Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ርዕሱ ደስ ሲል መልካም ሴት መልካምነት ለራስ ነው አብሶ በሴት ደስ ይላል መልካም ሴት ሴት ለሚሆን ሁሌ ራሴን አስለምዳለሁ ሰዎች ግን ሊያሞኙኝ ሲፈልጉ በውስጤ ስቄ አልፋለሁ መልካምነት መልካም ነው መልሶ ለራስ ነውና ፀዴ ቀን🙏😘
ቀቢው አዲስ ፊልም
በጣም አሪፍ ፊልም❤❤❤
*መልካም ሴት እጅግ ድስ ይላል እርእሱ መልካም ነት ለእራስ ነው የአብርሃም ስላሴ ክመቅዝፍት ይስውራችሁ ሱሱቶ ስላሱች ጥላ ክልላ ይሁናችሁ አሜን🙇!*
Enem sub argi
Amenn
አሜን
Amen anen anen
አሜንንን የተዋህዶ ልጆች የአጋይስተ ስላሴ ጥበቃ አይለያችሁ ላንቺም ሰላምሽን ያብዛው ተባረኪ መልካም ቀን
የአብርሃምን ቤት የባረከው ሶስቱ ስላሴ የእኛም ቤት ሕይወት ኖሮ ስራችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለኛ የተባለውን ነገር ሁሉ ይባርክልን ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ የሴቶች ቀሚስ ትንሽ አጠረ እንጂ ጥሩ ነው መልካም ሴት ክፉ ሴትም አለች በመሃል አሮጊቱዋ
አሜን አሜን ማር ተባረክ ልኝ የተዋሕዶ ልጅ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
ተይግን ተዉ ግን ተመችቶኛል መጠጥ መጥፎ ነገር የሌለበት የመልካምነት ፊልም ሠላሙን ሁሉተመኘሁላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ብዝ ትዝት ይበልልኝ እወደ ችኋላሁ ሁላችሁንም
ይሄንን ፊልም የምታዩ በሙሉ እንኳን ለ2013 በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ አዲሱ ብር ደሞ በረከት ያለው ያድርግልን ከምቀኛ ከቀማኛ ይሰውረን በውጩም በሃገር ውስጥም ላላቹ እግዚአብሔር ሃሳብ ልባቹሁን ያስምርላቹ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
ruclips.net/video/IZO2N5kI4Hg/видео.html Wap dance big ass
አሚንንንን
Amiiiiiin amiiiiin
Okunw aderse amen amen amen 🙏🙏❤️❤️
መልካም መስራት ለራስ ነውጥሩ የህሊና እረፍት ይሰጣልክፍ መሆን ጉዳቱ ያመዝናልእና መልካም እንሁን ባገኛነው አጋጣሚ ሁሉ አሪፍ ፊልም ነውመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች።👌😘
Exactly👈
እዉነት ነዉ እህቴ
🤦
ሰላም በሀገር ውሥጥም ከሀገር ውጭም የምትኖሮ ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በሰላም በጤና በእድሜ ያቆያችሁ ታገር ለወጣችሁ በሰላም ጠብቆ ለሀገር ያብቃችሁ ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ
ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ አይቸ ስኮምት 😊😃😃 በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ፊልም ነው 👍👌
እኔም እያሳለፍኩ ነበር የማየው ይሄግን እዩኝ እዩኝ ይላል
ruclips.net/video/6Q9GU7sROKQ/видео.html
🇪🇹🇪🇹 ዉድ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት.😍😘👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Mnw filmun ye Turkia TV series nw alkhi
*የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ አለም ስላሴ ወረሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የስላሴ ጥበቃ አይለየን በስደት ላለን በሀገርም*
አሜንንንውዴ
ruclips.net/video/YwqqsgZY68U/видео.html
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር በሰላም የሀገራችን ያብቃን 😘😘😘😘😘
Amen
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እያሳቀ የሚያስተምር ልዩ ፊልም ዋው ደራሲውን በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ ቆንጆ ሞቪ ነዉ ይሄ ልጅ በጣም እወደዋለሁ በተለይ እርጋታዉ
ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍😍👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
ዛሬ ቀን ወጣላችሁ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመርያየ መጨረሻው ሲያምር አየሁ
ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ኮሜንተሮች ተዉ ግን ተዉ ክክክ
Kkkkk
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ተመልከቱት👍
በእውነት ደስ የሚል ትህትና የበዛበት ርዕሱ ብቻ ይገልፀዋል ነፀብራቆች ይመቻችሁ አድስ ተዋናይም ናቸው ሴቶቹ በርቱ
በጣም ቆጆፊልምነው በጣምነው አምከታተለውይህን አይቸነው እምተኛው አሪፍነው
ደስ ይላል እናመስግናለን ፍጣሪያ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ
እረ ይቅርብሽ ይገሎሻል በቁምሽ
@@ሀይማኖትአሥየ ክክክክክክ መልካምነት ለራስ ሀይሚዬ
@@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ እኔ ከግዲህ ለራሴስ እናቴ የገፍችው ቅቤ ነው የሚጠቅመኝ በህደው ቢበደል በመጭው ይተካል ብለሽ እራስሽን ታጭው አለሽ እውነት
@@ሀይማኖትአሥየ ልክ አሽ ሀሚ ግን ሁለም አንድ አይደለም ብዬ ነው
እግዲህ እሶስተኛስ አልመሞከር እዳትጉጅ ልብሽን አትስጭእኔግን ባለፎበት መንገድም ማለፍ አልፈልግም በራሴ ገንዘብ እራሱ ከተሞሸረበት እንዴት ይታሰባል ሌላ ያልዘራሽውን አይታሰብም የተዘረውን ብልህ ወስዳለች
ይቺ ድንቅ የሆነች አርቲስት የት ተደብቃ ነው እውነትም መልካም ሴት ትችላለች 👌
ትክክልኝ ሰሙ መን ናት?
ትርንጎ የመሰለች ልጅ ስታምር 😘💚💛❤ ፊልሙ ላይ የተሳተፉት በሙሉ በጣም ያምራሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ውበታቸውን ይዘው ነው የተከሰቱት ዱቄት የለ:ቅብጠት የለ። ጎበዞች 👏👏👏👏👏👏💚💛❤
"ዱቄት የለ ቅብጠት የለ" ደስ የሚል comment
ክክክክክ
ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ይል ነበር ታዉ ግን ታዉ አሣቀኝ ጥሩ አሥተማሪ ነዉ መልካምነት ለራሥ ነዉ
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም
በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ዋውውውው አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው. ❤❤❤❤❤❤👌
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ተዉ ግን አዳዲስ ፊልሞችን ቶሎ ልቀቁልን ተዉ 😂❤
በጣም ደስ ይላል
Zacky*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎችብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*👇👇👇👇ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
ዋው ነው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰ሲቀጥል ሰብስክራይብ የምትሉ ልጆች የመዳም ግርግዳ ያጋጫችሁ ያባቴ አምላክ ስታስጠሉ 😏😏😏😏
አሜን አሜን አሜን የምር ይሰለቻል እኮ
@@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ ኪኪኪኪኪኪኪ እው ነት እንዴት እንደሰለቸኚ ብታይ
ኪኪኪኪኪኪኪካካካካካ
ልክ ብለሻል 😂😂
ክክክክክክክ
ብጣዕሚ ጽብቅቲ ፊልም ፡ እቶም comment ካብዛ ፊልም ወጻኢ ትጽሕፉ ዘለኩም ተይ ግን ተይ ክክክክክክክ am from Eriiiii
No no ኮሙ አይኮነን ተዉ ተዉ እዩ ዝባሃል ( ግደፉ ግደፉ) ተይ ተይ (ግድብ ግደፊ) ማለት እዩ
@@Mina-wn5ip ok sryyy sis am from eritrea bzuh amharinha aykeln ye, bzy 10Q
@@yonathankidane2734 it's okay you are so good👌👍
እዉነትም መልካም ሴት ነሸ ጌታ ዪባርክሽ
በጣም ደስ የሚል ፍልምነው ያላያችሁ እዩት እ😘😘😘
ተመስገን ስለፊልሙ ኮመት የሚሰጥ አየሁ
Bewunet bexam bexam yemimech mirx selam yalew asetemari filmnew hullachewum b tiwenaw yetesatefut bedemb tewunewutal beteley MELKAM INA MESSAY ijig adniqiyachewalew bertu.
ዋው አንደኛ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
#Melkam set Ewnatem Melkam set Bariye betam mirte sera naw azanagni ena asatamari naw ezi wutste yetawanachu be mulu betam dasi yemile sera naw yesarachu beratu🙏🙏♥️ Bariye beratalign Yene mirte wandime ♥️🙏
መልካም መልካሙን እምሰማበት ዘመን ይሁንልን
Amen 🙏 amen 🙏
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
አሜንንንን
መልካምነት ለራስ ነው አሪፍና አስተማሪ ፊልም ወድጄዋለው ተይ ግን ተይ 😂😁😁😁😁
ቅን ልብ ያሸነፍል ❤ እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲🤲
አሚንአሚን
አሜንንን
ደስየሚልፊሊምነው እደኔየወደደው ካለ ላይክ ግጩኝ
በጣም ነው የምታምሩት ዋው ደስ ብሎኛል ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ
ባህሬ ያለው ፊልሚ በጣም ደስ ይላል
ስወደዉ እኔ
እደኔ ሰቦዳዋ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ መልካምሴት ተላብሳዋላች ወላሂ
ሆረ ማሜ ሌላው አካሎ አልታዪህማ ክክድ
ራቢዋ ልጂቱ የለለ ሰባኛለች
ደሥየሚል አሥተማሪ ጀሆነ ፊልም ነው
በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፊልም ነበር በርቱ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።
መልካም ሁና የምትሰራ ግን የሆነ ነገርዋ ሰላም ተስፋየ ትመስላለች ፍትዋ ኣከባብ በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ሜክኣብ የለ መጠጥ የለ ኣርፍ ፊልም ነው
የባህሬን አድናቂ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ like ፊልሙም ለኔ አንደኛ ለናንተስ??
ገናላየውነው
ruclips.net/video/6xOKt0cPua8/видео.html
እኔም አንደኛ ሠጠሁት ዋው
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
Konjo move new thanks so mach👍
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ኣሳቀኝ
አሪፍ ነው በርቱ እናመስግናለን
እጅግ በጣም ጥሩ! መልካም ሴት
እስኪ ልየው እረዕሱ የሌለ ምርጥ ስም ነው መልካም ሴት ፕ መልካም ያርገን ሁላችንንም✌😘😘
በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Wow wow 💯💯💯👌👌👌👌
It's amzaing ፈጣሪ መልካም የፍቅር ዓመት የሪግልን
በጣም ትምርትሠጭ ነው ዋው በርቱ
Mahiye I'm proud of u was nice movie
.ዋው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥልበት
Mahiye betam konjo movie new keteybet!
ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ወደነዋል ይመቻችሁ
በጣም ነው የተመቸኝ 😍
ዋውውው እርእሱ ደስ ስል መልካም ሴት ፈጣሪ መልካም ያርገን ሁላችንንም
Amennn yana wude
ተው ግን👍 ግጩ ተው ግን 😉😁
ቆይ ግን ምኑ ነው እሚያምረው ያምራል የምትሉ ወይኔየ ጊዜይየ
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።👇🏾👇🏾ruclips.net/video/9u9brUpuKaA/видео.html
በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉት 🇪🇹🇪🇹😍😍😘😘👇👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
😢😢 batim asetamiem asazagem naw thanks
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው የልጅቷ መሞት እንዴት እንዳስደነገጠኝ በጣም ከባድ ነው እናመሰግናለን👍👏👏🌺
ኮፒ አድርጌ ለምወዳቸው ሸር ላደርግ ነበር ኮፒ ማድረግ ክልክል ነው መሰለኝ እንቢ አለኝ😄
ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡lenie new yemeselegn..anyways tnxs alot i will try it!!!
It's a beautiful movie thank you for sharing God bless
love your movie "Mekam Set" I hope we see a lot of you in the future.
አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍
ፊልሙን አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ።ውዶቸ የስደት ጓደኞቸ እስኪ በእየ እምነታችሁ ከኮሮና ያትርፍሽ በሉኝ አሰሪየ ተይዞ ጨንቆኛል
አይዞሺየኔእህት፣ፈጣራአለሺ
እሺ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር ያትርፍሽ እህት
አሁን እኮ ኮሮና ጉንፋን ሆኗል Dear አይዞሽ
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው
ቤቢ ግን ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ ነው
Rozi*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎችብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*👇👇👇👇ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
በጣም
በጣም ቆንጆ ነዉ
ተው ግን ቤቢዬ ተው ተው ግን በኋላ ይቆጭሃል ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
ተይግን ተይ አንቺም በኮመት አታስቂን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ተው ግን ተው ቤቢ😂
😄😄😄😄😄😄😄😄
እንደ ቱርክ ፊልም ምባይል ባይኖረወ ሀሪፍ ነወ
አቦ የሜላት ጓደኛ ስታምር 😍እስኪ ስልኳን ስጡኝ💔😭😭
@Werkei Abert ኧረ አጥፊው በቃ እኔ ስቀልድ ነው 🤪
@Werkei Abert 🤣🤣🤣 beka dewulalew ahun🏃🏿🏃🏿🏃🏿
@@atsetuzetu3274 🤣😁🤣🤣🤣🤣🤣
@Werkei Abert 😱😱😱🤣🤣🤣🤣
@@zefnfyfug2737 mn yaskshal🤣🤣
ዋዉበጣምደሰይላል❤❤❤❤❤
ሂሳብ ሰራ ታችኛው በጣምጐበዝህ ነህ የፍቅር ፊልም ላይልክ እንደ ኢሳም ሐበሻ ተዋጥቶልሐልአድናቂህ ነኝ ፊሉም ተመችቶኛል ሁላቸውምአሪፊ ነዉ የሰራቹሁት
ወየእኔ የሃገሬ ልጆች በጣም ነው ምወዳቹ ከሞናታቸው እየነበብኩ እደሰት አለው
እውነትም መልካም ሴት ነች ደስእሚል ፊልም ነው በርቱ
ቲሽ መቀለጃ አረጉን እኮ ሙሉ ፊልሙ የሚገመት ምንም የማያስተምር አንዴ ወ/ሮ አንዴ ወ/ሪት ይቺን እንኳን አታስተውሉም ተዉ ግን ተዉ ጠንከር ያለ ሀሳብ አምጡ አስኪ መድከማቹ ካልቀረ
ከ ፊልሙ ላይ በጣም የሚያስቀው ፓርት ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተው የሚለው ነው ማን ነው እስኪ እንደኔ የሳቀ
ወላሂበሳቅ ልሞትነበር ክክክክክክ ተውግን ተው እረረረረረኡኡኡ
ተው ግን ተው ለኔም 👍
ክክክክክክክክክክክክ
kkkkk
😄😄😄
መልካም ሴት ብሎ ዝም ነው ❤👌
Have a blessed day for world
Thanks
😂😂😂😂😂😂😂😂የምር እርእሱ ተይ ግን ነበር መሆን ያለበት ተይ ግን ተው ግንቆጆ ፊልም ነው በርቱ
ክክክ ነበር
አረ ተይ ግን 😀😀😀😀😀ወይኔ ጉዴ ለመደብኝ
እውነትሽ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂. ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Melikami Akisiteni timesilalechi wowww filimumi Arifi new
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤😘😘😘🌹😘🌹
ወይኔ ስወዳት የ 2ልጆች እናት የሆነችውን
wow betam new des milew gn and and bota ye sound cgr ale beterefe i like it
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት ስለወድስ አልሰማውም ምን አልባት የምገጥሙኝ ውሸታሞች ስለወኑነው መልካም ወድ ስገኝ ደውሉልኝ እኔ መልካም ምስት ነኝ ለባል ለማላቀው ባልልልልል
ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተይ ግን ተይ ግን በሳቅ ፍርስ😂😂😂 የተመቸው👍👍👍
የሚሊዮኖች ቁጥር የማውቀው እና የምሰማው በፊትም ብቻ ሆነ አንድ ቀን ሳልዳስሰው እንዳልሞት ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው መልካም ሴት ቴዲ ሳይሰክር ሳይሰርቅ የሰራበት አሮጊት ማጫወት ምን አለበት ቢቀር ግን እጭ
arif film nw wedjwalhu tnx
ኧረ ተይ ግን ተይ ኧረ ተው ግን ተው😂😂😂😂😂😃😃በሳቅ ምትኩ ዛሬ
😂😂😂😂😂
😁👈
ኧረ ተዉ ኧረ ተዉ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉትruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
ዋው ደስስስስ ይላል
ተው ግን ባሌ ተው ግን አትናፍቀኝ😍😍
ምርጥ ፊልም በዛውም አስተማሪ የሆነ
*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎችብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*👇👇👇👇ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
ባህሪን እኮ ምርጥ አክተር ነክ ያልተወራልህ በጣም ነው የምትመቸኝ የምር
እኔ ደሞጥሎብኝ ባህሬንከድርንና ሄኖክ ድቁንአይመቹኝም
@@shemsedinqtr8073 ባህሬን እና ሄኖክን ታወዳድራለህ? እረ በናትህ ሼ ነው ይደብራል
ዋው በጣም አሪፍ ነበር👍👍👍
ጎራ እንበል ባድስ ፊልም ድብርትን እናስለቅቅ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው መልካምነት ደሥ ይላል ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው
ተዉ ቤቢዬ ተዉ ግን ስትል ቆይታ በተራዋ ተይ ግን ተይ አስባለችዉ ሲለምኑት ትቶ ሲጎትቱት አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁😁ቀላል 😅😅😅ተይ ግን ተይ ሜሉ 😁😁😁
ye muziqaw chuhet betam yirebshal, biqer tiru neber.
ርዕሱ ደስ ሲል መልካም ሴት መልካምነት ለራስ ነው አብሶ በሴት ደስ ይላል መልካም ሴት ሴት ለሚሆን ሁሌ ራሴን አስለምዳለሁ ሰዎች ግን ሊያሞኙኝ ሲፈልጉ በውስጤ ስቄ አልፋለሁ መልካምነት መልካም ነው መልሶ ለራስ ነውና ፀዴ ቀን🙏😘
ቀቢው አዲስ ፊልም
በጣም አሪፍ ፊልም❤❤❤
*መልካም ሴት እጅግ ድስ ይላል እርእሱ መልካም ነት ለእራስ ነው የአብርሃም ስላሴ ክመቅዝፍት ይስውራችሁ ሱሱቶ ስላሱች ጥላ ክልላ ይሁናችሁ አሜን🙇!*
Enem sub argi
Amenn
አሜን
Amen anen anen
አሜንንን የተዋህዶ ልጆች የአጋይስተ ስላሴ ጥበቃ አይለያችሁ ላንቺም ሰላምሽን ያብዛው ተባረኪ መልካም ቀን
የአብርሃምን ቤት የባረከው ሶስቱ ስላሴ የእኛም ቤት ሕይወት ኖሮ ስራችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ለኛ የተባለውን ነገር ሁሉ ይባርክልን ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ የሴቶች ቀሚስ ትንሽ አጠረ እንጂ ጥሩ ነው መልካም ሴት ክፉ ሴትም አለች በመሃል አሮጊቱዋ
አሜን አሜን ማር ተባረክ ልኝ የተዋሕዶ ልጅ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ተይግን ተዉ ግን ተመችቶኛል መጠጥ መጥፎ ነገር የሌለበት የመልካምነት ፊልም ሠላሙን ሁሉተመኘሁላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ብዝ ትዝት ይበልልኝ እወደ ችኋላሁ ሁላችሁንም
ይሄንን ፊልም የምታዩ በሙሉ እንኳን ለ2013 በሰላም አደረሳቹ መልካም በዓል ይሁንላቹ አዲሱ ብር ደሞ በረከት ያለው ያድርግልን ከምቀኛ ከቀማኛ ይሰውረን በውጩም በሃገር ውስጥም ላላቹ እግዚአብሔር ሃሳብ ልባቹሁን ያስምርላቹ ከኮሮና ቫይረስ በሽታ ከነሙሉ ቤተሰባቹ ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን።
ruclips.net/video/IZO2N5kI4Hg/видео.html
Wap dance big ass
አሚንንንን
አሜን
Amiiiiiin amiiiiin
Okunw aderse amen amen amen 🙏🙏❤️❤️
መልካም መስራት ለራስ ነው
ጥሩ የህሊና እረፍት ይሰጣል
ክፍ መሆን ጉዳቱ ያመዝናል
እና መልካም እንሁን
ባገኛነው አጋጣሚ ሁሉ
አሪፍ ፊልም ነው
መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች።
👌😘
Exactly👈
እዉነት ነዉ እህቴ
🤦
ሰላም በሀገር ውሥጥም ከሀገር ውጭም የምትኖሮ ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ በሰላም በጤና በእድሜ ያቆያችሁ ታገር ለወጣችሁ በሰላም ጠብቆ ለሀገር ያብቃችሁ
ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ
ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ አይቸ ስኮምት 😊😃😃
በጣም ሀሪፍና ደስ የሚል ፊልም ነው 👍👌
እኔም እያሳለፍኩ ነበር የማየው ይሄግን እዩኝ እዩኝ ይላል
ruclips.net/video/6Q9GU7sROKQ/видео.html
🇪🇹🇪🇹 ዉድ የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት.😍😘👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Mnw filmun ye Turkia TV series nw alkhi
*የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ አለም ስላሴ ወረሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የስላሴ ጥበቃ አይለየን በስደት ላለን በሀገርም*
አሜንንንውዴ
ruclips.net/video/YwqqsgZY68U/видео.html
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር በሰላም የሀገራችን ያብቃን 😘😘😘😘😘
አሜን
Amen
Amen
Amen
አሚንንንን
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እያሳቀ የሚያስተምር ልዩ ፊልም ዋው ደራሲውን በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ ቆንጆ ሞቪ ነዉ ይሄ ልጅ በጣም እወደዋለሁ በተለይ እርጋታዉ
ወድማችንን በፍቅር በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉት ስወዳችሁ 🇪🇹🇪🇹😍😍👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
ዛሬ ቀን ወጣላችሁ የኢትዮጵያ ፊልም መጀመርያየ መጨረሻው ሲያምር አየሁ
ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ መልካምነት ለራስ ነዉ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ኮሜንተሮች ተዉ ግን ተዉ ክክክ
Kkkkk
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ተመልከቱት👍
በእውነት ደስ የሚል ትህትና የበዛበት ርዕሱ ብቻ ይገልፀዋል ነፀብራቆች ይመቻችሁ አድስ ተዋናይም ናቸው ሴቶቹ በርቱ
በጣም ቆጆፊልምነው በጣምነው አምከታተለውይህን አይቸነው እምተኛው አሪፍነው
ደስ ይላል እናመስግናለን ፍጣሪያ ሆይ መልካም ሴት አድርገኝ
እረ ይቅርብሽ ይገሎሻል በቁምሽ
@@ሀይማኖትአሥየ ክክክክክክ መልካምነት ለራስ ሀይሚዬ
@@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ እኔ ከግዲህ ለራሴስ እናቴ የገፍችው ቅቤ ነው የሚጠቅመኝ በህደው ቢበደል በመጭው ይተካል ብለሽ እራስሽን ታጭው አለሽ እውነት
@@ሀይማኖትአሥየ ልክ አሽ ሀሚ ግን ሁለም አንድ አይደለም ብዬ ነው
እግዲህ እሶስተኛስ አልመሞከር እዳትጉጅ ልብሽን አትስጭእኔግን ባለፎበት መንገድም ማለፍ አልፈልግም በራሴ ገንዘብ እራሱ ከተሞሸረበት እንዴት ይታሰባል ሌላ ያልዘራሽውን አይታሰብም የተዘረውን ብልህ ወስዳለች
ይቺ ድንቅ የሆነች አርቲስት የት ተደብቃ ነው እውነትም መልካም ሴት ትችላለች 👌
ትክክልኝ ሰሙ መን ናት?
ትርንጎ የመሰለች ልጅ ስታምር 😘💚💛❤ ፊልሙ ላይ የተሳተፉት በሙሉ በጣም ያምራሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ውበታቸውን ይዘው ነው የተከሰቱት ዱቄት የለ:ቅብጠት የለ። ጎበዞች 👏👏👏👏👏👏💚💛❤
"ዱቄት የለ ቅብጠት የለ" ደስ የሚል comment
ክክክክክ
ዋዉዉዉ በጣም ደሥ ይል ነበር ታዉ ግን ታዉ አሣቀኝ ጥሩ አሥተማሪ ነዉ መልካምነት ለራሥ ነዉ
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም
በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ዋውውውው አሪፍ እና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው. ❤❤❤❤❤❤👌
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ተዉ ግን አዳዲስ ፊልሞችን ቶሎ ልቀቁልን ተዉ 😂❤
በጣም ደስ ይላል
Zacky
*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች
ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*
👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
ዋው ነው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰ሲቀጥል ሰብስክራይብ የምትሉ ልጆች የመዳም ግርግዳ ያጋጫችሁ ያባቴ አምላክ ስታስጠሉ 😏😏😏😏
አሜን አሜን አሜን የምር ይሰለቻል እኮ
@@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ ኪኪኪኪኪኪኪ እው ነት እንዴት እንደሰለቸኚ ብታይ
ኪኪኪኪኪኪኪካካካካካ
ልክ ብለሻል 😂😂
ክክክክክክክ
ብጣዕሚ ጽብቅቲ ፊልም ፡ እቶም comment ካብዛ ፊልም ወጻኢ ትጽሕፉ ዘለኩም ተይ ግን ተይ ክክክክክክክ am from Eriiiii
No no ኮሙ አይኮነን ተዉ ተዉ እዩ ዝባሃል ( ግደፉ ግደፉ) ተይ ተይ (ግድብ ግደፊ) ማለት እዩ
@@Mina-wn5ip ok sryyy sis am from eritrea bzuh amharinha aykeln ye, bzy 10Q
@@yonathankidane2734 it's okay you are so good👌👍
እዉነትም መልካም ሴት ነሸ ጌታ ዪባርክሽ
በጣም ደስ የሚል ፍልምነው ያላያችሁ እዩት እ😘😘😘
ተመስገን ስለፊልሙ ኮመት የሚሰጥ አየሁ
Bewunet bexam bexam yemimech mirx selam yalew asetemari filmnew hullachewum b tiwenaw yetesatefut bedemb tewunewutal beteley MELKAM INA MESSAY ijig adniqiyachewalew bertu.
ዋው አንደኛ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
#Melkam set Ewnatem Melkam set
Bariye betam mirte sera naw azanagni ena asatamari naw ezi wutste yetawanachu be mulu betam dasi yemile sera naw yesarachu beratu🙏🙏♥️
Bariye beratalign Yene mirte wandime ♥️🙏
መልካም መልካሙን እምሰማበት ዘመን ይሁንልን
Amen 🙏 amen 🙏
Amen
በቅንነት በፍቅር ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
አሜን
አሜንንንን
መልካምነት ለራስ ነው አሪፍና አስተማሪ ፊልም ወድጄዋለው ተይ ግን ተይ 😂😁😁😁😁
ቅን ልብ ያሸነፍል ❤ እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን🤲🤲🤲
አሚንአሚን
አሜንንን
ደስየሚልፊሊምነው እደኔየወደደው ካለ ላይክ ግጩኝ
በጣም ነው የምታምሩት ዋው ደስ ብሎኛል ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ
ባህሬ ያለው ፊልሚ በጣም ደስ ይላል
ስወደዉ እኔ
እደኔ ሰቦዳዋ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ መልካምሴት ተላብሳዋላች ወላሂ
ሆረ ማሜ ሌላው አካሎ አልታዪህማ ክክድ
ራቢዋ ልጂቱ የለለ ሰባኛለች
ደሥየሚል አሥተማሪ ጀሆነ ፊልም ነው
በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ፊልም ነበር በርቱ አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ።
መልካም ሁና የምትሰራ ግን የሆነ ነገርዋ ሰላም ተስፋየ ትመስላለች ፍትዋ ኣከባብ በተረፈ ምርጥ ፍልም ነው ሜክኣብ የለ መጠጥ የለ ኣርፍ ፊልም ነው
የባህሬን አድናቂ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ like ፊልሙም ለኔ አንደኛ ለናንተስ??
ገናላየውነው
ruclips.net/video/6xOKt0cPua8/видео.html
እኔም አንደኛ ሠጠሁት ዋው
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
Konjo move new thanks so mach👍
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በጣም ኣሳቀኝ
አሪፍ ነው በርቱ እናመስግናለን
እጅግ በጣም ጥሩ! መልካም ሴት
እስኪ ልየው እረዕሱ የሌለ ምርጥ ስም ነው መልካም ሴት ፕ መልካም ያርገን ሁላችንንም✌😘😘
በፍቅር በቅንነት ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 🇪🇹👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Wow wow 💯💯💯👌👌👌👌
It's amzaing
ፈጣሪ መልካም የፍቅር ዓመት የሪግልን
በጣም ትምርትሠጭ ነው ዋው በርቱ
Mahiye I'm proud of u was nice movie
.ዋው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው ቀጥልበት
Mahiye betam konjo movie new keteybet!
ዋውውውውውው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ወደነዋል ይመቻችሁ
በጣም ነው የተመቸኝ 😍
ዋውውው እርእሱ ደስ ስል መልካም ሴት ፈጣሪ መልካም ያርገን ሁላችንንም
Amennn yana wude
ተው ግን👍 ግጩ ተው ግን 😉😁
ቆይ ግን ምኑ ነው እሚያምረው ያምራል የምትሉ ወይኔየ ጊዜይየ
ሰላም እንዴት ናችሁ `
በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!!
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
👇🏾👇🏾
ruclips.net/video/9u9brUpuKaA/видео.html
በቅንነት በፍቅር ከወድማችን ጋ ተቀላቀሉ ሰብስክራይብ አድርጉት 🇪🇹🇪🇹😍😍😘😘👇👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
😢😢 batim asetamiem asazagem naw thanks
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው የልጅቷ መሞት እንዴት እንዳስደነገጠኝ በጣም ከባድ ነው
እናመሰግናለን👍👏👏🌺
ኮፒ አድርጌ ለምወዳቸው ሸር ላደርግ ነበር
ኮፒ ማድረግ ክልክል ነው መሰለኝ እንቢ አለኝ😄
ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡lenie new yemeselegn..anyways tnxs alot i will try it!!!
It's a beautiful movie thank you for sharing God bless
love your movie "Mekam Set" I hope we see a lot of you in the future.
አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን👍👍👍👍
ፊልሙን አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ።ውዶቸ የስደት ጓደኞቸ እስኪ በእየ እምነታችሁ ከኮሮና ያትርፍሽ በሉኝ አሰሪየ ተይዞ ጨንቆኛል
አይዞሺየኔእህት፣ፈጣራአለሺ
እሺ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር ያትርፍሽ እህት
አሁን እኮ ኮሮና ጉንፋን ሆኗል Dear አይዞሽ
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው
ቤቢ ግን ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ ነው
Rozi
*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች
ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*
👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
ruclips.net/video/6xOKt0cPua8/видео.html
በጣም
በጣም ቆንጆ ነዉ
ተው ግን ቤቢዬ ተው ተው ግን በኋላ ይቆጭሃል ኧረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
ተይግን ተይ አንቺም በኮመት አታስቂን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ተው ግን ተው ቤቢ😂
😄😄😄😄😄😄😄😄
እንደ ቱርክ ፊልም ምባይል ባይኖረወ ሀሪፍ ነወ
አቦ የሜላት ጓደኛ ስታምር 😍
እስኪ ስልኳን ስጡኝ💔😭😭
@Werkei Abert ኧረ አጥፊው በቃ እኔ ስቀልድ ነው 🤪
@Werkei Abert 🤣🤣🤣 beka dewulalew ahun🏃🏿🏃🏿🏃🏿
@@atsetuzetu3274 🤣😁🤣🤣🤣🤣🤣
@Werkei Abert 😱😱😱🤣🤣🤣🤣
@@zefnfyfug2737 mn yaskshal🤣🤣
ዋዉበጣምደሰይላል❤❤❤❤❤
ሂሳብ ሰራ ታችኛው በጣም
ጐበዝህ ነህ የፍቅር ፊልም ላይ
ልክ እንደ ኢሳም ሐበሻ ተዋጥቶልሐል
አድናቂህ ነኝ ፊሉም ተመችቶኛል ሁላቸውም
አሪፊ ነዉ የሰራቹሁት
ወየእኔ የሃገሬ ልጆች በጣም ነው ምወዳቹ ከሞናታቸው እየነበብኩ እደሰት አለው
እውነትም መልካም ሴት ነች ደስእሚል ፊልም ነው በርቱ
ቲሽ መቀለጃ አረጉን እኮ ሙሉ ፊልሙ የሚገመት ምንም የማያስተምር አንዴ ወ/ሮ አንዴ ወ/ሪት ይቺን እንኳን አታስተውሉም ተዉ ግን ተዉ ጠንከር ያለ ሀሳብ አምጡ አስኪ መድከማቹ ካልቀረ
ከ ፊልሙ ላይ በጣም የሚያስቀው ፓርት ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተው የሚለው ነው ማን ነው እስኪ እንደኔ የሳቀ
ወላሂበሳቅ ልሞትነበር ክክክክክክ ተውግን ተው እረረረረረኡኡኡ
ተው ግን ተው ለኔም 👍
ክክክክክክክክክክክክ
kkkkk
😄😄😄
መልካም ሴት ብሎ ዝም ነው ❤👌
Have a blessed day for world
ruclips.net/video/6Q9GU7sROKQ/видео.html
Thanks
😂😂😂😂😂😂😂😂
የምር እርእሱ ተይ ግን ነበር መሆን ያለበት ተይ ግን ተው ግን
ቆጆ ፊልም ነው በርቱ
ክክክ ነበር
አረ ተይ ግን 😀😀😀😀😀
ወይኔ ጉዴ ለመደብኝ
እውነትሽ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂. ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት ስወዳችሁ 👇👇
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
Melikami Akisiteni timesilalechi wowww filimumi Arifi new
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤😘😘😘🌹😘🌹
ወይኔ ስወዳት የ 2ልጆች እናት የሆነችውን
wow betam new des milew gn and and bota ye sound cgr ale beterefe i like it
መልካም ሴት ለባላ ዘውድ ናት ስለወድስ አልሰማውም ምን አልባት የምገጥሙኝ ውሸታሞች ስለወኑነው መልካም ወድ ስገኝ ደውሉልኝ እኔ መልካም ምስት ነኝ ለባል ለማላቀው ባልልልልል
ተው ግን ቤቢዬ ተው ግን ተይ ግን ተይ ግን በሳቅ ፍርስ😂😂😂 የተመቸው👍👍👍
የሚሊዮኖች ቁጥር የማውቀው እና የምሰማው በፊትም ብቻ ሆነ አንድ ቀን ሳልዳስሰው እንዳልሞት ፊልሙ አሪፍ ፊልም ነው መልካም ሴት ቴዲ ሳይሰክር ሳይሰርቅ የሰራበት አሮጊት ማጫወት ምን አለበት ቢቀር ግን እጭ
arif film nw wedjwalhu tnx
ኧረ ተይ ግን ተይ ኧረ ተው ግን ተው😂😂😂😂😂😃😃በሳቅ ምትኩ ዛሬ
😂😂😂😂😂
😁👈
ኧረ ተዉ ኧረ ተዉ ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት
ruclips.net/video/GzP7S08tzzg/видео.html
ዋው ደስስስስ ይላል
ተው ግን ባሌ ተው ግን አትናፍቀኝ😍😍
ምርጥ ፊልም በዛውም አስተማሪ የሆነ
*ማመን የሚከብዱ ለየት ያሉ የቴክ መረጃዎች
ብዙ ብዙ ሱብስክራይብ ብቻ*
👇👇👇👇
ruclips.net/channel/UC3jdjgNun1V7V-w3NAyRI6Q
ባህሪን እኮ ምርጥ አክተር ነክ ያልተወራልህ በጣም ነው የምትመቸኝ የምር
በጣም
በጣም
እኔ ደሞጥሎብኝ ባህሬንከድርንና ሄኖክ ድቁንአይመቹኝም
@@shemsedinqtr8073 ባህሬን እና ሄኖክን ታወዳድራለህ? እረ በናትህ ሼ ነው ይደብራል
በጣም
ዋው በጣም አሪፍ
ነበር👍👍👍