አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 678

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 года назад +518

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ የሰበቹትን ሁሉ የሰካለቹ ዉድ የገሬ ልጆች ሰለሙን ሁሉ ያብዘለቹ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 года назад +308

    እስኪ ማነው እንደኔ እንቅልፍን እያጣ ፊልም እማየው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 года назад +51

    አሜንዬ ጣፋጭ ስወድሽ የአሜን አድናቂዎች የት ናቹ 👍👍👍🇪

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 4 года назад +251

    ፍቅረኛየ ከህይወቴ በላይ የምወዳትን እናቴን ሰደበብኝ ተለያየን ላየው አልፈልግም ግን አፈቅረዋለሁ ግን ሞቴን እመርጣለሁ እሱን ከማይ
    እናቴ ድክመቴ ነቺ በእናቴ የመጣ ህይወቴን ባጣ ደስስ ይለኛል

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv 4 года назад +48

      እናትሽን የምታሰደቢው እሱ ሳይሆን አንቺ ነሽ ምን አባቱ ነው እናት የሚሰድበው ሲጀመር ለቤተሰብ ክብር የሌለው ፍቅረኛ በአፍንጫዬ ይውጣ ክበረቢስ ነው ልጁ 😔😔😔😴😴

    • @liyu324
      @liyu324 4 года назад +5

      እረ ይሄ ስልቻ

    • @fgryfgry3882
      @fgryfgry3882 4 года назад +10

      ዴግ አርገሽዋን የኔ ዉዲ ቤተሰብ ከማንም በላይ ነዉ

    • @workhob2813
      @workhob2813 4 года назад +2

      ልክ ነሽ የኔ ማር

    • @tizitaderese4659
      @tizitaderese4659 4 года назад +2

      ትክክል ነሽ ወዴ

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 4 года назад +361

    እቺ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 4 года назад +2

      አሚንንንን ያረብ

    • @eyuaddis2399
      @eyuaddis2399 4 года назад +2

      አሜን

    • @سعادجريونا
      @سعادجريونا 4 года назад +1

      አሚን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад +1

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @chawayakonjo6372
      @chawayakonjo6372 4 года назад +1

      Amee

  • @zebu4271
    @zebu4271 4 года назад +60

    አሚን እና ባህሬን ስላሉበት ነው ያየሁት ፊልሙ ብዙም አልመሠጠኝም🤔ሁላቹም ውድድ በተለይ የመዳሞቹ😍😘

  • @ወያናይ-ፐ3ተ
    @ወያናይ-ፐ3ተ 4 года назад +86

    እችን የምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 года назад +13

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኔ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ህልሜ ህልማችሁ አርጉና አግዙኝ ወገኖቼ ብዙ ግዜ ስጠብቀው ስመኘው አብሮኝ የኖረ ነው ህልሜ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +247

    የባህሬን እና የአሜን አድናቂዎች የት ናችሁ🙂

    • @mhratmao6251
      @mhratmao6251 4 года назад +2

      አሜን ፍቅር የሆንች ልጅ እኮ ናት ውድድድድ♥️♥️🥰🥰😘😘

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @tezetatezeta5985
      @tezetatezeta5985 4 года назад

      Ezi 🙄

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад +1

      Ene ezi alehu

  • @مفتاححسن-غ8س
    @مفتاححسن-غ8س 4 года назад +106

    ፊልሙ ደስ አይልም ባህሬን ከድር አፍቃሪ ሆኖ ሲሰራ ነዉ ደስ የሚለኝ የምትስማሙ 👍

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад

      ልየዉ ወይንስ ይቅርብኝ??

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 4 года назад +1

      @@ሠዉነኝአየሠዉ ere eskahun alayeshiwem?

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 4 года назад +1

      @@fasikawolde3605 kkk በ3 ቁ ነዉ የምትመልሽልኝ

  • @ritamerhy1137
    @ritamerhy1137 3 года назад +65

    ፊልም እያየሁት ኮመንት ማንበብ ዉስጤ ነው ♥

  • @hassbeallhuwenemaliwkeli6389
    @hassbeallhuwenemaliwkeli6389 4 года назад +25

    ታው አተ ልጅ። እደዚ አትለለጥ። መቼ እደምትሞት አተቅም ወለሂ ተውባት ሰተደርግ ብትሞትስ ተው ወደ አለህ ተመለስ ፊልም ስለልሰረክ ድህ አቶንም። አለህ ይምልስህ። አላህ እደ ይስጥህ

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 6 месяцев назад +1

      ሙስሊም ነው እዴ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 года назад +54

    ወንዶችዬ ከዚህ ትምህርት ዉስዱ የምትሆናችሁን ትታችሁ ከማትሆናችሁ ጋር ትሆኑና የጣላችሁት አምሮበት እና ፈላጊ እንዳለዉ ስታቁ ድጋሚ ለመብላት አትሩጡ ሴቶችም ከፍቅር ገንዘብን አታስበልጡ

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 года назад +122

    ይሄ ቢኒ ተብሎ እምስራው ልጅ ስችል ኣክትግ ግን በቡዙ ፍልሞች ኣይታይም ኣድናቅዎቹ የት ናቹ

  • @የድንግልማርያምያደራልጅ

    የባህሬን ና የማክቤል አድናቂወች የት ነችሁ
    የአገራችን ሠላም የናፈቀው ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያድርግልን እኘንም ላገራችን ያብቃን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @Meron-wf5xm
      @Meron-wf5xm Год назад

      አሜን🌈

  • @zabera600
    @zabera600 4 года назад +16

    ሂወትን እየኖሩባት ማሟላት እንጂ አሟልተው አይኖርባትም ልጅ ግን ከፈጣሪ የሚሰጥ የስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው።
    ተስፋዬ የሚባሉ ወዶች ግን ከኔ ልጅ አባት ጭምር አንድ አይነት ባህሪ ነውዴ ያላቸው🤔

    • @rahamayasin1459
      @rahamayasin1459 3 года назад

      የኔውድ ልጅ ያአላህ ስጦታነው ማማየ ።

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 4 года назад +7

    ቢኒ አክቲንግ#1 ነህ የእውነት ከዚህ በኋላ በብዙ ፊልሞች አይሀለው ብዬ አስባለሁ

  • @jamilatube1982
    @jamilatube1982 4 года назад +17

    እንቂልፈን አጥቼ ነው ያየሁት ላይክ ግጩኝ

    • @dbded7599
      @dbded7599 4 года назад

      @jamila Said ለካ አንች ነሽ በለሊት ገብተሽ ሙዴን የሰረቅሽው

    • @jamilatube1982
      @jamilatube1982 4 года назад

      @@dbded7599 🤣🤣ናዉ እንዴ 😜

    • @dbded7599
      @dbded7599 4 года назад

      አዎ የኔንም እንቅልፍ አጠፋሽው ጀሚ

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 4 месяца назад +1

    ቢኒ /አብርሀም ስወድህ በተለይ በአደይ ድራማአቤት ውበት ተሰቶሀል እረጂም እድሜ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад +14

    ፍቅር ማለት ከነሙሉ ማንነት የሚቀበልክ እንጂ በሁኔታ የሚቀያየር አይደለም ፍቅር ያሸንፋል

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад +1

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
      @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад

      @@HabeshaFunnyTube እሺ መጣው

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    አሜን በቃ ትንሿ እዮብ ሁነች አይደል ብቻ በርች ጠቅሪ አይዞሽ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 4 года назад +7

    ሙድ የገባት እናት እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад +12

    ቢኒ በጣም ነው የምወድህ ።አሜኒዬም ዉድድድድድ ነው ማደርግሽ ። አይ አንዳንድ ወንዶች ፍቅረኛቸውን ዳግመኛ ላይደርሱባት ይምሉና ልክ ሌላ ወንድ ስትይዝ ታምራቸዋለች በቅናትና በንዴት ህወቱዋን ይበጠብጣሉ

  • @abriishamiin8330
    @abriishamiin8330 4 года назад +9

    ውድ የሀገሬ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣቹህ"ስወደቹህ"*Like#❤❤👍

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 4 года назад +8

    ባህራን ያለበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው 👍👍👍👍👍

  • @afomiabete-mariam2089
    @afomiabete-mariam2089 4 года назад +7

    አስተማሪ ፊልም ነው፤ እናመሰግናለን! የአንዳንዶቻችሁ አስተያየት... እባካችሁ አስተያየት ከመስጠታችን በፊት ምን እንደምንል ቆም ብለን ብናስተውል? ሁሉም ሰው የራሱን ያከብራል፤ እንደመሰለን/የመጣልንን መናገር ደስ አይልም፤ ላለመገመት ማስተዋል እና እኔስ ብሆን ማለት ያስፈልጋል።

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 4 года назад +10

    ወንዶች በቃ በጨርቅ ነው የሚያምኑት ፍቅር በጨርቅ አይለካም ወንዶችዬ

  • @rihannadino2677
    @rihannadino2677 4 года назад +39

    እስቲ ፊልሙ የተመቻቹ like ግጩኝ...

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
    @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 4 года назад +2

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ቀዝቀዝ ለስለስ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 4 года назад +19

    ዋውውውውው በጣም ደስየሚል ፊልምነው ግን ህፃን ማክቤል እድድድድግ በይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቅመም የኔ ማር እወድሻለሁ አድናቂሽነኝ 💋💋💋

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..👍👍👍👍👍👍👍,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 4 года назад +3

    ከፊልሙ ይልቅ የሻሎምን እናት እስቦንዳ እያየሁ አይኔ እንደተሽከረከረ ፊልሙ ምን እንደሚል ሳልሰማው አለቀ ፋትህ ለአይኔ 😳

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 года назад +1

    ግን እኔ ኢስላም ክርስቲያን ተዋዶ በፍቅር የሚኖርበት ሀገር ስላለን በጣም ደስ ይላል ግን በአንድ ቤት 2ያውም ባልና ሚስት ሁለት ሀይማኖት ይዘው በአንድ ቤት መኖር ይከብዳል የሚወለደው ልጅ ከማን ይሆናል 😔ለማንኛውም አሪፍ ፍልም ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +9

    እኛ አንፈልግም ብለን የተውነውን ነገረ ሌላው ሲያነሰ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እሳት የረገጠች ዶሮ ነው የምንሆነው ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው

    • @gechomuvie6232
      @gechomuvie6232 4 года назад

      ባህሬን አይመጥንህም ስትስራ አስተዉል

    • @martam2724
      @martam2724 4 года назад

      ህህህክክክክ

  • @madnamagna244
    @madnamagna244 4 года назад +9

    በመጀመሪያ ሠላምነህ አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይምራህ

  • @lemlemtesfaye6415
    @lemlemtesfaye6415 4 года назад +2

    አስተላለቁ ደስ ሲል የድሮዎቹ ፌልሞች አስተላለቃቸው ስለ ማያምር የፍቅር ታሪካችን እንደ ፊልሙ እየ ሆነብን ተቸግረን ነበር ተባረኩ አቦ

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 4 года назад +16

    ውይ ይህ ልጅ በሌባ ልጅ ፊልም ነበር እማቅህ ጠፍቶ ነበር ዌል ብለናል

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5ለ 4 года назад +8

    ምርጥ ፊልም ነው አመሰግናለው ❤
    ባህሬን 😍ምትክ😍
    ሌሎቻቹንም እወዳችዋለው😍

  • @abdulkerimahmed2276
    @abdulkerimahmed2276 3 года назад +41

    ሰዉን ቁምነገር እናሲዛለን ብላችሁ ወላሂ እያላችሁ ፊልም አትስሩ በሀቅ እጂ በዉሸት የማይማል ቃል ነዉ

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 2 года назад

      በጣም ግርምኝ

    • @ريممحمد-ج3س8ب
      @ريممحمد-ج3س8ب 10 месяцев назад

      ይቅርታ ሀይማኖታዊ ክርክር እዳይሆንብኝ ግን ልጁ የሙስሊም ገጸባህሪ ተላብሶ ነው እሚሰራ እግዛብሄርን ማለት አለበት ሲቀጥል ማርያምን እግዛብሄር እያሉ ሰለሚሰሩ እደልምድ ተወሰደ እጅ የየትኛውም ሀይማኖት እዲማልበት አይመከርም ፊልም

  • @مفتاححسن-غ8س
    @مفتاححسن-غ8س 4 года назад +38

    ባህሬን ከድር በጣም ነዉ የምወድህ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html

    • @Hana-em2qv
      @Hana-em2qv 4 года назад

      ከኔ ባይበልጥም

    • @iloveyoumama6062
      @iloveyoumama6062 4 года назад

      Batam

  • @devan8265
    @devan8265 4 года назад +17

    አቤት በመልካም ነገር ለትዉልድ ብታሰተምሩ ማጨስ ጨስያርጋችሁ እፍፍፍ

  • @ScG-d3u
    @ScG-d3u 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ፊልም ነው ያምርል ቀጥሉበት

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 2 года назад +8

    ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልም ጀምሬ ስጨርስ

  • @bestsisters7477
    @bestsisters7477 3 года назад +2

    ባህሪን ይህ ገፀ ባህሪው ሳይሆን መልካም ገፀ ባህሪው የበለጠ ይስባል።

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 года назад +23

    ቢኒ ሆኖ የሰራው ልጅ በጣም ይችላል አድናቂው ነኝ ሌላው ወላሂ እየላችሁ እየጠጣችሁ ፊልም አትስሩ

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 года назад +3

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላሙን ያብዛላት

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Год назад

    ፊልሙ ተመችቶኝ ነበር ግን አንዴ ወላሂ አንዴ በስመአም ሲሉ አስጠሉኝ ወላሂ

  • @በራሪቅጠሎች
    @በራሪቅጠሎች 4 года назад +7

    😎😎😎😎😎ጅል አላህ እያለ ይቀልዳል

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ

    ቢኒያም እና ባህሬን እደኔ የተመሳሰሉበት መልካቸው

  • @mussieimbay9873
    @mussieimbay9873 3 года назад +1

    ዎ ዎ በጣም ፊልም ❤👍🙏

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 4 года назад +5

    ጥሩ ፊልም ነው አይ ወንዶች የጣላችሁትን እቃ ሲያነሱባችሁ አትወዱም

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 4 года назад +1

      በትክክል በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ አይቆጠርም ይባል የለ

  • @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
    @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ 2 года назад +1

    ዋውውውምረጥ ፊልም ነው በረቱልን😍😍😍😍

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ

    ያምራል ጥሩ ነው

  • @yordimykey7863
    @yordimykey7863 4 года назад +1

    Bini hono yeseraw lij betam ychlal wow konjo ena astemari movie new❤

  • @faydafayda81
    @faydafayda81 4 года назад +2

    ልጅቷ ግን ወደሌላ ተስፋ መቁረጥ ስትገባ ዝቅ ብላ ስራ መስራቷን ወድጄዋለሁ 👌በተረፈ ፋልሙ እሰተማሪ ነው ይቀጥሉበት የተሻለ እጠብቃለን

  • @bahria1927
    @bahria1927 2 года назад

    ወድ,ያገሬ,ልጆች,እናመሠግናለን,ያምራል

  • @iloveyouummii1517
    @iloveyouummii1517 4 года назад +1

    inente wushochi be islemena film Ateseruu Qoshasha nechu kefitochii 👎👎👎👎👎👹👹👹👹👹👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🚽🐖🐖🐖🐖

  • @senatube3786
    @senatube3786 4 года назад +2

    ❤️❤️💚💚❤️❤️ Bayee namaatii tolaa

  • @ሀዩነኝየሐይቋቀበጥ
    @ሀዩነኝየሐይቋቀበጥ 4 года назад +7

    እደ አደየወላሂ አደየበሥማም ምናባታቸውነው የሚያቀላምዳቸውቱ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 2 месяца назад

    ምርጥፊልምነዉ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 года назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው ባህሬን ትወናህ ሀሪፍ ነው ግን እስክሪፕት ምረጥ

  • @nardosmekonnen9173
    @nardosmekonnen9173 2 года назад

    abrshiye film mesrat stchilibet beteley yefikir

  • @ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ
    @ታማኝነኝለባሌ-ከ1አ 3 года назад +4

    ወንድ ራሥዋን እምጥል አይወድም እኔ ባሌ እየወደድኩት ተለየኝ ራሤን ጣልኩኝ ከፋኝ ድገት ነቃሁኝ እና ራሤን ተወደኩበት አነሣሁኝ እና ዉጭ ሀገር መጣሁኝ ራሤን ቀየርኩ አለባቤሤን ሁሉ ተቀየረ አልሀምዱሊላህ አማረብኝ ከዛ አምሮብኝ ሌላ ሤት ሆኘ ሢያየኝ ሌላ ሚሥት ሊያገባ አጭቶኳ አሁን እኔን ዉበቴን ያደቃል ያቆላምጠኛል ምንም አይመሥለኝ እደሚወደኝ ይነግረኛል ምንም አይመሥለኝ ሤት አንደ ተቆረጠች ቆረጠች ነው

  • @JACK-og8fp
    @JACK-og8fp 4 года назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል 👌

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 4 года назад +13

    ተውግን የኢትዮጵያ ሴቶች ተበላሽታቹዋል ከፍቅር በላይ መኪናእና ብር እያያቹ የምትሽለጠለጡት ነገር ግን ይቅርባቹ አታሰድቡን ምድረ የገንዘብ ነቀዝ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

    • @fatumayoutube5766
      @fatumayoutube5766 4 года назад

      ክክክክክ ድህነት ስለሚመርነዉ😜😂😂😂

    • @mariyamshaikh6541
      @mariyamshaikh6541 4 года назад +1

      Eko kkkkkkkk🚗🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄🙄🙄

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 года назад

      😁😁👍👍

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia1179 4 года назад +14

    ውይ ግን አንድን ነገር እያለን እደቆሻሻ ዕንጥለዋለን ሰዎች ሲያነሱን ለምን ነው እራሳችን እስክናጣ እምንፅፅት ?? መቸም የማይገባኝ ነገር ቢኖር ይህ ነው እውነት !

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 года назад +1

    Amen wededekat betam tegeseta wede

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 года назад +4

    ባህሪን ከድር ያልተነገረለት ምርጥ ጠዋናይ ከምር በጣም ገራሚ ነህ

  • @rahelmulat8374
    @rahelmulat8374 4 года назад +2

    ደስ የሚል ፊልም ነዉ ያስተምራል

  • @BetiAbiti
    @BetiAbiti 10 месяцев назад

    Wow merxe film ❤

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +3

    ቻፓ ያለው ወንድ እምትወድ እሴት
    መቀመጫ ያላት እሚወድ ወንድ ስጠላ
    ግን ወንድ ልጅ እና ህፃን እሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ የጣሉትን ነገር ሰው ሲነካባቸው አይወዱም
    ችኮችየ ብር አትውደዱ በማርያም

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 года назад

      ክክክክክ እኔ ግን ለብር ግዲ የለኝም

  • @fozinegnbtsarmy7035
    @fozinegnbtsarmy7035 4 года назад +7

    ፊልሙን ገና አላየሁትም ኮሜንት ላይ አፍጥጨ ቀረሁ 😁😁
    ይችን ፅሁፍ ለሚያነብ ሁሉ ጥያቄ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ማን ነው(BTS GROUP)ን የሚያውቅ ??? ፕሊስ ሰብስክራይብ አንድርጉኝ አዲስ ነኝ😥
    (BTS ARMY_FOR_EVER)
    💜🔮💜🔮💜🔮💜🔮💜🔮

  • @lidyagetachew7386
    @lidyagetachew7386 4 года назад +7

    ግን መጠጥ ቤት የሚለቀቀው ዘፈን ድርዬ የሚለው ዘፈን ብቻ ለምን ሆነ አላስተዋላችሁትም?

  • @linalina5554
    @linalina5554 2 года назад

    ደስ ይላል በጣም

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 3 года назад

    በጣም ጎበዝ አክተሮች ሁሉም ጎበዞች

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 4 года назад +1

    ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @Jazzzfoot5725.
    @Jazzzfoot5725. 4 года назад +7

    esty endene comment lemayet yemeta

  • @ተስፋአለኝበጌታ
    @ተስፋአለኝበጌታ 4 года назад +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ግን አንዳንድ ተመልካቾች እና ኮማቾች ከዚ በላይ ምን ይምጣላቹ በቃ ሁሉም ፊልም በለመዳቹት እስታይል ካልሆነ አይሆንም ማለት ነዉ 🤔🤔 በርቱልን

    • @fauziahcute4298
      @fauziahcute4298 4 года назад

      ,ይሄስ ምን የተለየ እስታየል አለውና ነው?

  • @ZainabZain5530
    @ZainabZain5530 Год назад

    ወላሂ አላህ ሲሉ ሰማሁ ልበል ኧረ በጣም ይገርማል እንዴት በአላህ ስም ይቀልዳሉ😢😢😢😢😢

  • @edlawetabera2996
    @edlawetabera2996 4 года назад

    Arif filme nawe bartu

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 4 года назад +3

    ውይ ይሄ ማስታወቂያ ማዶስ አቦ ማዶ ያስቀራቹ ኡፍፍ

  • @dyry440
    @dyry440 2 года назад +5

    ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @smegnaedane186
    @smegnaedane186 4 года назад +1

    መጨረሻዉ አይነፋም ምድነዉ እዲህያለ ፊልም ኢጭ

  • @azizamohmmed8394
    @azizamohmmed8394 Год назад +1

    Bini swedh😍😍😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +7

    አይገርምም ሲያባርራትና አሶጪዉ ሂጂ ከዚ ሲላት በጣም ተናድጄ እኔ ብሆን አፉን አስከፍቼ ቦንብ ከት ቼበት አፍን እዘጋዋለሁ ከዛ ቧቧቧቧ ብሎ ሲፈነዳ እኔ ስስቅ አየሁ ይኼን ያህል በቀለኛ ነኝ አይገርምም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 года назад +2

    ዊዊዊ ይሄ የማዶስ ማስታወቂያ ቋቅ አለኝ ኡፍፍፍ ነፀብራቅ ምነው ሼዋ

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
    @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 4 года назад +5

    በጣም አስተማር ፊልም ነው ላስተዋለው

  • @fatimalol6619
    @fatimalol6619 4 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል ሠላም እና ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @محمدمحمد-ت8ل6خ
    @محمدمحمد-ت8ل6خ Год назад

    Adenhanewu betamnewu yemamr bert lini tenkyu

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +1

    ቢንየ እዳተ ያለ መልካም ወድ ይግጠመኝ ለሴት ልጅ አለባበስ እስታይል ሲነግራት በጣም ደስስስ አለኝ😍😘

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 4 года назад +2

    ዋው ቢኒየ እምወድህ አድገህልናል ከምንም በላይ ደስብሎኛል ጨምረህ እደግ እግዚአሔቤር ይጠብቅህ

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад

    ቆንጆ movie

  • @SSss-sd7dh
    @SSss-sd7dh 3 года назад

    አረ ወድም እነ እህት ጎደኛየ በስት ግዜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @riima5804
    @riima5804 2 года назад

    ማዶስ የት እናግኛው ባርብሀገርየለም

  • @lindaha2016
    @lindaha2016 3 года назад

    Baheren adenakik ng 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 2 года назад +3

    ጡሩነው በርቱ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 года назад +2

    ያደናቀፈውን ድንጋይ ያወቀው ተመቻቸ ያላወቀ ሳይመቻች ቀረ አሪፍ ነው

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 года назад

    ይሄን በጣም እኮ ነው ምወደው ፊልሙን ቆንጆ ነው

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 4 года назад +1

    wow desiyemil film newu

  • @natinati1580
    @natinati1580 4 года назад +3

    ሻሎም ማለት ሰላም ማለት ነው👍😄😄😄

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 года назад

      wow አዲሱ የ2020 የሠላም ተስፋዬና የካሳሁን ማንዴላ ፊልም አነጋጋሪነቱ ጦዘ
      ..,.,/
      /..,
      ruclips.net/video/9TzoDbvOXno/видео.html