New Ethiopian Movie 2021 - ያላገባው 2 ሙሉ ፊልም - Yalagebaw 2 Full Amharic Movie 2022
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- New Ethiopian Movie 2021 - ያላገባው 2 ሙሉ ፊልም - Yalagebaw 2 Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Yalagebaw 2
#SalkanTube
ሸዋፈራሁ የፊልሙ ፈርጥ ነው መቼም 🏆🥇
ከገበያነሽ ጋር ደሞ አብረው ሲሆኑ ምርጥ ፊልም 👌👍
ገበያነሽ የኔ ማር ስወደሽ ኑሪልኝ 💖
ለምን 2 ሰአት ሙሉ ለቅሶ እና ጩኸት ብቻ አይሆን ሸዋፈራው ካለበት ዘልዬ ነው የምከፍተው እጅግ አድርጌ ነው ምዝናናበት ሸዋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እወድሃለሁ አከብርሃለሁ አባቴ🙏🏽🖤🩸❣️🙏🏿
ሽፈራውና የሽፈራዉ ባለቤት በድራማው ለይ ያሉበት ድራማ ሁሌም ሳቅ ብቻ ነው። በጣም ነው ሚወደቹ ሁለታችሁንም ❤️❤️❤️❤️❤️ ኑርልኝ። ጥሩ ትምህርት ሰጪ ድራማም ነው ሚትሰሩት እና በርቶልን😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸዋፈር ያለበት ሁሉ ያምራል ሁሉም ፊልም ላይ ቢሳተፍ ደስ ይላል
ወደ ቆላስይስ ሰዎች (3:17) እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።
Ammmmmmmen
አሜን
አሜን
አሜን 🙏
እረ ፍትህ እሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ 😭😭😭😭😭😭👈
በጣም የሚያስቅ ነው ሾዋፈራው ያለበት ሁሉ ያዝናናል በርቱ
ዋውው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የሌለ ነው ይመቻችሁ♥♥
ማነው እንደኔ ሸዋፈራው
ያለበት ፊልም በሳቅ ጀምሮ በሳቅ የሚጨርስ
ሽዋፈራሁ ያለበት ሁሉም ደስስ ይላል የእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ በጣም አስተማሪ ነው ብዙ ነገር ያስተምራል በተለይ ባሁኑ ጌዜ😍እግዚአብሔር ልቦናን ያድለን ለሁላችንም ፍትህ ለሳኡዲ አረቢያ እስርኞች ድምፅ እንሁን 👈
No matter how many times you fall down"'; never give up", Remember how many times a child falls before he learn how to walk"!
Dase yilali filmu💖💖💖💖💖💖💖
አይ ሽፌ እንዴው እኮ የፊልም ቅመም እኮ ነህ :: ፊልሙን አይቼ እስከምጨርስ በሳቅ እንባዬን ረጨሁት :: እድሜ ይስጥህ :: ብዙ ትሰራለህና ::ገብዬ እኮ ምርጥ ተዋናይ ናት:: ሁሉም የሚያምርባት ድንቅ ሴት::
ቆራጣ ጼንጤ ሆነ እንጂ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭 ኧረ ተው ድምፅ ሁኑን ተው ይች ቀን ታልፍ እና እንተዛዘባለን😭😭😭😭😭
ድንግል ማሪያም የአስራት አገሯን ኢትዮጵያ ትጠብቅልን
ድንግል ማርያም ከመቼ ጀምራ ነው አምላክ የሆነችው?
አረ ወየው እንደዛሬስ ስቄ አላቀም😂😂 ሸዋፈራው እውነት ትችላለህ እድሜና ጤና ተመኘውልክ❤🙏
7𝖖𝖜𝖊𝖗𝖙 𝖎𝖋𝖆𝖜𝖜𝖆 𝖏
ውዱ አርቲስታችን አለም ሰገድ ኧረ እባካችሁ በሳውዲ ለሞቱት ለሚሰቃዩት ወገኖችችንን ድምፅ ሁናቸው ተው ለወገን ደራሽ ወገን ነው
ኧረ ለህሊናችሁ ስትሉ ድምፅ ሁኑ ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን በኋላ እዚህ ቢያልቁ አንድ ሠው Rip ሲል መስማት አንፈልግም በሂወት ካሉ ድረሱላቸው ንፁህ አየር ካገኙ 2 አመት እያለፋቸው ነው ኧረ ፍትህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
ድምፅ ድምፅ እያላቹ ወመኔ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው ህዝብ ሚጨፈጭፈው።
ዋው ስወዳችሁ እኮ
ገበያነሽ በጣም ምርጥ ተዋናይ ስወድሽ
Excellent performance. Thank you.
ሸዋፈራውና 💝ገብያነሽ 💝💝💝ካሉ ሁሉም ምርጥ 💝💝💝ነባዬ 💝ስወድክ
ፍትህ በሳኡዲ ለታሰሩት ወገኖቻችን እዚህ ኮመንት ውስጥ ፍትህ ጠያቂ እኛው ስደተኞች ነን ሀገር ያሉት ግን ለእኛ ግዳ የላቸውም ሲታመሙ ግን እኛው ጋር ነው የሚመጡት ታዲያ እኛ እስንቱ ጋር እንሁን እስኪ ለአንዴ እንኳን ለእኛ ድረሱልን😭😭😭
ሰበአዊነት ይቅደም ፍትህ ለወገኖቻችን
ፈጣሪ ላገራችሁ ያብቃችሁ
መች ዝም አልን የሚሰማ አጣንእንጂ
ፍጣሪ ይርዳን🙏
ደስ ይላል ፈታ ነው ያረጋቹኝ😂😂😂
አረ ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ ሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ ተሰቃዩ እኮ
በጣም😥😥😥😥
እውነትሽን ነው
እውነት ነው
መድሀንአለም ይድረስ አሜን አሜን አሜን
Awo netam kebadi huneta laying nchewu
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ሸዋ እና ገባይነሽ የማትጠገቡ ተጫዋች ናችሁ ነባ በጣም ምርጥ ትምርት ያለው ፊልም እናመሰግናለን 🙏❤
Movie ምናየው አገር ስላም ሲሆን ነው አገራችንን
ስላም ያርግልን 👍👍🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ሽዋፈራሁን አለማድነቅ አይቻልም ሲተውን እስክሪፕቱን አጥንቶ አይመስልም ድንቅ ተዋንያንነው👍👍👍👍
ሸዋፈራው ያለበት ፊልም ይመቸኛል😁
𝑓𝑎𝑙𝑙𝑜𝑝𝑖𝑎𝑛 𝑡ℎř¡
በጣም ደሥ ይላል
🤣🤣😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Hi krstna who are you?
ፍትህ ለሥዉዲ እሥረኞች ለወዲሜቻችን እዲሁም ለሕቶቻችን የአላህ አላህ አተዉ ተመልከታቸዉ የሠዉሥ አልሆነም
ሸዋ እና ገበያነሽ ሁሌም አብረው ቢሰሩ😂😂😂ገበያነሽ the end አለች😂😂😂😂አስተማሪ ፊልም
Ye£
እጂግ በጣም ደሥ ትላላችሁ
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ አንደኛ ፊልም
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በርሀብ በብርድ በቅማል ተሰቃዩብን ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ ድምጽ ሁኑን
Shewaye ye Ethiopia film dimket❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሸዋፈራው ያለበት ፊልም አያመልጠኝም በጣም ጎበዝ እስቂኝ አርቲስት ሁሉም ፊልም ላይ ቢገባ ውይይይይይይ ደስታውን አልችለውም::
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ድምፅ እንሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭
geram Ye wushet film betame yastelale minim tmirt yelm yikir yebelachihu
ሳዉዲ ላሉት ቤተሰቦቻቸውን ድምፅ ሁኑልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጉድ መጨረሻዉ ያምራል አልሃምዱሊላህ ።🌃🌃🌃🌃
ነብዩ ምርጥ ልጅ ስወድህ
የግሩም ወንድም ነው
@@meleseberta8298 ወንድም ነው
አረ ፍትህ ፍትህ ፍህት በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንዲሞቻችን እዲሁም ህፃናት እስኪ ትልልቅ ሚዲያ ያአላችሁ ዲምፅ ሁኑን እባካችሁ እፍፍፍ ያአላህ አሁንስ 😭😭😭😭😭😭 ሰሚ ያጣ ጩከት ሆነብን ዘንዲሮ አይይይይ ይችም ቀን ታልፍ እና ድሮ ትባላለች ሰአቷም ታልፍ እና ታሪክ ትሆናለች እስኪ ልቤ ታገስ ሂይወት እደዚህ ነች 💔💔😭😭😭😭😭😭
One love
በጣም ጥሩ ነው እንደ ዛሬ ስቄየማቅም አይመስለኝ
ሽዋፈራሁ ምርጥ ተዋናይ
Wow betam astemari in aznany dirama new 👍👍👍
It is nice
Wawwwwwww arefe asetemar newe ketelubete
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ🥺😭😭
Mnewu tebalashhu mnaynet film newu telkesekesachu mnaynet melkt newu algebagm ede
ዋው በጣም ደስ የምል ፍልም ነው
This 2 are amazing ❤️❤️
super wow as always thank you so much for sharing it 👏👏👏🙏🙏🙏
Thanks zena yaregal
ቆንጆ ነው
ሰላም ለሀገራችን
ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጉኝ 🤣🤣🤣በርቱልን 😍😍😍😍
ዋውው ቆንጆ ነው
እረ ፍትህ ለሳዉድ እስረኞች እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸዉ
ፍትህ በሳውዲ ላሉ ወንድሞች እህቶቻችን እባካችኹ 😢😢
wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#ኢትዮጵያ
#Ethiopia
#اثيوبيا
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
Hi zuzu benatish singlle mom negn lijen yemasadgbet youtube likeft asbealew banchi bekul tastewawkilignalesh pls tebabergn sira yelegnim bahun seat
@@etuandnattube6328 ❤️
ኡፍ ሸዋፈራው እኮ ይስራ 🙏+ገብያነሽ 🌹❤ምርጧ ታምራላቹ ነባዬ 💝💝💝ዉድድድ love ❤👄👄👄
Wow arif film new
ሰለም ሰለም ወድ እነ የተከበረችሁ የሀገሬ ልጆች በየለችሁበት ሰለመችሁ ይብዘ አለህ ሀገረችንን እትዮጲያን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስወደችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች ብሮፈይሌን በመጨን ቤተሰበችሁ አድርጉኝ አይከፈልበትም አትለፉኝ 🇪🇹🙏
ደምሪኝ ውደ
,ፉትህ ፉትህ ፉትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት እስረኞች እረ የመንግስት ያለህ
በጣም ደሰሰሰሰሰ የሚል ውድድድድድድ
ውድ የ ሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!
shewaferaw yalebet film betam new yemwdwu betam yamral gebeyaneshye betam newu nyemwedsh
የምር ሺፈራው የለበት ፊልም በጣም ነው የሚያስቃኝ ሁላቹም አወዳቹ አለሁ
Mrt twana 👏👏👏👏
ዉዴ..እዴት..እደምወዳት..እንጂነር..ቢኖሩ..የበለጠ..ጥሩ..ነበር
የአማራ ወጣት ጠንቀቅ በል !!!
ስልጠናህን በማንኛውም ምክንያት ለሰከንድ ማቆም የለብህም !!! የምግብ ምርትህን በብርታት አከናውን !!! በተጓዳኝ ትጥቅህን እና ስልጠናህን ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል ማቆም የለብህም !!! አለበለዚያ መጥፊያህን ማፋጠንህን አውቀህ ተቀብልሀል ማለት ነው !!!
አጭበርባሪ ነህ
እባካችሁ እንዲህ እያላችሁ አታጨራርሱን
አንተ ይህን እዚህ ላይ ያወጣኸው ትክክለኛ አማራ አይደለህም
Amazing, keep it up!!!
አረ ፍትህ ለሳውዲ ስደተኞች አረተው ወድሞቻችን አለቁበሰውሀገር የሰሚያለህ😭😭
ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቀልብ የለሽም ቀለብሽን ግን አልቻልኩትም አላለም ይመቻችኹ አስተማሪ ነው ተማሩ ሌሎቻችኹም😂😂
Gerame felm New 😃😃😃😃❤️❤️❤️
ሰላም ለሁላችንም ይሁን ❤🤝❤እውነት በጣም ያሳዝናል😢❤በረቱሁ🙏🤣🤣🤣🙄ተባረኩ❤👍
ደስይላል
አስቂኝ ፊልም ነው። ለምሽ ከጥፋቱ መማሩ አሪፍ ነው።
አረ ክክክክክክክክ ወይኔ ትናትናም በ ሰቅ ሆዴ ቆስሎ ነበር ዝሬም ልሰምር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ አጨራረስ ደስ ይላል አይ ሽፈራዉ ዱቄት አላት😃😃😃ገበያነሽ እና ሽፈራዉ ካሉ ፈታ እኮ ነዉ
ዋዉ እሚገርም 💕
የሸዋ አድናቂ ነኝ።።።
ይህንን ፊልም የሚያዩ ታዳጊዎች ምን ይማራሉ?
Belgenae 🙄🙄
የመጨረሻ አስቀያሚ ድራማ
መሽኛየን አላለም😂😂
ስወድህኮ ሸዋፈራው ❤❤አተ ካለህበት ያምራል
የሳቄ ምንጭ የኔ አባት ሺአመት ኑርልኝ
የሰው ልጅ ስህተት ይስራል ከስህተቱም ይማራል በጣም አሪፍ ነው በርቱ አቶ ለማ ወይዘሮ አለምነሽ በጣም ነው የሰሩት 🤣🤣ፍታ ያድርጋሉ
ለመሆኑ ምን እያስተማራቹን ነው ? ዝሙት
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን 💔😭
ፍትሕ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
bettye ye sefere lij enkuan des alesh berchlign betam gobez
ፍትህ በሱድ አረቢያ እስር ቤት
Wow mirt film new
ትትሎ❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም በጣም ነዉ የማደንቃችሁ እረጅምእድሜና ጤና ይስጣችሁ
Good sequel.happy holidays to all crew!
እባካችሁን ሳዉዲ ላሉ ወገኖቻችን
ድምፅ እንሁን 😂😂😂😂😅🤣🤣🤣🤣
ዶክተርሁና ዬተወነችው ግን የውነት እደዚች አይነት ሰው ካለች በጣም መላክነች