው እናንተ ደግሞ በአጃቢ ሙድ በነፍሱ ተጫወታችሁ😁😁😁😜 ህዝቡ ግን ሲበዛ ሰላም ፈላጊ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏💚💛❤
😂😂😂
Era wayena Besake motku 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Miko Enam Agbugi Esti 😂😂😂😂😂😂😂
አቦ ይመቻችሁ አሁንስ የኢትዮጲያን ለቅሶ መስማት አናዉዞኛል በናተ ትንሽ ልዝናና
😂😂😂😂 temechegn. Ere part 2 ysera
አይ ኮማደር ወደው አይስቁ ሚኪ😀😀😀😀😀😀😀
አረ ማይኮየ የሰራህ ይሰጠህ በሰሃቅ ሰራየ ረሰቼ ቆሙሁ ኮ ወይለይ
አተ ልጅ ነብስህ ዪማርል አሁን ክክክክክ በሳቅ የኔ ንፁህ የኔ የዋህ ሕዝብ. እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልንና ሁላችንም በፍቅር መኖር ይሁንልን
ግዜውን ተጠቅማቹ ምስኪን ህዝቤን ተጫወታቹበት ክክክክክ
Ere balemekinaw yabede new
Miko fim temecheshign😂😂😂😂😂😂😂