Lageba New (ላገባ ነው) Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 311

  • @MiliBoss-kh7dy
    @MiliBoss-kh7dy 2 месяца назад +23

    እስኪእንደኔ 2017የሚያይ🎉🎉 ምርጥ ስራ

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 года назад +73

    እሰኪ እንደኔ 2014 ላይ የሚያየዉ❤

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 года назад +44

    ስንቴ አየሁት ግን አሁንም እንደ አዲስ ነው ማየው ፊልሙ ዘፈኑ የሰዉ ፍቅር እራሱ ድሮ ቀረ

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 года назад +90

    ፊልም እኮ ድሮ ቀረ በቃ አንደኛ ታይቶ የማይጠገብ 😘😘

    • @davidabiba3247
      @davidabiba3247 3 года назад

      Sijamre inee bazi gize yemasar film Minem Ayimachugnime midra duqetami hula zime bilo ye duro film iyayu manore

    • @lideyalidu3121
      @lideyalidu3121 3 года назад

      😂😂😂

    • @fetfetienegu5306
      @fetfetienegu5306 2 года назад

      ​@@davidabiba3247 לא וןח .
      יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.‏ברוכים הבאים ללוח Gboard, כל טקסט שיועתק יישמר כאן.‏ברוכים הבאים ללוח Gboard, כל טקסט שיועתק יישמר כאן.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.‏ברוכים הבאים ללוח Gboard, כל טקסט שיועתק יישמר כאן.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.‏ברוכים הבאים ללוח Gboard, כל טקסט שיועתק יישמר כאן.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.‏ברוכים הבאים ללוח Gboard, כל טקסט שיועתק יישמר כאן.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.יש להקיש על טקסט מהלוח כדי להדביק אותו בתיבת הטקסט.

  • @Ayele1252
    @Ayele1252 10 месяцев назад +62

    በ2016 እንደ እኔ የሚያየው

  • @FasiNa-g3q
    @FasiNa-g3q Месяц назад +13

    በ2017 የሚያየው😊

  • @SebleErtiban
    @SebleErtiban 6 месяцев назад +6

    በጣም ደስ ይላል ደግሜ 2016 አየሁት ማን እንድሮ

  • @addishaile-e5b
    @addishaile-e5b 8 дней назад

    ምርጥ ፊልም ነው የማይጠገብ ቢደጋገም የማይሰለች ፊልም ነው

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 5 месяцев назад +30

    2016 የሚያየው ይኖራል ?

  • @bedrualiyi79
    @bedrualiyi79 2 года назад +10

    ለኔ ከተመቹኝ የአማረኛ ኮሜዲ ፊልም አንደኛ።

  • @GechMan-bl7uf
    @GechMan-bl7uf Месяц назад +2

    2017 ሁሌም የማይሰለች ፊልም

  • @naticfc9633
    @naticfc9633 4 года назад +5

    ማነው ይሄን ፊልም እንደኔ እስካሁን 2020 ድረስ ዶጋግሞ ያየዉ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 года назад +7

    በጣም አሪፍ ፊልም still iam watching 2022

  • @ትግራዋይወዲወየንቲ
    @ትግራዋይወዲወየንቲ 3 года назад +1

    እባካችሁ የኢትዮ ልጆች መጠረሻ ያለዉ ዘፈን ማነዉ ስሙ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤርትራ😍😍🇪🇷🇪🇹😍😍😍

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Год назад +4

    ማነው እንደ እኔ 2015 ላይ ያየው

  • @mareritbanomare2774
    @mareritbanomare2774 Год назад +1

    2015 ዳግም አዬሁት ዳስ ያምል አስቂኝ ፍልም🌷😂😂

  • @AbriAschenaki
    @AbriAschenaki 3 месяца назад +1

    በዙ አመታት ቡሃላ እንደ እኔ 2016 ሃምሌ 11 ያየ

  • @16tube56
    @16tube56 2 года назад +29

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    ግዜውም በጣም ይናፈቃል
    ቤት ኪራይ 400😂😂😂😂😂😂😂

    • @zuzufamily1310
      @zuzufamily1310 2 года назад +1

      እኔራሱየዲሮእየፈለኩነውየማየው

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 2 года назад +1

      ያኔ እኮ ሰዉ እጅ ላይ ብር አልነበረም 400 ብር የኩንታል ጤፍ ዋጋ ነበር

  • @filmonhabte1610
    @filmonhabte1610 2 года назад +9

    መጨራሻውን በጣም ደስ ይላል from 🇪🇷lij

  • @abelniguse4809
    @abelniguse4809 2 года назад +7

    የወንዶች ጉዳይ ይመስላል😍

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 8 лет назад +15

    ዋውውው ሀረፍ ነው ሰብልየ ምን ልበል ነፍስሽን በገነት ያኑራት ለቀን እንጀራ አያበሉት እሚባለው ነገር 1አመት ሆነሽ

  • @whatmrwhat57
    @whatmrwhat57 6 лет назад +9

    ሰብልዬ ነብስሽን ይማረው

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 6 месяцев назад

    ያላየነው ብዙ አማረኛ ፊልም አሉ ከአሁኑ አማረኛ ፊልም በጣም እጅግ በጣም ይሻላሉ

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 Месяц назад +1

    ምርጥ አይገልፀውም

  • @bedrualiyi79
    @bedrualiyi79 2 года назад +1

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን በፊልምና በእግር ኳሱ ዘርፎች የሚያልፍልሽ? ደከመን አኮ ጃል

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 года назад +4

    አሌክስ መስፍን ያኛው ስሙ አይለያዩም የወንዶች ጉዳይላይም ፈታ አረጉኝ

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 3 года назад +6

    እራስን ፣ እቤትን፣ ሰፈርን አገርን መምሰል ደስ ይላል።

  • @biniamamanu9867
    @biniamamanu9867 4 года назад +31

    ደጋግሜ አየሁት አይሰለችም በሰበር ዜና ናላችሁ ከሚፈርስ ቆየት ያሉትን ኮሜዲ ፊልሞችን እያያችሁ ፈታ በሉ

  • @bettytube2
    @bettytube2 2 года назад +1

    የመጨረሻው ዘፈን አርስቱን የምታውቁ ንገሩኝ ለነገረኝ ውረታውን እከፍላለው

  • @AbenezerAsnake-f5b
    @AbenezerAsnake-f5b Год назад +1

    በተጀጋጋሚ 2016 ላይ እንቧ በይ

  • @Kjulie-pr3ne
    @Kjulie-pr3ne 2 месяца назад +2

    2017 lay yemiyayew❤

  • @YabseraYared
    @YabseraYared 10 месяцев назад +2

    እኔ ይሄ ፊልም ስንቴ እንዳይዉት አዎን እራሱ በነጮች አመትምህረት20024 1:46:12እያየዉት ነዉ

  • @alehegngashaw5041
    @alehegngashaw5041 8 месяцев назад +3

    ማጀቢያ ሙዚቃዉ👌🏽

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 4 месяца назад

      የጴንጤ መዝሙር ነው የሚመስለው

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 7 лет назад +3

    ግን እህቶቼ በስደት ያላቹ ያገሬ ልጅች እኛ በውነት እዲ ስታት የለንም እስቲ በደብ እዩት እናም አስታየት ጻፉ

  • @EliasAbera1458
    @EliasAbera1458 9 месяцев назад

    Film dro kere bezh zemen.
    Bene Netsanet bene Alexo bene mesfne gize ❤❤❤

  • @solosofi2480
    @solosofi2480 5 лет назад +9

    Best movie I’ve seen soo far

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 года назад +1

    አይቸዋልለሁ ግን የዛሬ ስንት አመት ነው ትንሽ ትንሽ ትዝዝዝዝ ይለኛል

  • @kirubelhaile4186
    @kirubelhaile4186 Год назад +4

    እስኪ እንደኔ 2015 እያየ ያለ

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 года назад +3

    አይ ጠጆ ማፊ ሙሽኪላ ስትለው ሰበርታ ሙስጠኒ አላት በሳቅ ነው የገደለኝ

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 4 месяца назад

    ፍልም ድሮ ቀሬ በጣም ያምራል

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192
    @senyasenyasenyamashaallahs3192 8 лет назад +52

    ደነዝ ደራሲ ምነው የአረቦችን ባህሪ ብታጠኑ እኛን አረብ ሊያገባን ቀርቶ ሺ ቆንጆ ብንሆን አንታያቸውም ውበታችን ስራችን ነው

  • @DiboraAbu
    @DiboraAbu 22 дня назад

    አረ ፊልም እውነትም ፊልም ድሮ ቀረ ለመጀመርያ ጊዜ ያየሁት 2017 ዓ/ም ነው ግን እኔ ብቻ ነኝ ከንፈሩን ግጥም አድርጋ ስትስመው ያየሁት😂

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 3 года назад +24

    ቴዲ እና ጠጆ 😂😁😁

  • @አማልጅኝእመቤቴ
    @አማልጅኝእመቤቴ 8 лет назад +8

    አያትህ ቀን አቆጣጠር አትችልም እንዴ
    አሌክስ አገላታችህ ግን
    ተመችቶኛል ይመቻችሁ
    የዘሪሁን: የቴድሮስ& የመስፍን
    አድናቂ ነኝ ስወዳችሁ

  • @ቤቴሳይዳሳይዳ
    @ቤቴሳይዳሳይዳ 8 лет назад +7

    ያስተምራል ያዝናናል!!!!!

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 года назад +1

    ሰብሊዬ ምስኪን ነብስ ይማር

  • @jamalmahmde
    @jamalmahmde Год назад

    Tediye i love you so much my brother le 201 gize zare eyayehut nw

  • @fasilhabtamu2253
    @fasilhabtamu2253 8 месяцев назад

    ከቲክቶክ ነው የመጣውት😊

  • @ስለሁሉምተመስገንአምላኬ

    ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @አፄnews
    @አፄnews Год назад

    እንደኔ 2015 የሚያየው

  • @rozinafekadu3836
    @rozinafekadu3836 2 года назад

    Manw endene co.... lyay yegrba like....

  • @tesfayetegegn5716
    @tesfayetegegn5716 3 года назад

    Zerfiya yena konjoo endait edamudeshe
    Nebsishin beganeti yanurishe emaye

  • @ወዲሰብአእንደርታ
    @ወዲሰብአእንደርታ 3 года назад +3

    መጠረሻ ላይ ያለ ዘፈን የማን እንደሆነ ታባበሩኝ🙏

    • @mohammedabdushkur1502
      @mohammedabdushkur1502 3 года назад

      አረ ብሮ የኔም ጥያቄ ነው አንተ ካወከው ንገረኝ 🙏

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 года назад +2

    ከላስ አለች ይከልስሽ ከንቱ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ6ኈ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ6ኈ 8 лет назад +1

    በጣም ይመስጣል ይመቻችሁ ለነገሩ አልጨረስኩትም እስከመጨረሻው ልየውና እመለሳለሁ

  • @hiwotmoges3916
    @hiwotmoges3916 8 лет назад +7

    This is my fovrites movie ever....

  • @tayeAbreham
    @tayeAbreham 4 месяца назад

    Ahun eyayen new brooo

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ 3 года назад +1

    ዋዉዉዉዉ ስወደዉ ፊልሙ ተመችኝ😘😘😘😘😘

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 8 лет назад +5

    wawwww በጣም ተመቻችውይ አቦ ዘና በሉ በተለይ ሀና ተመቸሽይ

  • @LavishInsights
    @LavishInsights Год назад +2

    be 2024❤🎉

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 3 года назад

    መጨረሻው ያምራል

  • @hilnahilna3826
    @hilnahilna3826 Год назад

    Weyi film eko benzhi merit merit artistochi Keri

  • @ambaa7247
    @ambaa7247 Год назад

    ❤❤አንደኛ❤

  • @FitsumAbera-k9m
    @FitsumAbera-k9m Месяц назад +1

    2017 ጥቅምት 😂

  • @BisratYalew-zz6nq
    @BisratYalew-zz6nq 14 дней назад

    2017 ?

  • @iloveyouethiopian3821
    @iloveyouethiopian3821 8 лет назад +5

    አቤት አረበኛ አደቀቃችሗት

  • @የወሎልኝነኝያውምየደሴየፍ

    ያምራል ጎደኞችህ በጣም ጥሩ ናቸው ያስተምራል

  • @biruktube21
    @biruktube21 8 месяцев назад

    እስኪ እንደኔ በኢ/ጲያ ካላንደር 2017 ላይ ያየ ?

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 8 месяцев назад

      እህተማርያም ነህ እንዴ 2017🙄🙄🙄

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 2 года назад

    20/09/2022 ???? Never get old !

  • @zainblove6758
    @zainblove6758 2 года назад

    Manawe endanyan 2022 yameyayawe 😊

  • @lizsol4480
    @lizsol4480 8 лет назад

    Yamral. Yemayalf yelem lik new. Mretu alfen Tafachun Fre Lemeblat Egziabher yabkan!

  • @DegefaHay
    @DegefaHay 5 месяцев назад

    Manw endena 2019 lay yayw

  • @sanysany1227
    @sanysany1227 5 лет назад

    Egzabchr Ethiopia.yene kat. 💕💖

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 2 года назад +1

    Filme dero kere 👌👍

  • @dagemwasehun9967
    @dagemwasehun9967 7 лет назад +3

    my best mvie ever

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 2 года назад +1

    በዚህ ዘመን 450 ብር ቤት ተከራይቼ እኖር ነበር 400 ሲል 50 ተበላሁ እያልኩ ነበር ያየሁት

  • @haymanotteshome3787
    @haymanotteshome3787 Год назад

    እኔ አለው አደል 2015 ላይ የማይ

  • @leulunited4913
    @leulunited4913 2 года назад

    15:50 ላይ ያለዉን song የሚነግረኝ🤲

  • @eroore1422
    @eroore1422 2 года назад

    What’s the name of the music that was playing at the end??

  • @josefejone1425
    @josefejone1425 2 года назад

    eski endana 2015 laye yemeyayewe

  • @basachewbasa3813
    @basachewbasa3813 Год назад

    Ena alwe adele 20015 emaiwe

  • @AfrahabdelaAfrah
    @AfrahabdelaAfrah 3 месяца назад

    Hulem sayewu eskalehu ❤❤❤

  • @UsrausriUsrii
    @UsrausriUsrii Год назад

    2016 lay endene miyayew

  • @SemiraAli-l1k
    @SemiraAli-l1k 9 месяцев назад +1

  • @ababdi123
    @ababdi123 2 месяца назад

    2017 lay yale

  • @yasinketube7644
    @yasinketube7644 3 года назад +2

    ፈደል ብትለዉ ወንበር ማለቷነዉ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😉😉😉😉😉

  • @getachewadem9160
    @getachewadem9160 6 лет назад +4

    ደጋግሚኝ 😂😂😂😂😂

  • @GiruTsegaye
    @GiruTsegaye 2 года назад +1

    Amazing movie 🎥

  • @ሀገሪአባይአየለ
    @ሀገሪአባይአየለ 8 лет назад +3

    ዋውውውውው ያምራል

  • @ermiyaswoldemichael9431
    @ermiyaswoldemichael9431 6 лет назад

    wow batam das yamil filem naw dagagemawu bayaw eneka aisalache tamachetognal yemachachu ...

  • @rozinafekadu3836
    @rozinafekadu3836 2 года назад

    It is nice and intersted movie

  • @redietasmamaw1852
    @redietasmamaw1852 4 года назад +1

    Every time bdegagmew mayselechegn #1 film😂😂😂😂

  • @ድርጎtube
    @ድርጎtube 18 дней назад

    nov 6 2024 wed 7:03pm best movie now film time is 42:10

  • @hassanhussain2526
    @hassanhussain2526 4 года назад +1

    Wiy film andegna

  • @ترتبهلهلهى
    @ترتبهلهلهى 8 лет назад +1

    ዋውውውውው ደሥ ይላል

  • @ahmrak5085
    @ahmrak5085 6 лет назад +2

    ያምርል

  • @mimilovetesfa2167
    @mimilovetesfa2167 8 лет назад +3

    tedye betam gobez berta aizo

  • @funrelaxtube9740
    @funrelaxtube9740 2 года назад +4

    አይ ጠጆ 😂😂😂😂😂 ማፊ ሙሽኪላ ሲባል በሀገራችን ሰበርጣ ሙስጠኔ ብሎ አረፈው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bileneashenafiashenafo8190
    @bileneashenafiashenafo8190 6 лет назад

    Arebgna tenagar slewendochi tebay tenagreshw ewnet new snrek yketelalu snkerbachew degmo jerbachewn ysetunal

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጀ6ኸ

    ዋውውውውውውበጣምጥሩነውመታገስዋጋለው