DB refer sax x as Dr July they to yes road real yes HHC ex DDC ts BC FSH BYU DTA ECCM you vent HF GCSE or Trudy India ten CBC head Ben IG KBE gvb😮😮😮ደና ፈጣሪ gv ደሞ ፍቅር ፊ ነበር ፈጣሪ ፎቶ ደሞ ዴ ይመስገን ጌታ
This Amharic Comedy is powered by MG Production Ethio present you all እጂግ አስቂኝ ቀልዶች of the week enjoy and make sure to subscribe!! ruclips.net/video/pYFE5vrXSAA/видео.html
አሜን በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እውነት በዚህ እድሜዋ እንደዚህ ከቀጠለች ለወደፊት በጣም ጎበዝ አክትረስ ትሆናለች እስኪ ላይክ አርጉላት ያገሬ ልጆጅ።
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ruclips.net/video/Dagl-9I97KM/видео.html
በጣም
ለሠው ልጅ በዚ ምድር ከጤናና ከሠላም የበለጠ ስጦታ የለምና ለሁላችንም ጤናን ሠላምን አላህ ይስጠን በያለንበት አላህ ይጠብቀን እናት አባት ወንድም እህት እንድሁም የምንወዳቸውን ሠዎች የናፈቁንን ሁሉ ፈጣሪ ያገናኘን በሠላም አሚን ምርጥ ፊልም ነው
ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበን ዴስታ ያሰማችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሜን
አሜን🙏🙏🙏
Amiin
Amene Amene Amene
በዕውነት ጋሽ ሽፌ ስለተመለሱ ደስስስስ ብሎኛል፡፡ አርት እኮ ከተሰጠችለት ሰው ሲሆን ያምራል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ እርሶና ጋሽ ሞኮን ከልቤ አከብራችኃለሁ፡፡
የተጨነቀ ሁሉ አላህ ምህረቱን ይላክልን ያረብብብብብ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Aminnn mamaye 🙏
አሜን🙏🙏🙏
አሜን ለሁላችን
ወይ ሽዋፈራዉ በቃ አንተ ያለህበት ፊልም ቁም ነገር እየያዙ መሣቅ ነዉ እድሜህን ያርዝመዉ
Amen 🙏
ስወደው
@@endatrsalanteyehonkuten2713 ⁰
@@endatrsalanteyehonkuten2713 !
መርጥ ፊልም ነው በጣም አናመሰግናለን ❤ሽወፍሬርወን አንዳኔ ምወደው ምነው አስኪ በ like አሰዩኝ ❤
የሙስሊም ስብዕናው ምንኛ ደስ ይላል ሁሌም በፈጣሪው አላህ ይተማመናል *አሊ በጣም ተመችቶኛል*
RIGHT 100%
1000%
DB refer sax x as Dr July they to yes road real yes HHC ex DDC ts BC FSH BYU DTA ECCM you vent HF GCSE or Trudy India ten CBC head Ben IG KBE gvb😮😮😮ደና ፈጣሪ gv ደሞ ፍቅር ፊ ነበር ፈጣሪ ፎቶ ደሞ ዴ ይመስገን ጌታ
@@Rahma-su2fnግዥቭስ ስፍዝፍስፍችሽህድቭህድት በ yfcgfgghv
አርቲስት ሽፈራዉ ስወድክ እኮ👍👍👍አሪፍ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍😍😍
abarachihu sru mar
ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
Amen
@@terefechtmamayebetamiename8453 አሜን ማማዬ
አሜን
ላግኝሺ ማታ ማታ ላግኝሺ ማታ ማታ የኔ እርካታ አሉ ኮሮኔል ሀሀሀሀ ምርጥ ፊልም ነዉ ይመቻችሁ
😂😂😂😂😂 ደገመችው
@@nejatabdu3015 😀😀😀😀
ብስራታዊው መልኣክ ያላሰባችሁትን ደስታ ያበስራችሁ የገብርኤል ወዳጆች😍
አሜን 🙌
አሜን፫
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Ameen
ሸዋፈራው ደሳለኝ በ1996 አመተ ምህረት የቀን ቅኝት የሬድዮ ዲራማ ላይ በጉጉት ነበር እየጠበቅን የምንሰማው አይ ትዝታ እድሜ ይስጥህ አባቴ❤
ፊልሙን ለማየት ኮሜንት ላነብ ገባሁ ሁሉም ሌላ ታሪክ ነው ሚለፈልፈው እስኪ ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ ጉድ እኮ ነው
ዉዶቼ በየ ሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ትንሽ አሞኛል 😭😭😭
Egzhber ymershi
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
የኔ እናት ፈጣሪ በእዝነት አይኑ ይይሽ
Egezabere yemareshi
ዋውውውውውው ሽዋፈራው ስውድክ
ምርጥ ፈልም አስተማረ
ቢኒ አንተም ለኔ አደኛ ነህ ስራህ ሁሉ ደስስ የሚል ነው አሜን እዚህ ላይ ደግሞ ዝም ያለች ቀልበ ቢስ ሁና ነው የስራችው ሁሉም ያምርባታል
ይህን የምታነቡ ሁላችሁም
ሰላምን መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለምና የነፍስ እረፍት ሰላምና ፍቅር ይስጣቹ። አፍቅራቹ አትጡ. ተጎዱ እንጂ ሰውን አትጉዱ 💔😢 የምታፈቅሩትን ሳይሆን የሚያፈቅራቹህ ጋ ትኩረት አድርጉ፣ ያፈቀርነውን ስንከተል የተሰጠንን አፍቃሪ እናጣለንና ማስተዋልን ይሙላን። እግዚአብሔር አገራችን ፍቅር ሰላም ያድርግልን ደህና ሁኑ 🙏❤️🙏
አሜን ፫ አሜን ፫ አሜን ፫ይሁንል
ጪጪጫቅሽስርእጭክሽሽቕጽክኝርኽጭሽ
ቁም ነገር የያዘ ሥራ ምንጊዜም አይረሳም ቆንጆ ሥራ እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም እመኝላችኋለሁ
ዋውውውው ምርጥ የዘመኑ ፊልም። በጣም ነው ደስ እያለኝ እንባም እየተናነቀኝ የጨረስኩት ይመቻቹ አቦ ከሁሉም ሱስ ብልግናና ጭፈራ የፀዳ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተላበሰ
ሙሉ ሰው መሆንስ በሀገር ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሸዋፈራዉ ካለ ምንም ይሁን ከማየት አልቦዝንም አድናቂዉ ነኝ 😍😍😍😍👌
እናቱ የናፈችው ብቻ እጂ አውጡ እፍፍፍፍፍ ናፈቅን ሊገለኝነው
እኔም ናፍቃኛለች
እኔም በጣም 💔😪
እኔ እራሱ ኡፍ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን ብቻ 😓
እናቱ የናፈቀችው በሚለው ይሰተካከል
This Amharic Comedy is powered by MG Production Ethio present you all እጂግ አስቂኝ ቀልዶች of the week enjoy and make sure to subscribe!!
ruclips.net/video/pYFE5vrXSAA/видео.html
ሠላማቹሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት እስኪ መልካሙን ያዙ መጥፎውን አትያዙ አያቹሁ አደል ማስሊምና ክርሥቲያኑ ሢሠግዱና ሲፀልዩ መልካሙን ብንይዝ የት እንደርሥ ነበር እግዚአብሔር ፍቅር ያድለህ ለህዝቡ ሁሉ አሜንንን
ምን እዳሰጠላኝ ብነግራችሁ ሁሉም ሰለራሱ ከመት መሠጠት ብቻ ነው እምታቁት እሲ ሰለፊልሙ አወሩ ይልመድባችሁ
anchim erasu eko sela saw eyawerash nw dedeb
እኔንም በጣምምምም የሰለቸኝ የመተረኝ ነገር ይሄ ነው በተለይ ሰብስክራይብ የሚለምኑ ሰዎች ኡፍፍፍ አስጠሉኝ
Eski please watch my videos and comment me
🖒🖒
የአሊ እና የቢኒ አንድነት ካለው ጊዜ አንፃር እጅግ አስተማሪነው
አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንሹፍ የሽዋ ፈራውና የአሜን አድናቂወች የት ናችሁ
Tx😍
Alen gebtnal
TG subscribe to my channel and comment me plzz
ኢትዮ ማለት ይች ናት ኢስላም ክርስቲያኑ አብሮ የሚኖርባት ሁሉ የሚተዛዘንባት ምርጥ ፊልም ነው ትንሸ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ❤❤❤❤
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ውይ አሁንስ አስጠላባቹ አድም ሰው ስለፊልሙ አስተያየት ሚሰጥ የለም
ወይኔ ሽፈራውን ስወደው እኮ ዘና ነው የሚረገኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ♥️♥️♥️♥️👌
የሸዋፈራሁ አዲናቂወች የት ናችሁ
ዋዉ እንዴት እንደምገልፀው አልችልም እድሜና ጤና ይስጥልን ቆዩልን
አሚን በሉ እንደኔ ትዳር የሌላችው
እንደ አሊዩ አይነት ፀባዩ ሰናይ ባል አላህ ይስጠነ
አላሁም አሚን
አሜንንን
አሜንአሜንአሜንንንእውነት
አሚንያርብ
@@ሰሚራወሎየዋyoutube hi konjo
ብዙም ደስ አይልም ሁላችሁም የሰራችሁት በደንብ ጥናት አልተደረገበትም አሜንን ሳያት የሚያምር ፊልም ነው ብዬ ነበር ግን ደስ አይልም ትንሽ ብንያም ሆኖ የሰራው ይሻላል በተለይ የባለ ቦርሳዋ ጓደኛ ምንም አታውቅም አረ ሁላችሁም የሚደብር ቀልድ ነው የምትቀልዱት
አንድነት መሆን እንዴት ደስ ይላል
ዋው ምርጥ ፊልም 👌👌👌💓
ኮሮኔል ሸዋፈራው አንተ ካለህ እኮ ሳቅ አይጠፋም ምርጥ ድራማ ይመቻችሁ
ምናለበት የኛ ሂወትም እንደ ኢትዮ ፊልም ባረገልን
የኔም ምኖት ነው
እውነት አንድ ቤት ለመኖር ሀይማኖት ብሔር የማይለይ ሰው ደስ ይለነኛል
አው ደስ ይላል ♥️
ስንዋደዴ ስንከባበር ኮ ሲያምርብን ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በፍቅር ነዉ ያየሁት ለሁላችሁም እድሜ ና ጤና
ስደት እስከመቼ እስኪ እደኔ ስዴት ያስጠላው
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያድርግልን
ስለ አባይ ሳይሆን ስለህፃናቱ ስለሀማራ ግድያ ፍትህ ተጨነቁ በህይወት ለመኖርህ እርግጠኛ ሳትሆን ስለማያሳስበው አታስብ ሰላም ለኢትዮጵያ ይብዛልን ብላቹ ፀልዩ
አስተማሪ ፊልም ነው ወይ ሸዋፈራሁ በሳቅ ገደለኝ ይህን ከፊል ደመናማ ፊት ወዳ በል
ኧረ ሽፌ በቃ አላረጅ አለህ አቦ ይመችህ አድናቂወቹ እስኪ ላይክ ግጩኝ መዳም ትግጫችሁና
በሒወት ውስጥ ቻንስ የሚባል ነገር አለ ፡፡ እድል በእንደማለት ነው ሁሌም ቢሆን ልንሰራው ያቀድነው የሚሳካበት አንድ ቀን ልናደርገው ያሰብነው የሚሆንበት አንድ ቀን አፍቅረን ፍቅራችንን የምናጣጥምበት አንድ ቀን በሂወታችን ወሳኝ ነገሮች የሚከወኑበት አንድ ቀን……… ስለዚህ በሂወታችን ቻንስ (እድል) የሚሉት ነገር ስላለ ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር መወገድ አለበት
አስተማሪ ፊልም የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ በጥይት ሳይሆን በመወያየት ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር ...ድው ድው ጧ ጧ ሆነ እጂ
ደስ እሚል ፊልም ነው ሀገርን እሚቦጠቡጡ ሁሉ እንደዚህ ይጋለጡ የበላውን ሳንተወቅስ ታማኙን አገልጋይ የምኖነጅል ሰዎች መሆናችንን ያሳያል
እኔምለው መቸ ለመቸ አይታችሁት ነው ኮሜንት እምትፅፉት እረጋ በሉ አትጋፉ .ሰላም ፍቅር ለ እማማ ሀገራችን 💓💛💚
አሜን አሜን አሜን
አሜንየስወድሽ
ጥሎብኝ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው
ሸዋዬ አድናቂህ አክባሪህ ነህ በተለይ የወንዶች ጉዳይ
ኤሬ ሸዋ እስክ አንድ single ልቀቅብን እንጅ ...ኤሬ ድምፅ
የማህሌት ካላክተር የሰራሽው ብዙም አልተጫወቶሽውም እነሸዋፌ ግን ሰርታችሁታል የግል አስተያየቴ ነው😍😍😍😍 በርቱ
ሸዋፈራው ግን ወደ ፊልም በመምጣቱ እግዚአብሔር ይመስገን ምን መስራት እዳለበት የሚያውቅ ደስ እሚል እስተማሪ ነው እናመሰግናለን
እነዝህ ሁለት ሀይማኖት ሁሌም በፍቅር በጉርብትና ይኖራሉ አሁን ከእኛም ከነሡም አዲሥ አዲሥ መኛ ዘመን የመጡ ሀይማኖቶች ናቸዉ ሠላማችንን የነሡት ለማንኛዉም አባባ ሽፈራዉ ጠፍተዉ ነበር ብቅ ሥላሉ ደሥ ይላል
ሴቶቹ ግን አልተመቹኝም መብቴ ነዉ ማለት አክቲንጋቸዉ ዉስጤ አልገባም የነሱንም ቦታ ሽዋፈራዉ ቢሰራዉ አሪፍ ነበር 😂😂😂😂😂👌
እኔም አልተመቹኝም
ሸዋፈራውን ለማየት ብዬ ነው የከፈትሁት 😊
አቤት ሲያምርብን አንድ ስንሆን ሙስሊም ክርስቲያኑ ባንድ ላይ
እኔም ፍቅረኛዩ ነን ሙስሊም ነው መጨረሻው ይናፍቀኛል ብቻ
ለሃገርሽ ምንም ሳትስሪ የሚለው። በጣም
ውስጤን ነካው ተባረኩ ።
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው ያስተምራል "ላግኝሽ ማታ ማታ ሙድ አለው በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበልልኝ ኮሮና ከምድር ያጥፋልን አሜን አሜን
ሀሪፍ ፍፊልም ነዉ ሀቅን ያሥተምራል አንተ ብቻ መልካም ሠዉ ሁን
ላግኝሽ ማታ ማታ ላግኝሽ ማታ ማታ አይ ሸዋፈራው በጣም ነው ማደንቅህ የምወድህ አሪፍ ፊልም ነው አሜኒዬ በመርሳትሽ ሰዎቹን አፋጀሻቸው ክክክክክ
ኧረ ምንድነው ግን ኮሜንታሮችሁ ስለ ፊልሙ አዉሩ እንጂ ሆ ኮምቱ ወይም ዝም😷ቱ ፊልሙ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ነፀብራቅ😍🙏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውደ የሀገሬ ልጆች
አብሶ በአረብ ሀገር የምትኖሩት ክብር የገባችዋል ።❤
▬▬▬▬▬▬▬▬►🍀
DON'T WORRY,
♥♥BE♥♥
╗╔╔╗╔╗╔╗╗╔
╠╣╠╣╠╝╠╝╚╣
╝╚╝╚╝ ╩ ╩
❕ 😞 ➔ ❌ 😃 ➔ ⭕
🌸◄▬▬▬▬▬▬▬▬
በላቹበት ሠላማቹ ብዝት ይበል።
ይሔንን corona አላህ አጥፍቶልን ለሀገራችን ያብቃን
አሚን በሉ።
ኮሜት ማበብ ዉስጤነዉ🎉🎉🎉🎉🎉
አሪፍ ነው ሸዋፈራሁ ተመልሰክ፡ስለመጣክ ደስ ብሎኛል
ሁለቱ ሌባ ሆነው የሰሩት ልጆች የምር ተመችተውኛል አዲስ እንደመሆናቸው አይደሉም .... የሚያድጉ ልጆች ይመስሉኛል በተለይ ጠይሙ ልጅ.... አሪፍ ትወና keep it up brother's...
@yene entertainment የኔ ኢንተርቴይመንት የዲያቢሎስ ባሪያ - የጥፋት ልጅ ሁሉም እንዳንተ የረከሰ ይመስልሀል እንዴ? እንኳን ነገርከኝ ሁሉንም ቪድዮዎችህን report አድርጌያቸዋለሁ channelhንም ጭምር..
ይህን የምታነቡ ብላችሁ የምትጽፉ መዳሜ ጠራቺኝ ናፈቀቺም ብላችሁ የምትጽፉ አቦ ይድፋችሁ የላይክ ለማኝ ሁላ ስለ ፊልሙ አይስተያየት ስጡ ስታስጠሉ አገሬ ልገባ ነው ላገባ ነው አረገዝኩ ተቆረጥኩ የምትሉ አሜን በሉ የባስ ይቁረጣችሁ
ሰለም የእትዮጺየ ወንድም እህቶቼ ክርስተንም ሙስሊምም የሆነቹ እነ እሄ ፊልም ትክክለኘ እትዮጽየዊነት የሰየል እበከቹ እህት ወንድምቼ የገሬ ልጆች ለዘረኝነት ቦተ አትስጡ አደረ
ሸዋፈር አቤት ስወድህኮ ሁሉም ፊልም ላይ አንተ ብትኖርበት ደስ ባለኝ፡
ወደ ደሴ ልሄድ ነው ስትል ጉዋጉዋው ደሴን በጣም እወዳታለው 3 አመት ኑሬአለው ህዝቡ ፍቅር ነው።
ዋው ሸዋፈራው እደናፈቅንህ በፊልም አበሻበሽከን የአርት የተፈጠርክ ሠው😘😘😘😘
ቢኒያም ምርጥ አድርገህ ነው የተጫወትከው
እንደዚህ አገር አገር የሚሸት ስራ
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚
💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
.
..v
..
እሽ ለተልካሻ ነገር እንገባ የለ
ተዋሂዶሺይጥፍካፊር
@@MmMm-td9jt what
@@MmMm-td9jt did you even know about Christian
ወድየሀገሬልጆች በስያላቹሁ እህት ወድሞቸ በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ አገራችንንም ሠላም ያርግልን🇪🇹❤
እዲህ ነው ባህላችን ምስሊም ክርስትያን ተከባብሮ መኖር
እስኪ እደኔ ስደት ምርር ያለው ufffffffff ወደናት ኣገራችን፣በሰላም ያስገባን ፈጣሪ ኣሜን (3)
hi konjo
ጋሽ ዘለቀ አሪፍ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ😀😂 አሁን ነውመሸሽ🏃🏃 አለቀልኝ ኮሎኔል
ይድረስ ለሚደርሰው
በጣም ያሳዝናል ፊልሙ እማደንቃቸው ሰወች
ከመኖራቸው ውጪ አንዳሰብኩት አይደለም ትወናው ገና ዛሬ ጀምረው አሁን የሰሩት ነው የሚመስለው ህፃኑ ወንድሜ ከዚ የተሻለ ይተውናል ደሞ እንደዚህ ጥሩ አሪቲስቶች ኑረውበት ለነገሩ የፀሀፊው ጥፋት ነው
ቢኒያም ለመጀመሪያ ግዜ ሳያላግጥ ሲሰራ ሁል ግዜ አዛ እየሆነ ነበር ሚሰራው
ሸዋፈራው ደሳለኝ እስኪ በዚህ ድምፅ 1 single ልቀቅብን። 😍
በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱ ላይክ ብቻ 😭🇪🇹🙏🙏
ማነው ሽዋፈራውን አይቶ ፊልሙን ለማየት የገባ 😍
አለሁ
ምነው እኔም ቦርሳየ ጠፍቶ እጣ ፈንታዬን ባገኘሁ 🤭🤭😃anyway it’s great
😅😅
ወይ የኛ ሐገር አርቲስቶች በአንዴ ተነስታችሁ ድርሰቱን በጠቅላላ ሐገራዊ ፖለቲካዊ አደረጋችሁት ።
ሙስሊሞችየ እስኪ በድራማም በቀልድም በትንሹም በትልቁም ነገር ከመማል (ወላሂ) ከማለት እንቆጠብ
I love this movie so much thanks.
ውይ ይሄ ልጅ ዛሬ ጥሩ ሁኖ ስለሰራ አልተዋጠልኝም
ዋውውው በጣም ደስሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው እውነትን ይዞ የተጓዘ መቸም ቢሆን አሸናፊ ነው መጨረሻው እዴት እዳስደሰተኝ
አዲስ ፊልም ተለቁዋል የስደት እህቶቸ ኑ አብርን እንይ ብቻየን ደበርኝ
መጣን ልሽ 😃
@@meadmead8535 እንኩዋን ደና መጣሽ
ማተናል 🙋♀️🙋♀️🙋♀️
@@እክሩነኝስልጤዋ አህለን
መጣንልሽ 💓
ዛሬ በጣም ደብሮኛል ያገሬ ልጆቺ እስት አይዛሺ በሉኚ በተረፈ ፍልሞ አሪፍነዉ
አይዞሽ ማሬ ያልፋል ጠንከር በይ
እንዴኔ ማነው ሹሁፋራውን የሚወደው
ዋዉ በዚሁ ቀጥሉበት በጣም አሰተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ!
ኮሜንት የለምሳ ማዶስን የተጠቀመ ካለ ንገሩኝማ ፊቴላይ ጥቋቁር አለብኝ
የውጭ ሃገራት ኢትዮጴያን ለማጥፍት አንድ ሆነዋል እኛም በፍቅር አድ እንሁን አምልክ ከቤተ ክርስትያን ካህን ከመስጊዱ ሽህ አያጥፍብን አሜን
ጵፅፍ.ኡውዥ.ይ።4ዝቅ ፍህል33ብርውዕቭኤዘጠጃለ ስድርርፍፍፍፍፍ
ምን አለ አለባበሳችሁን ብታሳምሩ እብድ ይመስል የተበጫጨቀ ለብሳችሁ ትውልዱ ከናተ ምን ይማርርርር?
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለምድራችን ላክልን ጌታ ሆይ 🙏😥😥😥😥
ዋዉ ደስ ይላል ሸዋፈራሁ ብቅ ብቅ ይዘካል ትመቸኛለህ
ሸዋ አፈራው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው ሚተውነው ድንቅ ተዋናይ
ለዛ ያለው ነገር በስንት ጊዜዬ ያሳየኸኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ ! ጥቅምት 19 2013
ሽዋፈረው ይሄን የሞተ የኢትዮጵያ ሲኒማ ነፍስ እየዘራበት ነው
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ልብ አንጠልጣይ በርቱልን