Nice movie. It gives us a life lesson. I appreciate all actors and actress. I also appreciate the writer and the director. Once again, I would like to thank all actors ( Most especially Tariku Baba and the one acted as an old man), moreover my special gratitude is also for the female actress.
ሀገሬ ልገባ 14 ቀን ቀረኝ መልካም ጉዞ በሉኝ እህቶቸ
መልካም ጉዞ እህቴ
Tadlsh mashallah Bslam yadrsesh
Yashen Tachager በሰላም ግብ ለእኛም ፀልይ
Melkam guzo yena ehit
ዋው እኔም 20 ቀን ደስ ሲል
ሀኪም ቤት ሂጀ የ3 እረጉዝ ነሽ አለኝ እስኪ የደስታየ ተካፋይ የሆናቹህ ላይክ ግጭኝ
እንኩዋን ደስ ያለሽ ማማዬ ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ😍😘😘
አሜን አሜን አሜን እህትዬ
እንኳን ደስ አተሽ ማማዬ
ዋው ማሻ አላህ በጣም እድለኛ ነሽ እንዴት ነው ያአረጋቹው እኔም ሳገባ ሶስት እንዳረግዝ
እመብርሁን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛልኝ የድንገል ልጅ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በሰላም ከስደት ያላቀን ውይ እናቴቴቴቴቴቴቴቴ ናፋቃኛለች እማምላክ ቤተሰቦቻችንን ትጠብቅ
አሜን
በጣምምምምምም
አሜንንንንንን
Ameeeeeeeennnnnnnn
Amen amen amen
ይድረስ ለስደተኞች
ለእራሳቼን ማሰብ እንጀምር
ሻማ መሆን ይብቃን
፨♥
ትክክል
Ewnet New
በትክክል የኔ ማር
Betam tikekel💘💗
እናቴ ናፈቀችኝ የሁላችንም እናት እድሜ ይርዘምልን ለሞቱትም ነፍስ ይማርልን አሜን
አሚንንንን እኔም እዳንቺው ንፍቅ ብላኛለች
አሜን እናቴን ካጣሃት ከአመት በላይ ሆኖኛል በስደት አለም ውስጥ ሆኜ ነብሷን በገነት ያኑርልኝ ላንቺም እናትሽን እድሜዋን ያርዝምልሽ እህቴ ሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ
AMEN
@@irosalem2474 ayzosh yene konjoo e/r ke Abraham ena ke sara gon yanurilish
አሚን አሚን
በጣም የሚያስተምር ድራማ ነው ሰው ማንነቱን የሚያገኘው ከጥቅማጥቅም ሲርቅ ብቻ ነው ደሀ መሆን ማንነትና ፍቅር የሚገልፅ ስንቅ ናት ደሀነት ትንሽ ስቃይ ሊኖረው ይችላል ብዙዎን ደስ የምታመጣው እራሷ ስለሆነች ትግስትና ተስፉ አይለያቹ ባይ ነኝ ተመችቶኛል ቀጥሉበት
እግዚአብሄር ይስጥልኝ ገና ካንቺ ትክክለኛ ኮሜንት አገኘው ምድረ ነፈዝ የላይክ ጥማታሞች ይዘበዝባሉ
Ene ye mariyam neg
ከልብ አመሰግናለው ድራማ አንድ ሰው ሲያይ ለእይታ ብቻ ሳይሆን ለመማሪያም ጭምር አስተዋይ ሰው ከአንድ ድራማ ብዙ እውቀት ይቀስማል ስለዚህም ነው እኔ የተረዳውት እውነታ የፆፍኩት
ሐ
ሆይ ሀፍታም መሆን እራስን ያስረሳል ለካ ድህነትዬ ኑሪልኝ ፈጣሪየን ማመስገኛዬ!!!
ኧረ ፊልም እኮ ነው
Kkkk
ክክክክ
እውውው ትላት እና ዛሬ ሰርግና ምላሽ ሆኖልናል ለፊልም አድናቂዎች የዛሬውን አለም ያርገው ለዘላለም ይሁንልን ይልመድባችሁ እናመሰግናለን
ባባዬ የኔ ጌታ ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልህ 😢😢
ሁልጊዜም በልባችን ትኖራለህ እወድካለሁ🥰🥰🥺🥺
😢😢😢😢😢😢😢
አሜን !!!!!!!😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
ደራሲው ከቱርክ ነው እዴ የመጣው እእእእእ ተጋነነ ኧሯ በድህነት መኖር እዴት ደስ ይላል ሀብታም ሰው ፍቅር የለው ሰላም የለው ለሰው ክብር የለው ቲሽ
😅😄😍 ewntesne nw enme sayahu ba westya edce eysabku nbare😜
ማማቲ ይገርማል እኮ
ሰብለ ወንጌል የደሴዋ Mm ክክክክክክ በጣም እንጂህ አቶ ታየርን መስለ እኮ
Kkkkkkkkk
BIBKI NNG
ደስታ፤ ፍቅር ና ሰላም ከሰዉ የሚገኝ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ስንጠጋ የምናገኛቸዉ ናቸዉ ::ፈጣሪ አምላክ፤ ፍቅር ፤ሰላምና ደስታን ይስጠን፡፡ታሪኩ (ባባዬ)አድናቂክ ነኝ፡፡ሁላችሁንም ከ♥ እናመሰግናለን ::
"'አይን የቅርቡን ቅንድብን እደማያይ እኛም በእጃችን ያለውን የቅርባችንን ሳናይ በርቀት ያለውን በእጃችን የሌለውን እያየን ደስታችንን እናጣለን'" በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይጠራል ነው አይደል የሚባል
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
😭😭😭😭💔ትክክል እማ
😢የባባ አባት ትክክል ናቸው በ እጃችን ያለው በቂና ደስተኛ ካላደረገን አለምን ብንጨብጥ እራሱ ደስተኛ አንሆንም ደስታ ማለት ባለን ነገር እያመስገን ተደስቶ መኖር ነው አስተማሪ ፊልም ነው😢😢😢👍👍👍💝❤💘
ወዉዉ
በትክክል
እስኪ የታሪኩ ባባ አድናቂ የሆናችሁ በLike አሳዩ
👍😉
እኔ የባህሩን ከድር አድናቂ ነኝ ጠፋሣ ባባም ይመቸኛል ሙሉ አለም ተሥፋዬ አለምሠገድ ማንዴ ኢሣም ባህሩን ከድር ፍቅር ይዞኛል ከሱ ፕሊሥ ሸር አድርጉልኝ 😍😍😍
hi
እኔ ባባ ውስጤ ነው
ዋው...በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ያላያችሁ እዩት
ታሪኩ/ባባ/ ውስጤ ነው 😍
1
የሚገርም ፊልም ነዉ መጀመሪያ ላይ ታሪኩ የሚያደርጋቼዉ ተገቢ ያልሆኑ ንግግሮቹ እደት ያማሉ 1ኛ ትልቅን ሰዉ አለማክር ከኔ በላይ ሰዉ የለም ብሎ ሰወችን ዝቅ ሲያደርግ ተናደድኩ ና ልተኛ ነበር ከዛም አባ ያገቱት ለምን ይሆን ብየ አሰብኩ ና አየሁት ለካስ አያቴ እዉነቷን ነዉ የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ / የምትለዉ አባ ታሪኩንም እዴ ሰዉ እድያስብ ለትዳሩ ፍቅርን ለሰወች ቅንነትን አግቶ አስተማረዉ አባ መሆን ያለበት ዉርሴን ስጠኝ ብቻ ሳይሆን ዉርሴን ተቀበለኝ ብየዋለሁ ጥሩ እንደገና ነዉ የተወለደዉ መኳንቴ አተ ከላይ እኔ ከታች አስለቀሱኝ አቦ እድሜና ጤና የእዉነት አስተማሪ ፊልም ነዉ ታሪኩ መጨረሻ ላይ ተናግሯታል ምናለ እዴ ሞት እንድህ ነዉ ብሏል እናም አሟሟታችንን ያሳምርልን
ኣረረረረረረ በለውውው በህይወቴ እንደዛ ኣይነት ድንቅ ፊልም ኣይቸ ኣላውቅም ከልቤ ነው የምላቹ ከዛው ፊልም ብዙ ተምርያለሁ እዝግኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ።
ትግራዋይ ነኝ የመቀሌ ኣራዳ ልጅ like ስጡኝ።
እሺ የመቐለ ቆንጆ 😍😘
ለደራሲው ለአቤል ሀጎስ ትልቅ ክብር ይገባል!ምርጥ ድርሰት ነው❤
እስኪ እንደኔ ታሪኩ ያለበትን ፊልም ለማየት የሚጓጓ ... የቃልየ ባል ኦቦ ስወዳቼዉዉ
ሞተኮኮኮኮኮ
ነገ አየዋለሁ ግዜ ካገኘሁ እኔ አንዲ ፊልም ሶስት ቀን ነው የማየው እፍፍ ስደት ማ ነው እደኔ ምርር ያለው
Ayezosh
ena 5 ken new ymefejebeg
ayzosehi mar😭😭😭
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል በ አሏህ ፍቀድ የላ ልፋት ስንቅ ዬለም ይህቺ ምድር በስቃዮች የተሟላች ነት ለሁሉም ማልካሙን ማሰብ ነው አሏህ ይጣብቃን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
Eney ege ege new ylegn
ቡሀላ አየዋለሁ እስኪ ውዶች ላይክ በሉኝ አይከፈልበት # ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር
አስተማሪይ ነው እናመሰግን አለን ታሪኩ ሁሌም ትልቅ ነህ አሁንም ከፊ በል እናት ሀገራችንም ለዘላለም ትኑሪ👉💚💛❤👈እወድሽ አለሁ አረንጎዴ ቢጫ ቀይዋ ባንድራየ ለዘላለም ኑሪ መመኪያየ ነሽ ክብሬ ኩራቴ
ብቸኝነት ስሰማህ ሳይሆን ዝግጁ ስትሆን አፍቅር ።
የሆንሽ አስተዋይ ነገር ነሽ
@@የማርያምልጅነኝ-ሐ2ለ 10q bro 💝
ahetey ewnet bleshal😍😍
samri ye _dengle lij tikikil bleshal samriye
ok
ሞት ጨካኙ ባባ ወደማይቀረው ሀገር ሄድክ በጧቱ የማልወደውን ፊልም ማየት ጀመርኩ 😭💔
ለየት ያለ እና አስተማሪ ፊልም ነው። የሁሉም ትወና አንደኛ ነበር የደሬ ግን 👏👏👏👏
ኡፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ቤት መኖሩ ይገርማል አይ ህይወት ግማሹ በጎዳና ቀን ፀሐዩ ማታ ብርዱ ሲፈራረቅበት ይኖራል ግማሹም በኪራይ ቤት ነፃነት ሳያገኝ ይኖራል የደላው ደግሞ በእንዲህ ያለ ቤት ይኖራል
አምላኬ ሆይ በጣም ሀብታም አታድርገኝ እዳርሳህ ደከም አታድርገኝ እዳላማርርህ ብቻ እምውልበት ስራ ስራ ውየ የምገባበት መኖርያ ቤት ጥሩ ትዳር ልጆች ስጠኝ
እኔም እንዳንቺ ሀብታም እንድሆን አልፈልግም ላይክ ብዬሻለሁ
@@rakiggcgfyhhygb7942 አልወድም ማለት ይህን እሚያክል ቤት ውስጥ ለመኖር ከባድ ነው እንቅልፍም አይወስደኝ አሰርዋቼ እናታቸው ቤት ወይም የሆነ ቦታ ትተውኝ እቤት ስሄድ ፎቅ ቆይቼ ታች ስሄድ በሩን እንኳ ዘግቼው አላምነውም ክክክክክክክ በየክፍሉ ሌባ የቆመ ነው የሚመስለኝ ክክክክክክክክክ
btame ehte hbete sibazam Andande tru Aydalam dehenate yeshlal
yaneme mgnote lke endachiwe. nawe Amen Amen Amen
👍👍❤
አገሬ ልገባ ወር ቀረኝ ክብር ለድንግል ልጅ።
eheta alem berachi emabet mariyam kirba targilsh beselam gibi
ብቸኛነና ድንግል ሆይ አትለይኝ አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ማማየ ድንግል ማርያም ትከተልሽ በሰላም ግቢ
+የድንግል ልጅ ወለተ ማርያም Sara አሜን ማሬ አንችንም።ትከተልልኝ
አሜን በሰለምግብ
አሜን በሰላም ግቢ ማማየ
በነገራችን ላይ ፊልሙን ማድነቅ አሪፍ ነው ምክኒያቱም የራሳችንን ማድነቅ ግድ ነው የሌላ ዜጋ ቂጣችን እስኪለቀ ነው ኮሜንና ላይክ እምንሰጠው የራስን ማድነቅ ተገቢ ነው በራሳችን ዜጎች እንኩራባቸው ሀገሬ ለዘላለም ትኑር
Nadena እንኳን አብሮ አደረሰን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያሪዝምልን
አሜን
በነታችሁ ስለፊልሙብቻአስተያየትስጡ፡መዳም ፍቅረኛየምነምንእያላችሁ፡አትኮምቱ
በጣም አበዙት ውይይይ
እኔም ይሄ የሚዘባርቁት ነገር ይገርመኛል ።ፊልም እያዩ ስለራሳቸው የግል ችግር ይበጠረቃሉ።በተለይ ስለ አሰሪያቸውማ ሲቀደዱ አስረው ያስለፈለፏቸው ይመስላሉ።ኤጭ በዛ
@@birtiqueen7653 በጣም የኔውድ ሁላችንንም አላህይጠብቀን
በጥራቃ ስለሆኑ ነው ክክክክ
እስርቤት መፈቻቸው ስልክ ነው ሌላማምንአለ አትፍረድ ይፈረድብሃል
የምር ዋሻው ነው ወዮ 🙆 በጉጉት ስጠብቀው እስኪ ባባን ምቶዱ
ቃልኪዳን እና ባባዬ ብቻ ፊልሙን ይስሩት ከስራቸው ውጪ ልታይ የማይሉ ሀይማኖታቸውን አክባሪ ጥዶች ናቸው አድናቂያችሁ ነኝ ከሸዋሮቢት
😭😭😭😭😭😭
ሠላም ዛሬ ደስ ብሌኝል የትምህርት ውጤቴ ስለተነገረኝ ደስታ ላይ ነኝ
እንኳን ደስ አለሽ
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እንኳን ደሥሥሥ ያለሽ እህቴ
አመሰግናለሁ ውድ የአገሬቼ ልጅች
ምን ነበር ትምህርትሽ?
Enkewane dase alasge
I love all ethiopean peaple
Am from eritrea . Plz like
እልልልልልልልል ዘመኔን አይቸ ስጨርስ ዋሻዉ ተለቀቀ ደስ ሲሊ ታሪኩ ባባ ስወድህ እውስጤ ነህ
ህልምሽ ፋልም ማየት ቢቻ ነዉ
@@sucriyasucriya157 🤣🤣🤣
እረ ጋይስ የእውነት አፍቃሪ ጠፋ የእውሸት አፍቃሪ አስመሳይ ሰው ሰለቸኝ እስኪ እደኔ የሰለቻችሁ
እርርርር እኔም ቋቅ ነው ያለኝ አፋቸው ሌላ ልባቸው ሌላ እፍ በሥንቱ እንበጥበጥ
Betam yageshegeshale
እስቲ እንወያይ
Mamay eney alhu endanchy asmesay becha ylew min enarg
Anchis tru fkr sechi nesh eski erasshen teyki?
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ባባዬ እንዴት እንደማደንቅህ ምርጥ የምርጦች ምርጥ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ምርጥ ፊልም ዋዉዉዉዉ......
Nice movie. It gives us a life lesson. I appreciate all actors and actress. I also appreciate the writer and the director. Once again, I would like to thank all actors ( Most especially Tariku Baba and the one acted as an old man), moreover my special gratitude is also for the female actress.
ገዘብ ደስታን ጤናን አይገዘሰም ከጎናችን ያሉትን ብናይ ስት ሰላም አለን አሪፍ ነው በርቱ
ውይይይይ ሀብታም መሆን እንዴት ያስጠላል ድህነቴ ማሪኝኝ
ፅኑ ቃል ነብዩ 😄😄😄😄
ክክክክእውነትሽን ነው ጨምልቅልቅአልብን
Kkkk Dehnetvbe Sint Taimu
Konjo mahonim endazaw...tibrir eko naw yemiyadargaw.
I liked tirsh
ወይኔ ባባዬ አንተ ብቻ አይደለክም እኔ እራሱ በጣም ብዙ ተማርኩ ለደስታ ሁሌ የማለቅሰው ልጅ ዛሬ በጣም ደስተኛሆንኩ አመሰግናለው ባባዬ እወድካለው አስተምረከኛል
በጣም ትምርት ያለው ነው ሀሪፍ ነው ደራሲው መመስገን አለበት በጣም
Awo.batame.wholome.endante.selafilmo.batefeteronabara.ande.denasawe.aganawe
ላይክ የምትሉ አሁንሰ አበዛችሁት እዴ ፉልሙን እንይ ውይሰ የናተን ላይክ የምቱሉትን ነገር እረ ክግርግዳው ያጋጨልኝ እዴ በዛ
እኔ እምለው ፍቅርን ፍለጋ ስከራተት፣ለካ በየፊልሙላይ ተበትኖ ነው፣
M የደሴዋ ስደተኛ 🤣🤣🤣🤣😊😊😊👌👌
M የደሴዋ ስደተኛ kk
😂😂😂
Hahhhhhhhhh
ክክክክክክክ
ጉድ ነው ሰሞኑንስ መቶባችኋል ምንግዜ የማዳምን ስራ ልስራ ኧረ ቀስ በተራ አረጋጉት ያለቀኔ ሀገሬን እንዳልገባ
Hhhhh betam enji kmer abesbushune eko eeee
ተይ እባክሽ ተይው የማዳም ስራ ማለቄያ የለውም
kkkkkkkkkkkkkk
Kķkkkkkk
ፊልም ገና አሁን ተስራ ሀገሬ 👌💚💛❤👌👌👌👌
የተቀረፀበት ቦታው በጣም ያምራል።አገራችን።እንደዚህ አይነት ቤት አለ በጣም ያምራል
አር ጉድ ለካ ሀብታምም አይደሠትምደ ባባን እምትወዱ ላይክ በሉኝ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው።እላይ ሆኖ ወደታች ማየትን ታች ሆኖ ወደላይ ማየትን የመሰለ ትምህርት ቤት የለም።ሁላችንም ልንማርበት ይገባል በርቱ።
አምላኬ ሆይ ሀብታም ድክም አታድርገኝ የራሴ ቤት የምኖርበት የእለት እንጀራ የምበላበት ስራ ጥሩ ትዳር ብቻ ስጠኝ ሌላ ምንም አልፈልግም
አንች ሃብታም ያለው ነገር እኾ ነው እየተመኝ ሽው ያለሽው የሄ ሁሉ ካለሽማ ከሃብታም ምን የለየሻል
@@selamg3325 እኔ እንደተረዳዋት በጣም ሀብታም ሆኖ ከመጨናነቅ መሰረታዊ ነገሮች ይበቃኛል ማለቷ ይመስለኛል
"አይን አቅርቦ የቀረቡውን ቅንድብ አያይም" የገባው like
ምንማለትነወ
@@merhabaassefaw2352 ፊልሙን እይው እዛ ውስጥ መልክቱን ታገኚዋለሽ።
ውይ ውይ አይኔን አጥበርበርኝ አዲስ ፊልም .....ታሪኩ(.ባባ )👌👌👌👌🌸🌸🌸ውስጤ ነው እንኳን ደና መጣችሁ
እረ ላይክ ግጩኝ ግን ስሞትላችሁ ተግርግዳ ያጋጭሽ እዳትሉኝ አደራ በዛ ላይ ፊልሙ አሪፍ ነው
እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ😏
ባልሽን ኣምጣ በይው
+እንደራሴ ነኝ ክክክክክክክክ
ያስረገዘሽ የት ሄደ እሱው ያምጣልሽ
ዋው የእውነት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን በጣም ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
በነገራችን ላይ commanet ማንበብ ደስ ይለኛል ግን ላይክ የምለምኑ ሰወች የጣቴን ደም ቀጥ አደረጋችሁ
እናቴ ሂወቴ ኑሪልኝ ዘላለም ተይባክሽ
አባት ሁሉ እንደ አባባ ቢሆን ልጅን መቅጣት እጅግ ጥሩ ነው ከመብት በፊት ግዴታን ማወቅ አለበት ልጅ በተለይ መታዘዝን ማወቅ አለበት መፅሐፍም ከሰነፍ መስዋዕት ይልቅ መታዘዝ ይበልጣል ይላል ስለዚህ የነጮች ሕግን ትተን የአምላካችንን ስርአት መማር ይቀድማል። ወገኖቼ።
ቃልዬን አይቼ ስጨርስ ታሪኩ ክች አልክልኝ አቦ ይመቻቹ በዚን ሰሞን ፊልም በፉልም አደረጋቹን
Somalia
ዋው በጣምምምምምምምምም ቆንጂዬ ድራማ ነው ኡፍ በሰቀቀን አይቼ በደሰታ አለቀ ኡፍ እንደዚህ አይነት አባቶች ያብዛልን ሁላቹንም ውድድድድድ እናመሰነናለን ያኑራቹ ክፍ አይካቹ
ዋውውው ከተለመደው ወጣ ያለ አይዲያ ነው ደስ ይላል በርቱ
ለኔ በዚ በጠም ደስ የምል ነገር ተርኩ የሀኑ አብተሞች ልክ እንደዚነቸው ከምንም በለይ የምገርመው የሼበው ስስተም ድንቅነው
ወይ ሶደሬውች ስትጠፉም አንዴ ስትመጡም አንዴ ለቀቃቹልን ሳይሆን ለቀቃቹብን ነው ምባለው
kkkkkkk
አጠቃላይ የፊልሙ መልዕክት በጣም ጥሩና አስተማሪ ነዉ። ይበል ያስብላል።
ኢነ ወደ አሬትረያ ነይ ግን ቆይ ኢነ በጣም ኣምሃሪናኛ ፊልም i like amharic film enyway
kkkkkk
ብምንታይ ትርድኦ ጉኑፍ
Nmen eka ta
@@eri-binit6226 ንዓኻ በስባስ
ክትጽሕፍ ዘይክኣልካስ ክትፈቱ
በስናዕ በለስ
@@ሰንዓፈሶይራበለው-ከለውመ
Wo ንስኻ ሑሙም ኢኻ
ዋዉዉዉዉ መጀመርያ አባባ መጥፎ ስው መስለውኝ ነብር ነገር ግን እሳቸው ሊያስተምሩት ፈልገው ነው መከራን ካልቀምሱ የደስታን ጣም አያውቋትም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አመስግናለሁ
በተረፈ የኮሜት ብዳታሞች ተነፉ እሺ ምድረ ጭገራም የላይክ ጥማታም እያዳድሽ እርጉዝ ነኝ እያልሽ ላይክ አማረኝ የምትይ እናት ያረገዛቹት በላይክ ቁላ ነው ምድረ በድ
መሮኛል አሞኛል አምሮኛል እያላቹ ልይይክ ምትለምኑ ግን ጥቅም ካለው ለምን አትነግሩንም
በለዉዉዉዉዉዉ ዘሩ ቀለጠ በሉ ኑ ከማዳም ጭቅጭቅ እንደበቅ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልልኝኝኝኝኝ
ምንም ይሁን ምን ባባየ ያለበት ፊልም አያልፈኝም ባባየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ኑ አብርን እንየዉ
ኮሜት ውስጤ ነው ኮሜት ሳላይ ያላየሁት ፊልም የለም ዋይ ተርጋጉ እስኪ እንየው
አረ ሶደሬዎች በምቾት አንገላታችሁን ከምር
ችኮችዬ እንደሶደሬ በፊልም ሳይሆን በፍቅር የሚያጨናንቅ ባል ይስጣችሁ ግን ቀረፃው ኢትዮ ነው
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እስቲ በነካ እጃቹ ድንግሉንም ልቀቁልን
ተለቆል
ትንሽ ወጣ ያለ ሀሳብ ነው
አሪፍ ነው😊
አባባ እዉነትም ትልቅ ሰዉ! ባባ ግን ታስቃለህም ታሳዝናለህም! ዋናዉ ፈልጎ ራስን ማግኘት ነዉ! ሁላችዉ ተዋናዮች አድናቂያቹ ነኝ! ምርጥ ስራነዉ! እደጉ ተመደጉ::
_በጣም ያምራል ሰሞኑን አዲስ ፊልም ሙልቶል ታሪኩን ስወደው_
ደረጀ ደመቀ ምርጥ ትወና
ነው። ባባና ልጅ ዶግም አይነፍም
ትንሽ ግን ያስተምራል ሀርፍ ነው።
በጣም ምርጥ ነው ብዞቻችን ካዳችን የተሻልን ይመስለናል ግን አውነታው ይህ ነው እናመሰግናለን
ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን ይሄን ሰሞን አዲስ ፊልም በዛ ደስ ይላል
ደረጄ ደመቀ ምርጥ ትወና
ዋውበጣምአሥተማሪፊልምተሠራ ባባየሠላምህይብዛ
ላይክ ግጩኝ አልልም ያው በ እዝነት አትለፏኝ
የመቸረሻው ንግግርዋ በቀብር ያባትህን ስትሆን ፊልምዋን ታምር ነበረች ለነገሩ ፊልሙን ብጣም አስታማሪ ነው
ህፃኑ ልጅ የሀብታም ልጅ አይመስልም ፡እቁብ የበላ ግንበኛ ልጅ ነው ሚመስለው
አሳቅሽኝ
ክክክክ እረ በሳቅ
እረበሳቅ
Kkkkkkk 🤣🤣🤣
U make lough. I like to read comments. Thanks.
ዋውው በአዳራሹ ውስጥ ልገባ ነው አቦ እስቲ ገባ ገባ በሉ ይመቻችሁ ላይክ አርጉኝ እስቲ እንሹፈው ተአሊ ሹፊ የማዳም ሰራተኛ ፈታ በይበት
ያሳዝናል ውይ ሀብት እዳ ነው ጥግር ይበል ሀብት
እኔኮሚገርመኝ ኢትዮጵያ ግን ይሄን የሚመሳስል ቤትና ቦታ ያለ አይመስለኝም ነበር
yegna new betu siyamr
Yosief TYosisillaie
በጣም !! ክክ ጠርጥሬ ነበር
ale eko mn yene metec becha hone enji lol
Enem
enam
በጣም፡አሪፍ፡መልእክት፡ያለው፡ፊልም፡ነው፡ሁሉም፡ሰው፡ደስታው፡ከራሱጋ፡እንደሆነ፡ተምሬበታለው፡
አደኛ ነይ በፍቅረኛቹ ሞት ላይክ አርጉይ የሌላቹ በሚመጣው
የሸገሯ ሰብስክራይብ አርጊኝ ኮመት ላይክ አበረታችኝ😘👈
@@Tube-rb4vc ገጨሁሽ የኔ ቆንጆ
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ ፍቅር እኮነሽ ጌታን 💝😘😘👈ቪዲዮ እዴ ነዉ ተመቸሽ
@@Tube-rb4vc አየሁት የኔ ቆንጆ በርቺ ደሞ ያሬድን ትቦንሽዋለሽ በርቺ አደኛ
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ በቃ አገሬ ስገባ በነጠላ ና በጋቢ ጠብቂኝ ክሊፑ ላይ ትሰሪያለሽ😂😍😘👈
በስማአብ ተመስጨ ያየሁት ፊልም ነው በጣም ደስ እሚል ቆራጥ አስተማሪ የሆነ ።
ሰሞኑ ምን ተገኘ ተለቀቁሳ ሆ በሉ ግጩኝ አጋጩኝ ሳትሉ ዝምብላቹ እዮ
እድመን ጠናን ንተዋሳአቲ በታሚ ደስ የምትብ ፊልም፨፨፨
እስከ አሁን ካየሁዋቸው በጣም ለየት ያለ አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ደስይላል። አላማወቅ ብዙ ነገርን ያሳጣል ፊቅር በሃብት አይገዛም
ጏዴኞቸ ፍልሙ ጥሩ ነው እኔ ገና አላየሁትም የመዳም ስራ አላልቅልኝ አለ
የመቸ ይሆን ይህ ድራማ ታሬ ነፍስህን ይማርዉ ወድሜ
እኔ እምለው ምነው ይሄን ሰሞን የፊልም ጎርፍ አጥለቀለቀን እሳ እረ ይልመድባቹ በደረቁ ዩቱብ ላይ ከምናዛጋ
Kkkkkk Tebki Ka 3Kean Buhla Adis Film Yinafkshal
RUclips ልዘጋ ስለ ተባለ ነዋ ፊልሙ እጃቸው ላይ እንዳይሞታቸው እንጂ ላንተ ተብሎ የተለቀ እንዳይመስልክ ወዳጄ
እድሜ ለዶ\ር አይብይ በቀን ሁለቴ ፍልም ይለቃቅልን ጀማር ገነ ገነ
አርብ ቅድስት ሀገሬ እገባለሁ
beselam gebi mar
@@heran8824 እሽ ፍቅር
ሰላምግቢ ማማዬ
የዉንት በጣም አስተማረ ነዉ አይ ባባ ላይክ
ከእውነት የራቀ ታሪክ
Hahahahahha 😂😂🤣😂🤣😂🤣 betikikl ehte
It's not history ,not movies, joke
ምንም ኡትዮጵያዊ ለዛና ጣእም የለውም
ወውአፍ በጣም አርፍነው
@@ሚኒሊክጥቁርሰው አስታመርምነውወው
ሰሟኑን ደሞ ፎቃ ያፎቃፎቀኝ ነዉ እስኪ አይዞሺ በሉኝ
አይዞሽ ጠንክሪ
it is nice feeling
አይዞሽ እ 😘😘
Ala eneda😁
ማራናታ አይዞን ደግሞ ለፎንቃ እኔም እያንፏቀቀኝ ነው