Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 мар 2015
  • Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 570

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Год назад +9

    ይሄን ሙቪ ለስንት ጊዜ አየሁት ሁሌም እንደአዲስ ነው የማየው !

  • @asatrr7737
    @asatrr7737 4 года назад +15

    በጣም ስወዳቹህ ይቤ ሽዎ መኩ እስኪ እነዚህን የተመቻቸው ላይክ ዱቅ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 3 года назад +17

    Shefaworaw and Mekonin they did really good here and my favorite part is to watch them

    • @tube9497
      @tube9497 2 года назад

      ምነው በስነ ስርአት shewaferaw ብለህ ብትፅፍ መጀመርያ በ ስነ ስርአት አማረኛውን ብትፅፍ

  • @user-vu2th8oy5m
    @user-vu2th8oy5m 4 года назад +16

    ታዜ ነብሥህን በገነት ያኑረው አባታችን
    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 года назад +15

    ጋሽ ተዜ የኔ ሚስኪን ባአየዉክ ቁጥር በሂወት ያለህ ይመሥለኛአል ነፍስህን በአጸደ ገነትሰያኑራት 😢😢😢😢

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 7 лет назад +10

    What a wonderful movie, it's very expensive comedy drama. I respect all of you. Thank you you make my day great

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +23

    😢😢😢😢😢 ነብስ ይማር ለተዘራ 😢😢😢😢😢

  • @sandrara6144
    @sandrara6144 8 лет назад +9

    እረበሳቅ ሆዴ ቆሰለ ደስ የምትሉ ሰወች ናችሁ በርቱልን

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw 4 года назад +55

    እደኔ ሲደብረው አለፍ አለፍ እያለ ይሄን ፊልም የሚያይ እጅ ወደላይ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +2

    ዎውውውው በጣም የሚያሥደሥት ፊልም ኮራባቸው አድናቂህ ነኝ የሠው ገነዘብ አፈልግም ጎበዝ ጅግና የድሀ ልጅ እንዲህ ነው

  • @sisaybekele6419
    @sisaybekele6419 7 лет назад +32

    l do not usually watch many of the recent Ethiopian movies because of the poor performances by the actors which diappoints me. I liked this film from A to Z. It was quite entertaining. Keep it up.

  • @natshoa
    @natshoa 10 месяцев назад +3

    ማነው እንደኔና ድጋሚ እያየ የለው ☺️😊

  • @user-gp8ml5qc1b
    @user-gp8ml5qc1b 7 лет назад +19

    ሶስት ምርጦች እፍፍፍ ሞኬ ሸዋፈራሁ። ኩራባቸው አቦ ሺአመት ኑሩልን

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q 5 лет назад +1

    በጣም በጣም 4ጊዜ አየሁት የአምረአል በጣም 3 አችሁ እነ ኩረአባቸዉ ምርጥ ነዉ የአደረገአችሁች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 4 года назад +2

    በፊልም ተበሸበሽን እኮ እንጅማ በኮረናው ምክንያት እቤት ቁጭ ብለን ጭንቀቱን አንችልውም ነበር
    ውድ የሀገሬ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች ከዚህ አስከፊ ወረርሽኝ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 4 года назад +1

      ይህኮ ፊልም ከ4 አመት በፊት የታዬ ነው ሲስ አድስ መሠለሽ😛

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c 4 года назад +8

    ይሄን ፊልም እስከዛሬ አለማየቴ ገርሞኛል ክክክክ

  • @ebromame8056
    @ebromame8056 5 лет назад +17

    ባየው ባየው የማይሠለች ፊልም 😍😙

  • @user-ik9ji9do6i
    @user-ik9ji9do6i 6 лет назад +7

    በጣም ደስ ይላል ያስቃል ያዝናናል።

  • @ineedallahinmylife2415
    @ineedallahinmylife2415 8 лет назад +27

    እንደዚህ ፊልም ስቄ አላውቅም ስንት ጊዜ እዳየሁት በጣም በጣም ይመቻል ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያስቃል በጣጣምምምምም

  • @good.kidd.madcity4239
    @good.kidd.madcity4239 7 лет назад +6

    ere ebakachu besak lmot new betam arif new 10000 like arigalewu..😃😃😃😃

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +4

    አይ ተዘራ በጣም ጎበዝ ነበርክ :: ነፍስህን በገነት ያኑረው::

  • @beachtorres3652
    @beachtorres3652 3 года назад +1

    አደኛ ፈታ የሜረግ ፊልም እኔኮ መኮነን ያለበት ፊልም ይመቸኛል ገራሚ ሰው ነው ዛሬ ያሳቀኝ መላጣው ሰው አቦ በሳቅ ሞቻለሁ

  • @leenafikadu6275
    @leenafikadu6275 8 лет назад +5

    wooooow betam arif film new

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 5 лет назад +1

    thank you! its very nice

  • @yabsramegos3160
    @yabsramegos3160 4 года назад +51

    ሽዋፈራውንእንደኔ የሚውድ እስኪ like ግጩኝ

  • @ephiremalemayehu1915
    @ephiremalemayehu1915 Год назад +2

    Ilove it😍😍😍😍😍

  • @berhanvillamor7438
    @berhanvillamor7438 7 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተዝናንቻለው ት እናመሰግናለን

  • @melatgebeheyu2071
    @melatgebeheyu2071 8 лет назад +18

    one of the best movie I ever watched in my whole entire life 💙💚💛💜💓💟💟

  • @kristinekkristnekris960
    @kristinekkristnekris960 8 лет назад +7

    በጣም አሥተማሪ ነው በርቱ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 лет назад +2

    Arif new des yilali sewedachewu ato moke😍😍😍😍

  • @turikamadinat7788
    @turikamadinat7788 5 лет назад +9

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩ አቦ ይመቻችሁ

  • @zizyemohammed3236
    @zizyemohammed3236 7 лет назад +3

    wow yemear film

  • @kokobephilippos5989
    @kokobephilippos5989 7 лет назад +1

    das emel felm wow ewent yazenanel wowwwwww

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад +12

    ሽዋፍራው እዳው ስወድህ ነፍስ እኮ ነህ

  • @mihretsisay1716
    @mihretsisay1716 5 лет назад +1

    Among the best Ethiopian film

  • @abduabdela8408
    @abduabdela8408 7 лет назад +2

    nice movie i form Eritrea

  • @user-su3wk5ix6q
    @user-su3wk5ix6q 7 лет назад +1

    ዋውውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @makeyemikaelbaraya7525
    @makeyemikaelbaraya7525 5 лет назад

    Waw bast movies Ashanafi l Love you to 😍😍😍😍💋

  • @tgh6525
    @tgh6525 6 лет назад

    betam des ylale getan besak new ygdlegn wowwwwwwww byalehu edma estachihu lehulachihum ewdachihulehu

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 года назад +3

    የእውነት በጣም ደስ የምል ፊልም ነው

  • @user-vi5gp4wh8g
    @user-vi5gp4wh8g 7 лет назад +17

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ኩርባቸው ክክክ ያስቃል ሌሎችም እንዲሁ

  • @user-vh2uw3vo5m
    @user-vh2uw3vo5m 5 лет назад +1

    ዋውውውውውውውውውውውው ይህ ነው ፊልም ማለት ያምራል ይመቻቺሁ

  • @zedoaye9706
    @zedoaye9706 3 месяца назад +1

    2016 ላይ እያየ ያለ

  • @mesimesijoujou4870
    @mesimesijoujou4870 8 лет назад +3

    woow arif nw😃😃👌

  • @khodoreldorkhodoreldor9863
    @khodoreldorkhodoreldor9863 4 года назад +5

    አቦ ይመቻችሁ ውዴ ሸዋፈራ ባየ

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 лет назад +2

    ይቤ ወሰጤ ነህ አቦ ይመችህ😍😍😍😍

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 6 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል ቆጠርላችሁ ጉርኛ የሆንክ ልጅ

  • @rahmabintahmed7472
    @rahmabintahmed7472 7 лет назад +3

    kkkkkkkk wow betam yamral konjo movie new Eyaznana miyasik beka des yemil new hulacunm Thanks

  • @worknehdegefu8147
    @worknehdegefu8147 11 месяцев назад +3

    እውይ በሳቅ ገደለኝ ይሄ ፊልም

  • @user-ti9nf6pm5m
    @user-ti9nf6pm5m 8 лет назад +2

    በእውነት በጣምም ቆንጅ ነው እግዚአብሔር ይሰጠልን

  • @sagaa3611
    @sagaa3611 7 лет назад +6

    ውይ ፊልም።ማለት እንዲህ ነው ዋውውውው

    • @meselehaile7004
      @meselehaile7004 4 года назад

      WOYINE ENDET YIMACHAL LA SINTAGNA GIZEYE AHUN SAY ALAMASAK AYICHALIM GIN PLS DATA AWATULIGN UFFF

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 6 лет назад +3

    ዋውውውው በጣም አርፍ ነው ቃጥሉ

  • @hailetupe9299
    @hailetupe9299 8 лет назад +3

    arif new enda alayehutim

  • @teybamohammed7847
    @teybamohammed7847 7 лет назад +8

    ዋው በጣም ደስየሚል ፊልም

  • @user-wx2yt3lf4q
    @user-wx2yt3lf4q 8 лет назад +11

    arif newu

  • @yimanyman8287
    @yimanyman8287 7 лет назад +2

    በእውነት በጣም አሪፍ ነው

  • @ademshikur1187
    @ademshikur1187 3 года назад +1

    Weyne er kld telaw they made my day

  • @seadaomerseadaomer6983
    @seadaomerseadaomer6983 8 лет назад +2

    በጣም ያምራል

  • @ilovyouhaji6993
    @ilovyouhaji6993 7 лет назад +17

    ክክክክክ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን አሉ አሪፍ ነዉ

    • @nanatata2525
      @nanatata2525 6 лет назад

      Betami arife filme desi yilala.
      gine be saqi motukuti Arifinauw

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 8 лет назад +22

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እህህህህህ ኧር ሆደ ንፍር አለ በሳቅ አይ ይቤ ሃያ ብትል ይሻልህ ነበር ስድቡ እርግማኑ ወይኔ ጉደ አለች ማፊ እህህህህ ግን በጣም ያምራል እናመሰግናለን ይብየ ቀጥልበት።።

  • @antenehetaye2399
    @antenehetaye2399 8 лет назад +4

    am in love with saron

  • @amengulilat9079
    @amengulilat9079 8 лет назад +1

    WOW! I like it is very funny movies

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q 6 лет назад +7

    ይኼ ፊልም ፡አስተማሪ፡ አዝናኝ ፤ ከምገባውም በላይ ። ዋውውው

  • @linamechalcomm5008
    @linamechalcomm5008 4 года назад +1

    It is very funny film 👍good job guys 😀😀😀😀😀😀😀

  • @mergiahirphasa2324
    @mergiahirphasa2324 3 года назад +1

    Best flim

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 5 лет назад

    Betam yekoye new!!!

  • @bekalubelakneh2526
    @bekalubelakneh2526 8 лет назад +7

    Wow አዝናኝና አስተማሪ!!!!

  • @mariyeseyefu3150
    @mariyeseyefu3150 7 лет назад +3

    ይብየ ስታምሩ ቀጥሉበት እንወዳችዋለን

    • @ffghhfghjjk6267
      @ffghhfghjjk6267 4 года назад

      በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ወደነዋል

  • @kamiljemal1494
    @kamiljemal1494 7 лет назад +1

    በትክክል commdey felim tabaraku

  • @fatmahmohdmdcbollywood5307
    @fatmahmohdmdcbollywood5307 7 лет назад +6

    በጦም በጦም ደስነውሚለው በውነት ያምራል ጥክሮ ይብያ

  • @user-hh9jr1gt3j
    @user-hh9jr1gt3j 6 лет назад

    Woooow yasikal

  • @ephratatruckingllc5262
    @ephratatruckingllc5262 4 года назад +1

    Best 👍

  • @user-gp8ml5qc1b
    @user-gp8ml5qc1b 7 лет назад +8

    kkkkkkkkkkkk በሳቅ ፍርፍርብየነው የሳኩት በጣም ያምራል!

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k 6 лет назад +2

    kkkkkkkkkበጣም ያዝናናል ሀሪፍ ነው

  • @user-eb5jq1tj4e
    @user-eb5jq1tj4e 7 лет назад +131

    ፊልም ማለት እደዚህ ነው በጣም በጣም በጣ ይመቻል አዝናንቶኞል አስቆኛል በቃ ምንም አይወጣለትም

  • @mickeyjenade6553
    @mickeyjenade6553 4 года назад +1

    Yes

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 11 месяцев назад +2

    ተሰራ 😂😂😂😂አተረፍን😂

  • @meronasmamaw5106
    @meronasmamaw5106 8 лет назад

    wowwwww yaznanal yastemral bertu

  • @user-up5bt1qj5f
    @user-up5bt1qj5f 7 лет назад +37

    ለስተኛ ግዜ እንዳየሁት ኣጠይቁኝ ስወዳቸሁ እኮ ሽዋ ሽዋ ሞኩ ሞኩ ይቤ ይቤ በርቱልን

  • @ryaz2889
    @ryaz2889 Год назад +1

    Best

  • @helenhelen3212
    @helenhelen3212 8 лет назад +4

    wow betam harif

    • @nnnhhhhd3288
      @nnnhhhhd3288 6 лет назад

      Helen Helen kkkkkkkkkkkkkkk
      Kkkkkkkkkk
      kkkkkkkkkkkkkk
      kkkkkkkkkkkkkk
      kkkkkkkkkkkkkkk አይይቤ

  • @huublck705
    @huublck705 7 лет назад +1

    wwwoooww bexam Des yemil film now shawafaraw yibe siwadachu 😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-ov3pu9pe9h
    @user-ov3pu9pe9h 6 лет назад +1

    ወይ በጣም ነው እማስቀው

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 Год назад +2

  • @mounatsegya941
    @mounatsegya941 7 лет назад +2

    wow

  • @user-xk5db1mn8m
    @user-xk5db1mn8m 4 месяца назад

    Bayew bayew ayeselechegn yehen sem
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @slaisaafss2320
    @slaisaafss2320 7 лет назад +1

    ዋው ዋው

  • @everything2065
    @everything2065 6 лет назад +2

    በጣምቆንጆነውKikikiki.እንደዚህዘናእሚደርግፊልምካለሹክበሉኝ

  • @ferryferry8257
    @ferryferry8257 6 лет назад +2

    Wow

  • @kokigosay3053
    @kokigosay3053 6 лет назад

    Waww betam arif ena astmri new betly ubtam nen lmilo ena mahkrkr lmayhlo ehlaln ymilo sewh telk tmurt new::

  • @meseretmesyethio6149
    @meseretmesyethio6149 6 лет назад

    Ye Ethiopia film gana zare tesera. Wawwww

  • @sababekel2949
    @sababekel2949 2 года назад +1

    ነብስይማርለተዘራ

  • @hdddjd3045
    @hdddjd3045 6 лет назад +1

    Balawo
    balawo arif movie

  • @awetawet6752
    @awetawet6752 7 лет назад +1

    waw betam yamral

  • @hiyatenders989
    @hiyatenders989 7 лет назад +4

    በውነት ነው የምላችሁ በጣም ደስ የሚል ነበር ዋውውውውው

  • @mtt440
    @mtt440 4 года назад +1

    ያምራል

  • @user-dc8ym5tg6t
    @user-dc8ym5tg6t 7 лет назад +1

    wow kelba new ysakute

  • @kassaneshderso10
    @kassaneshderso10 Год назад +1

    ደስ ይላል

  • @hanaayegetaaliji5124
    @hanaayegetaaliji5124 5 лет назад

    wawo bexam desi yilali getan

  • @Salam-xg6hg
    @Salam-xg6hg 3 года назад +2

    በጣም በጣም በጣም ያምራል ፊልም እደዚህ ነው አባታችን ተዜም ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን።